Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ ታህሳስ 28 2016 ዓ/ም ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | ክፍል 2/2

  Рет қаралды 108,112

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер
@Abeba285
@Abeba285 11 ай бұрын
ብሩኬሥ የብአሉ ድምቀት❤
@በድሉፋንታዬ
@በድሉፋንታዬ 11 ай бұрын
አብርሃም ወልዴ እመ ብርሃንን በጣም ነው ልቤን የምትገዛው አምላክ የሰጠህን የሰው አክባሪነትህንና ትህትናህን ዘወትር እንዳያሳጣህ ዘወትር በደከመ ማንነቴ አስብሃለሁ አምላከ ተክለሃይማኖት ከአንተ ጋር ይሁን አሜን!
@Dadatube10
@Dadatube10 11 ай бұрын
ብሩክ ከሌለ በአሉ በአል አይመስልም
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 11 ай бұрын
ተወዳጁ ወንድማችን አብርሃም ወልደ ከነ ባልደረቦችህ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
@MelesAddis
@MelesAddis 11 ай бұрын
ደስ ይላል ተማረ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እነ ብሩኬስ
@SeidaliEbrahim-tt8xe
@SeidaliEbrahim-tt8xe 11 ай бұрын
እውነትም ብሩክ ነበር ድምቀታችሁ ለካ እሡ ባይኖር ቅዝቅዝ አላችሁ
@SeidaliEbrahim-tt8xe
@SeidaliEbrahim-tt8xe 11 ай бұрын
ተማረየ ጀግናው ዘፋኝ ያንተ ድምፅ ይለይብኛል❤
@amanualmesfn3233
@amanualmesfn3233 11 ай бұрын
ብሩክ የለለበት አይደምቅም የት ሂዶ ነው የምትሉ
@soltsrgayesolkebord5547
@soltsrgayesolkebord5547 11 ай бұрын
bruck abudahabi naw
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 11 ай бұрын
እሱ አሁን ቤዝነስ ላይ ነው
@Emamimami
@Emamimami 11 ай бұрын
እራስህ ብሩክ ነህ ወይም ቤተሰብ ነህ
@ef6079
@ef6079 11 ай бұрын
ብሩክስ??????
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 11 ай бұрын
ሽቀላ እያጧጧፈ ነዉ
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ዝግጅት ላይ ብሩኬ አድማቂው ነበር መኖር ነበረበት
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 11 ай бұрын
እንደ ባላገሩ ምርጥ ጥንቅቅ ብሎ ኃላፊነቱን የሚወጣ መንግሥት ነው የምንፈልገው !!!!
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 11 ай бұрын
💯 % true 👍👏👏👏👏
@የአርሲቲእናት
@የአርሲቲእናት 11 ай бұрын
ይቅርታ ያለ ብሩኬ በጣም ነዉ የቀዘቀዘብኝ
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 11 ай бұрын
አንደኛ ተጫዋቹን ልጅ , ብሩክን የት እንደደረሰ ሳትገልፁ በመቅረታችሁ ጵሮግራማችሁን ውድቅ አድራጋችሁታል።
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 11 ай бұрын
ይህን ፕሮግራም ምወደው በጣም ልብ ሚነካ ብዙ ወደኃላ የሚወስድ ዘፈኖችን በሚያምር መረዋ ድምፃቸው ስለሚጫወቱ እና ደድ የሚል መናበብ ስላላቸው ለየት ያደርገዋል ባላገሩን❤❤❤ በርታ አብርሽ ከሁሉም ታለንት ሾው ጋር ሲነፃፃር አንደኛ ነህ
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 11 ай бұрын
ባላገሩ ምርጥ ልጆቹን በደንብ አብስሎ እና አሰልጥኖ ጊዜ ወስዶ ለዚህ እንዳበቃቸው ያስታውቃል እና መዘግየቱ ለበጎ ነው እናመሰግናለን!!!
@mulgetafenta
@mulgetafenta 11 ай бұрын
እረ ብሩኬስ ያለሱ ደስ አይልም የት ነው ያለ
@s0lomon150
@s0lomon150 11 ай бұрын
ብሩክ ነበር የዚህ ግሩፕ ድምቀት ? ??ብሩኬ አንደኛ ❤❤❤
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 11 ай бұрын
Bruke yet new❤❤
@YeabsiraAshenafi-c9y
@YeabsiraAshenafi-c9y 11 ай бұрын
Henok betam arife lewet nw yayenebet keep it up bro
@yonitube4613
@yonitube4613 11 ай бұрын
ብሩኬስ 😢
@RetuAdinew
@RetuAdinew 11 ай бұрын
Kidus ashenafi new yezi balageru kexilo esmiz🎉🎉
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 11 ай бұрын
ድምፃዊ በሃይሉ መሰረት በጣም የማደንቅህ እና የምወድህ ድምፃዊ ነህ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ነው ትልቅ ሰው እንደምትሆን አልጠራጠርም በርታልን!!!
@FikirFikir123
@FikirFikir123 11 ай бұрын
ያለ ብሩክ አይደምቅም
@AlemtshayeTola-ks1li
@AlemtshayeTola-ks1li 11 ай бұрын
Keduse men libelik ant tilyalek ❤️❤️❤️
@DAwitAyele-t9v
@DAwitAyele-t9v 11 ай бұрын
Behailu❤❤❤❤❤❤❤
@edenzeleke7832
@edenzeleke7832 11 ай бұрын
Bruke we miss you 😢
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 11 ай бұрын
ባላገሩ ምርጥ ሚዲያ።አብርሽዬ አረጌ ሁላችሁም ምርጥ የኢትዬጽያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 11 ай бұрын
እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድድድድ ነው ማረጋቹ🥰🥰🥰🥰🥰
@hibelew
@hibelew 11 ай бұрын
ብሩኬ የሌለበት ይደብራል 😢
@wubeadmassu7078
@wubeadmassu7078 11 ай бұрын
እዉይይይ ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ ብሩኬ ስለሌለ ግን ቅር የሚል ነገር አለዉ
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ 11 ай бұрын
ሰቆጣ❤❤❤❤
@MUjibMekyuo-vj4ud
@MUjibMekyuo-vj4ud 11 ай бұрын
ብሩኬስ
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 11 ай бұрын
ዛሬ የክለብ ዝግጅት አለበት😊
@YisehakDea-j2j
@YisehakDea-j2j 11 ай бұрын
እንደሱ ከሆነ አፉ ብያለሁ
@mahdereshetu5891
@mahdereshetu5891 11 ай бұрын
እንዴት ይህንን ኘሮግራም በጉጉት እንደምጠብቀው፡፡ ሁሉም አንደኛ ስለሆኑ እነዚህን ለማወዳደር መሞከር .., please let us start fund raising and keep them without competition until they do their own Album together. Since they have different talent and voice catagory better to keep them. We should encourage them to work together hand in hand . እመኑኝ they will be the best singer በኢትዬጵያ ታሪክ
@user-ki2ww5db3z
@user-ki2ww5db3z 11 ай бұрын
Kidus mibalew lij bexam exebikihalew bezi weddidr 1nga endemitwexa 101%i am sure
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 11 ай бұрын
Balageru meirt is globally influential. You will one day look past to this and be proud.
@girmahaile3818
@girmahaile3818 11 ай бұрын
እነዚህን ድምፃዊ አንደኛ ሁለተኛ ሦስተኛ ብሎ ደረጀ ማውጣት በጣም ከባድ ነው ሁሉም አንድ አይነት Performance ያላቸው
@RabiyaMohammed-u3v
@RabiyaMohammed-u3v 11 ай бұрын
በሱፍቃድ ያምራል የበአል ድምቀት ነህ በርታልን
@truecoinworld
@truecoinworld 11 ай бұрын
አይዟችሁ። ቆንጆ ነገር እንደምታመጡ እናውቃለንና በርቱ የባላገሩ አወዳዳሪና ተወዳዳሪወች። ሀገራችን በዚህ ሁኔታ ሆና በዚህ መጠን ኮሚትመንት ከሰራችሁ እንደነ AGT አይነት ሰላማዊና ቢሮክራሲ የማይበዛበት ሀገር ላይ ብትሆኑ ምን ልትፈጥሩ እንደምትችሉ ማሰብ ይቻላል። አይዟችሁ በርቱ ጽናት ዋጋ ቢያስከፍልም ቆንጆ ሽልማት አለውና በርቱ።
@WasihunTesema
@WasihunTesema 11 ай бұрын
አብርሽ የስው ምርጥ አከብርሃለው የሚመጣው ትውልድ ምናልባት ሲረዳው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ምልክት እንደሆንክ አምኖ ይዘክርሃል
@girmahaile3818
@girmahaile3818 11 ай бұрын
ብሩክን ባለማየቴ ደብሮኛል ለፕሮግራሙ እጅግ አድማቂ ነው።
@wehib_5
@wehib_5 11 ай бұрын
መጨረሻውን ለማዬት የምጠብቀውን ያህል ምንም የምጠብቀውን ነገር የለም ::
@ethiosolution8105
@ethiosolution8105 11 ай бұрын
Balageru#1
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 11 ай бұрын
ሄኖክ እና ተማረ ዛሬ ልዩ ነበሩ❤❤❤
@ef6079
@ef6079 11 ай бұрын
አቤት ባላገሩ ምርጥኮ ሜርኩሪ ሆነብን ሁሌም በጉጉት እምንጠብቀው እኛ በስደት ምን ውስጥ ገቡ እያልን ነበር እንክዋን መጣችውልን ❤
@Qwe-wy6eh
@Qwe-wy6eh 11 ай бұрын
ብሩክየትገባ
@MihretBirru-c4h
@MihretBirru-c4h 11 ай бұрын
ረ ብሩኬስ
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 11 ай бұрын
For me this is not a show, it's a platform how they make harmony among individuals and let them become a better person for a bright future. Thanks BALAGERU MIRT.
@CreateAccount-t2q
@CreateAccount-t2q 11 ай бұрын
ዎውውውው እየሩስአሌም ገራሚ ነው በሙዚቃው ትልቅ ስፍራ ይኖርሻል በርቺ
@nebilseya5393
@nebilseya5393 11 ай бұрын
Balageru ye hagere kurat. Abrsh hulem kegonh nen enwodhalen berta talak sew 🙏
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 10 ай бұрын
AKLILIM YIGELEGNALIKO
@asefanigus-b9k
@asefanigus-b9k 11 ай бұрын
Wow bhaylu betam yamral tleyaleh!!!!
@betelhemmezgebu5536
@betelhemmezgebu5536 11 ай бұрын
Bwhailu betam betam gobez jegna berta❤❤❤
@Gutene7199
@Gutene7199 11 ай бұрын
ተማረ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል!!!
@SunshineTube87
@SunshineTube87 11 ай бұрын
I like that people looking for Biruk❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 11 ай бұрын
Temare Samuel you are a born song writer. Be a music song writer, I will watch and/or hear the music songs you write.
@efahaile6892
@efahaile6892 11 ай бұрын
አክልሉ❤❤
@shemsedin9495
@shemsedin9495 11 ай бұрын
All are super 🌼🌺👌
@asbb105
@asbb105 11 ай бұрын
Samuel & aklilu ❤❤❤❤
@seyatube1443
@seyatube1443 11 ай бұрын
ምን ያክል በናፍቆት እንደምጠብቃቹህ ብታዉቁ............
@FaresBirhanu
@FaresBirhanu 11 ай бұрын
No bruke No party
@lucyfunny1761
@lucyfunny1761 11 ай бұрын
aklilu and kidus❤❤❤
@mhmh7448
@mhmh7448 11 ай бұрын
እባካችሁ ጠክራችሁ ሰሩ ባላገሩ ይለያል በጣም አትጥፉ
@lioulmekonnen228
@lioulmekonnen228 11 ай бұрын
በሀይሉ ወንድሜ ትችላለህ በርታልኝ
@merafshumeye1492
@merafshumeye1492 11 ай бұрын
Behaylu egzer behaylu dink sirawin yemiyasayibih liju neh abzito yetestekakele hiwot yadilih wendime... betesebochihin yayehuachew gize betam alkishalehu... befikrachu kenichalehu...yebetesebachu akale lemehone temegnichalehu.... egzee yitebikilih enat abatihin berta 🥰
@eshetushibruayele2653
@eshetushibruayele2653 11 ай бұрын
Amlal Hagrachenen Selam Yadergat !!! Sew Efoy yemiasegn gize yemtalen , keziam Balageru Idol be fiker mayet Enchelalen
@CHABAM27
@CHABAM27 11 ай бұрын
thanks
@canijones6575
@canijones6575 11 ай бұрын
Great to see Temare!❤😊
@LabaDesign
@LabaDesign 11 ай бұрын
We miss Ashu 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔 we need to hear his Golden Voice
@alemmulatu5924
@alemmulatu5924 10 ай бұрын
ምርጥ
@wehib_5
@wehib_5 11 ай бұрын
So sweettttttt!!
@danieltolera4090
@danieltolera4090 11 ай бұрын
ባላገሩ ምርጥ❤
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 11 ай бұрын
where is BIRUK?
@harmoneymedia6938
@harmoneymedia6938 11 ай бұрын
የባህል አድማቂ አደረጋቸው
@janetjanet8169
@janetjanet8169 11 ай бұрын
Abersh merry Christmas ❤
@yoniMan-h5e
@yoniMan-h5e 11 ай бұрын
ተማረ እና ሔኖክ wow new❤❤❤❤❤
@BeleSisay-z1i
@BeleSisay-z1i 11 ай бұрын
Heniye gen eko teleyaleh Ymr Ymr kalat eko nw mataw le ante❤❤❤
@tedyseouym405
@tedyseouym405 11 ай бұрын
አክሊሉ አንደኛ ካልወጣክ የባላገሩ ዳኞች አይችሉም
@HemenTekola
@HemenTekola 11 ай бұрын
Aw 1 yewetale
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 11 ай бұрын
Kidus🎉
@frygfg4848
@frygfg4848 11 ай бұрын
Eyarus 👉❤👈
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 11 ай бұрын
ተወዳዳሪዎቹ የድምፅ ተሰጧቸዉ የሚገርም ነዉ እነዚህ ልጆችን አወዳድሮ በጥሎ ማለፍ ከዉድድሩ ከሚወጡ ይልቅ በሶስት በአራት ሆነዉ እንደ /The Beatles/Commodores/Back street boys/Bee gees...etc Boys grous Music Band መመስረት ቢችሉ መልካም ነበር
@cherenetdagne6160
@cherenetdagne6160 11 ай бұрын
ለሚሊኒየም ነው እንዴ የሚያልቀው?
@tariku8486
@tariku8486 11 ай бұрын
በስፍቃድ ጀግናው
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 11 ай бұрын
እውነተኛ ድምፃዊ እንጂ😂😂😂
@meskelemenna8712
@meskelemenna8712 11 ай бұрын
Aberham kendawit ketelo meret team aferachu enamesegenalen
@Midway695
@Midway695 11 ай бұрын
ተማረ ተማረ ተማረ
@Teneshu16
@Teneshu16 11 ай бұрын
Besufikad lene yileyibegnal❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 11 ай бұрын
Make a music clip Eyerus. You will improve with a music director, to be a contender for being my 2nd best favorite from the 7 or 12.
@DAwitAyele-t9v
@DAwitAyele-t9v 11 ай бұрын
Behailu ❤❤❤😢😢
@frygfg4848
@frygfg4848 11 ай бұрын
Basu feqad. 😍
@linasamuel9359
@linasamuel9359 10 ай бұрын
የልጁን ስልክ ቁጥር እንፈልጋለን እንዴት እናግኜው
@niftalymdeseye7556
@niftalymdeseye7556 11 ай бұрын
ሄኒዬ ትለይብኛለህ በጥንቃቄ አንደኛ እንደምትወጣ 100% እርግጠኛ ነኝ 😍😍😍🔥🔥🔥
@demekechbirhanu361
@demekechbirhanu361 11 ай бұрын
Were is Biruk??? With out him noting he is z one it makes more fun.
@YehualasetAlemu
@YehualasetAlemu 11 ай бұрын
እረመጨረሻው ቀን ናፈቀን እረቀኑን ብታሳውቁን
@HaymiWedajo
@HaymiWedajo 11 ай бұрын
😢😢😢ብሩክ የሌለበት አይታወቅም ዱባይ አይቸዋለሁ
@mesfinteklehaymanot2248
@mesfinteklehaymanot2248 11 ай бұрын
Behaylu mesert ejg betam tru bemehonu ybel ybalal amsgnut. Wedefit endnayew
@YibabeHadiss
@YibabeHadiss 11 ай бұрын
ዘገየ በጣም
@havenice_day
@havenice_day 11 ай бұрын
Dagnoch&redet tewdadariwoche wudena tenafakewche nachu❤❤❤❤❤🎉 tewdadariwoche ke interview behala yebelet ajete eyebelugne metu fetari bemyakew lhum mesasat jemerku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hulum beakale edemagegnachu tesefa aregalhu ❤❤❤❤
@ubethiopiasalesteam1090
@ubethiopiasalesteam1090 11 ай бұрын
Eyerus betam gobez lij nat akmua mewedader adelem lij slehonech yemeslegnal
@yordihagos2890
@yordihagos2890 11 ай бұрын
ትክክል እየሩሥ ጎበዝ ነች❤❤❤❤❤
@samson2247
@samson2247 10 ай бұрын
Henok you are the real singer
@konjitesubalewslays
@konjitesubalewslays 11 ай бұрын
ብሩክ
@EndegenaMelku
@EndegenaMelku 11 ай бұрын
ብሩኬ የት ነዉ
@TinsayeTamirat-u2u
@TinsayeTamirat-u2u 11 ай бұрын
Biruks yet ale Please
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 11 ай бұрын
Temare wow demtse liyu New 👌
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 51 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:14
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 120 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН