KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ DNA ውጤት ሌላ ጉድ ይዞ መጣ ። በቀረፃ መሀል ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ !!
40:09
ከባል አጠገብ የሚተኛው ቆጣሪ አንባቢ ውሽማ ። ባል ሚስጥሩን ሰማ !!
53:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
3:14:27
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
በሚሊየነሯ ሰራተኛ ሞተ የተባለው ህፃን ። የጉዲፈቻ እናቱ ያልታሰበ ጉድ ይዛ መጣች
Рет қаралды 55,631
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 25 М.
ACCOUNTING AND BUSINESS
Күн бұрын
Пікірлер: 705
@Brhan-bw1ku
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ተረጋጊ እባክሽ 😊
@zeinebn_4_n
Ай бұрын
አይፈረድባትም እናት አይደለች
@MignoteFikre
Ай бұрын
መፍትሄ ሲባሉ መለፍለፍ ማድመጥ የማይችሉ ምን አይነት ሲጨንቁ አዳምጡ ከዛ አውሩ❤❤❤ማይት እሰኪያሰጠላኝ እብድ ናቸው❤❤❤
@ganat12345
Ай бұрын
ልጅቷ,ግን,,ለምንድነው,የምትጨማለቀው,,ልጇን,መግኘት,አትፈልግም,,አሳዳጊዋን,,ብሆን,ጥዬ,ነውየምወጣው,,
@halimaali4383
Ай бұрын
Exactly 💯
@SamuelGeorge-d7i
Ай бұрын
ለምን ታጨቃለክ መጀመራ አታ ጣራም
@NajibaKemal
23 күн бұрын
Ayebalem
@ShitaBelay-tl1hq
Ай бұрын
እኛ ያሳዘነን ጋዜጠኛዉ ብቻ ነዉ እነሱ ሁሉም ጨቤ ናቸዉ ጋዜጠኛዉ ጀግናነህ በሰላም ይገላግልህ ድካምህን የማይረዱ ካሀዲወች ናችዉ በርታ ትንሽ ጊዜ ነዉ የሚቀርህ ከነዚህ ዉለታ ቢሶች ናቸዉ በተለይ ሚሰትየዉ ጭቅላቷ አይሰራም እናትየዉ የባሰባቸዉ ሆነዋል
@SaraBarKot
Ай бұрын
ምንአይነት ፋሚሊ ናቸው ልጅ በረዳቸው😊
@muhammedmuhammed5019
Ай бұрын
እበከችውን እኛዝምብለን🎉እንመልከት እንጅ 🎉ምንም እውነትየምበልነገርየለም በኡነቱ ጀግኖቻችንን እደናምን እያደረጉንነው እኛተመልክተን መውጣት ብቻነውያለብን እነሱ🎉ለገንዘባቸውነው የመጮሁት እኛለምን ዘብውስጥ መግበትየለብንም በጣምውሸታሞችነቸው🎉❤
@GgGg-le1rw
Ай бұрын
በጣም ባለየ. ናቸው. አማትና. ምራት ጋዜጠኛው. ወዲሜ. ትግስቱን. ይስጥህ. እነዚህ. ሰወች. ልጅን አይፈልጉትም. ጭቅጭቅ. ነው የሚፈልጉት. ሊርዳቸው. ከመጣው. ሁሉ ነገር. መምዘዝ ነው ስራቸው
@fekadieassefa932
Ай бұрын
ሴቶቹ ተረጋግተው የመረዳዳት ችግር አለባቸው። አርቲስቷ የሆነች መቀስ ናት ። ጋዜጠኛውን አደነኩት እነዚህን ሴቶች ተረጋግቶ የማዳመጥ ችሎታውን።
@FikerFiker-hz1ww
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ምነዉ የተወሰነ ብትረጋጋ፡ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ ሴቶቹ በጣም አስቸጋሪ ናቸዉ
@kirubelberkayhu2612
Ай бұрын
ምናይነት እናት ነሽ በጣም ትገርሚያለሽ ልጅሽ ያለበትን ለማወቅ መረጋጋት አትችይም አናት አትመስሊም ምክንያቱም የልጅ ፍቅር ቢኖርሽ ፍቅር ይታገሳል ታግሰሽ ትመረመሪ ነበር
@አሐ
Ай бұрын
አሁን አሁን ድራማ እየመሰለኝ መጣ😮 የትልቋ ሴትዮ ድምጽ ደግሞ ብዙ ጊዜ በእዚህ ፕሮግራም ደጋግሜ የሰማሁት መሰለኝ ምንድነው ጉዱ😮እንደእኔ የተሰማው ሰው አለ😮😮😂❤
@BurtaAmogne
Ай бұрын
አወ የኔም ጥያቄነው
@redseaeritrea3722
Ай бұрын
የልጁ እናት። ልጅዋ መግኘት አትፈልግም ነው።። ልጁ እንደዚህ የሰማ ሰው አጣሩልኝ ከማለት ቤትዋ ለረዳት የመጣ ሰው ማዋረድ ምንድነው
@Mom-zt9mb
Ай бұрын
ሴቶችግን አማትና የልጅሚስት ስታስጠሉ
@halimaali4383
Ай бұрын
betam
@emmanuel57
Ай бұрын
በጣም ተረጋግተው ልጁን መቀበል ሲችሉ
@abebechazen4646
Ай бұрын
በጣም ተንቀለቀሉብን
@ritahaile1787
Ай бұрын
Men yadergu??? Ande saw mekebel kemechelew mekera belaye tekebelewal. Seteyewa ke lijachew bale gar bategenagne noro be ergata yaweru neber. Ateferedu
@ritahaile1787
Ай бұрын
Lijuen ema be DNA weda sayehone tegeda tesetalech.
@Abbaakoo-bq5sk
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ተብየዋ ምነው በሁሉም ነገር መረጋጋት የምባለው ጠፋባት እስከ ልረዳ ለመጣው ልጅ እንኳን አንድ ቀን ክብር የለላቸው እብዶች ።
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
Ай бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ልጂ ይስጥሽ በፈጠረሽ
@yehulashethaile3116
Ай бұрын
አሁን ይች ሴት ጥፍት የላትም በፅባይ ተውያዬ ምርምራ ይሄድ
@YehualashetTekle-w7p
Ай бұрын
የህፃኑ እናትና እና እናቲቱ መዳኒቱ አይምሮአቸውን ነክቶታል
@MargaMarta-fm6pz
Ай бұрын
የኔ እናት የሕፃኑ እናት ለመረጋጋት ሞክን ሥፊሠሥፊአለች ምን ታርክ ልጇጇን እያየች ሥትቀመ የልጅን ሽታ የያ ነዉ የምያዉቀዉ እግዚአብሔርከልጅሽ ያገናኝሽ የኔ መሥክን❤❤❤❤❤
@fitsumbekele6115
Ай бұрын
የኔ እህት እያሳለፍሽ ያለውን ፈተና ቀላል አይደለም ግን ልጅሽም ባልሽም በህይወት አሉ ይሔንን ፈተና ማለፍ የሚቻለው ስትረጋጊ ብቻ ለጤናሽ አስቢ ሁሉም ያልፍል ተጠመቂ ያረጋጋሻል
@burukburuk3241
Ай бұрын
ልጁዋ እናት ጠነይና አደለችም ወደ ፀበል 😊😊😊 ትልቁ ሰትዩዋ እንደዛው
@Bojaethiopia-rk8tq
Ай бұрын
❤እባካችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው በጋራ አሳድጉት❤
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
Ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግናጎበዝነህ እነዚህን በቺሎቷማዳመጥህ ትተህ አለመውጣትህ
@ወንጌል.አሽናፊ
Ай бұрын
ምንይሻላል መቼ ነው በስለጠ መንገድ ንግግር መግባባት የምንችለው ።ሴትየዎ ትክክል ነች ።ካለው ሁኔታ ምንም አይፍረድበትም። ባካችሁ እንስልጥን በጨዎ መልክ እነጋገር ሁልጊዜ ገበያ 😢
@ديحهسيمو
Ай бұрын
መጀመርያ ጋዜጣ ኛዉ አደቅሀለዉ ተገስትህ እኔ ብሆን አልታገሳቻዉም በጣም ጀግና ነህ በጣም ጀግና 💪💪💪👍👌
@senait2014
Ай бұрын
እናትየዋ ልጁአን የፈለገች አይመስለኝም ። ልጁን የሚፈልግ እናት ለምኖ ነዉ የሚወስድ ይህን ሁሉ አያወራም
@Toyba-oo1zz
Ай бұрын
የህጻኑ እናት እባክሺ ተረጋጊ የጋዜጠኛው ትግስት ይገርማል🎉🎉🎉
@askualaregawi2963
Ай бұрын
የልጁ እናትና ታላቁ እማማ ግን ምነው ያዙኝ ልቀቁኝ ኣላችሁ።ልቻችሁ በሰይጣን ልጅሽ ባል ነው ያገኘሹ።እማማም በሱ ምክንያት ነው የዳንሽ።ማመስገን አለባችሁ እንጂ ለዲያስቦራ ትሳዳበላችሁ
@bezalove558
Ай бұрын
Ante gobez gegna Egzihebher ybarkh ❤❤❤
@abduibrahim2135
Ай бұрын
ጋዜጠኛው ገና ብዙ ይቀርሃል ቢያንስ ጠንከር ያለ ጥያቄ ይዘህ ተዘጋጅተሃል ጠይቅ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ታማለችኮ
@AyalAshenafi
Ай бұрын
ተሳዪ ልጅ የሚሰጥ እግዚአብሄር ይሰጣል እንግዳ መቀበል የኢትዮጲያ ባህል አይደለም አትንጣጡ እረእባክሽን ተረጋጉ 😢😢😢
@berryberry2124
Ай бұрын
እኔ የገረመኝይሄን ያህል የልጇ ነገር ያሳሰባት አይመስለኝም አንድ ሰው ልጁን ለማግኘት ብዙ ያደጋል አንተ ጋዜጠኛ ትግስትህ ጥሩ ነው በጣም ትእግስት የሚባል ነገር አልፈጠረላትም ልጇን የምትፈልግ አይመስለኝም
@TibebuGobena
Ай бұрын
የህፃኑ እናትም አማችየዉም ፈፅሞ ለንግግርና ለመግባባት የማይመቹ ነዉረኛና ባለጌዎች ናቸው። የጉዲፈቻ እናት ተብየዋም ያለገንዘብ የማታስብ የዐምሮ በሽተኛ ናት። ከህፃኑ መገኘትና ትብብር ይልቅ የሚዘባርቁት ምን እንደሆነ መረዳት አልቻልኩም። ህፃኑ የሷ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። አንተም በዚህ ምክንያት በጣም መጉላላት ስለደረሰብህ ጊዜ ወስደህ እስኪረጋጉ ጉዳዩን ብታዘገየዉ መልካም ይመስለኛል።
@ApostleTeddyTsegay
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ጤነኘናት ግን ለምንድን ነዉ ትግስት የማይኖራት እዴ ማዳመጥ የሚባለ ነገር እኮ አለ
@AnshaSeid-gi7ei
Ай бұрын
የልጅ ፍቅር ያሣብድሽ 😢ምን ይባላል የወለደ ያዉቀዋል 😢😢😢😢😢
@ספרזאודה-נ3ד
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ብዙ ችግር ስላለፈች ራሷ ዙሯል በጣም ተጎድታለች ጋዜጠኛው ጀግና ስለሆንህ በማስተዋል ስለ ምት ረዳት የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏🙏🙏🙏🙏 ሌባ በበዛበት ህግ በሌለበት አገር እናንተን ለተጎዱት ደራሽ እንድትሆኑ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@ShitaBelay-tl1hq
Ай бұрын
ይህች ሚሰት ተብዪዋ የመጨረሻ እብድ ናት ሆክምና ያሰፈልጋታል ለተፈጠረዉ ነገር ሁሉ መጮህ መጮህ ምንአይነት ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋት እናትየዉም ደህና ነበሩ ተላላፊ ነዉ መሰለኝ እሳቸዉም መጮህ ጀመሩ ከቤቱ ዉሰጥ አንድ ደህና ሰዉ ይጠፋል ባልየዉ ነበር የተረጋጋ እሱም ታመመ ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር ከነዚህ ቤተሰቦች ይገላግልህ እብድ ናቸዉ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤
@genetmulugeta3288
Ай бұрын
ጎበዝ ከስጦታዬ ጋ ተውኝ አለች በጣም ደስስ አሰኘቸኝ ሂጂ በቃ እነዚ አይፈልጉም በተለይ እናትየው ተዋት አበዛችው ይችኛዋ ታሳድገው አይረቡም
@user-dn4yr5oo8j
Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አሳዳጊ ድርጅቶች በሙሉ ከጀርባ ይጣራልን
@MignoteFikre
Ай бұрын
እኔ ጋዜጠኛው ትዕግሰትህ እነኝህ መንደሬ እናትየው ከጉድ ያወጣው ዲያሰፖራው ነው ሲጨንቁ ❤❤እኔ ብሆን ጠፍጥፌ እወጣ ነበር❤❤❤
@tesfasitote4408
Ай бұрын
Gazetgnaw betam techgr tinsh enkua akbrut enakbrkaln berta ❤❤❤
@AlemituAnjulo
Ай бұрын
Romans 10 አማ - ሮሜ 9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና። 12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@romangebremedehin8087
Ай бұрын
ተባረኪ፣እናት፣ነኝ፣
@Firehiwot-w8x
Ай бұрын
የልጁ እናት ተረጋጊ ልጂሽን ማግኘት አትፈልጊም
@jamilaatta823
Ай бұрын
ልጅዋ እናት ጠነና አይደለችም ሚኪየ ጅግና ነህ
@ZEthiopia-ng2oe
Ай бұрын
ሲጅመር ኡነት ቢሆን ኑሮ ደርጂቱ እንጂ አሳዳጌዎች አይጠይቅም ነውር ነው?🤔🤨🙄😊
@BezaWoldu-f3d
Ай бұрын
የግል ህይወት አስፈላጊ አይደለም ማንም ማደግ ይወስዳል ዲኤንኤ ምረግ ነውል
@crstianorolando7549
Ай бұрын
ይቺ ምን ያጣጣታል ምላሳ የህፃና እናት በማደጎ የወሰደችው ልክ ናት
@MignoteFikre
Ай бұрын
ሚሰት አሙቁልኝ እናት የሷን ተከትለው መለፍለፍ❤❤❤❤ሲጨንቁ
@abebabelay3021
Ай бұрын
ዲያስፎራውን መጠርጠር የለባቸውም ይህን ሁላ ጉድ ያወጣው እሱነው እኮ ጋዜጠኛ ግን የንስር አይንን ወይም ጎጆ ትዮብን አብረው ይርዱህ ይህ ነገር በዚህ ምክንያት እውነቱ አይወጣም ዲያስፎራውነው ጥሩ መረጃነው እናቲቱን መገኘት እሶ የሱነው
@yawunemihret5888
Ай бұрын
You’re right I so appreciate you if you the Real mom I wish you all the best ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
@ddddddddddsd
Ай бұрын
አርቲስት ተብየዋ ግን ልጅን የምፈልግ አመስልም መረጋጋት እሜባል ነገር አታቂም
@SaraTesefaye-f2b
Ай бұрын
ልጅቷው ሴትዬወማ በጣም አቤት ምላስ ልጁን ማግኘት በዚህ መንገድ አይደለም ተቀጣጣይ ነዳጅ አንዳቸው እንኳን ቀዝቀዝ አይሉም
@Adanech-yv3lc
Ай бұрын
Arà uuuuf yaa garaa dhalee kana anan haadhoo koo waqaayyoo sii yaa gargaaru obbooleetii too dhugaa baayee garaa nama nyaati agzosh gudiin maatii kana hin dhumu yaa waqaayyoo dhumaa maatii kana atii miidhaagsi garuu sabaan seerati dhiyaachu qabdi wanti hunduu ergaa qoraatame dhumee booda jagna keenya basu fiqad jabaadhu obbooleesa keenya waqaayyoo sii yaa tiksuu 🙏❤
@yonatanalemayehu7357
Ай бұрын
ይቺ አርቲስት የመረጋጋት ችግር አለባት
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
Ай бұрын
አርቲስቲቱ ማናት
@abebabahrishum1387
Ай бұрын
እናትዮዋ ልጅሽ ተገኘ ስትባል መደሰትና ማመስገን ነበረባት እንጂ እንደዚህ መሆን ልጇን አትፈልገውም
@yegebrelg1226
Ай бұрын
Mesgen asdgetu betam ysasnal asdgetu agzabhe yrdashe
@ደጉዋ
Ай бұрын
አማች ና ምስትቱ በጣምትዕግስት ይፈትናሉ ልጁ ግን በጣም ታጋሽ ነዉ የምትሉ ?
@askualaregawi2963
Ай бұрын
ሁለት አመት ስለአሳደግላችሁ ማመስገን ሲኖርባችሁ እንደውሻ ልትነክስዋት ቀረባችሁ እንዴ ስታስጠሉ
@طيبهاحمد-د9و
Ай бұрын
ያሥጠላሉለልጃቸውእጅሥለሌላምንአገናኝችሁ
@madenekiayideg8372
Ай бұрын
Ayizuachihu Ehetoch ye memeher Tesefaye Aberan getemegn adametu yihe yerekuse menefese sera new Egziabeher amelak yiredachihu😢😢😢
@hanankadir5343
Ай бұрын
ጠቅላላ በተሰቡ ባለጌ ናቸው እንደሁም ይገባቸዋል ልጅቷ ደግ አረገች አናደዱኝ
@MdAlllalinlain
Ай бұрын
የቀወሰች ህዝብ ክብር የለላት
@tru1614
Ай бұрын
የልጅ እናት በፍፁም ስርአት የላትም
@NaNa-lw3xq
Ай бұрын
የእዚ ቤት ጉድ ይገርማል
@sikosilo3403
Ай бұрын
ግን ምን አይነት ያላዋቂነት ነው ደግሞስ ሴትየዋ ምን አይነት ድርቅና ነው የገዛ ልጃቸው ለሰራችው ግፍ የሚዘገንን ነው ።
@etsegenetworku211
Ай бұрын
ይሄ ልብ ወለድ ታሪክ ነው። ሌላ ታሪክ እየፈጠረ ነገሩን ያራዝመዋል
@AberAber-c6e
Ай бұрын
Agebe tewelejaleshi mare yene EheteAyezoshiAgebe Egziahabher beliji yebarekeshale Emage
@senaitdemessie7629
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ተረጋጊ
@myhomeethio
Ай бұрын
ይች ልጅ ተለክፋለች አሁንም በጣም ታወራለች አፉን ማሰር አለብህ ነገር ታበላሻለች። ሴቶቹ ተለክፈዋል በርግጥ ልጇ ነው ግን የሷ ሰውየውን አለማመን ምላሷ እርዝመቱ ለፍላፊ ተረጋጊ ። 😂😂😂😂
@TekayTlema
Ай бұрын
እግዚኦ ማርና
@kadijaradi1899
Ай бұрын
የሷ ጥፋት አይደለም የባልሽ እህት ነው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tnbit-h4n
Ай бұрын
የህጻኑ እናት ጤነኛ አይደለችም ተረጋጊ እባክሽ
@FatihhOty
Ай бұрын
ክዚህቤተሰብ በሰላም ይገላግልህ
@tigistlegese7304
Ай бұрын
Yeine inat tazasinslchi Cherich wosedwat egzahber yesetishal ❤
@firdagegnzewdu-uv8tw
Ай бұрын
ልጅቱ መላም የሌላት ነች።አሕሕሕሕ😢😢😢😢😢
@fekadieassefa932
Ай бұрын
ጉዲፈቻ ወሳጇ ሴት ሀብታም ሀብታም የሚያጫውታት ነገር አልተመቸኝም።
@almazz-u6w
Ай бұрын
🤲🤲📖📖👏💪💪💪💪
@MakebaKebede
Ай бұрын
Sew kebat weta malet mendenew?
@TyFhj-l7n
Ай бұрын
Mratna amat betam yastelalu getan negeregna nachew yastawkalu
@hshshshshshsh4959
Ай бұрын
ካልፈለገች በግድ ልጅ ዉሰዱ አረ አንተልጅ ምነካአ ተዉላት ላሳዳግዋ😢😢😢😢😢😢
@senaitdemessie7629
Ай бұрын
ሾተላይ እኮ መድሃኒቱ እስከሚደረግ እናቱ መዉለድ ትችላለች
@askualaregawi2963
Ай бұрын
አዎ ወደ ጸበል መሄድ አለባት
@TomiHodiye
Ай бұрын
ሾተላይኮ መንፈስ ነው ስለዚህ ንስሐ ገብታ ቁርባን በተቀበል ፀበልም እየተጥምቀች መንፈሱ ይደክማል ፅንሱን ማወረደ አይችልም እኔ የወንድሜ ሚስት9 ወር ከ 5 ቀን ከሆንው በኋላ ሆዷ ውስጥ ሞት ግን ከዛ ወዲህ በደንብ ፀበል እየተክታተለች አሁን ደስ እሚለ ወንድ ልጅ ወለደች የበፊቱም የሞተው ወንድ ነበር አሁንም ወንድ እግዚአብሔር ስጣችው ስለዚህ ይህ መንፈስ ስለሆን ምንድነው ህክምና መደሀኒት ምናም ን እምትሉ ሴጣን በህክምና ይታያልዴ ሆ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
Ай бұрын
በተረጋጋ መገድ አይናገሯትምእደ ልጁን ለማገኘት ተፈለጉ ባምሮቃል ቢናገሯት አሣዳጊዋን ልጂን ከናቱ አላህ ያገናኘው ድእንኤን አርጉ
@semretgirmay5590
Ай бұрын
እውነት ነው ማዘር እግ/ሄር ምን ይሳነዋል ፀበል ትሂድ እመቤቴ ትሰጣታለች
@millimilli-cq5dh
Ай бұрын
የሚገርሙ እናትና ልጅ ናቸው ትንሽ ትዕግስት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም
@zelalemmeshesha-vn1xp
Ай бұрын
1. የህፃኑ እናት እና አማት መረጋጋት አለባቸው !!! ካልተረጋጉ በስተቀር እውነት ላይ መድረስ አይችሉም !!! 2. አሳዳጊ የተባለችው ሴት እንድህ ዓይነት ግብረ - ገብነት የጎደለው አስጠያፊ ንግግር የተጎዱትን ቤተሰብ መናገር የለባትም !!! 3. ባለሚዲያውም አስቀድመህ መረጃ እና ማስረጃ አጠናቅረህና አረጋግጠህ አሳምነህ ነበር ለDNA ምርመራ ብቻ ማገናኘት የነበረብህ !!!
@f-io7sj
Ай бұрын
ኮሜት በስው አትፍርዶ በኝ ቤሆን ብለን እንስብ 😢😢😢😢😢እፍፍፍፍ
@yeshedemssi7341
Ай бұрын
የህፃኑ እናት ተረጋጊ ይሔ ጀግና ልጅ አዳምጡት
@senaitdemessie7629
Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ለምን አታረጋጋም
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
Ай бұрын
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 10:40
@ኡምእረያንtube
Ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@HaymiHaymi-t2z
Ай бұрын
ሞክሪ እህቴ ሞክሪ ፈጣሪ ይረዳሻል
@hayatsaed1279
Ай бұрын
ምን አይንት ጉድንዉ ባልልጃ ታሳዝናልችከባድንዉአትግን ጋዚጠኝጡሩ አላረከም😢😢😢
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
Ай бұрын
እናት ልጅ የጠፍባት አትመስልም
@BozonitchInfinix
Ай бұрын
እናተ ግንአማትና ምራት መረጋጋት የሚባል ነገር የላችሁም ለሰውም ጊዜ መስጠት የሚባል ነገር የላችሁም በዛላይ እናተ ምላስ ስላላችሁ የበላይነት ስሜት አይሰማችሁ እባካችሁ ትግስት ይኑራችሁ ለሰውና ለሚናገሩት ክብር ይኑራችሁ
@BenonayMikiyas
Ай бұрын
ባልየው ጥሩ ነው
@LishanFentaw
Ай бұрын
Lijish alnafekeshm?
@ElsaDesalegn-m4y
Ай бұрын
Enath ena legh teregago
@DeboraEthiopia
23 күн бұрын
Lijun magegneti atifeligim lezi new 😢😢😢😢😢😢😢
@hiritytesfagaber3209
Ай бұрын
Xebeli tatebiy lijfetary ysetshali 🙏🙏🙏
@AlamituAlamitu-n6s
Ай бұрын
Ecccc sehastalu enaze sawoch😮😢😢😢😢😊
@MdAlllalinlain
Ай бұрын
ዳስፉሬው ምን ያርጋት
@Shgsdrhdw
Ай бұрын
እባክክ በአላህ ቁጥርህን
@MeseretTefera-l8i
Ай бұрын
መጮህ እና መጣጣት ብቻ ነው ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው
40:09
የ DNA ውጤት ሌላ ጉድ ይዞ መጣ ። በቀረፃ መሀል ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 66 М.
53:27
ከባል አጠገብ የሚተኛው ቆጣሪ አንባቢ ውሽማ ። ባል ሚስጥሩን ሰማ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 105 М.
3:14:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
serial
Рет қаралды 2,1 МЛН
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
0:14
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
19:47
ኪያ ተዋረደች_የልጆቹ አባት ታወቀ_እውነቱ ወጣ_the father of the children was discovered_the truth came out
Biruk Entertainment
Рет қаралды 46 М.
8:12
የሰዐቱ መረጃዎች 30 January 2025
Mule HD News Digital
Рет қаралды 1,1 М.
33:10
🔴በ28 ዓመቱ የእናቱን ጡት ሚጠባው😱ፍቅረኛው የእናቱን ጡት እደሚጠባ አወቀች😳|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን
መፍትሔ
Рет қаралды 35 М.
45:11
መንትዮቹ የቤት ሰራተኛዋን ጉድ አደረጓት!! - ተጠቅመውብኝ አውጥተው ጣሉኝ!! - አጋልጥ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 46 М.
45:44
የእናቷን ገዳይ ለመበቀል አዲስ አበባ መጥታ የቤት ሰራተኛ ሆና የተቀጠረችው ሚሊየነር አሜሪካዊት የቤት ሰራተኛ
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 66 М.
31:17
የDNA ውጤት መዘዝ ይዞ መጣ!!ወንድምየው የ20 አመት ጉዱን ዘረገፈው
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 118 М.
10:07
ትራምፕ የምህረት አዋጅ አወጀ | አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊን እንኳን ደስ አላችሁ! | ሁሉም አይባረሩም
እንቆጳ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
21:25
ሽማግሌው ልጃቸው ምትሆን ሴት አገቡ!! | የገዛ ልጃችውን እቃውን ወርውረው አባረሩት!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 45 М.
54:19
ዘላለም ዘገየ ክስ ተመሰረተበት!!የዮሴፍ እናት ጉድ ይዘው መጡ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 148 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 560 М.
3:14:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
serial
Рет қаралды 2,1 МЛН