KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አልሰጠኝ አለች!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
24:14
ሞባይል ያመጣዉ ጣጣ !! ለየት ያለ አስተማሪ አዲስ የገጠር ድራማ ( mobail yametawu tata adis yegeter drama)
19:26
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
በሚስቴ የመጣ !! አዲስ ምርጥ አዝናኝ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ (Ethiopian New Comedy Drama 2023)
Рет қаралды 1,061,052
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 145 М.
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 289
@berhanufantu843
Жыл бұрын
መጥፎ ባህልን ንቀትንና ጥላቻን የሚያስፋፋ ድራማ ነው ። በአሁኑ ወቅት ሀገራችን የሚያስፈልጋት ቢኖር ፍቅር መልካም ጉርብትና መቻቻል ይቅርታና መደጋገፍን ብትከውኑ ነው በወቅቱ ላለብን ችግር መፍትሄ የሚሆነው። በተጨማሪ አማርኛ የምትናገረው ወጣት የሰለጠነች አይምሰላችሁ። ባህሏንና ቋንቋዋን አለማወቅ ምስኪንነት ነው።
@Birhanu-y1s
10 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@andualemdamite7840
9 ай бұрын
ይህ ድራማ በጣም ብዙ ነገር ይቀረዋል ከባህልም ይሁን ከትምህርት ሰጭነትም አይመጥንም 😅😅😅😅😅
@ayu23a
Жыл бұрын
በዚህ ድራማ ላይ በርካታ ስህተቶች ይታያሉ ከባህሉ ውጭ የሆኑ ገፀባህሪም ይታያል ለምሳሌ አንድ ሚስት ባሏ ከሰው ተጣልቶ ዱላውን ወይም መሳሪያውን መዞ ሲሄድ በፍጹም ዝም ብላ አታየውም ከቻለች ለምና ታስቀረዋለች ካልቻለች ግን አብራው ሂዳ ጮሃ ሰዎችን ሰብስባ የተጣሉት ሰዎች መጥፎ ነገር ውስጥ ሳይገቡ እንዲለያዩ ታደርጋለች እንጅ በዚህ መልኩ ሂድ ግጠም ብላ ባሏን ወደሞት የምትሸኝ ሴት የለችም
@Atalel983
Жыл бұрын
እውነተኛ ነው እና ሁሌም ውጭ ላይ ነው የሚሰሩት ወደ ቤት ውስጥ ገብተው አይሰሩም በእውነተኛው ሂወት የሌለ ነገር ነው ደሞ በተግባር የሚያሳዩን ነገር የለም ሁሌ ቁመው መጨቃጨቅ ብቻ
@Atalel983
Жыл бұрын
እውነት ነው ለማለት ነው (እውነተኛ)
@atitube-k8l
Жыл бұрын
እውነት ነው
@ልጅሰያያባቱ
11 ай бұрын
ትክክለኛዉን ለምን አንተ አትሰራም ጅል
@JohnYoseph-gm2sg
9 ай бұрын
የፋኖ ትርክት ነው ደምመላሽ 😂😂😂😂
@سارةمحمد-ج1ن
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አያሌዉ ጉራብቻ እደዉ ስወድህ እኮ ሞቸነዉ 😂😂😂😂😂 አያልዬ ትበይንም ኸረ ሁላችሁም ፎቃናችሁ 😂😂😂😂😂
@AwaguTeka
10 ай бұрын
በትክክል
@tube8717
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 አያሌው ሁሌም ያስቀኛል ተከታታይ ድራማ አድርጉ
@tewodrostulu8108
Жыл бұрын
አረንጓዴ የለበሽው ምርጥ አክተር ነሽ እባክሽን እንተዎወቅ
@tewodrostulu8108
Жыл бұрын
ከለንደን
@quickistgirl922
Жыл бұрын
@@tewodrostulu8108😅😅😅
@ghuhyyy
Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ በርቱ🎉🎉🎉🎉
@FullScollar
5 ай бұрын
አቦግንቸዉ😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነዉ ትወና የሚችለዉ100%
@Uhitugifuf-q3b
3 күн бұрын
ደረቱን አላለም 😂😂😂
@Sileshi-iw8xr
Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@ZZZ-f1t
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩላችሁ በጣም በጣም ትችላላችሁ ውዶችዬ በርቱን
@Bettyyenegeta
Жыл бұрын
Ejig btame yamrali 😂😂❤❤❤❤
@ሀያትወሎዩቱብ
Жыл бұрын
ሴት የላከዉ ጨለማ አይፈራም አሉ ነገርን እምታበርደዉም እምታሞቀዉም ሴት ነች
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
Жыл бұрын
ሲወዳቸውኮ ❤❤
@AsAs-ud2ib
Жыл бұрын
የለለነው በርቱ ያምራል
@tangistne
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ትበይን ትለያሽ በእዉነት
@sadasada9242
Жыл бұрын
ሁለተኛ 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
Жыл бұрын
ኣየሴቶች ኣይይይ ኣይዞህ ሴት የላከው ሞትኣይፈራም ይባላል ኣለኮ😂😂😂
@azizainternational9719
Жыл бұрын
ቆጆ ድራማነዉ በርቱ
@quickistgirl922
Жыл бұрын
ሸረሪት እግር😂😂😂😂😂
@BintMuhammed-u5z
Жыл бұрын
ጠብቀው እምቢ አለ አይደለም አንተ ትሻላለህ አላለም😂😂😂😂😂
@MolalignShetieGojjamew
Жыл бұрын
እሰ ሳቄ😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsanfiAbera
10 ай бұрын
Wawi yameral betam tmechtognl konjo
@hannaabraham3566
Жыл бұрын
😄😄😄😄😄 ወይ አያሌዉ አፈርኩ ስለአንተ
@sartt4348
Жыл бұрын
እኔ እራሱ😂
@AbnetSbhat
6 ай бұрын
እረ ይመቻችሁ ባባዬ
@AbnetSbhat
6 ай бұрын
ትለያላችሁ😁😁😁😁
@samsontadesse9499
4 ай бұрын
ለዚህች አገር የሰላም እጦት የ ሴቶች አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነዉ
@gebrehannabalcha6280
Жыл бұрын
ወይኔ አያሌው ዝንግሪር እንደዛሬው አላሳፈርከኝም የዛሬ ሽንት በሽንት ሆንክ አወራድከን !
@dawitnuriye2552
Жыл бұрын
ትገርማለችሁ ጠብቆና አይለው
@abiyayele3207
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩ ትችላላችሁ
@سعيدمحمد-ب5و2ط
Жыл бұрын
P
@bolishbappi1042
Жыл бұрын
ጠቤ የኔ ጀግና አኮራህኝ😂😂😂
@lenateshome3896
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣እሱ. ነገር. ጥሩ. Ayiwetawum. አላለም.
@samisisay8956
5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ባህል ገላጭ ነው ቀጥሉበት
@YesytWasi
6 ай бұрын
😅😅😅😅በጣም ያምራል
@samsontadesse9499
4 ай бұрын
ምርጦች ናችሁ
@samsontadesse9499
4 ай бұрын
ከጢ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
Жыл бұрын
ጥሎብኝ ፈሪ ወንድ አልወድም ወንድ ጀነን ቆፍጠን ካላለ ምኑን ወንድ ሆነ 😄😄
@quickistgirl922
Жыл бұрын
እኔም ማሪያምን አሎድም😅😅😅
@tehgestalmu9104
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አቤት አያሌው ጉራ ብቻ😂😂❤❤ እብአለኝ አይለ ጠብቀው አላለም 😅😅 ሆዴ ታመመ ክክ😂
@BintMuhammed-u5z
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HassnEberahim
9 ай бұрын
አነብቅህ አላለም በገዛ ሽጉጡ😂😂😂😂😂 ይሄ አስተማሪ አደለም ጦርነትማ በገራችን በሙሉ ሞልቷል ስለፍቅር እሚያስተምር ስሩ ይሄ ትክክል አደለም
@Figu-j5u
Жыл бұрын
ክክክክ አያሌዉ😂😂😂😂😂
@uaex8354
8 ай бұрын
የኔየውዋህወች የድሮወቹኮ የዋህነበሩ😂😂
@1ayuway1ayuway
8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ትችላላችሁ
@taybat8805
7 ай бұрын
በላይኛ ሙገድ ህዱ ሲል አስታወሱኝ የኛን ጎረቤቶች የሴት አዳሪ ጎረቤት አይጣል ነው😂😂😂😂😂
@AlemAlem-to8zg
Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩ ሹጉጡን ❤
@YabsiraTadla-tb5uz
Жыл бұрын
Fets
@YabsiraTadla-tb5uz
Жыл бұрын
Feta
@محمدسعيد-ش5ع
8 ай бұрын
❤
@mass-midea-2442
Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ😂
@AaBb-eo5ll
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@MarewuDerso
5 ай бұрын
ያምራል በውነት
@SuperHero-we6ri
Жыл бұрын
የሢት ምላሳም አያድርሥ ነው
@mekdeswondimeneh608
7 ай бұрын
ከአንድ ጊዜ ሁለት ጊዜ ይህንን አይነት ድራማ እንዲተው አስተያየት ሰጥቸ ነበር ነገር ግን የዩቲዩብ አርበኛ ስለሆኑ ይህንን ሊተው ለአልቻሉም የአገራችን ገበሬ አራሽ ቀዳሽ ነው እንጅ ልጁን በሥነ ሥርዓት የሚያስተምር አስተምሮም ለወግ ማረግ የሚያደርስ ነው እንጅ መጣላት ምናምን ነገር ምን አለበት አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን መሥራት እንጂ
@dagnenetsultan5477
Жыл бұрын
Perfectly represent my community! Keep it up!
@محمدسعيد-ش5ع
8 ай бұрын
አረዉይቀሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@መሰንበትቀሬ
5 ай бұрын
የአባወርቁ ድመት
@Birhanu-y1s
10 ай бұрын
ግን ጠንክሩ ዉዶች😂😂😂😂😂😂
@MekdesSirak
Ай бұрын
ይመችህ❤❤❤
@NuraAli-md6yz
9 ай бұрын
ጉበዝ😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@tesegaanley4072
6 ай бұрын
ትንሽ ወጣ ይላል ምክንያቱም ሠው ለመግደል መሳሪያ ይዞ ሲወጣ በለው የምትል ሴት የለችም
@MebrahutuWeldemicael
Ай бұрын
አቦ ይመች
@AppleKalba-bq9cp
Жыл бұрын
ኧረያላው እቢአለኝ ትላለህ ክክክክ
@kumelignberihun8014
2 ай бұрын
Very good cultural heart 😮😮😮😮
@sartt4348
Жыл бұрын
ጀግና ጠቤ😊😊
@እናቴንስወዳት
Жыл бұрын
እቤ አለኝአኝኮ
@DejenDamtie
2 ай бұрын
እህ እረ በሳቅ ሞትኩ!!!
@dawitnuriye2552
Жыл бұрын
ተባይን ሰቅሽ ያምራል
@ZEMENUASNAKE
6 ай бұрын
አቦግንቸው 😅😅😅
@melakumeshesha6827
Ай бұрын
hule tsebi mastemar!
@AmanNega-uf5zy
7 ай бұрын
ሴት የላከው ሞት አይፈራም😅😅😅
@አሐ
Жыл бұрын
ይሄ የተንቀለቀለ የብርቄ ድምጽ ትንሽ ይከብዳል በጣም ትፈጥናለች ስታወራ ትንሽ ቀነስ አድርጊው ፍጥነቱን ብርቄ🤔😁
@kabboutcell7550
Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk ይመቻችሁ ውዶች በርቱ
@girmayhalefom8076
7 ай бұрын
ሴቶቹ ግን ያሳዝናሉ! እሳቱ ጭሱ በ21 ክፍለዘመን እንዲህ ያሳዝናል
@baetaab5226
Жыл бұрын
በርቱልኝ ውዶችየ ❤❤
@abebechfenta-g2f
Жыл бұрын
በጣምይመቻል❤❤
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
Жыл бұрын
😁😁😁😁😁አይትበይን እዳባወርቁ ድመት አለቺ
@taidedethio627
9 ай бұрын
The acting is magnificent!
@LIii-lb8go
8 ай бұрын
👋 hi
@ينمب
5 ай бұрын
አቤት ሴት እኮ ለነገር እደ ጡርባ ተጠረጠረች😂😂😂
@hanahabraham1253
Жыл бұрын
ወይ አያሌዉ የማይናከስ ዉሻ ጭሆት ያበዛል😂😂😂
@መሰንበትቀሬ
5 ай бұрын
ጀርባውን በለው
@MdSoleman-ei9vn
3 ай бұрын
ጠብቀው ብቻ የተዋጣለት ተዋናይ
@FlsFjv
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@1ayuway1ayuway
8 ай бұрын
ስወዳችሁ
@workeaimishaw7679
Жыл бұрын
Wow you are really mean ❤
@mdfahim8194
Жыл бұрын
አየ አያሌዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@busyline3833
Жыл бұрын
አያለው በርቱ😁😁
@mdfahim8194
Жыл бұрын
ሀይ
@sadasada9242
Жыл бұрын
አረማሻአላ ማንጋ የት ነወ ይሄ አገር ማሻአላ የመዳም ቅመሞች ንገሩኝ ተው ውዶችዬ❤❤❤❤
@baetaab5226
Жыл бұрын
ጎጃምነው
@aminetibrahim-dz3dj
Жыл бұрын
Jega nw
@emmazero3023
Жыл бұрын
😂❤❤😊
@ZainatZez-pg8jc
Жыл бұрын
@@aminetibrahim-dz3djtizk00i
@HayatMokenen
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ይመቻችሁ
@GachSida
13 күн бұрын
ሽንታሞች እደዉ በድራማዉም በተግባሩም እደተንበጨበጫቹ😂😂😂😂
@birhanbegashaw2034
8 ай бұрын
ሰጥቶ ተመለሰ
@MakthsLpu
7 ай бұрын
ምን እየቆላ ያመጣታል አላለችም😂😂
@temam1011
6 ай бұрын
ፋኖ ከዚህ ስለወጣ ነው በ3ቀን 4ኪሎ የገባው ቂቂቂቂቂቂ
@aschebogale
5 ай бұрын
እዳትዋረድ
@AswqAswq-u3t
Жыл бұрын
ቀሉበት❤❤❤❤❤ 10:14
@WellBeing-xu9fu
8 ай бұрын
Shererit egr!
@KasayeGeba
4 ай бұрын
ኧረ ተይ የአያሌው ባለቤት ሽጉጥይዞ ሲሄድ እኮ ለምና ነው መመለስ ያለባት እንጅ ሂድበለው ማለት የለባትም
@HE-gv9wf
Жыл бұрын
አሳቃችሁኝ
@MatewosMarkos-nz9us
8 ай бұрын
አያልያው ፋኖ ልበልህ
@eniyewassimie1511
9 ай бұрын
haahahahaha azinantognal brave and wise man
@MihiretSisay-e9g
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉❤
@BeleteAyenew-z7l
Жыл бұрын
Arif drama new ymechachuh
@shimbra3518
Жыл бұрын
ጠብቄ ፋኖ ነው። አያሌው እና ሚስቱ ደግሞ አብይ አህመድን እና ሽመልስ አብዲሳን ይወክላሉ።
@Fddg-f2l
11 ай бұрын
ውዶችዬ
@መሰንበትቀሬ
5 ай бұрын
አያሌውፈርቷል
@BirshDesta
3 ай бұрын
የኔ ጀግና አብሮ አደግ ወንድሞች በርቱልኝ !
24:14
አልሰጠኝ አለች!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 11 М.
19:26
ሞባይል ያመጣዉ ጣጣ !! ለየት ያለ አስተማሪ አዲስ የገጠር ድራማ ( mobail yametawu tata adis yegeter drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 566 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
18:31
Ethiopia - ትራምፕ ከባድ ተቃውሞ | የቴድሮስ አዳሀኖም ጭንቅ | የቀጠለው የመቐለው ውጥረት | አዲስ የተሾሙት አመራሮች
Feta Daily News
Рет қаралды 7 М.
1:47:01
ታሪኩ ብርሃኑ ባባ፣ ፈናን ሂድሩ፣ ኤርሚያስ ታደሰ New Ethiopia film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 4,3 МЛН
13:15
አልገረዝም (አስቂኝ የገጠር ድራማ) ክፍል 2 #funny #ገጠር #comedy #ebs #prank #hope #duet #ፊልም #ሙዚቃ #ድንቅልጆች #ቀልድ
Twldachin~ትውልዳችን
Рет қаралды 2,9 М.
45:44
ማማዬን ሰርፕራይዝ ስናደርግ ያልጠበቅነው ተከሰተ | ፍሬ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች | ማማዬ 7 አመት ሞላት | ተመስገን
Frie Dagi Family
Рет қаралды 73 М.
1:33:37
ጉዞው ተጀመረ/በአይነቱ ልዩ የሆነ የኮማንዶ ምርቃት ተካሄደ/አርበኛው ተደሰተ/መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ
Ashara Brodcast
Рет қаралды 16 М.
15:31
እደፋሻለሁ !! አዝናኝ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (Edefashalehu adis yegeter comedi drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 325 М.
7:49
እምወድሽ ጎንደር /Emwedshi Gonder/Nuradiss Seid/Bamlak Getnet/Tewodros Samual/Eyerus Melese/New Music
Bamlak Getnet
Рет қаралды 2,1 МЛН
22:28
በድንበሬ መጣ !! አዲስ ምርጥ የገጠር አጭር ፊልም ( Ethiopian New Short Film Official Video 2023)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 809 М.
28:35
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 280 М.
28:17
በጉቦ !! አዲስ ለየት ያለ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (Begubo adis yegeter comedi drama)
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 70 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН