በመጨረሻም ቤዛ የተባለችው ሴት ሁለት ማንነት!!ሴራዋ ተጋለጠ በቁጥጥር ስር ዋለች !!

  Рет қаралды 34,188

ንስሮቹ

ንስሮቹ

Күн бұрын

Пікірлер: 318
@Virgocouples12
@Virgocouples12 6 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/h6fGdolnbbqNjZYsi=1TOpRzilH8B7PcnM
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 6 күн бұрын
ልጁ ምንም የሚያውቀው የለም ከወንጀል ነፃ ነው። ሁለቱ ሴቶች ልክ አስገባቸው! ይሄ ግርማ የሚባል ወንጀለኛ ነፍሰ በላ ለፍርድ ይቅረብ! ጎበዝ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉
@comceill4193
@comceill4193 6 күн бұрын
ወንድምየው በጣም ያሳዝናአል በማያውቀው ነገር እባካችሁ ተውቱ ይች አረመኔ እናት እና አባቶ ያሳዝናሉ ለዛውም እንድ ሴት ልጅ ኸረ ይችን ቶርች ገልብጦ መግረፍ
@MONEYYGIRL-7
@MONEYYGIRL-7 6 күн бұрын
እንደዛ ስትጮህ ስትደነፋ ጨዋ መስላ ስታደናግር ከዚህ አይነት ሰው ይጠብቃቹ ጋዜጠኛው በርታ ጀግና ነህ
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c 6 күн бұрын
እደዚህ ልጂ ግፍጥ የሚል ጋዜጠኛ የለም ጎበዝ
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 6 күн бұрын
እባክህን ተጠንቀቅ በብልሀት ተንቀሳቀስ።
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c 6 күн бұрын
@Tnbit-h4n ጭራሹንምኮ መሐላቸው ቁጭ ብሎ ነው የሚያወራው
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 6 күн бұрын
ወንድምየውን እንዳይጎዱት ምንም በማያቀው ጌታ ይጠብቅህ😢😢😢😢
@atsedeleikun9377
@atsedeleikun9377 6 күн бұрын
ከአዉሮፖ ወገኖችህ ከኢትዬጲያ ማህበር ቤተሰቦችህነን. አንተ ጀግና ነህ ልክ እንደ ዘለአለም እና ልኡል. እራስህን ጠብቅ. የመንግስት አካል ሳትይዝ. አትንቀሳቀስ. እኞ እናንተ ጎበዝ እና. እውነተኞ ጋዜጠኞችን በሙሉ እንፈሌጋችሁአለን
@azeb33azeb63
@azeb33azeb63 6 күн бұрын
ወንድምየው ምንንም ነገር የሚያውቅ አይመስልም በጣም አሳዘነኝ
@prtokan
@prtokan 6 күн бұрын
ጀግናጋዜጠኛበርታእራስህንምጠብቅ
@meazasibhatu8849
@meazasibhatu8849 6 күн бұрын
ይሄ ትንሽ ልጅ ግን በጣም በጣም የሚግርም አስተዋይ ጎበዝ ነው እባክህ ወንድማማች እንዳይ ጎዱት ጥብቅ ከለላ እንዲደረግ ለት በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን
@mrymm4581
@mrymm4581 6 күн бұрын
የኛ ጀግና ጋዜጤኛ ውንድምየው ምንም አይቅም ያሳዝናል
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o 6 күн бұрын
አሁን ለወድምሸ እዳ ሆሸበት ወድምሸን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@gsjhsh6181
@gsjhsh6181 6 күн бұрын
ወንድሟ የሚያቀው ነገር የለም እንደ አንተው ነው እህቱን ሲጠይቅ የነበረው በርግጥ እዛም አጣርተው ይለቁታል ግን እስከሚጣራ ድረስስ ቢሆን ለምን ይታሰራል 😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 6 күн бұрын
ጀግናው ጌታ ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድሜ ❤❤❤
@MayserMayser-w3m
@MayserMayser-w3m 6 күн бұрын
ወንድሟ ግን ያሳዝናል ተዉት 😢😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
betam
@fitztek8119
@fitztek8119 5 күн бұрын
በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን አስመሳዮች እና አጭበርባሪዎች ናቸው። የሰይጣን ልጆች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@MLULDenkiesa
@MLULDenkiesa 6 күн бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እናቶ በሞት እና በድነት መካከል እየኖረች
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 6 күн бұрын
ውይ የኔ ጌታ ወንድሟ ምን አደረገ በማያውቅበት ነገር እረ ምን አደረገ የኔ ጌታተወው እባክህን ግን ጥበቃ ያስፈልገዋል እረ ወንድሟ የኔ አበት የኔ ጌታ::ይቺ የተረገመች ናት ይቺ ልጅ እግዚአብሔር የረገማት ናት ስለቤተስብዋ ግድ የሌላት::
@tesfayeadem182
@tesfayeadem182 6 күн бұрын
የኛ ጀግና እዳትለቃት እስከመጨረሻው የምትፈልገውን መረጃ እስከምታገኝ ድረስ እዳትለቃት በርታልን❤❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 6 күн бұрын
በርታ ጀግናው እራስህን እ ጠበክ የመርማሪውን እጅ ጠምዝዞ ወንጀል ካሰራ ቀላል ሰው አይደለም ሰውዬው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይገርማል እናት ደም እናባ ታለቅሳለች እሷ ፊቷን ተቀይራለች ይገርማል እግዚኦ ከባድ ነው
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t 6 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ከማለት ሌላምንም ማለት አያሰፈልግም
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 6 күн бұрын
እንዴትአይነት ጨካኝ ሴት ነች በቤተሰቦቿ የምትጨክን አደገኛ ሴት ነች ምንአይነት አረመኔ ሴት ነች
@SaraLebanon-u1i
@SaraLebanon-u1i 6 күн бұрын
አረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው ዘመኑ ግን ምንድነው አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ጊዜው ከፍቶዋልአ እናቱአ አተሰዝንም እንዴ😢ውይ ዘመኑ ክፈቱ 😭😭😭ጌታ ሆይ ማረን🙏🙏🙏🙏
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 6 күн бұрын
አሜን😢😢😢
@SaraLebanon-u1i
@SaraLebanon-u1i 6 күн бұрын
@Selamtube-t2r ዘመኑ ከበድ አስፈር ነው ጌታ የውጣን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 күн бұрын
❤😢😢😢እናት ልጄን ልጄን ትላለች እሷ በሰርጀሪ ተቀይራ ገንዘብ አስክሯት የቤተሰቦቿን ሒወት ሸጠች ወይ እማማ ኢትዮጵያ❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ቶሎ ፍረድ
@SabaFissha
@SabaFissha 6 күн бұрын
ባዶ ጭንቅላት በዚ እድሜዋ ቤተሰቦችዋን ያዋረደች ብር ትላለች አይንሽ ይብረር።
@WeWe-ti1mq
@WeWe-ti1mq 6 күн бұрын
ወዲማችን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ይች እረኩስ ሴት ናት ጪራሺ ደሞ የብዙ ሴቶች ሂወት ሺጣለች
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 6 күн бұрын
እንዳትዘናጋ እራስህን ጠብቅ ሰው ጨካኝ ነው የሰው ሂወት እያበላሹ እያጨለሙ የራሳቸውን ሂወት የሚገነቡ ማራናታ 😢😢😢😢😢😢😢
@Unknkwnsameri-b6y
@Unknkwnsameri-b6y 6 күн бұрын
tekekle
@CheerfulDancing-px1pf
@CheerfulDancing-px1pf 6 күн бұрын
ንስሮች ይህን ጉዳይ ለዘላለም እና ለልዉል አሳውቃቸው አቶ ግርማ
@damoursarah6
@damoursarah6 6 күн бұрын
ይች ሴት በጣም አሳፋሪ ነች እስዋ ብር እዲኖራት የስት እህቶቻችን ህይወት መጥፋት አለባት በስመአም ሲጀመር ለናትዋ ብላ አይደለሙ የራስዋን
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 6 күн бұрын
ጅግናው ፡ ወንድማችን ፡ በርታ ፡
@HibretMola
@HibretMola 6 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህን ኢትዮጵያ ምድሬን አስባት አስመልጠን ከገባንበት አዘቅት አውጣን የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው ያደርጋል አብ አባት እግዚአብሔር ሆይ አስመልጠን
@gsjhsh6181
@gsjhsh6181 6 күн бұрын
አባቷን የሸጠች ጉድ በፈጣሪ ስም ደሞ ቲከቶከር ነኝ ትላለች እንዴ እስኪ አካውንቷን አሳውቁን ጎበዝ መልካም ነገር ሰራሁ እያለች። ብር የሚልኩላት ሰዎች ይኖራሉ ቢያንስ እንዲያቆሙ ይረዳል አካውንቷን ማውቅ አቅመ ደካማ እየረዳሁ ነው ብላ ብር ልትቀበል ትችላለች ሲለዚህ አካውንቷን አሳውቁን
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 6 күн бұрын
ይህችን ባለጌ ጭራቅ ። መቀመቅ ሳታወርዳት ብትቀር. አምላክ እራሱ ይቅር አይልህም ።።።።
@musamehamed5582
@musamehamed5582 6 күн бұрын
እሚገርም ይህስ እረ ፊልም የመሰለ ነገር ላኢላሀይ ኢለላህ አላህየ ከጠማሞች ጠብቀን
@alemaraya2019
@alemaraya2019 6 күн бұрын
መሰሪዋ ጓደኛዋ ናት
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 6 күн бұрын
ወይኔ የልጆቹ ኩላልት እየሸጡ ነው እባክህን ወደ ለህግ አካላት አሳልፈህ ሰጣቸው
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 6 күн бұрын
ጀግናዉ እባከህ እራሰህን ጠበቅ😢😢
@TesafnshGetachw
@TesafnshGetachw 6 күн бұрын
ግርማ ሚባለዉ ሰዉዬ ዬማይገባበት ቦታ ዬለም እንዴ እሄ ሰዉ ኣይደለም ዳቢሎስ ነዉ በርግጥኝነት እንዴ በየቤቱ የሱ ስም አለ ለማንኛዉም እራሳችዉን ጠብቁ የህግ አካል ከናተጋር መኖር ይገባል
@Aminat725
@Aminat725 6 күн бұрын
ጉድድድድድበርታ ወንድሜ እራሥክን ጠብቅ
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 6 күн бұрын
በረታ ፡ ወንድሜ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጠብቅክ
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 6 күн бұрын
የሚገርም ነው! ሴት ልጅ እንዲህ አይነት ጭካኔ በእናትና በአባቷ ላይ ትፈፅምለች?
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 6 күн бұрын
ዚ ወዲ ግን ወላ ሓንሰ ስለ ዘይፈልጥ ሓግዞ ንስሮሽ🇪🇷
@abebabelay3021
@abebabelay3021 6 күн бұрын
አባታስለአለ ነገትፈታለችለዚህነው በኮፊደንስምትሰራው
@SevanSevan-s7v
@SevanSevan-s7v 6 күн бұрын
Omg yazazenal batam.birri bilesh saw teshatalesh.❤️‍🩹💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 6 күн бұрын
የሀይለኛ ወንጀል መርማሪ ልጅ አደገኛ ወንጀለኛ ወዳጅቼ ከቅርብ ጠላት ይሰውረን እባክን ራስህን ጠብቅ
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 6 күн бұрын
እራስ ወዳድነት ነዉ አረመኔ ነሽ ይጅሽን ታገኛለሽ አትበያትምማፈሪያነሽ።
@MLULDenkiesa
@MLULDenkiesa 6 күн бұрын
አፈር ብይ በገንዘቤ ትላለች የእህቶቻችን እየሸጠች
@fekadeassefa9142
@fekadeassefa9142 6 күн бұрын
ከጠር የሚመጡትን በሚልዮን ከሸጦቸዉ አካላቸዉን ኩላሊታቸዉ ጭምር እየሸጡ መሆን አለበት በደንብ ትመርመር
@Martejes
@Martejes 6 күн бұрын
አባቷን በቁም የሸጠች በቁም መቅበር ነበረ
@mayhanse8932
@mayhanse8932 6 күн бұрын
የአንድ የህግ ባለሞያ ልጅ አትመስልም የአንድ ባለጌ አሳዳጊ የበደላት ነው ምትመስለው ጋጥ ወጥ ሴሴኛ ሴት ናት ። እናትዮዋ ብቻ አሳዘነችኝ ። እነዚህ ትውልድ ይበክላሉ ና መመንጠር አለባቸው ባካችሁ ።
@Hundumak
@Hundumak 6 күн бұрын
ያ ።ግን ሁሉ ነገር ድራማ እየመሰለኝ ነው። 😂😂😂
@damoursarah6
@damoursarah6 6 күн бұрын
ይችን ሴት በጣም ህገወጥ አሳፋሪ ነች ለህግ አቅርባት በግቦ እዳቶጣ ይሄን ያልኩበት የምታስበዉ በገዘብ ልክ ነዉ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 6 күн бұрын
ማንናቷ ምንአስቀየራት ታግታ ብትቀመጥስ እቺይ አይምሮቢስ ቲክቶክላይ ልቀቃቸዉ ቡዙሠዉ ይማርበታል ቡዙዎችም ደማ የተበሉ ብራቸዉ ይኖራሉ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 6 күн бұрын
,ይሄ ሁሉ ብር እያለሺ ስሰማ የኢትዮጵያ ህዝብ ምነው መሰደዱ የሰው እድል ዋ አይገርምም አንድ በሰው ሰጋ ሲከብር አንዱ በራሱ ሰጋ ይዋረዳል የሰው እንባ የት ያደርሳችሁ ይሆን😂😂😂
@CheerfulDancing-px1pf
@CheerfulDancing-px1pf 6 күн бұрын
ጋዜጠኛ አትሸወድ ለናታ ብላ አይደለም ይቺ ማፈሪያ አቶ ግርም ደሞ የንስር አይንና ዱካ ሾ ጋ የተያዘው እንዳይሆን
@citycity1587
@citycity1587 6 күн бұрын
የጀግኖች ጀግና ማንንም የማትፈራ መርማሪዉን አንቀህ ያስገባህ ይች ውርጋጥ ስነስርዓት የሌላት ማን እንደሆንከ አላወቀችም
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 6 күн бұрын
ወይ አገሬ ኢትዬጵያ ምን ጉድ ነው የመጣባት ለቤተሰቤ ደግሞ የምፈልገውን ሜካ አፕ ይባላል ይዘገንናል።
@Samrawit-x8v
@Samrawit-x8v 6 күн бұрын
በናትህ የሳምሪ ወንድም ምንም አያዉቅም አሳልፈህ አትስጠዉ ባለ ሰርጀሪዋ ግን የስራዋን ማግኘት አለባት
@citycity1587
@citycity1587 6 күн бұрын
ፈጣሪ የግርማን መጨረሻ አሳየን
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t 6 күн бұрын
በየቀኑ እማንሰማዉ ጉድ አያልቅም
@comceill4193
@comceill4193 6 күн бұрын
እ/ር ይጠብቅቅ ❤❤❤ጀግና ጋዜጠኛ
@AliOmar-r3b
@AliOmar-r3b 6 күн бұрын
ፊሊሞን እና ማህለት ይተዋወቃሉ አብሮ ነው ' የሚሠረት፣
@Habesha28
@Habesha28 6 күн бұрын
ፎቶውን ብናየው የበፊቱንና የአሁኑን ጥሩ ነበር።
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 6 күн бұрын
እናትሺን ልጥራትና ልጀ አደለቺም ትበለኚ ብትላት ሀቁን ታወራነበረ መቸም ጥራት አትልም ግን አተም ነገር ማስረዘም ትፈልጋለህ
@netsolo8225
@netsolo8225 6 күн бұрын
እኔም በጣም ጠርጥሪያት ነበር እሄ የጥፋት ጥግግግግግ የሆነ ትውልድ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 6 күн бұрын
እህትይው ታሳዝናለች በርግጥ ነገር ግን?🤔 ህግ አለማወቅ ከወንጅለኝነት አያስመልጥም?🤔🙄
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 6 күн бұрын
እባክህ ይህ ግርማ የሚባለው የነሰር አይን ልዑል ያሳገተውና አሁን በቁጥጥር ስር ሆኖል አነጋግራቸው
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 6 күн бұрын
መቸ ረዳቻቸው እና ነው ለእናቴ ስል ነው የምትለው ምን አይነት ድንቁርና ነው አባትዎ ምን ይል ይሆን ? አየ እናት ሰቃይሺ
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 6 күн бұрын
ወንድሟን እንዳታስገድልባታ።አደራ ከለላ አድርግለት።
@KhadijaKhaadija-ol8de
@KhadijaKhaadija-ol8de 6 күн бұрын
ሱብሀንአላህምንአይነትጊዜላይነውያለነው
@אטגןטדסה
@אטגןטדסה 6 күн бұрын
ነሰሮቹ፣በርቱ፣እራሰህን፣ጠብቅ❤❤❤
@yosephgeberwold4633
@yosephgeberwold4633 6 күн бұрын
በከባድ ቅጣት እግ መወሰን አለበት
@hawaedris4833
@hawaedris4833 6 күн бұрын
ወንጀለኛ የደሀን ህይወት አታበላሹ ፈጣሪያችውን ፍሩ😢
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 6 күн бұрын
ወንድሟ ምን አደረገ እሱ ጥፋት የለበትም።ምስኪን ነው ትምህርቱ ይማር
@MONEYYGIRL-7
@MONEYYGIRL-7 6 күн бұрын
አሁንም እየደጋገመች ወንድምሽን አትፈልጊውም ወይ እያለች ታስፈራራት ነበር ወንድሟን እንዳታጠቃው መህሌት ሜፊያ ወንበዴ ናት ይቺ ገንዘብ የደፈናት አህምሮ ቢስ ናት
@HANANGETE-t4x
@HANANGETE-t4x 6 күн бұрын
ጉበዝ አላህ የጠብቅህ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 6 күн бұрын
ይቺ ቤዛ በድሮ ማንነቷ ማህሌት ተብየዋ አረመኔ ጨካኝ ለቤተሰቧ እንኳን የማታስብ እርካሽ ነች። የሳምራዊት ወንድም ግን ያሳዝናል ምንም ባላደረገው ምንም ባላጠፋው መቀጣት አይችልም እህቱ ግን በማወቅም ባለማወቅም የወንጀል ተባባሪ ነችና እሷ ከማህሌትም ሆነ ግርማ ተብየዎቹ ይታሰሩ
@እዩቲዩብ
@እዩቲዩብ 6 күн бұрын
ጉድ በል ጎንደር ማለት አሁን ነው
@bebebebe9328
@bebebebe9328 6 күн бұрын
ወይኔ አተልጅ እባክህ እራስህን ጠብቅ😢😢😢
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ ማርነክርስቶስ ፡
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 6 күн бұрын
Oho my God ይቺ ሴት እናትዋ እዛ ታለቅሳለች እሷ እዚህ ሌባ አታላይ ናት አረ ወዴት ነው እየሄድ ነው::እረ ይቺ ሴት አቤቱ ጌታ ሆይ እረ ለምን እረ ለምን::እረ እረ የኔ አባት የኔ አባት
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 6 күн бұрын
ጋዜጠኛ ፊታችን የተበላሸው የተበላሸ ቀኑ ያለፈበት እየሸጡልን ነው ለህግ አሳልፈህ ስጣቸው 😢😢😢😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
Yanchin enat lemadan leloch sewoch megodat alebachew malet nw?😢
@bahrainbahrain1695
@bahrainbahrain1695 6 күн бұрын
እንቼ፣የስይጣን፣ቁራጨ፣የአይሁድ፣ልጅ፣ቤተስባን፣የሽጠች፣ካሐዴ፣ጌታ፣ይቅጣሽ፣ለህግ፣ትቅረብ።
@እረኛዪ
@እረኛዪ 6 күн бұрын
እች ወራዳ አባቷንም ቁማር አሳዘቸዉ እች ስድ
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 6 күн бұрын
እራስህን ጠብቅእባክህ
@mahboba1239
@mahboba1239 5 күн бұрын
እናተ ጋዚጠኛዎች አላህ እድሜና ጠና ይሲጣችው ያብዛቹ❤❤❤❤❤
@muluyihdego239
@muluyihdego239 6 күн бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ take care of your self
@gsjhsh6181
@gsjhsh6181 6 күн бұрын
ሌላው ቀርቶ እንቷ አታሳዝናትም እንዴ በፈጣሪ
@akaletedla5940
@akaletedla5940 6 күн бұрын
ይህቺ ልጅ እራሴን አረካለሁ አባቴን አላቀውም ከእናቴ ባል ተኝቻለሁ እራሴን በራሴ አረካለሁ ሌላ ጊዜ ከአጎቷ ጋር የምትማግጥ ገለመሌ የሚባል በአምስት ቀን ውስጥ አገታ ሰርጀሪ ተሠርታ የማትታወቅ ልትሆን የማይችል ታሪክ አትቀልዱ።
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 6 күн бұрын
ብዙ ነገር ሲያምርሽ. ሰው እየገደልሽ ነው ያማረሽን የምታገኝው ??? ይገርማል ።።።።።።።
@berryberry2124
@berryberry2124 6 күн бұрын
አረ እግዚዋ ምን አይነት የተረገመ ዘመን ነው አረ ለጀንዘብ ሲባል ቤተሰብ መሸጥ አረ ምን ጉድ ነው እግዚዋ እግዚዋ ይች ሀገር ከላይ እስከታች በሴጣን መንፈስ የተወረረች ሀገር ሆናለች እግዚዋ ቃላት የለለኝም
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags 6 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 God help as Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
Policoch sirachrwon endayseru yemiadergut endezih eyaregu nw Enezih hodamoch tesebsibew bekutitir sir mewal alebachew😢ager eyatefu yalut endezih aynetochu nachew Echi leba abatwa sirawon endaysera mesenakil honechibet 😢
@EmebetTsegaye-o6g
@EmebetTsegaye-o6g 6 күн бұрын
ይገርማል ይቺ የተረገመች ልጅ ናት ሰውን እንደ ዕቃ እየሸጠች ኪሶን ትሞላለች የገንዘብ ፍቀር አሳብዶታል ከእነዚህ ሰዋች እራስህን ጠብቅ
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 6 күн бұрын
ሲጀመር ሽንጧን ገትራ ስትከራከር ጠርጥሬያለሁ አፈር ትብላ ይህቺ ከንቱ አንተ ደግሞ ተጠንቀቅ
@leatafere6395
@leatafere6395 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kidanegedefaw5924
@kidanegedefaw5924 6 күн бұрын
አይ አንዳንድ ጊዜ "እኔ ብሆን" ማለት ትክክለኛ ስብዕና ነው። የሰራችው ስራ ትክክል ነው ባይባልም በገንዘብ አታለው ነገሩ ውስጥ ካስገቧት በኋላ ወንድሟንና እሷን እናጠፋሻለን ካሏት ማድረግ የነበረባት ይኸው ነው። ምን ማለትህ ነው? ወንድምዮው ምንም ነገር እንደማያውቅ ይሰማኛል።
@galsxykwt
@galsxykwt 6 күн бұрын
ወንድሜ.እግዛአብሕርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 6 күн бұрын
ውይ አሁን መክአቡ ከእስርቤት ያወጣሽ ውይ ያቺ የዩኒበርስት አስተማሪ ወንጀለኛ መአዛ እህትዋ ነው መሰለኝ በገንዘብ አይንዋ ተጨፈነ ጫቱ ሃሽሹ ነው እንደዚህ ያረጋት
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 6 күн бұрын
ከአንድ ሺህ አንዲት ቅንጣት እድል ። እየተጃጃልክም ቢሆን. ወንጀለኞችን አጋልጠሃልና አድናቂህ ነኝ ።።።።
@ntshtieseyas2409
@ntshtieseyas2409 6 күн бұрын
Wendmwa mnnm ayawqm ebakh tewut ❤❤❤❤
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 8 February 2025
18:59
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН