Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | "ብሩክን ነው የማየው ወይስ ሌላ ሰውን ነው" | ተወዳዳሪ ብሩክ ሙሉጌታ | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 15 2015 ዓ/ም

  Рет қаралды 367,994

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@AbubekerNuri-o8q
@AbubekerNuri-o8q Жыл бұрын
10 ግዜ ይሆናል ያየሁት ምን አይነት ድንቅ ችሎታ ነው በፈጣሪ❤❤
@Wb_lyrics
@Wb_lyrics Жыл бұрын
እኔ ጋ 20 አለፈ እኮ❤
@zematube1219
@zematube1219 Жыл бұрын
😂😂😂
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
እኔስ መዳም ወጣ ስትል ሌላ አላይም ድንቅ ልጅ ነው
@merontewodros60
@merontewodros60 Жыл бұрын
1000000 gize
@Mandelademe
@Mandelademe Жыл бұрын
​@@Wb_lyricsenega 30 yalfal
@samrawitdam7913
@samrawitdam7913 Жыл бұрын
በል የልፍትህን የዘራከውን መልካም ፍሬ ተመልከት ከነሡ ልፍት ያንተ ጥንካሬ ያስደንቃል #አብርሀም ወልዴ 🙏
@getachewmelese7687
@getachewmelese7687 Жыл бұрын
ዳኛ አብረሀም ጤናህን ይስጥህ ዕድሜህን ያስረዝመው ሰላምህን ያብዛው በተፈጥሮ ልዩ ፀባይ አለህ በጣም አስተዋይ ነህ ለማስረዳትም በጣም ተንትነህ ነው የምታስረዳው ተወዳዳሪዎችንም በጣም ነው የምትረዳው፣ ይመችህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ሰውነቴን ነው የወረረኝ አዘፋፈኑ ሚገርም ድምፅ አንተ አንደኛ ነክ ደሞ እኮ አላወኩትም አደገ በጣም ብሩኬ ትችላለክ ዋው ዋው አሜዚንግ
@hamuayele
@hamuayele Жыл бұрын
ዋው ድምፅ!!! የምሬን ነው ካንተ ውጪ ማንም ሊያሸንፍ አይችልም በጣም እርግጠኛ ነኝ በርታ ብሩክ
@ያልተኖረውልጅነቴ
@ያልተኖረውልጅነቴ Жыл бұрын
እሰይ ያርግለትጅ አሉ እረ ጎበዞች ያኛውም የሰቆጣው ጎበዝነው
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
እረ ወይኔ መዝፈን ያሳደገው ልጅ ብትኖር አንተን አየሁ የሚሰጡጥህ ኮሜንት በጣም የሚያስደስተኝ ይገባሀል 😊
@yaredmammo6149
@yaredmammo6149 Жыл бұрын
የዘንድሮ የባንድ ሙዚቃዎች በየሄድኩበት እያስደመሙኝ ነው። ይህም እንደዛው ከምርጦቹ ነበር :: ብሩኬ ዛሬ ገራሚ አቀራረብ ነበር :: የዚህ ዙር ምርጥ ብዬሀለሁ : :
@sidam.4209
@sidam.4209 Жыл бұрын
አብርሽ, ሶፊ,አረጌ ... ባላገሩ አይደል ባልደረቦች ፈጣሪ ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት ልጆችን በማብቃታቹህ !!! ተወዳዳሪዎችም ሁላችሁም አንደኛ ናቹህ በርቱ አላህ ሃገራችን ህዝቦቿን ስላም ያደርግልን 🙏
@maregn5555
@maregn5555 Жыл бұрын
ዎንደርፉል ዘፋኝ ስለፈጠራችሁ በላገሩዎች ለልጅ ልጆቻችሁ እንጀራና እድሜ ይስጥልኝ።
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Жыл бұрын
ብሩክ የባላገሩ ውጤት👌ከዐይን ያውጣህ🙌🙌🙌🙌👏👏👏
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Жыл бұрын
Next generation singer
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 Жыл бұрын
ዋዋዋ ምርጥ አደኛ መዉጣት ያለበት ብሩክ ነዉ
@kidisttadesse5036
@kidisttadesse5036 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ🙆‍♀️🙆‍♀️አብርሽ ምርጥ ልጆችን እንድናይ ስላደረክ 🙏🙏🙏🙏
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
ፖ! ምርጥ ብቃት!!!! ማንን ትተን ማንን እናድንቅ . . . ምን አይነት ብቃት ነው እያየን ያለነው ከአንድ ተወዳዳሪ ወደሌላ ስንሄድ
@abiygeremew1979
@abiygeremew1979 Жыл бұрын
ልክ እንደ ዳዊት ፅጌ ነው ሁሉ ነገርህ እሱም እንዲህ ነበር የሰውነት ለውጥ የነበረው wow 'congratulations' ሶፊ አንደኝነትህን እንዳበሰረህ አልጠራጠርም♥♥ በርታልን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዲት ነው የተቀየረው 😊 ማለቲ ያ ትንሽየ ልጅ እንዲት ነው የጎረመሰው 😊👏👏
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር እንዴት አደገ ተቀየረ ማሻ አላህ አላህ ያሳድገው ለህልሙው ያብቃው
@tgstlema8121
@tgstlema8121 Жыл бұрын
የሙዚቃዉ ብላቴና መሆን አለብህ ስሜታዊ እዳትሆን ዬኔ ትንሺዬ ዎድም በርታ እዳትረታ እፈሰዉ ዋጫዉን ለኛ ነዉ እዳትሼነፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukgashu5938
@birukgashu5938 Жыл бұрын
ምን አይነት ችሎታ ነው በየዙሩ እንደ አዲስ ታስደምመኛለህ በርታ ❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
100%የሰቆጣወቹ ናችሁ አሸነፊ
@Abeba285
@Abeba285 Жыл бұрын
ብሩኬ አንደኛ ነህ ለኔ እሚገርም ለዉጥ❤
@Zenebyat
@Zenebyat Жыл бұрын
Bruke for the win, he is absolutely amazing 🎉🎉❤❤
@yonas8288
@yonas8288 Жыл бұрын
He is a true artist with gifted voice. Love him🎉
@robelbiniyam4144
@robelbiniyam4144 Жыл бұрын
Nice performance bruke. I i have seen dawit tsige performance in you
@derejegizew7530
@derejegizew7530 Жыл бұрын
ብሩኬ ጎበዝ የኔ ልጅ በርታ ታሸንፋለህ !!
@TizuTadesse-ni2qs
@TizuTadesse-ni2qs Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ብሩኬ በጣም ደስ የሚል performance
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Жыл бұрын
I can see He will win the final 🎉🎉🎉
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
ብሩኬ የኔ ሞገሣም በጣም ግሩም ነበርክ good luck broye❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ብሩኬ አንደኛ ወርቁ ያንተ ነው ትችላለህ አይገልፅህም መድረኩን በግርማ ሞገሥህ ሙልት ነው ያደረከው በርታ
@ስጦታ-ደ1ፀ
@ስጦታ-ደ1ፀ Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምጽ ከመጀመርያው ጀምሮ እስካሁን ያለው አቀራረብ በርታ ብሩኬ
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 Жыл бұрын
Bruke!Bruke! Bruke. So happy to see him!!! Amazing performance. No one like him! He has the It factor ! He is the best Ethiopian Ideal. Love him. The third judge comments doesn’t make any sense.
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 Жыл бұрын
Just wondering. Why does it take so long to announce the winner? I have never seen a contest that drag so long. I remember seeing Bruke as a child when he started now he is a grown man. This is crazy? By the time they picked one , he will be married with children 🤣🤣🤣
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl Жыл бұрын
ትንሹ ወንድሜን የምትመስለኝ ነገርስ😍ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ 👏👏👏👏
@mihrettefera3001
@mihrettefera3001 Жыл бұрын
ብሩኬ ትችላለህ ለደረጃ እንጠብቅሀለን በርታ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Жыл бұрын
Great! I will atleast watch 2 clips you are centered at!
@liyatube754
@liyatube754 Жыл бұрын
ጀግና ዘፋኝ ሆነሃል በዚው ቀጥል👏👏👏
@tyry6852
@tyry6852 Жыл бұрын
ግን እረ ምንድነው አዘገያችሁት😊 እኮ ልንረሳቹ ስንል መጣቹ የልጆቹንም ግዜ .....
@Damu6.
@Damu6. Жыл бұрын
ጠፍቶ ሲመለስ 👌በሞገስ👌
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ብሩኬን ለማየት ስል ነው በጥንቃቄ ምከታተለው ከምር የልፋትህን ይስጥህ አቦ❤
@genetabebe-wp3ht
@genetabebe-wp3ht Жыл бұрын
በጣም አስደመምከኝ እውነት አንተንም ሁላቹንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላቹ❤❤❤❤
@ZemenMedia
@ZemenMedia Жыл бұрын
ቆቅ የሆንህ ልጅ ጎበዝነህ ሸጋ በርታ ምታሸንፍ ይመስለኛል። የላልይበላ ጠቢባን ጠቅልላችሁ መውሰዳችሁ አይቀርም። በነገራችን ላይ በአረጌ መዳኘታችሁ ከየትኛውም ውድድር በላይ ከፍ ያደርጋችኋልና ሁላችሁም አሸናፊ ናቸሁ።
@heassefa3975
@heassefa3975 Жыл бұрын
ላሊበላ ✅ነው ላልይበላ x
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 Жыл бұрын
ከምጠብቃቸው ተወዳዳሪዎች አንዱ አንተ ነህ❤
@mkkebede9699
@mkkebede9699 Жыл бұрын
Brook now you are getting very matured and well done!!!!! Bravo
@MekdseKebede
@MekdseKebede Жыл бұрын
አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ1 እንደምትወጣ ምንም ጥርጥር የለኝም❤❤❤❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ዉድድሩ ሳያልቅ ልጆቹ እዚሁ አረጁ እኮ ወገን😂😂😂😂
@YoYo-xw6oh
@YoYo-xw6oh Жыл бұрын
😂😂😂😂
@berhanumamo9630
@berhanumamo9630 Жыл бұрын
መስቲ ማርጀታቸው በስለው እንዲወጡ ነው የበሰለ ነገር ደሞ እንደዚ ይጣፍጣል
@abenezerhailu4934
@abenezerhailu4934 Жыл бұрын
Anchis almoteshim enesu kareju ??
@manishnathaliya1863
@manishnathaliya1863 Жыл бұрын
hahahhahaah mich yehone comment and thanks for making my day
@assefatizazu5612
@assefatizazu5612 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ዳንኞች ያልነገሩህ የማይክ አያያዝ ላይ ትንሽ መጀመሪያው ላይ ይረብሻል እና ማይክ ለቀቅ ብታረገው አሪፍ ነው ሌላው አንደኛ ነህ
@alexu183
@alexu183 Жыл бұрын
ብሩኬ በርታልኝ❤ በጣም ትልቅ ተስፋ አለህ!❤
@neimakedir9025
@neimakedir9025 Жыл бұрын
ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ዉስጥ አንደኛው ነህ እንደምታሸንፍ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በርታ
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ለዳኞች ማዘን አሁን ነው!! ናሆም፣ብሩኬ፣በሱፈቃድ ልጃችን የቂርቆስ) ቅዱስ ሁሉም አንደኛ!!
@abenezerhailu4934
@abenezerhailu4934 Жыл бұрын
Besufikad yaznanal enji bene beruk dereja adelem akemu
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
​@@abenezerhailu4934በትክክል በብቃት እነሡ ጋ አይደርሥም
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Жыл бұрын
Lene kiduse adegna new
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
እማይጠገብ ብሩኬ በዛላይ ቶሎአደገ ድንቅ ችሎታ አሸናፊ❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ብሩኬ ትችላለህ ጎረመሰ እውነት ዳኞች የው ናቸው ተወዳዳሪዎች በጣም ለውጥ አላቸው የፊዚካል 😲
@wdebela
@wdebela Жыл бұрын
ብሩክ ሙሉገታ በጣም ያስደመምከኘ አቀንቃኝ ነህ። ጎበዝ የዚህ ዘመን ተስፋ ነህ። መልካሙን ሁሉ እየተመኘሁ የመጨረሻው አሸናፊ ሆነህ እንደምትወጣ ተስፋ አደርጋለሁ። እድግልኝ ተመደግልኝ!!!!💚💛❤💯👏👏👏👏
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ይህ ልጀ ትንሹ ዳዊት ፅጌ ነው ትንሾች በዝተውልናል
@danielayanaw4132
@danielayanaw4132 Жыл бұрын
Wow what's the amazing performance.... incredible bruka...go ahead
@seleshieweldemichel8563
@seleshieweldemichel8563 Жыл бұрын
ዳዊት ጽጌ ማይክ ይመነጭቅ ነበር እየሩሳሌም ደሞ ከእጅዋም አልፋ ሰውነትዋም ለተመልካች እይታ እስኪረብሽ እና ስራዋን ሁሉ እስከሚያበላሽ እጅዋን ታወራጫለች አረጎ ለመመለስ አስተያየት ቢሰጥም ለውድድሩ ግን ሳይረፍድባት አልቀረም አሁን ደሞ የብሩክ እጅጌውን እየሳበ ሰአቱን ለማሳየት ቢዚ ሲሆን አየን ልጅ ስለሆነም ይሆናል ግን መልሲትአታርፍዱ የሱ በጣም ቀላል ነው ሰአቱን አስቀምጦ ወደመድረክ መምጣት ብቻ እናመሰግናለን በገንቢ አስተያየት ይወሰድልኝ
@seeall9020
@seeall9020 Жыл бұрын
Trying to imitate Dawit Tsige style an stage movement
@abeltube6479
@abeltube6479 Жыл бұрын
5:00 nice moment start
@ebisagemechu
@ebisagemechu Жыл бұрын
2015 ዓ/ም በ5ኛው ዙር የባላገሩ Idol Top 10 ተወዳዳሪዎች፣ 1)ሄኖክ አበበ፣ 2)አሸናፊ በሪሁን፣3)አክሊሉ አስፋው 4)ብሩክ ሙሉጌታ 5)ቅዱስ ዳምጤ 6)ናሆም ነጋሽ 7) እርብቃ ጌታቸው 8) እድላዊት ሉሉ 9)ረድኤት ለማ 10) በሱፍቃድ መዝገቡ =>(ተጠባባቂ)እስማኤል መሐመድ።
@ommuhamed3838
@ommuhamed3838 7 ай бұрын
እኔ ለአመታት የምኖረው በስደት ነው አንድ ልጅ አለኝ እና ብሩክን ሳይ ልጀን ይመስለኛል እምባየ ይመጣል ሁሉ መልኩ የሚያደርጋቸው አክቶች ይመሳሰልብኛል ፈልጌ ነው ማየው ለቁምነገር ያብቃህ
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
አብርሽዬ ባጠቃላይ ዳኞች የኔዚህ ልጆች ብርታቶች ናቹ ተጠበቁልኝ እንዴት አይነት አዘፋፈን እደምታሳዩን wow
@HABITSTUBE
@HABITSTUBE Жыл бұрын
አረጋኸኝ ምትባል ቆሻሻ ዘረኛን አባርልን አብርሽ !!! 💪💪የትግራይ ህዝብ ላይ Genocide ያወጀ ባለጌ እዚህ ምን ይሰራል 😡😡😡
@hananadem5921
@hananadem5921 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የሚገርም ድምፅ ነዉ በንብ ነዉ ከሱ ሚወጣም አይመስልም ደሞ ጥራቱ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አላህ ያሳድግህ ልጄ ❤
@Gutene7199
@Gutene7199 Жыл бұрын
እንደ ዳዊት ፅጌ አይነት አቅም ያለው ሌላ ሰው በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አያለሁ ብዬ አስቤ አላውቀውም ነበር
@salamaasalamaa9888
@salamaasalamaa9888 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው ግን እንደድሜው ቢዘፍን ትልቅ ለመምሰል ባይጥር እና ዳዊት ፅጌን ለመምሰል ባይጥር ጎበዝ ዘፋኝ ይሆናል
@hiwotyetegaye1785
@hiwotyetegaye1785 Жыл бұрын
ትንሹ ዳዊት❤👌👌በርታልኝ ብሩክዬ
@tahacell6435
@tahacell6435 7 ай бұрын
የሚያጠግብ፡ እንጀራ፡ከምጣዱ፡ ያስታውቃል፡ በስመአብ፡አንደኛ ነህ
@robataf
@robataf Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ካላሸነፈ ምን አለ በሉኝ
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw Жыл бұрын
He gonna be Winner
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
beruke tensh kensew mic wed afeh betrefe betam gobez neh
@nebatech9090
@nebatech9090 Жыл бұрын
ዋው ብሩኬ አንደኛ
@tube-ou6xb
@tube-ou6xb Жыл бұрын
ብሩኬ የናቴ ልጂ ወንድሜ ትመስለኛለህ
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
ብሩክክክህህህህ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾እማይታመን❤
@amelatube6663
@amelatube6663 Жыл бұрын
What an astonishing quality!! Bravo boy🎉🎉 Go ahead👏👏👏👏
@abebademe7715
@abebademe7715 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏ማርያምን ትችላለህ
@etsheger
@etsheger Жыл бұрын
ባላገሩ ውዝዋዜ ምን ላይ ደረሰ ማወቅ እንፈልጋለን ?
@habtomyemane539
@habtomyemane539 Жыл бұрын
ባላገሩ ራሱን የቻለ ትልቅ የድምፃዊያን ዩንቨርስቲ ነው!!!
@ADEBABAYWORKU-fk9ov
@ADEBABAYWORKU-fk9ov Жыл бұрын
አሁን ውድድሩ ጦፈ ዳኞቹ ከእስከ አሁኑ የበለጠ ፍትሐዊ ና በሳል መሆን ያስፈልጋል ።
@addisutesfaye8352
@addisutesfaye8352 Жыл бұрын
❤❤❤ የሚገርም ልጅ ነው ግን ውድድሩ ሳያልቅ እዚሁ ሊያረጅ ነው አረ ጨርሱት ❤❤❤
@E22-j1f
@E22-j1f 28 күн бұрын
😢😢😢
@abywasg6813
@abywasg6813 Жыл бұрын
Biruke i was waiting for you.I am sure you will be one of the finalists good luck. Biruke, Biruke, Biruke👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍,ባላገሩማ ይለያል።።
@elshadaytesfaye6998
@elshadaytesfaye6998 Жыл бұрын
ባላገሩ የፈለገ ብትቆዩም እምትገርሙ ናችሁ እናመሰግናለን
@aduadu3685
@aduadu3685 Жыл бұрын
አብርሽ ግን ጥሌን እንደናፈከው በደንብ ነው ሚያስታውቅብህ አሳዘንከኝ
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669 Жыл бұрын
አረ አረጋህኝ ሞያዊ አስተያየት ሰጥ የመንደር ወሬ አታድርገዉ።
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣቸሁ ባላገሩ የብሩኪ የሠውነት ለውጥ በጣም ይገረማል
@KaleabKitaw
@KaleabKitaw Жыл бұрын
እምሽልምህን አታዉቅም በርታ እመቤቴትርዳህ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
wow beruke betam gobezzz
@kiki-jh4he
@kiki-jh4he Жыл бұрын
EHE LIJ KELAY ENDE TEDI AFRO ENDE TILAHUN ...ZEMEN TESHAGARI END3MIHON 100%ERGITEGNA NEGN..BIRUKE ADERA ERASIKIN TEBIKILIN KE KIFU AYNOCH...ADERA SESITENIKAL ALLAH KE MKEGNA YITEBKILIN WELO MEJEN
@filmonkiros9280
@filmonkiros9280 Жыл бұрын
እንግዲ እናንተን ይጭነቃቹ ዳኞች ልጂ ግን የምር ድምጹ ነው ፈትሹት
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 8 ай бұрын
Protocol tebakiwech men honachihu new yehen yemesele mulu libs bezih chama silebs zem yalachihut?!! Any ways mirtna denk bekat yalew lij new amlak tilek bota yadersew
@abirehamayalew1091
@abirehamayalew1091 Жыл бұрын
ይገርማቹል ብሩኬ የወደቀ ቀን ባላገሩ ይሞታል በእውነት ። ብሩኬ ግን አንደኛ የኔ ጀግና
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
ቅመም የሆነ ልጅ❤❤
@yelekalmamo4427
@yelekalmamo4427 8 ай бұрын
Hello Balageru criew, I am looking for the final results. What happened to your program? When it will became final?
@almazebitew8259
@almazebitew8259 Жыл бұрын
ኮፒ ራይት ዳዊት ፅጌ
@asmare5631
@asmare5631 Жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው እንኳን ተመለሳቹህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ዋው አይሄ ነው .. ብሩክ ነው 🤣 ይገርመኛል ሲጀምር ጀምሮ አይቼዋለሁ.. እያየነው በዩቲዩብ ያደገ ታዳጊ... አብርሽ አንተስ ልዩ ዳኛ ነህ ትለያለህ ሶፊም.. አረጌም... አረጌ.. አስታውሳለሁ... እናቴ ነፍስዋን ይማርልኝ.. የ ታናሽ እህቴንም ነፍስ ይማርልኝ.. በ አረግዬ ዘፈን.., እስቲ ዘለልዘለል., ከአንገትሽም.. ነቀል እሚለውን ዘፈን ከፍቼ.. ቤቱን በ 1 እግሩ ሳቆመው.. እናቴ.. በመቀስ ምት ጥፊ አነደደችኝ.. አረሳውም 🤣🤣🤣
@Begbeteui2121
@Begbeteui2121 Жыл бұрын
በዚህ ዙር ከሰማዎቸው 1ኛ ነው እሱ ነው !!
@nahomasamere
@nahomasamere Жыл бұрын
ብሩኬ ትችላለህ አባቴ መልካም እድል👊
@kiki-jh4he
@kiki-jh4he Жыл бұрын
EHE LIJ YE ETHIOPIAN MUSIQ KEFTA YICHEMIRAL..EMENUGN TILAHUN ALMOTEM BEDENB YAZULIN EHEN LIJ...BIRUKE DEMO CHIBCHEBA ENDAYATEFAK ADERA BERTA
@woh887
@woh887 Жыл бұрын
ብሩኪ አደራህን ሁሉ ይኮራብሀል ለወደፊት ያለውን ወድድር ጥሩ አድርገህ አጥና የሙዚቃ መርጫ ይወስነዋል አሪፍ አሪፍ ሙዚቃ ምርጥ የሙዚቃ ባለሙያወችን ከማመከር ወደኋላ አትበል
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo Жыл бұрын
ብሩኬ ከዳዊት ፅጌ እኩል ነው ለኔ
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 Жыл бұрын
Eree eferiii anchii
@mesfinwassie21
@mesfinwassie21 Жыл бұрын
What amazing performance burke?!keep it up!!
@abeserasara746
@abeserasara746 Жыл бұрын
* ብሩኬ የባላገሩ ምርጥ ! በጣም በሚገርም በመድረክ ቈጥጥር ! በልዩ ዝግጅት በሚገርም የድምጽ ቅላጼ ሰርተኸዋል ! ምን ያህል እንደተዘጋጀህ ነው የሚያሳየው በቀጣይ የበለጠ ተዘጋጅተህ እንድትቀርብ መዘናጋት የለም !!!
@GirmaGashu-xr7mt
@GirmaGashu-xr7mt Жыл бұрын
ብሩክ አሰደመምከኝ የባላገሩ ልፋት ውጤት ነው።
@awokemaru9089
@awokemaru9089 Жыл бұрын
Bruke you are special keep it up bro
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 260 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53