በመሃል ከተማ ለገሃር አነጋጋሪው የመኖሪያ መንደር ከ730ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ! Apartment Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 11,873

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@NurobeSheger
@NurobeSheger 5 ай бұрын
☎ ቤቶቹን የግልዎ ለማድረግ በ 09 86 11 48 86 / 09 22 43 50 35 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ! Gift Real Estate!
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው፣ ለውድ እናታችን ኢትዮጵያ ሀይለኛ እና ክብር ነን!
@mekke6544
@mekke6544 5 ай бұрын
ምናለ ንግድ ቤቶች ከመኖሪያ ፎቆችና ግቢ ለይታችሁ ብትገነቡ። ኗሪው እኮ ግርግር አይፈልግም።ሱቅ ያለበት አካባቢ ሌባና ማጅራት መቺ ስለማይጠፋ እባካችሁ ወደፊት ከመኖሪያ አፓርታማ ትንሽ ራቅ አድርጋችሁ የራሱ አጥር ግቢና ጥበቃ ያለው የገበያ ሱቆች ከአንድ እስከ ሁለተኛ ብሎም ሶስተኛ ፎቅ ድረስ ምግብ ቤት ያላቸውና አረፍ ብሎ የሰፈሩ ሰዎች የሚዝናኑበት ኬክ ቤቶች ጋር ከአፓርታማው አጠገብ ለብቻው ብትገነቡ መልካም ነው።ዘመናዊ ሁኑ።ከአፓርታማ ስር ሱቅ የንጥንት የምዕራባውያን ስታይል ነውና።
@astermamo524
@astermamo524 2 күн бұрын
How didn't tell the full price?
@مكيةمحمد-خ4ص
@مكيةمحمد-خ4ص 4 ай бұрын
ዋጋ በትክክል አይናገሩም ባጠቃላያ አልተናገርም
@yemicheal862
@yemicheal862 5 ай бұрын
ጊፍት በጣም ውሸታም ነው።በ1 አመት ብለው በገበያ ሚዲያ ያስተዋወቁት ይሀው 3 አመት አለፈው ሳያስረክቡ።ሊፍት አይገነቡም።ተጠኘንቀቁ ብር ያለው መሬት ኮንዶሚኒየም ወይም ያለቀ ሪል እስቴት ግዙ
@yabebaldagnew2230
@yabebaldagnew2230 Ай бұрын
እውነት ነው
@kassaabebe8822
@kassaabebe8822 5 ай бұрын
በካሬ ስንት ነውና
@abassseid3582
@abassseid3582 4 ай бұрын
በሁሉም አድቨታይዝ ስታደር ጊ ዋጋውን ስለማትናገረ ማስታወቂያሽ የተሟላ አይደለም::
@esknderhabtmu7233
@esknderhabtmu7233 5 ай бұрын
ለደሀ ኮንደሚኒየም ተገንብቶ ይሰጣል የተባለውን ቦታ መሸጥ ጀመራቹ አይ እቺ ሀገር
@hayatahmad5777
@hayatahmad5777 4 ай бұрын
Tekeklgna wagaw lemen atnagrum teru new teru new telatach
@miki-cc9wh
@miki-cc9wh 4 ай бұрын
ወይ የመንግስት ውሸት 1600 የለገሀር ነዋሪ የት ልሰጡት ነው የድሮ አበው ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይባል ነበር እባካችሁ ጋዜጠኞች የድሀውን ድምፅ አሰሙ ብር ሳይሆን ህሌና
@مكيةمحمد-خ4ص
@مكيةمحمد-خ4ص 4 ай бұрын
ቤት የምትገዙ ሰውች በዝህዋገ እትጠቀሙሙ ትከስራራችሁ አይቀርም
@zy6219
@zy6219 5 ай бұрын
How much is the price of one bedroom, two bedrooms and three bedrooms? You’re just saying 700, 000 down payment? How much is going to be 20% discount? You should have explained in detail. Otherwise you’re hiding something. I’m interested to see the details of your project. አቀራረባችሁ ዘጋኝ ።
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe 5 ай бұрын
ይህች ልጅ የቻይና lij ናት ?
@hayatahmad5777
@hayatahmad5777 4 ай бұрын
You went to ask them the price everything you ask them to talk you say but very nice nice not you buy people who buy you cough talk well don't say once nice and we didn't know the price how much
የአዲስ አበባ የመኪና ዋጋ
11:31
ገበያ ሎጂ | Gebeya logy
Рет қаралды 95 М.