" ባሎቻቸው ከደከሙባቸው? •••. እንካን ተመለስክልኝ " መልካም ወጣት 1ዙር 2 ጁላይ 2019

  Рет қаралды 236,047

ETHIOPIAN PROPHET'S

ETHIOPIAN PROPHET'S

Күн бұрын

Пікірлер: 708
@mesibrhane78
@mesibrhane78 5 жыл бұрын
በናዝሬቱ በየሱስም ዮኒዬ ስለአንተ እግዚአብሔር ይክበር!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamtekeste970
@selamtekeste970 3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ዋናው፡ስህተት መሆኑን አውቀህ ተጸጽተህ ወደ ጌታ መንገድ ሳይመሽብህ መመለስህ ነው፡፡ ዮኒዬ ተ ሳክቶልሃል፡፡ ጌታ ሁላችሁንም ይባርክ፡ አሜን፡፡
@muluyounas3511
@muluyounas3511 5 жыл бұрын
አባት አይዞክ ጌታ የይቅርታ አባት ነዉ ይምርካል ዮናታ ጌታ አንተን መርጦካል ለወጣቶች ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን አሜን አሜን
@መክበብየደሙፍረየክዳንልጅ
@መክበብየደሙፍረየክዳንልጅ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ እፍፍፍፍ ስም ይባረክ ጌታ ሆይ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 5 жыл бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የእግዚአብሔር ስም የተቀደሰ ይሁን እናመሰግንሃለን ጌታ ሆይ ትውልዱን ሁሉ ነፃ ስላወጣህው ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ ይደግፍህ
@ሮዝ
@ሮዝ 5 жыл бұрын
ይሄ እኮ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም የ ህይወት ጉዳይ ነው ዮኒ ተባረክ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
እኮ !!!ክርስቶስ እውነትም ህይወትም መንገድም ነው አይዴል ክርስቶስ መከተል እራሱ ህይወት ማከተል ነው ።
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለእናቶቻቸው እረፍትን ስለሰጠሃቸው አመሰግንሃለው! በየቤታችን በሱሶች የተጠመዱ ወንድሞቻችንን አስባቸው ነፃ መውጣት ይሁንላቸው!!!!!
@bezawitmekonnen4444
@bezawitmekonnen4444 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ የሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ባንተ ብዙዎች ነፃ ስለወጡና ገና ስለሚወጡ፡፡ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ኢትዮጵያ ወንድና ሴት ልጆች አሏት
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 жыл бұрын
ስለሚሆነው ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን ወይኔ ዘንድሮ ወጣቱን የበላ አውሬ እየተጋለጠ ነፃነት እየሆነላቸውነው ተመስገን😢😢😢😢😢🙏
@RoofG
@RoofG 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😥😥😥😥😥
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 5 жыл бұрын
ኡ ኡ ኡ አግዚአብሔር ሆይ ላዘላለም ይባረክ ደንቁ አያሱስ ድንቅን ያደርጋል አሜን አሜን አሜን ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መንፈስ ቅዱስ ወጣቱን እያደነ ሰለሆነ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ለኢትዮጵያ ወጣቶች አንተን አስናሰቶሃል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ይቱ-ገ8ከ
@ይቱ-ገ8ከ 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ዕራዩን ሳይፈጽም ምንም አያግኘው፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን፡፡ ፍፃሜው ያማረ ይሁን፡፡ ዮኒ ዕድሜ ዘመንህ ይባረክ
@wishyouagoodhealth9106
@wishyouagoodhealth9106 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዮንዬ። ህይወትህን ለጌታ በመስጠትህ እነዚህ ግራና ቀኝ የማያውቁትን ወጣቶች ለማምለጥ ምክንያት ሆነኻልና። ተባረክ።
@gzagza2933
@gzagza2933 5 жыл бұрын
የሁሉም አባት ዮንዬ ተባረክ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@konjitdesta3929
@konjitdesta3929 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኦ ጌታ ሆይ እንባዬን መቆጠጠሪ አቀተኝ ዮኒዬ እኮ አንተ የተባረክነህ ዘመንህ ይባረክ አቤት የእኔ ጌታ ስውን ከጉድ የምተወጣ ዉድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 5 жыл бұрын
እውነት ምስክርነቱ ከልቡ መ ጸጽቱ ልብ ይነካል አራቴ ነው ያየውት እናት የሆነ ሰው ያውቃል የልጅ ስቃይን ዮኒ መዳኒአለም በእድሜ ዘመንህ ይጠብቅህ እኛም ከስደት መተን ከበረከትህ ለመካፈል ያብቃን ረጅብ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ፒሲዬፒሲዬ
@ፒሲዬፒሲዬ 5 жыл бұрын
Egzabhr,yebarkkk
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan 5 жыл бұрын
ይህልጅ በጣም ሊመሰገን ይገባል እዉነት ይህንን ማማንም አይ ናገረዉም አሜን አሜን አረፈደም እግዛቤር ደርሶላችሀል
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 5 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ጌታ ምስክሬ 😭😭😭እናት ልጅ ወልደ የሚተርፍ ነበረ የምመስለኝ የዘመኑ ክፉ አውሬ ዘመናቸውን ተጠናውቶ እናቶቻቸውን አሰቀዩ እይይይይይይ 😭😭ዮኒ ለዚህ ትውልድ አንተን ያስነሳልን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ❤አንተ በብዙ ተባረክ የሚለው የለኝም ሌላ 😭😭❤❤
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 5 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ብሩህ ይሁን ጨለማን የምትገልጥበት ጥበብ ይብዛልህ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁአዲስ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁአዲስ 5 жыл бұрын
ዮኒ ግን ምን አይነት ሰው ውይ ቃላት አጣሁኝ ዮኒ ጌታ የሰጠን ስጦታችን ነህ
@hebrawitbelay1769
@hebrawitbelay1769 5 жыл бұрын
ያለ እየሱስ ሕይወት እንዴት ጨለማ ነው አንተ እየሱስ ሁላችን ቤት ግባ ጨለማችንን አስወግድ አንተ ብቻ ንገስ የሁላችን ቤት በእየሱስ ይብራ ለዘለሃለም ክበር ተመስገን
@MimiMimi-ch2ge
@MimiMimi-ch2ge 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tijiphonetastic7319
@tijiphonetastic7319 5 жыл бұрын
አሜሜሜን
@zednesderje911
@zednesderje911 5 жыл бұрын
Ewnet new amenn
@alainuae3150
@alainuae3150 5 жыл бұрын
Mariamawit simegnsh
@aynujesus9359
@aynujesus9359 5 жыл бұрын
Sayagnik liwuten ketezegajewu awuree yeneteken yoniyen lezi tiwuludi yoniyen yesiten geta yibarek
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 የምለው የለኝም ወይኔ ጉድ ድራማ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበረ ለካ እውነት ነው ስንቱ ይሆን በዚ ጉድ ውስጥ ያለው #አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
ድራማ እኮ በብዛት የሚሆነውን ነገር ነው አትሸወጂ ሰይጣን ከእግዚአብሔር ጋር መፎካከር ይፈልጋል እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ የተለያየ መልካም ነገር ሲያስተምር ሰይጣንም የሚከተሉትን የተለያየ ተንኮል ያስተምራል የእግዚአብሔር ሃይል በሚድያ ሲወጣ ሰይጣን በሚድያ ሚወጣው ቅጣቸውን ባጡ ትምህርት በሚመስሉ ግን ሰው ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙን እንዲወድ የሚያደርግ ድራማ ላይ እዲመሰጥና እንዲ ወዱት ያደርጋል በዛው ይገባባቿል መጨረሻቸው ያዩትን ድራማ ይሰሩታል በህይወታቸው ፈርደው ቁጭ
@mimo4537
@mimo4537 5 жыл бұрын
Arogitochum e/r yemelsachew
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 5 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሰዝናው #ዮን ለብዙዎች 1ኛ ነው አትበል
@tibebu779
@tibebu779 5 жыл бұрын
የምሳነው ነገር የለም እየሱስ ሆይ !! ሁሉም ለአንተ ይቻላል " ይታዘዛል " እግዚአብሔር የእትዮጵያ ትልቅ እርግማን እየሰባበረ ነው !! ይህ መለት ቀልድ አይደለም ! አቤት እግዚአብሔር መገኘቱን ያስዳንቃል !! ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ !!
@brkal3658
@brkal3658 5 жыл бұрын
መለወጡ ለዘላለም ይፅናለት ጌታ ሆይይይይይ .ባለብዙ ምህረት እግዜሐብሔር ክብር ይሆንልክ ....😭😭😭🙆
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ የእናቶችን እንባ በዮኒ አልፈህ እያበስክ ስላለህ ተባረክ ምን ልበልህ ክብር ........ እሌ በአየሁ ቁጥር አልቅሼ ሞትኩኝ ኦኦኦ
@ekramendale4299
@ekramendale4299 5 жыл бұрын
ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻላል ዮኒ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@fekiradismelkie5724
@fekiradismelkie5724 5 жыл бұрын
ወይ እንኳን ተወለድክልን ብዙችን ጠቀምክ አንተን የወለደች ማህፀን ለዘላለም ይትባረክ ያብዛህ
@tigistshifaraw1719
@tigistshifaraw1719 5 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ የአገር እናቶቸ የደስታምንጨ መነጨላቸሁ ተመስገን። ወደአገርለመግባት የተነስሁት መልካምውጥት በአገርለመካፍልስልነው
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
እኔም እመጣለው እከተላለው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን በእውቀት ነው የሚያስተምረው ዮኒ ኡፍ አረ ምንልሁን
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እየሱስ 99 ትቶ የጠፋችውን 1 ዱዋን ፍለጋ የሚሄድ ጌታ አንተ ብላቴና ጌታ እንኩዋን መለሰህ ተባረክ። ነብይ ዮናታን ጌታ ዘመንህን ይባርክ በአንተ ተጠቅሞ ትውልድን እያዳነ ስለሆነ
@fayuzefayuze3649
@fayuzefayuze3649 5 жыл бұрын
ዮኒ እኔ ሙሲሊም ነኝ ግን ሳላደቅህ አላልፍም የምታምነዉ አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@yenayena8676
@yenayena8676 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ነፃ ትውልድን ስለምታወጣ ተባረክ ኡፍ አምላኬ አረ ወገኖች በእንባ ወደጌታ እንጩህ እንፀልይ ውይ ምህረትህ
@halimazeinuahmed2392
@halimazeinuahmed2392 5 жыл бұрын
ዮኒን አለመውዳድ አይቻልም አላህዬ እረጅም እድሜ ይሥጥህ ኑርልን
@sawsanaldoosry9756
@sawsanaldoosry9756 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ኢትዮጵያን ውዴን አያአት ዳሰሳት እግዚአብሔር አመስግኑት ክብር ለኢየሱስ!!!
@እግዚአብሔርመልከም12.345
@እግዚአብሔርመልከም12.345 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ስማ እውነት እውነት እውነት ነው እግዚአብሔር ተባረኪ
@የመዳኔምስጥርኢየሱስብቻ
@የመዳኔምስጥርኢየሱስብቻ 5 жыл бұрын
ዮኒ የክርስቶስ ባሪያ የትውልድ መፍትሄ ነህ ጌታ አንተ ስለሰጠን እጅግ እግ/ሔር አመሰግነዋለሁ ዮኒ ስወድህ ተባረክ በብዙ
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 5 жыл бұрын
ተባረክልኝ ዪኒ የፍቅር ሰው እውነት ፍቅርህ ብቻ ሰው ይለውጣል ብርክርክ በልልኝ ይጨምርልህ ያብዛልህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን 🌷🌷🌷🌷🌷
@dakoemako5114
@dakoemako5114 5 жыл бұрын
አምና ለሚቀጥለው አመት የመልካም ወጣት ተሳታፊ እሆናለው ብዬ ወስኜ ነበር ግን ጌታ ያለው ሆነና ሳይሳካ ቀረ ስደት ሊ ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ እድሉን አግኝተን እስክንሳተፍ ባለንበት ቦታ ሁሌም መልካም እየሰራንና መልካም እየሆን እንኑር ዮኒዬ ተባረክልኝ
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 5 жыл бұрын
ወይኔ እንደዝህ ያስለቀሰኝ ምስክርነት የለኝም ልጅ ያላቸው እናቶች ለምን በሰው ልጆች ሕህወት ይጫወታሉ 😭😭😭 ጌታ ሆይ ትዉልዱን አስመልጥ 🙏🙏🙏
@selamselam8395
@selamselam8395 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@marekonjo9241
@marekonjo9241 5 жыл бұрын
Me too
@abayneshsrane82
@abayneshsrane82 5 жыл бұрын
😭😭😭 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ :: ሰይጣን ስራህ ይፍረስ የሀገሬ ወጣቶች ከንቱ ማድሩግ ከአሁን በኃላ አይሳካልህም! ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ : አንተ የትውልድ አባት ነህ::
@aborewolde8548
@aborewolde8548 5 жыл бұрын
አበቴ የኔ አደኝ ኢየሱስ ስራህ ግሩምነው ምክርህ ዲቅነው ክብር ለእግዚአብሄር ብቻ ይሁን : ዮንዬ ❤ምንእለለው ዘማንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
ጠላት እርር ይበል ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይክበር ይሄ ላንተ መፈታት ለሌሎች ተስፋ ለቤተሰብ እረፍት ለእግዚአብሔር ክብር ለጠላት ሽንፈት ነው. እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ደም ይሸፍንህ. እግዚአብሔር እንዲህ ነው እቤቱ ካሉት ይልቅ ለጠፉት ይጨነቃል ይራራል. እርሱ የእንደገና አምላክ ነው
@bodidoda2564
@bodidoda2564 5 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ሆይ በወንድሜ እየተጠቀምክ ተውልድን ሰላሰመለጥክ ተባረክ አባ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ አሁንም አፍረሰ
@hiwottadesse2106
@hiwottadesse2106 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ነኝ ።ወይ አምላኬ ወጣት ምን አለ ይባላል ግን ደስ የሚለው መመለሳቸው ያስደስተኛል እግዝአብሄር ይስጥክ ይኒ
@asterfoto8177
@asterfoto8177 5 жыл бұрын
ክብር ለ ኣምልካችን ይሁን ዮኒ ተባርክ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 5 жыл бұрын
ጌታ ቃላት አጣውልህ ልቤ በለቅሶ አለቀ ስምህ ይባረክ ከአውሬው መጋጋ የአስመለጥከው ኦኦኦኦኦ ጌታ ከፊ በልልኝ ዮኒዬ አንተ ተባሪከሀል!!!!!!
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 жыл бұрын
ያመል ያመል ያመል በእውነት ያመል።
@yenukebede9581
@yenukebede9581 5 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ጌታ ዘመንክን ያለምልመው ተባረክ አንተን ተጠቅሞ ጌታ ስለሚሰራው ስራ ስሙ ይባረክ
@መሲየሻሼልጂ
@መሲየሻሼልጂ 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ክበርልኝ የኔጌታ ምን ልበልክዮኒዘመንክ ሁሉ ይባረክ
@mezemurtubewongle6924
@mezemurtubewongle6924 5 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭ኡፍ ጌታ ሆይ ስለሰጠከን ስለ ባርያህ ዬኒ እናመስግንሀለን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke Egzaibher Zamanachu Yetabareka Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ!!!! ከዚህ የበለጠ ጉዲ የለም እ/ር አምላክ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አልቅሸ አልወጣልኝ አለ!!!!!
@hsjxbdbdkdnx5358
@hsjxbdbdkdnx5358 5 жыл бұрын
ምናለ እዳንተ አይነቱን ጌታ ቢያበዛልን ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ ፈልጌ አጣው አንተን መሳይ ሰለዚህ እኔ አመልካለሁ እድሜ ዘመኔ ለኢየሱስ ነው አባ ከፍ ይበል ነጻ ስለወጣው ወንድሜን ዮኒ ምን እላለሁ ተባረክ ❤❤
@geremchewelda4281
@geremchewelda4281 5 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ሴጣን ጉዱ ፈላ የናቶች የደስ ዘመን ዮኒ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ በማያልቀው በሰማያዊ በረከት ይባረክህ
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 5 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ጀግና መመለስህን እንጂ ያለፈ ታሪክህን የማያስብ ደጉ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ በርታ " አታፍሪምና አትፍሪ አትዋረጅምና አትደንግጪ " እንደሚል የግዚአብሄር ቃል ከዚ በሆላ የምታፍርበትም የምትደነግጥበትም ነገር የለም ተባረክልኝ በርታ በርታ 🙏🙏🙏
@mehretenu3316
@mehretenu3316 5 жыл бұрын
ዮኒዬ የእውነት እኔ ምን አባቴ ልበልህ አንተ እኮ የሁሉ የእናቶች እባ አባሽ እግዚአብሔር አንተን ሲያስነሳ የእናቶች እንባ ስላየ እንባቸውን ባንተ ሊያብስላቸው ነው ይህን ሁሉ ያደረ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ በዘመንህ ሙሉ ተባረክ
@bekelutsegawe8436
@bekelutsegawe8436 5 жыл бұрын
ወይኔ በስመ አብ እንደዛሬው ተስቅስቄ አላውቅም እንዳው ዮኒየ እድሜና ጤና ላንተ
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ጉድሽ ብዛቱ ግን መጣልሽ ባለ መፍትሄ ዘር ሀይማኖት የማይለይ የአለም መድሀኒት ጌታ የሱስ በማር ሲል ቲቪ ዮኒ ጌታ ይባርክህ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክ ሀገሬ እንዳንተ ቋጠሮ ፈቺ ያስፈልጋታል በይበልጥ ወደድኩህ ዮኒ ተባረክ ተባረክ ተባረክ፡፡
@jolememeru471
@jolememeru471 5 жыл бұрын
ዮኒዬ እንባዬን አስጨረስከኝ
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 5 жыл бұрын
😭😭😭😭 ዮኒዬ ምን እንደምል አላውቅም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም እከታተልካለው እኔም አንድ ቀን ወደ ሀገሬ ገብቼ ያንተን ትምህርት ለመማር እግዚአብሔር ይርዳኝ እወድሃለሁ!!!
@jdjjddjd4511
@jdjjddjd4511 5 жыл бұрын
ተባርኪ የኔ እህት
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያዳናል Jdjjddjd አሜን🙏 የኔ ቆንጆ
@jdjjddjd4511
@jdjjddjd4511 5 жыл бұрын
አሜን ጌታችን ኢየሱስ ያድናል አሜን ተባርኪ ውዴ
@endalefekadu7492
@endalefekadu7492 5 жыл бұрын
እኔስ ብዙ ላልቅስ ብዙም እምባ ይፍሰስ ወንድሜ ከተቀየረ እህቴ ከተቀየረች ጌታ ከከበረ ሰይጣን ከከሰረ ምን እምባ ብቻ ሌላስ ነገር ቢፈስ ያኔ ቀራኒዮ ጎልጎታ ላይ ኢየሱስ እርቃኑን ታይቶ አይደል ወይ የኔ እምባ ምንደን ደሙስ ፈሶ አይደል ወይ ።
@GalaxyJ-qx5td
@GalaxyJ-qx5td 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ጸጋው በ ብዘዙ እጥፍ ይብዛልሕ
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
ጨላማ በቃ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬዬዬ ቡሩክ
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ኦ ጌታ እኔ ምን ሊሁን አቤት ልቤ ተሰበረ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ።
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ሁሌም የምለው እንዲህ ነው ዘር ማንዘርህ ይባረኩ
@almayomaya5206
@almayomaya5206 5 жыл бұрын
ክብር.ክብር.ክብር.ለእግዚአብሔር. ይሁን.ዮን.ዘማንህ.ይበራክ.ታበራክ
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 5 жыл бұрын
ዮኒዪ እግዚአብሔር በብዙ ይባረክ ተባረክ❤❤❤
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 жыл бұрын
አንተማ ያአንደኛም አንደኛ ነህ ወንድሜ እነትህን በቀሪ ዘመንህ አስደስታት ።ዩኒየ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብጨብጥህ ብቻ ደስ ይለኛል ጌታን።
@ድንግልፍቅርናትድንግልፍቅ
@ድንግልፍቅርናትድንግልፍቅ 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬኦይ ምን ዪሳንካል፡፡ወደ ነበርበት እየተመለስን ነው ስሙ ዪባረክ፡፡
@loveme-qo8ew
@loveme-qo8ew 5 жыл бұрын
ልጁ ከልብ እንደተለወጠ እርግጠኛ የሆንኩት ሚስጥሩን ሁሉ በ አደባባይ በመፀፀት መሰከረው ከእውነት ይቅር የተባለ ሰው ነው
@merontefra4825
@merontefra4825 5 жыл бұрын
ጌታ ሲቀይር እኮ ያውቅበታል ዘንድሮ ጠላት ድርሽህ ጠፋ በቃ ወጣት ከዝሙት አመለጣ አባዬ እየሱስ አተ ድንቅ አምልክ ነክ።
@ketty14325
@ketty14325 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦ እል እል በዬ የሀገሬ እናቶች ቀን ቆጥሮ የሚርደ የእኔ አባት እየሱሰ ሰሙ ይባርክ ያውደቀ የሚያነሳ የጠፉ የሚፉልገ የተራበ የሚየበላ እር መን እንደ የእየሱሰ😢😢😢😢😢🙏👈
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ክብር ለአንተ ይሁን መቸም ዩኒየ አንተ ወደርም አቻም የለህም ምንም ቃላት የለኝም አንተን የምገልፅበት ልጆች ሲያለቅሱ በእናት በአባት እቅፍ ውስጥ ገብተው እንደሚባበሉ እያባበልክ ፍቅርህን እየሰጠህ ወደ ጌታ እመለስክ ብቻ ምን ልበልህ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ለምልም ዩኒየ ስወድህ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንተ የዮኒ እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ይህ የመስለ ውጣት እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነዉ
@huaweiwhite382
@huaweiwhite382 5 жыл бұрын
ዩኒ ፀጋውን ያብዛልህ እወድሀለው
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
@ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 5 жыл бұрын
አንተን የዳሰስው የእኔ ጌታ እህቴን ይመልሳት ጌታ ሆይ ስለ እናቴ እባክ ዝም አትበል ጮሆታዋ ይመለስ አባይይይይይይ ኦ ጌታ ሆይ ምን ማይቻል ነገር አለ ክብር ለጌታ ይሆን ዮንይ ጌታ አብዝቱ ይባርክ የእናቶች አባት ይወጣቶች አባት ነህ ተባርክ እድሜ ጤና ይብዛልህ
@jiraayesusanaf6517
@jiraayesusanaf6517 5 жыл бұрын
Ameen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen tebarek
@melatdemoz3308
@melatdemoz3308 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዮኔ የስንቱን እምባ አበስክ
@sarahtsyion6006
@sarahtsyion6006 5 жыл бұрын
ዮኑዬ ፀጋው ይብዛልክ ሁሉን ለሚችል አምላክ ክብር ይሁንለት ሁሉ በርሱ ለእርሱ ክብር ይሁን ህዝበ የክርስቲያን ሆይ እንንቃ ብዙ ዮናታን መሆን ይቻላል ከፀለይን እና የትውልድ ሽክም እንዳለው ካሰብን በቃሉ ከተጋን በእውነት የጌታ ደቀመዝሙር ከሆንን ሄን የእርኩሰትን መንፈስ እያፈረስን ትውልድን፣ቤተሰብን፣ ሀገርን መታደግ እንችላለን በፀጋው ከምንም በላይ አንድ ከሆንን ሁሉም በተሰጠው ፀጋ የእ/ርን ቤት ህንፃ ማነፅ ይላል ህንፃዎችም ሰይጣን እያፈረሰ ያለው የጌታ ደም የፈሰስለት ሰው ነው በእርግጥ በእውነት ለሚኖር ብዙ ተግዳሮት ቢኖርም የእውነት አምላክ ድልን ይሰጣል ድሉም የሰውን ህይወት። መታደግ ነው እነዮኒዬን ከማድነቅ ባለፈ ስለፓውሎስ መስበክ ባለፈ እንደ እነሱ መስራት ይቻላል እና ውድ ያባቴ ብሩኮች ተባረኩልኝ በርቱልኝ ለዮኒ መፀለይን አንዘንጋ
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡፉፉፉ ጌታ እየሱስ ስም ይባረክ ዮን ዘመንህ አግልግሎት በእውነት ይባረክ ይምገርም ነው
@ተሸለችኤልያስ
@ተሸለችኤልያስ 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ሃሌሉያ እልልልልልል እሳህ አሜን አሜን ዮንዬ ዘማንህ ይለምልምህ በእውነት የምያዎር ቃላት የላኝም ለዚህ ጌታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እየሱስ ይባረክ
@thomastom9318
@thomastom9318 5 жыл бұрын
ኧረ ለእግ/ር የሚሳነው ነገር ምን አለ የሀገሪ ወጣት የማምለጫ ዘመናቹ ነው ሀገሪ ደስ ይበልሽ ዮንዬ የኔ ጀግና ዘመን ይለምልም
@genethabdi2647
@genethabdi2647 5 жыл бұрын
ዮኒ ለዚህ ትውልድ አንተን ያስነሳልን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ !አንተ በብዙ ተባረክ የሚለው የለኝም ሌላ ::
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
መልካም አገልጋይ ዬናታል ተባረክ ክርስትና ክርስቶስ ነው ሁሌ ነው የማደምጠው ትምህርትህን ሁሌም ያስተምረኛል ዬናታል እንቁ አገልጋይ ተባረክ ቤተ ተዋህዶዋ ነኝ
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አልቅሼ ልሞት ነበር ዋውውው እግዚአብሔር እንዲህ ነው
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 5 жыл бұрын
ኢየሱስ አንተ ኤርሻዳይ ነው ስለ ወንድሜ መፈታት ጌታ ሆይ ስምሕ ይባረክ ጌታ ፀጋውን ያስፋው
@filominafkr2795
@filominafkr2795 5 жыл бұрын
Ere yoni kalati ateregn uuuuuuffff😭😭😭😭😭Fetari tsagwun yabizalik
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 5 жыл бұрын
ጌታ ሆህ ምን ይሳንሀል ስለምረትህ ተመስጌን ከፊ በልልኝ ዮኒዬ ተባረኪ
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተመስገን ዮኒይ ምን እንደምልህ አለውቅም ዘመንህ ይለምልም
@amedabora5610
@amedabora5610 5 жыл бұрын
እኔስ አልቻልኩም ዮኒ ተባረክ በኢየሱስ ስም
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በቃ ቃል የለኝም
@ሜሮንየጌታእየሱስ
@ሜሮንየጌታእየሱስ 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ገና ገና ብዙዎችን ያስመልጣል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@adenamarkos4409
@adenamarkos4409 5 жыл бұрын
ዮኒ እ/ረ በአንተ የጀመረውን በአንተ የፈጸመው አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመኑን ይበሪክ ተበሪክ በ ብዙ
@የጌታሰምይባረክ
@የጌታሰምይባረክ 5 жыл бұрын
እእእእእእፍፍፍፍፍ አምላካችን እግዚአብሔር የምህረት አምላክ እኮ ነው። የበፊቱ ታርከችሁ ምንም ከባድ ብሆንም ግን ንህሰ ገብቶ መመለስ እንዴት መታደል ነው ታርክ ቃየር የኔ ጌታ ሰምህ ብሩክ ይሁን ፍቅሩሁ ያስገርማል እኔን ሰው አርጎልኝል ዮኒዬ እግዚአብሔር ከንትውልድ ይባርክህ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ 🌱🌱🌱🇧🇴🍇 ⛪🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@melatberihun7476
@melatberihun7476 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዚያብሒር ዘመንክን ይባርክልህ በእውነት በጣም ነው የተደነኩት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እኛ ቤት ብቻ ይመስለኝ ነበር አቤቱ እየሱስ ሆይ የጠፉ በጎችህን በበረታቸው መልስ አሜን
@ማረናታማረናታ-ጨ4ተ
@ማረናታማረናታ-ጨ4ተ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አባት ጌታ አብዚቶ ይባረክ በእውነት የትውልድ ተስፈ ለምድረችን ጌታ ስላአስናሰክ ጌታ ይባረክ በኢየሱስ ስም ተሻፈን በደሙ ሀይል
@meronmeron5610
@meronmeron5610 5 жыл бұрын
እንደ እየሱስ በምድር ላይ ፈልጌ አጣው እሱን መሳይ አሜን ክብሩን ውሰድ አባ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 5 жыл бұрын
ምን አይነት ሰዉ ነህ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ
@ናርዲየናትዋልጅ
@ናርዲየናትዋልጅ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልቤ ድምት የለልክ ወጣት ከጨለመው ብርሃን እንኳን አወጣክ ደስ ነው ያለኝ
@kokifekadukoki9523
@kokifekadukoki9523 5 жыл бұрын
ዬናታን አንተ ማልቀሰ የለብህም እንባ አባሸ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ምንም ቃላት የለኝም
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 13 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН