"ባለቤቴ የጀርባ አጥንቴ ናት ከፍ በይልኝ" ተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል "እብደት በሕብረት" | Seifu on EBS

  Рет қаралды 360,437

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 451
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 9 ай бұрын
ተመስጌን🙏 ከ 6 አመት ቡሀላ 😢😢ዛሬ እናቴ ቤት ቁጭ ብዬ እያየሁ ነዉ ❤❤❤❤ስደት የላቹ እህት ወድሞቼ እናተንም ለሀገራቹ ያብቃቹ አሚን በሉ😍😍😍😍😍
@Future979
@Future979 9 ай бұрын
😂😂
@Future979
@Future979 9 ай бұрын
መች ታደልን ና
@Seya_ebro
@Seya_ebro 9 ай бұрын
አንልም ኑሮ ሲጠብስሽ የቋጠርሻት ስታልቅ ቤተሰብ ለቺስታ ቦታ እንደሌለው ሲገባሽ ለምን እንደማንል ይገባሻል 2 አመት ቡሀላ መልስ እጠብቃለው
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 9 ай бұрын
አሜን
@tiktokcollection6007
@tiktokcollection6007 9 ай бұрын
Amen
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 9 ай бұрын
እረ ሰይፍሻ ዛሬበምርጥ አርቲስቶች አበሸበሽከን አማንዬ ስወድህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ😍😍😍
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
በቃ ዛሬ ሰይፉ አዋቂ ሁነሀል ምርጥ ኩል የሆኑ አክተሮች አቀረብክ ዘአማኑል ሀብታሙ ብቁ አክተር ትመቸኛለህ❤❤❤
@kidaneyibgeta
@kidaneyibgeta 9 ай бұрын
@tube6676
@tube6676 9 ай бұрын
አማኑኤል ሀብታሙ አለም ሰገድ ተስፋየ ግሩም ኤርሙያስ እንግዳሰው ሀብቴ ሁሌም የማደንቃቸው እና የምወዳቸው አክተሮች ኑርሩልንን
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 9 ай бұрын
እኔም 🥰🥰🥰
@etesgetdebo4348
@etesgetdebo4348 9 ай бұрын
አሙዬ ስወደው እኮ ምርጥ ሀገሩን ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው ❤❤❤❤ እንዳተ አይነቱ ወጣቶችን ያብዛልን ደሞ ጎንደር ላይ በአካል ስላየሁት ደስ ብሎኛል
@helenahailu7300
@helenahailu7300 9 ай бұрын
ሰይፍሻ እባክህ የሚያፏጩትን ታዳሚዎች አስቁም ትንሽ ዝግጅትህን ሞገሱን ያጠፋዋል🙏
@hiwottesfaye5833
@hiwottesfaye5833 9 ай бұрын
ስቴዴም አስመሰሉት የኳስ ደጋፊ ነው መሰለኝ የሚበዛው በጣም የሚጨንቀው ሲየፏጩ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 9 ай бұрын
Mn cheger alew
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 9 ай бұрын
Inem tasaqayahu yemiyafuchut !!
@Menelik27
@Menelik27 9 ай бұрын
በትክክል እንዴት ዓይነት መገጣጠም ነው። በጣም ነው ፉጨቱ የሚያስጠላው በዛ ላይ ፕሮግራሙን ተራ ያረግበታል።
@user-mr4sl1ji3p
@user-mr4sl1ji3p 9 ай бұрын
በትክክል የኔም ሃሳብ ነው
@zenanehambaw9123
@zenanehambaw9123 9 ай бұрын
እባክህን ሰይፉ ኮሜንት ለማድረግ፣፣አስገዳጅ ህጎች ያሉትን ያህል፣፣እባክህን እነዚህን ሾዎችህን የጨበራ ተስካር የሚያደርጉትን ባለፉጨቶችን አስታግስልን።ምን አይነት ውርድ ያሉ ሰዎችን ሾውህ ላይ እንደምትጋብዝ፣አሰብኩት።
@amazingworld8175
@amazingworld8175 9 ай бұрын
ቻናል መርጠህ መመልከት ስትችል እራስህን ንቀህ እዚህ ተገኝተህ ሌላ ሰው ለመናቅ ትዳዳለህ ሰው ያከበረውን አንተ የተናቁ እንደሆኑ ስትነግረው ምን አይነት ልሽቀት ውስጥ መሆንህን ያሳያል
@hirutworku3824
@hirutworku3824 9 ай бұрын
They should not doing that in show because we need to listen .
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 9 ай бұрын
ቲሽ ከእውቀት ነጻ😅
@alam5953
@alam5953 9 ай бұрын
እውነቱን ነው ፉጭቱን ምን አመጣው ናይት ክለብ አይደለምኮ​@@amazingworld8175
@AberhmeAberham
@AberhmeAberham 9 ай бұрын
ምንድነው ፉጨት ? ስቴዲየም ነው እንደሰ ?
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ጎበዝ ተዋናይና ጎበዝ አዘጋጅ ድንቅ ስራ እንደሚሆን ነው አማኑኤል የተረጋጋ ንግግረ ቁጥብ ስው ነው አረኛዬና ሌሎቹም ላይ አስደምሞናል ❤
@Setotaye2024
@Setotaye2024 9 ай бұрын
አማኑኤል በስራዎችህ በጣም አደንቅሀለሁ✊እባክህ አትጥፋብን ብዙ ላይከፈልህ ይችላል ግን በጣም ብዙ ህዝብ የሚደሰትበት ነዉ ፈጣሪም ይጨምርላቹ🙏ባለቤትህን ይባርክልህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ🙏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
ጎበዝ ሀገርና ህዝቡን ሀይማኖቱን ወዳድ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
አማኑኤል መርጥ ተዋናይ ጨዋ ። ወላጆችህን የሚያስመሰግን ትወልድ። ተባረክ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
አማኔ በጣም ነው ማከብርህ ማርያምን እግዚአብሔር ረድቶኝ ካተጋ መስራት ትልቁ ህልሜ ነው እድሜን ከጤና አብዝቶ ያድልህ ወድሃለው ❤❤❤❤❤❤
@HanaAddisu-t4d
@HanaAddisu-t4d 9 ай бұрын
አማን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈረያ እግዚአብሔር ያለህ
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 9 ай бұрын
ሰይፍሻ እንደዚህ ምርጥ ምርጥ የሰው ልኮችን አቅርብልን
@SebelworekMamoGmeskel
@SebelworekMamoGmeskel 9 ай бұрын
አማናችን❤ ኑርልን
@hometube8205
@hometube8205 9 ай бұрын
አማን እንቁ ተዋናያችን ኢትዮጵያዊ ቁጥር 1 ተዋናይ
@buzobuzo152
@buzobuzo152 9 ай бұрын
አማንዬ በጣም አድናቂ ነህ. ልጄን አማኑኤል ነው ያልኩት አባቱም አብታሙ ነው. ትንሹ አማኑኤል ሃብታሙ እንድባል ያብቃልኚ ፈጣሪ🙏.
@TigiSisiay-u3h
@TigiSisiay-u3h 9 ай бұрын
ዋው አማን የሚኖርበት አለም የተለየ እስኪመስለኝ ነው በእርጋታው የምገረመው ለስራው እና ለሰዎች ያለው ክብርና እርጋታውን የምወድለት ሃገሩን የሚወድ ለስራው የሚጨነቅ ስራው የሚናገርለት ምርጥ ተዋናይ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ !!
@mimiteshome4054
@mimiteshome4054 9 ай бұрын
አማንዬ ስወድህ እኮ ትችላለህ !!! ለኔ ረቡኒ አንደኛ ነው!! ባየው ባየው የማልጠግበው!! ቢያንስ ለ30ኛ ግዜ አይቼዋለው!!
@geminitezeuu
@geminitezeuu 7 ай бұрын
"እንዲያ ነው " ሲያምርበት 💚💛❤
@lamritube7136
@lamritube7136 9 ай бұрын
ዘ አማኑኤል በጣም ነው የምወድህ እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤
@mihiretbezabih7385
@mihiretbezabih7385 9 ай бұрын
ሰይፉዬ በጣም ነው የማከብርህ የሰሞኑ ፉጨት ግን ውውውውው መግባቱ ግድ ከሆነ ቢያን ቀንሱት አመሰግናለሁ ❤
@hannaeliyasmamo
@hannaeliyasmamo 9 ай бұрын
አማን ተወዳጅ እና ትሁት ተዋናይ👏👏👏👏👏
@HanaDejen
@HanaDejen 9 ай бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታ ዘአማንዬ
@tesfu1230
@tesfu1230 9 ай бұрын
አማን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቤት ትህትና እና ፀባይ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብክበት ያድርስህ።
@እትዬጵያ
@እትዬጵያ 9 ай бұрын
እንደዚክ የተረጋጋ ሰዉ አይገኝም ደስ ከሚለኝ አርቲስት ስወደዉ❤
@hanihani4932
@hanihani4932 9 ай бұрын
ታድለክ ቆንጆ ጀግና የተዋህዶ ልጅ የደዘ ኩራታችን ነክ ተባረክ ስርአት ጥግ ድረስ
@kirubelmezgebu6601
@kirubelmezgebu6601 9 ай бұрын
ትህትናው ስራዎቹ ብቻ ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል ሰው !!
@Haroo-Wanchi
@Haroo-Wanchi 9 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባቹት ሁሉ ያሳካላቹ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የማታ እጀራ
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 9 ай бұрын
ሰይፉዬ በናትህ ይህ ስሜቱን በፉጨት የሚገልጸውን ልጅ እብደት በህብረት የሚለውን ቲያትር በነፃ ጋብዝልኝ ከምር በጣም ነው ደስ ያለኝ
@webet2273
@webet2273 9 ай бұрын
ዳግማዊ ፈይሳ ምርጥሰዉ ስለአየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@Kiyalamri
@Kiyalamri 9 ай бұрын
አማኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤
@aronmedia1986
@aronmedia1986 9 ай бұрын
👉❤አመለ ሸጋው አማን🙏🏻 የምወደው ልጅ በጣም አክባርህ ነኝ አባቴ🙏🏻 👉❤በመቀጠል የማዳም ቅመሞች ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ እመብርሀን ከጎናችሁ ጥቁምላችሁ ከልቤ ነው🙏🏻
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
አሜን እናቴ 😍
@Siraye-p8y
@Siraye-p8y 9 ай бұрын
አማኑ ስላየዉህ በጣም ደሥ ብሉኛል
@ማሕሌት
@ማሕሌት 9 ай бұрын
የዛሬ እንግዶች ዋው አማንዬ ❤😘
@abelbela1563
@abelbela1563 9 ай бұрын
የቃቄ ወርድወት። እናመሰግናለን ድንቅ የጉረጌ ጀግና ሴት ታሪክ
@eyilachewlema3130
@eyilachewlema3130 9 ай бұрын
አማኑኤል የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ፣ እንወድሀለን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
ሁሌም የምትሰራቸው የተመረጡ ጥልቅ ናቸው። ዘመነሀ ይባረክ።
@sihaymelaku2288
@sihaymelaku2288 9 ай бұрын
በጣም የምወደው እና የማከበርው አሪቲሰት ❤አቤት ትህና
@Menelik27
@Menelik27 9 ай бұрын
ሰይፉ ምንድነው ተመልካቾችህ ፉጨታቸው ጆሮዋችንን ረበሽው። በርግጠኝነት ትችላለህ ፉጨቱን አስቁመው በፈጠረህ። ፕሮግራምህን ከማሳመር ይልቅ ተራ ያረገዋል። እንዴት እንደሚያስጠላ መታገስ አልቻልኩም ለመቀጠል።በግልፅ አማርኛ በጣም በጣም ያስጠላል።እነዚህ ያቀረብካቸው እንግዶች ትልልቅ ያገር ባለውለታ ናቸው።የጠጅ ቤት ፕሮግራም አረጋችሁት በፉጨቱ ምክንያት።
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ 8 ай бұрын
አማኑዬ እንዴት እንደምወድህ አምላክ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@retasa7652
@retasa7652 9 ай бұрын
ወይ እጅ በደረት የድሮ የትምህርት ቤት ትዝታ ከነ ዪኒፎርምህ አድናቂህ ነኝ እጅ በደረቱ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 9 ай бұрын
አማንዬ❤❤❤ የኔ ወንድም ስወድህ❤❤❤ ሁለታችሁም ጎበዞች ❤❤❤ ዳጊ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤
@anedintAbera-fk5zl
@anedintAbera-fk5zl 9 ай бұрын
ዋው😲😲 ምርጥ እና ድንቅሰውነክ በርታልን ጀግናችን🙏🙏👍👍
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 9 ай бұрын
ጥሎብኝ ደመት በጣም ምወደው 3 ቆንጆ ቆንጆ ድመቶች አሉም በጣም ታዣዥ ናችው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏♥️
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ታዛዥ ውሾች ይበዛሉ ፡ከታዛዥ ድመቶች ፦ ለዛውም ካሉ። 🤔
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 9 ай бұрын
@@TruthEz ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
@Geni_Ras
@Geni_Ras 9 ай бұрын
አማን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት በርታልን አርት ለአንተ ነው የተሰጠችህ።ጀግና ነህ በጣም ነው የማደንቅህና የምወድህ በጣም ትችላለህ። በርታልን በእምነትህም ጎበዝ እና ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለህ ሰው ነህ አማን እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥህ በርታልን በጣም ብዙ ነገር ከአንተ እንጠብቃለን አማን❤❤❤
@senikebede9903
@senikebede9903 9 ай бұрын
ጨዋ ስወድክ አማኑኤ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 9 ай бұрын
ዘ አማኑኤል አድናቂህ ነኝ እድሜ ክጤና ጋ ክነቤተሰብህ ይስጥህ
@HA-dh5ui
@HA-dh5ui 9 ай бұрын
አቤት አማን የሰው ልክ ነህ እኮ የዕውነት ሰዉ ስወድህ
@Zaren938
@Zaren938 9 ай бұрын
ዘአማኑኤል የእኛ ተወዳጅ ወንድም❤🎉በጣም ከማከብራቸው ለሀገራቸው እና ለሃይማኖታቸው ሕግ እና ሥርዓት ወግ እና ባሕል አብዝተው ከሚጠነቀቁ ፣ ሕዝባቸውን ከሚወዱ ፣በጣም ተወዳጅ መሳጭ እና አስተማሪ ተውኔቶች ላይ ከሚተውኑ ጥቂት እንቁ አርቲስቶች መካከል በእኔ ዐይን ቁጥር ፩ ነህ አማንየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@ምስራቅ
@ምስራቅ 9 ай бұрын
ሀይ ሰይፍሻ እንኳን በሰላም መጣክ
@yenayena8676
@yenayena8676 9 ай бұрын
ዳግማዊ ፈይሳ ድንቅ አዘጋጅ ነህ ብርጭቆ ነው ቤት ቡና ጠጣ ልጋብዝህ ከነቤተሰብ ጎረቤት ለመቼ
@tibebtsehay
@tibebtsehay 9 ай бұрын
አማኒዬ ስወድ ስወድ ስወድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ((( እግዚአብሔር አምላክ))) እንዳተ ያሉት ለእምነትም ለእውነትም ቅርብ የሆኑትን ሰዎች ያብዛልን🙏🙏🙏
@Fixlix
@Fixlix 9 ай бұрын
አንተ አስተዋይ ሰው እንኳን ደና መጣህ you look new አሚኮ የእኔንም የእንቅልፏ ነገር ጠቅ አርጋኛለች አረ ለኔም የልብስ ዲዛይነርህን አስተዋውቀኝ 🤞
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je 9 ай бұрын
ጥሎብኝ አማንዬን ሞቼ ነው የምወድህ❤❤❤❤❤
@ksakaa1790
@ksakaa1790 9 ай бұрын
እኳን ደናመጣችሁ❤
@shsfvv37
@shsfvv37 9 ай бұрын
አማን አመለ ሸጋዉ❤❤❤❤❤
@Fixlix
@Fixlix 9 ай бұрын
ሀበሻ ጀብዱ አይደል😂😂ደስ ይላል እንዲ ለሞያው ክብር አጥንቶ ሲሰራ ክብር ይሰጣል አንተ እና ግሩሜ galaxy team በልጅ ላይ ልጅ ጨምሮ ይስጥክ። አሜን 🤞
@GenetGetu-t1g
@GenetGetu-t1g 9 ай бұрын
አማኑየ በጣም ነው እማደንቅህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@አክሰንእስክንድር
@አክሰንእስክንድር 9 ай бұрын
እንደኔ የሚወድክ ያለ አይመስለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትችላለክ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 9 ай бұрын
Today we must be on a lucky streak 🤗🤗🤗 now we got the Ethiopian Elite Actor 👑👑👑 He too like Edil is endowed with Amazing Stage Presence, Grace, Talent, Mysticism, Looks, simply all the SuperStar qualities of a true Artist #Legend 🙌🙌🙌🙌 I feel like this two were truly blessed by God and chosen by Art herself to be wonder makers ✨✨✨ If I ever was given a chance to be a Gifted Actress he is my dream come true Top Actor to work with 🙇‍♀️ what an honor it would be & blessed are those who got to 🙏🙏🙏 Amanuel 💖💖💖 know you have earned our respect and reigned on the hearts of true Theater/Cinema lovers 🥰🥰🥰 #EmbodiedExcellence👏👏👏
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 9 ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ዘአማኑል Respect!!
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 9 ай бұрын
አማኑኤል ምርጡ በጣም ነዉ የማደቅህ
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 9 ай бұрын
ሠይፍ ዛሬ በጣም አሪፍ አሪፍ እንግዶች አቅርበህልናል ግን ፍጭቱ በጣም ይረብሻል እንዳይደገም በጣም ያሥጠላል
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 9 ай бұрын
የኔ ኩሩ አማንየ እድሜ ጤና ይስጥሕ
@المال-ظ4ج
@المال-ظ4ج 9 ай бұрын
ሰይፍየን. የሚወድላክ
@eyruskasi9364
@eyruskasi9364 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሰወደህ አማኑኤል ❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 9 ай бұрын
አማኑ እንቅልፍ ተኛ ግድ ነው ❤
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
እንቅልፍ እጦት ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣል። 👈🏾
@fishateshome5779
@fishateshome5779 9 ай бұрын
በጣም ገራሚ ሰው ምርጥ አክተር ከልቡ
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 9 ай бұрын
Ohhh he is the best actor 👌I really enjoyed ye kokebu sew👏🏻👏🏻👏🏻.
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@assefahailu2468
@assefahailu2468 9 ай бұрын
አመለ ወርቅ ፈይ ሳ መፅሀፍን እጅግ ዉብ አድጎ ይተርከዋል ለምሳሌ የዘነበ ኦላን ልጅነት ምፅሀፍ እንዴት እንደተረከዉ እስካሁን በአእምሮየ ውስጥ አለ'.።በጣም የሚወደድ ሰዉ ነዉ ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@sinalemma3460
@sinalemma3460 9 ай бұрын
አማኑ ክበርልንየተሰጠህን ፀጋ ከዚህ በላይ መድሃኔአለም ያብዛልህ።
@hometube8205
@hometube8205 9 ай бұрын
አማን እድሜን ከጤና ጋር የማያልቅበት እግዚአብሔር ያድልህ ❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 9 ай бұрын
አማኑ እጅግ የምወድክ የማከብርክ አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችክ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤🙏
@እማናፍቀሽኛል-ሐ5ዘ
@እማናፍቀሽኛል-ሐ5ዘ 9 ай бұрын
አማንየ የምውድህ ሰይፍሻም ❤እመብርሃን ትጠብቃችሁ🙏
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 9 ай бұрын
አሙ የወንድ ልክ❤ እፍ ስወደው በጣም ያስገኛል ሁሉም ያሟላ ወንድ💪🏿💪🏿💪🏿🥰🥰🙏🙏
@iam-amhara
@iam-amhara 7 ай бұрын
አማንዬ የኔ ኩሩ እግዚአብሔር ያስፈታህ😢
@Tube-bi4eu
@Tube-bi4eu 9 ай бұрын
አረ ሰይፉ ፉጨቱን አስወግድልን
@hirutworku3824
@hirutworku3824 9 ай бұрын
I agree with you. They need to stop using that.
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 9 ай бұрын
ምርጥ የሀጉር ልጂ ሠው ወዳጂ
@gizawbekele-q6b
@gizawbekele-q6b 9 ай бұрын
አማኑኤል ምርጥ የአገሬ ልጅ ጎበዝ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
አማኑ አቤት ጨዋነት አቤት አክብሮት። ዳግማዊ ተባረክልን ። ሃገራችንን ሰላም አድርጎ የተበተነው ሁሉ ለሃገር ይብቃ።
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 7 ай бұрын
ይደክማል...ስለሀገር ለማውራት መስከር እና ማበድ ይደክማል።" ዕብድ እና ብርድ ያስቃል በግድ" ብርዱን ስለማችሉ በዕብዱ አስቁን። የአንድ ሰው ተውኔት ከእብደት እና ከስካር ዘሎ ሀገር ስለማቅናት የሰበከ ለታ ተስፋ አደርጋለሁ አዲስ ሀገር አዲስ ሰው ምናልባትም አዲስ ሰካራም አይ ይሆናል ።
@Mesi12370
@Mesi12370 9 ай бұрын
አማኑኤል አድናቂክ ነኝ❤
@ጆሲየእቴቴልጅ
@ጆሲየእቴቴልጅ 9 ай бұрын
እረ ሰይፋ በናትህ ተመልካቾች ካጨበጨቡ በቂ ነው ፋጨቱ በጣም ነው የሚረብሸው አይመጥንም ፕሮግራሙን
@tsedymky113
@tsedymky113 9 ай бұрын
❤❤❤❤ዳጊእድሜናጤናውን ያድልክፈጣሪ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 9 ай бұрын
እምወደው ተዋናኝ!! ድመቱ ሲያምር!!❤❤
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 9 ай бұрын
ተመስገን ነው፡፡ ተመስገን ፡፡
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣች ❤❤❤❤
@kemf5410
@kemf5410 9 ай бұрын
ፉጨት ይቅርብን የምትሉ like🙌
@BetiBeti-c5v
@BetiBeti-c5v 9 ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@ErmyasAbreham
@ErmyasAbreham 9 ай бұрын
ፉጨቱ ግን ይረብሻል!! ደሞም አይመጥንም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 9 ай бұрын
አማንዬ ልጄ በጣም እወድሀለሁ
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 9 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ጥበብ ፀጋውን ይጨምርል
@Amina-ik2ik
@Amina-ik2ik 9 ай бұрын
አማኑኤል ምርጥ አርቲስት ነህ ወድሜ❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
በርታ ብቻ ❤ አማን እግዛብሄር ይርዳህ
@menisa2013
@menisa2013 9 ай бұрын
ድንቅ ተዋናኝ አማን❤🎉🎉
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
እርእሱ❤❤❤ ብቻ ይበቃል አማንየ በርታልን
@wondyeworku2486
@wondyeworku2486 9 ай бұрын
Seifu letemelkach keber yenurhe enezihe yemyafuachuten asekumachew betam yerebeshal.
@tabe8913
@tabe8913 9 ай бұрын
Seifish, Thank you for bringing two very talented Artists Dagmawi and Amanu! Dagmawi, if you remember anyone your dad used to call “ፌኬሬ" in Addis Ketema, it’s me. I’m thrilled to see you. When will we be able to see it? Those who live overseas.
@Bro-jl3ft
@Bro-jl3ft 9 ай бұрын
ይሄን ሚያፏጨውን ልጅ ጆሮ ግንዱን በለልኝ ሰይፍሻ😅
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
በአፍ እንጂ በጆሮ አይፏጭም። 🫢
@Bro-jl3ft
@Bro-jl3ft 9 ай бұрын
@@TruthEz ሂዲዲዲዲ እኔ እኮ በጆሮ መስልኝ ነበር ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ🤔
@monicaadem2732
@monicaadem2732 9 ай бұрын
😂😂😂
@faithwins2423
@faithwins2423 9 ай бұрын
😅😅
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 103 МЛН
እዮብ እና ረዱ በጥያቄ እና መልስ ውስጥ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ
16:41
Каждый помнит такой вечер
0:57
Anjelik_sharova
Рет қаралды 3,8 МЛН
Каждый помнит такой вечер
0:57
Anjelik_sharova
Рет қаралды 3,8 МЛН
REVYLINE @freshmax13
0:17
СВЕТОФОРНЫЙ ВОИН
Рет қаралды 414 М.