ባሚያ ወጥ (ኢዳም)Arabic okra stew(bamia)

  Рет қаралды 28,565

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ። እህት ስለ መልካምነትሽም ምስክር ነኝ። በርቺ።
@annemakasha4747
@annemakasha4747 3 жыл бұрын
Mare tebareki selam lanchi yhun , srash ftenetsh waw waw new geta ybarksh smsh ytub alwerd alegne wed
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 6 жыл бұрын
በጣም ምፈልገው አሰራር ነበር አመሰግናለሁ
@etwatadasa833
@etwatadasa833 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ሰርቼው በጣም ነው የወደድነው እጅሽ ይባረክ
@asfggbabzb3215
@asfggbabzb3215 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፈ ነው እናመሰግናለን ካላስቸገርኩሽ ሀላ ብስኩት አሰራር አሳይኝ እህት
@leylamoha4245
@leylamoha4245 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን በዶሮ ስጋ ነበር እኔ የምሰራው በጣም ይጥማል እስኪ ደሞ በስጋ እሰራለሁ እነደ አንች
@biruketawitkefelegnjameels5717
@biruketawitkefelegnjameels5717 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ሁሌም የአንችን ፔጅ እክታተለዋለሁ ስለ ምትሰሪያቸው ምግቦችሽ አንድም እንከን አይወጣላቸውም የኔ ማር እኔ ካንች ቡዙ ተምሪለሁ በዚህ አጋጣሚም ላመሰግንሽ እወዳለሁ
@ndiyandiya9716
@ndiyandiya9716 6 жыл бұрын
ዋው ሚመቸኝ ምግብ ኣሰራርሽ ከኔ ጋር ማች ነው ባረከላሁ ፊኪ በእንጀራ እንኳን ኣልሞከርኩትም በሩዝ እንጂ የሚጥመውም በሩዝ ነው በተለይ ሺትኒ ካለው ዋው ነው እናመሰግናለን በርቺልን ሰላምሽ ይብዛልን
@selambekelebayu3318
@selambekelebayu3318 6 жыл бұрын
እህተ በእውነት ሳላመሰግንሽ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክሽ። እኔ መዳመ ሰው የሰራ ነገር ስለማትወድ አንድም ቀን ክችን ገብቸ ምግብ ሰርቸ አለቅም። ነበር። አሁን ግን አራት ሰዎች እኔ ላይጢላ ለሶስት ወር ስተድ በጣም ፌርሸ ነበር። ግን እንዳጋጣም አንቺን እቶብ ላይ አገኘሁሽ። አሁንምን አለፋሽ ምርጥ ምግብ ሰር ሆኘልሻለው።
@nino8287
@nino8287 5 жыл бұрын
ኦክራ ነው የማውቀው ልክ እንደቃሪያ ሊበላም ይችላል እያተገመጠ ማለት ነው ወይም ፍራይድም ይደረጋል እንቁላል ውስጥ ተነክሮ ከዛ መጥበስ የወጡ ጉዳ ይ ግን እንግዳነው አሪፍ ሀሳብ ነው
@Jossiblessed
@Jossiblessed 6 жыл бұрын
Waww ተባረኪ የሚወዶ ምግብ Gbu
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 6 жыл бұрын
እምዬ በጣም ባለሙያ ነሺእኔም በጣም እወዳለሁ ምግብ መስራት በርቺ እጂሺ ይባረክ
@alemtehaymaru500
@alemtehaymaru500 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው.ባሚያውን ግን ስትቆረጪ ከጫፍ ጫፍ ብቻ ሳይሆን ከመሀልም እየቆረጥሽ ነው ማፅዳት ያለብሽ.አንዳንዱ ትል በውስጡ ስላለው በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል.
@samatednoteheluf3902
@samatednoteheluf3902 5 жыл бұрын
ዝመንሽ ብሙሉ ይባርክልሽ ጌታ የኔ ቆንጆ
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 жыл бұрын
ውይ ባሚያና መለኩያ በጣም ነው ምወድ የነበር አገር ቤት በደንብ ነበር ምሰራው በአተር ክክ በምስር በጣም ነው ሚጣፍጥ እስኪ ካለሁበት ሃገር እዳለ እፈልጋለሁ እስኪ በጣም ነው ማመሰግን ለሆድ በጣም ሰላም አለው በእውነት
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 6 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው ሙልከያ እና ጓምያ ሞልቷል። ኮይት ከሆሽ። አመጣልሻለሁ
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 жыл бұрын
@@MM-lk1cj እረ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ አይ እኔ ያለሁበት Seattle Washington ግን በጣም ነው ከልቤ አመሰግናለሁ ውድድድድድድ ነው ማደርግሽ እህቴ ካመጣሽልኝ ቆጠርቁት በእውነት ውይ ምን አለ ሁሉ እንዳች ቢሆን እግዛብሄር ያክብርልኝ የኔ ማር
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 6 жыл бұрын
@@tejitukesks7951 ችግር የለውም ነበር ማር
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ 6 жыл бұрын
+Fhfd Jfghj ሰውድ ጎመን አለደ ያገራችን በጣም እወድ ነበር ግን እኔ ፈልጌ አጣሁ እምታቁ ንገሩኝ
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 6 жыл бұрын
ድስቱን የምትመችው ነገር እንዴት ይረብሻል :: አሰራርሽ ግን እንከን አይወጣለትም::
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 6 жыл бұрын
እኔማ ይህን የባሚያ አሰራር በጠለብ ሳለሁ ነው መስራት የለመድኩት ስጥም እናመስግናለን
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 6 жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደዉ ምግብ ነዉ ደሞም ለጤነ አሪፍ ነዉ ለምሳሌ ያክል ለሆድ ድርቀት
@firdosmohh1403
@firdosmohh1403 2 жыл бұрын
Shukren wde
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 6 жыл бұрын
ተባረኪ ዶልማ ሰርተሽ ታውቂያለሽ ከተሰራ ልፈልገው
@zehermohammed5422
@zehermohammed5422 5 жыл бұрын
ዋውነው በጣም ቴኪው በርችልን
@sirajalwialewi9221
@sirajalwialewi9221 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዋው መብላት ነው እህቴ እናመሰግናለን
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማር በስጋ ሠርቸ አላቅም ብቻውን ነው እምሰራው እስኪ ሞክሬ እመልስልሻለው
@samatednoteheluf3902
@samatednoteheluf3902 5 жыл бұрын
ውይዝሪት ብሎ ዘም ነው የኔ ባልሞያ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 6 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው እምወደው ግን እሱንከሩዝ ጋር ነው እጅ ከእንጀራ ጋር በልቸ አላውቅም እናመሰግናለን እህት
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ 6 жыл бұрын
በእንጀራ ግን ይጥም አይመሥለኝም አቤት በሩዝኮ😆😊
@betynegouse1189
@betynegouse1189 6 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው እጂሽ ይባረክ
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Thank you yen konjo..loved it
@dyfgdgfffhrgfgg6546
@dyfgdgfffhrgfgg6546 4 жыл бұрын
ጫፎ እንዲ አይቆረጥም በክአድርጓነው የሚቆረጠው
@hanahana8897
@hanahana8897 6 жыл бұрын
ዋውውውው ልክ ነሽ ጥሩ ምግብ ነው እኔ በሩዝ በልች አውቃለሁ
@فاطمهفاطمه-ف1ي4خ
@فاطمهفاطمه-ف1ي4خ 5 жыл бұрын
በርች ማሬ
@meserethirpa1673
@meserethirpa1673 4 жыл бұрын
ብረድስት እንደዚህ አይመታም እጅሽ ላይ ምችው ጐበዝ
@zinetzinet6459
@zinetzinet6459 5 жыл бұрын
እድሽን ይባርክልሽ እህት በጣም ባለሞያ ነሽ
@yihonalstyle
@yihonalstyle 6 жыл бұрын
Ejishe yibarek
@faxumabaxamxerunaw8906
@faxumabaxamxerunaw8906 6 жыл бұрын
ጎበዝበረች
@ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
@ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 6 жыл бұрын
አርፊ ነው ጎበዝ
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ
@ሱሱወሎየዋያአምባሰሏ 6 жыл бұрын
እኔም በፊት ጠለብ ሁኔ እሠራ ነበር በጣም የምወደው ምግር ነው በኢትዬጵያ ምንድነው ሥሙ?
@frirehiwotwubeshet5470
@frirehiwotwubeshet5470 6 жыл бұрын
ማር እውነት በጣም ባለሙያነሽ እየተማርኩ ነው በርች ወለታሽን ስብስክራብ አድርጌያለሁ
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
frirehiwot wubeshet ክክክ. ከዚህ ውጭ ውሌታ የለም ክክክ
@የተዋህዶልጅመሆንመታደልነ
@የተዋህዶልጅመሆንመታደልነ 6 жыл бұрын
ግን የኢትዮጵያዊ ባሜ ይበላል እንዴ?????
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ
@ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት እጅሽ ይባርክ በርቺ
@ተወከልናአለላህ
@ተወከልናአለላህ 6 жыл бұрын
ኧረገኝ እኔም የበላሑ መሠለኝ አኮ ስትበይ ስወደዉ አመሠግናለሑ የኔቆጆ
@fatumakamel1891
@fatumakamel1891 6 жыл бұрын
Tank you bataam yamear barchi
@ቲጂየአማኑኤልልጅ
@ቲጂየአማኑኤልልጅ 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ ሠላም ላንቺ እባክሽን የኮሽሬ አስራር ብታስረጅን።
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ቪዲዮ ሰራለው
@ቲጂየአማኑኤልልጅ
@ቲጂየአማኑኤልልጅ 6 жыл бұрын
@@myrestaurant9560 እሽ አመስግናለው ተባረኪልኝ።
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 6 жыл бұрын
እ ግን በእንጀራ ይበላል እንዴ
@seadamohammed5921
@seadamohammed5921 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ❤❤
@sofiasofi9228
@sofiasofi9228 6 жыл бұрын
በዘይት ካልተጠበሰ ይዘለገለጋል
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
አዎ
@etub2570
@etub2570 2 жыл бұрын
ባሚያ ከየት ነው የሚገዛው አዲሰ አበባ
@qaniiibatuu1496
@qaniiibatuu1496 6 жыл бұрын
Maliii akkumaaa arbaaaa bardistii Qaxaqaxeee echiiiii nama manaa sani jiruuu mataa dhukubsiteeee Argaaa bamiyyaaa kesii isaaa ramoo bayyataaa wajin Chakachakiii😃😃😃😃
@munaabdi3696
@munaabdi3696 5 жыл бұрын
😂😂😂
@እሙየነኝየወሎዋ
@እሙየነኝየወሎዋ 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኢትዮጲያ ባሚያ አለ እንዴ
@seadaqatar2461
@seadaqatar2461 6 жыл бұрын
ጭራሽ በንጀራ ህ ስላሳየሽኝ እናመሰግናለን እኔ ግን ስከትፈው እንካን እየተዝለገለግ ያስጠላኛል እንኳን በንጀራ ልበላው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
እኔ ደሞ ወደዋለው
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 6 жыл бұрын
+ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush እኔምእውደውአላህውዳእህታቸንበሳምትሶስተየይሰራልተባርኪ
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 жыл бұрын
እኔም በጀራ ነው ማውቀው በሁሉም ይጣፍጥ ይሆናል ግን በጀራ በጣም ነው ምደው ቪዶውን ሳይ እራሱ ምራቄን እየዋጥኩ ነበር ማየው የነበር
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 6 жыл бұрын
እኔ ባምያ አልወድም ግን ምርጥ አርጌ እሰራለሁ በዶሮም በስጋም እድሁም ማጂም ሳላርግ በጨወና በዘዚቱን በቲማቲም በቅመም ጥእሙ ይወዱታል ።
@ዮስራ
@ዮስራ 6 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ekramseid4866
@ekramseid4866 6 жыл бұрын
ጥቃቄየን ስለሰራሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እኔም አድናቂሽ እና ተከታይሽ ነኝ! !!!!!!
@ekramseid4866
@ekramseid4866 6 жыл бұрын
ጥያቄየን
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 6 жыл бұрын
ወላሂእኔይችንልጅበጣምእወዳትለሁቅንየሆነችልጅ እህታችን ተባረኪ ብስደትለምንከራተትውእህቶችሽመስታወትሁነሽእልናልብስደትእሩዝማፈቅፍቅእጅየሀገራቸንምያጠፍቶብንነበርእድሜላችእኔከሀግሬስውጣ15ታዳጊነበርኩየዝህሀገርአሰራርእችላለሁስለሀግሬምግብባንችየተነሳጉበዝሆንኩአልችልምነበርዘላልእድሜናጤናእመኝልሻልሁየሃበሻዋቅምም
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቆንጅት
@frirehiwotwubeshet5470
@frirehiwotwubeshet5470 6 жыл бұрын
እውነት በጣም ቅን ይሁንች ልጂ ነች ያርቦችን እርጅዝ ሳቦካ ያገራችንን ምግብ ምንም አላቀመ ነበር አሁን ወደ ሀገራችን ሊገባ አስቢ መጋቢ አሰራር በጣም ነበር ያሳሰበኝ አሁን ግን በትንሽ ቀን ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ምስጋናችን ከልብ ነው ብርችልን
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ ግን ቅመም አልጨመርሽ እኮ እህቴ ከይቅርታ ጋር
@hamouditv8221
@hamouditv8221 6 жыл бұрын
ብሩክ ሁኚ
@ኡሙነስረድንኡሙነስረድን
@ኡሙነስረድንኡሙነስረድን 6 жыл бұрын
ዋዉ
@sifanmaleesifanmalee1444
@sifanmaleesifanmalee1444 6 жыл бұрын
uneti naw. yene qonjo👍
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺልን ባሚያ ወስጤ ነው ግን ጫፉን ስታፀዱ ተጠንቀቁ ምክንያቱም የኦን ጠባሳ ነገር ካያቹ ጣሉት ምክንያቱም ጠባሳውን ስትቅርጡት ትል ነገር አለው ተጠንቀቁ 😉☺☺😊
@የአላህLነኝየእናቴናፍቂ
@የአላህLነኝየእናቴናፍቂ 5 жыл бұрын
Batkkl
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ
@AAa-xs5tj
@AAa-xs5tj 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ራሕማቢትእሥላምሥደተኛነኝ
@ራሕማቢትእሥላምሥደተኛነኝ 6 жыл бұрын
ዊይ እኔጋ በሣምት ሦሥት ጊዜ ነዊ የምሠራዉ ባሚያ ሞለክያ ኹዳር መረቅ ይወዳሉ ከርዝ ጋር ለመብት እኔም እወዳለሁ
@amantube2265
@amantube2265 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር እጅሽ ይባረክ
@emanbentyesuf455
@emanbentyesuf455 6 жыл бұрын
ሳምሪ ሳምሪ ሳምሪ ቻላሽን ፈልጌ አጥቼ ዛሬ አገኝሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ አስተምሪኝ ሀገር ስገባ እዳይደናገረኝ ለባሌ እድሰራ ከከከከከ
@amantube2265
@amantube2265 6 жыл бұрын
@@emanbentyesuf455 አመሰግናለው ቆንጆ እሺ
@zinetzinet6459
@zinetzinet6459 5 жыл бұрын
ባሚያውን በመጥበሻ ላይ አርገን ትንሽ ዘይት አርገን ብንጠብሰው አይምለገለግም እና ደሞ ሮማን ጁውስ ሊወጣሲል አንተድ ሹርባአ ማንኪያ ብንጨምር በት ይጥማል
@yasminrede5553
@yasminrede5553 6 жыл бұрын
Nice
@betitube12
@betitube12 6 жыл бұрын
enamsgnalen Ehitachn Ejshe Yebark
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 6 жыл бұрын
አዲነገር ልጠይቅሺ ውደ የጀራሊጥ ሠታቦኪ አለዋወሠሺን እጂሺደትአርጉ ደሚሸው አሠይኝ ማሬ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
አልገባኝም ለማለት የፈለግሽው
@selamawitselam1671
@selamawitselam1671 6 жыл бұрын
አቦካክሽን ለማለት ነው
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 6 жыл бұрын
La madamim ba gide new misaralat
@munaali2129
@munaali2129 6 жыл бұрын
ena degmo yamwadaw atklet nw. enamasgnaln
@መቅድየዋሎዋጢባራም
@መቅድየዋሎዋጢባራም 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ
@hayatmuhammed841
@hayatmuhammed841 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግን ባማረኛ ምንድነው ስሙ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ባምያ
@rabiamahmood7666
@rabiamahmood7666 6 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ❤አንች የምትሰሪያቸውን ምግቦች እየተከታተልኩ ለመስራት እሞክራለሁ በጣም የሚገርም ግሩም የሆነ ጣዕም አለው አመሰግናለሁ ቀጥይበት ማማዬ ውድድድ ነው የማደርግሽ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
አመሰግናለው
@haniahmed410
@haniahmed410 6 жыл бұрын
አንቺ ያገባ እናቱ የመረቀችው ነው ታድሎ
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 6 жыл бұрын
I Love it Bless U
@አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ
@አይንዬአይንዬ-ጸ4ቨ 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ
@ኡሚየአይኔብረሀንማማናፍቆ 6 жыл бұрын
በጣምአመሰግናለሁግንከአታክልትሁሉየምጠላውቢናርባሚያነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እምጠላው ባሚያ ኩሳ
@smnooretio4331
@smnooretio4331 6 жыл бұрын
+FATUMA ABDU እኔም ማሬ እኔ ከአታክልት ጋ አብረው ያመጡታል ተበላሽቶ የምጥረው ካንደመንድ ጊዜ የምጨምረው ከሳሉና ጋ ከውስጡ የሆነ ነገር እዴ ስብ የሚለጠጥ ነገር አለው ክክክ ይቅርታ ግን እኔም ደስ አይለኝም ግን ለሙያማ ማሻ አላህ ጎበዝ የምታውቀውን ለማሳወቅ ትጥራለች 10u
@ኢሥላምሠላም
@ኢሥላምሠላም 6 жыл бұрын
እደኔ
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
Fatma Fatma ልክእኔም ሞሎህያ ባሚያ. እህህህ ሲስራም. ይደብረኛል እቃውን ማጠብ
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 жыл бұрын
+Jemal s መጀመሪያ ላይ መልመድ ይከብዳል ከለመዳቹት አሪፍ ነው
@tigeassefa9094
@tigeassefa9094 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@fawziaadam7616
@fawziaadam7616 6 жыл бұрын
እኔስ አልወደውም ንፍጣም ነገር ነው
@happyfamily2091
@happyfamily2091 6 жыл бұрын
Fawzia Adam hahahaah
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አለ እኮ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ👋👋👋 ኦክራ ኢትዮጵያ አለ እንዴ? ካለስ የትኛው የሀገራችን ክፍል ነው የሚመረተው የሚበቅለው) የምታውቁ ንገሩኝ🙏🙏🙏 አይቼ ስለማላውቅ ነው:: ባሚያ የሚባለው በምን ቋንቋ ነው? በተረፈ እንደሁልግዜውም የምታውቂውን ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ በርቺ keep up your great job.🤞🏽🤞🏽🤞🏽
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ባምያ አረብኛ ነው
@zebibasherif85
@zebibasherif85 6 жыл бұрын
አለ አዲሳባ መርካቶም አታክልት ተራም አለ እንደውም አታክልት ቤቶችም እንገዛለን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
ባረበኛ ነው ባሚያ ሳኡድ አለ ጅቡቲ አለ ኢትዮ ድሬ ደዋ አለ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
Zebiba Sherif አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@tirhasyeyemane61
@tirhasyeyemane61 6 жыл бұрын
የኩፎጣ አስራራ አሳይኝ
@sifanmaleesifanmalee1444
@sifanmaleesifanmalee1444 6 жыл бұрын
Tikikil
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
አረ እንጅራው እህእህ እፌ እስጎመጀሺኝ
@mariamsharjah
@mariamsharjah 6 жыл бұрын
ልምጣእደ ማሮ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ነይ
@haderaandulemalik5718
@haderaandulemalik5718 6 жыл бұрын
Gobz enmsegnln alwedwm gen benjra sayaw agwgwag kkkk
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 6 жыл бұрын
እኔስ እንጀራ ነው የናፈቀኝ በፍርኖ ዱቄትም አልሳካ አለኝ ውይ አረብሀገር
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
አይዞሽ
@jemals4345
@jemals4345 6 жыл бұрын
Eeesr Erd55. አለእኮ እዚህም ሳኡድ አይደለሽደ
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 6 жыл бұрын
Jemal s ኩዌት ነኝ
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 6 жыл бұрын
ባሚያውን በመጥባሻ ላይ አድርገሺ በትንሺ እሣት ትንሺ ጠብታ ዘይት አርገሺ መሥልመሥል አርጊው መጀመሪያ የሚምለገለገው ነገር እንድለቀው ከዛ ሥጋውላይ ጨምሪው አለበለዚያ ሥለሚምለገለግ በጣም ይደብራል
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 6 жыл бұрын
እውነት ነው ማር እኔ ልክ ከለር እሥኪወጣ እጠብሠዋለሁ
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 жыл бұрын
አወ ማር ማዳም በጣም ነው እምትወደው እኔ በስጋ ሰርቸ አላቅም በመጀመርያ በዘይት በሽንኩር እጠብሰዋለው በጣም ነው እሚጠፍጠው በተለይ በሩዝ በደሮ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
መጥበስ ይቻላል ባይጠበስም ችግር የለውም እኔ ሁሌም አልጠብስም
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 6 жыл бұрын
ሰሰሰሰ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ 6 жыл бұрын
😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ
@nathandireyoutube1465
@nathandireyoutube1465 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ይኖራል
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 жыл бұрын
ባሚያ ኢቶቢያ አለ እንደ ?
@njatjmail3798
@njatjmail3798 6 жыл бұрын
አለ. ድሬ ዳዋ. አለም. እያ. ባምያ. ይሉታል.
@samirasamira1000
@samirasamira1000 6 жыл бұрын
የለም ሥለዚህ እዚህ ብቻ መጥገብ ነው ክክክክክ ጥሎብኝ አልወደውም ውሥጡ ትል አይቼበት ብሞት አልቀምሠውም
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 6 жыл бұрын
አኡኡ ባሚያ በተለይ ብሉክያ አልወድም ረዥለ ወዘተ አልወድም አረቦቹሁለየምይሰሩታልይወዱታል እኔአልወድም
@yeshewaselsa3345
@yeshewaselsa3345 6 жыл бұрын
gobze
@عائلتي-ح1خ
@عائلتي-ح1خ 6 жыл бұрын
Enamsgenlen marr baerchye
@sitinasirag6245
@sitinasirag6245 6 жыл бұрын
እኔስእሱናትእምትሰራውእሩዝናደሮብቻሆሌያንምስትሰራአታሳየኝምግንእዳንችያለደሞአላህሰጠንወላህምግብመስራትበደንብመልመድእፈልግናበርግንብዙምአይሰራም አችንግንባልሰራውምሆሌበደንብእከታተልሻለሁዛሬደሞበጣምእምወደውምግብሰራሽ እጅሽንከቁርጥማትያውጣው
@anotherday1864
@anotherday1864 6 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ምግብ አልሰራ አልፎ አልፎ እንጅ በእውነት በጣም የምትደነቅ ነች ለመልካምነቷ
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 6 жыл бұрын
Degimo bamiye ba enjera era wodeza
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 6 жыл бұрын
ይጣፍጣል
@አላህወኪልሶፍያሀስን
@አላህወኪልሶፍያሀስን 6 жыл бұрын
ውይባሚያእወዳለሁአማረኝደሞሀምልንኝእና
@emmanuelminwalkulet830
@emmanuelminwalkulet830 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 😍😍
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 6 жыл бұрын
nice thankyou
@halimaaslla8473
@halimaaslla8473 6 жыл бұрын
Thanks
Beef Stuffed Eggplants: A Delicious Village Recipe
29:39
Kənd Həyatı
Рет қаралды 1,1 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,5 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 38 МЛН
Bamia Recipe Arabic/Okra with Meat Stew/Okra Recipe Arabic /Bamia Salona/
4:05
ባምያ  በዶሮ ምርጥ ሳሎና ዋው ነው okra Chiken
8:05
Bamia (Lebanese Okra Stew Recipe)
4:11
Plant Based Folk
Рет қаралды 51 М.
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,5 МЛН
ኩብዝ ቂጣ (ፒታ ብሬድ)meddle eastern bread recipe kuhbuz (pita bread)
10:01
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 94 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34