Bama Media

  Рет қаралды 3,106

Bama Media

Bama Media

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@ShmelesIegesse
@ShmelesIegesse 12 күн бұрын
እግዚአብሔር በመተማመን የሚጠብቁ ሀይላቸውን ያድሳሉ ተብሎ ተፅፎአል ጉልበት ይሁን ቅጥር ይሁንህ አይዞህ በረታ
@Zerihun-q7r
@Zerihun-q7r 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ያኔ ህያዋን ሳለን በዋጠን ነብር ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን
@romanejigu7206
@romanejigu7206 9 күн бұрын
ሁሉ ያልፋልና ራስህን ጠብቅ አንተ ብቻ ሳትሆን አባቶቻችንም በእንደዝህ አይነት አልፈዋል እግዚአብሔር በኃይል ትወጣለህ አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 10 күн бұрын
ጆሲዬ አንተ እኮ ከእሳት የወጣህ ነህ ያ ክፉ በተለያየ መልኩ ዬዋጋሀል ።አንተ ግን በርታ ሚዲያው ዬቅርብህ አገልግሎቱም ይደርሳል ዋናው ህዬወትህ ይበልጣል ።
@Roz-z2q
@Roz-z2q 13 күн бұрын
❤❤❤እንወድሀለን ስላየሁህ ደስብሎኛለ ባክህ ናልን ሰይጣን ደስ አይበለው ና ና ና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@achurud
@achurud 13 күн бұрын
አይዞይ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንቴ ጋር ነው እና በርታ
@abaevang3306
@abaevang3306 12 күн бұрын
ጌታ እየሱስ በመንፈሱ ይጎብኝህ አዲስ የአገልግሎት መንፈስ ይስጥህ !!!!!
@elsabetchibesaa6306
@elsabetchibesaa6306 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ነው አይዞህ በርታ በአንተ ላይ ብቻ የሆነ አይደለም ነብዩ ኤልያስ 1ነገሥት ቁ19 -3 ,4,5,6 እግዚአብሔር ሆይ በቅቶኛል እኔ ከቀደሙት አባቶቼ አልበልጥምና ነፍሴን ውስዳት ብሎ ፀለየ ስለንሱም ፀልይላቸው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር እንዲላቸው
@sebleworkwoldhanna28
@sebleworkwoldhanna28 13 күн бұрын
አይዞህ፡ወንጌላዊ፡ኤርምያስ፡አበበንም፡ብዙ፡አሰርተውብት፡ሲያሟርቱ፡አሁን፡በጣም፡ተፈውሶ፡ብብርታት፡እያገለገለተመልሶአል፡አንተም፡በተሻለ፡ፀጋ፡ትመጣለህ፡ሟርተኛው፡እራሱ፡ይገለበጥበታል፡እየሱስ፡ጌታ፡ነው፡የጠራህ፡የታመነ፡ነው፡አሜን፡አሜን፡፡
@zewudirussom5083
@zewudirussom5083 12 күн бұрын
እግዚአቢሔር በሕወትህና በቤተሰቦችህ ጣልቃ ይግባ ጆስዮ አይዞህ አንተ ጠንካራ ነህ ታገለግላለች ትበረታለህ ጌታ ይረዳሀል
@birhanumichael4032
@birhanumichael4032 14 күн бұрын
ያሳፈሩህን ያሳፍርልህ ። ለልጆችህ ልትኖር ይገባሃል ። የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ። አልፈርድብህም ። ነገር ግን ልብህን ለማንም አትስጥ ። ልብህንና ጆሮህን የሰጠህ ጊዜ ያን ጊዜ ይሰባብሩታል አይራሩልህም ። ልብህን ጠብቅ ።
@annagola7570
@annagola7570 12 күн бұрын
ጆሲየ አይዞህ ለሰይጣን በር ትኪፈት እንጸሊያለን ልጄ ተስፋ ያለን ሰዎች ነንና ዓለም የሄው ናት በመንገድህ ሁሉ ጌታ ካንተ ጋር ነው በየሱስ ስም አባርራቸው የጠላት ስራ ነው አይዞህ አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏እኛም እንወደሀለን
@mosisawedajo9483
@mosisawedajo9483 14 күн бұрын
Jossy ibakihin Berta atizan, betam ewedihalehu Egziabher balehibet yirda irsu qegnun yistih
@mosisawedajo9483
@mosisawedajo9483 14 күн бұрын
Banteh agelgilot betam tetsaniche ketesfa makuret wusti watiche awukalehu , tebarekilign.
@jerryjerry710
@jerryjerry710 11 күн бұрын
አይዞህ በርታ
@BurkrGerder
@BurkrGerder 13 күн бұрын
እውድሃለው ይ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ታባረክበ ጸጋትብርክንል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤
@BelayneshHardido-vb2qt
@BelayneshHardido-vb2qt 11 күн бұрын
Ayizok Wodime,Eigziyaber ALE🙏🙏🙏
@NuBunatetu-hx4ny
@NuBunatetu-hx4ny 9 күн бұрын
Izon izon iyalachu atashkabtu ....sewechu yalubet menged adegegna new at least lik endalhonu lemenager mokiru
@freweinizere302
@freweinizere302 11 күн бұрын
Glory to God. God bless you my brother.
@Timibestar
@Timibestar 13 күн бұрын
እግዛብሄር እንደገና እንዲሰራህ እመኝልሀለሁ፣ ብዙ የትእቢት ጊዜያቶችን አስተናግደሀል፣ መንፈስ ቅዱስን በትክክል አልተጠቀምክበትም፣ እግዛብሄር የሰጠህን ፀጋ በትክክል አልተጠቀምክበትም፣ ወደኦርቶዶክስ እመለሳለሁ ያልክ ቀን ነው ትልቁ ስህተት ፣ አሁን በማስተዋል ኑር፣ ጌታ እየሱስ ይርዳህ፣
@-theariammedia6178
@-theariammedia6178 14 күн бұрын
ስስ አትሁን ወንድሜ ጆሲ ልብህን አበርታ ምናልባትም 2% ሰዎች ናቸው መልካም ሰዎች በዙሪያህ የምታገኛቸው። መልካም የመሰሉህ ሁሉ አውቀው ነው። እግዚአብሄር ሲወድህ የሚሰጥህ ክፉ ሰዎችን ነው። ወደ ራእይህ ተራራ የሚያደርሱህ ገፊ መልህቆችህ ናቸው። ስስ/በራድ አትሁን መድረስ ያለብህ ቦታ ለመድረስ እነሱ እንቁዎችህ ናቸው። ልጅ አትሁን። እወድሀለሁ
@birtukangadisa4745
@birtukangadisa4745 13 күн бұрын
Aezow geta::kantae;garrnow❤❤❤
@genetboork727
@genetboork727 Күн бұрын
ለሴጣን እድል ፋንታ አትስጠው አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 11 күн бұрын
ወደዋናው ተመለስ!!! አውንም ከሱ ጋር ተስማማ !!!!!!???????? ስተኸ አታስት !!!!!!!ስለእየሱስ ይወራ!!!
@selomiewakjira
@selomiewakjira 13 күн бұрын
Egzzeabher kant gar now Atfra ❤❤
@JoteGemechu
@JoteGemechu 12 күн бұрын
I'm happy to see u again bro!
@SenaietKebede
@SenaietKebede 14 күн бұрын
Thank you so much it is a blessing 🙏
@Zerihun-q7r
@Zerihun-q7r 14 күн бұрын
አሜን
@EmuAdera
@EmuAdera 13 күн бұрын
Egizabeher yidereselin kezi kifu zemen egizabihere kelela hono yashagiren
@EsayasTuchamo
@EsayasTuchamo 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው የአብራሃም አምላክ ከአንተ ጋር ነው ,ታሸንፋለህ !!!!!
@woynshettessema792
@woynshettessema792 13 күн бұрын
አይዞህ ጌታአለ ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yohanesfantahun8
@yohanesfantahun8 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ayzo gita kategaer nw
@cellcenter8273
@cellcenter8273 13 күн бұрын
Aizoki ygata saw izgabari ala🙏🙏🙏🙏🙏
@sabakiflomwoldezghi6162
@sabakiflomwoldezghi6162 11 күн бұрын
Egzabher ayleyejem ayzoh gena tagleglalej ❤❤❤
@NuBunatetu-hx4ny
@NuBunatetu-hx4ny 9 күн бұрын
Josi wendime ebakihn ahunm temeles ahun wengel sibek ...tsega minamn iyalachu Yan ke igzer yetekebelnewun mirtun ena yekeberewun ye igzern wengel ...mezbabecha anadrgew ante sew ...yibekahal atkeldbin
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@EsayasTuchamo
@EsayasTuchamo 13 күн бұрын
Fire yalebet zafi denigayi yiworewiribetal mikiniyatum ,esugar fire silalew silezih ,geta bante tsetsion eyaderege silale new
@ermiasbirhanu1793
@ermiasbirhanu1793 13 күн бұрын
Ende mindenew gin.......temermer yihe diabilos serial akuam yinurk enjiii
@ShmelesIegesse
@ShmelesIegesse 12 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር አለ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 13 күн бұрын
Wude ye egeziabiher sew nebiy josyye pelis 🙏 pelis 🙏 pelis 🙏 naln Legna betam new yemtasfelgen Enwedhalen enakebrhalen yegna wude wendimachin naln
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 13 күн бұрын
አንተ በርታ አትቸኩል የቤተክርስቲያን ንጥቀት ሊመጣ ነው ልናርፍ ነው።።።።።።።።።።።።።።።
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 13 күн бұрын
አትምትም በእይወት ትኖራለክ አምላክእን ታገለግላለክ
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ለልጆቹ መልካም ነው!!!
@samriqonjo
@samriqonjo 13 күн бұрын
Ayizok agzihabher kanta gar nawu jossye
@HelenGeberehiwot
@HelenGeberehiwot 13 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@מסרטאלמו
@מסרטאלמו 13 күн бұрын
Amennn ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 10 күн бұрын
Geta menfese kedose yagezese yerdahe eseralene yemtebke aytegame ayankelfame
@endalegetachew9895
@endalegetachew9895 13 күн бұрын
እውነት ነው ግን ምታወራው ከሆነ ለምን ለፈጣሪሰተክ አተዋቸውም እና ስብከትን አቀጥልም እውነት እግዚአብሔር ካስ ጀመረክ ፍጻሜውን ለሱ አተውም ከእንትና መንፈስ ተውሰክ ከሆነ ግን ፈጣሪ እዲያወጣክ መጸለይ ነው
@ermiasbirhanu1793
@ermiasbirhanu1793 13 күн бұрын
Maninim alagegnim alalkim dewlu minamin....werada tewardek awardken geta bate gin ayfogerm.....
@zed8788
@zed8788 11 күн бұрын
ሰለ ራስህ ኔጌቲቭ ነገር በተናገርክ ቁጥር ሰይጣንን ደሰተኛ እያደረከው ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zewdiberaki4513
@zewdiberaki4513 13 күн бұрын
እንወዳሃለን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ
@Akusumawitkidagitewelde
@Akusumawitkidagitewelde 13 күн бұрын
Egzeybhir kategara new ayzok leseytan ej atst ayzok
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm 10 күн бұрын
ኣንተ ግን በክርስቶስ ባለው Grace በርታ እንጂ ተስፋ ኣትቁረጥ
@Hans-i6y
@Hans-i6y 13 күн бұрын
Me to
@ermiasbirhanu1793
@ermiasbirhanu1793 13 күн бұрын
Kezi behuala memot nberek.....memtat sayhon
@EsayasTuchamo
@EsayasTuchamo 13 күн бұрын
Ye eg/r sew atizen libih ayiwidek eg/r tewagi new simumi eg/r new
@MesaFint-p8h
@MesaFint-p8h 13 күн бұрын
Josyi enwodalene ebakin na na na
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 14 күн бұрын
እንወድሃለን
@IyerusGirma
@IyerusGirma 13 күн бұрын
የከበበህ ከበባ በእየሱስ ስም ይበተን ! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን !!ትሻገራለህ
@samuelgirma7896
@samuelgirma7896 13 күн бұрын
Ante, erasek nekashe nek
@MesafintAmanoMesafintAmano
@MesafintAmanoMesafintAmano 10 күн бұрын
የዳነችን ነፍስ ልውጣት ሰይጣን በሰው ተመስሎ እንዴት እንደተነሳብህ አይተናል አንተ በክርስቶስ ሆነህ ታሸንፋቿለህ።youtube ላይ ስለ amanuel amos በአማርኛ የተተረጎመውን በቅድመተከተል እባክህ ተከታተልክ?
@EsayasTuchamo
@EsayasTuchamo 13 күн бұрын
ባንተ ላይ የተሰራ መስሪያ አይከናወንም
@ermiasbirhanu1793
@ermiasbirhanu1793 13 күн бұрын
Getan betam aselchi sew nek....dureyeee.....tefahu alalkim lemin metak
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 13 күн бұрын
አሁን አንተም ክርስቲያን ነኝ ነው ምትለው 🤔
@ssd2867
@ssd2867 14 күн бұрын
Selam jossi enkon beselam metah.❤
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 11 күн бұрын
ሰውዬ የምትላቸውን ነገሮች ግን መልሰህ ታዳምጠዋለህ? አንተ እኮ ክርስቲያን አደለህም ማለት እኮ ነው። እንዴት የእግዚያብሔርን ድምፅ ሰማሁ የሚል እራሡን ሊያጠፋ ያስባል? የትኛው አገልጋይ ይህን አደረገ? ምናልባት የምታገለግለው ሠይጣንን ከሆነ እራስህን ማጥፋትህ አይቀርም ልክ እንደ ይሁዳ።
@MiroMiro-z7g
@MiroMiro-z7g 14 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔🫶🫶🫶🫶🫶
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 14 күн бұрын
አረ ጠፉህ መነዉ
@lovemab2256
@lovemab2256 12 күн бұрын
ጆሲ የትግራያኖችን ገንዘብ በችግራቸው ግዜ እያስፈራራህ የወሰድከውን ገንዘብ መልስ መቸውም ቢሆን እግዚአብሄር ሰላም አይሰጥህም::አሁን ለማን አሳሳዛኝ ሆነህ የምትቀርበው ከአረብ አገር ሚስኪን ሴቶች ለመውረር ነው::
@ermiasbirhanu1793
@ermiasbirhanu1793 13 күн бұрын
Ante leba demo metak
@birtukangadisa4745
@birtukangadisa4745 13 күн бұрын
Antten'yaxaraa:yatamanenw:Aezo
@ShmelesIegesse
@ShmelesIegesse 12 күн бұрын
አሜን
Bama Media
56:02
Bama Media
Рет қаралды 1,4 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 5 МЛН
Bama Media 0921147445 0902987373
1:21:52
Bama Media
Рет қаралды 2,8 М.
Bama Media
48:28
Bama Media
Рет қаралды 914
Bama Media ሃያላን ይወለዳሉ
1:17:51
Bama Media
Рет қаралды 1,5 М.
Bama Media በርህን ዝጋ
1:26:36
Bama Media
Рет қаралды 2,3 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18