በርገር ለምኔ ! ድንች በ ድፍን ምስር ፈጣን በርገር ያለ ዳቦ # veganburger

  Рет қаралды 661,141

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 353
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
ድሮ ድሮ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጓሬቤት እማራለሁ ነበር የሚባለው አሁን ደሞ ኢንተርኔት ይኑረልኝ እንጂ ሞያ ከሜሊ ቤት እማራለው እውነት ዋው ነው
@seyeseye3788
@seyeseye3788 4 жыл бұрын
በጣም ስወዳት ደሞ ፅድት ያለች እጅሽ ይባረክ
@amriadelele1573
@amriadelele1573 4 жыл бұрын
ከከከ
@zinashamare8237
@zinashamare8237 4 жыл бұрын
የምትሰሪው ምርጥ ምርጥ ነገርነው ወጭ ቁጣቤነው ተባረኪ
@medinaethiotube
@medinaethiotube 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ማሽአላህ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ምግብ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ማሽአላህ ብያለው በሌላ ባድስ ቪድዮ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ በርችልኝ
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያንቺን ምግቦች ሁሌም ምካሪ ነኝ ዛሬም ለልጆቼ የምሰራው አገኘሁ ተባረኪ
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 4 жыл бұрын
የተረጋጋሽ ሰው ነሽ። የምትጠቀሚው አማርኛሽ የታረመ ነው። ቡርክት ሁኚ፤ እጅሽ ይባረክ!!!
@zalbiaua4448
@zalbiaua4448 4 жыл бұрын
መሻአላህ ያምራል ልዩ በርቺ
@zalbiaua4448
@zalbiaua4448 4 жыл бұрын
ትፈልግሺ መጣሺ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
@@zalbiaua4448 ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 жыл бұрын
Betam Comment gin 80%English new 😀
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*እጅሽ ይባረክ ደስ እሚል በርገር እሰራዋለሁ*
@sabatekeste132
@sabatekeste132 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን የተረጋጋሽና ጥርት ባለ አሰራር
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ
@degeneshsheway8628
@degeneshsheway8628 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ስታብራሪ ያለሽ እርጋታና ትግስትሽ ደስይላል አቀራረብሽ ደስ ስለሚል ላይክና ሰብስክራይ ይገባሻል በርቺ አመሰግናለሁ
@EthiopianOne-zz5no
@EthiopianOne-zz5no 3 ай бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም አመሰግንሻለሁ እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ
@misteryemane4749
@misteryemane4749 4 жыл бұрын
ለየት ያለ ነገር ነው ያየሁት እጅሽ ይባረክ
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው👌አዲስ ነገር ተምሬአለው: Thank you for sharing!
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
@@TAEMKitchen ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@bahirtube4899
@bahirtube4899 4 жыл бұрын
ዋው እውነት ጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር መማር ይቻላል በርቺ እህቴ 😘
@ethioshamatube7853
@ethioshamatube7853 4 жыл бұрын
ቤተሰብአርጊኝ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
@@ethioshamatube7853 ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@samlovesam5204
@samlovesam5204 4 жыл бұрын
ከሽ ከሽ ስራሁት በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👌
@leulgebregiorgis9165
@leulgebregiorgis9165 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ረጋ ብለሽ ነው ምታወሪው እጅሽ ይባረክ እኔም እሠራዋለው
@danielabreha5834
@danielabreha5834 3 жыл бұрын
እጄ የዩቱብ መንደርሽ ላይ ጥሎኝ ገራሚ ነገር አሳየኝ፡ አሪፍ የምግብ አሰራር። በተለይ ደሞ ድምጽሽና የአነጋገር ለዛሽ ደሞ ልዩ ነው
@senaitdessie1462
@senaitdessie1462 4 жыл бұрын
Betam arif recipe i can't wait to try it. Corn starch megebochesh lay batetekemi yemeretal. Thank you.
@AA-114
@AA-114 4 жыл бұрын
Thanks for taking your time and teaching us these simple steps that produce yummy Ethiopian food.
@erokcell498
@erokcell498 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽን ይባርከው ዋው እንዴንች ያለ እህቶች ያብዛልን
@kinduwale-wi4ud
@kinduwale-wi4ud Жыл бұрын
ዋው በጣም ሐሪፍ ስራ ነው ወድጀዋለው
@habtenegasi1001
@habtenegasi1001 3 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረኪ
@suzy1523
@suzy1523 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እሰራዋለሁ ብዙ ምግብ አሰራር ካንቺ ተምሬአለሁ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@ib-lq9fz
@ib-lq9fz 3 жыл бұрын
Thx the whole process only airfryer is it possible
@tadesseyimer304
@tadesseyimer304 2 жыл бұрын
You are Smart I learn a lot Tanks God bless all your family .
@betelhemgebremeskel5415
@betelhemgebremeskel5415 3 жыл бұрын
Betam betam arif new kemr የአሳ tahim ena shita alewu
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ነገር ተምሬበታለሁ አንቺም አገላለፅሽ ደስ ይላል በርቺልን።
@sefinebe435
@sefinebe435 4 жыл бұрын
Wow andegna new tebareki
@amelemurti2350
@amelemurti2350 4 жыл бұрын
Gobez👍👍 I will try it soon. Mejemeria ayn yebelal endemibalew betam yasgomejal. GOOD JOB.
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@mimif5512
@mimif5512 4 жыл бұрын
Good on you you are the best
@tadeluasegedew1965
@tadeluasegedew1965 4 жыл бұрын
Amen Enatenm fetari ytebkachu moya ketebay gara setoshal Enamesegnalen
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 2 жыл бұрын
It’s very nice and very interesting thank you konjo 🙏
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ሜሊዬ ፈጣሪ ጤናሽን ይሥጥሽ ምርጥ በቀላል የሚዘጋጅምግብሥለምታሣይን።።።
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 2 жыл бұрын
ስላም።ስላም።እማ ዋውውውውው መሻአላህ 🇪🇹✅👍🌹🌹💓
@kongitbereket4985
@kongitbereket4985 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጁ ነዉ እኔ በአትክልት ሰርቼ አቃልዉ በጣም ይጣፍጣል ሜላትዬ እጅሽን የባረከው 👍👍👍
@fafimatube6176
@fafimatube6176 4 жыл бұрын
Wawo tebareki yene konejo arefe new berechi
@nigisttesfaye6501
@nigisttesfaye6501 4 жыл бұрын
Can't wait to try it! God bless you!
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህታችን እናመሰግናለን
@ss-md6ff
@ss-md6ff 4 жыл бұрын
Tebareki Gobz
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 10 ай бұрын
ጎበዝ፡ብርች፡ይገራ፡ልጅ፡👍🤗🙏🙏🙏🙏
@hiwoteeeeyuyeee1135
@hiwoteeeeyuyeee1135 4 жыл бұрын
Kelal ena tru aserar new ejish ybarek
@lababhlabab3677
@lababhlabab3677 4 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነውማሻ አላህ
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c Жыл бұрын
ዋው የቅመም እቃወችሽ ሲያምሩ
@mekdesamdemariyam4574
@mekdesamdemariyam4574 4 жыл бұрын
melatye enamesegnalen yemtasayignin abzagnawun mokrewalehu
@meronayele6730
@meronayele6730 4 жыл бұрын
በርቺ ሜሉ ደስ ይላል
@tsigirma9520
@tsigirma9520 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የምግብ ዝግጅት ነው የምታስተምሪን በርቺ እናመሰግናለን
@Mao-z9r
@Mao-z9r 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ገላገልሽኝ ❤️
@amentadme449
@amentadme449 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ልዩ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@yemisrachmulatu3576
@yemisrachmulatu3576 4 жыл бұрын
Tebareki
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
Much wededkut sun linesa lisra tebareki
@ፍትህፍትህለእስረኞች
@ፍትህፍትህለእስረኞች 3 жыл бұрын
ዋዉ ባለሞያነሽ በርች
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 4 жыл бұрын
Melatiy yen qogo iskezar alawqkushm neber dimistish sisem manat iyalki neber betam gobez nesh inamesegnalen
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 4 жыл бұрын
ዋው እጅሸን ይባርከው እማ እመብራንን እየሰራሁ ነው
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
Your creativity is admirably...ለምኔ የሚለውን ቋንቋ ስወድልሽ እኛም እቤት ውስጥ መጠቀም ጀምረናል እናመሰግናለን
@bircruz555
@bircruz555 4 жыл бұрын
ስንዴ ለምኔ - ancient mashila crop. Better than wheat.
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
@@bircruz555 ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@bettyayele530
@bettyayele530 4 жыл бұрын
This looks so delicious. I am definitely going to try it and let you know. Berchi Melatye👌🤛
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ቤቲዬ አመሰግናለው
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺልን
@shesemanisro1318
@shesemanisro1318 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን
@tsegiamd9504
@tsegiamd9504 4 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ
@saranegussie2576
@saranegussie2576 4 жыл бұрын
በውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ከብዙ ሃሳብ ነው የገላገልሽኝ የምታሳያቸውን ነገሮች በሙሉ ሰርቼ በጣም ነው የወደድኩት በርቺልኝ የኔ ማር ግን ብዙዎቹ ያወፍራሉ እንደው ከድንቺና ከሩዝ የተለየ የማያወፍር ምገብ እስቲ
@hadubinitmuhamed8043
@hadubinitmuhamed8043 4 жыл бұрын
የምገርም ነው ለካ የሀገራችንንም ምግብም እንድህ መስራት ይቻላል እጂሽን ይባርከው ማር
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
Two good food combination sounds delicious! Thank you for the idea as always amazing!
@munalove8368
@munalove8368 4 жыл бұрын
Wuyiiii gelagelshign my son loves burger you are awesome 😘🙏
@fammod5110
@fammod5110 4 жыл бұрын
Wow...I just tried it for lunch. It is so tasty and easy to make. My whole family loved it. Thank you for sharing the recipe.
@holymolly695
@holymolly695 4 жыл бұрын
I wanna know how it got the shape without flour
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
@@holymolly695 ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@gamgingwithmyla8814
@gamgingwithmyla8814 4 жыл бұрын
It's amazing
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 жыл бұрын
Meret eko neshi ewnet betam new madnekeshi🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@helnitayemariyam6223
@helnitayemariyam6223 2 жыл бұрын
በድንቺው ቦታ ፍርኖ ዱቄት ብናደርግስ
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
መንከሪያውን በእንቁላል ማድረግ አንችልም?
@AlmazEtate-j4k
@AlmazEtate-j4k 10 ай бұрын
የፆም ማዮኔዝ እንዴት ይሰራል?
@almaztafera757
@almaztafera757 4 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ
@aminetmuhamed6319
@aminetmuhamed6319 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል በርችልን ሜላትየ ግን በዳቦ ዱቄት ቦታ ሌላ መጠቀም የምችለው ነገር አለ?
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Ewenet betam gobez nesh agelaletshe
@efebiru1401
@efebiru1401 4 жыл бұрын
betam balemaya nesh ewunat 😘😘
@merryassefa4018
@merryassefa4018 4 жыл бұрын
ሜሉ መጣሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ በጣም ጣፋጭና ለጤና ተስማሚ ነው በጣም ነው የማመሰግ የማመሰግንሽ እጅሽ ይባረክ
@miriamempoweringgenerations
@miriamempoweringgenerations 2 жыл бұрын
Meliye I tried and loved it ❤ thank you 🙏
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነወ ሚጥመው ሰረቸው አለሁኝ በጣም አመሰግንሸ አለሁኝ በረች እህትየ
@sabrinafuad7991
@sabrinafuad7991 3 жыл бұрын
Woww👍👌
@user-jt3ql6mr5q
@user-jt3ql6mr5q 4 жыл бұрын
I am speech less right now. You are such a wonderful "balemuya".
@senatamru9369
@senatamru9369 4 жыл бұрын
Meluye betam tafach neber👍
@mestawetseyfu7110
@mestawetseyfu7110 4 жыл бұрын
meluye gobeze zare new yayeute betam gobez berechi
@getusolomon2171
@getusolomon2171 4 жыл бұрын
These is best l ovei you
@abebechgirma2323
@abebechgirma2323 4 жыл бұрын
Betam arif nw 🔥
@ayeleeskedar870
@ayeleeskedar870 4 жыл бұрын
Thanx dear thats nice
@dceesaun7374
@dceesaun7374 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ግን ቀላል ነው አልሽ እኔ መዳብ በላህምስሪ ብላኝ በጣም ታዕብት ነው የሆነብኝ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሠግናለን🙏❤
@hilugech5190
@hilugech5190 4 жыл бұрын
Wow bxam arif fexera nw bengershi lay machine nochun wedgna lakilin Ethiopia 😉
@mekdesy9044
@mekdesy9044 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
@almazyoseph6077
@almazyoseph6077 2 жыл бұрын
የጾም ማዮኒስ ምንድነው ሰምቸ አላውቅም
@chuchumarge6716
@chuchumarge6716 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ኤዲት አደራረግሽም
@kidistalemayehu4397
@kidistalemayehu4397 4 жыл бұрын
WOW melu betam konjo ena kela bekelalu lisera yemichel new enamsgnalen
@garsametube324
@garsametube324 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ ገላገልሽኝ አሁን ድንቼንና ምስሬን ወደመቀቀል ልጓዝ !
@wubayehuaweke5145
@wubayehuaweke5145 4 жыл бұрын
wow nice lecake cream mesrat asayegn
@saramekonnen2324
@saramekonnen2324 3 жыл бұрын
Thanks malu.
@hewanadam167
@hewanadam167 4 жыл бұрын
Woooo yumm. I learn from u a lot of thing thank u
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
good job melo Yena balmua selameshe yebza
@jannathraheema7826
@jannathraheema7826 4 жыл бұрын
ማሻአላሕብያለሑእሕትአጂሽይባረክበጣምባለሙያነሽማር
@astergelaye9428
@astergelaye9428 3 жыл бұрын
Yeny balemuya. U are blessing to all of us. May God bless you and your family.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመስግናለን
@sabrinaweldu5552
@sabrinaweldu5552 4 жыл бұрын
Gobez nesh betam des yilal lela lelam asayen
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 3 жыл бұрын
Ekawochish wow nachew lakilign.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
የድንች ጥቅል ብስኩት ለቁርስ በ 20 ደቂቃ
10:18
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 428 М.
Ты ТОЧНО делаешь это когда БОЛЕЕШЬ 🤒
0:38
Никита Удановский
Рет қаралды 2,7 МЛН
WHO IS BETTER? #shorts
0:42
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
ЭКСТРЕМАЛЬНАЯ РЫБАЛКА за 1$ и 100$ и 1000$
19:05
ЕГОРИК
Рет қаралды 1,1 МЛН
Climbing to 1M Subscribers 🏆
0:31
Matt Larose
Рет қаралды 129 МЛН
Қызын құттықтап Келді😱😱😱
4:01
1канал
Рет қаралды 98 М.
Выхлоп за 70р, дёшево и сердито!
0:28
IGORIAN TODAY
Рет қаралды 3,8 МЛН