ባሌ እራሱን ሲያጠፋ አጠገቡ ነበርኩ! ....ባለ ታሪክ ቲክቶከር ፍሬህይወት

  Рет қаралды 255,796

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

Пікірлер: 817
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 2 ай бұрын
vm.tiktok.com/ZMh97JtJq/ የፍሬን ቲክ ቶክ follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኗት::
@etsegenetmeaza4072
@etsegenetmeaza4072 2 ай бұрын
ብዙውን ኮሜንት ተመሳሳይ አዳምጫት የሚል ነው ኮሜንቶችን ለማንበብ ሞክሪ። የልጅቷን ታሪክ ስላሰማሽን አስተማሪ ታሪክ ስለሆነ እናመሰግናለን
@selamtadesse-p2i
@selamtadesse-p2i 2 ай бұрын
አጠያየቅሽን አስተካክይ ማነው ተጠያቂ ማነዉ መላሽ 🤔
@bezawittesfaye7851
@bezawittesfaye7851 2 ай бұрын
በስመአም ኸረኔ ተበሳጨው በእውነት ማስተካከል አለብሽ ገነት ዝምብለሽ አዳምጪ ይሄ የግል ወሬ አይደለም ሚዲያላይ ነሽ
@Tsehay-kt2zz
@Tsehay-kt2zz Ай бұрын
የእዉነት ዝም ብለሽ ብትሰሚያት መልካም ነዉ እኩል ነዉ የምታወሩት ባለታሪኩ ሰዉ ነዉ እዚጋ ማዉራት ያለበት
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ
@እመአምላክእናቴ-ኸ1ቘ 2 ай бұрын
እዮሃ ሚድያን በጣም የምወደው አለምሰገድ ታደሰ ዋውውውው በስም አብ በጣም ሰዎችን ያዳምጣል እጅግ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ገነት እዴ ባለ ታሪኮች ያውሩ ችግሩ የነሱ ነው ይተንፍሱበት
@ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ
@ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ 2 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ማስታወቂያ እንድትሰራ የስራ እድል የሰጣቿት ሁሉ ተባረኩ። እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ።
@ahmadmohammed-dx4yr
@ahmadmohammed-dx4yr 2 ай бұрын
❤❤Slm
@ConfusedCaptainHat-hg3bt
@ConfusedCaptainHat-hg3bt 2 ай бұрын
ይሄን ቃለ መጠየቅ እሸቱ ቢጠይቃት ደስ ይለኝ ነበር ገኒዬ የእውነቴን ነው
@አዝመራዘመር
@አዝመራዘመር 2 ай бұрын
Demregn wede
@fisehagetachew4577
@fisehagetachew4577 2 ай бұрын
ገኒዬ አንቺ ጠይቂ እንግዶች ይመልሱ መጥፎ ልምድ ነዉ እባክሽ አስተካክዬ
@ፈተዋYouTube
@ፈተዋYouTube 2 ай бұрын
😂😂😂😂 እኔስ ሣኩ በኮሜታችሁ
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 ай бұрын
አትሰማም እኮ ስንቴ ተነገራት ግን ይብስባታል
@nanaye2587
@nanaye2587 2 ай бұрын
Yenem tiyake new betam yabesachal
@ajmal2023
@ajmal2023 2 ай бұрын
😂😂
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@YoditKumera
@YoditKumera 2 ай бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ እግዚአብሔር ያበርታሽ ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን አንብቢለት ነብሱ ይማራል ቃልኪዳን አላቸው።
@mahletsahlu5180
@mahletsahlu5180 2 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ?
@Hirafikr
@Hirafikr 2 ай бұрын
እ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው ከሞት በኃላ ምህረት የለም እህቴ
@misterdeevegas7258
@misterdeevegas7258 2 ай бұрын
የሚገርም ምስጢር ነገርሽን ምንጩ ግን የት ነው ?
@nekeleabeba1586
@nekeleabeba1586 2 ай бұрын
​@@misterdeevegas7258እዉነት ነው ወንደሜ እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሰቶታል ኦርቶዶክስ ከሆንክ ይሄ አይጠፋህም ለሁሉም የተሰጣቸው ቃል ኪዳን አለ ለፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በሞቱ ነፍስ ላይ ስልጣን ተሰቶአቸዋል
@nekeleabeba1586
@nekeleabeba1586 2 ай бұрын
​@@misterdeevegas7258ፃድቁን ያለ የፃድቁን ዋጋ ያገኛል አጥብቀህ ከለመንካቸው ነፍስን የማስማር ቃልኪዳን አላቸው
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 2 ай бұрын
ወይኔ ገኒ በመድሀኒያለም ምን ሆነሽ ነው አላሶራ ማለት የልጅቶ ታሪክ አሳዛኝ ሆኖ ሳለ ያንቺ እንደዚ መሆን ፕሮግራሙን እንዳልጨርስ አደረግሽኝ ከዚበዋላ አጠያየቅሽን አስተካኪይ❤❤❤
@አዝመራዘመር
@አዝመራዘመር 2 ай бұрын
Demregn wede
@MaysaHaidar
@MaysaHaidar 2 ай бұрын
ወይኔ ገነት አነደደችን 🥹🥹እቴ አይዞሽ የልብሽን እግዚአብሔር ይሀስከልሽ
@elastunning6759
@elastunning6759 2 ай бұрын
ገነት ልክ እንደ ኣለምሰገድ ሰዎች ስያውሩ ዝም ብለሽ ስምያቸው።
@mahder-p6r
@mahder-p6r 2 ай бұрын
የኔ እህት እ/ር የፅናሽ በአቆርጭ ለማደግ ያልሻትን ብታስተካክያት ቁማር እንደሆነ ብትናገሪ ብድር እሚባል ነገር እንደሚያከሰር ብትናገሪ ሰው ይማርበታል
@FffGfh-m5y
@FffGfh-m5y 2 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ስለማያት የዚችን ጠንካራ ሴት ታሪክ መስማት በጣም እፈልግ ነበር.ነገር ግን አቀራረቡ በጣም ሚረብሽ እና ኦርደርለሥ የሆነ የአጠያየቅ ይዘት ያለው ሆኖ አግንቸዋለሁ.በሌላ ሚዲያ እንጠብቅሻለን!!!!???
@አዝመራዘመር
@አዝመራዘመር 2 ай бұрын
Demregn wede
@tsgeredamulugeta6852
@tsgeredamulugeta6852 2 ай бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም ከባድ ነው የሚወዱትን ሰው ሞቷል የለም እያሉ መኖር ይከብዳል በሂወት ኖሮ ክዶኝ ሌካ ህይወት ጀምሮ ዘመኔን እየተናደድኩ ብኖር ይሻላል ይህ የኔ ሃሳብ ነው የሞተው አንዴ አርፏል ቋሚ ግን እስኪሞት ድረስ የልብ ህመም ነው ይሄ ህመም የደረሰበት ነው የሚያውቀው
@DagiG-ed1tr
@DagiG-ed1tr 2 ай бұрын
ይሄ በኢንተርኔት የሚሰራ ስራ እየተባለብዙ ሰዎችህይወት አመሰቃቀለ ልጆቹም የሚበላቸው ገንዘብ ብዙ ስለሆነ እራሳቸውን እስከማጥፍት ይደርሳሉ ስንት ታሪክ ሰማን
@sabasaba3547
@sabasaba3547 2 ай бұрын
አርቲስት ገነት ፕሮግራሞሽን በሙሉ እከታተላለሁ ብዙ ጊዜ አታዳምጪም፣ የዛሬዉ ደግሞ በጣም በዛ! ጥያቄና መልስ ነዉ ያረግሽው ፡ ልጅቷን እኮ አላናግር አልሻት፣ እኔ ኮመንት ብዙ ጊዜ አልሰጥም ዛሬ በጣም ነርቬን ስለነካሽው ነው!
@MawerdiAbdulahi
@MawerdiAbdulahi 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@pom992
@pom992 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@DdhhHd-mk2ox
@DdhhHd-mk2ox Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekdesbehailu4884
@mekdesbehailu4884 2 ай бұрын
እረ ገኒ ዛሬ ቃለ መጠይቁን እራስሽ ስታይው ስተትሽ ይገባሽል እርግጠኛ ነኝ አትደግሚውም😳
@አዝመራዘመር
@አዝመራዘመር 2 ай бұрын
Demregn wede
@MayaDilu-y1p
@MayaDilu-y1p 2 ай бұрын
ምንም ደስ ሳይለኝ አለቀ .አጠያየቂሽ ምንም ደስ አይልም 😌
@DeboraMesefen-oo1ml
@DeboraMesefen-oo1ml 2 ай бұрын
የምር በጣም ነው የሚያሳዝነው ፈጣሪ ከዚ በላይ ያጠንክርሽ የኔ እናት😊
@BirtukanAsrat-g4s
@BirtukanAsrat-g4s 2 ай бұрын
በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነዉ አይዞሽ በሪች ነፉስን በገነት ያኑረዉ
@adonayittilahun5374
@adonayittilahun5374 2 ай бұрын
ኧረ ገነት ራሷ ታውራበት እንጂ ቀደም ቀደም አልሽ ኤኤኤኤጭ😢😢
@HayimanotZebene
@HayimanotZebene 2 ай бұрын
Enea Bicha Lawira Alech
@AbdusemedGizaw
@AbdusemedGizaw 2 ай бұрын
ለባለቤቷ ያላት ታማኝነት ጥሩ ነው .ነገር ግን ለሁሉም አስተማሪ እንዲሆን ገንዘቡን የጠፋበት ምክንያት የኦንላይን ቁማር ነው ሁላችንም መፍራት መጠንቅ ይኖርብናል
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ 2 ай бұрын
ትክክል ይሄ ነገር ስንቱን ወጣት አጥፍቷል😢
@KiyuKiyu-u8n
@KiyuKiyu-u8n 2 ай бұрын
ነው እንዴ ጌታዬ አደራህን ወንድሞቼን ጠብቅልኝ
@BetelhemAdmasu-pp9kc
@BetelhemAdmasu-pp9kc 2 ай бұрын
በትክክል ለሌሎችም መማሪያ እንዲሆን በግልፅ ብትናገር ጥሩ ነበር
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ 2 ай бұрын
@BetelhemAdmasu-pp9kc አዎ ግን አድበሰበሰችው😪
@MiliMark7
@MiliMark7 2 ай бұрын
​@@BetelhemAdmasu-pp9kcአላስወራ አለቻት እኮ😢
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 2 ай бұрын
ገኒየ ሰወች አውርተው እስኪጨርሱ አዳምጭ በመቀጠል ሀሳብ ትሰጫለሺ ማውራት አልቻለችም ባንች ፍጥነት የተነሳ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሺ ጠንካራ ሁኝ ::
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 ай бұрын
እኔ ግን ምመክረው አብዛኛው ሰው ለሰርግ ለሽምግልና እየተባለ ብዙ ብር አትበደሩ ሲጀመር ብር ከሌላቹ ሰርግ አያስፈልግም ትንሽ ፕሮግራም ማረግ ይቻላል እና ይሄ ነገር ቢለመድ ጥሩ ነው
@ellub5242
@ellub5242 2 ай бұрын
@@ምህረትብዙ በተለይ ደሞዝተኛ አብዛኛው social media ላይ ያበደ ሰርግ እና ሽምግልና ሚያረጉት የግል ባለሀብት የሆኑ ገንዘብ ተርፋቸው መጣያ ያጡ እና ለእኩዮቻቸው ያላቸውን አቅም ለማሳየት ነው ሚያረጉት
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 ай бұрын
የኔም ሀሳብ እደዛ ነው ባተሰብና ቤተሰብ ከተዋወቀ በአነስተኛ ፕሮግራም በቂ ነው ​@@ellub5242
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 2 ай бұрын
እስማማለሁ
@MeheretBerta-dv4xe
@MeheretBerta-dv4xe 2 ай бұрын
Awo ewenet 😢
@TheSkyman55
@TheSkyman55 2 ай бұрын
Awoo unetnow 🥰​@@MeheretBerta-dv4xe
@merrynaro2861
@merrynaro2861 2 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው 😭😭 እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እናት! ለብዙዎቻችን ትልቅ ት/ት ነው በሌለን አቅም ዛሬያችንን ለማሳመር ስንል ነገዓችንን ማበላሸትና ዋጋ መክፈል አለና እንደ አቅማችን እያስተዋልን እንኑር።
@eMelese-hg3jg
@eMelese-hg3jg 2 ай бұрын
እውነትም ሴትዮዋ ቃለመጠይቅ የምታደርግ ሳይሆን ራስዋ የምትደረግ ነው የሚመስለው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
ፀጥ ብሎ መስማት እንደ እዮሀ ሚዲያ ቢቻል ጥሩ ነው።እኩል ማውራት ከአፍ ከአፍ መጠየቅ መልሶ መመለስ ባይኖር ጥሩ ነው ።እባክሽ ገነት የሆነ ኮርስ ውሰጂ ስልችት ይላል መስማት እየፈለግን
@አዝመራዘመር
@አዝመራዘመር 2 ай бұрын
Demregn wede
@AxumawitAliula
@AxumawitAliula 2 ай бұрын
ሁሌም ሳያት እምባየ ነው ሚመጣው በርቺልን ገነት ግን የሰው ህመም አይገባሸም ህመሙ ሲነግርሸ ፈገግ ብለሸ ነው ምትሰሚው
@BethlehemAddis
@BethlehemAddis 2 ай бұрын
በርቺ ጀግና ሴት ነሽ ምን አለ ቀድመሽ ማታስታወቂያ ስራውን ጀምረሽ በነበር ግን ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው
@Yokidans-jb1wk
@Yokidans-jb1wk 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ🙏🙏🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
ከእድሜሽ በላይ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ስለእዉነት አሁንም ፈጣሪ አምላክ ጨምሮ ብርታቱን ይስጥሽ ልጅሽንም በእዉቀት እና በጥበብ ያሳድግልሽ❤❤
@tigi886
@tigi886 2 ай бұрын
እሷ ባወራች ቁጥር እያለቀስኩ የሰማሁት ታሪክ ነዉ😢 ሀዘኗ ዉስጥ ድረስ ስቅዝ እንዳረጋት ያሳያል አምላክ በሁሉም ነገር ያበርታሽ።
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አቤት የኔ ጌታ😢😢😢አይ ሴጣን ምን ሰርቶ ይብላ በጣም ያሳዝናል ገንዘባችንን አስራት ብናወጣበት ይባረክልናል እና አስራት በኩራት እናዉጣ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ደግሞም የፀሎት ስፍራ ኖሮን መፀለይ አለብን እህታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 ай бұрын
ለራሳቸውም አልበቃቸውም ብሩ ደግሞ እነ አባ ቪ8 እንዲገዙበት ነው?
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
@@medinajibreel3556 ተይ እንጂ የፈለጉት ያድርጉ ቅጣታቸዉን ከእግዚአብሔር ያገኛሉ እኛም ከእግዚአብሔር ፅድቃችንንም በረከታችንንም እናገኛለን አትሸወዱ
@MenbereDemamu
@MenbereDemamu 2 ай бұрын
​@@medinajibreel3556አልገባሽም ይሄ በሀይማኖቱ ስራ ያለነው የሚረዳው
@BlenEtu
@BlenEtu 2 ай бұрын
​@@medinajibreel3556 denz men tawkinan sele asrat mtawriw sateteyki atkebatri
@AZebTAMR
@AZebTAMR 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mesiibenias
@mesiibenias 2 ай бұрын
ገነት እንዴት እንዳበሳጨሽኝ ስታናጂ የማይባል ነገር ሁላ ነው የምትይው ልጅቷን ስለምወዳት ነው በግድ የጨረስኩት
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@meronkebede8751
@meronkebede8751 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት የምር 😢. እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ ውድ... በርቺልኝ የኔ እናት 🥰🥰🥰
@sitinaseid6992
@sitinaseid6992 2 ай бұрын
ኧረ ገነት ንጋቱ እሷ ታዉራ እጂ። አፍ አፏን አልሻት እኮ ኡፍፍፍፍ
@LidiyaNigusse
@LidiyaNigusse 2 ай бұрын
Ere aw teregagi😮😮😮
@meazasolomon90
@meazasolomon90 2 ай бұрын
አቤት የወሬ ጥማት😮😮😮
@meazasolomon90
@meazasolomon90 2 ай бұрын
አቤት የወሬ ጥማት 😮😮😮
@HafizaAwol
@HafizaAwol 2 ай бұрын
😂
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 2 ай бұрын
Hule new😡
@AsterTeklu-lm8wi
@AsterTeklu-lm8wi 2 ай бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ ። ይከብዳል።
@Hagi776
@Hagi776 2 ай бұрын
ሁሉም ያልፋ ነበር እኮ አይ ወንድሜ እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው😢😢
@tofikmohammed568
@tofikmohammed568 2 ай бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆 እረ ገኒን አንድ በዋላት ምትቀርጷት ሰዎች ማዳመጥ ይልመድባት፡፡ ይቺ ልጅ ሌላ ሚድያ ላይ ትቅረብና ታሪኳን እንስማ ምትሉ?
@sophiaseid6508
@sophiaseid6508 2 ай бұрын
Araratachat eko ega eko mesmat alchalnim.alem sagad bitaykat
@tarikenew2614
@tarikenew2614 2 ай бұрын
ልክ አንድ ሰው የሆነ አስተያየት ሲሰጥ እንደ ጉንዳን ተሰልፋቹ አንድ አይነት ኮመንት ትፅፋላቹ ጎበዝ እናት ናት እየተማረች እያሻሻለች ተለወጣለች በቃ አንድ ሰው ወይ ሁለት ሰው አስተያየት ከሰጠ በቂ ነው አትንጫጩ ጎበዝ በርቺ ገየጎደለው ይስተካከላል ገኒዮ እኔ እናቴ እንደ አንቺ ደፋር በሆነችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elanatom126
@elanatom126 2 ай бұрын
እኔ እራሴ እንደዛ ሳስብ ነበር ወይኔ ምንድነው ኩረጃ መውደድ እንደዚህ በጌታ ስም😮
@Jujutahir-v
@Jujutahir-v 2 ай бұрын
አዳድ ኮሜቶች እሷ ታውራ ታውራ የምትሉት እሷኮ ጠያቂ ልጅቷ መላሽ ናት በመቀጠል ካላችበት ስሜት ለማስወጣት ነው የምታወራት አትጃጃሉ የሚባልና የማይባል ለዩ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ቃለ ምልልሱን ገኒ በደንብ መስመር አስይዛዋለች ከሰዓት አንፃር
@AEMA349
@AEMA349 2 ай бұрын
@@Jujutahir-v ታሪኳን ልታወራት እስከመጣች ድረስ መጠየቅና መስመር ማስያዝ እንጅ ራስ ጠይቆ ራስ መመለስ ተገቢ አይደለም። ሲጀመር ሪሄርስ ያረጋሉ መጀመሪያ so በጣም አበላሽታዋለች
@የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች
@የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች 2 ай бұрын
ገነት ጋዜጠኛ አደለችም አትችልም
@tsegafikre7449
@tsegafikre7449 2 ай бұрын
Genin ene yeteredahuat ye fren simet lemetebek bila new talka mitgebaw
@getnetfenta6619
@getnetfenta6619 2 ай бұрын
ታሪክሽን ሌላ ሚዲያ ላይ ብታቀርቢዉ አሪፍ ነበር ሴትዮዋ አታስወራም
@ellub5242
@ellub5242 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@MagfiraMarid
@MagfiraMarid 2 ай бұрын
😂😂😂አረ ተው ነውር ነው😂😂😂
@GgjgCbv
@GgjgCbv 2 ай бұрын
😂😂😂
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 ай бұрын
ወይ ሰው😂😂😂😂😂😂😂😂
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 2 ай бұрын
Gine yew saw net minlbt tesmotewat naw esum chigr aselfelchi dingetm yihoal enj Geni ye saw tig melkm saw net
@sarongm9937
@sarongm9937 2 ай бұрын
ገነት እስቲ ደጃፍ ቲዩብ እዪ አንዴት መጠየቅና ማዳመጥ እንዳለብሽ ትማሪያለሽ ሀይ እንዴት እንስማ ሀይ😮
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ነብስ ይማር አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ብርታት ጥንካሬ ይስጥሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ 🙏🙏
@SabaBerhane-rm8lb
@SabaBerhane-rm8lb 2 ай бұрын
በጣም ያማል😢💔 ገኒ pls ሰዎች ሰታቀርቢ ደሰሰሰ ብሎን እንድንሰማ እነሱ ይናገሩ ከእሶ ይልቅ አንቺ ነበርሸ የምትናገሪው እዮሀ ሚዲያ አንዴ ይጠይቅና እነሱ ናቸው የሚናገሩት እና pls አሰተካከይ!
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 2 ай бұрын
ኧረ በጣም
@GedamawitGirma-em9pk
@GedamawitGirma-em9pk 2 ай бұрын
Geni gn ataswerim ...esua tawera enji.....yene konjo ayizosh betam tenkara set nesh
@TigistGetachew-q6i
@TigistGetachew-q6i 2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ግን ጠያቂዋ እዉቀት ያስፈልጋታል መርጋጋት ያስፈልጋል እንደዝህ ክብደት ያለው ጉዳይ
@HelenTadese-c3p
@HelenTadese-c3p 2 ай бұрын
ገኒ ዛሬ ምነካሺ ጠጥተሺ ነዉ ያቀረብሻት እሷ ማዉራት አልቻለችምኮ 😅😅😅 እህቴ አይዞሽ የኔናት ከባድ ነዉ ስሜቱ
@TigistBabel-n4q
@TigistBabel-n4q 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታሸ አንቺ ጎበዝ ሴት ነሸ🙏🙏
@selamwudshet8882
@selamwudshet8882 2 ай бұрын
እኔ እና ባለቤቴ አሁን የምናሳልፈው ሂወት ነው በችግር እንሰቃያለን እሱንም ልጃችንም ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እኔንም ፈጣሪ ይጠብቀኝ ፆለት አድርጉልን እህቴ አንችንም ፈጣሪ ያበርታሽ
@Amharicmusicbrand-kf4xt
@Amharicmusicbrand-kf4xt 2 ай бұрын
ከዚ አውጥቶ እግዚአብሔር ለምስጋና ያብቃቹ
@selamwudshet8882
@selamwudshet8882 2 ай бұрын
@@Amharicmusicbrand-kf4xt አሜን
@helensuleyman9186
@helensuleyman9186 2 ай бұрын
አዪ ይሄ ቤቲንግ የሚባል ቁማር እንደቀልድ የስንቱን ወጣት ህይወት አመሰቃቀለ😢😢😢 አላህ ይጠብቀን
@BelayneshBelaya
@BelayneshBelaya 2 ай бұрын
ፍሬሕይወት ታሪክሽ በጣም የሚያሳዝን መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም የዮሐንስ ቤተሰቦች በጣም እንደሚረዱሽ በጥቂቱም ቢሆን አውቃለሁ ። የምትኖሩትም በሱ ቤተሰብ መሆኑ አባቱም የራሱን መኪና ሰጥቶት እንደምትጠቀሙ የተናገረሽው አለመኖሩ ለምን የሚል ጥየቄ አሳድሮብኛል። ህይወቱም ሲያልፍ በሰዓቱ የደረሱት ቤተሰቦቹ መሆናቸው ይታወቃል ። ሚስጥር መድረጉ ለምን አስፈለገ ?
@yoditmanyazewal7165
@yoditmanyazewal7165 2 ай бұрын
እኔም እኮ የቅርብ ቤተሰብ ነኝ ሁሉንም አውቃለሁ የገረመኝም ያስከፋኝም ይሔ ነው
@bersabetube8472
@bersabetube8472 2 ай бұрын
ታድያ እኮ እስዋ ምንም ክፍት አልተናገረችም ገንዘብ ይመጣል ግን ወጪያችን በዛ ለ ቤተሰብ አልነገርንም ችግራችንን ደብቀን እንዳለዉ ሰዉ ነዉ ምንሆነዉ ነዉ ያለችዉ እኮ በዚ ሀዘን ላይ ሌላ አትጨምሩ እንጂ
@bersabetube8472
@bersabetube8472 2 ай бұрын
@@yoditmanyazewal7165 ታድያ እኮ እስዋ ምንም ክፍት አልተናገረችም ገንዘብ ይመጣል ግን ወጪያችን በዛ ለ ቤተሰብ አልነገርንም ችግራችንን ደብቀን እንዳለዉ ሰዉ ነዉ ምንሆነዉ ነዉ ያለችዉ እኮ በዚ ሀዘን ላይ ሌላ አትጨምሩ እንጂ
@እሌኒአሰፋ
@እሌኒአሰፋ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ግን አቋራጭ መንገድ ያልሽዉን በደንብ ብታብራሪዉ ጥሩ ነበር ቀቁማርም ቢ ሆን ምክንያቱም ሰዉን እንዲያስተምር
@lhaile1499
@lhaile1499 2 ай бұрын
የኔ እህት እግዚኣብሔር ያጽናሸ ያጽናናሸ ልጃችሁን ደግሞ ያሳድግልሸ በርቺ🙏🏽
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 2 ай бұрын
ገኒ በናትሸ ከነትዕግስት ጋር አገናኛት psychologist ያስፈልጋታል እግዚአብሔር ይርዳት
@SemuGT
@SemuGT 2 ай бұрын
ኡኡኡኡ እግዜር ያጽናሽ ውዴ!! ሚገርመው ዛሬ እራሴን ስለመጉዳት ከማሰቤ ባለፈ ለሰው ማበዴ ነው ስል ነው የዋልኩት!!! የገንዘብ ችግር በጊዜው በጣምምም ያስጨንቃል ከባድ ነው!! ለኔ ስል ነው ያየሁሽ😢😢
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 2 ай бұрын
መቸም ብቻውን ሰው አያወራም ዝም እማትሉ ኮመንታተሮች
@DuduBeradu
@DuduBeradu 2 ай бұрын
እህ እኩል እኮ ነው ምታወራው
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 2 ай бұрын
ገኒዬ የልባቸውን እውነታ ሰዎች ሲያወሩሽ እነሱ ያውሩ በጌታ አላስ ወራ አልሻት እኮ በሠላም ነው ???
@bezu918
@bezu918 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hayatadela
@hayatadela 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@dunadawit8975
@dunadawit8975 2 ай бұрын
Betam new mitanadidegn kelkala arogit
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 2 ай бұрын
😅😅😅
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 2 ай бұрын
@@dunadawit8975😅
@meazayemane9244
@meazayemane9244 2 ай бұрын
በፊትም እወድሽ አከብርሽ ነበር አሁን ደሞ የበለጠ አከበርኩሽ የኔ ቆንጆ
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 2 ай бұрын
@Yoni አዉቀዋለሁ ጌታን ጥሩ ጋደኛኜ ነበር አላወቁም መምቱንም ወይኔ ወንድሜ 😢😢😢 እራሱን እንዴት አጠፍ ወይኔ ዮኒ በጣም ገበዝ ተማሪ እና ሰራተኛ ነበር ።
@Ethiopian123
@Ethiopian123 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሚረዳሽ ተቸግሮ ያለፈበት ሰው ነው እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው 😥😥
@semualex7438
@semualex7438 2 ай бұрын
የአብዛኛው የባንክ ሰራተኛ ሒወት ሲጠራ ጥሩ ደሞዝ ያለን ይመስላል እንዳለ በብድር የተያዘ 😢😢 ሱፍ ስንለብስ እዛ ያማረ ቢሮ ስንቀመጥ ምንም የጎደለን አንመስልም ወር ከወር መድረስ ማይታሰብ ነው የተሻለ ቀንን ያምጣልን
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 2 ай бұрын
ገኒ ዝም ብለሽ ብትሰሚስ አላስወራ አልሽ እኮ
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 2 ай бұрын
🤦‍♀️🤦‍♀️ገነት
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Areeferu minim alaregechim
@shaunalem4810
@shaunalem4810 2 ай бұрын
@@nejatali7088 la 30 second enko mache fata satachat ! Ka afo eyekemacht tayekiwom bala gudyewm eso naw mimeslew::
@emumitiku8838
@emumitiku8838 2 ай бұрын
የገነት አጠያያቅ ሁልግዜ ያናድደኛል
@zinashkebede3479
@zinashkebede3479 2 ай бұрын
tnx
@biruktawitgirma9176
@biruktawitgirma9176 2 ай бұрын
Demo tesekalech ende miyasleks ngr eyawerachat hoo
@Mimi-k9g2t
@Mimi-k9g2t 2 ай бұрын
እኔም በጣም
@tamiratbirhane
@tamiratbirhane 2 ай бұрын
en bicha yemeselegn nbr yehon kesoa gar ayedem..
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
እኔም ፕሮግራሙን ማየት ተዉክ አዳማጭ አይደለችም እዮሀ ሚዲያ መሲን እሸቱን ብትመለከት ትቀድማለች ገነት ሰዎች አዉርቱው ከጨረሱ ቡሀላ ነው መጠየቅ ያለባት ሲመልሱ ዝም እሱዋ አብራ ታወራለች ታቁዋርጣለች ሁሉ
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 2 ай бұрын
ህይወት ማለት የራሱ ችግር አለው አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ልጅሽንም አይጥላትም በክብር ታድጋለች። ዓለም አታላይ ስለሆነች በብዙ ጠንካራ ሁኚ እንዳትዘናጊ በርቺ ሁሉምጋ የራሱ የሆነ ችግር አለ እንዳልሽው ያለፋል።
@ZedLove-u9r
@ZedLove-u9r 2 ай бұрын
አትቸኩይ እባክሽ ገኒ😊
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 2 ай бұрын
Please እሸቱ ላይ ቅረቢና ሙሉ ታሪክሽን እንስማ አሁን የሰማነው የገነትን ኢንተርቪው ነው
@3369yt
@3369yt 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 2 ай бұрын
በጣም
@MimiteshomeMafi
@MimiteshomeMafi 2 ай бұрын
ይህን ሁሉ ያሳለሽ አትመስይም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስትሽ አይዞሽ
@የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች
@የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች 2 ай бұрын
ጠያቂ ይጠይቃል ተጠያቂ ይመልሳል እዚህ ግን ተደበላልቋል ገነት የጋዜጠኝነት ኮርስ ተማሪ ወጪው በኔ
@ጠበቃ
@ጠበቃ 2 ай бұрын
😂
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 2 ай бұрын
እይዞሸ እግዚያብሄር የካሳ እምላክ ነው ጎበዝ ነሸ
@የሕግአማካሪ
@የሕግአማካሪ 2 ай бұрын
ያሰዝናል ታሪኩ! ገኒ ግን ታሪኮች ስታቀርቢ እራሳቸው ቢያወሩ ጥያቄ ባታበዢ! ፍሰቱ ይደነቃቀፋል!
@rahelashenafi2534
@rahelashenafi2534 2 ай бұрын
ገኒ አቻኮልሻት እኮ እንደ ፓሊስ 😊
@merontadesse6754
@merontadesse6754 2 ай бұрын
ብርታት እና ጥንካሬዋ በጣም ይለያ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ 🙏
@hiwot3848
@hiwot3848 2 ай бұрын
Am so sorry my dear....egziabher yastnash yene konjo..
@AbroBerihun
@AbroBerihun Ай бұрын
እሼ ጋ ትቅረብ የምትሉ ላይክ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደውን ነው የሚያረገው እግዚአብሔር ባለቤትሽን ነብስ ይማር 🙏
@LuchiJunior
@LuchiJunior 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው በጣም ልጅነት እና ግትርነት ይታይባቸዋል ሰው እንኳን ከቤተሰብ ከባዳም እርዳታ ይጠይቃል ብቻ አለፈ...
@roseab9874
@roseab9874 2 ай бұрын
ኧረ ገኒ እሷ እንድታወራ እድል ስጭ፣እንግዳ ጠርቶ ማዳመጥ የሙያው ዲስፕሊን መሰለኝ
@gfj5233
@gfj5233 2 ай бұрын
አይዞሺ እማየ ጰናቱን ይሥጥሺ እሱንም ነፍሱን ይማር ለሚያልፍ ቀን እራሥክን ባታጠፍ 😢😢😢😢😢😢😢
@yentad3625
@yentad3625 2 ай бұрын
ገኒ እባክሽ ስትጠይቂ አዳምጪ እሺ❤❤❤
@ethiopiahagere7962
@ethiopiahagere7962 2 ай бұрын
ይሔ ነገር ልጅቷ ስራ ያለችው ምናልባት ቁማር ይሆን ብዙ ሰው በአጭር ችግሩን የሚፈታ እየመሰለው እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ ይገባል በጣም ያሳዝናል
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 2 ай бұрын
እኔም ምን ይሆን ይሄ Short cut ብዬ እያሰብኩ ነበር😢 ምስኪን እንዲህ እየተዋደዱ ግን ችግር አሸነፋቸው 😢
@MiliMark7
@MiliMark7 2 ай бұрын
ብታስወራት ሌትናገር ትችል ነበር አላስወራ አለቻት እንጂ😊
@WubalemMekuriaw
@WubalemMekuriaw 2 ай бұрын
ወዬዬ ገነት ጠይቀሽ እሱ አውርታ ሽጨርስ ቀጣዪን ጠይቂ❤❤❤❤
@tsegayemulat-m1b
@tsegayemulat-m1b 2 ай бұрын
ገኒየ ፕሮግራሙ ደስ ይላል ነገር ግን እራስሽ ጠይቀሽ እራስሽ አትመልሽ አዳምጭ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ወጣቶች ምንም ነገር ቢመጣ እግዚአበሔርን መደገፍ እንዳለብን በፀሎት መጠየቅ ብቻ ህይዎት ምትክ የላትም😢😢😢
@mahelettsemru4925
@mahelettsemru4925 2 ай бұрын
እኔን እህቴ አይዞሽ እግዚያብሔር ያፅናሽ
@rabiskitchen1917
@rabiskitchen1917 2 ай бұрын
ራሳቸዉን የሚያጠፉ ሰዎች አንዱ ታርጌት ያለዉን ሰዉ ማቁሰል በፀፀት አለንጋ መግረፍ ቤተሰብ ጓደኛ እድሜ ልክ የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማዉ ማድረግ ነዉ ይሄ ደካማነት ነዉ ሁሉም ሰዉ ተመችቶት አይኖርም ግን ይታገላል
@GebreTsadik-d8z
@GebreTsadik-d8z 2 ай бұрын
ምክንያቱ በኢንተርኔት ቁማር ነው ብሩን ወስደውበት ነው አሁንም ቢሆን ለሀገራችን ወጣቶች የኢንተርኔት ቁማር በፍፁም አይመከርም የኮሪያ ዜጎች ናቸው ይህን የሚሰሩት ማንም እንዳይሞክረው እላለሁ በተረፈ መፅናናትን እመኛለሁ
@لاالهالاالله-ر2ع1ر
@لاالهالاالله-ر2ع1ر 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው ኢንተርኔት ቁማር
@GebreTsadik-d8z
@GebreTsadik-d8z 2 ай бұрын
@@لاالهالاالله-ر2ع1ر betting የሚባል የጨዋታ ቁማር ነው የሰውን ገንዘብ ከወሰዱ በኋሏ አድራሻቸውን ይዘጋሉ መጀመሪ ላይ እድናሸንፍ ያደርጉና በኋሏ ጥርግ አድርገው ይወስዱብናል ከዛ አደጋ ላይ ይጥሉናል ቡዙ አይነት የኢንተርኔት ቁማር አለ ከኛ አካባቢ ብዙ ልጆች ተበልተዋል
@Nisuhhilin
@Nisuhhilin 2 ай бұрын
አይይይይ ተጠቂ ነኝ እኔም ተርፌለሁ ግን የሀገሬ ወጣቶች አደራ100 ጊዜ እንዳትሞክሩ
@ዶንኪ
@ዶንኪ 2 ай бұрын
​@@GebreTsadik-d8z😢😢እኔ ተባላሁ በቤቲንግ😢😢
@ፈተዋYouTube
@ፈተዋYouTube 2 ай бұрын
​@@ዶንኪ 😂😂😂
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 2 ай бұрын
Eyoha midia mayet alebsh ka gazetaghaw bzu tmhrt tagaghalesh ❤
@SerkalemMelaku-y8j
@SerkalemMelaku-y8j 2 ай бұрын
ዉይ ገኒ ይረብሻል ጣልቃ እነገባሽ/መሰረት በዙ ጋር ነበር መቅረብ
@JoyEmuye
@JoyEmuye 2 ай бұрын
ስለ ባሏ አሟሟት ስታወራልሽ አንቺ ጣልቃ የምትገቢበት አገባብ ፣ድምፅሽ ሀዘኔታ አይታይበትም ! ባጠቃላይ ገነት ንጋቱ አጠያየቅሽ መርማሪ ፖሊስ ነው ያስመሰለሸ እነሱ እንኳን ያዳምጣሉ.....
@sabasaba3547
@sabasaba3547 2 ай бұрын
በትክክል
@samrawithirpo9524
@samrawithirpo9524 2 ай бұрын
Yene konjo betam astemreshenal ayizosh Egziabher kanchi gar yehun. Inem betam yemwedat abro adeg guadegnayen yatahuat erasuan bematfatua new ena hememu kebad new.
@Godisgood-ig1mt
@Godisgood-ig1mt 2 ай бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን😢
@liliwina9768
@liliwina9768 2 ай бұрын
ኢቺ ሴትዮ ገነት በጭራሽ ለshow የማትሆን ሴት ናት አወራር አትችልም አያምርባትምም እንደዚ አይነት አሳዛኝ ወሬ እየተወራ ትንቀለቀላለች ድምፃ strong ነው በዛ ላይ ቃላት አትመርጥም እራሱን ያንጠለጠለው እያለች sensitive word ትጠቀማለች እባክሽ ይሄንን አይነቱን ኘሮግራም I wish ትግስት ዋልታንጉስ ብትሰራው ብዬ ተመኘሁ ባክሽን አንቺ ድራማሽን ስሪ
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 2 ай бұрын
😅😅
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 ай бұрын
በጣም ትክክል😢
@sabasaba3547
@sabasaba3547 2 ай бұрын
እውነት ነው ቃላት ምረጪ “እራሱን ነዉ ያንጠለጠለው” ?ኧረ አይባልም ምን ነካሽ ወ/ሮ ገነት? ትንሽ እንኳን sympathy ይኑርሽ እንጂ!
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 2 ай бұрын
Yene enat berchi, ayzosh . Balebetshn Egziabher batsede genet yanulsh🙏 Egziabher yatsnash🙏
@GeteAb-t5o
@GeteAb-t5o 2 ай бұрын
Geni sewn enterview stadergi ateyayekshin astekaky
@1219nilu
@1219nilu 2 ай бұрын
ገነት ምታወራዉ ግልፅ መሰለኝ ተረጋግተሽ እስክትመልስልሽ ጠብቂ ምንድነዉ እኩል ማዉራት እንዴት እንደሚጨንቅ ብታይ
@centralperk7062
@centralperk7062 2 ай бұрын
Eyoha media is the number 1
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እፉይ እዴት ቻልሽው በዚያን እድሜሽ
@MerryTade-cu3id
@MerryTade-cu3id 2 ай бұрын
Ere geni ye libe ewent belu …. Gn endeyaweru alemifeked😢😢
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 2 ай бұрын
ገነት ዛሬ ጠጥተሻል ልበል ኤጭ
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 2 ай бұрын
ሲጀመር ድሮም አታዳምጥም ለview ነው
@nanishitaye7450
@nanishitaye7450 2 ай бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ፍፁም ያፅናናሽ❤
@nicolasmaria-c9v
@nicolasmaria-c9v 2 ай бұрын
በጣም ጀግና እናት ያሰብሸው ይሳካ እግዚአብሔር ይርዳሸ
የእኛ ቀናት #224 የባቢ ቁጣ በቅዱስ ሀይል ከሸፈ!
26:13
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 19 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
እርጉዚት #1 ህይወቱን የሚጠላው እኔ ሳረግዝ ነዉ::
32:17
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 46 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН