በመጨረሻም ልዩና ሆፕ ለየላቸው | Leyu and Mahi

  Рет қаралды 239,184

Leyu & Mahi

Leyu & Mahi

Күн бұрын

Пікірлер: 766
@anshasmith6936
@anshasmith6936 3 жыл бұрын
I have two bachelors, I am a woman, I am a mom, I am a wife, I am a sister, and I live in the USA ........... I still believe my husband should be the head of the house. Because I am sure he can do it much better than I do. We are created to be spoiled, loved, and cared for lets enjoy ours and let a man does his part.
@eskedararega4104
@eskedararega4104 3 жыл бұрын
Exactly...thanks for sharing us
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
Good point
@dadaat7208
@dadaat7208 2 жыл бұрын
good point but I don't agree with the word spoiled.
@Bereket2D
@Bereket2D 2 жыл бұрын
that's ur opinion I respect that but I don't think that should be a default for every woman I think women are as cabable of being the head of the house as much as the men do I have seen it in the very house I grew up in and I completely don't agree with the statement that women are created to be spoiled
@helenmoges3287
@helenmoges3287 2 жыл бұрын
No
@madinaahmad5384
@madinaahmad5384 3 жыл бұрын
እኔ ያንተን ሀሳብ ነው የምደግፈው ዘመናዊ ነን የሚሉ ሰወች ትዳራቸው ከሶስት ወር አያልፍም አንተ ትክክል ነህ
@funnyclips4661
@funnyclips4661 2 жыл бұрын
እበስሁ ገበርሁ 3 ወር እረ ተው::
@altayeshyihun1806
@altayeshyihun1806 3 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉ:: እግዚአብሄርን የማያዉቅም ሆነ የማይፈራ ሰዉ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል:: እግዚአብሄርን የሚፈራን የሚመርጥ ህይወትን መረጠ::
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 жыл бұрын
እና አሁን እነዝህ ምናቸው እሚፈራ ነገር አላቸው እራቁታም ሀላ ሸርሙጦች ናቸው ክክክ የክርስቲን ሴቶች ሁሉም አድ ናቸው ከቡና ቤት ሰራተኛ ምናቸው ነው እሚለየው አብሩ በመተኛት ብቻ አደለም ዝሙት ካለባበስም ነው ።
@መቅደስ-መ4ለ
@መቅደስ-መ4ለ Жыл бұрын
ትክክል 👌👌👌❤❤
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 3 жыл бұрын
_ሆፕ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ😁👍👍 አድናቂህ ነኝ ለሴቶቹ ግን ይሄን ጥያቄ ወደነሱ መልሰህ ብትጠይቃቼው ማለቴ ላንዷ ሴት ሁለት አይነት ወንዶችን ብታቀርብ የተማረውንና ያልተማረውን ማንኛውን እንደሚመርጡ ብየ ሳስብ ተቋረጠ ለማንኛውም ገራሚና አስተማሪ ነው ያነሳችሁት ርእስ ራሳችነንን እንድንፈትሽ ያደርጋል እናመሰግናል ልዩ ግን ዘመናዊነትን አታብዥ ማለቴ ከሁለቱም ጎጂም ጠቃሚም ነገር አለ_
@muchasaa6168
@muchasaa6168 3 жыл бұрын
የወዱ ደጋፊ ነኝ በጣም ነው የተመቸኝ👌👍
@BeeTube726
@BeeTube726 3 жыл бұрын
The man is very good.
@ራቢነኝየአላህባሪያ
@ራቢነኝየአላህባሪያ 3 жыл бұрын
እኔም የወንዱ ደጋፊነኝ
@semirahmedwoowwwyamral7058
@semirahmedwoowwwyamral7058 3 жыл бұрын
liyu ene alewulish
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 жыл бұрын
እኔም የወዶ ነኝ ደምሪኝ ውደ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 жыл бұрын
@@ራቢነኝየአላህባሪያ ደምረኝ ወዲ ሰለሆክ ነው ክክክክ
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 3 жыл бұрын
የድሮ እናቶች ከኛ ካሁን ዘመን ወጣቶ 10000እጥፍ ይበልጣሉ
@addisengeda4194
@addisengeda4194 3 жыл бұрын
በትክክል
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 3 жыл бұрын
Betekekel yaweqeche meslwat newu bemenqaqerwa yedro Enatoche yiqoyulen🙏🙏🙏
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 2 жыл бұрын
በትክክል ለዛም ነው በትዳራቸው ብዙ አመታት እሚኖሩት የኛ ዘመን አጉል ስልጣኔ ብለን
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ፡ ለምን የአሁኑ ሴቶች እንደ ድሮዎቹ መሆን እይፈልጉም ፧ 🤔
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@hindmekonen6216 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 3 жыл бұрын
ዋው የልጁ ምርጫ ትክክለኛ ምርጫ ነው 👌👌👌
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 жыл бұрын
እናንተ ልጆች ደስ ትላላችሁ ተመቻችሁኝ ቀጥሉ !!!!!!የልጁ አስተያየትም ትምህርት አለው ትክክል ነው ለ ትዳር እምነትና በሃል አስተዋፆ አለው ይመቻችሁ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ 3 жыл бұрын
ሲጀመር በሀይማኖታችን መፋትት የሚባል ነገር አይፈቀድም ዘመናዊነት መሆን በጣም ያስጠላል ሚስት ለባሏ ትገዛ ነው የሚለዉ ቃሉ ወንድሜ ምርጫ በጣም ትክክል ነው 1000%
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ አለም
@yw4039
@yw4039 2 жыл бұрын
Mistun ende ayinu bilen yitebikat yemilew satisemi new yalefishiw😜
@ለምለምየተዋህዶልጂ
@ለምለምየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
የት ነኝ እማየ😮😂😊
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 3 жыл бұрын
ባህላዊ ሃይሞኖታዊ መሆን በቃ የፈዘዘች የደነገዘች አረጋችኋት።የምትወደው የማትስማማባት ሀሳብ ይኖራታል።ሰው ከመሆን አልወጣችም።
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 3 жыл бұрын
No እሱ እሚፈልገው የኢኮኖሚ ጥገኝዋን ነው እንዳትፈታው
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 3 жыл бұрын
@@ቅዱስእማኑኤል ቢሆንም ሀሳቡዋን ለመግለፅ ዘመናዊ መሆን አይጠበቅባትም
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@Romantictiktokvideo.... demry pls pls
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
ሀበሻ አይመስሉኝም
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 Жыл бұрын
እነሱ የሚውቁት የባህላው በምፃፍ ማንበብ ነው 😂 ሲጀመር ዘምናዊይ ለገንዘብ ከሆነ ያግባባናል
@መኪያየመስቃንጉራጌዋ
@መኪያየመስቃንጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሱ በላይ ልትሆን አይፈልግም በነገራችን ላይ ደስ ሚል ትምህርት ነው ያቀረባቹት አመሰግናለሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ደስ አይልም ግን ፍቅር ካለ መከባበር ካለ ምንም ችግር የለውም።
@abel1598
@abel1598 3 жыл бұрын
አልተማሩም የምንላቸው ሴቶች ከተማሩት የተሻለ ያስተውላሉ
@beza3578
@beza3578 3 жыл бұрын
ማህሌት ያልሽው ነገር በጣም ልክ ነው የ ዘመናዊነትን ትርጉም ገብቶሻል ዘመናዊነት ማለት ነፃነትን እንደፈለጉ መጠቀም ሳይሆን ነፃነትን በጥበብ መጠቀም ነው። እናቶቻችን አባቶቻችን እያልን የምንወቅሰው ትላንት ልክ እንደ ዛሬውም ጊዜ ደካማ ጎን ይኖረዋል ግን ዘመናዊ ነኝ ተብሎ አያያዙን ካለማወቅ ድብን ያለ ባላግር መሆን ይሻላል
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ነፃነት ፡ በሃላፊነት ስሜት ሲታጀብ ውጤቱ ያምራል ። ከቴነትን የቀመሰ ፡ ወደ ገጤነት አይመለስም ። 🤔
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 3 жыл бұрын
እውነት ቢመርም እውነት ነው ። ሀይማኖቷን እና ባህሏን የምታቅ ሴት ሁሌም የተመረጠች ናት
@selam57364
@selam57364 3 жыл бұрын
እንየም ከልጁ ጋር እስማማለው። ብዝተረፈ ደስ ትላላቹ ሁላችም❤
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 3 жыл бұрын
ልጁ ልክ ነው በእምነቶ ፅኑ ከሆነች በነገሮች ላይ ሀሳቦን መግለፀ ባትችልም አይናፋር ብትሆንም እሱ ግን ወደራሱ ማምጣት ይችላል እሶ ስላልተማረች ብቻ ምንም ነገር የማይሰማት ብሎ ማሰብ ከባድ ነው
@ገኒ-ደ2ወ
@ገኒ-ደ2ወ 3 жыл бұрын
የመጀመሪያዋን ሴት አስተምሮ መለወጥ 100% ይሻላል።ደግሞ "ፍቅር ከእምነት ይጀምራል።እምነት የዘላለማዊ ሕይወት ጉዳይ ነዉና።
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 3 жыл бұрын
የውነትም ልዩ ሴት ነሽ እኔ ካወኩሽ ጀምሪ እከታተልሻለሁ እድህያሉው ሀሳቦችን በማንሳታችሁ በጣም ጥሩውነው ቀጥሉበት ልዩ እሚገርም ነው እድህያለ ሀሳብ ማንሳታችሁ እራሱው
@TarikuOlana568
@TarikuOlana568 Жыл бұрын
ዋው ጀግኖች ናችው እን እናንተ አይነት ሰቶች ብበዙ እንደት አርፍ ነበር ሁሉም ሰው ወንድም ሴትም የሚያደርገውን ይደብቃል።እና እናንተ ግን ጀግኖች ናችው ቀጥሉ
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
አኩርተከናል። በዚሁ አጋጣሚ የወንዶች ጉዳይ አንዷን እንድትጠብስ እንፈልጋለን 😋✌🏻
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ሲጀመር እኛ ኢትዮጵያዊያን ወንዶች በዘመናዊነት ሽፋን እንደ ፌንጣ እንጣጥ እንጣጥ የምታበዛ ሴት ፈጽሞ የመሸከም አቅምም ፍላጎትም የለንም። በአሁን ሰአት ብዙ ትዳሮችን ተጋቡ ብለን ሳንጨርስ ተፋቱ የሚያስብለን ዋናው ምክንያት ዘመናዊነት ያማጣው ጣጣ እና ጣጣ ብቻ ነው።
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
እይ የወንዶች ምርቻ ክባድ ነው ይቀያዩርታል በደንብ አድርገሽ ጠይቂው ልጅ ከወለዱ በሃላ ሌላ ሴት ነው የሚያምራቸው ይሄ መደረግ የልበትም ሌላ በተረፈ ይመቻቹ 👏👍
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የመካከለኛዋ ልጅ ስታስቀኝ አበድ የምትለዉ ደስ ይለኛል
@mamayefikr7414
@mamayefikr7414 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ እኔም ካንተጋ እስማማለሁ!መወያያ ርእሱ ደግሞ ወሣኝ ነው!
@behonest2617
@behonest2617 2 жыл бұрын
ምታቀርቡት ሀሳብ አሪፍ ነዉ በጣም ነዉ ምወዳቹ በዚ ሀሳብ የሆፕ እና የማሂ ደጋፊ ነኝ
@maranat7829
@maranat7829 3 жыл бұрын
ልዩዬ & ማሂዬ ለብዙ ዮቱብር እና ለተመልካች አርያ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም በርቱ ሀሳባቹው በጣም ደስ ይላል ትልቅ ድርጃ ደርሳቹው እንደ ማያቹው እርግጠይናነይን በርቱ 👌👌❤❤❤🔥
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
Marata demry pls
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
@@zaramohamad6294 እሽ
@seadashawl5632
@seadashawl5632 3 жыл бұрын
ገራሚ ርእስ ነው ያነሳችሁት ደስ የሚል ውይይት ነው ያደረጋችሁት እጥር ምጥን ያለ ምን ላይ ነን ብለን እንድናስብ ለዘመናዊነት የተሥተካከለ እይታ እንድኖረን የሚያደርግ ነው በርቱ ጎበዞት ናችሁ
@leyuandmahi
@leyuandmahi 3 жыл бұрын
Thank you so much
@mollaeshetu4542
@mollaeshetu4542 3 жыл бұрын
አቤት እንግሊዝ አሰመመች እኳ
@sadayoutube1809
@sadayoutube1809 2 жыл бұрын
ያእውናት በጠም ጡሩ ሰው ነህ
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ. ምርጥ ጥያቂነው
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
እኔ ዘመናዊነት መጥፎ ነው ብዬ አላስብም ልጁም ሙሉ ለሙሉ አልደግፈውም ምክንያቱም አሁን ከክፍል ሀገር የመጣችን ምንም የማታውቅ አግባ ቢባል እሺ ይላል ብዬ አላስብም። ወንዶች ብዙ ጊዜ በአይናቸው ነው የሚወዱት ። ሲቀጥል የድሮ እናቶች እንዳላችሁትም ብዙ ስቃይ አይተው ከትዳር መውጣት እንደ ውርደት ቆጥረው ተረግጠው የኖሩ ብዙ አሉ ።እናትህ የተማረች ከሆነች ራሷን መከላከል ትችላለች ትዳር ህመም ከሆነባት ህይወት ምንድነው ።ሌላው ደግሞ ሴት ልጅ ተማረች ማለት ሀይማኖቷ ባህሏ አታውቅም ማለት አይደለም ። ነገሮችን በመነጋገር መፍታት ይቻላል ባይ ነኝ ። ፍቅር ካለ መከባበር መተጋገዝ ይኖራል ነገር ግን ሴት ልጅ ፍችን ፈርታ ተሰቃይታ መኖር አለባት ብዬ አላስብም ።በተጨማሪም አንዱ ትዳር ባይሆንላት ሌላው በፍቅር በክብር ሊያኖራት ይችላል ።
@zomisintu
@zomisintu 3 жыл бұрын
ማሂ በሳልና ቆንጅዬ ናት። I like her quality. እርጋታዋ አገላለጿ ድምጿ ራሱ የማይሰለች አይነት ነው። She sounds like Roman Befikadu. Good discussion pt.
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
Thank u betam😊
@BaderCat100
@BaderCat100 4 ай бұрын
በጣም ሰው ሊሞሪ ነው ማንም ተምሮ ነው ምርጫህ በጣም ትክክል ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@edenm.6985
@edenm.6985 3 жыл бұрын
Great topic honestly!! I have to agree with Hope on this one. A mix of the two ladies would be great .
@EthiopianLove1301
@EthiopianLove1301 2 жыл бұрын
I love you both and please take my comment as food for thought. The way you put the questions were a little short sighted. I think it was not appropriate the way you painted the pictures to express your thought process for the topic in a much open-minded way. Also, the way you asked the questions made you emotional enough for you to have to ask the guest to agree to your statement. Lastly, I think you both could have used the ladies in your stories and played their parts to make the conversation more convincing. I love that Liyuya I agree that you want to bring the Modern educated and highly woke Habesha wife to 2022 but please be sure to express what it means to be modern and Ethiopia. I love you too Mahiyes ideas as well. I think you are very thoughtful and I hope you give us a more structured videos in the future. #girlpower#liyuya# Mahieya#habehsagirl
@ቃልቃል-ጀ9ዀ
@ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 жыл бұрын
Betkikil wenetun naw yasu asab betam temchtgnl Thanks 😘🥰😘🙏
@yendale6588
@yendale6588 3 жыл бұрын
" መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር። " (ትንቢተ ሚልክያስ 2:16)
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍጡር የሆነው ሰዎችም ደስታችንን የምንገልጸው ፡ ለጥምረት እንጂ ለፍቺ አይደለም ።
@ፍሬህይወትፀጋዬ
@ፍሬህይወትፀጋዬ 2 жыл бұрын
የናቶቻችንን ልብ እና ጥበብ ይስጠን. ክፋት በእበልጣለው ስሜት ውስጥ ይወለዳል!
@yosyasyosyas7045
@yosyasyosyas7045 2 жыл бұрын
እኔ በሆፕ ሃሳብ እስማማለሁ...የመጀመሪያዋ ሴት ጥፋት ከማፈር እና ካለማወቅ የመጣ ሲሆን...አለማወቅን አስታውሰህ መቅረፍ ደግሞ በጣም ቀላል ነው...ሌላው የበላይ ነኝ ሁሉም ነገር ላይ አቻህ የሆነችን ሴት ግን ወደ ራስህ ለማምጣት በጣም ከባድ ነው አይገናኙም...
@teketseltsige2011
@teketseltsige2011 3 жыл бұрын
To the incredible person that's seeing this, i wish you all the best in life don't over blame yourself, accept things and go forward. Don't let others define what success is for you. Get up, learn the skills needed and get after it, all the keys to a happy life is in your hands. Keep pushing .
@asegidabebe6174
@asegidabebe6174 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሕ bro. ትዳር ጨዋታ አይደለም
@samrawitsewhareg5070
@samrawitsewhareg5070 3 жыл бұрын
ይመስለኛል መፍታት የቱ ይቀላል የሚለው ጥያቄ ላይ ዘመናዊዋ ላይ ይቀላል ሲባል በኔ አመለካከት በራሶ የቆመች ሴት ከፍቺም በሆላ በራሶ መቆም የምትችል አይነት ሴት ስለሆነች ችግሮቾን ከዛች የተሻለ መወጣት ትችላለች ባይ ነኝ ያቺ ሴት ግን መፍታት የሚከብዳት አስተዳደጎ እና ባህሎ የሚያሳድርባት ተፅኖ ስላለ ካንተጋ በቀላሉ ለመፋታት ከባድ ይሆናል በትንሹ እንኮን ያቺ የባህል ተፅኖ ያለባት ሴት እኮ ባሎን ከፈታች በኃላ እንኮን መልሳ የማግባት ቻንሶ ጠባብ ነው በባህሎ የፈታችን ሴት ብዙ ግዜ የማግባት እድል የላትማ በጣም ሰፊ ጊዜ ሚፈልግ ዕርእስ ነው ያነሳችሁት ብዙ መለት ሚቻልበት ለማንኛውም በርቱ ቆንጆ ነው
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 3 жыл бұрын
Am agree with him የተማረች ስለሆነች ብቻ ተነጋግሮ መግባባት ትችላለች ብሎ ማሰብ ድክመት ነው ስንት ተምረው የሰው ቤት የሚያፈርሱ አሉ ስለዚህ ትክክል ነህ በያዝከው ቀጥል
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
እኔ የልዩዬ ደጋፊ ነኝ በጣም ሚዛናዊ ነሽ የመጀመሪያዋም የሁለተኛዋም የራሳቸው ኳሊቲ አላቸው ። ሆፕ--አንተ እንደፈለክ የምትቀይርላት ልብሷን እንጂ ማንነቷን በፍፁም ልትለውጥ አትችልም የራሷም አስተዋፅኦ ይፈልጋል አንዳንድ ሴትም ሆኑ ወንዶች አለማወቃቸውን የማያውቁ በራሳቸው ሁሌ ልክ ነን ብለው የሚያስቡ ከቻቾች አይጠፉም እነሱን መቀየር ይከብዳል። የሁለተኛዋ በዕውቀቶ ተማምና ""አይ አም ዘ ቤስት"" ነኝ ካላለች እና በንግግር የምታምን ከሆነ እሷንም እኮ ተነጋግርህ መቀየር ትችላለህ ብዙ ግዜ ግን ወንዶች የምትበልጣችውን ሴት ትፈራላችው ኪኪ በእርግጥም ልክ ነው የፈጣሪ ቃል የሴት ራስ ባሏ ነው ስለሚል ምንም ብትማር በባሎ ላይ መሰልጠን አይገባም ከሱ በላይ ብታውቅ እንኮ ዝቅ ብላ መኖር ይገባል።
@abrahaaraya6501
@abrahaaraya6501 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም Leyu and Mahie ርዕሳችሁ በጣም ወቅታዊና ኣስተማሪ ነው። በጣም ውይይቱ አስፉት
@freedom-sc7wj
@freedom-sc7wj 3 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነበር 🥰🥰🥰 በመጨረሻ ወደ real life ተቀየረ 😄😄😄👌👌👌
@gedyonegeberatsadik6287
@gedyonegeberatsadik6287 3 жыл бұрын
ለልጆች መስመር ይዘው ለማደግ የመጀመሪያዋ ወሳኝ ነች በተጨማሪ ዘመናዊነት ማለት ባላን አና ቤተሰቦን የምታከብር ናት
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እርእስ ነው ያነሳችሁት ቪድዮው ቶሎ አለቀብኝ ተመችቶኝ እያዳመጥኩ ነበር ከሁለቱ ሴቶች በእምነትዋ ጠንካራ የሆነችዋ የምትሻል ይመስለኛል ምክንያቱም ትዳሯ ላይ ሀዘንም ደስታም ሲገጥማት በብልሀት የማለፍ አቅም ይኖራታል ብዬ አምናለው ልጆቿን ባልዋን ትዳሯንም አክብራ ተንከባክባ ትይዛለች ሀይማኖት ከሀብትም ከእውቀትም በላይ ነው
@Beth_Sim
@Beth_Sim 2 жыл бұрын
After I watched some videos, I am now convinced to subscribe this channel. Always, you bring good topic. May God bless your future.
@seidadier4767
@seidadier4767 2 жыл бұрын
የ ሆፕ ሀሳብ መቶ በመቶ ትክክል ነው
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድ ነህ ትክክል ነህ የመጀመርያዋ ናት አሪፍ ቀስ በቀስ ወደ ሙድ ታስገባታለህ ያቺኛዋ ከባድ ናት
@salaheahmedin8004
@salaheahmedin8004 2 жыл бұрын
የጠበሣችሁ vido በጣም ተበልጠህ ነበር ዛሬ ክሠኸናል እምነት ያላት ሴት ይበልጥ ደሥታን ታመጣለች ዛሬ ያንተ ነኝ
@meronmulugeta4711
@meronmulugeta4711 3 жыл бұрын
First of all the topic is interesting the thing that I observe from hope is that he like to show his power over a woman that is why he don't want to be with the modern woman he knows that he can't handle at this point am with leyu
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
Understanding and implementing the natural gender roles will keep Hope alive. 🤔 ተስፋችን ይለምልም ፦
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ማሪምን ሰትይ ሰታምሪ የኔውድ❤😍
@emutube6183
@emutube6183 3 жыл бұрын
በጌታ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት የልጁ ሀሳብና ምርጫ ተመቸኝ ☺️💗
@argentey5799
@argentey5799 2 жыл бұрын
ልዩዬ የመረዳት አቅምሽ/እርድናሽ ... ደስ ይላል ... Hope ደግሞ sorry ግን መብሰል ... ይቀርሀል ...
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 2 жыл бұрын
ማሂ እይታሽ ሀሳብሽ ደስ ይላል 👏👏👏👏👏
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 2 жыл бұрын
wow...I like the title and your are amazing...keep it up.
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ማሥተማር ይቻላል ሁሉን ነገር
@ቅንነትለራስነው-ወ5ጸ
@ቅንነትለራስነው-ወ5ጸ 3 жыл бұрын
ሆፕ በበበጣጣጣምምም ትክክል ነህ። ልጆቹ ላለመረታት ነው የሚጮሁት ባህሪያቸውም ስለሆነ ፣ ግን ወደ ትክክለኛ መንገድ ላማምጣት የመጀመሪያዋ ሴት በጣም ቀላል ናት።
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ 3 жыл бұрын
100/100የወዱበጣምጥሩአካሄድነው
@mesiferede
@mesiferede Жыл бұрын
ደስ ትሉኛላች ሸሌ ነገር ናችህ
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 3 жыл бұрын
ሆፕ ትክክል ነክ 🌹
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ተስፋ ፡ ሁልጊዜ ትክክል ስሜት ነው ። 🤔
@aleweyaali755
@aleweyaali755 2 жыл бұрын
ሀይማኖተኛዋን አግብተው የተማረችዋን በውጪ ያስተናግዷታል አብዛህኛው ወንዶች
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
🤣🤣
@sejahdima1552
@sejahdima1552 3 жыл бұрын
Leyu and hope you guys are the best. You guys have a connection. Much love. Mahi and leyu look like sisters(ride or die friends). 💞💞arif idea nbr.
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Жыл бұрын
I learn a lot from this conversation. Thanks for creating this kind of contents
@Ngsti123
@Ngsti123 3 жыл бұрын
ወንዱ ልክ ነው በኔ በኩል ባህላዊትዋ ሴት ሃይማኖትዋን የምታውቅ ብሆን እመርጣለው
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 3 жыл бұрын
Wow melaregeh hayemanot bahelwan Yametekatalawa yaletamarahew tebaletalah batemarem edalaw temaralah Yatamarahew gen asehagare tehonalah salamun yabezaleh wadem👏😍😍😍
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 2 жыл бұрын
Finally, they got a good question from him, and they were on the verge of failing, but he answered their topic well.
@RahelBekele-ch4eo
@RahelBekele-ch4eo 9 ай бұрын
የመጀመሪያዋን ሴት ለማስተማር በጣም ቀላል ነው ነገሮችን ለማወቅ ለመማር ሁሌም ዝግጁ ትሆናለች ለቤተሰብዋ ደስታ ሚስት ብቻ ሳትሆን ጥሩ አናትም ለመሆን ነው ፍላጎቷ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
አሪፍ ርዕስ ነው እኔ የወንዱ ደጋፊ ነኝ ትክክል ነው ምርጫው ከልክ ያለፈ ዘመናይነትምኮ ትዳርን ትዳር ከሚያስመስለውን ድባብ ማግኘት ከባድ ነው ደሞም እያየነው ነው በዘመናችን ለትዳር የሚሰጠው ግምት የትኛውንም ያህል የሷን ስኬታማ ሴት ብትሆንም ትዳር አመራር ላይ ምንም ውስጥ ከሌለችበት ታድያ ምኑን ሚስት ሆነች ወልዶ ለሰራተኛ መስጠትና የእናትነትን ጣዕም አለማሳየት ከባድ ነው እና ልክ ያጣ ዘመናዊነት ለትዳር ፈታኝ ነው
@netsimekuria8172
@netsimekuria8172 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ውድ እህቶቼ. በመቀጠል ግን የመጣችበትን ባህል፣ሀይማኖትና የሴትነት ባህሪዋን የምታንጸባርቅ ሴት አልተማረችም ማለት አይደለም ሲጀምር ሴት ልጅ ሴት ወይም እናት ልትባል የሚገባው ስልወለደች ብቻ ሳይሆን የወለደችውን ልጅ የእናትነት ስሜትን ሰትሰጠው ነው እናት የምትባለው በተመሳሳይ ሚስት የምትባለውም ለባልዋ ክብር ያላት ሰትሆን ነው እኛ አበሻዊያኖች ደግሞ ይህ መገለጫችን ነው ዘመናዊነት ሲጀምር ትርጉሙን ትንሽ ያዛባችሁት ይመስለኛል…………..
@unitytube9921
@unitytube9921 2 жыл бұрын
Un expected question Thankyou brother!!
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
አእምሮ አጭስ ጥያቄ ይባላል ።
@guragetina8105
@guragetina8105 3 жыл бұрын
ሁለታቹ ሀሳብ አሪፍ ሃሳብ ነው ግን ምንም ያልተማርች ሴት በጣም ስቅ አደጋቻት እኮ ወይ እናተ ግን በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነበር በርቱ
@betibeti1963
@betibeti1963 3 жыл бұрын
Wowwwww arif hasabw newu yemejemruwu tebebe egzbharen mefrat newu Wendochi demo KBER ywedalu satochie hoye lebalo hachu tegezu
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@banjibanji425
@banjibanji425 3 жыл бұрын
የመጨረሻው በጣም ደስ ይላል ለኔ ግን ወንድሜ ተመቸኝ 👍👍👍👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 3 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ልዩ fall in love with hope yemr i'm sure ድብን ያለ ፍቅር ነው የያዘሽ ውበትሽ ደግሞ የሌለ ጨምሯል😍😍mahi ደግሞ በጣም የበሰልሽ ልጅ ነሽ ነገሮችን ምትረጂበት way ይለያል hopen ነበር እየደገፍኩት የነበረው እና የሆነ ሰአት አሳምነሽኝ ነበር ግን አንቺም ሀሳብሽን ቀየረሽ
@Yisaq777
@Yisaq777 2 жыл бұрын
አሪፍ የሀሳብ ልውውጥ ነው እናም ሀሳብ ለመስጠት ያክል የወንድ እና የሴትን ተፈጥሮአዊ ባህሪ ያማከለ መሆን አለበት ብዬ አስባለው
@helentsegaye1336
@helentsegaye1336 2 жыл бұрын
ያቺኛዋ ቢትሆን ብለህ አታስቀናት😄😂😂
@susuhabswit9578
@susuhabswit9578 3 жыл бұрын
እኔም የተርዳሁት ባለካልቸሯን ነውመምርጥ ፍቅር በሀማኖትን ይጅመራል
@henokabera5919
@henokabera5919 3 жыл бұрын
Wende lege awera doro new mehonu yalebte men lemalete new edetefetro hedte new kelaye yetsetne hege.balagerwa letdar 🥰
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
@richtube5245
@richtube5245 3 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነዉ እዉነት ቀጥሉበት
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
ሳቃችሁን ስወዲላችሁ ብቻ ምን አለፍችሁ ሁሉ ነገራችሁ😘😘😘
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 3 жыл бұрын
እኔ የራሴን መልስ ስመልስ የሰዉ ልጅ ዘመናዊነት እንዳለ ሆኖ ሃይማኖት ላይ ደካማ ከሆነች ደስታም ሲኬታ አይታሰብም ሰዉ ዘመናዊነትን ከሃይማኖት በላይ አርጎ ማሰብ የተሳሳተ ነዉ ቀናችሁን በምዝጋና ካልጀመራችሁ ደስታም የለም ከዘመናዊነት በተጨማሪ ለሃይማኖታችሁም ጠንካራ ሁኑ
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 3 жыл бұрын
good idea bro
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 3 жыл бұрын
እረ አታስጨንቁት 😂😂
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ሀሳብ ነው ሆፕ ዋው ጎበዝ ነህ
@rahel8646
@rahel8646 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው እኔም የምደግፈው የሆፕ ምርጫ ነው
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 3 жыл бұрын
ልዩና ማሂን ደግሞ እጅግ በጣም ነውማከብራቹና ምወዳቹ
@leyuandmahi
@leyuandmahi 3 жыл бұрын
Thank you betam
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 3 жыл бұрын
@@leyuandmahi እህቶች ብትችሉ እንግሊዘኛ ትንሽ ቀንድ አድርጉ ሁሉም ሰው እንዲረዳ የምታቀርቡትን ጥሩ ሀሳብ ና ብዙ ነገር ስለምታስተምሩ በተረፈ በርቱ
@yz6298
@yz6298 3 жыл бұрын
Mahi, I like your approach with common sense and sincerity. I think I have a big crush on you :)
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 жыл бұрын
Thank u😊
@dadaat7208
@dadaat7208 2 жыл бұрын
he has point gin wendoch endezi aynet set mitfeligu ayimesilelignim alfo alfo new confidence yalew wend endezi migegnew
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@titijimmatube8361
@titijimmatube8361 3 жыл бұрын
በርቱ አዲስ ነኝ ለቤታቹ ❤❤❤
@noname-y3n4p
@noname-y3n4p 3 жыл бұрын
የሆፖ ምርጫ ልክነው ልዪና ማሂግን ሙዳቹ 😂❤❤❤
@BaderCat100
@BaderCat100 4 ай бұрын
ፍርሀት እግዛቤር ወሳኝ ነው አተ ግን አምላክ ያድልህ
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 2 жыл бұрын
Betam arif new hasabu
@Titay2348
@Titay2348 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች ናቸው እኮ የጠፉት. ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት
@johay3271
@johay3271 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ለማለት :- እናቶቻችን ለትዳር የሚሰጡትን ቦታ ማናናቅ የለብንም ሁላችንም በነሱ የተባረከ ትዳር የመጣን ነን ሁሉን ነገር አይተው እንዳላዩ የሚያሳልፋት ለትዳሩ ብለው ነው ፡፡ በጣም ብዙ ትዳሮች 40 50 አመት የቆዩት በሴቶች ብርታት ነው ሴቶች ለትዳር በሚሰጡት ትልቅ ቦታ ነው ፡፡ እኛ ግን አሁን ላይ ሁሉን ነገር አውቀናል ብለን ትንሽ ጭቅጭቅ ሲኖር ቤቱን ጥሎ መውጣት ዘመናዊነት የሚመስለን ብዙ ነን፡፡ ወንድ ልጅ መከበር ይፈልጋል; ወንድ ልጅ እሺ የምትለውን ሴት ይወዳል ሌላው በሂደት ይስተካከላል፡፡
@barudaesayas3961
@barudaesayas3961 3 жыл бұрын
mahiye tnx wanawun neger tekiseshiwal...;;fereha egziabher'
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 3 жыл бұрын
እኔ ሴት ነኝ ግን የመጀመሪያዋ አይነት ሴት ብሆን ደስ ይለኛል
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ውድማችን ትክክል ነው
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
እኔ መሆን የምፈልገው የመጀመርያቱን ነው ተማርሽ አልተማርሽ ሳይሆን እዳውም ካለማውይ ትምህርቱ በመፈሳውይ ከበለጠግሽ በሁሉ እግዚአብሄርን ታስቀዲሚአለሽ ለምን እሱን ካስቀደም ሽ ቀንሽሁሉብሩህ ነው የሚሆነው ፈተና ቢበዛብሽም በመላእክት ጥበቃ ውስጥ ስለሆንሽ አትወድቂም ብወድቂም ትነሻለሽ ለምን መዝሙረኛው ዳዊት የእግዚአብሄር መላክ እግዚአብሄርን በሚፈሩት ሰወች ዙርያ ይሰፍራን ይላን ዘመናዊቷእኮ ጭሩሱንም ሰሜቷን እጅ ትንሽ እኳ ፈሪሀ እግዚአብሄር የላትም ለምን ለስጋዋ ነው ያደረችው ስሞትም ሲኦል ነው በንስሀ በስብከት ካልተመለስች ዛሬደሞ እድሜ ላአባቶቻችን ብዙ መፈሳውይ ትምህርቶች አለ መፈሳውይ ፊልም ብላችሁ በይቱብ ተከታተሉ ብዙ ትምህርት አለው
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 2 жыл бұрын
በጣም እህቴ እኔም እንዳንች ነው እኔም የመጀሪዋ እሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
@tewodrosalemayehu6489
@tewodrosalemayehu6489 3 жыл бұрын
It was wonderful discussion ,I wish I have the one with fear of God
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 жыл бұрын
ወንዱ ምርጫዉ ልክ ነዉ አብዛኛዉ ወንዶች ሊመርጡት የሚችሉትን ነዉ የመረጠዉ ለመጀመሪያ ግንኙነት ሪያሊቲዉ ግን ይዘዉ ሚገኙት ሌላ ነዉ ። የመጀመሪያዉ ምርጫ ላይ ያስቀመጣቿት እንደፋራ ነዉ ወንዶች ሚያይዋት አይፈልጓትም ወንዶች በመጀመሪያ እይታ ይሸዉዳሉ ትዳር ዉስጥ ሲገቡ ይቸገራሉ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ Жыл бұрын
ጎቦዝ ነህ ብረታ ወንድማችን ሶቶች ግን አላብብሳቹ አሰታካክሉ ለሶው መፈተኒያ አቱሁኑ
አርግዛ ፍቅረኛዬን ቀማችኝ🤰🏽😱🙄
29:03
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!
30:16
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ከ ከዝኔ  አረገዝኩ😢
32:24
Leyu & Mahi
Рет қаралды 103 М.
Habesha blind date | Hope and Leyu - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
41:13
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 514 М.
ጂጂ ድርጅት አቋቋመች!
21:58
Milki
Рет қаралды 378
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዮሐና እና ሔዋን
48:05
Maya Media
Рет қаралды 150 М.
Sara Takes Bishoftu on a Budget | Budget Living with Sara Hassan || EndeKise Ep 4
11:18
DINK TV | ድንቅ ቲቪ
Рет қаралды 79 М.
ከልዩ ጋር የተደረገ ቆይታ | @leyuandmahi
1:41:56
Gugut Podcast
Рет қаралды 148 М.
ለካ አንተዋወቅም!
18:25
Leyu & Mahi
Рет қаралды 68 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН