KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዓኢሻ እንባ | ቢስሚከ ነህያ | @ustazbedruhussein7274 | ኸሚስ ምሽት Khemis Mishit
1:05:31
ሃብታም እና ደሃ | የሸይካችን ሰዓት| ኸሚስ ምሽት Khemis Mishit #medina #habesha #MinberTV
56:23
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
ባለቤቱን ወደ ቀብር ከሸኘ ከሠላሳ ደቂቃ በኋላ ለማግባት አሰበ! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
Рет қаралды 30,676
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 610 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 117
@MariamAB-w5v
3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ!!!❤️❤️❤️ አላህ ሱበሀነ ወታአላ በጀነት ፊርዶዉስ አንደዚ ከነብያችን አለሂ ሰላም❤️❤️❤️🤲🤲🤲 ጋር ይሰብስበን እንሸአላ🤲🤲🤲
@Hayuti-Selemtewa-Tube
2 жыл бұрын
ከረጅም ትዕግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠበቃችሁ ሰለመሆኑ አትጠራጠሩ ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ። ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ)
@zemassefa1397
2 жыл бұрын
ትላንት ሸኽ ሚስባህና ሸኸችንን ለማየት ስንቴ ሚንበርን ሳይ ስመለስ በጉጉት እንዳላሳለፍኩ እኔ ነኝ ማውቀው የመድና ሰማይስር ሸኽ ሚስባህ እንደተጋበዙ አላውቅም ነበር እጅግ ደስ ብሎኝ ነው ያየውት ሚንበሮች አላህ ይስጥልን በጣም ብታስጠብቁንም
@fatumamohammed9256
Жыл бұрын
ወደ ሸከ በጣም ነው የሚወዱት አለህ እድሜና ጤና አብዝቶ አለህ ይሰጦት
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
ያሱባነክ ያሸኽ አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይወፍቀዎት ያረብ በጉጉት ተመስጭ ነው እየሰማሁ ያለሁት አሏሁ አክበር አሏህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@hudamohammed6916
2 жыл бұрын
ሸክ አላህ የጠውር ኡሙሩሁም ያረብ እናንተም መሀመድና ሁሴን ጀዛኩሙላ
@Wutt-w7w
9 ай бұрын
ሸህ ሚስባህ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀወት ያረብ
@zemassefa1397
2 жыл бұрын
ካየው ቡሀላ ደግሞ ተመልሸ መጣው ሸኽ ላሉት ምስክር ነኝ ወሎ ሸኾቻችን ሰደቃ ሲጠሩ ደረሶቻቸውን ይዘው ነው ሀታ ሸኾቹ ካልሄዱ ደረሶቻቸውን ይልካሉ ሸኾቹ ከሌሉም መሀበረሰቡ ደረሶችን ይጠራል በተረፈ 2ቱም ሸኾቻችን 1ላይ በጣም ነው ምታምሩት ረቢ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በትዝታ ወደ ሀገሬ ነው የመለሳቹኝ ረምሳው💙💚
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ሸኽ ሚስባህ ሚበሮች አሏህ ጀዛቹህን ይክፈላቹህ ያረብ እኔዚህ እቁ ሸሆቻችንን ስላስተዋወቃቹህን ያረብ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
አሏህ እድሜዎትን ያርዝምልን ያሸኹና
@امعبدالله-ك1ظ3ش
2 жыл бұрын
በጣም።እማይረሳ።ታሪክ።ነው።በጣም።ትልቅ።ትምርት።ነው።ወላሂ
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብስለቱ ደስ ይላል ጀነት ቤቱ ያድርግለት
@SparkEntertainment45
2 жыл бұрын
በጣም ቆያችሁብንኮ ሚምበሮችዬ ማታ ስጠብቃችሁ ነበር😥 ሸኻችን እንኳን አላህ አፊያሁን መለሰልሁ አልሀምዱሊላህ
@zeynebdamte1506
2 жыл бұрын
እኔም ስጠብቃቸው ነበር አዎ አባየ ደሕና ይምሥላሉ አልሐምዱሊላሒ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
እኔም አጥቼው ነበር
@muridaawole3305
2 жыл бұрын
ያ አላህ ደስ ሲሉ አብረው ሲሆኑ ድምቀታቸው አብረውማ ፕሮግራም መስራት አለባቸው በጣም ነው ሚያምሩት
@FF-ot5mg
2 жыл бұрын
ማሽ አለህ ክብር ለአልሞች አሚንንንንን ያርብ
@Rahema-n4w
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አቦ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ።
@weinitywein2915
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነው ጀዛኩም አላህ ሄይር❤ አሚን ያረብ
@AkAk-vj3pj
2 жыл бұрын
ሸህ፡ጀዛከላኸይር፡ረጂምእዲሜከጤናጋር፡
@safias4050
2 жыл бұрын
ሱበሃናላ አላህ መልካም ልብ ይስጠን
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብብብብብብ 🤲🤲🤲🤲🤲
@RAMSAMEDIA
2 жыл бұрын
አሚን !!!!
@Dubiashowዱባይሾዎtube
2 ай бұрын
ያ አላህ እኔ አባቴ እናቴ 15ቀን አራስ ሆና ነበር የሞተው እናቴ ገና ወጣት ነበረች ብዙ ባል ይመጣ ነበር ካገባሽ ሰውዮ ገድዬው እራሴ አጠፋለሁ እያልኩ አስፈራራት ነበር በሳአቱ ታናናሼ 3 ነበሩ የጀራ አባት ሲያሰቃ አይ ስለነበር በድምና እህቴ የሚያሰቃይብኝ ይመስለኝ ነበር ብቻ እናቴ ለልጆቻ እድሜዋህ ውበትዋን ሁሉ ነገርዋ ነኛ ሰጥታን አደግን አሁን በጣም ይቆጨናል ሁላችንም አደግን አሁን ብቻዋ ነው ምትኖረው ቢያስ ያኔ አግብታ ቢሆን ሌላ ልጅ ትወልድ ነበር ታናናሽ ይኖሩን ነበር ብቻዋ አትሆንም ነበር እያልኩ እቆጫለሁ አሁን ሁሉ ነገር አላት ስው ግን እራባት አላህ የጠብቅልኝ
@emukedija5170
2 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
ያአሏህ እኔ አባቴ በጣም ክፍለ ሀገር ከሚባል ሀገር ነው የሞተው የዛኔ እኔ 5አመት ኦር 6አመት ነበርኩ አሁን ያን ሀገር ሙስሊሙ ለለቆታል ካፊሮች ናቸው እሚኖሩበት ስለዚህ ያአባቴ መቃብር በምን ሁኔታ ላይ እዳለ አላውቅም አሏህ ሀያት ከሰጠኘ ከስደት ስመለስ ያባቴን መቃብር ለይቸ ባላውቀውም መቃብሩ ቦታ ሂጀ ለማየት እሞክራለሁ ባአሏህ ፍቃድ ኢንሻአሏህ አሏህ ካለ
@shukryamohammed2133
2 жыл бұрын
አለንንንንን
@Rahema-n4w
2 ай бұрын
ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሏሁመ አሚን
@gdgg5699
Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ
@mekiyamukemilhope853
2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ
@امعبدالله-ك1ظ3ش
2 жыл бұрын
አሚን።አሚን።አሚን።ያረብ።ጀዛከሏህ።ኸይር።አባየየ
@GhjHytr
Жыл бұрын
ያሸህ አላህ ይጠብቁህ ❤አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
ስብሀነላህ ደስ ሲል ይሰሀባዎች ታሪክ
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
አላህ አክበር
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ጀዛኩሙላህኸይር
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብ ያሸኹና
@መዲነኝየጎጃሟ
2 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ
@user-uz4ir7qx7u
2 жыл бұрын
احلان ما شاء الله الحمد الله الله اكبر جزاكم الله خير الله يرد اللخم يارب
@maryamaali1414
2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ
@fatumaadem589
2 жыл бұрын
መሻአላህ ጀዛኩም አላህኸይር
@መዲነኝየጎጃሟ
2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር
@kemaloumer4804
2 жыл бұрын
አሚብ አሚን
@sofyiaseidsofyiaseid108
2 жыл бұрын
አባቴንመሳይማሻአላህጥሩትምህርት💐💐💐💐
@emukedija5170
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኧይር
@رحم-ت9ف
2 жыл бұрын
አህለን ሸኹና ሰለላሁአለይወሰለም ረጂምእዲሜናጤና
@امعبدالله-ك1ظ3ش
2 жыл бұрын
አሚን።አሚን።ያረብ።።
@zahrabame9278
2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር
@Razan-vlog-k1d
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
ለአላህ ብዬ እወዳችጛለሁኝ ውዶቼ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
አሏህሙስታአን አሁን ያለንበት ዘመን እያወቁ ማጥፋት ሁኖል አሏህ ይጠብቀን በስስ ያለባበስ ዙሪያ ሴቱ ወዱ የጫት ነገር የፕራክ ነገር ሰውን አጃጃለው
@رحم-ت9ف
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውቦች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አሚን ያረብ
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን እርሶንም ረጅምሀያት ከእፍያ ጋር ይወፍቆት
@zeynebdamte1506
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ የኢስላም ምቀኝነት እጅ ናቸው አባየ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አሚንን
@SameeraEth
9 ай бұрын
Amin.allah.tenana hayate.yesetachue
@Zemuyetub
2 жыл бұрын
جزاكم الله خير💜
@meryamealemu8336
2 жыл бұрын
Mashallhe
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አህለን ወሰህላን ብላናል ግን እኮ አጥቼው ነበር አሁን ነው የገኛሁት
@sharemelast6129
2 жыл бұрын
MASHA Allah Allah yitbkchu🙏
@ThamraThamra-v5y
9 ай бұрын
ያርብሷሊህሷሊህባል እድሠጠን ለኔም ለህቴም ዱአ አረጉልን እህት ወድሞቸ
@kedijashukur2318
2 жыл бұрын
masha allah
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ለ3ሰዎች የተባለው ካድሽም አልፎ ተረፈ አልሀምዱሊሏህ አለኒአመተል ኢስላም ያረብ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
ደግሞ እኮ እኔ እሚገርመኘ የበሪ ሻኛ አስመስለው ሂጃብ ሲለብሱ እሚቆልሉት ነገር ካዛ ወታ ሚዲያላይ ሰለዲን ልታስተምር ትወጣለች እዉነት ለመናገር ይህ ቢስተካከል ደስስስስ ይለኛል
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አው ወላሂ አስፈሪ ነው ብቻ አላህ የግራልን
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
አህለን ያኽ
@heyeruhussien6871
2 жыл бұрын
እዚህ አዲስ አበባ ያለው ኮልፌ መካነ መቃብር ያለበት ሁኔታ የአባቶቻችን መቃብር እንኳን ልንዘይር እኛ በማናውቀው ሁኔታ ተነስቷል ከቦታ ጥበት የተነሳ።
@ጨረቃዋ4212
2 жыл бұрын
ያአሏህ ይሳዝናል አሏህ ይዘንላቸው
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
ማላት ምኑ ነው የተናሰው የአላህ
@heyeruhussien6871
2 жыл бұрын
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ መቼም ኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ምን እንደተቀመጠ አላውቅም እንዳትይኝ? የሌላውን ባላውቅም የእኔ አባት(ረ.ዐ) አጥንት እኛ በማናውቀው ሁኔታ ታርሷል። ሌላ ዙር ተቀብሮበታል።
@ThamraThamra-v5y
9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤
@kiya-tube-qh6
2 жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን ተስፍ አለ ሁሌም ቢሆን መፍትሄ አለ እድሎችም አሉ ወደተሻለ ለመቀየር አሁንም ጊዜው አላለፈም!
@mahmadaliamara7307
2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@ThamraThamra-v5y
9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@safias4050
2 жыл бұрын
ሀየ ሀየ ሀየ ያርብ
@wlyawelly9137
2 жыл бұрын
آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين
@zahrabame9278
2 жыл бұрын
አሚሚሚንንንን
@rozabati3686
2 жыл бұрын
ለምንድነው ሰአቱ የሚያጥርብኝ ወላሂ አጎጊ ፕሮግራም ነው አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@ሰሚራ-ረ9ቘ
2 жыл бұрын
አላህ ኢማን ሰቶሻል ኢስልምናን እንድትከታትይ ለእኔ ዱአ አርጊልኝ እንድህ ያለ ፍርግራም ስከታትል ለእኔ ስአቱ ይርዝማል
@rozabati3686
2 жыл бұрын
@@ሰሚራ-ረ9ቘ አይዞሽ እህቴዋ ሀቅነገር ይከብዳል ለ ሁላችንንም ቀላል ያድርግል አላሁመ አሚን
@AhmdAhmd-f4k
4 ай бұрын
ሀያት ያሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hudamohammed6916
2 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው
@jemilatiybe7171
2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين رضي الله عنهم
@burtkanshowtube
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብለናል ሲጀመር የዛሬ ወንዶች እንክዋን ሞታለት ይቅርና በቁም ነው የሚገድሉት ችግር የለባቸውም ሰላም ለሃገራችን
@noreaxx1235
2 жыл бұрын
ወላሂየኔባለቤትሁሌድምፅሳያሰማአይገባምለምድነውስለውጥሩአደለምይላልበርቀትነውአሰላሙአለይኩምየሚለውውዱባለቤቴእረጅምእድሜከጤናጋእመኝልሀለሁያረብብአላህይስጥህ
@رحم-ت9ف
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርለት
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ
2 жыл бұрын
አህለን
@sojooy9u111
2 жыл бұрын
አሰ ወረ ወበረ ሸህ በኪሰታን ህንዶች ሀረም ወስጥ ለብሰው እደ ልባቸ ይሆናሉ እንዴት ይታያል?
@MaMa-qo1fl
2 жыл бұрын
እምወዳችሁ አባቶች መጡ ገባ ገባ በሉ
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ
2 жыл бұрын
እነኚህን ሽህ ስወዳቸው በኡነት ተመስጬ ነው እማዳምጣችው
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
በጣም እሚወደዱ ነመቸው አሏህ እድሚያቸውን ያርዝመው
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ
2 жыл бұрын
@@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ አሚን
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አላህ የቆይልን
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sofyiaseidsofyiaseid108
2 жыл бұрын
جذاك لاخير ماشاءالله
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
ለምን ጠየቅክ
@AA-ig9kq
2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ቢንትእንድሪስM
2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
@zobidazobida1212
2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nuramohamed3900
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
2 жыл бұрын
ግን ባሁኑ ጰዘመን እኮ ቀልባችንም ደርቋል አሏህ ቀልባችንን ጰያርጥብልን
@aminakebede3225
2 жыл бұрын
የኡስታዝ እኔ ጥያቄ አለኝ ጥርሴን ከታች በኩል ክፈተት አለው እና በጣም ያስቸግርኛል የሆናን ናገር መንከስ አልችልም ሀኪም ቤት ሄጅ አራቱ ጥርስሽ መውለቅ አለበት ከዛም ለመትከል ይመቸናል አሉ አለዛ አችልም አሉ እሌላም ሀኪም ሄዲኩኝ እኔ የምፈልገው አዲ ብቻ ማስተከል ናው የምፈልገው ግን አይቻልም አሉኝ እደት ይቻላል በአላህ ካያችሁት አትለፉኝ ሀርም ከሆና እንዲተወው
@zobidazobida1212
2 жыл бұрын
🤚🤚👍👍😭😭😭😭
@qemer9993
2 жыл бұрын
የሚናገሩት እያነበቡ ነው። ንግግራቸው ለምን ይጋጫል?
@musefasalo5918
2 жыл бұрын
አረ ልቀቁልን
@hanagere6715
2 жыл бұрын
አሰላም:ዋአለኩም:ወረህመቱላህ:ታአላህ:ወበረካቱ:ፕሮግራማች:ምርጥ:ነው።ቀጥሉበት:አላህ:ከናተጋር:ይሁን:ለሽህ:ኢብራህም:ጥያቅ:አለኝ:ካገባሁኝ:6አመት:ልጅ:አልወለድንም:እኔ:አላህን:ልጅ:እድረዝቀን:እለምነዋለህ:ለባለቤት:ለልት:ተነስተን:እረካተይን:ሰግደን:አለህን:እንለምነው:አያደርገዉም:ሱላት:አስተካክሉ:አይሰግድም:ከፈለገ:ይሰግዳል:ካልፈለገ:አይሰግድም:አልፉ:አልፉ:ዉጭ:ያድራል:ሰርግ:ጥር:ስኑር:አብሩኝ:አይህድም:ከለት:ከለት:ፀባዉ:እየተቀየረ:ነው።ፍች:ብጠይቅ:ከአላህ:ያስጠይቀኛል።መልሱን:እጠብቃለሁ።
@Kedirsaf
Жыл бұрын
ከእኚ ሙሁር ሸህ በአንድ ወቅት ጎረቤት ነበርኩኝ ምን ዋጋ አለው ድህነትን አላህ የንሰልን የክራይ ቤት ?
@zekiazekuzekiazeku135
2 жыл бұрын
ፍሽኑ ይቅር ግን ለምሳሌ እኛ አረብ ቤት የምንስራ ሴቶች የምንልብስው ኢንፎርም ነው ያው ሱሪ ነው ከላይ ያለው ትንሽ ይርዝም እንጂ ለኛስ ምን ይመክሩናል
@jemilajemila6321
2 жыл бұрын
ፕሮግራም ቀየራችሁ እንደ ሚንበሮች
@JoJo-uj6ru
2 жыл бұрын
አንዳንዴ እርስ በእርሱ የሚጋጭ ነገር ባታመጡ ጥሩ ነው ። በዚህ ለመፃፍ ግን ፍላጎቱ የለኝም ። ነገር ግን እባካችሁ ግራ የሚያጋባና ፊትናን አትጋብዙን አታምጡብን በውስጥ ለግላችሁ ተወያዩበት ። ወደ ህዝብ ይቅረብ አይቅረብ መጀመሪያ እናንተ ተወያዩበት ተነጋገሩበት ሳትዘጋጁና ሳይዘጋጁ ድንገተኛ ጥያቄም አትጠቁሙ ።
@hafizahayredin3061
2 жыл бұрын
Hot pant yibalal kemism surim yalonew libs
@Ahmed-cg7sh
2 жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ባገባ ቅር ሚለዉ ሰዉ አለ ካገር ዉሥጥና ካገር ዉጭ ???( L.k.M)
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
ምን ማላት ነው አብራራልን
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
አጃይብ
@zeharamohamed4341
2 жыл бұрын
y aela h
@shemsiyakedir9989
2 жыл бұрын
ኤወላ ቀሚስ ብቻ ነው ሴትነትሽን አታበላሺ
1:05:31
ዓኢሻ እንባ | ቢስሚከ ነህያ | @ustazbedruhussein7274 | ኸሚስ ምሽት Khemis Mishit
Minber TV
Рет қаралды 10 М.
56:23
ሃብታም እና ደሃ | የሸይካችን ሰዓት| ኸሚስ ምሽት Khemis Mishit #medina #habesha #MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 15 М.
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:28
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 119 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
44:11
የታፈነው ሚስጥር ወጣ ክርስቲያኗን ያፈቀረው የቁርአን ሀፊዝ | ዶ/ር ዘይኔ ምን አጋጠመው | Ethiopia | minber tv የኔ መንገድ ምርኩዝ | ዋሪዳ
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 25 М.
1:06:56
እርስዎስ ምን ያህሉን ያውቃሉ? || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 23 М.
14:48
ኢማንን ማደስ ክፍል1 // ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጦፋ
Al Mehdi Terbiya Center አል መህዲ ተርቢያ ማዕከል
Рет қаралды 718
57:09
የእናት ሥም... ለጠየቀ ሁሉ አይሰጥም!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 23 М.
46:50
አል-መሊክ የፍፁማዊ ንግሥና ባለቤት||ኸሚስ ምሽት||MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 19 М.
53:35
"የቂን የሌለው ሙእሚንና ቻርጅ የጨረሰ ሞባይል አንድ ናቸው!" || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ|| MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 25 М.
1:12:49
ባለትዳሮች ሆይ.... ስምንቱን ሃራሞች አደራ ተጠንቀቁ! || ኸሚስ ምሽት || MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 35 М.
1:04:13
የሸይጧን ኹጥባዎች || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 24 М.
1:06:37
የሙስሊም ስነ ምግባር || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ || ልዩ ሙሃደራ || ከአስኮ ሰላም መስጂድ #አፍሪካ_ቲቪ #africa_tv1
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 120 М.
53:32
የሸይጧንና የፊርዓውን ወግ || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 22 М.
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН