ባለቤቴ የሚወደው ልዮ መክሰስ / I surprise him with his favorite food watch his reaction 😱🤣

  Рет қаралды 6,573

Fasi & Nico

Fasi & Nico

Күн бұрын

FOLLOW US ON FACEBOOK : / fasikanikolas
VISIT OUR SHOP : fasinico.creat...
#FasiNico #ፍርፍር #Ethiopianfood

Пікірлер: 104
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ እውነት ነው የእለት ምግብን የሚሰጥ አምላክ የተባረከ ይሁን እጀራን በፍቅር ነው የሚወዳት የተባረከ ይሁን ።
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 жыл бұрын
Nico አማርኛውን ጠጥቶታል 🥰
@rahelsimeneh4566
@rahelsimeneh4566 2 жыл бұрын
Nico is so sweet, i appreciate his efforts to speak Amharic :-) Fasi you should be proud of him, he eats rather loves everything you cooked :-) that's wonderful
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ፍቅራቹሁን አምላክ ያብዛልን የኔ ምርጦች
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 2 жыл бұрын
My favorite from both of you is the love of GOD and positives. Continued to be blessed🙏
@hfifj2228
@hfifj2228 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ. ምራቄን አስዋጣችሁኝ. ስወድ ፍርፍር
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ፋሲካዬ @ ሂኮ ... ማእዳችሁ ይባረክ... እውነት ነው ... 100% የ እለት ጉርሻችንን የሚባርክ ፋጣሪ ነው እና... ክብር ለመድሀንያለም... ምግብን... በ እራሱ ሀይማኖት ባርኮ.., መብላት ምን አይነት መባረክ እንደሆነ... ለ እናንተ መንገር አይጠበቅብንም.... በጣም ደስ ይላል... የ ሂኮ ... ባህላችንን @ ሀይማኖታችንን... ባጠቃላይ... ስብእናው ፈጣሪ ይባርከው @ ይባርካችው ባጠቃላይ.... ለዚህ ሁሉ ድልድዩ አንቺ ነሽ እና ... ዘመንሽ ይባረክ እህት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏💖💖💖
@geemayle7969
@geemayle7969 2 жыл бұрын
ሠላመ እግዝያብሔር ከሑላችን ጋር ይሑን🙏🙏🙏ባልሽ የእግዚአብሔር ነገር የእምነት ስርአቱ ገብቶታል እግዝያብሔር ጨምሮ ይርዳው/ይርዳን🙏🙏🙏አችም ልባም ሤትነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ያበርታሽ! በጣም የምትወደድና ትርጉም ያለው ነው ስራቹሕ! የተሻለ መንገድ ፈልጉ ሥራችሑ ለብዟች እንዲዳረስ!! ❤️
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Yes you r a good firfir eater. God bless you all.Fasi love and respect for both.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
You are both a kind and beautiful couples 🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️💐
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i 2 жыл бұрын
ኒኮየ ፀጉርህን መቆረጥህ በጣም ደስስስስ ብሎኛል✅
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 Жыл бұрын
በጣም እወዳችኋለሁ የኔ ኢትዮጵያኖች ሃገሬን የሚያከብርልኝ ሁሉ ይክበርልኝ....የተባረክ ይሁን 💚💛❤
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ውይይይ ትትናው ደስ ሲል ባልሽ ማርዬ ፍቅራችሁ ይብዛ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እውይይይ የፍርፍር ወዳጅ ነኝ እንዲህ ቀይ የሆነ እንቁላል ያለበት 👌👌 እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏 ኒኮ የተባረከ የጤና ይሁን ወንድሜ 👍👍💚 ቪዲዬው አጠረ ስለ ፅጌረዳው እና ውሐው ሰፋ ያለ ቪዲዬ እንጠብቃለን 👏👏👍 One Love❤
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን ሐኒዬ ያልታቀደበት ቪድዮ ስለሆነ ነው ለሚቀጥለው አብሶ የውሀውን እናሳያለን ። ክበሪልን we love you 🙏💖
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 жыл бұрын
you guys make me hungery😀
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 2 жыл бұрын
ጨዋ ነዉ ባለቤትሽ ተባረኩ ማሬ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
You’re so cute girl ስታምሪ🥰 your husband is a real gentleman. May God bless you both 🙌
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Amen Bless you too 🙏💖
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 2 жыл бұрын
እናተሠወች በጣምነውምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ውለዱክበዱ ደግሞ ፀጉሩን ሲጥለው ሲያምር በእግዚአብሔርስም
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
ይገርማጨዋ ፈረጅ ነው አንድ አንድ ቢዳ ላይ ከንፈርመሳም ይወዳል ይህ በጣም የተባረከነው በዛላይ ተመስገን ይላል በጣም አንድንቃለው ፍሲየ አንቺ ጨዋ ያሳደገሽ ያገራችንን ባህል ያለቀሽ በርቺ እማምላክ ፍቅራችውን ታብዛላችው!!!!!!!
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Anchi atesamime ? 🤣🤣🤣
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሶሻል ሚዲያ በጣም ደስ ከሚለኝ እና እኔም እንድጠቀም ካደረጉኝ ነገሮች አንዱ ሰዎሽ አሪፍ የሆነውን ትክክለኛ የራሳቸውን የሂይወት መስመር ለሌሎች እንዲያካፍሉ እንድል መስጠቱና አስተማሪ እውነቶችን እንዲያጋሩ ማድረጉ ያስደስተኛላ እናተንም በዚህ መልኩ ስላገኘዋችሁ ደስ ይላል ምንም አላስተረፍክም ስትበላ😁 እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አንተም የምታካፍለን ትምህርት ብዙዎችን የሚለውጥ ነው ከልብ ነው የምናመሰግንህ ። ፍርፍር ውስጡ ነው 😊
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
Beautiful couples
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Wow des telalachu 😍😍 fexaarii ahunim feqerachun yabzalachu ❤️❤️❤️
@KiyaTube4
@KiyaTube4 2 жыл бұрын
ለፍርፍር እስከዚህም ነኝ አሁን ግን በጣም ነው የጎመጀውት😄😋😋😋ፍቅራችሁ ደስ ይላል እግዚያብሄር ይባርካችሁ🙏
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን ኪያዬ ውዴ እኛ ቤት ደሞ የፍርፍር ወዳጅ ብዙ ናቸው 😊
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል።✨☀💛😘
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍😍😍
@getanie6591
@getanie6591 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እዴ እርጎ የለም አለ😀💞💜🥰🥰
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 жыл бұрын
nico weferkiii ጥሩ ሚስት
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i 2 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ናችሁ ❤💛💚
@user-of2zp8zu1i
@user-of2zp8zu1i 2 жыл бұрын
Lovely couple! 💕
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 2 жыл бұрын
Fasi and Nico zemenachehu hulu yibarek,selam tena yisetachehu fikerachehu,mekebaberachehu betam dese yelal ketelubete.Love you gus God bless your mariage.Agerachenen hizebachehen E/Z yibarek😘💕🙏🙏
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Amen Darling, we love you too
@Gohanbeastu
@Gohanbeastu 2 жыл бұрын
Man you make me hungry 🤣🤣🤤🤤🤤 you love Ethiopian food NO DOUBTS 😜💚💛❤️
@gebissaenush6145
@gebissaenush6145 2 жыл бұрын
miret balena misit Egziabher tidarachihun yibarikew
@meronfekyebelu2168
@meronfekyebelu2168 2 жыл бұрын
Betam new yemtamrut , Tedarachun Egzyabher yebarek. Temsegen fetar betkekel 🙏 😊
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን 💖🙏
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 2 жыл бұрын
Beautiful's couples 💑 😍 💕 I Love you guys 💗 💓 💛 ♥️
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
We love you too dear🙏💖
@selamewedajo1989
@selamewedajo1989 2 жыл бұрын
Fekerachehu dese sile beteleye baleshen endet endemetakeberiwe metadele newe tebarku ayelyachu ⚘❤⚘❤🔪🎂🍽🤝👏🤲🙏🏼✋👍💯👈
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ፍርፍር ውስጤ ነው የኔ ባለሙያ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ውዴ💖
@emuyehiwot6093
@emuyehiwot6093 2 жыл бұрын
You guys lovely 😍💗💕❤
@Alhmdulilha
@Alhmdulilha 2 жыл бұрын
ጎበዝ እህታችን
@mamidecor4478
@mamidecor4478 2 жыл бұрын
Nico& fasi ferefer asgomejene yami
@qatardoha9424
@qatardoha9424 2 жыл бұрын
ሰታምሩ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹👑👑👑😅😅😅
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ፋስዬ የኔ ባለ ሙያ እነም ከአንች ሙያ እየተማርኩ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ደርባባ 😍😍😍
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
የነማር የተባረከ ይሁን ስወዳችሁ
@susuberhane929
@susuberhane929 2 жыл бұрын
He so funny 😂 Borch
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 жыл бұрын
gobz nesh sitamru
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Fasiy wow malekame meste nashe tabarku
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
የተባረከ ይሁንላችሁ በጣም ነው ምወዳቹሁ የራሴ ዩቱብ ስከፍት ከቤታቹሁ ጠፈሁ ካሁን በኅላ አልጠፋም
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ጎራ ብለናል ወደቤትሽ 🙏💖
@zeeyinably171
@zeeyinably171 2 жыл бұрын
ፈረንጁን የማረከች ጅግና ኢትዮጵያዊት
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
May God bless you more guy's 🙏 ❤
@aberashbelete2437
@aberashbelete2437 2 жыл бұрын
Betam yasegomejal wow
@hawahesan2147
@hawahesan2147 2 жыл бұрын
ወይኔኔ ደስስስስ ስትሉ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ግን እርጎ ከእንቁላል ጋ ይስማማሉዴ ጥሩ አይደለም ሲሉ ሰምቼ ነው
@fatyfereirra6304
@fatyfereirra6304 2 жыл бұрын
C doit être très bon miam miam 🙏🙏❤️ Merci pour les bonnes vidéos Que Dieu vous bénisse 🙏🙏🙏🙏😘😘D'amour et Paix 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-jr9lo3vd2f
@user-jr9lo3vd2f 2 жыл бұрын
አንችም የተባረክሽ ነሽ ባልሽም የተባረከ ነው
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
ፋሲዬ 💞💞💞 Let God be all your ways! Beautiful couples 💑
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Amen Darling 🙏💖
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 2 жыл бұрын
መልካም መግብ የሁንልሕ የኔ ውአንድም
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 2 жыл бұрын
ተባረከ ስወዳችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፀጋውን ያድላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
አሜን ቤቲዬ 💖
@rahelaraya2122
@rahelaraya2122 2 жыл бұрын
እጅግ የምትመሰገኘ ሰው ነሸ እራሰሸን በባልሸ ውሰጥ እያየሸው ነው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Weynaaaaaa.yena.mareee.tebrkuuuuuu.🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Yummy 😋
@muchasaa6168
@muchasaa6168 2 жыл бұрын
💞💕💞💕💞💕ተመስገን ተመስገን በጣም ሚኮየ👏
@yordanosfana1260
@yordanosfana1260 Жыл бұрын
ፋሲ እንዴት ደስ እንደምትሉ እኮ ስወዳቹ
@FasiNico
@FasiNico Жыл бұрын
ዮርዲዬ ክበሪልን እንወድሻለን እኛም
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
💚💛❤️
@fatiyamusa7608
@fatiyamusa7608 2 жыл бұрын
Wow wow. Mashilae
@user-uh3wq9bj1j
@user-uh3wq9bj1j 2 жыл бұрын
ማሚ ወለጂ
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i 2 жыл бұрын
ኒኮ ግን እየወፈረ ነው
@tigistendilalu6006
@tigistendilalu6006 2 жыл бұрын
Esay bela
@sofoniasbeminet7302
@sofoniasbeminet7302 2 жыл бұрын
Weyne begzaber amaregnaw yegermal 🙏🏽
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@tubeimfahld6445
@tubeimfahld6445 2 жыл бұрын
حبايبي😍🥰
@wagey6343
@wagey6343 2 жыл бұрын
ብላ.የተባረከ.ይውን WWWWW
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐
@DailyLife833
@DailyLife833 2 жыл бұрын
please make him Teff Enjera only. Other ingredients make us to increase weight. Thank you for sharing.
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
I knew dear 🙏it was finished the teff that's why I mix it
@tgtube4876
@tgtube4876 2 жыл бұрын
ሰላም ፋሲ ስወድሽ አቺም አበረታችኝ ሁሉን አምልተሽ ቤተሰብ ሁኚ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እሺ ቲጂ 🙏💖
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Au micro pour la santé
@jiji1709
@jiji1709 2 жыл бұрын
የግድ በእጅ መበላት የለበትም።ምናለበት ማንኪያ ብትሰጭው ማያያዣ እንጀራ የለው
@wagey6343
@wagey6343 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@helinahailue6383
@helinahailue6383 2 жыл бұрын
Sewdachehu Dse telugnalachehu
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ሸር ሳረገው እንብ እያለኝ ነው እስት አስረዱኝ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ውዴ እኔንጃ እንዴት እንቢ እንዳለሽ
@memberabegalu250
@memberabegalu250 2 жыл бұрын
Selam yena weda enkan dana metchew yekrtaand tyka metyke flga nber des kalshe melshige Lje alchew wey bezu amet eytktlchew nber Lje ye fetare sira new behonrchew ye ewnte batem des yelfal amsgnlhu❤🙏🙏🙏
@geniethiopia4988
@geniethiopia4988 2 жыл бұрын
ምን አገባሽ ስለሷ
@so-tl9bh
@so-tl9bh 2 жыл бұрын
Lemin gin lij atwoldum
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️👈
@leilakamal4476
@leilakamal4476 2 жыл бұрын
❤😍😁🙏🏽🌼🌼🌼☀️
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 2 жыл бұрын
Use your right hand to eat our culture we don't eat left-hand because we use it for number two lol
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
It's in front camera forgotten to mirror ...
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
LANGUAGE CHALLENGE - FRANCE VS ETHIOPIA
13:56
Fasi & Nico
Рет қаралды 37 М.
እጅ ስራ ተማሩ
2:57
Yej Sira – Training
Рет қаралды 3,5 М.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 468 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
0:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
Ma vie ❤️ #love
0:16
Remi Ragnar
Рет қаралды 101 МЛН
Chain Ring Making
0:58
Mero jewellery workshop
Рет қаралды 10 МЛН
Бери что хочешь (сейф внука).
1:00
А на даче жизнь иначе!
Рет қаралды 12 МЛН