ባረከኝ | ዛሬ ሂዎቴ ተቀየረ!

  Рет қаралды 162,441

Adonayy

Adonayy

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 күн бұрын
እባክህ አዶናይ ይሄን የፈረንጆች የብልግና ቋንቋ ከአፍህ አውጣ ❤❤በተረፈ ጀግና ነህ ሕይውትህን እንደ ምትቀይር ተስፋ አለኝ ❤እግዚአብሔርን በምትጠራ አፍ በጭራሽ የብልግና ቃል አታውጣ ።።ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው
@Addistoday
@Addistoday 3 күн бұрын
f**ck ምናምን አትበል ደስ አይልም
@abrehaleyal
@abrehaleyal 3 күн бұрын
Fu**ck ብዙ ትርጉም አለው በእንግሊዘኛ። ከስድብ ጋር ብቻ አታያይዘው። ኢትዮጵያዊ መሆን ኤርትራዊ ፣ አሜሪካዊ፣ ቻይናዊ ከመሆነ የበለጠ እድል የለውም። እንደውም መታደል ሳይሆን በተቃራኒው ነው።😂
@hailetesfay3313
@hailetesfay3313 3 күн бұрын
በመጥፎ ስለተረጎምሽው እንጂ የተለመደ አባባል ነው ። ቃሉ ብዙ ትርጉም አለው አዶናይ ደግሞ ስሜቱን እየገለፀበት ያለው መንገድ ቅር የተሰኘበትን ጉዳይ እንጂ ለብልግና አይደለም 👍
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 күн бұрын
@hailetesfay3313 አውቃለሁ ግን እንደ ምንም ይሄ ቃል ከአፋችን መውጣት ግዴታ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 күн бұрын
@hailetesfay3313 ምንም አይነት ትርጉም የለው በቃ የነጭ የብልግና ቃል ነው የምሬን ነው በዝህ መቼም አንከራከርም ።
@redinatube8874
@redinatube8874 3 күн бұрын
ምስኪንነቱ ገንዘብ አይደለም ያስደሰተው ህዝብ እንዳለው ማየቱ ውስጡን ነክቶት ነው እንጂ 6k canada downtown ላይ ቤት ቀይሮ ስራ ጀምሮ ለመኖር በቂ ሆኖ አይደለም we love you adony ❤
@safeersharjah7296
@safeersharjah7296 3 күн бұрын
ቶሎ ወጣ ሼም ይዞት
@User_19967
@User_19967 3 күн бұрын
100,000$ ነው ያገኘው አላሉም?
@Yohannes1958
@Yohannes1958 3 күн бұрын
አዶናይ እኔ ቲክቶክ ኖሮኝ አያውቅም እንዲኖረኝም አልፈልግም ነበር አሁን ግን ላንተ ብዬ ከፍቻለሁ አየህ አይደል እንዴት እንደምንወድህ አሁንም እመቤቴ ማርያም ከዚህ የበለጠ የሰው መውደድ ትስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ በርታና ስራ ጀምር
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 күн бұрын
❤❤
@tadeleemiru6020
@tadeleemiru6020 3 күн бұрын
Tekekel
@SareinahaniSareinahani
@SareinahaniSareinahani 3 күн бұрын
Meskine nawe
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 2 күн бұрын
አልገባኛም ምን ሆነ ነው አስ ረዱኝ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 3 күн бұрын
የኔ አባት የተረጋጋ ሂወት ይስጥህ መድሐኒአለም❤
@ETHIOMOtvion
@ETHIOMOtvion Күн бұрын
እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኘ😢🥹
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 3 күн бұрын
የዋህ ልብ ነው ያለህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ መልካምነት ለራስ ነው ❤
@AmelBezu
@AmelBezu 3 күн бұрын
Selasu geta ybarek❤❤❤
@Maluyacob
@Maluyacob 2 күн бұрын
Yez lij Sim bfecbook manew pleas
@AmelBezu
@AmelBezu 2 күн бұрын
@@Maluyacob adonay new
@merimaaragie346
@merimaaragie346 3 күн бұрын
አዶናይ እኔ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ የምወድልክ ትልቅ ነገር አመስጋኝ ነክ አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ ❤❤❤❤
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q 3 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 3 күн бұрын
ወላሂ እኔም ሙስሊም ነኝ።ፈጣሪን /አላህን በሁሉም ነገር ሲያመሰግን ስሰማ ልቤበሃሴት ትሞላለች አብዝቼም ወደድኩት።አላሀምዱሊላህ ።አላህ ሃሳቡን ሁሉ ይሙላለት ይጠብቀው ።
@ilinarsaid
@ilinarsaid 3 күн бұрын
Bravo m’y ❤🎉
@mediajebo
@mediajebo 3 күн бұрын
@@خديجهخديجه-م3غኢንሻአላህ እኛም በዱአ እናግዘው
@YabuBiniyam
@YabuBiniyam Күн бұрын
በጣም ነው ምወድህ ❤ ቅን ልብ አለህ ለዛም ነው ፈጣሪ አምላክ ባላሰብከው ሰዓት ህይወትህን የቀየረው ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤
@ethel7303
@ethel7303 3 күн бұрын
አሁንም ቢሆን መረጋጋት ይቀርሀል ወንድም ራስህን ጠብቅ ፀልይ ራስህን አዳምጥ አትቸኩል
@Adonayyy
@Adonayyy 3 күн бұрын
eshi ❤
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 күн бұрын
Enie Kenya 25 amete limolaje newe sewu kefetale werkete yemilleleje helene balebitime enime eseralewe ayezoke hulume sete gude aleee debeko newe engie endedero adeleme life egeziyabehere kanete ga yhune wedemoche ena wede lege aleje sewe sicherese abeso wede lege sicherese alewedeme abeso wede😢😢😢😢😢😢😢😢
@AfiYenuse
@AfiYenuse 3 күн бұрын
Why negative mehon asefelege ere habesha gen menyeshalenal uffff leave the boy alone
@KasechKase-w5g
@KasechKase-w5g 3 күн бұрын
yse👌👌
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 3 күн бұрын
ከአዲክሽን የወጡ ሰዎች ከባድ ነው ለመረጋጋት
@Shewit2112
@Shewit2112 3 күн бұрын
የተባረከ እሁድ ያርግልን ቤተሰቦች የሰው ደስታ ያስደስታቹ ላይክክ በሉኝ ኣመሰግናለው❤🎉
@tutuz8920
@tutuz8920 3 күн бұрын
የጽዳት ቢዝነት ሰራ
@osratgold7930
@osratgold7930 3 күн бұрын
🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰❤
@osratgold7930
@osratgold7930 3 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇮🇱🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤👍
@GenetGirmay-r8b
@GenetGirmay-r8b 3 күн бұрын
ሸዊተይ ደምርኒ ጋል ሪመይ ❤❤
@DinaE-v2v
@DinaE-v2v 3 күн бұрын
😅😅😅😂😂😂
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 3 күн бұрын
የረዱህ ሁሉ ይባረኩ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እመቤቴ እንኳን ደረሰችልክ
@Natty1234-b2x
@Natty1234-b2x 2 күн бұрын
ዛሬ በእንባ ነው ያየሁት አብሬህ አለቀስኩ ዘመርኩ አመሰገንኩ ተደሰትኩ በርታ እኔ ሁሌም የምነግርህ ነገ አዲስ ቀን ነው አዲስ ነገር አዲስ ተስፋ .......ብዙ አዲሶች ያሉበት ቀን አንተ ደሞ ጀግናነህ በርታልኝ ወንድሜ አምናለሁ ነገ ት......ልቅ ስኬት ላይ አይሀለሁ👍
@nardosb
@nardosb 3 күн бұрын
አዶናይ አሁን ለማንም አትስጥ አታካፍልም ያገኘከውን save አድርግ በሁዋላ በደንብ ስትደራጅ መለገስ ትችላለክ❤
@Kidist-gc6cn
@Kidist-gc6cn 2 күн бұрын
Awo des ayilim esu gn enede keld nw mitekemew bezalay lemdobetal 😅
@ኢሌኒኤርትራዊት
@ኢሌኒኤርትራዊት 3 күн бұрын
አጆካ አዶናይ ሓወይ። አነ ኩሉ ጊዜ አብ ጸሎተይ ይዝክረካ ኢየ ። ትባዕ በርትዕ እግዜአብሔር ☝ ምሳካ አሎ 🇪🇷🤝🇪🇹
@ETHIOMOtvion
@ETHIOMOtvion Күн бұрын
እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኘ😢🥹
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 күн бұрын
አዶኒዬ እንዲህ ያስደሰተህን የኢትዮጵያ እና የኤርትራን ህዝብ አስደስተህ አሳየው ያንን ቤትህን ካየው ጀምሮ በጣም ነበር በእንባ ስፀልይልህ የነበረው እንዳንተ የሚያማምሩ ሁለት ቆንጆ ወንድ ልጆች እሉኝ አይዞህ ከእግዚአብሄር ጋ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የእግዚብሄር አይኖች ባንተ ላይ ናቸው በርታ ባለህበት ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በማስተዋል እና በጥበብ ሁለንተናህን ይቆጣጠረው 🙏We Love u
@emuyekirkoselj-im3bh
@emuyekirkoselj-im3bh Күн бұрын
እናቴን እኔ ስሰማክ አለቀስኩ በረከትክ የተትረፈረፈ ይሁንልክ እነትክን ስለማምጣት ስለተቸገሩ መርዳት ስታወራ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ህጻኑ ቂርቆስ የልብህን ይስጥ የእውነት የዋህ ልጅ ነክ በጣም
@Diamond21192
@Diamond21192 3 күн бұрын
እስቲ መጀመሪያ ለራስህ ኑር።።ከራስ ሲተርፍ ነው ለሰው የሚሰጠው ወንድሜ።።የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልህ።።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 3 күн бұрын
ስጡ ይስጣቹሐል ይላል እግዚአብሔር
@tirgotube7514
@tirgotube7514 3 күн бұрын
ማነን ረድቶ ነዉ ግን የምታካብዱት😏ቲክቶክ ላይ እሰይ በሉ እያለ ከማዉረት ዉጪ🙊
@SamuelKerie
@SamuelKerie 2 күн бұрын
የተኖረ ህይወት ትክክለኛ ምክር
@meazagebremeskel5759
@meazagebremeskel5759 3 күн бұрын
አዶናይ ወንድሜ የመጣልህን እድል ተጠቀምበት የኢትዮዽያ ህዝብ የዋህ ነው አንድ ግዜ ሊረዳህ ይችላል ከተደጋገመ ይሰለቻሀል እና ልነግር የፈለኩት ይችን አጋጣሚ ተመልሳ አትመጣም እወቅበት ያገኘከውን ገንዘብ በአግባቡ ተጠቀምበት ብልጥ ሁን አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል
@nahomnigussie8444
@nahomnigussie8444 3 күн бұрын
አዶኒ ይህንን ሚሴጅ በደንብብ አንብበው ደጋግመህ ስፓርት እንደምትሰራው።።። ፕሊስ የመጣልህን ዕድል ተዘናግተህ እንዳታጣው። ደስታህ ደስ ይለናል። ግን እንደገና ስታለቅስ ማየት እንፈልግምና። የጽዳቱን ስራ ብትከፍተው ጥሩ ነው ፕሊስ እራስህን በምንም ቢሆን ይደግፍሀል። አድቨርታይዝመንቱንም ስራ በደንብ ግን የሰው ነገር ምንም ጊዜ የሰው ነውና ለራስህም እወቅበት
@sabagebru6850
@sabagebru6850 3 күн бұрын
ትክክክክክል 👍
@nardosmekonnen9033
@nardosmekonnen9033 2 күн бұрын
​@@nahomnigussie8444 Batem taro naw hasbeshen yagelsishew
@rosehoney4974
@rosehoney4974 2 күн бұрын
It is God who has blessed Adonay, a truly wonderful person, through kind people of Ethiopia and beyond. God's abundance has touched him, and scarcity will no longer pose a threat. He as well as us have learned that the key to accessing this abundance lies in giving to those in need, rather than hoarding or saving. Keep doing what you have to do Bro, we love you so much!!
@akrosiasolomon5807
@akrosiasolomon5807 3 күн бұрын
ውይ ወንድ ልጅ ግን አይንከራተት😢😢 እመቤቴ ትርዳህ አዶናይ 🙏💚💛❤️
@jamen350
@jamen350 3 күн бұрын
ውይ ሴት ልጅ ትንከራተት😅
@BetygirmaBetygirma
@BetygirmaBetygirma 3 күн бұрын
በማርያም ዝብለክ ታዛዝነኛለክ ከምር እናቴ ማሪያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 күн бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ ሢሣደብ ነበር የማዉቀዉ ዛሬ ሢያመስገን ሠማሁት
@GenetGirmay-r8b
@GenetGirmay-r8b 3 күн бұрын
በቲየ ደምርኝ❤❤❤
@tajumahammed2156
@tajumahammed2156 3 күн бұрын
ሁላቹም ሼር ሼር ሼር አረጉት ይህ ልጅ እንዳይከፋው
@eyerusm721
@eyerusm721 3 күн бұрын
አዶናይ ልብህ የእውነት ንፁህ ነው ፣ ትንሽ አለመረጋጋት አየሁብህ እስኪ ከቻልክ በደንብ ለመፀለይ ሞክር
@GenetGirmay-r8b
@GenetGirmay-r8b 3 күн бұрын
እየሩ ደምርኝ ❤❤❤
@eyerusm721
@eyerusm721 3 күн бұрын
@GenetGirmay-r8b subscribed u
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 3 күн бұрын
Awo 😭 chinket newu 😭 ystekakelal.
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 күн бұрын
Yesewe hagere kebade newe esu yaweme yeregaga newe life hard newe sewoche seleyulete😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Maklit-12
@Maklit-12 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በረከትን ይጨምርልህ❤🎉
@Adonayyy
@Adonayyy 3 күн бұрын
Amen ❤
@Lili-se1rc
@Lili-se1rc 2 күн бұрын
ኣሜን❤🙏
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
@ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ 3 күн бұрын
የምትወዳት እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅህ በርታ😍😍
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a Күн бұрын
በርታ ህይወት ተለዋዋጭ ናት እያንዳንዱ ቀን ያስተምራል የሰው ልጅ ዋናው ጤና ታግስ ተረጋጋ ሁሉም በግዜ ሂደት ስኬታማ ትሆናለህ
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 2 күн бұрын
ለ ኣዶናይ ያገዛቹ የተሳተፋችሁ ሁሉ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@MuluMareye
@MuluMareye 3 күн бұрын
ተባረከ አቤላ ጤና ይሰጥህ አዶናይ ምሰኪን ግልፅ ልጅ ነው
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም በየ ሐገር ወገን አያሳጣን ወንድሜን የረዳህው አቤል ተባረክ አንተኮ ብትፀልይ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር ይረዳካል በማንኛውን እምነት ሁን ዋናው ተንበርክከህ የፈጠርከኝ ጌታ እርዳኝ በለው ❤
@yonasfeten2556
@yonasfeten2556 3 күн бұрын
ስሜታዊ አትሁን ማለትም በደቂቃ ውስጥ ሀሳብህን ትቀያይራለህ ለምሳሌ ከዚህ በኋላ ምንም ነገር ቢፈጠር ተቀጥሬ አልሰራም ትልና ወዲያው ትንሽ ጊዜ ሴኩሪቲ ሆኜ እሰራለሁ ትላለህ ደሞ ሁለተኛ እዚ ቤት ውስጥ አልኖርም ትልና በቃ ትንሽ ጊዜ እዚህ እኖራለው ትላለህ እንደሚመስለኝ የምትወስነው በስሜት እንጂ በስሌት አይደለም አዶናይ come down l hope you gonna be okay l love you ❤❤❤
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢ጭቀት ድብርት አለመረጋጋት ብቸኝነት ማጣት ሲደማመር ከባድ ነው
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 3 күн бұрын
Tekekl altergagam
@tajumahammed2156
@tajumahammed2156 3 күн бұрын
ህይውት ሁሌ እንድ ምታሰባት አትሆንም እሱ ሚሲጢሩን ሰላጋረን ነው እንጂ ሰንቶቻችን ነው ሀሳብን እይቀያየረን የምንኖረው
@tube6725Islamic
@tube6725Islamic 3 күн бұрын
አያድርስ ነው ጭንቀት እኮ ምንም ጀግና ቢኮን ያደክማል አቋም ያሳጣል
@sbdy4509
@sbdy4509 3 күн бұрын
He is just 24😁😁 እድሜው ነው ብዙ አትፍረዱበት
@TigistAddisu-f1z
@TigistAddisu-f1z 3 күн бұрын
ይመችህ አዶናይ አሁን እግዚያብሄር ከአንተ ጋር ስለሆነ የትም አለም ሂድ መንገዱ ተከፍቶልሀል እግዚያብሄር ይመስገን
@egigayehuashene9463
@egigayehuashene9463 3 күн бұрын
ስራ ሰርተሕ ገንዘብ ያዝ እራስሕ ሰው ሳትሆን ሰውን ልርዳ ብለሕ አትነሳ መጀመሪያ በሁለት እግርሕ ቁም ከዛቤት ውጣ አሜሪካ ስትመጣ ስልክ እሰጥሐለሁ እንቀበልሐለን ቤታችንም ማረፍ ትችላለሕ የኔጌታ እግዚአብሔር ይርዳሕ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 күн бұрын
እልልልልልልልል ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል በል በርታ አዶናይ እንደኔ ፀዳቱን ትተክ የመጡልክን ስራወች ስራ እናም ክብር ልድንድል ማልርያም ይሁን ይህም ልጅ ማለትም ጓደኛክ ፈጣሪ የሰጠክ ነዉ ካንድ ሁለት ይሻላል አብራችሁ ብሰሩ ጥሩ ይመስለኛል
@Endashawchere
@Endashawchere 3 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ👏😢
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 3 күн бұрын
ደምርኒ😢❤
@nuhanuha5206
@nuhanuha5206 3 күн бұрын
Ende adonay
@Yohannes1958
@Yohannes1958 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመዳህኒያለም አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይ ወ ድ ሃ ል እመን ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ናት እኛም ውድድ እናደርግሃለን እኔ ፀላይ ፀሎተኛ አይደለሁም ግን ላንተ እግዚአብሔርን በየቀኑ በለቅሶ ጭምር እየለመንኩልህ ነው አይዞህ በርታ አላማህን ጉዞህን ላይፍህን ከእግዚአብሔር ጋር አስተሳስረው እመቤቴን ለምናት አትጨክንም ይኽው አየህው እኮ እናትና ልጁ በችግርህ ጊዜ ፈጣን መልስ ሰጡህ ስለዚህ እግዚአብሔርን ማምለክ ጀምር ቤትህ ውስጥ ስገድ ፀልይ እመቤቴን ይዘህ ገና ትልቅ ቦታ ላይ ትደርሳለህ አይዞህ ጠላትህን እግዚአብሔር ይጣልልህ ነገሮች እስኪስተካከሉልህ ድረስ ዩትዩብህንና ቲክቶክ ላይ ስራ እሱም ስራ ነው ላወቀበት
@samrawittesfa7543
@samrawittesfa7543 2 күн бұрын
የኔ ሚስኪን ወንድሙን የሚወድ ሁሉ ይሄን ልጅ ሊወደው ይገባል አዱዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
@retibeta
@retibeta Күн бұрын
እግዛቤር ሰው ነው እኮ የሚልከው እሱ ወርዶ አይመጣም አዶናይ ያስለቅሰኛል ሳየው ልቤን አመመኝ እናት ነኝ እና አይዞህ የፈጠረክ እግዛቤርአይተኛም አያንቀላፋም ካንተ ጋር ነው ሁሉም ለበጎነው❤❤❤❤❤
@retibeta
@retibeta Күн бұрын
እርቦክ ሳትበላው ውይይይይይ
@medinamehammd
@medinamehammd 3 күн бұрын
ወድሜ ትክክል አደለህም መጀመሪያ አተ ተረጋጋ!! አተን የሚለውጥ ስራ ስትጀምር አተ ደስተኛሆነህ የተርጋጋ ሂወት ስትኖር የዛኔ ሰወችን ለመርዳት የምትፍልገውን ለመሆን ትደርስበታለህ አሁን ተረጋጋ እራስህን ጠብቅ እሚያስፍራ ጊዜ ላይ ነን ሁሉም ሰው ላተ ጥሩ ያስባል ማለት አደለም ገና ስለተጠራህ እዳቴድ ተረጋጋጋጋጋ!!
@የማርያም-ሰ8ጠ
@የማርያም-ሰ8ጠ 3 күн бұрын
በረታ የኔ ጀግና ወንድሜ ፀሎት አድረግ መሸነፈ ይለብክም ሁሉ ነገረ ለበጎ ነው
@MuniyaSulayman
@MuniyaSulayman 3 күн бұрын
የኔ አባት አላህ ከዚ ሁሉ ነገር ይገለግልክ ከጭቅ በሗላ ደስታም አለ አይዞን ወድሜ 😢❤❤❤
@RabiaSeid-r9f
@RabiaSeid-r9f 3 күн бұрын
😂😂😂
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 күн бұрын
አዶናይ... እግዛብሄር በመንገድህ ሁሉ ይርዳህ @ ይከተልህ .. አዶናይ ከይቅርታ ጋር .. እግዚአብሔርን እየጠራህ ይሄንን ነውር የፈረንጆቹን ቃላት አትጠቀም ::; ለምዶብህ ይሆናል ግን ለእኛ ባህል ነውር ነው :: እሄ እምስራበት ቦታም በብዛት ..F. Words.. ይጥቀማሉ በብዛት እሄ ስናደድ ኖ ኖርማል ነው ይሉኛል ለነሱ ነው.. ለእሄ ግን ለባህሌ ነውር ነው.. አዶናይ ትልቅ.. ቦታ ትደርሳለህ በርታ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@helina1238
@helina1238 3 күн бұрын
Let him reach 100K guys support ❤
@Danayit44
@Danayit44 3 күн бұрын
ኣዶናይ ሓወይ ብጣዕሚ ሕጉስ እየ❤ ብዘየገድስ ሽግር ንሓልፍ ኩሉ ንጽቡቕ ስለ ዝኾነ ንኣምላኽ ኣመስግን🎉🎉🎉
@Tariku1997
@Tariku1997 3 күн бұрын
ምንም መድረግ በልችልም እኳ vpn አብረቼዉ ነበረ videoችን የማያዉ ስለ ሀሉ ጌታ የመስገን
@birtukannigus
@birtukannigus 3 күн бұрын
ምንድነው ውዴvpn?
@sophiaidris5943
@sophiaidris5943 3 күн бұрын
አይዞክ አዶኒ የመዳም ቅመሞች 100ኪግ አስገብት 😊
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q 3 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉
@SinboIluu
@SinboIluu 3 күн бұрын
Aleeeeen
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 3 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ረዳክ አዶናይ አስለቀስከኝ 😢😢
@Yohannes1958
@Yohannes1958 3 күн бұрын
የፅዳቱንም ማስታወቂያውንም ሁለቱንም በራስህ ስራ ወጣት ነህ ትችላለህ ማናጀር አሁን አያስፈልግህም እራስህ ማኔጅ አድርግ አትቸኩል አሁን ያለህ ብር እየሰራህ ካልጨመርክበት ቁጭ ብሎ አይጠብቅህም ወጪ ስለምታወጣ ያልቃል ጥንቃቄ አድርግ
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 3 күн бұрын
አዶኒ አይዞህ አንተ አመስጋኝ ስለሆንክ እመነኝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያደርስሃል ሁልጊዜም በተሰጠን ነገር አመስጋኞች እንሁን
@hxhhd989
@hxhhd989 3 күн бұрын
አዶናይዬ ማርያምን ዛሬ ላንተ ደስ ብሎኛል ቶኩቱክ እያየሁህ ነዉ የዋልኩ❤መታጋገዝ እንደት ደስ ይላል🕊 ይሞችኻ ወድነይ
@alexfk9912
@alexfk9912 3 күн бұрын
ወንድም አዶናይ በእርግጠኝነት መናገር ይምችለው በቅርብ ጊዜ ጥሩ ቦታ እንደምትደርስ ነው፡፡ ያንተን ስራ ህፃናትም ስለሚመለከቱ የምተጠቀማቸውን ቃላቶች አስተካክል፡፡We love you bro. We all are positive that u can make it as long as you stick to God and work on your dreams.
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q 3 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 күн бұрын
Yes
@LemlemDemse
@LemlemDemse Күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ፈጣሪ ይመስገን🙏❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 күн бұрын
አዶዬ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ዛሬ ምላይ እንዳለህ ልስማህ ጀግና ነክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 3 күн бұрын
በሕይወትህ ትልቅ ፈተና ካለ ወደ ስኬት እየተቃረብክ ነው ማለት ነው ብዙ ሰው እውነት አይመስለውም motivat ለማድረግ የምንጠቀመው ይመስላል እውነታው ግን እሱ አይደለም በፈተናውስጥ ትሰራለህ እስከ ጥግ ድረስ ማለትም እስክትሞት ድረስ ፈተናውን መወጣት አለብህ ያኔ ፈጣሪ ለንተ ያዘጋጀልህን ይሰጥሃል ግን ሁሌ በምስጋና እና በተግባር መቆየት ያስፈልጋል አዶኒ ይህ ትንሽዬ ፈተናናት እና ታልፋታለህ ፈጣሪ ያሳብህን ውጤት ይሰጥሃል በርታ ጀግናው💪💪💪💪 💪💪💪💪💪💪💪
@Alem844
@Alem844 3 күн бұрын
አዶናይ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ተመስገን አይዞህ ድንግል ማርያምን ጠርቶ ያፈረ የለም በርታ ጠንካራ ሁን በትናት ቲክቶክ ላይ ምን ያህል ሰው እንደሚወድህ ነው የበለጠ ደረጃ ላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃን🙏
@mohmmedtube1412
@mohmmedtube1412 3 күн бұрын
ወንድማችን ቅን፣ መልካም ፣ግልፀ ነህ፣ አሏህ ከዚህ የበለጠ ያስደስት🙏
@HanaAlemayehu-qz6yt
@HanaAlemayehu-qz6yt 2 күн бұрын
የኔ የዋህ ለእናቴ. ለእህቴ የምገዛው አላለም ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእናትህ ፀሎት ነው ቅዱስ ሚካኤል በክንፋ ይከልልህ
@HermelaAndualemMelese1922
@HermelaAndualemMelese1922 2 күн бұрын
እንደኔ ሀሳብ manager ፈልግና ለሁለቱም ስራ ከዛ አንተ ሳትጨናነቅ አብሮክ የሚሰራ ሰው ፈልገክ አንተ manage ምታረገው ማለት ነው ከዛ ሁለቱንም በትንሹ ጀምር ከሰው ጋር ከዛ እንተን more satisfy የሚያደርግክን እይ እና ወደሱ ትኩረት አድርገክ ትሰራለክ ማለት ነው እግዚአብሔር ይርዳክ ያንተ ለውጥ የኔም ነው ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳክ GOD blessed you ❤❤❤❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta 3 күн бұрын
እንኳን እግዚያብሄር ደረሰልህ። ያልፋል ብዬህ ነበር አለፈ! እንኳን ስቃይህን አቀለለልህ የኔ የዋህ
@ETHIOMOtvion
@ETHIOMOtvion Күн бұрын
እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኘ😢🥹
@መአዛሥላሴ-19
@መአዛሥላሴ-19 3 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ቅድስት ድንግል ማርያምን አመስግን እያንዳንዱ እርምጃክ ከሧ ጋር ይሁን ግን ወንድሜ አሁንም ይቀርሀል ተረጋጋ እና አስብበት አትቸኩል ደግሞ ከናትህ ጋር ተመካከር እናትህ የምትመክርህን በደብ በማስተዋል ተግብረዉ ካንተ በእድሜ ስለምትበልጥ አዳምጣት ደግሞም እናቶች ምክራቸዉ ጥሩ ነዉ
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 3 күн бұрын
አዶናይ ተረጋጋ ወንድሜ❤
@Adonayyy
@Adonayyy 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zabibaali9751
@zabibaali9751 3 күн бұрын
Mareyamin tangiche aladerikum eza beti wesix ayiche tamasegen keza kewexaki❤❤❤❤❤❤❤❤​@@Adonayyy
@Biruk-k8z
@Biruk-k8z 3 күн бұрын
የኔ ዉድ ወንድም ደስ ስላለክ ደስ ብሎኛል❤🎉​@@Adonayyy
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 3 күн бұрын
እራስህን ጠብቅ በጣም ገራገርና የዋህ ልጅ ነህ እግዛብሔር በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ
@ETHIOMOtvion
@ETHIOMOtvion Күн бұрын
እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኘ😢🥹
@Moom-l9v
@Moom-l9v 3 күн бұрын
አዶናይየ አሁንም እርጋታ ይጎልሀል እረጋ በል ወድሜ በተረፈ እምትወዳት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@ልዕልቷ
@ልዕልቷ 3 күн бұрын
አዶናይ ፈጣሪ የልቦናህን ይሙላልህ ይፈፅምልህ እመቤቴ ማርያም በሄድክበት ሁሉ ትጠብቅህ😢😢😢
@TegaMaryam
@TegaMaryam 3 күн бұрын
ደስ ብሎኛል የጠራካት እናታችን አትለይህ አደራ እዳትቀየር በሀይማኖትህ በርታ እናትና እህትህን ይጠብቅልህ የኔ ሀሳብ በጽዳቱ ሳይሆን በሚድያው በርትተህ እድሰራ ነው ብዙ ሰው ታስተምራለህ የምመክርህ እመብርሀንን በጠራህበት የምትጠቀማት የሆነች ጸያፍ ቃል አለች ከአፍክ አስወግዳት አውቃለው በእነሱ ምንም ማለት አይደለም የተለመደ ቃል ነው አንተ ግን የክርስቶስ ልጅነህ በስላሴወች ስም በሚል ተለማመድ
@YoditAbere
@YoditAbere 3 күн бұрын
ሰላም አዶናይ ትናንት በለቅሶ ነው ቲክቶክ ላይ የተመለከትኩህ ወንድሜ አይዞክ በርታ ፈጣሪ ሁሉን ያያል ታሪክ ይቀየራል
@GenetGirmay-r8b
@GenetGirmay-r8b 3 күн бұрын
ዮዲት ደምርኝ❤❤❤❤
@romanurga5755
@romanurga5755 Күн бұрын
በርታልኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ እውነት ነው እግዚያቢሄር አለልህ ወላዲት አምላክ ትርዳህ
@ETHIOMOtvion
@ETHIOMOtvion Күн бұрын
እባካችሁ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኘ😢🥹
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 күн бұрын
ሰላም አዶናይ የአፍህን ደጃፍ ጠብቅ ቻልበት የረዳህን የኢትዮጵያ ሕዝብ አትርሳ በርታ እጆችህን ተጠቀምባቸው ሁላችንም ፍገን ነው ነፍሳችንን ያወጣነው መፅሐፍ የሚለው ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላ ይላል የማይሰራ እጅ አይብላ ይላል ጥሩ ስጦታ ሰጥቶሃል እግዚአብሔር ይወድሃል
@Deviabege2
@Deviabege2 3 күн бұрын
በርታ ወንድም ዓለም ሁሉም ለበጎ ነው
@hatyman9258
@hatyman9258 3 күн бұрын
😢 ጥሩ ሙድ ላይ አይደለውም እናም የተቸገረ ሰው ሳይ አለቅሳለው። በርታልኝ
@dechu2381
@dechu2381 3 күн бұрын
ማነው አቤላ አጠገቡ መቶ ሲያናግረው የደነገጠ በእውነት እግዚአብሔር በዙሪያክ ነው አዶናይ እቺ ፈተና ፈጣሪህን ስለረሳከው እንድታስታውሰው ነው በተረፈ አይዞህ በርታ👏👏👏
@AkremyimamAdemAkremyimamAdem
@AkremyimamAdemAkremyimamAdem 3 күн бұрын
ሚሊየነር ትሆናለህ እርግጠኛ ነኝ ኢንሻአላህ ግን ማናጀር ያስፈልግሀል ብሮ❤
@Ethiopi384
@Ethiopi384 3 күн бұрын
የኔ አባት አይዞህ ወላሂ አንተ ተቃይረ መዬት ፈልጋለሁ መልካም ሰው ነህ ጥንካሬ ብቻ ይበቃል 😢😢❤❤
@HahahqHahahqhqhhahah
@HahahqHahahqhqhhahah 3 күн бұрын
የኔ ከርታታ አጀቴን በላው ውይ ምን ላርግህ የኔ የዋህ
@Tube-xb9wv
@Tube-xb9wv 3 күн бұрын
እኔም በአሁን ሰአት ተመሳሳይ ነገር ላይ ነን ያለነው ማርያምን የኔ ኢ/ያ መሆኑ ያተ ውጪ መሆኑ ነው የሚለየን በአሁን ሰአት እኔ ቤተሰብ የለኝ አጋዥ ጓደኛ የለኝ ብር የለኝ ከዚሁሉ በላይ እግዚአብሔር አለኝ በvideoህ ተፅናንቻለሁ ይህ ችግር የብቻዬ እዳልሆነና የሁሉም ሰው ችግር እደሆነ ነው የተማርኩት በአንተ video ቢያንስ ጭንቀቴን ቀንሻለሁ ለሁላችንም መልካም እድል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 күн бұрын
አዶናይ እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ያቅናልክ❤❤
@GenetGirmay-r8b
@GenetGirmay-r8b 3 күн бұрын
ደምርኝ ❤❤❤
@elroimulugeta9003
@elroimulugeta9003 3 күн бұрын
የሚመለከቱህ ብዙ አይነት ሰዎች ስለሆኑ አንተ ደሞ ምርጥ ልጅ ነህ ጀግና ኢትዮጽያዊ ግን ግን አንዳንድ ደባሪ ቃላትን አትጠቀም
@ትሁትኢትዮጵያ
@ትሁትኢትዮጵያ 2 күн бұрын
ወንድሜ አይዞህ እስኪያልፍ ያለፋል ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ በማርያም
@ድርጅት
@ድርጅት 3 күн бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚያብሄር ካተ ጋር ይሁን 🙏🥰ተለውጠህ ማየት እንፈልጋለን💚
@blenawii_111
@blenawii_111 3 күн бұрын
የ_advertising ስራ ሁል ጊዜ ላይ ኖር ይችላል። ስለዚህ የፅዳት ስራውን እየሰራህ__ በጎን ደግሞ ( manager ) ቀጥረህ የ_advertising _ ስራውን ብትሰራ አሪፍ ይመስለኛል..
@ወሎየዋዋዋዋዋ
@ወሎየዋዋዋዋዋ 3 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወድማችንን ሁሉም ለበጎ ነው በህይወታችን የሚመጣው ፈተና ሊያስተምረን ነው አንተ ደሞ ጀግናነህ በርታታ አሏህ ይገዝህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@soliana2987
@soliana2987 3 күн бұрын
ሂወት በሰው ሀገር ከባድ ነው ግን ኣይዞን መዓረይ ኣንተ ጎበዝ ነህ ከሁሉም ሰው መረዳዳት ትችላለክ እና ኩሉ ግዜ ኣብ ጎንኻ ኣለና ብኻሊእ እኳ ተዘይሐገዝኩኻ ኣብ ዩቱዩብ ብምርኣይ ሸር ብምግባር ክሕግዘካ እየ እግዚአብሔር ምሳኻ ይኹን ❤❤❤ዝሓወይ
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 2 күн бұрын
ፍጥሪ ካንተጋ ይሁን ተርጋጋ ማናጀር ያስፍልግሀል ምክነያተም በጣም ቶሎ ቶሎ ህይውትክ እየተቀየረ ነዉ እንዳትመለስ ውደቀደመው ምክር የመለግስና በደንብ ማኔጅ የመያርግ ሰው ያዝ ፍጣሪ ይርዳህ ❤
@NafiMafi-cp4xm
@NafiMafi-cp4xm 3 күн бұрын
አዶኒ አንተ መልካም ልጅ ነክ ፈጣሪ የዉስጥክን የዋህነት አይቶ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቀህ እህቶችክ ወንድሞችክ ከጎንክ ነን ❤🙏
@nardosb
@nardosb 3 күн бұрын
ተመስገን ወንድ ልጅ መቼም አይቸገር🙏🙏🙏
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 3 күн бұрын
አነጋገርህ በጣም ፈታ ያደርጋል 😂 የዋህነትህን ግልፅነትህን በልክ አድርገው!!ከልክ የበዛ ግልፅነት፣የዋህነት + ሶሻል ሚዲያ ጉዳቱ ከስለት የከፋ ነው።
@mahitaTefera-s1h
@mahitaTefera-s1h 3 күн бұрын
በጣም ልክ
@MulumebetSeife
@MulumebetSeife 3 күн бұрын
የኔ ልጅ የልጄ እኩያ ነነህ ያልተረጋጋኸው እድሜህ ነው እባክህ ተራ በተራ ሀሳብህን ለማድረግ ሞክር አይምሮህን አታጨናንቅ አምላክህን ተማፀን
@MelatTesfay-yw1mv
@MelatTesfay-yw1mv 3 күн бұрын
አይዞህ ብሮ መድሀኒአለም ይረዳሀል በጣም የዋህ ነህ ግልፅ ሰው ነህ ይመችህ❤❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 3 күн бұрын
እንደኔ የምመክርህ መጀመሪያ ተረጋግተህ ብርህን በእጅህ ያዝ ሁለቱንም መስራት ከቻልክ ጀምር እኔ ሰዎችን መርዳት የጀመርኩት ለራሴ ብር ይዤ ገቢ ማግኘት ስጀምር ነው መጀመሪያ ራስህን አቁዋቁም ከዛ መርዳት ትችላለህ አሁን ግን ራስህ ላይ ፎከስ አድርግ አትቸኩል ረጋ እያልክ እያሰብክ!!! በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተክርስትያንም ሂድ አምላክህን በተግባርም አምልከው
@hanicho2116
@hanicho2116 3 күн бұрын
አዶኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል ከከ37 ሽ ወደ 69...ሽ በጣም ደስስስስ አለኝኝኝኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 күн бұрын
አዶኒ ኮመንት አብብ ሰው የሚረዳህ እድትረጋጋ እድትለወጥ ነው መጀመርያ ከዛቤት ውጣና ደህናቤት ተከራይ ለራስህ ብቻ የሼር እዳትከራይ አደራህን ህዝብ ይወድሀል ህዝብህን እያመሰገንህ ወጥረህ ስራ ዪቱብንም ቲክታክንም ብር ምን ያደርግልኛል አትበል ለክፉቀን ይሆንሀል ብር ኡገኘሁ ብለህ አትበትን አደራህን ሰው ሲኖርህ ነው የሚወድህ በሀይማኖትህ ፅና አደራ ❤❤❤አገኘሁ ብለህ እዳትበትን ቆጥብ
@Suzanshimelis-lc6dv
@Suzanshimelis-lc6dv 3 күн бұрын
Awo leza new 😢 hiwotu yetebelashewu 😢 afrika gar abro sinor kesus wotito 😢. Afrikaw gin susegna hone 😭
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 күн бұрын
Manene judge Marge yeleme hulsheme yerashene nuro eweku
@tigray-h5u
@tigray-h5u 2 күн бұрын
አጆኻ አዳናይ ሓወይ ተረጋጋዕ አንሕና ኩሉና ኣብ ጎንኻ አለና ❤️💛❤️💛💊እግዚአብሔር ይሓልኻ ❤💛🥰🥰
@LiLiTigray-f3b
@LiLiTigray-f3b Күн бұрын
ደምርኒ ህያቨይ❤
@MignotWoubshet
@MignotWoubshet 3 күн бұрын
አዶኒዬ እግዚያብሔርን አመስግን የበለጠ በረከት እየመጣልህ ነው❤❤❤
@shalomMK12
@shalomMK12 3 күн бұрын
Bro ተረጋግተህ አስብ ይሄም ያልፋል... ሰውን መርዳቱ ትደርስበታለህ። መጀመሪያ ለራስ fixed monthly income ሊኖርህ በሚችልበት ስራ ላይ ትኩረት አድርግ። ከዛም ያበደሩህር ትመልሳለህ keep it up 💪💪
@dengel.enatakeljesheastark1416
@dengel.enatakeljesheastark1416 3 күн бұрын
ትንሹን ወንድሜን ነው የምትመስለው ማርያምን ❤ሳይህ አንጀቴ ተላወስ እመ አምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤
@Lili-se1rc
@Lili-se1rc 3 күн бұрын
ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት አለው ስለ ሁሉ ነገር እግዜአብሔር ይመስገን🙏 Adonai we love you You are a hero::❤💪
@danwet8394
@danwet8394 2 күн бұрын
አዶናይ ወንድማችን. ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ነው ቲክቶክ ላይ የተረባረቡትም ኦርቶዶክሳውያን ናቸው 98%❤ እኔ እራሱ የ 666 ጃኬት ለብሰህ ሳይህ ተቀይሜህ ነበር እግዚአብሔር ግን ያን ሁሉ ትተን ከጎንህ እድንሆን አደረገን ለወደፊቱም ልናግዝህ ዝግጁ ነን በቻልነው በጊፍትም በምንም ።አንድ ነገር ግን ልለምንህ ያን ጃኬት አምጣና በላይቭ 666 እሚለውን ቁጥር ቀደህ አስደስተን ።ንስሃም ግባ ፈጣሪ በጣም ነው ሚወድህ ድንግል ማርያም እናትህ አትለይህ❤
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 5 минут бұрын
well ምስጋና ስትጀምር እግዚአብሔር በረከቱን አዘነበልህ ::🙏🙏😍 እውነት ሰሞኑን ከመኪና ከአደጋ ተርፌአለሁ :: በዛ ምክነየት የተለያየ እዳ እየመጣ ነው: እኔ ግን ስራየ ምስጋና ሆኗል :: ሰው ጤና ከሆነ ችግር የለም :: ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lailamehari3800
@lailamehari3800 3 күн бұрын
ተመስገን ኹለና ብዙሕ ፀገም ኣለና ርእስና ለ ተነኺኡ እዩ።ዛሓወይ በርትዕ ተረጋጋዕ ፀሊ እመብርሃን ምስ ወዳ ትሓሊኻ ።ንስኻ ፀገምኻ ኣብ ሚዲያ ኣውፂኻዮ እበይ ናይብዙሓት ኣሕዋትና ፀገም እዩ።በርትዕ።
@GenetGirmay-r8b
@GenetGirmay-r8b 3 күн бұрын
ሌይላ ጋል ሪመይ ከምርኒ❤❤❤
@ALEMTEFERA-t5p
@ALEMTEFERA-t5p 3 күн бұрын
በትንሹ ሰለምታመሰግን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ እሺ ማመስገን ማትረፊያ ነዉ
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 3 күн бұрын
ወላሂ ስትጨነቅ በጣም ይከፍናል ሙሉ ቤተሰባችን ጀግና ነክ በርታ በቃ ስታዝን አንወድም❤
@GenetGirmay-r8b
@GenetGirmay-r8b 3 күн бұрын
ሃንየይ ደምርኝ❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 күн бұрын
ጌታ ይመስገን አዶዬ ወንድሜ ጀግና አሁንም በደንብ በርትተህ መስራት አለብህ ዘና ብለህ በደንብ ስራ❤❤❤❤እወድሃለሁ ወንድምነት🎉🎉🎉🎉🎉
@AlishaG-yo4lu
@AlishaG-yo4lu 14 сағат бұрын
ናይኻ ደስታ ናይ ኩላትና እዩ እስኻ ሓዚንኻ እኮ ሂወትና ኣፅሊኡና ነይሩ😢 በስመኣብ ትፈልጥ ደስታ ማለት ትፈትዮ ሰብ ላሰሓቀ ደስ ኢልዎ ምርኣይ እዩ ካብ ልብለካ ብላዕሊ እዩ ደስ ኢሉና ሰሓቕኻ ስለልተመለሰ... ኩልግዜ ሰሓቐልና ደሞ እዛ ኣሰሓሕቃኻ ደስ እያ ትብል😊ብጣዕሚ ኢና ንፎትየካ በርትዐልና❤❤❤ cheers 🍻🍻 ልሓዱሽ ጅማሮኻ
@leuldawit5778
@leuldawit5778 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏 You did it, Adoni💪
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 143 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 11 МЛН
ህይወቴ ድንገት ተለወጠ! | Adonay | አዶናይ
15:24
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Рет қаралды 12 М.
ወሳኝ እንግዳ ተቀብልን በአሜራካ
18:24
KaruB fam
Рет қаралды 11 М.
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:18
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 143 МЛН