ባሌ እሱ ጋር በነበርኩትበት ጊዜ ያነሳኝን ቪድዮ እለቅብሻለሁ አለኝ

  Рет қаралды 53,243

Khalid Tube

Khalid Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 525
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ልጀቱን አለማድነቅ አይቻልም አንች #ጀግና ነሸ ! የዝች እህታችን አድነቂ ብቻ👈👍👍👍👍👍👍
@RahmaRahma-q6i
@RahmaRahma-q6i Жыл бұрын
ወላሂየብዙወቻችንታሪክነውእኔግንልጅቶንአላማድነቅአልችልምእኔምየገዛባሌነውእንደዚሁያርገኝእኔግንልፍስፍስእንደሆኩሰለሚያቅቢዲውንባይለቅምእኔንንጎድቶኛልቢያንስተተጋባንቅርብግዜነውነገርግንበላይላይከሊላሴትጋርያወራልለምንእደዚህአደርክስለው፣አፍሽንአትክፍች።ተፍልገሽአዋርድሻለሁአለኝይሄውለማንምአላወራምእሽአትልቀቀእኔምምንምአልልህቢያንስእኔያሳሳበኝነገርቤተስቦቸወላሂአሁንየምንጋባቸው።ወንጆች።ከሰይጣንአይሻሉም።ኢሂውብሬንእያስርከቡኩአለሁት😢😢😢😢😢😢😢
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
@@RahmaRahma-q6i እህቴ በግዜ መፈትሔ ፈልጊ ባልሸ ከሆነ ኒካ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካወቀው ልቀቀው በይው ምክንያቱም በዝህ ነገር ተሸማቀሸ እሰከመቸ በተርፍ #አይዞሸ የምርዳሸ ካለ በኤፍቢ Rabia seid ብለሸ ነይ
@bipbip8988
@bipbip8988 Жыл бұрын
​@@RahmaRahma-q6iታዳምንእየጠበቅሽነው ?ኩላሊትሽንእስከምትሰጭነውእንዴ ?
@RahmaRahma-q6i
@RahmaRahma-q6i Жыл бұрын
@@bipbip8988 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህመላይፍጥርኝነገሮችከፌከውጡአጉል) ችግሩእየባስና፣እየርዘምነውእሚሂድብየ፣ደሞስውየለኝምከጉኔ፣የሳሻልሚዱያም፣ስውአይደለሁም፣አላህየያላሁበትን፣ችግርእና፣ወጥመድአይቶ፣መላይፍጥርልኝሊላምንምአልልምተሳይፍከአላህነውያርቢእሱይርዳኝ፣የኢዋህአማላክ፣ፍርዱብዘግየም፣አይቀርምያሳየኛል፣ስውመስለው፣ይቀርቡና፣እንደገና፣እባብከሚሆኑ፣ስውችአላይ፣ይስውርንን፣
@RahmuTube
@RahmuTube Жыл бұрын
አላህ የጠክርሽ ጠካራ ሴት ማለት አንቺ ነሽ ወላሂ አንቺን የመሰለ ቆጆ የዋህ ሚስት ትቶ መቼም ሂወቱ አይሳካለትም ይብላኝ ለሱ አንቺ አይዞሽ ገና በልጠሽ እንድትገኚ ምኞቴ ነው
@RahmuTube
@RahmuTube Жыл бұрын
የሳለፈቺው መከራ በጥንካሬዋ እንደሆነ አትዘጊ አንዳዶቹ ራሳቸውን ለማጥፋት ነበር ሚሯሯጡት ብቻ አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ወንዶች
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
ጀግና ጠንካራ ናት የሰዉን አፍ ሳትፈራ እራሷን አሳልፋ የሰጠች ከመሞት መጋፈጥን የወሰነች ጀግና❤
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Жыл бұрын
አይዞሽ አች አትዋረጅም እሱራሱ ነው እሚዋረደው
@ASiyaShemsu-t4j
@ASiyaShemsu-t4j Жыл бұрын
አላህ ከታጋሾ ነው
@AbuRehmet
@AbuRehmet Жыл бұрын
ባልና ሚስት አልገናኚ ብለው ሚስትም ባልም አልሆነ ባልና ሚስት ላይ እየወደቁ ስቃያቸው ይበዛል። ሴት እህቶቻችን ከአንች ብዙ ነገር ይማራሉ ጀግና ነሽ አብሽሪ በርች ።
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለክፊዎች እራሱ መልስ አለው እኛ ፀናትና እምነት ይኑረን ይሄ ማስፈራሪያ የብዙዎችን ሕይወት አበላሽቷል ጠንካራ ነሽ እህቴ አወ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 Жыл бұрын
ወንድ ተከትላቹህ ለምትሄዱ ሴቶች ከሷ ተማሩ😢ምንም ቢወደን ወንድ ልጅ በአዳ ነው።አብሽሪ አላህ ያበርታች ጀግና
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Жыл бұрын
አቡአሚራ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አላህ ይጨምርልህ ልጅቷም ጀግና ናት
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Жыл бұрын
ልጇቶ ማሻ አላህ ጀግና ትግስተኛ ናት በጣም ነበር ያዘንኩት በርች የኔ ጀግና ሴት
@rwdetube
@rwdetube Жыл бұрын
ምንም ሳይከፋሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ከነቤተሰቦችሽ ማሻአላህ የኔ ቆራጥ ጀግና❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Жыл бұрын
የእኔ ጀግና ሴት 💪💪💪 የጀግናዋ እህታችን እና የውዱ ወንድማችን. አቡ አሚራ የሽጋ አሚራባት አድናቂውች እስኪ ላይክ አድርጉኝ 😭 ጀግና ሴት እደት እደምውድ 🇪🇹
@jemanehkebede
@jemanehkebede Жыл бұрын
ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ነው እህቴ በርቺ ። ለልሎች እህቶቻችን ትልቅ መከታ እና ብርታት ያለው ትምህርት ነው የለገስሽው።
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 Жыл бұрын
የሌላ አገር ዜጎች ሚስታቸውን ሀገር አስቀምጠው እነሱ እየለፉ ያስተዳድራሉ የኛወዶች ሀገር ተቀምጠው እኛ እንወዳቸዋለን ግን በአጋጣሚ ከሀገር ከወጡ አሏህ ያችን ከሱጋ ብዙ ያሳለፈች ሴት ዘወር ብለው ማየት አይፈልጉም ለሁላችንሞ ቀልብ ስጠን ጀሊሉ😢
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ ወራዳዉ እሱ ነዉ አልገባዉም እንጅ እንዳትፈሪ ጀግና ነሽ ለብዙወች አርአያ ሁነሻል አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ❤
@chs2352
@chs2352 Жыл бұрын
ከሌላ ወንድ ጋር ሆነሽ አላወለቅሽ ከሱ ጋር ሆነሽ ላረግሽው ነገር ሼም አያዝሽ ጐበዝ መቼም እራስሽን እንዳታጠፊ ቆንጆ ጀግና ነሽ በርቺ ከጐንሽ ነን
@mekaa5021
@mekaa5021 Жыл бұрын
እህቴ ጠንካራነሺ ጀግና ሴት ወላሂ በሂወት ትቀጥላለች በርች ወላሂ እኔ በሰደት ሰቆይ በኩላሊት ጠጠርር አሞኝ ብዙ ሰቃይ አይቸ ነበር ያንንሁሉ አለኩ ተሻለኝም ሀገሬም ገባሁ አልሀምዱሊሏህ ወደትዳር። ገባሁ ባሌ በጣምእዉድሻለሁ በማለት በቤተሠብ የመጣነዉ። አይከፍም በሚል ተጋባን ለካስ ብር አላት 5አመት ሰርታለች ብሎነበር ጠየቀኝ የለኝም በህክምና ጨርሻለሁ መልሴሆነ ወላሂ እንዉለድ ሰለዉ 3,/4አመት አለ ብር አምጭ የሁለየ ጠብነዉ የመጨረሻ እድልም ሰጠሁት በሺተኛነሺ አይምሮሺአይሠራም በሚል ኒካም አወረድን ወላሂ ኒካዉን ባወረደልኝ በወሬ ዱባይ ገባሁ አዉቃለሁ ኢዳየን አልጨረስኩም ሀራምምነዉ 3ወር በኃላነዉ መቀሳቀስ ያለብኝ ነበር ወላሂ ኒካ ባወረድኩኝ በወሬ ዱባይገባሁ አጥቸአይደለም ነበር አይምሮዋ አይሠራም ያለኝን። ለማሳየት አላማየ አረኩት ወላሂ አሁንላይ 1አመትከ6ወር ሆነኝ አልሀምዱሊሏህ ቦታም ገዝቸ ቤት ልጀምር ነዉ አልሀምዱሊሏህ እናማ እህቴ ትችያለሺ ጀግናነሺ እያለቀሠች ትመጣለች ይለኝም ነበር ቁርአንይቀራላት ይለኛል ዝቅ ሲያረገኝ ጠብቀኝ እኔን አታሸኝም መልሴነበር ማንም አይፈልግሺ እያለ ይዝትነበር አልሀምዱሊሏህ ሰርቸ እያሳየሁትነዉ አሁን ቦታ ገዛች ሲባል መጣ ሰትህ አበቃ ወላሂ ብዙነገር አላልፌ አለሁ እህቴ ትችያለሺ ጀግናነሺ አንች በርች አሏህም ያግዛል ያረብ አሏህ ይጠብቀን ከነዚህ አይነት ሰወች አብሺሩ እህቶችጀግና ሁኑ ወንድሞችም አሉ አሏህን ፈሪወች የአሏህ ኒኢማ ሰፊነዉ
@mahitubes749
@mahitubes749 Жыл бұрын
❤🎉
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ Жыл бұрын
ሚስኪን
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ Жыл бұрын
እኔም አምስት አመት ስርች ሀገረ ገባሁ ሁሉም የሚመጡት ወንዶች ምን አለሺ ነዉ ተመለስኩኝ ወደስደታ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወነሀር ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ስደትም ሳትሄጂ በሀገርሽ ላይ ርዝቅሽን ይክፈትልሽ ውዴ ካንቺ ብዙ ጥንካሬ ተምሬሀለው አይዞሽ በርቺ❤
@jemaletuebejs6502
@jemaletuebejs6502 Жыл бұрын
ኢቲዬም ህደህ እህቶችን መገደፍ አቡ ትለያለህኮ ሂወትህንም አላማህንም ካሰብከው በላይ ያድርግልህ ወንድሜ ጀግና ነሽ እህታችን
@user-seadi
@user-seadi Жыл бұрын
ይሄው ያንችን ቪዲዬ አይቸ በጨላማ ካልሆነ አልተኛም ብዬ በቀበቶ ተገረፍኩኝ 8አመት ስቆይ ተገርፌ አላውቅም ነበር 😅 በፍራት አለኩኝ አረ ወንዶችዬ ተው ግን አቃጥላችሁ አትድፉን
@ኢማን-ዀ6ኰ
@ኢማን-ዀ6ኰ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እደትእደሳኩ
@user-seadi
@user-seadi Жыл бұрын
@@ኢማን-ዀ6ኰ😁
@ዘይነብየመርሳዋ-ጠ7ዀ
@ዘይነብየመርሳዋ-ጠ7ዀ Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ጦሽሽ አልኩ ተገረፈኩ ሥትይ😅😅😅
@ShatuSh
@ShatuSh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا Жыл бұрын
ከከከ የምር ከባድ ነው በዚሁ ከቀጠለ በጨለማ መሆኑ አልቀረም
@Hawi704
@Hawi704 Жыл бұрын
ኦ ወላሂ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እህቴ ይከ ጥንካሬሽ ለሁላችንም ትምርት ነዉ አላህ ይጠብቅሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ በርች አላህ ላች የተሻለዉን ጥሩዉን ህይወት ይወፍቅሽ❤
@fatmah1744
@fatmah1744 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሚያፍርው አሱ ነው ይልቀቀው ግን ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ እኔ ባለትዳር ነኝ በትዳሬ 9 አመታችን ወልደን በፍቅር እየኖርን ነው ግን አድ ቀን አደለም አልጋ ላይ ራቁት ኖርማል ፎቶ አንነሳም ባሌም አይወድም ፎቶ መነሳት በጣም ይጠላል እኔ ከልጁ ሳነሳው ራሱ አይወድም ፎቶ ሀራም ነው ይላል ውነቱን ነው ደሞ🥰
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ዋሸ እኮ የቀረፅኩት የለም ቦሎ የሽማግሌዎች ዋሻቸው ለማሥፈራራት ነው ብሎ እሧ ግን በቴሌግራም ላከልኝ አለች
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es Жыл бұрын
እኔም ከተጋባን 3ተኛ አመታችን አንድ ልጅ ወልደናል ግን ፈቶ ስንገባ የተነሳነው ብቻ ያለን
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር ከአንች ይሁን ማንም ትንሽ እህት ካለው በሶ ቦታ አርጎ ማሰብ ነው ህመምሽ ያማል በርች ጠንካራ ነሽ በሚቻለሁ ሁሉ ከጎኖ ልንሆን ይገባል አይዞሽ እናትዬ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የቆንጆ ቆንጆ ነሽ ገና ወደፊት የተቃና የተሳካ ኑሮ ይጠብቅሻል በዛ ላይ አስተዋይ ብሩህ አእምሮ እንዳለሽ ከንግግርሽ ማወቅ ይቻላል ጥንካሬሽ ለሴቶች ትምህርት እና አርአያ ሆነሻል ኑሪ ለልጅሽ ለቤተሰቦችሽ ኑሪልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp Жыл бұрын
ማሻ አላሕ ወላሒ ጠካራ ሴት ነሽ ስደት ሳቴጂ ኸገርሽም አላሕ ርዝቅሽ ይክፈትልሽ እሱ ሁሌ እያፈረ ይኑር ግን ነገ መጸጸቱን አይቀርም እኛም ከደዚ አይነት ወድ ይጠብቀን😂❤😢😢
@totoal5243
@totoal5243 Жыл бұрын
ማሪያምን አጄቴን ነው የበላችው ለኛ ጥሩ ትምረት ነው የሰጠሽን ውዴ ባለዳረት ነኝ ብለንም አንመቃቀረም እናመሰግናለን ❤
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es Жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ ግን እህቶቸ አፈቀርን ብላችሁ የራቁት ፎቶ ላኪ ስትባሉ አትላኩ አትሸወዱ የሚፈቀሩ ወንዶች በብዛት ባለጌዎች ናቸው ከጥሩ ወንዶች ፍቅር አይዛቸውም ሴቶች
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه Жыл бұрын
ኸረ ወዶች ታው ግደላችሁም እድናገባ አድርጉን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ሴትን የምበድሉ ኢሸአላህ
@nurutube6906
@nurutube6906 Жыл бұрын
😘🌹🌹
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
አብሸሪ ውዴ እረካአቴን እዬሰገዲ ዱአሸን አርጊ ያላገባችሁ እህንጊዜ የዱአውን እዲል ተጠቀሙበት ሳታገቡ በፊት የቂን ብለን ዱአ ካረጋችሁ አላህ ይመርጥላችሃል የራሱ ጉዳይ ዴሞ ለባል ዱአ ላርግ ፈልጎ ይምጣ እያልን ኑረን ነወ ዛሬ እያገባን የምንፈታወ የቂን ዱአ ሳናዴርግ ቀርተን ነወ እናም ውዶችዬ እህንጊዜ ዱአ አርጉ ዴሞ ለባል አትበሉ እንዴባል ልብ የሚብር ተረፋን የሚሟጥጥ አላዬሁም አላህ ያጠነከረወ ካልሆነ ሌላ ፈተና ምናለበት ያሰብላል የባል ፈተና ግን ከባዲነወ
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
@اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه Жыл бұрын
@@dohadoha8116 በጣም ኢሸአላህ በዳይ ተመሆን ደሞተበዳይ መሆን ይሻላል አላህ ላላገባነው ተከይረኛው ጋራ ያገናኘን
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt Жыл бұрын
ጀግና የማይገልጥሽ ትሁትየ አይዞሽ አላህ ምኞትሽን በሀገርሽ ላይ ያሳካልሽ
@helayetata5637
@helayetata5637 Жыл бұрын
እህቴ አንቺ ጀግና ነሽ ለብዙ እህቶቻችን አርአያ ትሆኛለሽ በዚሁ ቀጥይ የሰማይ ቤትሽ ይበልጣል የምን እራስን አጥፍቶ ፈጣሪን ማስቀየም ነዉ ጀግናዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zuzulove-i9k
@zuzulove-i9k Жыл бұрын
የኔ ጀግና ጠካራ ሴት ነሽ አቦ አላህ ይጠብቅሽ❤😘
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
አቤሽሪ አንቺ ቆንጆ ገና ወጣት ልጅ ነሽ አላህ ሁሉ ነገር ያግራልሽ ኡክቲ❤❤
@zenabzyba4361
@zenabzyba4361 Жыл бұрын
አብሽር እሕቴ ጀግና ነሽ እኔ እምለዉ የኛወዶች አላሕ ሱበሀነሁ ተአላሕ እደምት ጠየቁ አታስታዉሱም የኮፊሮችን ተግባር አት ልቀሙ አላሕን ፍሩ
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ደሞ ቆጅየ ነሽ አችን ትቶ የሄደው ልክስክስ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው አች ብርችልን እዳስለቀሰሽ እሱንም ታስለቅሰው
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
ሱባሀነክ ያረቢ አድም የቀረ ክፍት የለም እኛ ሀገር ላይ እኔ ሳስበው ቂያማ ቢነሳ ከኛ ሀገር ይመስለኛል አላሁመ እክፊና ያረብ
@امريان-ب7خ5خ
@امريان-ب7خ5خ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጠንካራ ነሽ ደሞ ልጂ ነሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ወላሂ የዱባይ.ወዶች ስራቸው ይህነው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ጀግና ሴት በአንቺ ብዙ ሰዎች ጥንካሪሽ ተምሬአለው
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 ай бұрын
ማሸአላህ ጀግና ሴትነሽ አላህ ያጣክርሽ ለወድ ብሎ ከቤተሰብ ውጭ መሆን አያስፈልግም ማን እደናት እደዛም ሆና ነይ ትላለች ማን እደናት ሽአመት ያኑሩልን❤❤❤
@ajaibaasma7611
@ajaibaasma7611 Жыл бұрын
ውንድም አብ አሚራ አላህ ይጠብቅህ እኛም ከንደዚህ አይነት ወንዶች አላህ ይጠብቀን
@ፎዚስደተኛዋመርሳYouTube
@ፎዚስደተኛዋመርሳYouTube Жыл бұрын
በአላህ የተመካች ልብ ምንጊዜም ጠካራናት አላህ ካችጋ ይሁን ሁቢ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ባይሆን ጥሩ ነበር ከሆነ እኳንም ወጥተሽ ተናገርሽ የኔ ጀግና ነሽእህቴ❤❤❤አላህ ያጠክርሽ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
ለቆባታል ግን
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናያለን
@rahmaabdu5724
@rahmaabdu5724 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እኔ 24አመቴግን ምንም ሶብር የለኝ ውሳኔሽ ጀግና ብየሻለሁ በ18አመትሽ
@ÃïShãBêláY
@ÃïShãBêláY Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ያበርታሺ ገና ልጅ ነሺ ኢንሸአላህ ይህ ቀን አልፎ ደስተኛ እድትሆኝ ምኞቴነው❤
@butajrawit
@butajrawit Жыл бұрын
እኔምለው ኮሜንታተሮች እሷ ገመናዋን ማውጧቷ ነው ጀግንነት የትኛው ነው ቆራጥ ጀግና የምትሏት የትኛው እለቃለው አላት እንጂ መች ለቀቀው ገና ከመልቀቁ እሷ ገመናዋን አወጣቺው ዱአ ብታረግ አይቀልም ነበረ አለህ ሆይ ባሌን መልስልኝ ብላ ለአለም ህዝም ከምትናገር ለአለማቱ ጌታ ብትነግረው ይቀላለት ነበረ ሲቀጥል ለምን ቪድዮ ሲያነሳት እሺ ትለዋለች ለምን የፈለገ ባሏ ቢሆን ለምን እሺ አለቺው አንዳንዳዴ እያሰባቹ ኮምቱ ታዋቂ ቲክቶከርች እና ዩቱበሮች ጀግና ስሏሏት ትክክል ነሽ እያላቿት ነው ነገ ሌላዋም በሚዲያ ወጥታ ትናገር ወንጅሏን ወንጀል ባደባባይ እኮ አይወጣም ይሄ የግል ሂወት ጉዳይ ነው ሲቀጥል አይለቅባትም አስፈራርቷት ይሆናል እንጂ አላህ ይሰትረን😢😢
@ወለተ-በ3ነ
@ወለተ-በ3ነ Жыл бұрын
አቤት ቆራጥነት አቤት ወኔ ጎበዝ ጀግና 💪 ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልን እህታችን ለባል ተብየውም ልቦና ይስጠው
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላም
@ebrhemsumtale4078
@ebrhemsumtale4078 Жыл бұрын
ታምራላች ልጅቷ ማሻአለህ ናች ጀግና
@hayuhabesha9467
@hayuhabesha9467 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሽ እውነትም ወነሀር
@fedilamehbub2751
@fedilamehbub2751 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጥንካሬዬሽን አላህይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hidjind8081
@hidjind8081 Жыл бұрын
❤❤የኔውድ ጀግና ነሽ ይልቀቀው ምንም አይቀንስብሽም
@jemalmehammed8536
@jemalmehammed8536 Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አላህ ካንች ጋር ይሁን
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ትክክል ጠንካራ ልጂ በርቺ ያች ፈተና ከኔጋራ ይመሳስላል
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
ማሻአላህ በተወኩል እና በቆራጠኝነት የታጀብ ጀግና አቡ ሜራየ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@munaabdo5945
@munaabdo5945 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ ለብዙሀኑ መፍትሄ ሆነዋል።
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp Жыл бұрын
ጀግና በርቺ አላሕ ካቺ ጋ ነው የምር ካቺ ብዙ መማር እችላለን❤😢
@emameyyohanes4043
@emameyyohanes4043 Жыл бұрын
ጀግና ሴትነሽ እኔካቺ ብዙ ተማርኩ❤❤❤
@ሰኒም
@ሰኒም Жыл бұрын
ጅግና ነሺ እህቴ እሱ ግን የመጠርሻ ደደብ ነው አቦ አብ አሚራ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@SeadAa-t2l
@SeadAa-t2l Жыл бұрын
አይዞሽ፡እማ፡ሁሉም፡ያልፍል፡ጠንካራነሽ አላህ፡ከጎንሽ፡ይሁን
@ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
@ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ አላህ ካንች ጋር ይሁን የኔ ጠንካራ ሴት
@fanostube15
@fanostube15 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ የኔ ጀግና እሱ ነው የሚያፍርበት አንች ምንም አትሆኝ ግን አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ በርች አይዞሽ የኔ ውድ
@Jkeesum
@Jkeesum Жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኔ በእምነቱ ጠንካራ ሠዉ እወዳለሁ ❤❤❤ ሠዉን የሚያዋርድ ፈጣሪ ያዋርደዋል ለሁሉም ግዜ አለዉ አንድ ቀን ይዋረዳልና።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት ግፈኞችን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው በእውነት
@zdwtube44
@zdwtube44 Жыл бұрын
አሚን
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት አይዞሽ በእውነት ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ እንዳልሽው ለልጅሽ ኑርላት❤
@zikratube1892
@zikratube1892 Жыл бұрын
የቤተሰብ ምክር የማይሰማ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ አሏህ በጥሩ ነገር ይካስሽ
@bipbip8988
@bipbip8988 Жыл бұрын
ተውፍርድለመስጠትአትቸኩሉ
@ASde-y4m
@ASde-y4m Жыл бұрын
አላህ ገለገላት ከደዝህ አይነቱ ገገማ
@FoziyaFoziya-cf9st
@FoziyaFoziya-cf9st Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ማሻ አላህ ባንች እድሜ ይሄ ጥንካሬሽ የኔ ውድ አላህ ያሰብሽበት አላማ ያድርስሽ ጠንካራ ወድማችን አቡ አሚራ ያንተን አይነት ያብዛልን አላህ ሱብሀነሁ ወተአላህ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ Жыл бұрын
አብሽር ማማየ አሏህ ካችጋርነው እሱግን የሸይጧን ቁራጭ ህሌላቢስነው አሏህየስራህንይስጥህ
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 Жыл бұрын
😢😢😢እውነት አስለቀሰችኝ ጀግናነሽ አይዞሽ ሂይወትይቀጥላል
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
የኔቆንጆ ጀግና ኮፊደስሺን ሳላደንቅ አላልፍምም በተሰበርነው ነገር ዘላለም እየለቀስን መቀመጥ ነው ለዛ ክፉ ሰው የሚያስደስተው። ግን እዳቺ ተቀይረሺ ያለሰ መኖር እደሚቻል ማሳየት የምቶድ ልብ በተቀራኑውም መጥላትም ትችላለች 💪💪💪✅✅🌹🌹 እኔም አልሀምዱሊላህ የልጅነት ባሌ ልቤን ሰብሮ ሲሄድ እጅግ አዝኘነበር አሁን አልሀምዱሊላህ ከሱ የተሻለውን ለማገኘት ጡሩ እድል ሰቶኛል
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ጥብክሪ እህቴ እውነት ነው ህይወት ይቅጥላል
@አለምብመ
@አለምብመ Жыл бұрын
የኔ ጀግና ጎበዚ አይዞሽ ስንት አይነት ቆሻሻ አለ እህት የኔ ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤
@Fatuma-x3r
@Fatuma-x3r Жыл бұрын
አብሽሪ እሡነአሏህየዋርደዉ
@ASde-y4m
@ASde-y4m Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ወርደት የለም እኮ ሚስቱ ለነበርቺው ሴት ከብር የለለው
@ATayetub
@ATayetub Жыл бұрын
ከጥንካሬዋ በላይ ቁጅናዋ የኔ ቆንጆ ጠንክሪ አይዞሽ በርቺ እሺ የኔማር እግዚአብሔር ያውቀዋል ጭቀትሽን በርቺ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽልኝ ሁሉም ያልፋል ጥክርበይ ልጅሽን ጠክረሽ አሳድጊ ይልቀቀው እርካሹ ባልሽ ጂ አቺ አይደለሽም
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
እህቶች ከሷ ተማሩ በአላህ ወንዲ ቢሄዲ ወንዲ ይመጣል ጠንክራ ሁኑ እኔ ለራሱ የማቃቸወ አሉ ባሎቻቸወ የሚሏቸውን እዬፈሩ አሁን ላይ ጨራሸ ሴቶቹም ቃሚ ሁነወ ተሰፋ ቆርጠወ እያለቀሱ የሚኖሩ አሉ እኔግን ለሚኖርልኝ እኖራለሁ ብዬ ያለንብረትሸን አካፈሊኝ ሲለኝ ባናትህ ተተከል ብዬ ከሰሰኩት አልፈታ ብሎ በመከራ ፈታኝ ዛሬ ከሱ ጋር ከምኖረወ እጥፈ ዲርብ በተሻለ ሁኔታ እራሴን ቀይሬ ይሄወ ከልጄጋር በዴሰታ እዬኖርኩነወ አሁን ኳተር ከመጣሁ ሁለት አመቴ ቤቴን ዲብን ያለቤት ሰራሁ አሁን ከረመዷን በሃላ እገባለሁ ንግዴን ይዤ እኖራለሁ ለማይኖርላችሁ አትኑሩ ተንቀሳቅሳችሁ ኑሯችሁን ምሩ
@uae2077
@uae2077 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ ጀግና ነሽ
@WolloKonjo
@WolloKonjo Жыл бұрын
መሰሎችህ ይብዙ አብሽሪ ጀግና ነሽ ወረቢ😢
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ
@ሠላምለሁላችን-ሰ3ኈ Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱ የራሱን ህይወት ጀምሮ አንችን በዚህ ቭድኦ አሰፈራርቶ ሌላ ህይወት እንዳትጀምሪ ነው ጠንክሪ ለልጅሽ
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
የኔቆጂየ ሴት 🎉🎉🎉🎉 በርችልን እረበና ይርዳሽ
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሽ አላህ ያጠክርሽ እህቴ
@PopPo-b5d
@PopPo-b5d 10 күн бұрын
አላህይጠብቅሽ ባለሽበትየኒውድ
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ Жыл бұрын
አዎ ህይወት ይቀጥላል ጀግና ሴት
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ Жыл бұрын
ጀግናነሽ እህቴ አብሽሪ ጎበዝ ደግሞ የሚዎረደዉ እሡ እጅ አች አይደለሽም ጀግና
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
መልካም ንጹህ ልብ ነው ያለሽ እህት ኣይዞሽ ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ምንም ኣዲስ ነገር የለም መስሎት ነው እንጂ ❤
@tangistne
@tangistne Жыл бұрын
ወይ እህቴ ከምልሽ በላይ ደስ ብሎኛል እዲህ ሁነሽ በማየቴ በቃ አይዞሽ አሸናፊ ነሽ እህቴ አይዞሽ የታባቱም አይደርስ የጁን ያገኛል እሄን ዉሻ ለልጁ እኳን ክብር የለለዉ ዉሻ ❤
@Sofi-kz2kb
@Sofi-kz2kb Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ
@ماريماحسن
@ماريماحسن Жыл бұрын
ባቺሁላቺንም ኮራን ጀግና ነሺ የኔዉዲ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
በትክክል የኔ ቅመም በርቺ😢😢የኔ ውድ ጀግና ነሽ😢😢
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc Жыл бұрын
መልካሙን ይግጠምሽ የኔ እህት😢😢
@Fhfhg477
@Fhfhg477 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ የአመቱ ጀግነ ሴት
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
ስታምር ጠካራዬ በርቺ ቀረሽበት እንጂ ተገላገለሽ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
ገና ነሺ ማማየ ገና ልጅ ነሺ እኔም ሠባት አመት በጊዜየ በሂወቴ ተጫውቶ የከዳኝ ከልጀ ጋ እና አብሽሪ ቆንጆነሽ በዛ ላይ
@bookbook3118
@bookbook3118 Жыл бұрын
መጃማሪያ ከጌታዬ ከአላህ በሆነ ሀይል ብርታት ወድቄ አልቀረሁም ወለሂ ግን አንቺን ሰይ ይበስ ልቤ በረታ አሉት ጀግነ ሴት በሪያዎች አሉት ለረህማን በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ 😭😥❤👍
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Жыл бұрын
አብሽሪ እህታችን አላህ አይረሽም ጀግኒት የሚለው ቃል ያንስሻል አላህ ምርኩዝሽ ነው እንዳትጨነቂ
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr Жыл бұрын
የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ የተሻለዉን ህይወት አላህ ይሥጥሽ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን ማንጥፋተኛ እንደሆን አናቅም አንችግን ጎበዝነሽ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ Жыл бұрын
የኔ ናት ይመችሽ የልቤን አውረሽው 😢😢😢😢
@neima5525
@neima5525 Жыл бұрын
የኔ ማርዋ አይዞሽ ጀግና ሴት❤❤
@shamelahali1233
@shamelahali1233 Жыл бұрын
አብሽር ሁሉም ያልፈል ሁሉም ለከይር ነዉ ጀግና አላህ ያበርታሽ🙏🙏🙏
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ልብ ይሰጣችሁ❤❤❤❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
የልጂ አዋቂ እሰከመጨረሻወ ጠንክሪና ተለውጠሸ በተግባር አሳይወ ነገ ጣቱን እዬጠበጠበ ይቆጫል
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
ወአለይኩም እስላም እህት አታልቅሽ ይልቀቀው ሳታውቂ ያነሳሽ ፎቶ ከሆነ አላህ ይጠይቀዋል በቃ ይልቀቀው ?
@fatuma1133
@fatuma1133 Жыл бұрын
ወንድም ካሊዶ የሸጋ አሚራየ አባት የኔ ትልቅ ወንድም አላህ ይጨምርልህ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ብርቱ ነሺ እህታለም አብሺሪ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያበርታሺ ያጠክርሺ ላንች ክብር አለኝ እንዳች አይነት ጠንካራ ሰው ደስ ይላል
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ የተሻለ ህይወት ይግጠምሽ❤
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 56 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 20 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
#@RavindarChauhanUP51 🙏🙏🙏😍😍❤️❤️
0:26
Shanti Chauhan official
Рет қаралды 20 М.
😍 የአቤኒ ፍቅረኛ መጣች 💔 ሚስጥሩ ተጋለጠ 😭
24:45
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 246 М.
Baga Gammadde Makii💪
15:01
SAYA TUBE
Рет қаралды 505
Icciitii Award Mo'achuu!! Asaantii Aschuu
32:01
Qaanqee Show
Рет қаралды 4,7 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 56 МЛН