ባሌ ኡስታዝ ነው ሁለተኛ አግብቶኝ ማነም እድሰማበት አይፈልግም ምን ላድርግ?

  Рет қаралды 4,519

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@FelahTube
@FelahTube 2 ай бұрын
ያረቢ ደብቆ ከሚያገባ ወንድ ይሰዉረን
@madinamadina6962
@madinamadina6962 Ай бұрын
አሚንንንንን
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
❤❤❤ የኔዉድ አሣዘንሺኝ ሚሥኪን አሁላይኮ አላህን እንፈራለን የሚሉ ናቼዉ ሠዉን እየጎዱ ያሉት አንቺም ሁለተኛ መደረብሽ ትገርሚያለሽ ሁለተኛ ከመደረብ ቆሞ መቅረት ይሻለኛል ወላሂ ዱአ አርጊ ዉዴ አብሽሪ ምክንያቱን ጠይቂዉ ሠዉ እንድሠማበት ያልፈለገበትን እሡም ብሎ ኡሥታዝ
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
ሁለተኛ መደረብ ማለት ስቃይነዉ ላንቺ ያለዉ አለ ቆይግን ጥያቄ አለኝ ባንቺላይ ቢደረብብሽ ትወጃለሽ ለማሥመሠል ሳይሆን እዉነቱን ንገሪኝ እህት
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
ጓደኞች አሉን ሁለተኛ የተደረቡ ግን አንድም ቀን ደሥተኛ ሁነዉ አያቁም የተለያዩም አሉ ግን ያንቺ ደሞ ይገርማል ገና ካሁኑ እንደዚህ አላህ ያግራልሽ ዉዴ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
ከከከከከከከሀሀሀሀ
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 2 ай бұрын
😂😂 አሁላይ አወቅን እያሉ ወጥመድ ይገባሉ እኔ መደረብም ማሰደረብም አልፈልግም የመዳም ቅመሞች
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
@@user-bh9ty6yj7m ሳህ የምር እንደሡነዉ የሚሻለዉ
@bulalemuhemed2703
@bulalemuhemed2703 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ለሀዉላ ወላ ቁወተ ብላ ምን አይነት ግዜ ደረሠን
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
@@bulalemuhemed2703 ሳህ በሡምላይ ሠበብ ማድረስ አለብን ባንዱንዴት ነዉ አብዛሀኛዉ የሚደረቡት
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
የሁሱ መልስና የሴቶቹ ጥየቄ እደኔ ፈጋግ የሚየረገቹሁ ደሚሩኝ እስት
@batbat-bf2lx
@batbat-bf2lx 2 ай бұрын
አይይይ በሚዳላይ ኡስታዝ ለመባልል ብቻ የሚጥሩ አሉ ያያያ
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
ሳህ❤❤
@atikaahmed
@atikaahmed Ай бұрын
የእኔ ቻንስ ነዉ የገጠመሺ ግን እኔ ቁርጥ ዉሳኔ ነበር የወሰንኩት ቤተሰብ አስተዋዉቀኝ ስለዉ እሺ አይልም እህቱ ጋር አንድ ቤት እየሰራን ግን አታዉቅም ነበር ከዚያ ቁርጥ ዉሳኔ ወሰንኩ ያ ትፈታኛለህ ያ ለሚስትህ እነግራታለሁ ተዋዉቀን እንኖራለን ስለዉ አታገኛትም ብሎ ቀለደብኝ ከዚያም ስልኳን አፈላልጌ አገኘሁት ካልፈታከኝ እነግራታለሁ ስለዉ ኒካሁን አወረደልኝ ከዚያ ስልክ ቀይሬ ጠፋሁ እሱ ያሰበዉ የተለያየ ሀገር ስለነበርን ትዉልድ ቦታችን አታገኝም ብሎ ነበር ማለትም እሱ መርሳ አባጌትዬ ልጂ ነበር እኔ ደግሞ የቦረና መካነ ሰላም አዉጃ ነበርኩ ሊጫወትብኝ ፈልጎ ነበር አላህ ረዳኝና የሚስቱን ስልክ አግኝቼ ልኬለት ተገላገልኩት
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 ай бұрын
እኔም እማውቃት ልጂ አለች ተዴብቃ እምትኖር ማንም አያውቃት ባመቱ ይመጣል አሁን አንድ ወለዴች ሥታርግዝም ሥትወልድም ዙሮ አላያት እንዴቃ ዝብላችሁ አትሂዱ ቤተሠብሽን ጠይቆ በሥርአት ያግባሽ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 2 ай бұрын
ምን አገባን ተደብቃ ኑራ ተደብቃ ትፈታለች ከዛ ባል ነበረኝ ብትል ማናባቷ ያምናታል ቱ ሲጀመር ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ትዳርን በአዋጅ አድርጉት በኢፋ ህዝብ ይወቅ ብለዋል የምን ተደባብቆ ትዳር ነው ኤጭ ይሄ መጨረሻውም አያምር😊
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 ай бұрын
@@user-ej3yq3eu8p እኔ እጉድጓድም ቢከታት አላሥብም ነበር አሁን ድቃላዋን ይዛ እቤተሠብ ላይ ሼክም ሆነችጂ እሡ እዛው ቀብሮም ወግሮም በያዛት
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 2 ай бұрын
@@zuzulove9763 kkkkkkkkk ኧረ ተይ ጉድጓድ ሀሀሀሀ አትሻብኝ ነው ቤተሰብ ጎረቤት ማግባቷን ካላሳወቀ ድቃላ ነው ነው ሚሏት ቶባ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 ай бұрын
@@user-ej3yq3eu8p ቤተሠብ እማ ያውቃል ልጁን አቃውቁትም እሧማ አግብቻለሁ እያለች ታውጃለች ግን ልጁ ዱካው የለም ሢጄመር አገሩም እሪቅ ነው በሡ በኩል ማንም አያውቅ እሡንም እሧ እምታብራራው ውጭ ማንም አያውቀው እኔ ፎቶውን አይቻለሁ እሥከ ልጆቹ
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
@@user-ej3yq3eu8p ሣህ አወቅን እያሉ ይደብቃሉ
@Ethiomedia-4
@Ethiomedia-4 Ай бұрын
ግን አንዳንድ ጊዜ ሴቶች የምትገርሙኝ ትዳር ያለው ወንድ ላይ የምትለጠፉት ነገርስ አቅሙ እደማይችል እያወቃችሁ አንቺ ብር ስላለሽ ብቻ ትገቢያለሽ ባንቺ ብር እኮ አይደለም 2 3 4 የተፈቀደለት በራሱ ብር ነው መስፈርቱን ሳትጠብቁ ዝብላችሁ ትገቡና በዃላ በየት ለውጣ ትላላችሁ አላህ ይጠብን ከደዚህ አይነት ነገር አንቺንም አላህ ያስተካክልልሽ
@user-nq2qk5mj9e
@user-nq2qk5mj9e 2 ай бұрын
እነዚህ ድን አላቸው እሚባሉ ሰወች ወላሂ ቢበድሏችሁ እኳ ሰው አያውቅላችሁም እኔም ደርሶብኛል 😢😢😢😢😢
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt Ай бұрын
ይሄ እየተጫወተ ነው ፍችው ውዴ ምንም አይሰራልሽም እንዲህ እሚሉ ወንዶች አያስፈልጉም ሰው እንዲያውቅበት ካልፈለገ አይፈልግሽም ሀቢብቲ አትልፊ
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 2 ай бұрын
አሏህየ ይጠብቀን ቅጥ ከሌለዉ ትዳር
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 ай бұрын
ይሄ ኡስታዝ አለችው እጅ ይሄ ወስላታ ነው ሲጀመር አብዘሀኛው የስዴት ትዳር ዝብለው ነው ያለ ወልኝ ነው የሚጋቡት ራሱ ሰራ ሰራ አድርጋችሁ ሀገራችሁ ገብታችሁ አግቡ ስዴት ላይ አትወሳለቱ ቱ
@amaamm2154
@amaamm2154 2 ай бұрын
ሁሉንም አታካቺ እኛ አላህበፈቀደውመልኩቨነውየተጋባነው እንደውም ብዙልጆች አውቃለሁ
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 2 ай бұрын
@@amaamm2154 እኔ ሁሉም ናቸው አልኩ እዴ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
አታግቡ ማለት ትችያለሸ ግን አትወሳለቱ አይባልም ትዳርንጂ የመሰረቱት ገይ ፊሬንዲ ፈቅረኛ እያሉ አልተወሳለቱም ትዳሩ አለማማሩነውንጂ
@esmailechalli8002
@esmailechalli8002 2 ай бұрын
Anchi min aynet lij nash subhan Allah yehe yerwnrt wystaz naw masha Allah and he is hafiz new bizu sewich were islam isgebyowal anchi gin yesew lik atawkim fear Allah
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 2 ай бұрын
ጥፋት የወንዶቹ ሳይሆን የሴቶቹ ነው ሚስት እንዳለው እያወቁ ይለጣጠፋሉ የሀበሻ ወንድ አቅም የለውም ሲቀጥል ቢኖረው እራሱ ማስተዳደር አይችልበትም ፍትህን አያውቅም እኔ በበኩሌ በእርግጥ ገንዘብ መስፈርቴ አይደለም ከሱ እምፈልገው ችሎት ምላስ እውቀት በስ ይህ ካለው ገንዘቡ ግዴታ አይደለም እውቀት ከሌለው ግን ልቤን በጣም ይሰብረዋል ጥላቻዬ ከፍ እንዲል ያደርገዋል ብቻ ባጭሩ ሁለትዬ ሚስት እሚለውን አረቦች ብቻ በአግባቡ ሲወጡ ያየሁት አገር ያለ ወንድ ጋገባሽ አግቢው ኑሮን ያቀዋል ግን ስደት ላይ እያለ ሌላ ሚስት እያለው ከጠየቀሽ ይህ ባል አይሆንሽም ይበልብለውና
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 2 ай бұрын
ኡኡኡኡ ትዳር ያሊያዘውን ትዳር እዲፈራ እዲሸሽ እየሆነነው ይሄን እየሠማ ደፍሮ እደትይገባል በተለይ በሁለተኛ የምገቡ ሴቶች የሚመጣውን ችግር እያወቃችሁ ግቡ ሁለት ሴት የምታገቡ ወንዶችደሞ እባካችሁ አላህን ፍሩ አቅሙ ታላችሁ እያሠቃያትሁ ሣይሆን በፍትህ አሥተዳዲሩ አሊያም በአንዲቱ ተብቃቁ 😢
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 2 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-yi3si3vl3d
@user-yi3si3vl3d 2 ай бұрын
لجولول قويه إلا بالله ዴሞኮኡስታዙ።እህቴእርጉዝክሄንሽ።ወዴራስሽተመለሽ።ዛሬማንምአይታመንም
@Saada-sq4ke
@Saada-sq4ke Ай бұрын
ወይይይ ኮሜት አሰጣጥ ግን ለምድነው ጥሩ ትዳር የጠፍው አይይይይይይይይ😢😢😢😢
@user-ll6mt4mw1o
@user-ll6mt4mw1o Ай бұрын
አብሽሪ
@Abeni
@Abeni 2 ай бұрын
ክክክ።
@hayet8663
@hayet8663 2 ай бұрын
ድሮስ የሳኡዲ ትዳር ዉይ ቢቀርስ ከዚህ ሁሉ ጣጣ😂😂😂😂😂😂😂
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
ትክክል
@kalidhadiya6766
@kalidhadiya6766 2 ай бұрын
ቁመው,እዲሜቸው,ሄደኮአትፋርዱ
@hayattt-ov6np
@hayattt-ov6np 2 ай бұрын
ኡስታዝነቱበዝቶበታልቀንሽለት
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝማ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
ከከከከከከከሀሀሀሀሀሀ
@ezs530
@ezs530 2 ай бұрын
እናንተ የሰው ባል አትስረቁ አንዳንድ ሴቶች ተደብቃችሁ ታገቡና እዚህ እየመጣችሁ እየየ😨👊
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 2 ай бұрын
ወይጣጣ እኔብቻነኝ ባሌ ገለመሌ የሚልጥያቅ ያራቀረብኩት
@Am-mm3ii
@Am-mm3ii 2 ай бұрын
ኧረ አለን ብዙ ነን ካላገባሽ አላህ ሷሊህ ባል ይስጥሽ አግብተሽም ከሆነ ሰላም ያለው ትዳር ያድርግልሽ
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 2 ай бұрын
አግብቻለሁ አልሀምዱሊላሂ
@user-vk2tw1kl3b
@user-vk2tw1kl3b 2 ай бұрын
እኔና አንቺ ነን የቀረነው እኔማ ቁሞቀር እዬተባልኩ ነው 😊 እዴት እደምፈራ ወላሂ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
​@usአብሽር እኔም አለሁ እኔስ ስራየን በጣምነዉ የምወደዉ ያሁን ወንዱች ወላሂ ጡረተኛ ሴቱ ሰራተኛ ነዉ አላህ ወኪል በስer-vk2tw1kl3b
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 2 ай бұрын
ያላገባቹሁ አላህ የኔአይነቱን ትዳረ ይወፍቃቹሁ። ወላሂ ባሌ ከምንም በላይ የተረጋጋ ልጅ ነዉ ሳዉድነዉ የተጋባ ነዉ 4 አመታችን ነዉ ግን ብር ጠይቆኝ አያቅም ባባቴ ነዉ እምልከዉ ለትዳሩ ከብረ ያለዉ ወድ ነዉ በዱኑ ጠንካራ ነዉ ቁረአን ሢቀራ ማሻአላህ ሀፍዛል ለዱኗ ቁሳቁስ ምንም መስሎ አይታየዉም
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Ай бұрын
አሏህይጠብቅህ❤
@user-vp5eh6yw2i
@user-vp5eh6yw2i 2 ай бұрын
አይ እህቴ ዝም ብለሽ ነውእንደነዚህ አይነት አውለማ ቀይር አምሊን ከዛቢን በዝተዋል ስለዚህ ችግርሽን ለካልቅ ንገሪው መልስታገኛለሽ።
@HayuHassen-ex3ir
@HayuHassen-ex3ir 2 ай бұрын
Ar mechawcha mewn new bawn geze 2 bet 3 bet megbat wendoch betam new yemiyastelut eset yewledachew aymeslum
@abduSomed-wc5se
@abduSomed-wc5se 2 ай бұрын
አላሕ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
አጀብ ዴግነቱ ባሌ ኡስታዝአዴለም😂
@zuzulove9763
@zuzulove9763 2 ай бұрын
እሚሻሉት አለማዊ ናቼው
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Ай бұрын
እኔ ኡስታዝ ኣልውድም በጣም ውሸታም ናቸው ደርሶብኝል😂
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Ай бұрын
@@user-xi6lc4cb9o 😀😀😀ሁሉንም ማለት አይቻልም
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 Ай бұрын
እኔም ኡዝታዝ ለትዳር እሚሆኑ አይመሥለኝም
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Ай бұрын
@@wgwgwsvgay4617 😂እሱ ልክ ነሽ
@user-uw2xe3kj5e
@user-uw2xe3kj5e Ай бұрын
eresetu Enem HuletegnA LagebA Neber Ltewu
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 ай бұрын
ወላሂ ሼይክ ሰኢድ ነዉ ልገራችሁ እኔንም አግብቶኝ ደብቆ እኔ ድብቅ ትዳር አልፈልግም ብዬ ነዉ የተፋታሁት አዎ ሰዉ እድሰማበት አይፈልግም በጣም ባለጌ ነዉ እሱ ሚስቱንም አቃታለሁ ስማ ሀዋ ትባላለቺ እሷ እራሱ ባለጌናት በጣም
@amaamm2154
@amaamm2154 2 ай бұрын
@@thamarhassenwello8485 ሸህሰኢድማነው ሊታወቅ ይገባል ሚድያይወጣል እህት
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 2 ай бұрын
የትአገርነው እህቴ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 ай бұрын
@@aiahwekei7138 ሳኡዲ ነዉ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 ай бұрын
ሳኡዉዲ ነዉ
@user-ic4nv1yk9f
@user-ic4nv1yk9f 2 ай бұрын
ኧረ ሸሰኢድ የቲክቶኩ ነው
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@MuhammedImam-ny6rc
@MuhammedImam-ny6rc 2 ай бұрын
ይሄ ሰው አይባልም ምን ኡስታዝ ነው ሽልጥልጥ ነውጅ
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 2 ай бұрын
እሄኡስታዝ ሳይሆን ኮተተነዉ
@esmailechalli8002
@esmailechalli8002 2 ай бұрын
Asalamualeykum anchi balege nash endezi aybale yehe masha Allah hafiz and ye suna oustaz naw .kofya slaladerege naw
@amenatbentoumer5212
@amenatbentoumer5212 2 ай бұрын
ሴቶችየ የሰው ባል አትስረቁ😂😂
@Ethiomedia-4
@Ethiomedia-4 Ай бұрын
ክክክክክክክ
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p 2 ай бұрын
አይዞሺ❤
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 2 ай бұрын
Erea setoch neku yemanem wend mechawecha atehunu ,,yehea himanot eyedelem poletica nw
@mariyammuhammad8967
@mariyammuhammad8967 2 ай бұрын
አዉቅዉይገቡናየልጂአባትእሥኪሆንደረሥየዉሸትአትትታእያዉሮከዛምለራሳቸዉሲደርስእሱንምካስትማሩብሖላ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
አየ ክፋት
@WasKan-zc4fn
@WasKan-zc4fn 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ጥያቄ በፁሁፍ መጠየቅ ይቻላል
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 2 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته منورين
@WasKan-zc4fn
@WasKan-zc4fn 2 ай бұрын
@@user-so7iu2lk7c ጥያቄ ያክስቴ ልጅ በሬ ሞተበት እና እናቴ ደሞ እርዱት አለችኝ እኔ የለኝም ከባሌ ጋር እየተጣላሁ ነው በብር የተነሳ ላች ነው እንጅ ለሰው አላስብም ብየ ዝም አልኳት እና አሁን እናቴን አለመታዘዝ ይሆንብኛል እንደ ብየ እየፈራሁ ነው
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 2 ай бұрын
ኧረ አይሆንብሽም እህት ብርሽን ያዢ ​@@WasKan-zc4fn
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 ай бұрын
እኔም ላገባ ነው ሚስት ያለው😂 ሊፈታት ነው😂😂😂😂😂
@EndrisWolloyew
@EndrisWolloyew 2 ай бұрын
አችንምይፍታሻል
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
እሕቴ ሚሥቱን ፈቶ የሚያገባሺ ወዲ ይቅርብሺ ቡሐላ ወደሦው ነው የሚኸደው ሥለዚሕ ይቅርብሺ እኔ ሥለገጠመኝ ነው
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 ай бұрын
@@GdSy-ji2xj አልፈልጋትም አለ አችም ባታገቢኝ ሌላ አገባለሁ አለ
@MrwmJdbis
@MrwmJdbis Ай бұрын
​@@EndrisWolloyew😂🎉😂
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ ወንድ ጡረተኛ ሴቱ ሰራተኛ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 2 ай бұрын
ደግ አደረገሺ አቺ የሰዉ ባል ማን አግቢ አለሺ😂😂😂
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 ай бұрын
Eko yasawa bala laye yetalitalilu😂😂😂😂
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 2 ай бұрын
ከምር አሣቀሽኝ ዉዴ ዉነትሽነዉ በሧላይ ቢሆኑሮ ታብድ ነበር ቆይ ግን በኛላይ እንዲሆን የማንፈልገዉነገር ለምን በህቶቻችን ላይ ይደረጋል የሥራዋን ነዉ የሠጣት የምር
@amaamm2154
@amaamm2154 2 ай бұрын
አይጉዳው እንዳልሽው አይደለም ነገርግን ሰውየው የሚታወቅና በቤተሰብ የተሰርኒካህ ከሆነ የሰውባል አይደለም የሁለቱምነው ይህየቁርአንትዛዝነው
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
የታባቷንስ አክሰን ይቺ የባል ሌባ መቀስ😂😂😂
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 2 ай бұрын
ቆይ ማግቧቷ ምን ችግር አለዉ አሁን ችግሩ የሱ ነዉጅ ሁለተኛ ማግባት የሚፈልግ ሰዉ ማስተዳደር ላይ በፍትህ መሆን አለበት ወንዶቹ ናቸዉ ጥፋተኞቹ በደምብ ለማያስተዳድሩ የሴቶቹን ልብ ይሰብራሉ ሁለት ሶስት እንድያገቡ አሏህ ነዉ ያዘዘዉ እያንዳንድሽ አትፍረጅ ይፈረድብሻል ሆ
@مرحبا-ض3ت
@مرحبا-ض3ت 10 күн бұрын
ሴቶች አላህ አደብ ይስጣጩ የሰዉ ባል አትቀሙ
@umufaizayimam6697
@umufaizayimam6697 2 ай бұрын
ደግ አረገሽ ማን ሁለተኛ ተለጠፊ አለሽ
@user-nl7hb9tw6t
@user-nl7hb9tw6t 2 ай бұрын
ሳህ መጀመሪያ አታረታ ብትገባ እደዝህ አትሆንም ነበር
@user-jo6gd3uf6o
@user-jo6gd3uf6o 2 ай бұрын
አረ የኔ የቅርብ ዘመዲ ለሁለት ቤት ካላገባው ብላ አገባች
@user-nl7hb9tw6t
@user-nl7hb9tw6t 2 ай бұрын
ወይ ጉድ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
ፀጉርህ የራስህ የተባለጠነዉ አንድ
@user-nl7hb9tw6t
@user-nl7hb9tw6t 2 ай бұрын
3 ወር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-nl7hb9tw6t
@user-nl7hb9tw6t 2 ай бұрын
የሳትረ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 2 ай бұрын
Yemigeremegni muslim setoch gene morale keber yelachum endea yemanem wende 4 agebeto yemichawetebachu , sham 😮 yewend himanot eco nw enatea mechawwchachew nachu
@batbat-bf2lx
@batbat-bf2lx 2 ай бұрын
😂
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 2 ай бұрын
✅😂😉
የሁሱና የአህባሹ ፍጥጫ😠
36:04
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 10 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 33 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 25 МЛН
ከወደዳት መላጣም ትሆን ሁሱ😁
14:58
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
ሳንጋባ በፊት የሰራሁትን ቤት ፍታኝ ስለው እከፍላለሁ አለ?
27:27
ሁለተኛ ባል ላገቡ(ለማግባት ያሰባችሁ)
18:48
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 33 МЛН