KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባለቤቴ ሌላ ሴት እንዳያይ መቀመጫዬን ያሰራሁት ሰርጀሪ ያላሰብኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
22:49
እሷ ሳታውቅ በድብቅ የቀረፃት 12 ቪድዮዎችን አገኘንበት!! - ቂጡን በሳማ እየገረፍን አስጠፋነው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው
32:08
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
ባሌ ይቅርታ ይጠይቀኛል ብላ መጥታ በ-ጥ-ፊ አጠናግሯት ሄደ!! | ማለዳ ቲዩብ
Рет қаралды 55,334
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 29 М.
Maleda Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@MsrtDmsei-yz8cx
Ай бұрын
ወዶችግን ለምድነው የጣሉትን ሌላሰው ሲያነሳት አወዱም መልካም መቃጠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂ድል ለሴቶች💪💪💪
@AberashBh
Ай бұрын
@@MsrtDmsei-yz8cx በቃ አንጀት ቅቤ ነው የጠ ጣው እሰይ😂😂😂
@MsrtDmsei-yz8cx
Ай бұрын
@@AberashBh በጣም ሲላላጥ ተላላጠይበት😂😂😂
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
እውነት ነው ማን እንደተቃጠለ ይኖራል። ድል ለጀግና ሴቶች
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
ሁሌም እንደ ጣሉን እንድንቀር ነው የሚፈልጉት
@AlAin-zn8rp
Ай бұрын
@እኮ ዳግማዊትኢትዮጵያ
@EkramEdris-vq8ic
Ай бұрын
ጀግና ሤትናት ወላሂ እሠይ ደግ አደረገችው እሄ የወድ አልጫ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
Ай бұрын
ማነው እደኔ በሠሞኑ ባነጋገሩ የተበሣጨ ዛሬግን አልሀምዱሊላሂ ጀግናነሽ የምር😢
@AlamAlam-je1vj
Ай бұрын
አረ ተቃጥዬ ነበር አሁን ግን የታባቱ ውሻ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
😂😂ተቃጥዬ ነበር ዛሬ ግን በተራው ቅጥል እሰይ
@smumd
Ай бұрын
እኒደሞ ዞረእዬቸ ቁመናዋ ሴታሳዮዉ አናዳኝ ነበረ ለምን እንደዝአይነት ወንዲ አፈጫሀ ላሥ ማለትነዉ👊👊👊👊
@MakoreMishamo
Ай бұрын
😮😮😮😅😅😅
@bettyelias7501
Ай бұрын
ይሄ መቼም የሚለወጥ አይደለም።ከጠበሰችም ደግ አረገች ጀግና ናት።
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
እውነት ነው ከእንደዚህ አይነቱ ብቸኝነት በስንት ጣእሙ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
❤❤ትክክል ባለጌ ነው❤
@ShShh-u8n
Ай бұрын
❤❤❤
@alemwoloro7875
Ай бұрын
❤👍👍👍👍🥰
@ועח
Ай бұрын
ጀግና ብየሻለሁ 🙏🇪🇷
@EyerusTesfaya
Ай бұрын
እሰይ ወንድ ልጅ እንዲ ስሆን ቆንጆ ነዉ ለምን እኛ ብቻ እንሁን ❤❤❤❤😂😂😂😂
@Hadya720
Ай бұрын
አዎ ትክክል
@mikiyaskibrom6101
Ай бұрын
Hulu wond 1 ayedalem, gen yabasalee & yalebasale ,malaytu malkam nawe
@AlAin-zn8rp
Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@StC-g3o
Ай бұрын
ድሮም ዝም ብለሽ ነዉ ጀግና😂😂😂
@helenalemayehu4042
Ай бұрын
Stabarrew temelso meta
@AberashBh
Ай бұрын
እሰይ ጂግና ነሺ😂😂😂😂😂
@sarahabas8619
Ай бұрын
ባለጌ እደዛ አዋርደሀት አታፍርም ጀግና ነሽ እሰይቅጥል በል 😂😂
@EdenMata-uz3gq
Ай бұрын
deg arege kefok ko new yefetefetikat moraluwa lay yeteremamedkew balge deg arge yibelh
@ابراهيمالزهراني-ق8و
Ай бұрын
😂😂
@halimaali4383
Ай бұрын
betikikil
@VkVn-z2j
Ай бұрын
እጁ የታሰረ መስሎኝ ነበር መፀፀቱ ደስ ይላል 😮
@nonnononno3575
Ай бұрын
አረደግአረገችው
@AgereAdugna
Ай бұрын
እሰይ የኔ ጀግና ደግ አደረግሽው ይሄ ባለጌ
@YarosMashallah
Ай бұрын
ወድልጅ የጣለዉን ሲያነሱበት አይወድም አተ ቆርቆሮ ያች ያቛሸሽካት ሴት ነችኮ
@MesiiHabtamu
Ай бұрын
Tikikil
@Zainab-o8o
Ай бұрын
ሴትና ማር ዋጋ አታጣም
@ዘጸአት-ቨ8ወ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነት
@hewanchemeda4866
Ай бұрын
አዎ😊
@SemiraSadik-v8e
24 күн бұрын
Teru agelalete tebarekiy
@zabibamuhammad7566
23 күн бұрын
ሳህ
@meseretgashaye7657
Ай бұрын
እሰይ ጀግና ናት እውነትም ፍቅረኝ ከያዘች እደዚህ ተናግሯት ተመልሶ ሲመጣ አያፍርም ሲጀመር መቼም አይለወጥም ኤህ ሰውዬ አስመሳይ እያስመሰለ ነው 😮😂😂😂😂
@medinatube5989
Ай бұрын
ወንዶች ቅናታም ስለሆነ ወይ መጥበሶን ሰምቶ ይሆናል ይቅርታ ሊጠይቅ ያለው የምትሉ የማዳም ቅመሞች በlike አሳዩን😂
@Zehay-d9p
Ай бұрын
ልጁ ሼይጣ አለበት ፀበል ይግባ የምትሉ
@tigisit2534
Ай бұрын
😂😂😂😂😂እረ የምን ሸይጣን ማሰብ ማገናዘብ ነው ያቃተው
@AddisDejen
Ай бұрын
ደግ አደረገችው እንደዚያ ሲሳደብ አልነበር ግርም የሚለኝ የጣሉትን ሲያነሱበት ማንም ሰው አይወዱም 😊😂😂😂
@Mohammedahmed-p8n
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AlAin-zn8rp
Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂😂😂😂
@ZeynabMohammed-h2i
Ай бұрын
እውነት ደግ አረገቹው ይህ አህያ ማፈርያ ሴት ልጂ አትቁረጥ ሰንት ነገር ሁናለት ምንም ያልመለሠው አሁን ምን አይቶ ተመለሠ ከሱሌላ ቢኖራት ላተ ብላአደል ሰወነቷን ሰረጀሬ የተሠራቺው የከዳህት አንተ እሰከጥግ ድረሰ አቃለሁ ያልከው አንተ ቆሻሻ
@Sambal-j6q
Ай бұрын
እልልልልልልል እሰይይይይይይ እንኳን ደግ አረገችህ ጀግና ሴት ናት❤❤❤።ይሄ ደደብ ገልቱ ይሄን ሁላ ጉራ አየህ ፈጣሪ ይፈሪዳል የኔ ጌታ
@رقيهابراهيم-ن2ك
Ай бұрын
አጀቴ ቅቤ ጠጣ እኳን ተው ሽው።።
@AlAin-zn8rp
Ай бұрын
እኮ
@TsehayNugatu
Ай бұрын
እኔ እራሱ እንዴት እንዳስደሰተችኝ የታባቱ
@ፋንታዬማስረሻከበደ
Ай бұрын
አንጀትህ ይጠበስ አንተ ባለጌ አፍ አለህወይ ተቃጠልልልልልልልልልል
@seadiethiopiawit1782
Ай бұрын
ወንዶች የጣሉትን ሲያነሡባቸው አይወዱም የታወቀ ነው ከምር ሌላ ይዛ ከሆነ ጎበዝ ተቃጠለኮ አበዴ😂😂ይቅመሠው ወይኔ ያኔ ደረቱን ነፍቶ ሲያስለቅሳት ነበርኮ ደግመሽ ከተመለሽ ከሱጋ ይበልሽ
@yemisrachtesema312
Ай бұрын
አበሳጭቶኝ ነበር ባለፈው እሰይ ደግ አደረግሽ አይጠቅምሽም ይህ
@bebebebe9328
Ай бұрын
እሰይ ጀግና ደግ አርግሺው😂😂😂😂😂
@TabaT-e6g
Ай бұрын
😂😂😂😂እኔም
@ቅማሞች
Ай бұрын
ተበላህ። እየፈተነችህ ነበር አላለፍክም የእኛ ሴቶች እንድህነዉ ባህሪያችንን በፈተን😂
@tru1614
Ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነበር ግን አንተ አሁንም ያው ነህ እሷ ግን ጎበዝ ሴት ነሽ አንተ ግን ልቦና ይስጥህ
@berryberry2124
Ай бұрын
ድሮም ወንዶች ስትባሉ ደግ አረገችህ እራስህን ቆልለህ አር የነካው እንጨት ነው ያደረካት የነበረው አንተ ሲጀመር ወረተኛመጥፎ ሰው ነህ ደግ አረገችህ ሰው ፊት የምትቀርብ አይደለችም እያልክ ደግ አረገችህ ሌላ ወን አለ ብለህ የምታጋራዉ ላንተ ስትል መሰለኝእስከ ሴርጀሪ የደረሰችዉ እንደዛ ውሻ አድርጋት ጥላት ሄደ እሱ ምን ቆማ የምትቀር መስሎት ነበረ እንዴ ደሞ ጋዜጠኛው ጥፋቱ የሱ ነው እንደዛ አንቃሸሀት ሄደህ ነበር ብለህ ማለት ነበር አስጠልተሽኛል ስትል አልነበር ደግ አደረግሽው 👏👏👏👏👏👏👏ወንድሜ በአንድ ደቂቃም ይገኛል ደግ አረገችህ ሂወትሽን ቀጥይ ይቅርብሽ እንደዛ ሲንጠባረር ደግ አደረገችህ
@EdelawitMekonenen
Ай бұрын
በርች ዘወር ብለሽ እንዳታይዉ ይሄ ባለገ ምላሳም የሚመስልሽን ሠዉ ያዥ ዘወር ብለሽ እንዳታይዉ አሁንም አንችን በሉ ሳይሆን ለራሱ ብሎ ነዉ።
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
Ай бұрын
ባለፈ ባተ ንግግር ጨጎራየ ተነሥቶ ስቃጠል አድሬ ነበር ዛሬ ግን ሥትቃጠል በማየቴ ደስስስስስስስስስስ ብሎኛል አየክ መልካም መቃጠል ቱ
@niema8807
Ай бұрын
አይ ወንዶች የጣላችሁትን ሌላ ሲያነሳባችሁ አትወዱም ምን አይነት ልክስክስ ነው እንደዛ እየለመነችው እንዳላመላጨቃት አሁን በላይ ሁኖ
@medinamehammd
Ай бұрын
ደግ አረገችህ ጀግና!! የኛንም በቀል ነው የመለሽው ያቋሸሽካት ሴት አደለች?? ምን ይመለከትሀል? መቸም ቢሆን እዳታረቂው ? እዴት ኖርሽ ይህጋ?
@azebtes8649
Ай бұрын
የኔ ጀግና ይመችሽ ሰራሽለት እንደዛ አበሻቅጦሽ አንቋሽሾሽ ድሮም እኮ ሰው የሚለውን ሌላ ሰው ሲያነሳው ማንም አይወድም አንቺ ግን ወደ አቤተክርስቲያን ወደ አምላክሽ ቀረበ ፀበልም ተፀበይ ተጠመቂ ፀሎትም አድርጊ አይዞሽ ሁሉም ነገር ጌታን ከያዝሽ ይስተካከላል በርቺ ጌታን እና እመቤቴ ማርያምን አጥብቀሽ ያዘ ያኔ እይወትሽ ይቀየራል እመኚኝ
@sadasada4505
Ай бұрын
ምኑ የወንድ አልጫ ነው ቱቱቱቱቱ
@saadayimer8273
Ай бұрын
ወዶሽ አይደለም ሊገልሽ ነው ወንዶች የጣሉትን ሴያነሱባችው አይወዱም መልካም መቃጠል እንዳትመለሽ የበለጥ ይጓዳሿል
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
❤😂😂😂 እሰይ ደግ አረግሽ አንተ ዱልዱም እራስ አራዳ ነኝ ይላል ደሞ እርድና ማለት እንዳንተ መጨመላለቅ ከሆነ በአፍንጫ ይውጣ ሲመስለኝ ቪዲዮውን ያዩ አብረው የነበሩ ሴቶች አባረውት ነው😂😂😂😂
@z-qh7dt
Ай бұрын
በርግጠኝነት የትም አትሄድም ብሎ እደዛ አዋረዳት አሁን ድገተኛ መርዶ ሆነበት ጀግና ሴት አጨረጨረችዉ 😂😂😂😂
@ጠባይግብርምስኩሉ
Ай бұрын
ባለጌ እደዛህ አዋርደሀት አታፍርም ጀግና ነሽ እስይ ቅጥል በል መቼ አይሻሸለም ደቆሮ ነው እኮ😢😢
@Tre-pu2ky
Ай бұрын
ደግ አረግሽው ይሄ ወራዳ ባለፈው ቪዶ አናዶኝ ነበር😅😂
@Madina-pg8yk
24 күн бұрын
ቅቤ ነዉ የጠጣሁት ይሄ ዉርደታም
@ekram576
Ай бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልይ እልይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@WrerFset
Ай бұрын
😂😂😂ደግ አረገች
@StC-g3o
Ай бұрын
እርእስ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂
@laliestifanos1776
Ай бұрын
Enies besdetlay bchegaye beshaq lmot new😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 gobez nat bewnet.
@እናትፍቅር
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GoogleId-i2l
Ай бұрын
ጀግናነሺይህአልጫ እሰይይገባዋል❤❤❤
@goodwork8046
Ай бұрын
ወንዳታም ዋጋውን ሰጠሽው ይህንን ሰገጤ እሰይ💪🏾💪🏾❤️ ጉራ ነብስ ይማር 😭😭😭
@DhgjyyHkgjggg
Ай бұрын
ብዙ ዋጋ የከፈለላችሁን ሰው አትጉዱ
@Terfewerku
Ай бұрын
😍😍😍
@haytemohmmed
Ай бұрын
በጣም🎉
@MeryYosf
Ай бұрын
ይቅረታ አረጊለት አብርሸዉ ግን እዳትሆኝ
@abdallaali5508
Ай бұрын
አረገቺለት አብረን አንኑር nነው የሚለዉ አሳ አልፈልግም አለች
@NooraH-k1p
Ай бұрын
የኔ ማር❤❤❤❤❤ስወድሸ
@rahelmebrahtu1414
Ай бұрын
ወንድ ልጅ እንዲህ ስታደርግ ሴት ህመሙ ይታወቅበታል ። ጀግና ብየሻለው የጣለሽ ሰው እንዳታነሺው ጣዩው ይሄ ኣይለወጥም ።
@mareammohd9937
Ай бұрын
ከዚህ ሰው ጋር ከተመለሽ አይምሮሽ አልሰራ ብሏል ማለት ነው የሚናገረውን የማያቅ እብድ ነው
@ZiezeZieze-jp2lx
Ай бұрын
ላጤነት የልምልም 😂😂😂😂ሆ ሆ 💃💃💃💃💃💃
@WolloGondar
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@smumd
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጎመን በጠይና
@Abaaboo-e5o
Ай бұрын
ሴቶች አላለም 😂አንተ የ አፈር ገንፎ😂 ቱቱቱ ክፉ ነገር ሊያናግረኝ ነብር😂😂😂😂😂
@saadayimer8273
Ай бұрын
አፈር ገንፎ ይሆናል እንደ😅😅😅😅
@MayoshaTa
Ай бұрын
@@saadayimer8273አዎ😂😂😂😂😂ሲቸግር😂😂😂
@Bojaethiopia-rk8tq
Ай бұрын
እሺ እንዳትይው ይሔ ሰዉዬ ሌላ ነገር አስቦ ነው በቁምሽ እንዳይቀብርሽ
@XtraXtra-u2o
Ай бұрын
እሰይ አሁንማ ሴቶችም ማጅራት መች ሁነዋል ሴቶች በርቱ ጀግናሴት ሁኑ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
Ай бұрын
ሆሆ በራሱጥፋት እቧ ከረየ ጉድ እኮ ነው ስታዋርዳት አልነበር😂
@hehamanot
Ай бұрын
ባዳ ነች አላለም 😂
@zulfaabcho1991
Ай бұрын
Eko😂😂😂😂😂
@BETHJone
Ай бұрын
ሌላ የጠበሰችው ግን እውነት ነው በጣም ጀግና ነች ይመቻት ይሔ ቆረቆንዳ ያንን ሁሉ ትእቢትና ንቀት አሳይቷት የምን መቅለስለስ ነው ጀዝባ ቡልኝ ይሔን ምች
@semiratofik3884
Ай бұрын
ውሸቱን ነው እህቴ እንዳትመለሺ ሊበቀልሽ ነው ንግግሩ ራሱ ያስታውቃል ሲንተባተብ ይሄ ባለጌ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ነው ነገሩ ጎበዝ የኔ ጀግና ሴት ጎበዝ አንበሳ ነሽ
@EleniSisay-wj9xk
Ай бұрын
ምን አባህ አገባህ ታጫውታ እናንተ ወንዶች እኮ እንዲህ ናችሁ ውድ ነገር ያለቦታው ሲገኝ እርካሽ ይሆናል ሲባል አልሰማህም ወድቃ የምትቀር መስሎህ ነበር ። ለማንኛውም ተምረንበታል ያቡንም 🙏
@FatimaFofo-t7g
Ай бұрын
ለምን ልባን ሠበረዉ
@semiratofik3884
Ай бұрын
ጎበዝ ይህን ባለጌ ልጅእሰይ ደግ አረግሽ እንኳንም ያዝሽ እሰይ እልልል
@mekdesmekdes2833
Ай бұрын
የምር በጣም ነው ያሰደሰትሸኝ 😂ወንዶቸ እኮ የጣሉተን እቃ ሲያነሱበት አይወድም 😂😂
@ZertuAyele
Ай бұрын
አቦ ይመችሺ ውንዶች የጣሉትን ሲያነሱባቸው አይወድም ደጋረግሺው
@RahwaKidane-f8n
Ай бұрын
ኡውው ልጁ ሃደገኛ ነው ልገድልሽ ነው ፈራሁሊሽ ውዲየ ፡ኣይወድሽም ኣቁነው ያስታውቅእል
@fitztek8119
Ай бұрын
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእውነት የተረገመ ነው። የኢትዮጵያን አምላክ ምህረት ያድርግልን።
@sikosilo1727
Ай бұрын
እስይ መልካም መቃጠል 😅😅😅😅ወዶችስ ለምን ይቅርባችሁ አዳዴ እዴዚህ ስትሆኑ ዴስስስስስስ ይለናል😅😅😅
@brhan-lb8rb
Ай бұрын
ዋዉ ተመስገን ነዉ ድል ለሴቶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@EgenBerisa
Ай бұрын
እሰይ ብር አይምሮህ ደፍኖትነበር
@themehadehe8970
Ай бұрын
ጎበዝ ነች እንድየ በለፈ ስያማናጭቃት ነበር እኮ ጎበዝ እሰይይ የእጁ
@AberashBh
Ай бұрын
እል ልል ልል ልል ልል😂😂😂😂😂
@SAZx-dj7sm
5 күн бұрын
በባለፍዉ ፕሮግራም በጣም ነበረ የተናደድኩት ዛሬ ደስ አለኝ አንተ ስለጠላሀት ፈላጊ የላትም ብለህ አስበህ ነበረ ግን ደግ አደረግሽዉ ጀግና
@AaaujShww
Ай бұрын
ጋበዝ የችልብ ለኔም ይስጠኘ
@medinatube5989
Ай бұрын
የቆሸሸ ልብሱን ሊሳጥባት እንጅ ባል አይሆናትም ግን ልጅቱን አለማድነቅ አይቻልም የስንት ሴት ገላ የለመደ ሰገጤ በእሶ ብቻ አይቆምም 😲😲
@awolnewchapter5
Ай бұрын
አቤል በጣም ቅናተኛ ነው። ይህን ክፍተቱን በደምብ ታውቀዋለች ሰለዚህ ፍቅረኛ መያዛን ስትነግረው ነደደ ጭራሽ ጋዜጠኛውን በአንዴ ጠረጠረው ቅናታም መሆኑ በዚህ ይታወቃል። ሊያውም ከልክ ያለፈ መጥፍ አይነት ቅናተኛ እንደውም ችላዋለች ሰው ባየች ቁጥር ሲገነፍልባት ከርሞል እሷም ይህንን ስስ ብልቱን ዛሬ ነካ አደረገችው አይ ወንዶችዪ ።። ቅናትህን ቀነስብ አርገው ሚስትክንም በአግባቡ ይቅርታ ጠይቅ ያለብለዚያ ብ15 ቀን ስው ራቀኝ ብለካል ወደቀድሞ ትዳርህ ካልተመልስክ አማኑኤል ገብተ በቅርብ ቀን በሚዲያ ሳናይህ አትቀርም። ሚስት ለአንተ ብላ እሰፓንዳዎን ፊክስ ብታደርገል ይባስ ብለህ ትወርፋታለህ። ወተት ቤቷንም አጀስት አድርጋልሀለት በዚህ ብርድ እያለብ መተኛት ሞቅ ያለ እንቅልፍ አይሻልህም ። ቀድሞኑ ከሷ ውጭ ስው ከጎንህ የለክም ያለህ ይመስልካል እንጂ። ሁለት ምርጫ አለክ 1) በስርአቱ ይቅርታ ጠይቀህ ምኖር 2) ነቅለ አማኑኤል ቱታህን አድርገህ ላርጋቲን (የእብድ መድሀኒት) መጋት ምረጥ ቻው
@LailaLaila-i1z
Ай бұрын
Dag aragsh yene konjo❤❤😂😂😂
@asimaru5913
Ай бұрын
ይታባቱ ጥሩ አደረገችህ ምነው ቆዳውን ሲያዋድድ አልነበር
@betyfikru19Abate21mom
Ай бұрын
ጀግና ነሽ ማርያምን ጎበዝ አንተ ቅዠት ፀበል ያስፈልገሀል ህድበት
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
ገና ለገና ከእኔ ውጪ ሌላ ሰው አይፈልጋትም ብሎ ነበር። ሲቀጥል ደግሞ ሰው አይለወጥም አይባልም ነገር ግን እንዴት እንዴት ብሎ ነው ትላንት አፍርባታለሁ ሲል የነበረ ሰው በአንዴ ተፀፅቻለሁ ሲል ልታምኑት የቻላችሁት አልገባኝም እሱ እስስት አይደለ በአንዴ የሚቀየረው ሲያስመስል እንጂ አሁንም ለስሙ ተጨንቆ ነው። በአፍንጫሽ ይውጣ።
@fetyaabdulwehab5739
Ай бұрын
ደግ አረገችክ የጁን አግኝቶዋል 😂አጀቴን አርሰሽልኛል
@Tugt-y8l
Ай бұрын
የሴት ጀግና ደስስስስ ይለኛል ጀግናነሽ ይህ ውሻ
@GaladOsss
Ай бұрын
ጀግና ነሽ በርች እሱ ባለጌና ባለጌ ነው ይሄ የዱኩማን ልጅ ዱኩማን
@prophetatnafudelbo
Ай бұрын
ስጀመር ቤት በሰዎች አስተያየት አይመራም ሰውየው አሁንም ሰዎች ሰዎች እያለ ነው።
@ZebenayAbebe
Ай бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነህ አለማፈርህ ደሞ አሳቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@GetayeHaymanot
Ай бұрын
አሰይ ደግ አደረገች ወንድ አሰደቢ😂😂😂
@JdMd-s1v
Ай бұрын
ጀግና ነሽ እሰይ መልካም ቅጥለትትትት አንተ ቆርቆሮ
@wellowello1084
Ай бұрын
ደግአረገች ጎበዝ ነት የወድ አልጫ እብቅ ወሸላ ነህ አስይይይይ ደግ ሆንካ😅😅 መልካም መቃጠል❤አጀቴ ቅቤ ጠጣ አኳን ተዉሸዉ ይሄ ደደብ
@JabariMadin
Ай бұрын
ዋውውው ጀግና ናት እንደዛ ንቋት የኔ ባል አይነት ይገርማል እሔ ሚዲያ ግን ብዙ ትምህርት ሠጠኝ አኔም ካሁን ቡሀላ ተለያይተን እኔ ልጆቼን በፍቅር ማሣደግ ነው እምፈልገው ብቻ ሣሥበው በፊት ምን ሆኜ ነው እንደዛ እያሠቃየኝ መለያየት አልፈልግም ነበር እሱ ደብድቦኝ እኔ ይቅርታ አለዋለሁ በጣም አሠቃይቶኛል ጓደኞቼ በምታምኑት ይቁረጥልሽ በሉኝ ተጎድቻለሁ
@meseretasefa-7363
Ай бұрын
Elelelele itti tolchitee gaoshi gotiti koo garaa naa gesee 😂😂😂😂😂
@RumiyaAbdalla
Ай бұрын
dhiirsa isheen san waliin dhufu qabdi sila isa bira😂😂
@RumiyaAbdalla
Ай бұрын
dhiirsa isheen san waliin dhufu qabdi sila isa bira😂😂
@urjiioro8110
Ай бұрын
Naa boqochiftee😁😁😁😁
@meseretasefa-7363
Ай бұрын
@@RumiyaAbdalla dhugaa keeti jetee veloo ufate osoo dhuftee jirate walin😁😁👫👫
@Amina-u1g
Ай бұрын
ደግአረገችህ በግየሆክ
@HavtamuMelese
Ай бұрын
ባለፈዉ አስጠላሽኝ እያለ አልነበር አሁን ምን አንገበገበዉ
@NaherNaher-j2b
Ай бұрын
Uffffff Tmesgen Amlakey yehe yequm resa balefew endet ende teqatelkut atem wend huneh sheb Minami stl resa ate Eritrea wust wesdo sawa megrf neber qoshasha ehte jegna huneshal love you so much ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@HiwinaYetsgay
Ай бұрын
የታባህ ያኔ ስትወጣጠር አልነበር አጀንቴ ነው ቂቤ የጠጣው😂😂 አርፈህ ታክሲህን ግፋ ቢጤህን አታጣም😜🤣🤣
@KelebetAbebe
6 күн бұрын
የታባክ እሰይ ደግ አደርሽ ጀግና እሻህን በሻህ ይልሀል እደዚህነው ❤❤❤❤
@gimihaile354
Ай бұрын
ከ ሴት ጋ እንደዚ አፍ ሚከፍት ወንድ አስጠላኝ ምን ይመስላል ደንቆሮ። አይ የአንድ አንድ ሴቶች እድል እኮ😭😭😭
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
😂😂😂😂እሰይ አንተ ባለጌ ቆሼሻ ነህ እህታችን ጀግና ነሽ ይታባቱ መቼም አይቀየርም ይቅርታ ለማለት መቶ ይሳደባል ባነጋገሩ ተቃጥለን ነበር ዛሬ ግን አጀቴን አራስሽንልኝ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
Ай бұрын
ሠውች ተሣለቁብኝ ባቺየተነሣሢል የነበርው እሰይ ተፍጨርጨር
@Mikimiki.67
Ай бұрын
ጎበዝ እህታችን ይህ ሰው አይታመንም አስመሳይ ነው ። ጀግና ነሽ ደስ ብሎኞል❤❤❤
@adanebabyloriso
Ай бұрын
እውነትም ታክሲ ሹፈር,,,, እዛ አውርዶ እዚህ ጋር የሚጭን,,,
@genet-b5s
Ай бұрын
አይ ወንዶች አየጣሉትትን ሲያነሱባቸዉ እንዴት እደሚያረጋቸዉ እሰይ ደግ አረግሽ ጀግና ሴት እሄ ዉሻ ልክስክስ😅😅😅😅😅😅😅😅
@kemeriakela9761
Ай бұрын
አንተ ደሞ ቆሜ ታያለክ እንዴ long man? 😂😂😂🙆♀️🙆♀️ዎይኔ ዎዴ አንተ ተመለሰ እኮ 😳😁
@WwAa-bh9ov
Ай бұрын
😂😂😂እደዚነው የሜሰፈልጋቸው የት አባቱ
@kemeriakela9761
Ай бұрын
@@WwAa-bh9ov 😂😂🙆♀️
@zerfeneshdadino7549
Ай бұрын
ዋው እህተ በሆንሽ ሴት እንደዝ ናት ካፍለግ ይቅርታውን ይብላ ሕግና ሴት
@ZahraKhatun-l6k
Ай бұрын
ወዳታ የኔ ውዲ ራሥሽን ጠብቂ አላህ ይጠብሸ እሄ ኮተታም ይገባሀል😤
@HayatAwel-s3j
19 күн бұрын
ይት አባክ እደዛ የሚያስጠላ ቃላት ሲናገራት በጣም ተናድጄ ነበር እሰይ እንኮን ተሳካልሽ😅😅😅😅😅😅
@habshalove7381
Ай бұрын
ጤነኛ እይደለም
@የወሎዋቀበጥ
Ай бұрын
መልካም አባት መልካምወድም መልካምባልአሉ ባተስምመጠራታቸዉየወድግምየወድአልጫ አላሕልቦናይስጥሕምንእልሐለሑ❤
22:49
ባለቤቴ ሌላ ሴት እንዳያይ መቀመጫዬን ያሰራሁት ሰርጀሪ ያላሰብኩትን ጉድ ይዞብኝ መጣ!! - የንስር ዐይን - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Maleda Tube
Рет қаралды 164 М.
32:08
እሷ ሳታውቅ በድብቅ የቀረፃት 12 ቪድዮዎችን አገኘንበት!! - ቂጡን በሳማ እየገረፍን አስጠፋነው!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው
Maleda Tube
Рет қаралды 86 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,9 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 35 МЛН
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
17:24
ከ7 ወር በጛላ ሳልነከስ ከሚስቴ ጋር በሰላም ተኛው! - ባል በደስታ አበደ!! | የሚናከሰው ማህፀን መጨረሻ
Maleda Tube
Рет қаралды 57 М.
25:40
የውሀ ፋብሪካ አለኝ ስላት ፍቅረኛዋን ፎከታም ብላ ተሳድባ እኔጋ መጣች!! | ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 2 | ማለዳ ቲዩብ
Maleda Tube
Рет қаралды 81 М.
25:59
የገነት ንጋቱ ባለቤት ከዚህ በፊት ያልተሰሙ ፈጽሟቸዋል የተባሉ ጉድ ወጣበት | genet nigatu
hailex vibe check
Рет қаралды 8 М.
29:48
ከነብልቱ እቀበለዋለሁ ብዙ ነገር አይቻለሁ ሰርጀሪ አያስፈልገውም!! | ወንዶሰን ሌላ ሚስት ተገኝቶለታል!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 63 М.
28:59
ለወንድ እየከፈልኩ እተኛለው / አሌክስ ሾው / alex show
ALEX show አሌክስ ሾው
Рет қаралды 14 М.
18:21
ለመጀመሪያ ግዜ ታማኝ ሴት አገኘን!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 4
Maleda Tube
Рет қаралды 106 М.
20:34
🩸 ለወሲብ ባለኝ ከፍተኛ ፍቅር የተነሳ ካገኘሁት ወንድ ጋ እወጣለው ከአባቴና ወንድሜ ጋር ሳይቀር ብተኛ ብዬ እመኛለው ከጓዳ ክፍል 33 #ethiopia
ሀገሬን አድናለው - save my country
Рет қаралды 97 М.
25:31
15 ወር ሙሉ እርጉዝ ነኝ ብላ ዋሽታ በመጨረሻም አለመሆኗ ተረጋገጠ!! - ባል የሚይዝ ሚጨብጠው ጠፋው!! - ዱካ ሾው | ማለዳ ቲዩብ
Maleda Tube
Рет қаралды 76 М.
21:10
ደፋሪውን በቁጥጥር ስር አውለነዋል!! - በስተመጨረሻ ጉዱን በራሱ አንደበት ነገረን!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው - የንስር ዓይን
Maleda Tube
Рет қаралды 56 М.
23:18
ከሀገር ልንወጣ ነው✈️
Endalk Tube
Рет қаралды 20 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН