ባለሲምካርድ ዋይፋይ ራውተር ዋጋ || አመታዊ እና ወርሃዊ ክፍያ || እስከነ አጠቃቀሙ || ከውጭ ስትመጡ አስፈላጊ ነገር

  Рет қаралды 31,262

5G Tube

5G Tube

Күн бұрын

#5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Пікірлер: 231
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
ላይክ ሸር አድርጉ ቅመሞች አይከፈልበትም ዋይፋይ ራውተር የምትፈልጉ 0912798855
@ixjejhshe5142
@ixjejhshe5142 Жыл бұрын
ስት ነው የዋይፉይ ቀፎ እኔ እፍልጋለው ዋጋው
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
@@ixjejhshe5142 6000 ብር
@svitlanagrytsenko6370
@svitlanagrytsenko6370 Жыл бұрын
Aslmalkum warmtulhi wbrakatu yet akebabi naw yelhw.
@fousiadxb987
@fousiadxb987 Жыл бұрын
የት ነዉ ያለኸዉ እኔ ለባሌ እፈልግነበር
@በቃሲለዉያበቃል
@በቃሲለዉያበቃል Жыл бұрын
​@@5gtubeለአመትከተሞላ ቦሃላ በማሀል ኣያልቅም ?
@ayshaaysha4340
@ayshaaysha4340 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የመዳም ቅመሞች ሀገር ብንገባም ዋይፋን አለን
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Жыл бұрын
ክክክክክ ኒቶርክስ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አዎ ተስፋ አለን
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
ኢሻአላህ እኔእፈልጋለሁ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Жыл бұрын
ባመት ስድስት ሺ መክፍል በጣም አሪፍ ነው
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
በጣም እርካሽነው ደሞ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
እኔባሌላሥገባይለኛል እኔምየዋይፍይፍ አፍቃሪነኝእሡም ምሊሠራልህደሞእያሌኩነበር አሁንእማፈቀድኩለትክክክ
@DaruselamAli
@DaruselamAli 3 ай бұрын
እሽ 6000 ገዝተን መልሰን ለአመት 6000 እንከፈላለን ወይስ ሰንገዛ እሰካመት አንከፍልም አሰረዳኝና ባቲ አድርሰልኝ በናትህ
@5gtube
@5gtube 3 ай бұрын
መልሰሽ 6000 ለዳታው ያስከፍላሉ
@merigetatsge3275
@merigetatsge3275 8 ай бұрын
4 ወይም 5G ባልደረሰበት አከባቢ እነዚህ ባለ 4 ወይም ባለ 5 G ዋይፋዮች በ3 G መጠቀም ይቻላል?? አመሰግናለሁ
@5gtube
@5gtube 8 ай бұрын
አወን ሁሉንም አብሮ ያከተተ ነው ራውሩ ኔቱ 5ጅ ድረስ ይሰራል ተብሎ ነው የተመረተው እንጂ ከ2G 3G 4G 5G ድረስ ይሰራል አውቶማቲክ ነው ሁሉንም ባለው ኔት እና ፍጥነት ያስጠቅማል
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 Ай бұрын
መልስልኝ የዋይፋይ ቀፎው በወር በወር ነው የሚሞላው ነው ቻርጅ ብቻነው አያልቅም የሲሙስ በአመት 6ሽብር ያልከው ከደር ይሰራል ማንኛውም ቦታ
@5gtube
@5gtube Ай бұрын
ካርድ ከሆነ አወን ወርሀዊ አለ አመታዊ አለ ሁለት አመት አለው
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 Ай бұрын
@@5gtube እሽ ያመት የምትሞላው ዋይፋይ ስንትናት የት አካባቢነህ እስኪ ቁጥርህን ላክልኝ
@sayedahmada3392
@sayedahmada3392 Жыл бұрын
የምፍልገው ስለሆነ ያቀርብከው ሰብ አድርጌሀለሁ ሲም ካርዱን ስናስሞላ እንደት ነው ማለቴ ቴሌዎች ቀፎውን ሳትገዙ ኔት አትሞሉም አይሉም ሲሙን ለማስሞላትስ መስፍርቱ ምንድን ነው መልስልኝ.በአላህ
@afronews12
@afronews12 Жыл бұрын
አይሉም እነሱ የሚፈልጉት መስፈርቱ መታወቂያ ብቻ እቃው ከየትም ይገዛ ካለህ ከነሱ የመግዛት ግዴታ የለብህም ከፈለክም ከነሱ መግዛት ትችላለህ
@sauditaif2984
@sauditaif2984 Жыл бұрын
ወላሂ እምፈልገው መረጃ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤በረታ ወንድሜ
@dagmfqadu
@dagmfqadu 12 күн бұрын
ከውጪ የሚገዙ ዋይፋይ ኢትዮጵያላይ ይሰራል ወይ ወንድሜ
@5gtube
@5gtube 12 күн бұрын
አወን ይሰራል
@ssrahdeseta
@ssrahdeseta Жыл бұрын
እረ ወድም መልስልኝ ኢትዩ ኔቶሮክ ጠፍቷል ለቤተሰብ ብገዛላቸው ይሰራል ወይስ አይሰራም
@zaynab6971
@zaynab6971 8 ай бұрын
እኔም ማወቅ እፈልግ ነበር
@werkyenegusa3562
@werkyenegusa3562 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጂ ነዉ እሚለቅልን በሙሉ ጠቃሚነዉ shri lik እናርግለት
@abelYohannes-zy6et
@abelYohannes-zy6et 5 ай бұрын
4G Lte router 2G ሲሆን ይሰራል 4G ላይ ሲሆን እንቢ ይላል ማስተካከል ይቻላል
@bizuye-lo2gi
@bizuye-lo2gi 7 күн бұрын
ለገፀር ለቤተሠብ ልግዛ ነው እድራሻሀን ንገረኝ
@HdhxGdxb-cr9tm
@HdhxGdxb-cr9tm 9 ай бұрын
እፈልጋለሁ ለቤተሰብ በታማኝነት የት ነው ያለኸው ቦታው
@sadh3663
@sadh3663 5 ай бұрын
ሳዉድወች መልሱልኝ ዋይፋይ ላይ የሚደረገዉ ሴም መደዋወያ ይሆናል ወይ ?
@ያዘኝእዳመሌ
@ያዘኝእዳመሌ Жыл бұрын
እኔም በቅርብ ኢንሻአላህ ሀገሬ አሥቢያለሁ እገዛለሁ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
@መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 8 ай бұрын
ወንድሜ በአመት 6 ሽብር ከፍለን ዳታ ነው ዋይፋይ ነው ንገረኝ እባክህን እማራ ክልል ዳታ ዝግ ነው የ6 ሽብር እንደዋይፋይ ነው እንዴ እስኪ ንገረኝ
@5gtube
@5gtube 8 ай бұрын
ዳታ ነው እንጂ ዋይፈይ እና ዳታ አንድ ናቸው እኮ
@GetituYeabsra
@GetituYeabsra 5 ай бұрын
ለሰው. ሰርፕራይዝ. አድርግልኝእስቲ
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 Жыл бұрын
አሪፉን ንገረኝይዤ እድመጣ 😊
@36614
@36614 14 күн бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ታደርስልኛለህ
@5gtube
@5gtube 14 күн бұрын
አወን 0912798855 በውስጥ አናግሩን
@ነበርሹልጊ
@ነበርሹልጊ 4 ай бұрын
ኤትነዉየሚሰጠዉ በእግዚአብሔር
@bizuye-lo2gi
@bizuye-lo2gi 7 күн бұрын
እኔእፈልጋለሁ ወድሜየት ነው ያለህ
@Ethiothecomputer99M
@Ethiothecomputer99M Жыл бұрын
እስከመጨረሸው password akeyayerun temechtogn ehdeh hdeh akomkewu Please 🙏🙏🙏
@adis7211
@adis7211 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የካሜራ ዋጋ አቅርብ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን Жыл бұрын
እስኪ ከቻልክመልስልኝ አሁንላይ ዳታዝግነው እነሡንብንገዛ ይሠራል ወይስ አይሰራም በአላህመልስልኝ
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
ለሪስቶት ወይም ለካፌ ቤት ለሚሆን ትልቅ wf ጠይቀህ ንገረን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር ከዉጭ ይዘን ከመጣን ዝብለን ገዝተን መጥተን ሴም ካርዱን ገዝተን ነዉ የምናስገባዉ ማለቴ ከዉጭ ቀፎዉን ብቻነዉ ገዝተን የምንመጣዉ መልስልኝ
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
አወን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@milanmolla5284
@milanmolla5284 Жыл бұрын
ሲም ካርድ የግሉ መኖር አለበት ወይስ ስልቅ የምንጠቀምበትን ማረግ እችላለን ብርስ የምንከፍለው ቴሌ ሂደን ነው
@teseramelese2708
@teseramelese2708 Жыл бұрын
በጣም ነው የምፈልገው ናዝሬት አይገኝም እሥቲ አጣራልኝ ካለህ የተሻለውን ሽጥልኝ
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዩቱብ እዴት እደሚከፍት ሰራልኝ
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድም ከሳኡዲይ የአመት አስሞልተን ብንመጣ ኢትዪ ይሰራል ???
@AwekeHaymro
@AwekeHaymro Жыл бұрын
ወንድም 4G ነበረችኝ እና ዲስኮኔክት እያለች እምታውቀው ካለህ አካፍለኝ !ይኸን ምልክት እያመጣች ነው እቢያለችኝ
@Mariam-kw4lk
@Mariam-kw4lk 3 ай бұрын
የት ነህ ትዛዝአትቀበልም ብንግዛህ
@ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል
@ሀሥቡንአላህወነእመልወኪል Жыл бұрын
ወዲምስልክለኢቶጲያ በጣምጥሩየተባለስልክምንዲነውኒቶርክ በደብእሚስብ
@user-dv5ho2zh2
@user-dv5ho2zh2 9 ай бұрын
ጋይሥደምሩኝምእዝህዩላችሁ
@sakh3ketshengana-zz5sy
@sakh3ketshengana-zz5sy Жыл бұрын
I get 200 ካሬ ቤት ለማሰራት ፈልጌ ነበረ G + 1 8×+12 ስንት ብር ይበቃል ? እባክህ ወንድሜ ከቻልክ ንገረኝ ስንት ብር ይጨረሳል
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 ай бұрын
ቀፎ ከዉጭ ይዘን ብንገባ ይሰራል ሀገር ዉስጥ እዴነዉ
@ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
@ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ Ай бұрын
አዉ ይሰረል
@DemekAbera
@DemekAbera 7 ай бұрын
ኧረ በእናትክ እኔ እፈልጋለሁ
@muhabaasarar4396
@muhabaasarar4396 Жыл бұрын
እኔ እሄው ህዳር ላይ የሞላሁት የአመት ስድስት ሺ ኔቶርክ ምንም አያቸግርም ማንም ቢጠቀም ምንም ማያልቅ ግን ኢትዮ ሳትመጡ ያላችሁበት አገር ሲም እንዳትከቱበት የሌላ አገር ሲም ከገባበት ዋጋ የለውም ቴሌ ቤት ሲጀመር. ይጠይቋችዋል ተጠቅምንበት ከአላችሁህ ዋጋ የለውም
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
ችግር የለውም ውጭ ሀገር የተጠቀሙበትን እዚ ይሰራል እኛ እየገዛናቸው እንሸጣለን ብቻ ቀፎውን ይዘው ይምጡ
@semusemu5790
@semusemu5790 Жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ነው ወንዲመፀ አላህ ይስጥልን በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው በረታልን የህል ወጮ እስከስንት እንደሆን ይዘህልን ና
@Fawx-s4b
@Fawx-s4b Жыл бұрын
ባመት ስድስሺ መክፈል በጣም አሪፍ ነዉ ማሻአላህ ሽኩረን ወንድማችን
@beckyshow
@beckyshow Жыл бұрын
ራውተሩና የአመት ክፍያው አንድ ላይ አስራሁለት ሺ ማለት ነው ብሮ እ እንደዛ ከሆነ ከባድ ነው
@ggdd-z1r
@ggdd-z1r 5 ай бұрын
እኔእፈልጋለሁበየትሀይ
@heremelawesene
@heremelawesene 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወንድማችን እመሰግናለን❤❤🙏🙏
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም አሪፍ በጣም ምንፈልገው መረጃ ነው የሰጠኸን ክበርልን
@Aberostube3222
@Aberostube3222 Жыл бұрын
Wifi ፕላስ ስልኬ አንድ ላይ ኪሴ ውስጥ ይዤ ስዞሮ ካያችሁም የኔ ብቻ ክብደት አይምሰላቹ ማሜ በስልካችን ቀፎ ብቻ መጠቀም አንችልም?
@Henok199
@Henok199 Жыл бұрын
yichalal simuun silk wisxii argeeh mexeqem tichilaleh gin fixinat kefelki wifi yishalal
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
ኧረ አገርተሠራም ይዤእመጣለሁበረካሁን
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
በረካሁንባሥወርድ አቀያየሩንአሣየኝ እማ
@YonasTaye-xi4ui
@YonasTaye-xi4ui 8 ай бұрын
Eski ye Samsung roughter price, battery &how to used video btseraln
@ሶፍያአያሌው-የ9ዘ
@ሶፍያአያሌው-የ9ዘ 23 күн бұрын
መልስልኝ በናትህ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
ይዤነዉእምሔደዉ እኔእማአጂሬዉምታሥገባግልግል
@ሶፍያአያሌው-የ9ዘ
@ሶፍያአያሌው-የ9ዘ 23 күн бұрын
የትነው ያለኸው
@melkamusendeku-tr5pc
@melkamusendeku-tr5pc 5 ай бұрын
ባትሪው አይቆይም
@SsAa-gv8vk
@SsAa-gv8vk 4 ай бұрын
የት ነህ ወንድም
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Жыл бұрын
ሁለት ሣምንት ቢሠራ ሁለት ሣምንት አይሠራም ኔት ወርክ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Жыл бұрын
ሀይል አለው ማለቴ ዩትዩብ ይከፍታል ብዙዎች ደካማ ነው ይላሉ እስኪ ንገረን
@Henok199
@Henok199 Жыл бұрын
bexam best naw arif connection yalebet bota yihun injii bexaam arif new
@sunyaali2072
@sunyaali2072 Жыл бұрын
@@Henok199 እሽ ለምላሽሕ ከልብ አመሰግናለሁ 👍
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 5 ай бұрын
ስልክ የለክም
@ምካኢልአባቴ
@ምካኢልአባቴ 3 ай бұрын
የትነዉ
@RaaduOnlinework
@RaaduOnlinework 11 ай бұрын
Nama 4 r oliif yoo hiite ni hoo'a ,akkasuma dadhabaa ta'aa jedhanii hangam Dhugaadha Wi-Fi diqqooleen tunniin?
@enatfentaMola
@enatfentaMola 11 ай бұрын
ከዲሊክ እና ከZTE የቱ ራውተር ይሻላል?
@Ethiomidiya-jf2sh
@Ethiomidiya-jf2sh Жыл бұрын
ያፕሊኬሽኑን ስም ጣፍልን ወይም ሊንክ አስቀምጥ ሰርች ሲደርግ ሌላነው እሚመጣልኝ
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Жыл бұрын
AI Life
@jfhf7531
@jfhf7531 Жыл бұрын
መሸ አለህ አረፈ ነው ዬት ነው የጋኛው። መልሰኝ ወንድሜ
@STsenait
@STsenait Жыл бұрын
Was useful. Thanks bro
@tekletadesse7614
@tekletadesse7614 11 ай бұрын
የተሻለ ፍጥነት ያለው በሲም ካርድ መደወያው ያለው ነው ወይስ ከቴሌየሚሰጠው ሲም ልዩነቱን ብትነግረን
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 ай бұрын
ከቴሌነው መሰለኝ
@HussenSeid-r5s
@HussenSeid-r5s 20 күн бұрын
tanks
@NedinOmar-kv2em
@NedinOmar-kv2em Жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ሀሳብ ና መረጃ ነው
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ Жыл бұрын
የምፈልገው አቀረብክልኝ
@AynadisAwlachew
@AynadisAwlachew Жыл бұрын
አድራሻህ አስቀምጥ
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
0912798855 ቴሌግራም
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Жыл бұрын
ይችማ ግድ ናት ኢንሻ አላህ 😊
@MeazaHirut
@MeazaHirut 8 ай бұрын
ቆይ ዉጭ ሀገር የለም እንደዚህ አይነት በዳታ ከመጠቀም ይሻላል ብየነው ዉዶች
@ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
@ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ Ай бұрын
አለ
@nebildula6364
@nebildula6364 Жыл бұрын
እያተጠቀምኩበት ነው በጣም ነወ የተመቸኝ ራውተሩ በተለይ ፍጥነቱ የለለ ነው
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 ай бұрын
ሰትነው የገዛሀው ወድም መልሰልኝ በማርያም
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 ай бұрын
ራውታር
@nebildula6364
@nebildula6364 2 ай бұрын
@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 6000shi birr
@TemrMuhamed-te1xv
@TemrMuhamed-te1xv Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ማሻ አላህ ነህ ወጣትነትህን አላህ ይባርክልህ ❤
@ሰሚራሽፍራ
@ሰሚራሽፍራ Жыл бұрын
ማሻላ ላባቴ ታደርስልኝለህ
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
እንሻአላህ አደርሳለሁ
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
እስኪ ሶላር አሳየን
@hawahawa7248
@hawahawa7248 Жыл бұрын
ጀዛኩም እላኸይር መረጃህ በጣአሪፍ ነው
@shewunuguse8542
@shewunuguse8542 Жыл бұрын
Esti sila bet Camera tininishaw ke Alechu ke wegaw gar siralin video benatik
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bossM.T
@bossM.T Жыл бұрын
ከዉጭ ይዘ ለምንመጣ እስከ ሲም ካርዱ ነዉ ወይስ ሲም ካርድ ከኢትዮጵያ እንገዛለን በቅርቡ እገባለሁ መልስልኝ ይጄ እንድመጣ
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
ሲምካርድ ከኢትዮጵያ ነው የምትገዙት እናንተ ቀፎዋን ብቻ ይዛችሁ ኑ
@bossM.T
@bossM.T Жыл бұрын
@@5gtube አመሰግናለሁ 🙏
@fousiadxb987
@fousiadxb987 Жыл бұрын
የትነዉ ያለኸዉ ደሤ እደሆክ አድርሰልኝ
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 7 ай бұрын
Dear your explanation is very good.
@RaaduOnlinework
@RaaduOnlinework 11 ай бұрын
Please naaf deebisi samoona biyya galaa jira bitadhee galaa
@abazeetho5440
@abazeetho5440 Жыл бұрын
ዋድሜ ባአላሃ ማልስልኝ አንድ ጥያቄ ልታይቅ ላምሳሌ hawawi wi-fi እያልክ ነው ላታላያየ ስልክ ይሳራል እኔ ያለኝ ስልክ samasig እና infinix ነው እባክ ንጋራኝ 🙏
@megersaadugna311
@megersaadugna311 Жыл бұрын
አዎ ይሰራል ሁሉም mobile ለይ እህት።
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 ай бұрын
ለሁሉምይሠራል አረቦቹምይጠቀሙታል
@adababay8190
@adababay8190 8 ай бұрын
ሰላም ኢንተርኔቱ ለገጠር ይሰራል
@BrzaKira-tr6nm
@BrzaKira-tr6nm 11 ай бұрын
የ ትኛዉ ነው አሪፋ
@5gtube
@5gtube 10 ай бұрын
ሁዋዌ ባትሪያቸው አሪፎ ነዎ
@Solyana842
@Solyana842 Жыл бұрын
ከ2G ወደ 4G እንዴት ነው የምንቀይረው
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥይላል እናመሰግናለን
@user-dv5ho2zh2
@user-dv5ho2zh2 9 ай бұрын
ሠፎሩንነገረኝ የትነህ
@احمدخميس-م1ج
@احمدخميس-م1ج Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@znasihberhan
@znasihberhan Жыл бұрын
ሰላም ውንድም እውጭ ያለንው ወደአገር ስንገባ ምንአይነት ዋይፋይ ይዘን ብንመጣ ይመራጣል ስሙን ጥቀስልኝ እሽይ
@Henok199
@Henok199 Жыл бұрын
1. HUAWEI E5577-321 MOBILE WI-FI HOTSPOT 2. TP-LINK M7350 3. Netgear Nighthawk MR1100 sositum arif yimibalu nachew
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
​@@Henok199Thank you man!
@user-dv5ho2zh2
@user-dv5ho2zh2 9 ай бұрын
የት ነው እኔእፎልጋለሁ
@hmer1133
@hmer1133 Жыл бұрын
you tub 1 2 ቪድዬ ከታየበት ይቆርጡታል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 9 ай бұрын
አነመግነለን እርፍ መርጃህ ነው
@SaimonEntertainment-kk2mf
@SaimonEntertainment-kk2mf Жыл бұрын
የሚሸጥ ካለህ አስቸኳይ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
ምን ይሰራልኚ ደሞ አገሬ ከገባሁ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ሽኩራን. የኔምአሳብነው
@rahima439
@rahima439 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@desalangmanore6823
@desalangmanore6823 Жыл бұрын
ምንድነው ልዩኑቱ በዋይፋይና በዋይፋይ ሩት
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 8 ай бұрын
ኢትዩ ስንት ነዉ ዋጋዉ
@19binibenja
@19binibenja Жыл бұрын
መጀመርያ ስትገዛው ስንት ነው በወር
@NabdMobile-mf4wh
@NabdMobile-mf4wh Ай бұрын
ye arab ager ethio isaral end
@5gtube
@5gtube Ай бұрын
awo ysaral
@NabdMobile-mf4wh
@NabdMobile-mf4wh Ай бұрын
ok endet aderge new yemi kefilehu be wer kifiya 10 dinar alechingi iza si ed ikayerilngal ethio
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 102 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН