በምንም ተስፋ እንዳትቆርጡ "ጥቂት ማቁሰል" ተስፋን የሚያለመልም ትምህርት መምህር እዮብ ይመኑ Memher Eyob Yemenu Tesfa Endatekortu

  Рет қаралды 72,285

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@HelenAlemu-gn5kf
@HelenAlemu-gn5kf 6 ай бұрын
ሁሌም ስክፍ እምጽናናበት ከሀጽያት የምርቅበት ነው ወንድሜ ሆይ እድሜና ጸጋ ይስጥልን
@aahmed6426
@aahmed6426 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒🌾🌿🙏💐❤
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ፍሬን እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን❤🙏❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
የሚገርም ስብከት ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኑሩልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅል ማስተዋልን ያድለን አቤቱ ጌታ ሆይ አለማመናችንን እርዳው ጌታየ አሜን
@Wahsey21dngley
@Wahsey21dngley 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐና ኩቡር መምህርና
@ritamengistu781
@ritamengistu781 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ስብከቱ በጣም ደስ ይላል፡♥♥♥
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 6 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤ Qale hwetn yaseman Abaa tachn🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ተሥፋ መግሥተሠማያትን ያውርሥልን መምህር ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ጽዮንአክሱም
@ጽዮንአክሱም 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት !
@ቤዛየተዋህዶልጅ
@ቤዛየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
በእውንት ጣፋጭ አደበት ያላቸው መምህራችን ቃለ መላይክት ቃለ ሂውት ያሰማልን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@bayushtube7706
@bayushtube7706 Жыл бұрын
አቤቱ በመንግስቶህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😭😭 ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህራችን
@wossenmedia
@wossenmedia Жыл бұрын
ሁሌም እምነት ተስፋ ፍቅር እንዳይለየን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ጥበቡን ብርታቱን አብዝቶ ያድለን ክፉዎችን ያስታግስልን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረት ለሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር አውርድልን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ አሜን!!!
@fretube8799
@fretube8799 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደሀጢያቴ አትይብኝ እንደምህረትህ እንጂ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 2 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን?
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌹🌹🌹🌹
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልንንንንን👏👏💒🙌
@awegaweg7406
@awegaweg7406 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይህን እድሰማ ለረዳኝ በእውነት ቤሰማ ዬማይጠገብ ትምህር
@astertesfaye2808
@astertesfaye2808 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kilewt yesemalen memherachen!!!…
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@asterbede4961
@asterbede4961 2 жыл бұрын
መህመራችን ቃልህይወት ያሠማልን
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን መምህር በእውነት ጊዜውን የተመለከተ ስብከት ደስ ብሎ የሚደመጥ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
እንደዚህ ተፅናንቼ አላውቅም በላው በውቅቲዊ ጉዳይ ኢትዮጵያ ተስፍ ቆርጪና በከፍተኛ ሃዘን ውስጥ በወደኩበት ግዜ አንድ ወዳጄ ይህንን ስብከት ላከችልኝ ከፍቼ ስሰማው የተሰማኝን ስሜት ለመገለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል የሚያፅናና በተለይ በዚህ ከባድ ዘመን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@romanabate1197
@romanabate1197 2 жыл бұрын
በእዉነት እኔ እራሴ ለምን ከለከለከኝ አምላኬ ሆይ እያልኩ በአለሁበት ሰአት ነዉ ስብከቱን ያገኘሁት ለካ ለመልካም ነዉ ያቆየብኝየለመንኩትን
@BasazNMamo1
@BasazNMamo1 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FordMotorola
@FordMotorola Жыл бұрын
አሜን❤
@dawitasfaw2231
@dawitasfaw2231 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ በቸረንተህ አሰበን አንደሃትያታቼን አየሁን
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደ ምን አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ላይ አድሮ የሚያስተምረን ቃል በልባችን ያሳድርልን አይነ ልቦናችንን ይግለጽልን አሜን
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seni41
@seni41 2 жыл бұрын
ፅዝ
@abri9132
@abri9132 3 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏 ለመምሕራችን ቃለ ኂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን🙏💚💛❤
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ እንደ ምህረትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን። እህህህህህህህህ ፮ አመት በስደት ያለምንም ፍሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሜን የተሻለውን እንደሚሰጠኝ አምናለሁ። እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነውና።
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
በውእነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤቱ እደበደላችን ሳሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
@hffgtt9869
@hffgtt9869 2 жыл бұрын
እዉይ የኔ ዉድ መምህራችን ብሓቂ ካብ መዓርን ስኮርን ዝጥዕም ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💘💘💘
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 жыл бұрын
Memhrachin Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@ethiopia867
@ethiopia867 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን መምህር ቃሉውትን ያሰማልን አሜን ፫
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜኗ
@zemenerufayela7781
@zemenerufayela7781 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምሪያ
@romange5198
@romange5198 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለሕይወት ያስማልን ልቦናን የሚባርክ ከተኛንበት የቁም እንቅልፍ የሚቀስቅስ ከመጥፋት የሚያድን የማይጠገብ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@HRMELA-q6q
@HRMELA-q6q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ኢዮብ በእድሜ በጤና ያኑርልን
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ
@ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን አቤቱ እንደምህረትህ ማረን ጌታሆይ አለማመኒን እረዳው አባት ሆይ
@tigistyemekaellij2866
@tigistyemekaellij2866 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪💒😭😭😭😭
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት የማይጠገብ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@AlmazAlmaz-c1z
@AlmazAlmaz-c1z Жыл бұрын
AmenAmenAmenAmenAmenAmeAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akalneshtesfaw7771
@akalneshtesfaw7771 Жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalin
@mukki3846
@mukki3846 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን በእውነት በአባ ነዉ ይሰመሁ ማሰተዋል ያደለን አሜን
@seyumseyum9103
@seyumseyum9103 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አርባ ስልሳ መግስተ ሰማያት ውረስ
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 2 жыл бұрын
Amen amen amen💒💒💒💒💒💒💒
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 жыл бұрын
እውነትም ተስፋን የሚያለመልም እግዚኣብሄር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር እግዚኣብሄር በቸርነቱ ይቅር ይበለን
@helanabebe2781
@helanabebe2781 3 жыл бұрын
ቃለሕይውት ያሰምልን መንግሥት ሰምያትን ያውርስልን መምህራቸን
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
መምህሬ
@azebassefa4590
@azebassefa4590 2 жыл бұрын
አአዎ ፈተና በዛ መምህር እዮብ
@tigisttesga4405
@tigisttesga4405 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲❤️💒❤️❤️
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot
@ውቢትቲዩብ-ጨ5ዀ
@ውቢትቲዩብ-ጨ5ዀ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@መልካምነትለራሰነው
@መልካምነትለራሰነው 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen. Amen
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ህይወት የሆነ ትምህርት የሀይማኖት አባቶቻችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@myphone9412
@myphone9412 3 жыл бұрын
ቃልህይወትያስማልን
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎት እኛንም የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሣድርብን አሜን፫
@hananfusim5272
@hananfusim5272 3 жыл бұрын
kale hiwet yasemalen mamehire
@Setna1312
@Setna1312 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን።
@anchinayehualemu4195
@anchinayehualemu4195 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በቃሉ ለመኖር ይርዳን ፈጣሪ
@ጓልፖፕሺኖዳሳልሳይ
@ጓልፖፕሺኖዳሳልሳይ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስምዐልና መምህር!
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏❤😢😢😢😢😢😢
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@meseytubes6399
@meseytubes6399 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንን በቸርነቱ ይጠብቅልን
@malefiystotaw8118
@malefiystotaw8118 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@ቤዛወለተሚካኤል
@ቤዛወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🙏🙏
@elsabekele8124
@elsabekele8124 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ገንቢ ትምህርት ነው::
@Helen_Helen7557
@Helen_Helen7557 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን የጠፋነው ልጆችህ ብዙ ነንና እራራልን ወደ ቤትህ መልሰን😢😢😢
@wudneshtilahun
@wudneshtilahun 10 ай бұрын
kalehiwot yasemaln.
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 6 ай бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️⛪🙏⛪🙏⛪🙏
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
@ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@lemlemchalachew8157
@lemlemchalachew8157 2 жыл бұрын
ሁሌ አትሰለች ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@get1112
@get1112 3 жыл бұрын
Kale Hiwet Yasemalen 🙏
@hirutgetachew7329
@hirutgetachew7329 3 жыл бұрын
Kalehewete yasemalen
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
Qale hiwot yasemalen memehr tesefa mengste semayatn yawrsln bedema bexana yaqoyilen
@sarawoldearegay2054
@sarawoldearegay2054 3 жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalen!!
@kidanetsehaye2806
@kidanetsehaye2806 3 жыл бұрын
EgziAbHier ymesgen, hiwet yehone qal new! Letegbar yabqan, tsegawun yabzalachuhu.
@behasabweldeyes2263
@behasabweldeyes2263 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
@feventefera8833
@feventefera8833 2 жыл бұрын
amen
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 2 жыл бұрын
Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame Ame💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ elelelelelele elelelelelele elelelelelele
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 Жыл бұрын
Qualit ysmaln 💜💜💜💜💜
@workagegnayele
@workagegnayele 2 жыл бұрын
Bast sebket new😢😢😢
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 ፀጋውን ያብዛልህ❤🌺❤🌺❤🌺
@solyanayohannes3072
@solyanayohannes3072 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Rut9902
@Rut9902 Жыл бұрын
❤❤❤😢
@tamirewunetu
@tamirewunetu Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በቋንቋ ከማስተማር አንጻር መጸሐፍ ቅድስ ምን ይላል ይን ትምሕረት ቢያስተላልፉል
@ChapySamuel
@ChapySamuel 10 ай бұрын
ቆይ ተስፋ የማልቆርጠው በስጋ ነው በነፍስ?? የሥጋዬን ስል የነፍሴን እዘነጋለው የነፍሴን ስይዝ ደሞ የሥጋዬ እረሣሀኝ ይለኛል ግራግብት ነው የሚለኝኡህህህህህ
@yohanestsega5851
@yohanestsega5851 2 жыл бұрын
Ere botaw yet new negerugn botaw lay mehone eflgalw
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zinabutewedaj9965
@zinabutewedaj9965 Жыл бұрын
ቃል ህየዉት ያስማነ መነግስትሰማያት ያዉረስልነ አሜነ
@zinabutewedaj9965
@zinabutewedaj9965 Жыл бұрын
ቃል ህየዉት ያስማነ መነግስት ስማያትያዉረስልነ አሜነ
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin
@yabsera-lc2pj
@yabsera-lc2pj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውት ያሠማልን
ድንቅ ትምህርት / ደርሳችኋል / መምህር ኢዮብ
49:10
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 66 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
የህግ ጉዳይ | ከውል ውጭ ኃላፊነት ምንድን ነው?
26:14
ጥቂት ማቁሰል  ለምን እኛ ተስፋ እንቆርጣለን
15:37
ሚላኖ ፈለገ ሰላም ቅ.ገብርኤል /Milano Felege Selam K.Gebriel
Рет қаралды 13 М.
" የመጽናናት ጊዜ " የሐ.ሰ 3÷19 በመጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
34:27
ጎላ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል Gola Mikael Sebkete Wongel
Рет қаралды 130 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН