ባለ ማህተብ የተዋሕዶ አርቲስቶች ምን አደረጉ? /በማህተባቸው ድርድር የለም

  Рет қаралды 79,490

ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat

ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat

Күн бұрын

እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ethiopia

Пікірлер: 75
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
እልልልል የተዋእዶ ልጆች እንኳን ደናመጣችሁ እእት ወንድሞቼ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የተዋእዶ ድምፆች
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 жыл бұрын
እሰይ ደስ ስትሉ በቤቱ ያፅናቹ የተዋህዶ ልጆች ውብ ኮ ናቹ
@maram1757
@maram1757 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰
@maram1757
@maram1757 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@maram1757
@maram1757 2 жыл бұрын
💒💒💒❤❤❤🇪🇹🥰🥰🥰💚💛🧡💖💝
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 3 ай бұрын
Ewenete temeretahehale temesegene beretu
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ በተዋህዶ ስላቆምከን እማምላክ ክብር ይግባሽ ልጆችሽን ታደግን
@mershutadesse1509
@mershutadesse1509 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አደራሽን እመብርሃን ሀገራችን ኢትዮጵያን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ጠብቂልን አሜን እናመሰግናለን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y 2 жыл бұрын
💒✝️💒✝️💒✝️🙏🙏🙏 አሜን 💚 አሜን 💛 አሜን ❤️🤲🤲🤲 በርታ ወንድማችን ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር አሜን
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
በርቱ ልኡል እግዚአብሔር ከእናቴ ጋር ይሁን 🤲❤
@mulualemayew6297
@mulualemayew6297 7 ай бұрын
Meleyyy teyachww sew bezu yawerall tebareki
@bashatufiqadu5043
@bashatufiqadu5043 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደና መጣክ እዉነት ነዉ እዉቅና ያለ ክርስቶስ ባዶ ነዉ መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ በቤቱ ይጠብቃቸዉ አሜን
@ashajamareshrwiw5411
@ashajamareshrwiw5411 2 жыл бұрын
አሜንንን 💒💒✝️✝️አሜንንን 🤲🤲✝️💒አሜንንን 🥰🥰🥰🤲💒✝️🙏አሜንንን 👍🕊️🕊️🌻🕊️🌻🌻🥰🥰🤲🤲
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️🙏🙏🙏🙏
@selamazene49
@selamazene49 Жыл бұрын
እግዚአብሄርበቤቱ ያፅናችሁ በጣም ታምራላችሁ።
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
በእምነታችን በመሀተባችን አንደራደርም 🙏🙏🙏
@tewabuwelde4719
@tewabuwelde4719 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስታምር እልልልልልልልልልል
@beza1413
@beza1413 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ
@enatshanko106
@enatshanko106 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር በቤቱ ያፅናቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 2 ай бұрын
አቤት ውበት እመዬ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ሀገራችንን ካለችበት ፈተና ወደ ፍፁም ሰላም ይመልስልን ቸሩ መዳኒተዓለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Cell-g1q
@Cell-g1q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@akigebru9018
@akigebru9018 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለዘላለም ፀንታ ትኑር ❤❤❤❤
@rgatyemane8614
@rgatyemane8614 Жыл бұрын
Kery zemenachun yebark
@bettymitikuadmasu2401
@bettymitikuadmasu2401 Жыл бұрын
Egeziabeher bebetu yatsenachu
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አሜን🤲❤🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝✝️
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን ድስ ስትሉ
@AgeeMulm
@AgeeMulm 7 ай бұрын
እልልልልልእልልልልልልእልልልልልልል
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናቺሁ ✝️♥️⛪♥️🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን
@MekedesAbebe-v6z
@MekedesAbebe-v6z Ай бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ከክፋ አይን ይጠብቃችሁ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ደስ ሲል በቤቱ ያፅናቸዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር✝️🙏🙏🙏
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 7 ай бұрын
❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️
@AtikletZewdu
@AtikletZewdu Ай бұрын
እሰይ በጣም ነዉ የምታምሩት
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እማቤቴ ያነገርኩሺን አደረሽን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እማ አምላክ ክብር ምስገነ ላአንች ይሁን ያአምላክ እነት እማ አምላክ ስምሽ ስንቄ አብሶማ ላኔ ዚማሬ ማለአክት ያሠማልን።
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠብቅልን እህታችን ሰላም ሁኒልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robbobjahlove2771
@robbobjahlove2771 2 жыл бұрын
Wow des ylal
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 2 ай бұрын
የተባረኩ በእምነታቸው የፀኑ ለጥቅም ብለው እምነታቸው ያልቀየሩ ብርቱዎች ተባረኩ
@user-rg8ci2oo4r
@user-rg8ci2oo4r 7 ай бұрын
ortodoks tewahdo hayimanot lezelalem tnur❤❤❤❤
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t 3 ай бұрын
ማንም ፃድቅ የለም ሜሉ።ተባረኬ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
ሎቱ ስብሐት እንካን ደሕና መጣቹ አው አርቲስቶቹ ፊተኞች ሃሌኞች ሃሌኞች ፊተኞች ተስፋ አለኝ ፊተኞች ሆኖው እንደ ፊያታዊ እንደሚቀድሙን እንደነ ድያቆን ዳንኤል ክብረት ከቤቴ ክርስትያን ቤቴ መንግስት አቢ ሲናፍቁ መናፍቅ መንግስት ፈተና በበዛባት ጊዜ እንደነበጋሻው መሰሎቹ አዳራሽ ሲናፍቁ እንደነ ዴማስ ይቅር ይበለን መድሃኒ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
*እንኳን ደህና መጡልን*
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
@@user-nx2mk2yp3o እሸ
@user-ek7js6qo6d
@user-ek7js6qo6d 9 ай бұрын
አምላክ ሆይ በቤትህ አፅናቸው ከክፉ መንፈስ ይጥብቃቹህ
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 2 ай бұрын
እልልልልልልል❤❤❤❤❤
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 7 ай бұрын
ዋውውውው ስታምሩ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 11 ай бұрын
Embete bebetu tatinachu yetwahido lijochi bertulin❤❤❤
@genayal4277
@genayal4277 2 жыл бұрын
እንክዋን ደህና መጣቹ በማተቡ የሚደራደር ካለ እሱ ኦርቶዶክስ አደለም ሚድይ ላይ ስለቀረቡ በማተባቸው ካፈሩ እዛው ይቀመጡ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አሉ የሚያፍሩ ነዋይ የሚበልጥባቸው ለምሳሌ ሀና ራኬብ ebs ላይ የሚሰሩ ጠቅላላ ነዋይን በእምነታቸው የለወጡ አረ ስንቱ
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 6 ай бұрын
ሁለየ.ሀፂተኞነኝ.አትበሉ.ማሀሪነዉ.እናእሱ.ሩህሩህነዉና.እሱ🕊🤝💒🕊
@shoualma8130
@shoualma8130 Жыл бұрын
❤❤
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w Ай бұрын
Ameu❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ብከደሽ ቀኜ ትክደኝ
@naol8395
@naol8395 7 ай бұрын
Ayi mahatem ke zefen mekelkel yalchale min yitekmal
@GuogfxGrjfduk
@GuogfxGrjfduk 22 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@tigistbush5334
@tigistbush5334 Жыл бұрын
በርቱ እኛ ከናተጋ ነን
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 8 ай бұрын
የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እ/ርን መቼ ይሆን የምታውቁት ከጣኦት ለዩት እወቁት በእ/ር መታወቅና በአለም መታወቅን ለዩ!!!
@maregmareg2190
@maregmareg2190 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ባጭር አይጻፍም !!!
@yemegnushal
@yemegnushal 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ድራማ ወይም የንግግር ችሎታ አይደለም !!!
@dinbuluwerku1550
@dinbuluwerku1550 2 жыл бұрын
des selu
@abaydaily2837
@abaydaily2837 2 жыл бұрын
abay daily
@tewabecheshete7606
@tewabecheshete7606 2 жыл бұрын
MATEB tebilo yistekakel .
@lotusebhat
@lotusebhat 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስተካክሏል
@Arsunani234
@Arsunani234 7 ай бұрын
Tg enrsachwat yasazenal
@balumerry3990
@balumerry3990 Жыл бұрын
አይ ! ሩጫውን የጨርሱ ይመስል በቤተ ክርስትያናት እወደምህረት ቦታ ውይም ውክልና እትስጧቸው ተዋቸዉ ይህ እስመሳይንትን ለተከታዩ ማለማመድ ነው ግማሽ ክርስቲያን የለም ለመፍርድ ሳይሆን ግን በዝህ ሕይወታቸው ምሳሌ እይሆኑም ምክንያቱም ክርስትና ድርጊት ከሌለው በምንም መልኩ ለማስትማርንት እይሆንም እስቲ ለትህትና ዝቅ ብለው በህይውት ክርስትና ለሚያሳዪን እባቶች ለስው እይን ... ግን እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያመልኩት ብንማር መልካም ነገራቸውን በሌላው ርዕሰ መናገር ይቻላል ወንድም!
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
አረ መም ምሕረትአብ የት ኖው በሰላም ኖው የጠፋ
@user-ye1zs8iz6l
@user-ye1zs8iz6l 7 ай бұрын
እናምንአገባን
@wondesennegash2386
@wondesennegash2386 Жыл бұрын
ሜላት ነብዩ ሜላት አክሊሉ አይደለም
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MitkuYenet-mo9nd
@MitkuYenet-mo9nd Ай бұрын
አይይይ. አትዘባርቅ አንተ ቀልማዳ! ሃይማኖቷን የምትይዘው ለራሷ ብላ ነው ለማን ለኢትዮጵያ ብላ ነው ምትይዘው ሲኦል አልገባም ስትል ነው የራሷ ሃይማኖት የምታከብረ የራሷ ህይወት ለማዳን ስትል ነው
@eleni311
@eleni311 7 ай бұрын
ለመሆኑ በመፅሀፍ ቅዱሰ የምታምን ከሆነ ኦርቶዶክሰ የቱ ጋ ነው ክር እሰሩ ተብሎ የተፃፈው ምንድነው ትርጉሙ እኔ በክር ምክኒያት የደረሰብኝ ነገር ሰላለ ነው እግዚአብሄር በእውነትና በመንፈሰ የሚመለክ አምላክ ነው ልብህን በጣኦት አምልኮ አቆሽሼህ እዬሰከርክ እዬጬፈርክ እዬተሳደብክና እዬተራገምክ እግዚአብሄርን በክር ልታታልል ትሞክራለህ እሰቲ መጄመሪያ የድግምት መፅሀፉን ትታችሁ እውነተኛውን የእግዚአቤሄር ቃል ያለበትን መፅሀፍ ቅዱሰ አንበቡ በከንቱ አትድከሙ
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 67 МЛН
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 188 М.