በቀይ ወጥ የተሸጠው ግጥም አና ዜማ .............Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 247,317

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ ከአባይ አገልግል ዘወትር እሁድ 7:00 ላይ በአባይ ቲቪ ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians that are only broadcast on Abbay TV.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZbin channels.
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'"#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 273
@selamamare9571
@selamamare9571 Жыл бұрын
በዚህ ትስቃለህ እና የሀገርህን ሽግር በዚህ ታውቃለህ እና መፍትሄውን ታገኘዋለህ።❤ ተባረኹ የምንወዳቹ ኮመድያን።
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
ሰይፉ ላይ ብዙ ጊዜ #አድማሱን እንዲያቀርበው በጣም ጠይቄ ነበር እሱ ባያቀርበውም እዚህ ላይ ቀርቦ ስላየሁት በጣም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@bettybetty9436
@bettybetty9436 Жыл бұрын
የዛሬ እንግዶች በጣም የማከብራቸው የ 90 ዎቹ ድምቀቶች የነበሩ ናቸው ክበሩልን 🙏🙏
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ አምሮን አይቼ እሩጬ የመጣው ስወደው የጠፋ ሰው እንኳን ሰላም መጣችሁ
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ሀብታሙ ቦጋለ እጅግ በጣም የምወደው ገጣሚ❤❤❤❤❤❤ እንዲሁም ምርጡ አርቲስት አድማሱ ከበደ ዋው❤❤❤❤
@kalkidane6242
@kalkidane6242 Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቢኖር ዋሸው እንዴ ነው የተወደዳቹው ምርጥ የኢትያዮ ልጆች ለቅዱስ ላሊበላ ድምፅ እንሁን🤲🤲🤲
@selamamare9571
@selamamare9571 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በጣም ወድጄዋለሁ።
@hayutobe7494
@hayutobe7494 Жыл бұрын
ማርቆሥ ዛሬ አምሮበታል መሸአሏህ ጥሌ ደሞ ባበባ አሸብርቆአል ሀገራችነን አሏህ ሠላም ያርገዉ ያረብ
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm Жыл бұрын
የወዶች ጉዳይ አእምሮ አሪፍእግዳ 🥰
@Wassie12
@Wassie12 Жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም በጣም ብዙ የሳቅንበት የተዝናናንበት ጥሩመልእክትም የተላለፈበት ነው..አድማሱ ምርጥ ደራሲ እና ተዋናይ ነው..ብዙም የግል ስራውና አሁን ያለበትና እየሰራ ያለው ሌሎች ስራዎች ካሉት አልተጠየቀም..ፕሮግራሙ ግን የተዋጣለት አዝናኝ ነው..ይቀጥል!
@kidslife2496
@kidslife2496 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ግን ምርጥዬ ነው!
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
የወንዶች ጉዳይ ❤❤❤❤ እነ ቴዲ ብቻ ድንቅ ተዋናይ ድንቅ ማይረሳ የኢትዮጵያ ፊልም የወንዶች ጉዳይ ነው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
ሀብትሽ ምራጥ ሰው ይህው እኛ የ9s ቹ እናንተን የመሰለ ግጥምና ዜማ መስራት ካቆማቹ በዋላ ጆራአችን በጩህት ደነቆራዋል አድሜም ምርጥሰው ወንዶች ጉዳይ እንቁአችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን👏👏👏
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
ሀብትሽዬ የ90ወቹ ባለውለታ ብዙ ሰርተህ ትንሽ ያልተወራልህ ምርጥ አርቲስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጣም እወደዋለሁ ያለሁት ባህር ማዶ ነው በይበልጥ ደግሞ በወርቃማው ዘመን የወጣትነት ጊዜየን በነሱ ስራዎች እየተደስኩ ያሳለፍኩበት ቅጠል ለፍየልጅ ለሰው ልጅ የማይበላበት ኮካ ውሀ የነበረበት የሰው ፍቅርና አንድነት የነበረበት ጓደኛ የሚታመንበት በአጠቃላይ የሰው ልጅ ሰው በነበረበት ምርጥ ስራዎችን የሰሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሚቀርቡበት የውቦች ስብስብ በመሆኑ ይበልጥ ሱስ ሆኖብኛል ጊዜው ቢከፋም ባያስደስታችሁም ረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይስጣችሁ ስወዳችሁ
@Dani-g5h
@Dani-g5h Жыл бұрын
ሀብታሙ በጋለ ብዙውን ቃለመጠይቁን ሰምቻለው ይህን የመሰለ ድንቅ የዘፈን ግጥምና ደራሲ ከማንም በላይ የሰራ የሰራውን ያህል ያልተነገረለት እና በሰፊው ሊነገርለት ይገባል ዛሬ በሌላ መድረክ ስላየሁህ የተሰመኛን ልነግርህ አልችልም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናውን ይስጥህ የውነት ትቸ ላለህ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
ሀፍታሙን አላውቀውምም ግን የሚገርም ሙዚቃ እደስራ ሳውቅቅ ደስ አለኝ ዋዉዉዉ የት ነበር
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ቆየት ያለ የ ETV ጋዜጠኛ ነበርኮ።
@DanielGugssa
@DanielGugssa Жыл бұрын
አምሮ ምርጥ ተዋናይ 😍😍😍 ጥሌ ፀጉር እሰታይልክ አምሮብካል መነፅርክን ለምን አወለክ መብራቱ አንተ ላይ ይበዛል ተጠቀመዉ የምወድ እህት ነኝ እንዳይጎዳክ ብዬ ነዉ በተረፈ ሁላቹም አንደኛ ናቹ 😘😘😘
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ወ....ዮ አለማወቅ "በቀይ ወጥ የተሸጠው ግጥምና ዜማ" በእኔ ህይወት ት....ል...ቅ ቀይ ማህተም ያሳረፈ ትዝታ አስቀምጧል። ❤😉
@SeadaMuhammad-hl1fm
@SeadaMuhammad-hl1fm Жыл бұрын
እኳን በሰላምመጣችሁ በጣም ነው የምታዝናኑኝ ይመቻችሁ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው። ማስተካከያ 18 ያልሞላቸው ልጆች ባይቀርቡ ምክንያቱም በቀልድ መካከል እድሜያቸውን የማይመጥኑ ሐረጎች ስለሰማሁ ነው።
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም ድንቅ እና እንቁ ናችሁ አሌክስ ኮሜዲ አይመስልም እርግት ያለ ስለሆነ ግን ቀስ ብሎ የሚናገረዉ በሳቅ ይደፋል አቅራቢዉ ዋዉ ይለያል👍
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 Жыл бұрын
አምሮንአዪቼ ስሮጥ ተደፍቼነበር ስራዬንአቁሜነዉ እስከመጨረሻያያሁት❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@makis1623
@makis1623 Жыл бұрын
የዛሬ እንግዶች ምርጦች ሀብትሽ አድማሱ የ90s ድምቀቶች 👏 👏 👏
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
የት ነበርክ ብየዋለሁ ሀፍቱ ተባረክ ይገርማን ተደብቆ ይህን ይክል በርታ እናመስግናለን❤
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት በርቱ በጣም እናመሰግናለን
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏❤
@Qwina12.
@Qwina12. Жыл бұрын
Amen amen ❤
@Qwina12.
@Qwina12. Жыл бұрын
Berket gen ye enjera abaten new memeselgni 😢
@liyakidu3210
@liyakidu3210 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
አሚንን የኒ ልዩ ላንቺም
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 Жыл бұрын
ተባረኪ
@barok8920
@barok8920 Жыл бұрын
ሀብትሽ ታላቅ ሰው፡ቅን መልካም ጨዋታ አዋቂ፡ስላየሁ ደስ ብሎኛል፡አድማሱ በጣም ጠፍተሀል፡ቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ቴዲ ቀርቦ ሳየው ፡አድሜ የት ጠፋ ? ሳስብ ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል፡ ፡ምስጋና ለዋሸሁ እንዴ።
@tutubuza3356
@tutubuza3356 Жыл бұрын
ዋው የወንዶች ጉዳይን በጉጉት እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
አዲዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በጣም ነው ምወድህ
@Asmara87529
@Asmara87529 Жыл бұрын
I'm eritrean l love this show and is very funny love you guys ❤❤❤
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk Жыл бұрын
❤❤❤❤Same to you I love this show i am eritrean❤❤❤❤
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry Жыл бұрын
Habtamu Bogale Good to see you here brother..he is a legend ekko he deserve more Respect
@selamawitghiwot4045
@selamawitghiwot4045 Жыл бұрын
ሱሬ ጥሩ ልጅ ነው እንኳን እህቶቹን ሌላም የሚያስቀይም ክፉ ነገር የሚወጣው አይመስልም፣ታምራላችሁ
@chernet2831
@chernet2831 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ግን አንደኛ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂 አንተ ከዚህ ፕሮግራም አንድ ቀን ብትቀር ምን እንደ ሚመስል አሰብኩት
@aquilatube6468
@aquilatube6468 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አምሮን ሳየው ስለ ወንዶች ጉዳይ 3 ያሰብኩት
@alexbekele87
@alexbekele87 Жыл бұрын
ጥላውን ብዙ ስታስረዳ ይነቁብሃል ልክ እንደፍልፍሉ ብዙ አታስረዳ
@famisha8283
@famisha8283 Жыл бұрын
የወጌሻው በጣም አስቆኛል ፍልፍሉ በተፈጥሮ የተሰጠህ ኮሜዲያን ነህ ሁላችሁም ኮሜዲያኖች ነፃ አቀራረባችሁ አሪፍ ነው በርቱ ምንም እንከን የለበትም ፕሮግራሙ
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
አእምሮ እንኳን ደህና መጣህ do i know you somewhere? ያለው ፊቴ ድቅን የወንዶች ጉዳይ😊
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው አሌክስ ትወና ብተውን እኮ አንደኛ ነህ የወንዶች ጉዳይ ሸዋፈራውን እራሱን ቁጭ 😂ወይ ሸዋ ምርጥ እና ጎበዝ አንጋፋ ተዋንያን ነው 🥰በቀጣይ ሸዋፈራውን ጋብዙልን እባካችሁ 🙏አድማሱ ምርጥ ተዋንያን ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት በፊልም አይቼው አላውቅም ረጅም ግዜ 🥰
@abelbahiru4916
@abelbahiru4916 Жыл бұрын
ያበደ እንግዳ አምሮ 😍😍😍
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሞት በቃ ይበለን 😢😢😢
@adee4662
@adee4662 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤
@azebmelaku8840
@azebmelaku8840 Жыл бұрын
Mark you're so talented I respect 🙏 you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
እውይ አእምሮ ትዝታችን❤🎉🎉
@consciousLife777
@consciousLife777 Жыл бұрын
ዛሬ ከባድ እንግዶች ነበሩ❤ የጥበብ ሰዎች ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ጥላሁን ልክ ነህ የሀረግ እሬሳ ዳማከሴ የምች መድሀኒት ባህር ዛፍ የመሳሰሉት እገዚህአብሄር ሰቶን ያለተጠቀምነበት በተለይ ይሄ ትውልድ። ትክክል ሀገር በቀልን እየተውን እራሳችንን እያጣነደ ነው ። እኔ ያለሁበት ሀገር የፈለገ ቢሆን ከ እግዚህአብሄር በታች በባህላዊ ነው የምጠቀመው ። ያውም ኢነሹራስመረ በደንብ እያለኝ ። እና ሁሌም የባህል መልካም ነው። ዘመናዊውን እነተወው ማለቴ አይደለም።
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
አምሮየ በስት ጊዜ አየወት ዋው የወዶች ጉዳይ ፌልም አርሳውም
@Ghvxd-gv8qh
@Ghvxd-gv8qh Жыл бұрын
አሌክስ በጣም አድናቃህ ነኝ
@yejammalij9876
@yejammalij9876 Жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት አይምሮ ወይም አድማሱ ከበደ
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
የሰፈራችንን ሂሳቅን ወጌሻውን እድሜ ፀጋውን ይስጥክ ብታቀርቡልን
@ZeharaahmedLdres-e1w
@ZeharaahmedLdres-e1w Жыл бұрын
ታምራላችሁ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ዋሸሁ እንዴ
@CherenetNega
@CherenetNega Жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ አስገራሚ እግዶች❤❤❤❤❤❤
@abinetbegashaw9417
@abinetbegashaw9417 Жыл бұрын
Thank you tile fir asking about ye wendoch guday...demisie wa 🎉
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@BekeleLemma-sc2lt
@BekeleLemma-sc2lt Жыл бұрын
በርቱ በጣም ትመቹኛላችሁ እወዳችኃለሁ ነገር ግን የኤዲቲንግ ነገር አሁንም አልተስተካከለም እባካችሁ አስቡበት
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Ademasu yna andega betam miss adergahe nber selayewohe dess belogal ❤thanks washehuda 🙏
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት
@HDAcademy107
@HDAcademy107 Жыл бұрын
Loving this program 😍😍
@Amennahom
@Amennahom Жыл бұрын
We missed you amero 🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
ምርጦች ይመቻቹ በርቱ❤❤❤
@hermalacom
@hermalacom Жыл бұрын
በጣም ነው ደሰ የምትሉት ቀልዳቹ ሰትጨውቱ ሰቶቀልዱ wow😂😂😂😂😂❤❤🙏
@ትጂየድግልልጅ
@ትጂየድግልልጅ Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤ ልስቅ ነው በቃ ኑ የማዳም ቅመሞች❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
የመግቢያው ሙዝቃ እጅግ በጣም ነው የሚያሥደሥተው
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
አምሮ 😢😢 ውይ ስወደው ለምን ጠፋ
@Habeshaview123
@Habeshaview123 Жыл бұрын
We missed u amro💚💛❤️
@seblederbe5314
@seblederbe5314 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች
@amyclass5355
@amyclass5355 Жыл бұрын
ያበደ መግቢያ ❤ አሌክስ
@YosephAkele
@YosephAkele Жыл бұрын
ማርቆስ ጎበዝ ባለሙያ ነው አታሹፉበት!
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Жыл бұрын
Filfilu you should apologize to markos, don't make fun of him with his other job. Markos was not happy with your joke today 😒
@wudasrat
@wudasrat Жыл бұрын
ቀልድ ነው። በአንዱ ኮሜድያን ቀልድ ሌላው ባልደረባ ካመረረ፣ በምን ይቀልዱ?! ፍልፍሉ በእራሱ ትዳር እና ባለቤት እንኳ ከመቀለድ አይመለስም።
@seadaahmed2473
@seadaahmed2473 Жыл бұрын
ሁላቹም ትመቹኛላቹ እኖዳቹዋለን😂😂😍😍😍
@MhretHailu-s2s
@MhretHailu-s2s Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዴት እንደምወዳችሁ ሁሌ ነዉ አምጠብቃችሁ በጉጉት የዛሬው ደግሞ ለየት የሚያረገዉ አድማሱን እንግዳ ስላረጋችሁት የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgendejene6500
@temesgendejene6500 Жыл бұрын
adme my best actor ever
@ስጦታ-ነ2ለ
@ስጦታ-ነ2ለ Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ጨዋታቹ ደስ ይላል ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት 👌👌👌👌👌
@mengeshateshome8141
@mengeshateshome8141 Жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው chibcheba tinsh kensu
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@hanannguse4940
@hanannguse4940 Жыл бұрын
አድማሱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እንወዳችሆለን❤❤❤
@Chuchu-sd5bd
@Chuchu-sd5bd Жыл бұрын
ሀብትሽ በጣም አድናቂህ ነኝ
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
የ ዛሬው ይለያል አቦ ጉምቱ የሆኑ እንግዶች እንዲሁ ጥርሴን ሳልከድን እየሳኩ አለቀ😂😂😂😂😂
@RitaZewzdy
@RitaZewzdy Жыл бұрын
ዋሸሁ እንዴ የኔ ምርጦች ❤
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ኣድሜ እና ሃብትሽ ምርጦች
@yega657
@yega657 Жыл бұрын
አምሮ በሂወት አለ እንዴ 😅❤❤
@wowproduction8368
@wowproduction8368 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ የሚያዉቅ ይመልስልኝ የእርግብ አሞራ ምን ማለት ነዉ ትርጉሙ??
@Selam369-b6f
@Selam369-b6f Жыл бұрын
የመድረክ መሪነቱን አንዳንዴም ለጥላሁን ስጡት በጣም ዉስዋስ ላይ ነዉ የመጡትን ሰዎች ሁሉ አስተዋዋቂ ነዉ
@makis1623
@makis1623 Жыл бұрын
ቅንነት እኮ ነው
@Selam369-b6f
@Selam369-b6f Жыл бұрын
@@makis1623 እኔስ ምን አልኩ ማርዋ ? የመድረክ መምራት ልምድ ስላለዉ ይወሰወሳል እና እነሱም በቅንነት እድሉን ቢሰጡት በዬ ነዉ። እንጂ ጋሽ ጥሌ ወሳኝ ሰዉ ነዉ
@josejimenez2753
@josejimenez2753 Жыл бұрын
ጥላዉን የኔ የዋ ያመቱ ምርጥ ኘሮግራም
@ፍቅርነኝ-ቀ5ቈ
@ፍቅርነኝ-ቀ5ቈ Жыл бұрын
ዛሬ ነው ገና እንግዳ አመጣችሁ አእምሮ 😂😂😂😂 የወንዶች ጉዳይ
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 7 ай бұрын
ሙቼነው የምውዴው ❤❤❤❤❤❤❤ዋየሁእዴ አልክሲ ትውና ያበዴው
@rasdejen4948
@rasdejen4948 Жыл бұрын
ኒዉማ ኢትዮጵያ ከማለት አዲስ ኢትዮጵያ አትሉትም ነበር፤ የዉጭ ናፋቂነትን ተጠየፉ። የኛ ወርቅ ነዉ፤ እንድንጠላዉ የሚደረገዉ የኛ መሰረት እና የፈጣሪ ስለሆነ ነዉ።
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
አዲስ ሰው = [ኒውማን] ✅ ❌
@samsonlegesse5847
@samsonlegesse5847 Жыл бұрын
ደምስ ትንሽ የድምፅ ችግር ትንሽ አለ በዩቲዩብ ነው ምናየው በተረፈ ሳምንቱን በጉጉት የው የምንጠብቀው
@ssm1839
@ssm1839 Жыл бұрын
አድምዬ ስወድህ እኮ
@abikas7233
@abikas7233 Жыл бұрын
betam betam tmechugnalachu lje erasu mgib albelam silegn Abay tv ezegawalehu washew ende yelem slew zm blo ybelal 10Q
@anwarebrahim8200
@anwarebrahim8200 Жыл бұрын
የእነ ፍልፍሉ እንግዳ እኮ አልቀረበም
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ጥላሁን እልፍነህ ሁሉም ኤፒሶድ ላይ መንዛዛትና አላስፈላጊ በሆነ ነገር ይደበላልቃል አኞ ነገር ነው እሽሽሽሽ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አባይ ዋች እርግብ ግን ሰው ጠይቄ 25 ኪሎሜትር በራ እቤቷ ትመለሳለች ብሎኛል እኔ ቤት እርግቦች ስላሉ ግን አላቅም የኢትዮጵያ ያሉ እርግቦች❤❤❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
አሌክ እኮ ይችላል በጣም ተመቸህን አንተ ብቻ ሳትሆን ሁላችሁም ዋሸው እንዴዬዬዬዬዬዬዬዬ...ጨዎታ እና ሳቅ እናተ ቤት እና ሁላችንም ቤት ብዙ ነው ይመቻቹሁ ይመቸን ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ
@zuwede2250
@zuwede2250 Жыл бұрын
ሁላቹህን በጣም እወዳቹሀለሁ ግን ጥልየ እና ደምስ መስቀል (መሀተብ ) ነበረ አሁን ለምን አላደረጋቹህም ይቅርታ መጠየቅ ስላለበኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@raealoni8311
@raealoni8311 Жыл бұрын
ደምስ አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ትንሽ ቅር ያለን አድማሱ ከበደን ምንም ሳትጠይቀው መሄዱ ተሰማኝ ምክንታቱም ከፊልም ስለጠፋ ነው ደምስ አድናቂው እንደሆንኩኝ ንገርልኝ አመሰግናለሁኝ
@AdaneTaze
@AdaneTaze Жыл бұрын
በጣም ጥያቄ ነበረኛ ግን እኔ በራሴ በጣም አመሰግናችሆላው አንድ ጥያቄ ድጋሜ አቅርባችሁ ብትጠይቁልኛ ደስይለኛል ምን ላይ እዳለና እደዚህ የጠፋበት ምክንያትን ጋዜጠኛነቱን እየቀጠለ ነው ወይስ ትቶታ
@AkinawWagari
@AkinawWagari Жыл бұрын
where is the dance program
@shebelawu
@shebelawu Жыл бұрын
ዛሬው ደግሞ ከባድ ደርቢ ነው ሁለቱ ዕንቁዎች
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
አሌክሶ የምወድህና የማከብርክ እ የቦርጭዬ ነገር ብናስብበት ለኛም አልጠቀመ😳🙊🙊
@birukyirgu834
@birukyirgu834 Жыл бұрын
Today’s is special
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
አንድ ቃል አንድ ሳቅ | And Kal And Sak ድራማ ክፍል 2   | EBS Drama
15:20
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 9 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
1:45:45
Dejaf TV
Рет қаралды 1,9 МЛН
ኮሜድያን ፍራኦል "ማመን ይከብዳል"
10:32
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 446 М.
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН