ባለትዳሮችን መንፈስ ተጫወተባችው | የስለት ልጅ ስለሆንኩ ነው መውለድ ያቃተኝ አለች ሚስት | አጋልጥ

  Рет қаралды 20,524

ንጉስ ሚድያ 2

ንጉስ ሚድያ 2

Күн бұрын

ባለትዳሮችን መንፈስ ተጫወተባችው | የስለት ልጅ ስለሆንኩ ነው መውለድ ያቃተኝ አለች ሚስት | አጋልጥ
@negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne
ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
ይከታተሉን😊
#negusmedia #ንጉስ_ሚድያ

Пікірлер: 135
@destata7749
@destata7749 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የጦንቃይ መንፈስ የተመታ ይሁን በጌታ በእየሱስ ስም ይገልባጥ ልጅ ሰጭ እግዚአብሔር ነው ሼጣን ልጅ አይሰጥም ነብስን ነው ምጋላዉ
@Nigus_media
@Nigus_media 26 күн бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ዋናው ቻናላችን እያስቸገረን ስለሆነ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉን።❤❤
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 26 күн бұрын
አንተም የምትጠራበት ቦታ በመንፈስ የተያዙ ብቻ ናቸው እግዛብሄር ይሁንህ😢
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 8 күн бұрын
አተ ዉሼታም አሥመሣይ ከዚህ በፌት ልጂን ሌላ ቻናል ላይ አይተንዋል አፍላጊ በሚል ፍቅርኛዉን ከሥር ሢወጣ ጠፍችኝ ብሎ ሢገናኜዉ ጋዜጠኛዉ ካላገትኩ ብሎ እጁን ማጣመሩ ድምፁ ራሡን ቁርጥ ነዉ ፌት በመሼፍን አንታወቅም ብላችሁ ያልተሠራ ወጄል ተሠራ የምትሉ እመነኝ በፖሊሥ ትቀፈዴድላህ ቻናልህም ሙሮሮህም ይዘጋል
@kksakksakksakksa8165
@kksakksakksakksa8165 26 күн бұрын
ንጉስን 50k እስገበዉ
@AbitsionGmariam
@AbitsionGmariam 25 күн бұрын
ወደ ፀበል ይዱ ባስቸኳይ እባካቹህ
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 26 күн бұрын
እናትሽንም ንስሀ ትግባ ፀበል ትሂድ ያመማት እርኩስ መፈስ ነዉ እናተም ፀበል ብቻነዉ መ ፍቴዉ ፀበል ሌላ ነገር የለም
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 26 күн бұрын
ፀበል ፀበል
@ksaksa9220
@ksaksa9220 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 20 күн бұрын
ፀበል ሂዱ መዳኒቱ ፀበል ንሰሀ መግባትነው ጠንቋይ ምን ያቃል አዋቂው ሰማይና ምድር የፈጠረው ያለሙ ንጉስ የድግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 26 күн бұрын
መንፈሱ ሳይቀድማቹ ቶሎ ብላቹ ፀብል ሂዱ እናትሽም ይዘሽ ከዛም ንስለ ግቢ ማህፀንሽ የዘጋው መንፈሱ ነው😢😢
@user-bg8oy5po8r
@user-bg8oy5po8r 25 күн бұрын
ሀይማኖት የላችሁም ወደፀበል ህዱ መፍትሄው ይሄው ነው።
@mulukengirma71
@mulukengirma71 26 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ ጋር ሒዱ መፍትሔ ያጋራችኋል
@mayhanse8932
@mayhanse8932 26 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ የት ነው የሚገኙ ? Bakh Adrashachew nigeregn
@mulukengirma71
@mulukengirma71 26 күн бұрын
@@mayhanse8932 ለም ሆቴል ጋር ትራፊክ መብራቱ አጠገብ ያለዉ ፎቅ
@tigisttigist2216
@tigisttigist2216 26 күн бұрын
@@mayhanse8932 አድራሻው ብሮፋይል ስትጫኝ ታገኝዋለሽ
@RichRy-gs8nr
@RichRy-gs8nr 6 күн бұрын
ለም ሆቴል ኤፍታህ መዝሙር ቤት
@saggasagga9179
@saggasagga9179 2 күн бұрын
መመህር ተስፋየ ገጠመኝ እጂ የሚያወራው ምን መድሀኒት አለው ፀበል ሂዱ
@JackyCoco
@JackyCoco 26 күн бұрын
ወደ ፀበል ሂዱ መንፈስ ነው የሚጫወትባችሁ መፍትሄው ፀበል ነው
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 10 күн бұрын
መንፈሳዊ ባል አግብቷ ታል ስለዚህ እንዳትወልድ ያረጋታል መፍትሄው ፀሎት እና ፀሎት ነው በጌታ በኢየሱ ስ ስም ከመኝታችሁ ላይ የተጠረገ ይሁን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 26 күн бұрын
እህቴ ሆይ ይህ የመንፈስ ስራ ነው እናት ሽ ንሳዐ ትገባ ፅበል ትጠመቅ መንፈስ አንቺ ባልሽ ንሳዐ ገብ ፅበል ተመቁ አይዞሽ እግዚአብሔር ማሃሪ ነው
@hcddg9966
@hcddg9966 26 күн бұрын
ወደ ፀበል ሂዱ😢😢
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 24 күн бұрын
ፀበል ሒዱ ሁለታችሁም ተፀበሉ ክፉ መንፈስ የሚወጣው በእምነት በፀበል ነው ፀሙ ፀልዩ ፀበል ተፀበሉ መዳኒቱ እሔ ነው ለርኩስ መንፈስ
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 10 күн бұрын
መንፈስ የሚወጣው በጌታ በኢየሱ ስ ስም ነውስለዚህ ፀሎት ያስፈልጋል
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 11 күн бұрын
ሰዎች ልጆች የ እግዚያብሔር ስጦታዎች ናቸው መዝሙር 127:3 ጠንቁዋይ ልጅ አይሰጥም ይወስዳል እንጂ?? ወደፊት ልጅ ብትወልዱ እንኩዋን መጥፎ ነው😢😢
@saggasagga9179
@saggasagga9179 2 күн бұрын
እንዳታስቀጥይው ወደ ፀበል ሂዱ ወደሌላ ነገር አትሂዱ ከእሶጋርም ብትለያዪም አይለቅህም አንዴ ሰፍሮብካል አብራቹህ ወደፀበል መሄድነው በእምነታቹህ ጠንክሩ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 22 күн бұрын
እባክሽን ማስቀጠል ምናምን የለም የሴጣን ማምለክ ብሎ ነገር የለም እናትሽንም ፀበል ውሰጃቸው እባክሽ ሁላችሁም ፀበል ሂዱ እናትሽን ሳይቀድምሽ የሲኦል እራት ሳያደርጋቸው ንስሀ ይግቡ😢😢😢😢 አይ ቤተሰቦቻችን በዚህ ነገር ነው ያለፉት😢😢😢
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 25 күн бұрын
እህታለም እኔም ይሰልት ልጅ ነኝ ወልጃልሁ 👌🏾👌🏾👌🏾 የቤተሰብ አምልኮ ይሆናል ፅብል ሂጅ ወሬ ማውራት እውነት ሃይማኖት ካልሽ ወደ እግዚአብሔር እሚፈቅደው ፅብል ሱባኤ ሂጅ 👌🏾
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 22 күн бұрын
ብትችሉ ንስሀ ገብታችሁ ተጠመቁ ከዚያም የመፈወስ ሀብት ከተሰጣችው እንደነመምህር ግርማ ወንድሙ ካሉ አባቶች በመሔድ አጋንንቱን ማሳሰርና ማስወጣት ትችላላችሁ። ለዚህ ፈጣሪ ይርዳችሁ። ባልተብየው ደግሞ ተረጋጋ እርሷ ወዳ አይደለም ለዚህ ችግር የተዳረገችው እርሳ ቅንና የዋህ ሴት ናት እርግጠኛ ነኝ አጋንንቱ ተሎ ይጋለጥላታል እናም ትድናለች የተመኛችሁትንም ልጅ ታገኛላችሁ።
@Hundumak
@Hundumak 25 күн бұрын
መፍትሔው ወደ ሚዲያ ላይ መውጣት ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር መጸልይ ወደ ቤተክርስቲያን ሄዳችው ንሳሃ ግቡ። በሙሉ ልባችው በእግዚአብሔርን እመኑ ኢየሱስ ክርስቶስን የህይወታችው ቤዛ መሆኑን እመኑ ያኔ እግዚአብሔር ከመተት ሥራ ነፃ ትወጣላችሁ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 25 күн бұрын
የሚገርመው ነገር ህክም የባህል ዶክተር ጋር ሄዱ ወደ ፀበል ግን አይምሮአቸውም ላይም አላስቀመጡትም ሰው ሲታመም መጀመርያ ፀሎትና ፀበል አያደርግም
@ወይንሸትአሰፋ
@ወይንሸትአሰፋ 4 күн бұрын
ባይማነቶቹ ፀሎት አድርጉ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 күн бұрын
አይ ሰው 😢😢😢😢 ወደ ፀበል ፀበል ፀበል ወንቅ እሸት ወንቅ እሸት ገብርኤል 🤲🤲🤲🤲
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 9 күн бұрын
በቃ በእምነታችሁ ፀበል ሂዱ ባይ ነኝ ለማንኛዉም አላህ ይማራችሁ ❤
@Tsige-xv9rf
@Tsige-xv9rf 26 күн бұрын
ርኩሰ መንፈሰ አይነጥላ ነዉ ወደ ፀበል ሂዱ
@atnafubinyam9858
@atnafubinyam9858 13 күн бұрын
ቀላል ነገርነው ፀበል ግብ ባንዴ ትድናላችሁ100%ይተዋቸዋል
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 26 күн бұрын
ፅበል ግቡ ምን ሆናችሁ ነው ለስይጣን አትገዙ ወደ እግዚአብሔር ቤት ተጠጉ የስይጣንመንፈስ ነው ክርስቲያን አይደላችሁም ባትሆኑም ፅበል ግቡ
@dankegottfuralle4343
@dankegottfuralle4343 26 күн бұрын
እህቴ እናትሽ ኣስቆርብያት እና ጸበል ግቡ እናትሽም መንፈሱ ነዎ የሳመማት ትድናለች
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 21 күн бұрын
ነስሀ ግቡ ተጠመቁ ከዚያም የመፈወስ ፀጋ ከተሰጣቸው እነደነመምህር ግርማ ወንድሙ አይነት አባቶች በመሔድ አጋንንቱን ማሳሰርና ማስወጣት። ሚስቱ ጨዋና የዋህ ስለሆነች አጋንንቱ ተሎ ይጋለጥላታል ትድናለች ትወልድሜለች። ባልየው መታገስ ያስፈልገዋል እርሷ ወዳ ያመጣችው ችግር አይደለም።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 25 күн бұрын
ወደ ፀበል መሄድ ሌላ አማራጭ የለም
@user-tr6yi3wt6l
@user-tr6yi3wt6l 26 күн бұрын
ንጉስ ሚዲያ ትመቸኛለህ።
@weinishettekeste480
@weinishettekeste480 21 күн бұрын
,እናትሽም ንስሐ ትግባ ፀበል መሄድ አለባችሁ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 23 күн бұрын
እናትሽም ሳይሞቱ ንስሐ ይግቡ ይሂ መርገም ጌታ ይሰብረዋል።
@KrstinaEshetu
@KrstinaEshetu 26 күн бұрын
ሁለታችሁም ወደ ፀበል ተጠቀሙ ይህ ድግምት/ደብተራ ነው
@user-rp4hm1ek1u
@user-rp4hm1ek1u 22 күн бұрын
መንፈሱን ተዋርሳችሁታል መፍትሄው ፀበል መፀበል ንሰሃ መግባት መስገድ በመቁጡሪያ መቀጥቀጥ ፀልዩ መፍትሔው ይኼ ብቻ ንው
@user-ug1ut5ct2f
@user-ug1ut5ct2f 16 күн бұрын
ከዚህ ነገር ነፃ የምትወጡት ጌታ ኢየሱስን አምናችሁ ወደ ቸርች ሄዳችሁ ይፀለይላችሁ ከዚህ ውጭ መፍትሄ ከየትም አታገኙም።
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 10 күн бұрын
እንደዚህ አይነት መንፈስ የሚጫወትባቸው ቸርች ውስጥ ከአብዛኛው ሲወጣ አይቻለሁ ስለዚህቸርች ሂዱ
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 26 күн бұрын
ወደሚዲያ ከመምጣት ጸበል አትሄዱም የሚከሰስ ሰው የለ መፍትሄው እግዚያብሄር ጋር ነው ያለው
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 26 күн бұрын
ፀበል እንዳይሔዱ ተከልሎባቸው ሀኪም ቤት እሔዱ ፈጣሪ ይሰውረን ከእንደዚህ አይነቱ መከራ
@user-zq1bb1dr8y
@user-zq1bb1dr8y 26 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን ጸብል ሂዱ
@MesfinFeqde
@MesfinFeqde 21 күн бұрын
አለዉ
@ibrooopap
@ibrooopap 26 күн бұрын
ንጉሱ በርታ 🎉🎉
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 26 күн бұрын
ፀበል መሄዱ መልካም ነው ከቤታችሁ መፀለይ ይሻላል ሚዲያ ከመሮጥ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 6 күн бұрын
መምህር ተሰፍዬ ገጠመኝ
@asnakuchekol9753
@asnakuchekol9753 22 күн бұрын
ፀበል ሒዱ ከመምህር ተስፋየ ጋር ተገናኙ መፍትሔ ታገኛላችሁ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 23 күн бұрын
Please please just pray
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 25 күн бұрын
ምንም መንገድ የለውም ከጠበል መጠመቅ በስተቀር
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm 10 күн бұрын
አንቺ ላይ የመንፈስ ባል ባልሽ ላይ የሴት መንፈስነው ኦሰዲ ባልናሚስት አርጎዋቸዋልየኤልዛቤል መንፈስ ነው ድግምት ነው
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 26 күн бұрын
ፀበል ተጠመቁ ይህ የርኩሰ መንፈሰ ሥራ ነው ፅበል ሒድ ትድናቹ ማመን ብቻ የሚጠበቀው ከእናንተ
@gadisedaabbsegadise8585
@gadisedaabbsegadise8585 23 күн бұрын
Bagumaa oromoo ta.ee annii uuuuuuuuufffeee❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 22 күн бұрын
ይከ እኮ ግልፅ ነው መንፈስ ነው ወደ ፀበል ሂዱ እባካችሁ ዝም አትበሉ አንች ላይ የወንድ የአይነ ጥላ መንፈስ እሱ ላይ ደግሞ የሴት የአይነ ጥላ መንፈስ ነው ወይም ከቤተሰብ የመጣ የበአድ አምልኮ ስለዚህ ፀልዩ ቤታችሁ ውስጥ ፀሎት ቦታ አዘጋጁ ፀበል ተፀበሉ መምህር ተስፋዬ ጋር ሂዱ ምክር አገልግሎት ይሰጣችሇል
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 25 күн бұрын
Ke setane gar wedaj mehone aytekmem. Erkuss new. Gena besu yefeteneshal. Endih bewasa aylekem. Gedam gebtesh betselot betam berchi.
@TigistniguseTig
@TigistniguseTig 16 күн бұрын
መፍትኤው ኢየሱስ ብቻ ነው
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 23 күн бұрын
መፍትሄው ጌታ እየሱስን ማመን ከሰይጣን እስራት ነፃ ትወጣላችሁ ሰላማችሁም ይመለሳል ሊላው ጊዜያዊ መፍትሄ ነው የሚሰጣላችሁ ይሂ ከቤተሰብ የሚመጣ መርገምን የሚሰብር ጌታ ብቻ ነው ።
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 6 күн бұрын
መምህር ተስፋየ ጋር ደውሉ
@Behri1
@Behri1 26 күн бұрын
ንጉሱ ጠፍተሃል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 22 күн бұрын
ልጅ የከለከለሽ መንፈሱ ነው ማህፀንሽን ዘግቶ እባክሽ ቶሎ ብላችሁ ወደ ፀበል ሂዱ ሳይቀድማችሁ ቅደሙ😢
@weinishettekeste480
@weinishettekeste480 21 күн бұрын
Xbe mehd alebachu
@TegistAbate
@TegistAbate 22 күн бұрын
ጾለት አድርጉ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 26 күн бұрын
Her husband is right it's very scary
@ritahaile1787
@ritahaile1787 23 күн бұрын
Ke anchie naw chegeru tsebel hejie
@gadisedaabbsegadise8585
@gadisedaabbsegadise8585 23 күн бұрын
Beyesusim
@MuluneshiabetaDannaa
@MuluneshiabetaDannaa 26 күн бұрын
inteshe aterfu sate mote nesa asgabeyte plssssssssssss
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 26 күн бұрын
This scary
@weto3354
@weto3354 24 күн бұрын
☝☝☝☝☝😭
@atnafubinyam9858
@atnafubinyam9858 13 күн бұрын
መንፈስ ነው ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ጋዜጠኛው የሌላ እምነት ተከታይ ከሆንክእንጅአጠራጣሪ አይደለም መንፈስ ስለሆነ ተጠመቁ
@user-rr3jw6il3c
@user-rr3jw6il3c 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 26 күн бұрын
ወንድሜ ፀበል ውሰዳቸው 😢😢😢
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 26 күн бұрын
I am sorry what happened but go to church pray
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 25 күн бұрын
መፍትሄውፀበልነው
@TIGISTHURASATIGISTHURASA
@TIGISTHURASATIGISTHURASA 24 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@MesfinFeqde
@MesfinFeqde 21 күн бұрын
በምን ላግኝ ፈልጌ ነበር
@LizlizLizliz-ty1tm
@LizlizLizliz-ty1tm 26 күн бұрын
Go to church ⛪️ guys 🙏🙏🙏🙏
@ritahaile1787
@ritahaile1787 23 күн бұрын
Lemnfese hakim ena ye bahel hakim men yadergal. Wede tsebel mehede enjie
@SaraTeressa-nf6wn
@SaraTeressa-nf6wn 20 күн бұрын
Eyesus Yadenal, Church hedu
@helenkbrulegetayihuntewold3936
@helenkbrulegetayihuntewold3936 25 күн бұрын
Goto church ⛪️
@dehabmohammed7308
@dehabmohammed7308 26 күн бұрын
እሷ ምንም ጥፋት የለባትም እኮ
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 12 күн бұрын
Aba grma yslyoulhu abshrue
@Behri1
@Behri1 26 күн бұрын
ጉድ ፈላ
@EtagoEtago
@EtagoEtago 23 күн бұрын
ክርስቲንውይስምን። አታመትቡም። እምንትየላቺሁም። ጠበልግብ። እሚዲይላይ። ክምትውጡ። ፍጣሪን። ተማጠኖ። ጥብል። ተጠመቁ። ንስህግቡ። ቤቱን። ላባቶቺ። አስበርኩት
@MuluneshiabetaDannaa
@MuluneshiabetaDannaa 26 күн бұрын
nesa gatachu wode tsbele
@SophyaMUSA
@SophyaMUSA 17 күн бұрын
Bete kerstani hedu geta eyasuse yefatchuali
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 25 күн бұрын
ወደ ፀበል ሂዱ እርኩስ መንፈስ ነው ፀበል ፀጠመቁ ፀልዩ ስገዱ እናትሽም ንስሀ ገብታ ትቁርብ በዚህ ነው ድራሹ ይጠፋል የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብላችሁ ዩቱብ ላይ አዳምጡ ባህላዊ ህክምና ያላችሁት ነገር በተዘዋዋር ለምንፈሱ እያገዛችሁት ነው
@EtagoEtago
@EtagoEtago 23 күн бұрын
ጠቈይለህግይቅርብ። እናትሽ። የትእዳሰራቺው። ትገርሽ። ሰውየውለህግይቅረብ
@ApostleTeddyTsegay
@ApostleTeddyTsegay 26 күн бұрын
እንዱታስቀጥይ ለሴጣን አትገብሪ ፀበል ሄዳችሁ ይሄን ነገር አስወግዱት
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 22 күн бұрын
መፈስ ማለት ሸይጣን ማለት ነዉ
@DeseFikado
@DeseFikado 26 күн бұрын
እናትሽን ሂደሽ ጠይቂያት እና ከየትኛዉ አዋቂ ሠዉ ነዉ መተት ያሠራችዉ ከዛ መተቱን ማስፈታት ይቻላል
@HomeBased-yd7um
@HomeBased-yd7um 25 күн бұрын
ሴጣን ተማክሮ ይወጣል የምን መዝቀጥ ነው ነው ወይስ አንቺም የለመድሽ ነገር ነው አርፋ ወደ ፈጣሪዋ ምህረትን ለምና በፀሎት, በፆም, በፀበይ ይወገዳል አበቃ
@MrymZhrani-m5g
@MrymZhrani-m5g 17 күн бұрын
ያሣዥናሌ
@MamushDesta-ii2ur
@MamushDesta-ii2ur 21 күн бұрын
Wode mitsalayibat hidu
@weinishettekeste480
@weinishettekeste480 21 күн бұрын
Teregaga xbel mehd alebachu
@RumanaAli-mj9cu
@RumanaAli-mj9cu 26 күн бұрын
እናትሽንም አንቺም ወደ እምነት ቦታ ሂዱ ኢሄ እኮ ጊዜ እሚወሰድበት ነገር አይደለም እናትሽንም ንስሀ አስገቢያቸው።
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 26 күн бұрын
የሰይጣን መንፈስ ነው ፀበል ሂዱበት መምህር ተስፋየ ጋር ሂዱ.
@Fullnessperson
@Fullnessperson 25 күн бұрын
ፀበል ሂዱ እባካችሁ !!!!!!
@mayhanse8932
@mayhanse8932 26 күн бұрын
Nisha gbu tsebelm hidu bakchu
@user-of3ce2sf6v
@user-of3ce2sf6v 24 күн бұрын
እናትሽን ተሎ ንሰሀ አስገቤያቸው ይቁረቡ እናንተ ደግሞ ቶሎ ጸበል ተጠመቁ ከመምህር ተስፉየ ጋ ሒዱ
@Tigiset-ko4fm
@Tigiset-ko4fm 13 күн бұрын
Banixa chirechi hedu
@LemlemAsgodom-o2q
@LemlemAsgodom-o2q 26 күн бұрын
Nshazibi tsebel hiji bermen kduszewerzis balyow agzat balnamstmalet chigrsimeta tlomehed aydelem egzabihir melsialew awukomenfes endfetatnew
@user-ru5us9vf7m
@user-ru5us9vf7m 25 күн бұрын
ጠበል ሂጂ በተሎ እህት
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 24 күн бұрын
ንስሃ ግቡና ፀበል ሂዱ
@adanechiwashango1081
@adanechiwashango1081 26 күн бұрын
😓😓😓😓
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 11 күн бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው በ እምነታችሁ ወደ መንፈሳዊ ቦታ ሄዱ??? የዝሙት መንፈስ ነው በ ኢየሱስ ስም ይወጋ😢
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 26 күн бұрын
ፀበል ሂዱ
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
@አዚዛ  YOU TUBE is live🍓ሀባይብ ኑማ ትንሺ እንወያይ!!!
3:29:52
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН