Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | "ለማስመሰል መጣር በባላገሩ የተከለከለ ነው" | ተወዳዳሪ ፌኔት ምትኩ | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 15 2015 ዓ/ም

  Рет қаралды 30,611

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | "አንድን ዘፋኝ ለማስመሰል መጣር በባላገሩ ውድድር የተከለከለ ነው" | ተወዳዳሪ ፌኔት ምትኩ | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 15 2015 ዓ/ም ‪@BalageruTV‬
////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 76
@maeregmusic5183
@maeregmusic5183 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ልጅ ነች ምን እንዳሰባችሁ ባላውቅም ❤
@yemirutesfaye2518
@yemirutesfaye2518 Жыл бұрын
ከሌሎቹ ተወዳዳሪዎች ሁሉ በጣም ከባድ የሆነውን ሥራ ወስዳለች።
@tekleabdesta1939
@tekleabdesta1939 Жыл бұрын
በባላገሩ ዳኞች ለመጀመሪያ ጊዜ አዘንኩ። ፍጹም ማንም እንዲህ ሊጫወተው አይችልም። አብርሽ ግር አስብለህኛል። ስሙት ደግማቹ፣
@boyetube6279
@boyetube6279 Жыл бұрын
ማርያምን ዛሬ ነዉ ያየዉሽ ከዛሬ ጀምሮ አንችን ብቻ ነዉ እማየዉ ዳኞች ግን አልተመቻችሁኝም👏👏👏👏
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 Жыл бұрын
በቃ ዉጤቱ ሳይሆን ለኔ በዘመኔ live ላይ እንደዚህ ሲዜም አይቼ ስለማላቅ ደማቅ ታሪክ እንደፃፍሽ አምናለሁ🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅሽ በፍፁም ለዉድድሩ አትመጥኝም። አንቺ ከዉድድሩ በላይ ነሽ።
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 Жыл бұрын
አብርሽ የዚህ ዜማ ቅርፅ ከዚህ ስሜትና አዘፋፈን ውጭ እንዴት ባለ መንገድ ልትጫወተው ትችላለች? ለምንድን ነው ሁልጊዜ ማስመሰልን እንደ ትልቅ ስህተት የምታዩት? እንደውም ከማስመሰሏ በላይ በጣም ጥሩ ጆሮ እንዳላት ነው የሚያሳየው!
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
ደሞ አኮ አስቴርን ማስመሰል መቻል ቀላል ነገር በሆነ። በደንብ አስመስሎ መጫወት ሳይችሉ ሲቀሩ ትችት አሪፍ አድርገው ሲጫወቱም ትችት 🙄
@TadesseWudu
@TadesseWudu Жыл бұрын
ሙሉ ንዝረት የኔ አንደኛ በዚህ ሙዚቃ ብቻ አይቸ ተሸነፍኩልሽ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Жыл бұрын
Very nice! I will certainly watch one clip you make.
@merbarr1645
@merbarr1645 Жыл бұрын
እረ አብርሽ በሰው ዘፈን እየተወዳደሩ አታስመስሉ ማለት ባለሞያ አይደለሁም ግን ትንሸ ግር አለኝ ልጅቷ በጣም በሚያምር ቃና ደስሚል እንጉርጉሮ ነው ያሰማችን
@redietlemma217
@redietlemma217 Жыл бұрын
Best performance❤❤😍😍😘😘
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Жыл бұрын
This song is the most and the hardest but she just made it!!!!
@samidoc3919
@samidoc3919 Жыл бұрын
This gonna be z best ever on point impressive crazy and gr8 performance . She nailed it ultra right👍👍👍👍
@derikgashaw3236
@derikgashaw3236 Жыл бұрын
Best performance
@tsiontariku3574
@tsiontariku3574 Жыл бұрын
🙌 for such outstanding performance
@techaddicted1235
@techaddicted1235 Жыл бұрын
Wow performance 👏 🎉😊
@abywasg6813
@abywasg6813 Жыл бұрын
Best performance Fenet 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yerusg4949
@yerusg4949 Жыл бұрын
I know you from primary school... I am really happy to see you on stage. I wish you all success 🙌
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Even Aster Aweke can't pull her own song like this girl. Her Cabu performance was out of this world ❤
@tonaworld
@tonaworld Жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም ✊✊✊✊ ትልቅ ቦታ ✊✊✊
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
ይህች ልጅ አልኮረጀችም። ዘፈኑ መሆን ያለበትን ነው የዘፈነችው። በደንብ አድምጡት። አንደኛ ብያታለሁ።
@samritekle17
@samritekle17 Жыл бұрын
ዋው በርቺ
@kaladdis5745
@kaladdis5745 Жыл бұрын
Wow amazing ❤
@anatube5478
@anatube5478 Жыл бұрын
አብርሽ ምን አስባቹ እንደሆነ አላቆም.... ይቅርታ ግን ሶፊ ልጅቱዋ ከዚ በላይ በዚ ዜማ ና ስሜት ኮልተጫወተች እንዴት ትዝፈን... እንደውም አስቴር መች ዘፈነች😜... ጎበዝ ልጅ በሮቺ ልጅት❤❤
@anatube5478
@anatube5478 Жыл бұрын
ማስመሰሉ ራሱ ከባድ አይደል እንዴ
@SolomonTadesse-y4g
@SolomonTadesse-y4g Жыл бұрын
ጀግና
@BetelHailu-j1h
@BetelHailu-j1h Жыл бұрын
Yne mrt 1gna nsh jegna set❤❤❤I wish you all sucess🎉🎉
@efrembrobi
@efrembrobi Жыл бұрын
Good job
@gechethio6834
@gechethio6834 Жыл бұрын
Woooooooow you are the best
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
ምን አይነት ሠውነት የሚነዝር ፐርፎርማንስ ነው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አብርሽን ተይው ዝምብሎ ነው የሚዘላብደው ! ከዚህ በላይ ብቃቱን ያሣየ የለም!!! (Smith included)
@migos-cz1jx
@migos-cz1jx Жыл бұрын
ante zelabedk
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
@@migos-cz1jx 1. አስቴርን ማስመሰል ቀላል ነገር አይደለም ብዙዎች ሞክረው አለተሣካላቸውም!!! "አስመስለሽ ዘፈንሽ" ብሎ መውቀሱ ለራሱ ትልቅ complement ነው። 2. የአንደን አርቲስት ዘፈን አሳንሰው ሲጫውቱም ወቀሣ አሪፍ አድርገው ሲጫወቱም ወቀሣ . . .
@migos-cz1jx
@migos-cz1jx Жыл бұрын
@@DaniMezgebe ምን መሰለህ ወንድሜ በዚህ ዙር ተወዳድሪዎች የራሳቸውን creativity እና ብቃት ማሳየት ነው የሚገባቸው። እስኪ አስበው ይቺ ልጅ የራሷን ቀለም ይዛ ብትዘፍን ይሻላል ወይስ የሰው ድምፅ እያስመሰለች ትዝፈን። እና ደግሞ በተጨማሪም ሁላችንም አብርሽን እናከብረዋለን አንተም ብትሆን እንደምታከብረው አልጠራጠርም ይዘላብዳል ባትል መልካም ነበር (እኔ ስላልኩህ ይቅርታ)
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
@@migos-cz1jx I apologize for my choice of poor words!!! በሀሣብህ ግን ላለመስማማት ብስማማ እና ብተወው ይሻላል!
@migos-cz1jx
@migos-cz1jx Жыл бұрын
@@DaniMezgebe k this is best of you
@RahmeteSherif-dq8oz
@RahmeteSherif-dq8oz Жыл бұрын
👌👌👌👌 great performance
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 Жыл бұрын
Hey Abresheyy she's the winner 👏👏👏👏👏👏👏 really she's just gifted👏👏👏👏👏👏👏 please all judge's she's really different. You guys this time this girl she deserve the winner absolutely!!
@texobaraki2206
@texobaraki2206 Жыл бұрын
ይህ ስራ አስቴር አወቀን በአለም የሙዚቃ መድረክ ካስተዋወቁ ስራዎቿ አንዱና ዋነኛው ነው ረቂቅና ተሰምቶ የማይጠገብ የአስቴር እወቀን እምቅና አስገራሚ ችሎታ ያየንበት ተአምራዊ ስራ ነው:: አብርህም ወልዴና ሌላኛው ዳኛ ልጅቷን ለመተቸት የሄዱበት እርቀት ይአስቴርንም ስራ ለመተቸት የሚመስል ማናናቅ ነው ይህ ደግሞ ይማይቻምና ተራራን በጥፍር መቧጠጥ ይሆናል!! አስቴርን ከተሰቀለችበት የጥበብ የመጨረሻ ማማ ላይ ማን ሊያወርዳት ይችላል ማንም!!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
የ አስቴር ስራ የማይተች አድርገህ ማሰብህ በራሱ ገራሚ ነው መጀመሪያ😂 በዜማ በድምፅ ነው የሚዳኙት እንጂ በዘፍኙ ታዋቄነት አይለም በመጀመሪያ አብዛኛው ዘፍኝን የአስቴርን ድምፅ በትክክለኛው የተፈጥሮ ድምፅ አይደለም የሚዘፍኑት ማለት ሲዘፍኑ ፍልሲቶ እያሉ የሚገልፁላቸው እሱ ነው
@woinshethabte2577
@woinshethabte2577 Жыл бұрын
Just wow konjo
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏She is a winner.
@mtechtube2182
@mtechtube2182 Жыл бұрын
Wow berchi betam yamral❤....melkam edil
@kidusamare4106
@kidusamare4106 Жыл бұрын
The best she did it
@hezqelbekele7646
@hezqelbekele7646 Жыл бұрын
wooooooooow beeetam gerami new berchi!!!!!!!!!!
@eyobabera4529
@eyobabera4529 Жыл бұрын
teleyalesh 👏
@abdiyassin364
@abdiyassin364 Жыл бұрын
አብርሽ ምን አስባቹ እንደሆን አላውቅም ከበቂ በላይ ነው የዘፈነችው ባላገሩን ለማሳማት አድል ባትሰጡእላለው
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
ሶፊ ቀላቅፍው ብለህ የሰጠኸው አስተያየት የቅናት ይመስላል😂😂 ዘፈኑ ከተወሰነ በላይ የሚደመጥ አይደለም ብሎ አስተያየት መስጠት ምን ይባላል? ከአስቴር ጋር ተጣታችኋል እንዴ ሶፊ??
@AbenezerEphrem-ki3ut
@AbenezerEphrem-ki3ut Жыл бұрын
Balagerun mayew banchi mekenyat new 👌
@fikere.yesewe
@fikere.yesewe Жыл бұрын
What a performance I don't think she imitates
@MitikuDima
@MitikuDima Жыл бұрын
I feel the three judges need to be free of any bias and act as true Ethiopians. If they act accordingly Fenet will join the ten top candidates.
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 Жыл бұрын
Nice😮😮😮😮
@bafadbafad4502
@bafadbafad4502 Жыл бұрын
𝐄𝐫𝐞 𝐠𝐨𝐛𝐞𝐳 𝐧𝐚𝐭
@kezira4
@kezira4 Жыл бұрын
❤❤❤
@ankelbatube4350
@ankelbatube4350 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም እጅግ በጣም ትችያለሽ ጥርት ያለ ድምፅ ሰውነት የሚነዝር አቀራረብ የዳኞችን አስተያየት መስማት አልፈልግም። copy መባሉ አይቀርም
@yamlacksira2433
@yamlacksira2433 9 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 Жыл бұрын
ይችን ልጅ ጥላችሁ እየሩሳሌምን ያሳለፋችሁበት ዳኝነት በ VAR ቢታይልኝ እላለሁ። አብርሽዬ ማን ነው የአስቴርን ዘፍኖ ወደሱዋ ቅላፄ ያልተሳበው? ለማንኛውም ይቺ ልጅ ተስፋ ባትቆርጥ ደስ ይለኛል።
@mirafyeshaneh6470
@mirafyeshaneh6470 7 ай бұрын
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
ምነው አብርሽ የትኛው የሙዚቃ ውድድር ነው ማስመሰልን የሚያበረታታው?
@dawitdagne7957
@dawitdagne7957 Жыл бұрын
Zefenu endi nw lisera yemichalw enatea demo tabezutalachu tru nw yeserachew
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ምናለ ግን ካለም ብርሀን ዘፈን ምርጫ ብትማሩ ላምሮት ፋና ያሸነፈችውን ልጅ ማለቴ ነው ካቅማቹ በላይ የሆነ ዘፈን እየመረጣቹ ታሳቅቁናላቹ ዘፈኑ በጣም ሚፈትን ነው
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 Жыл бұрын
Gobez
@daimendenatu2250
@daimendenatu2250 Жыл бұрын
mewdekuan alamenkum yanadedal
@anabiyaa651
@anabiyaa651 Жыл бұрын
Jegna Gobez nesh
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ማመን አልቻልኩም
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
እራስሽን ሁኚ። ናሆምን አሳልፉት እባካችሁ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@NaniSolomon-ok7zd
@NaniSolomon-ok7zd Жыл бұрын
ምን ማለት ፈልገህ ነው አይባልም
@zeynuyassin
@zeynuyassin Жыл бұрын
አበዛቹት በጣም ከዚህ የተሻለ አልቀረበም ተሳሰታቹቹቹቹቹ ያሳዝናል
@MilloneYeka
@MilloneYeka Жыл бұрын
Akim yalat lij nat gn yesetachut asteyayet lk new korartachu yelekekachut laym yhe chgr neber gn kebefitu bitgerut meshashal Michl neber
@yihunlamlakwube1753
@yihunlamlakwube1753 Жыл бұрын
lene andegnaye nsh
@abelpoet8793
@abelpoet8793 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ማስመሰል ባትሞክሪ የኔ ውድ። ራስሽን መስለሽ ብትጫወቺ ❤❤❤
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Жыл бұрын
ይቺ ልጅ እምቅ ችሎታም የታደለች ነች ከዚህም በላይ መስራት ትችላለች።።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
አያለቀሰች ነው አረ ይህኛው አይዶልስ ዝምብሎ ሆንዋል
@rozacharbelcharbel2863
@rozacharbelcharbel2863 Жыл бұрын
ምነው እደዚህ ከምትጨነቂ ቢቀርብሽ
@mama-ho2uk
@mama-ho2uk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
ምነው አብርሽ የትኛው የሙዚቃ ውድድር ነው ማስመሰልን የሚያበረታታው?
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
ምነው አብርሽ የትኛው የሙዚቃ ውድድር ነው ማስመሰልን የሚያበረታታው?
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
brook dawit
Рет қаралды 145 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 60 МЛН
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 21 МЛН