ባለ ግማሽ አካሏ ታዳጊ አለም ያልጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu

  Рет қаралды 117,208

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 59
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
ጀግና ናት እኛ ሙሉ አካል ኖሮን የስራ ፍላጎት የለን በዚያ ላይ ፈጣሪን ስናማር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
💜አልሃምዱሊላህ ሙሉ አካል ለስጠከኝ🤲
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉እግዚአብሄር ስሙ ይክበር፣ የሚሳነው አንዳች ነገር የለምና🙏አሜን/3
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አስበን ስታዛዝን🌹
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 Жыл бұрын
ፈጣሪ አይሳሳትም እግዛብሄር ይመስገን
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አቤሎ...የኔ ብርታት..ሙሉ ጤና ከልቤ ተመኘሁልክ 🔥🔥🔥
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነህ አምሳልህ ያብዛልን ዘረኝነት የሰጥፋ
@Viwomedia15
@Viwomedia15 Жыл бұрын
Never give up ጀግና ናት
@abasmehdi174
@abasmehdi174 Жыл бұрын
አቤላ እናመሰግነዋለን🙏🙏🙏
@user-lg1ik2ix1s
@user-lg1ik2ix1s Жыл бұрын
ግሩም ነው ስለሁሉም ነገር ሀያሉ እግዛብሔር ይመስገን። አቤሉ አንተም ጠከረህና ተግተህ ለጆሯችን እሚስማማና እሚያስተምር ነገር በየቀኑ ስለምታሰማነ እጅግ እናመሰግናለን አደበትህ ይባረክ
@mikyaslegessa856
@mikyaslegessa856 Жыл бұрын
እግዚ አብሔር የመሰገን
@henock2127
@henock2127 Жыл бұрын
wow እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ እስካሁን ስላማረርኩ
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
የውነት ጀግና ነች
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኔ ማር በስመአብ እንደት ታሳዝናለች😢😢😢🙏🙏
@anshlim1233
@anshlim1233 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 Жыл бұрын
She is amazing
@NetsanetTadesse
@NetsanetTadesse Жыл бұрын
ስታሳዝን 😔😔
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ጤና ይዘን ማናመሰግን ግን እንገርማለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
Waooo እናመሰግናለን
@sandraadelman2512
@sandraadelman2512 Жыл бұрын
What an amazing World. Where there is a Will and strong determination for good things to come, it finally gives you the way. So, it is a Beautiful World too.
@mihret6100
@mihret6100 Жыл бұрын
ፈጣሪየ ይቅር በለኝ እኔማ ሙሉ አካል እያለኝ ፈጣሪዬን አማርላለው
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣምየሚገርምነው የፈጣሪስራ
@hira_media
@hira_media Жыл бұрын
Ameen wde
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl Жыл бұрын
ተመስግን፡ፍጣራ፡
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል አባቴ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Oh very encouraging, thank you .
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
አላህ ያጠክራት ያረብ
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын
እዉነተነዉ ተመስን🙏❤
@user-mh8jm7rz5q
@user-mh8jm7rz5q Жыл бұрын
እግዜቤር ይመስገን ሙሉ አካል ስላለኝ
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre 2 ай бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሂጂና እግር ኖሮን እናማረራለን ሌላ ምን ይባላል ተመስገን ስለሆነም ስላልሆነም ስለሰጠኸኝም ስለከለከልም ስለ ሁሉም ነገር ሁሌም ፈጣሪ ስራው ትክክል ነው አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 Жыл бұрын
Jegena NAT egezabiher yetebeken
@hira_media
@hira_media Жыл бұрын
Waw what the amazing gentle girl
@alazarr
@alazarr Жыл бұрын
ትንሽ ተስፋ ብዙ አለው ዋጋ
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
Selam enkan beselam metak
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ክብርለድንግልማርይምልጅ,,ሥለሁሉም,ነገር,እግዚአብሔር,ይመሥገን🙏🙏🙏
@dkggjdfmmv7002
@dkggjdfmmv7002 Жыл бұрын
Wwwaah🙏🙏🙏
@funnyvideo-lx3rr
@funnyvideo-lx3rr Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@samuelnigatie4750
@samuelnigatie4750 Жыл бұрын
great, thank u bro for ur usual effort to share such amazing real story
@yirgetub2564
@yirgetub2564 Жыл бұрын
😭❤️😔
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
🙆አቤት ጌታ ሆይ ይገርማል
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛብሐር ይመስገን🙏🙏በጣም የሚያሳዝኑ ቢዶወችን ሳይ ያንቀጠቅጠኛል 😭😭💔
@anshlim1233
@anshlim1233 Жыл бұрын
ሰሁሉም ነገር
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Жыл бұрын
ፅናት።
@msamuel2857
@msamuel2857 Жыл бұрын
Miraculous! Thanks to the amazing mind of her Grandpa!
@mackadiss1
@mackadiss1 Жыл бұрын
👍👍👏👏👏
@habebamohammed2487
@habebamohammed2487 Жыл бұрын
👍👍
@helenmehammed9988
@helenmehammed9988 Жыл бұрын
Hulam tigest kalin kasbinbate endorsin
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
ይገርማል የፈጣሪ ስራ
@enatalemteklemariam8347
@enatalemteklemariam8347 Жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼❤❤
@maranata213
@maranata213 Жыл бұрын
Fetar yimesgen tru tesfa tinakare setoatal
@user-xs4om9hq5d
@user-xs4om9hq5d Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😘😘
@fathiakhader4452
@fathiakhader4452 Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@fikermamo8783
@fikermamo8783 Жыл бұрын
፣፣🙏💪
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ተስፋን የሚያለመልም ፈጣሪ ይመስገን።
@mommylife6997
@mommylife6997 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bekboy2446
@bekboy2446 Жыл бұрын
ewenet naw gen
@hannayenatwalij2227
@hannayenatwalij2227 Жыл бұрын
እኔ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ሆኜ አምላኬን አማርራለው እሷ ግን የደረሰባትን ነገር እሺ ብላ ተቀብላው ትኖራለች ድንቅ ሴት ሆ አምላክ እስራኤል ሆይ ይቅር በለኝ እናም ተመስገን 🙏
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c Жыл бұрын
ሁሉም ኮታታም የቁም እሬሳ ነዉ ሰላም ለ ዋሎ ህዝብ ብሎም ለ ባላ ሃቅ ፎርጂድ ሁላ
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 56 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 26 МЛН
❌🔵⚫️ WHO DID WIN!?🥇🥈🥉
0:10
ag_soccer team
Рет қаралды 4,3 МЛН