በሞባይል የሚሰሩ ስራዎች | 6 Online Businesses on Mobile | etubers

  Рет қаралды 272,159

Etubers

Etubers

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@GeberslassieKebede
@GeberslassieKebede 4 ай бұрын
ከልቤ ነው የምልህ አንተ ትለያለህ ዕውቀትህ እርጋታህ አገላለፅህ ፖዘቲቭ ነትህ ለትውልድ አሳቢነትህ ❤❤❤🎉🎉🎉
@GechoGoldenEagels
@GechoGoldenEagels 4 ай бұрын
ሚኪ ብቻህን ግዙፍ የአምሮ መፅሐፍ ነህ ! ሁል ጊዜ የሚገርም ሀሣብ ትሰጠናለህ! የገባዉ ካንተ ትልቅ ነገር ይማራል! እናመሰግናለን!!!
@Enuye-mv9rm
@Enuye-mv9rm 3 ай бұрын
Ur very matured 🎉
@Beluna798
@Beluna798 4 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ያንተ ቅንነት ነው፡፡ እናመሰግናለን ማይኮ፡፡
@habeshahd1
@habeshahd1 4 ай бұрын
❤❤❤
@muhammedendris3463
@muhammedendris3463 4 ай бұрын
ልክ ነህ
@GeberslassieKebede
@GeberslassieKebede 4 ай бұрын
በዲጂታል ሥራ መንገድ ላይ ያገኘሁህ ልዮ ሠው ነህ ፀጋውን ጥበቡን ይጨምርልህ ያንተን ፈለግ ተከትዬ ስኬት ማማ ላይ መውጣቴ ከይቀርም።
@Aynalem-y2t
@Aynalem-y2t 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ጥበቡ አሁንም ያብዛል አንተ የምትለቃቸው ሁሉ ተስፋ እና ኃይል ይሰጡኛል
@LiduHora
@LiduHora 3 ай бұрын
I'm admire of you Bro. በጣም የገረመኝ ነገር ያንተ ልብ ቅንነት ነው። እንደአንተ አይነቱ ለዜጋ የሚቆረቆር ያለውን ለመስጠት የሚጥር ሰው ነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው። የኔን ማይንዴን ነው ሃብታም ያደረከው። የልቤ መሻት ከፍ እስኪል ድረስ በቡዙ ሰተኸኛል። ከኔ ሚጠበቀው consistently ያቀበልከኝን ነገር ወደ ተግባር መቀየርና መለወጥ ብቻ ነው። ያንተን ቪዲዮ ያየሁት ይሄ ሁለተኛዬ ነው ፈጣሪ ጤናና እድሜ ያድልህ ከዚ በላይ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ተኝተን ደሃ ሆንን እንጂ ብዙ ስራ አለ ነገር ግን እንደ አንተ አይነቶች coach ሊበዙ ይገባል። Respect!!
@Bisre_po
@Bisre_po 4 ай бұрын
You are the best
@aberaadeba2362
@aberaadeba2362 3 ай бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!!! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@abelgetahun8755
@abelgetahun8755 4 ай бұрын
ተመስገን , አሁን ገና እኛን አሰባችሁን። ይልመድባቹ etubers😊🙏
@Footballworld4518-b9o
@Footballworld4518-b9o 4 ай бұрын
Endi kemetel betabertata na betamesegn ayshalem.......
@SelamYirga-f9t
@SelamYirga-f9t 3 ай бұрын
U are hard worker and thank u for supporting as
@SAN-DAN
@SAN-DAN 4 ай бұрын
you are by far the most influential and down to earth person i have ever seen brother. you are a blessing to the young generation please keep it up and be blessed
@Haiez19_tube
@Haiez19_tube 4 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ኑርልን
@UntappedD82
@UntappedD82 Ай бұрын
Thank you for inspiring me to be courageous; you are truly a great man.
@bineluda7558
@bineluda7558 4 ай бұрын
አንተ ትለያለህ 👍 እንዲ እውቀቱን እና ኢነርጂውን ሼር የሚያደርግ ታላቅ ሰው ሶሻል ሚዲያን እንዲ ትውልድን የሚቀይር ሀገርን የሚጠቅም ስራ ከሚሰሩ ጥቂት ሰዎች ዋናው እና አንደኛው አንተህ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
@dersotaye
@dersotaye 3 ай бұрын
the thing that i learnt is your commitment and integrity other than your knowledge and wise expression ,keep it up.....God bless u!
@KIDUSSOLOMON-d5o
@KIDUSSOLOMON-d5o 4 ай бұрын
ስለ ቪዲዮ በታም እናመሰናለን udemy full video ብትሰራልን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@telilamengesha8974
@telilamengesha8974 4 ай бұрын
Awo kidus enem..felige...neber
@tesfuseni8001
@tesfuseni8001 2 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነው እራሴን ያየሁበት በዚህ በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ከለብ አመሰግናለው፡፡ በርታ ወንድሜ
@The10-e6h
@The10-e6h 4 ай бұрын
ሚኪ Ud ሙሉን ኮርስ ሰርተ ብትለቅልን ጥሩ ነው የምትለቃቸው ትምርቶች ገራሚ አስተማሪ ማራኪ ነው አመሰግናለሁ❤
@yaschubiresaw2248
@yaschubiresaw2248 3 ай бұрын
በጣም ትችላለህ።በእውነት ሁሉም ገራሚ ነገር ነው ያስተማርከን።እናመሰግናለን
@Gashaw2023
@Gashaw2023 4 ай бұрын
Great 👍 leader
@amanuelwotera6321
@amanuelwotera6321 4 ай бұрын
Thank you Mike!! your preparation, content, editing quality & way of communication is so genuine! Keep shining bro!
@behayila
@behayila 4 ай бұрын
I am always active to watch you videos
@netseretadese9532
@netseretadese9532 4 ай бұрын
አስግናለሁ። ስድስቱም አስደስተውኝል። Reseling Item እና Online tutorial and Coaching መስጦኝል። መልካም አዲስ አመት።
@temu2119
@temu2119 4 ай бұрын
በ አዲስ አመት አዲስ ተስፋ አዲስ ማንነት ተነሱ እንችላለን እንለወጣለን tnx Miko………Sele Udemy Sefa Yale Video Yeseralen Mikiyo❤❤
@MamiKe-e4d
@MamiKe-e4d 4 ай бұрын
Awo yeseralen esun ñegr semchew alakem bedenb mawek alben family
@newastonishing3902
@newastonishing3902 3 ай бұрын
Really astonishing, I don't even have a speech, you left me speechless!!! Keep it up bro 💪!
@nasirsaid1077
@nasirsaid1077 4 ай бұрын
እስካሁን አልጀመርኩም ግን እሞክራለሁ ባይሣካልኝ እንኳን ያንተ እኛን ለማሠራት የምትለፋው ለኔ ከገንዘብም በላይ ነው እጀምራለሁ እሞክራለሁ አላቋርጠውም ኢንተርኔት እስካልጠፋ ድረስ 10Qq bro 10q
@ethionat7719
@ethionat7719 Ай бұрын
ተመችቶኛል ሀሳቡ ቅንንነትም ይታይብሀል በርታ እኛ አካባቢ ከፍተኛ የሆነ ችግር አለ ለምሳሌ ስደት ሌላኛው ባህላዊ አስተሳሰብ በዚህ ላይ የሆነ ነገር መስራት ፈልጌ ነበር
@TechTalkTubee
@TechTalkTubee 4 ай бұрын
1000+ አመት ኑርልን!!🙏🙏🙏 ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ይች አገር የት በደረሰች....
@YabetsTamirat
@YabetsTamirat 4 ай бұрын
Honestly! it's the most inspiring video for the people like me to do there best. I just taken some assignment from this video. I will answer it as soon. THANKS TEACHER!
@SlamKASA
@SlamKASA Ай бұрын
በአላህ❤ በማርያም 10ሺ እድገባ እርዱኚ በእናታቹህ❤❤❤
@Rahi-e1b
@Rahi-e1b Ай бұрын
1000 sagebi 10,000😂
@Airdrops-416
@Airdrops-416 3 ай бұрын
Amesegnalew ቅን ሠው ተባረክ እንደ ሀገር ይህንን ቅን ልብህን እየተጠቀምንበት ነው ። እናመሠግናለን
@Muaz4461
@Muaz4461 4 ай бұрын
8:08 best online business thanks etubers
@SolomonNigusie-b4q
@SolomonNigusie-b4q 28 күн бұрын
Miky እግዚአብሔር እንትን ለኢትዮጵያዊያን ወጣት መፍተሄ አድርጎ ስላስነሳ እናመሰግናለን።እንወድሀለን አንተ አንደኛ ምርጫችን ነህ።❤❤❤❤❤ I WISH YOU YOU WILL GET ABOVE 2 MILLION SUBSCRIBER I LOVE YOU SO MUCH❤❤❤❤
@Kimem_2727
@Kimem_2727 4 ай бұрын
Udemy አዲስ ነገር ነገር ግን ጠቃሚዐ መሳይ ቪዲዮ ስራበት በተለይ ስለ አሰራሩ
@ErmiBike
@ErmiBike 2 ай бұрын
Er ye udemn seralen bro
@HelenTigstu-d3n
@HelenTigstu-d3n Ай бұрын
I just watched it now 😳 was great am waiting for the udemy course
@MinichilSewalem
@MinichilSewalem 4 ай бұрын
በዚህ አመት ነው ትምህርቴን የጨረሰኩ ስራ እየፈለኩ አ.አ ዘመድ ላይ ነው ያለሁት እስኪ ስራ ፈልጉልኝ እባካችሁ
@mequanentargaw
@mequanentargaw 3 ай бұрын
ኹሉም ገራሚ ነው። የመጨረሻ ላይ ያሳየኸው ግን የበለጠ መስጦኛል። ስለ Udemy ልታጋራን ያሰብከውን አፍጥንልን! በርታ በርታ!
@skillyosef8657
@skillyosef8657 3 ай бұрын
ሚኪ Ud ሙሉን ኮርስ ሰርተ ብትለቅልን ጥሩ ነው አመሰግናለሁ❤
@NetsanetShibashi
@NetsanetShibashi 2 ай бұрын
ደስ የሚል አሳብ ነው! የላየን ስራ መስራት በጣም ፈልጋለሁ እስካሁን ግን አልተሳካልኝም! ስለዚህ ባገኝህ ደስ ይለኛል!
@Omran_nas
@Omran_nas 4 ай бұрын
Ere yechamesh bro it's so 🔥 👌 💯
@mkorthomenawo
@mkorthomenawo 4 ай бұрын
የምታደርገው በጎ ነገር አንድ ይከፍልካል >
@AbdiiDabaluu
@AbdiiDabaluu 4 ай бұрын
Bro forex jemiri.
@Iwywy
@Iwywy 4 ай бұрын
Yenin bahre new ahun yalikew🙏🙏🙏
@debre-sina-5567
@debre-sina-5567 4 ай бұрын
ቀና ነህ ፥ ፈጣሪ አብዝቶ እዉቀት ይጨምርልህ
@enyewhustle
@enyewhustle 4 ай бұрын
Hi Mike Intro ላይ ያወራሄው አሁን እኔ የምኖረውን ነው Internet የምጠቀመው የታናሽ ወንድሜ ጓደኛ ቤት ሄጄ በልጁ PC ነው ምን ልበልህ ማይክ በቃ..... Life ያስጠላሃል Family ደግሞ....
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 4 ай бұрын
Always i appreciate ur art of teaching!!! realy everyone should follow ,his generosity, honesty and integrity. Almight God bless u more
@Siidona_promotion
@Siidona_promotion 4 ай бұрын
በአንድ ቀን ብቻ ሶስት ሰው ደውሎልኝ 900ብር ሰራሁ😂 ለ2 ጓደኞች ነ ሎጎ ሰረውላቸው፧ ለሶስተኛው ደግሞ የቪዲዮ script ጻፍኩለትና አነበብኩት 🎉
@P4-20
@P4-20 4 ай бұрын
😂​@@MikeAsmare3308
@wendimak-g7j
@wendimak-g7j 4 ай бұрын
😂
@TsiNat-f2s
@TsiNat-f2s 4 ай бұрын
Abrene Ensera logo mesrat eclalewe
@zekiman-sj2bc
@zekiman-sj2bc 4 ай бұрын
Awo abren ensra
@kesirMedia
@kesirMedia 4 ай бұрын
Eski lenem siralign
@tizazualene6535
@tizazualene6535 2 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው።እናመሰግናለን።
@HizikealGelaye
@HizikealGelaye 4 ай бұрын
ህልም ትልቅ ብሆንም ከትንሹ መነሳት፤ ከታች ማንሳት፤ ከዉጥኑ መስራትና መገንባት ይኖረብናል
@mosisamesfin4690
@mosisamesfin4690 4 ай бұрын
This video is truly outstanding. Your kindness, business acumen, and ambition are inspiring. Thank you on behalf of the many Ethiopians who have been motivated by your example to make positive changes in their lives.
@MMohammedebrahimufw7tc
@MMohammedebrahimufw7tc 3 ай бұрын
የ udiumi አሰራር ፕሊስ ግን አንተ ትለያለህ ❤❤
@abemelekbesha8222
@abemelekbesha8222 3 ай бұрын
you are just amazing man. thank you for your kind heart and beautiful brain
@TeddyAbebe27
@TeddyAbebe27 3 ай бұрын
ስለ Udemy ስራልን please
@santok.garcia
@santok.garcia 4 ай бұрын
Thank you for this amazing video brother. Specially the last part was really an eye opener
@Kimem_2727
@Kimem_2727 4 ай бұрын
ይገርመኛል የማይክ ቪዲዮ ቢረዝም እንኳ ሳልጨርስ አልወጣም ቁም ነገሮች ይቀጥላሉና ተራ ወሬ ብታወራ እንኳን ማሳመን ትችላለሁ። እኔ መምህር ሲያስተምረኝ እውቀቱን የምለካው በአንድ አርዕስት ቆፍሮ ምክንያታዊና ተጨባጭ እውነታዎችን ማንሳት ሲጀምርና ክፍለጌዜው ከመቼው እንዳለቀ ሳይ ነው። በርታ በወሬ ሳይሆን በተግባር ስለሆነ ✅✅✅✅✅🙏🙏🙏
@birukgirma6501
@birukgirma6501 6 күн бұрын
Thank you for your information, please make us all things about Udemi
@Asmeret-ho1tv
@Asmeret-ho1tv 4 ай бұрын
How to upload in udemy ? mike thank you
@Amu-s0
@Amu-s0 16 күн бұрын
Betam honest neh enewedehalen❤❤❤
@Fuhade2024
@Fuhade2024 4 ай бұрын
ናይስ 🎉
@sileshyTarekegn
@sileshyTarekegn 2 ай бұрын
it is amassing ...thank you
@miliondemesse1
@miliondemesse1 4 ай бұрын
Udemy full course ለጀማሪዎች Please mike ስራልን
@SeidaAbdulkadir
@SeidaAbdulkadir 4 ай бұрын
Awo mike seralen this one seems interesting
@NaserMustefa
@NaserMustefa 4 ай бұрын
This guy is legend ,,,❤ U help alot bro
@brookbrook7593
@brookbrook7593 4 ай бұрын
Give Udemy training course please
@Axumdeveloper
@Axumdeveloper 4 ай бұрын
mike the smart man in the world leka dilivery lay erasu endezi mesrat ychalal🥰😍
@solomonteshome212
@solomonteshome212 4 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን እወድህ ነበር አሁን አሁን ግን ምትላቸው ነገሮች ይጣረሱ ጀምረዋል እና ምትዋሽ ይመስላል
@Anaismaelbeauty
@Anaismaelbeauty 4 ай бұрын
Sol mn yemitares neger sera.. indewem endesu wet yehone neger aynagerm
@AhmedSiham-jd4jh
@AhmedSiham-jd4jh 4 ай бұрын
Mn new yetetaresew
@አዲማር
@አዲማር 4 ай бұрын
እሰኪ የተጣረሰውን ሀሳብ ንገረን እ አይሻልም?
@EyoabWende-zl3fs
@EyoabWende-zl3fs 4 ай бұрын
KOshash
@rediatalemu4107
@rediatalemu4107 4 ай бұрын
Mayhon negative kemawurat mitekimihn wused andand sew.....😮
@JohnM-r8i
@JohnM-r8i 2 ай бұрын
Thanks miko am so inspired by you
@Abduy194
@Abduy194 4 ай бұрын
Dropshopping በስልክ መስራት አይቻልም ?
@DavidAdkins-i3x
@DavidAdkins-i3x 4 ай бұрын
ይቻላል ግን ኮርሶችና communication skills በደንብ ማዳበር አለብህ
@RreehvuT6rss
@RreehvuT6rss 4 ай бұрын
​@@DavidAdkins-i3x ለ Dropshipping communication Skill 😂
@DavidAdkins-i3x
@DavidAdkins-i3x 4 ай бұрын
@@RreehvuT6rss mnw
@DavidAdkins-i3x
@DavidAdkins-i3x 4 ай бұрын
@@RreehvuT6rss በመጠኑ ግድ ይልሃል
@MeleseMarkos-l4h
@MeleseMarkos-l4h 4 ай бұрын
Udmy video seralen thanks more!! God bless more
@springvideoedit
@springvideoedit 4 ай бұрын
Unomi full corce
@Kayo-u1v
@Kayo-u1v 3 ай бұрын
It's helpful thank you bro..
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 4 ай бұрын
እስኪ ልስማው ብዙ ሰማሁ አንዱም ጋ አልተገጣጠምን
@AlazAlazar-zo4sp
@AlazAlazar-zo4sp 4 ай бұрын
ምን አለ?
@AlazAlazar-zo4sp
@AlazAlazar-zo4sp 4 ай бұрын
ከሰማኸው ንገረኝ
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 4 ай бұрын
@@AlazAlazar-zo4sp ስለ ኢድትግ ከሱቆችጋ ተነጋግሮ ስለመስራት ....
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 4 ай бұрын
@@AlazAlazar-zo4sp በሌላ ቪድዮ ስለኦላይን ማርኬት ስለዩቱብ በደንብ አብራርቷ ስልክ ወይም ካሜራ ምክንኒያት እንደማይሆን ብዙወቹ እንግሊዘኛ ስለሚጠይቁ ከበዱኝጅ ብዙ አማራጭ አስተምሮናል
@AbdiiDabaluu
@AbdiiDabaluu 4 ай бұрын
Forex jemiri
@Creativity123Ah
@Creativity123Ah 4 ай бұрын
Bro you are the leader of young generation 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidistyemariam6936
@kidistyemariam6936 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ ለምታደርገው ጥረት። ኮንቴንት ላይ መማር ፈልጌ ነበር ግን ዋጋው በዚህ ኑሮ የቤተሰብ አስተዳዳሪ ለሆነ ሰው 🤔🤔 እንዴትም ባስበው መክፈሉ አልሆነልኝም።
@AbdiiDabaluu
@AbdiiDabaluu 4 ай бұрын
Forex jemiri
@AAAA-f3e1t
@AAAA-f3e1t 3 ай бұрын
ቅንነት እና በጎ መስራት ለራስ ነው እና ይህን ስራህን ቀጥልበት
@MulgetaMamaru
@MulgetaMamaru 4 ай бұрын
የምር በናትህ አልተማርኩም ለኔ የሚሆን
@Dawittube566
@Dawittube566 4 ай бұрын
Betam Ameseginalo betam tekmegn, yeante video very important video nw, thank you Mike
@GetinetBeyene
@GetinetBeyene 3 ай бұрын
በጠቃላይ አቀራረብህ ሳቢና ማራኪ ነው Udamy ላይ ያነሳኸው ሀሳብ በጣም ገረሚ ነው እና detail ሊሰሩ የሚችሉ ነገሮችን post ብታደርግ ጥሩ ነው
@lemext1
@lemext1 4 ай бұрын
what a person you are bro amazing vedio ...hiwoten keyiribetalew
@tedmt9502
@tedmt9502 3 ай бұрын
You're the best Miki keep it up👍
@TeweldeYouel
@TeweldeYouel 4 ай бұрын
You are the best bro 😎 proud of you 👏🏾
@TagayTesfaye
@TagayTesfaye 4 ай бұрын
i appreciate your positiveness
@abduselam1861
@abduselam1861 4 ай бұрын
men you are so nice to share this type of information I like it and thanks very much
@Samisha2111
@Samisha2111 3 ай бұрын
Thank you🙏🙏🙏
@StDavid-r5q
@StDavid-r5q 4 ай бұрын
በቀላሉ ነው ያስረዳሃን በጣም አመሰግናለሁ ከ❤❤❤🙏🙏🙏
@Bravo2024-h8r
@Bravo2024-h8r 4 ай бұрын
Mike you are really open minded person God bless U.❤
@EfiYeEyu-qs6bl
@EfiYeEyu-qs6bl 2 ай бұрын
ሚኪ የምር አከበርኩህ ፈጣሪ አንተን ለኛ ያኑርልን። ተባረክ። መጨረሻ ላይ ላልካት ነገር pls ተጨማሪ video ስራ እንዴ እንደምሰራ እና እንዴት video upload እንደምደረግ በቃ ሙሉ ስራውን ሌላ video ስራ pls. YOU ARE BLESSED
@mahdermolla2956
@mahdermolla2956 3 ай бұрын
thank you for sharing your knowledge with us etubers for the next video i need the udemy website full course
@NeimaAli-z4p
@NeimaAli-z4p 2 ай бұрын
እውነት በጣም ደስብሎኛል ይህ ቪድዮ በጣም አስተምሮኛል
@FasikaMegib
@FasikaMegib 4 ай бұрын
thank you for everything!!!
@YayoEntertainment
@YayoEntertainment 4 ай бұрын
Thanks 🙏🙏
@telilamengesha8974
@telilamengesha8974 4 ай бұрын
Kidus Solomon endalew....sela udm....full video betseralign.....our beloved bro!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeamlakWondu-t7k
@BeamlakWondu-t7k 3 ай бұрын
Thanks for everything
@HopeForever-mk5cv
@HopeForever-mk5cv 4 ай бұрын
መከታተል ከጀመርኩ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው ጥሩ እየሰራህ ነው አመሰግናለሁ ግን ስልክ ብቻ ነው ያለኝ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና በonline ላይ ገንዘብ ሰርቼ አላውቅም ግን ትልቁ ምኞቴ ነው
@bbrightness
@bbrightness 4 ай бұрын
Tnxs very much....that is a good for Ethiopian students even for all Ethiopian people.... But wanna get full course about UDEMY❤
@DejuHailu
@DejuHailu 4 ай бұрын
Woooooow. Miki You Are on Amazing Performans Continue. Am Sure in this sector you Are Coming To Extraordinary.
@sg..394
@sg..394 4 ай бұрын
Mike እኔ ቃላት የለኝም... ብቻ God bless you🙏🙌
@MrSimplexTech
@MrSimplexTech 2 ай бұрын
thank you very much!
@zosaranico
@zosaranico 3 ай бұрын
Egzabher mengedhn yabralih zemenh yibarek lela mnm alilim wedajh bro tnx❤
@HenosHailemaryam
@HenosHailemaryam 3 ай бұрын
great teacher!!!
@Kendrick1795
@Kendrick1795 3 ай бұрын
You are such an amazing person bro keep it up 👍
@Natnael-pn7qe
@Natnael-pn7qe 3 ай бұрын
sle udemy betam germognal u r so helpful ewnet
@AschalechDari
@AschalechDari 3 ай бұрын
bother God bless you you are kind so ❤❤❤
Video Editing Full Course | Complete Tutorial | Etubers
2:35:32
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Unlock your earning potential with typing jobs
19:28
Hanna Getachew
Рет қаралды 124 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19