KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለውድ ሰው ውድ ስጦታ
27:12
ከ ጋሽዬ ጋር ተገናኘን//እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😰😰
20:14
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
በሩታ አትምጣብኝ አብርሽ እና ኤፍሬም ተጣሉ😱
Рет қаралды 145,401
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 140 М.
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер
@YyOo-mu9uh
5 ай бұрын
የኤፍሬም ትግስት ከመቶ 100 የምትሉ👍
@Zufan-m2p
5 ай бұрын
❤❤
@selamisare5466
5 ай бұрын
ኤፍሬም እኮ ትሁት የሆነ ልጅ ነው ለታላቅ ወንድሙ ያለው ክብር ዋው ከመቶ 100 ነው👍❤❤❤
@AdfcgSdj
5 ай бұрын
100🎉
@ሂዊየወልዲያዋ
5 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ኤፋዬ ትዕግስቱ ግን ለወንድሙ ያለው ክብር በስመአብ 😥❤
@mekiyatube2063
5 ай бұрын
ኤፋዬ ሚስኪን ታጋሽነቱ 😢😢😢 ለወንድሙ ያለው ክብር አይገልፀውም አብርሽ ታድለክ እንደዚክ ያለ ወንድም ስላለክ ኤፋዬ ትግስተኛው 100% ይሰጥካል
@asenakubelete51
5 ай бұрын
ኤፍሬም እኮ ትሁት የሆነ ልጅ ነው ለታላቅ ወንድሙ ያለው ክብር ❤
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ
@asenakubelete51
5 ай бұрын
@@መለኛትዩብ እሺ እናቴ አንቺም ነይ
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@asenakubelete51 እሽ
@Tug-sm2in
5 ай бұрын
100 ሲያንሰው ነው የኒወድም አብርሽም በጣም ትግስተኛ ከወድምህ ተማር❤❤❤
@meditube147
5 ай бұрын
ኤፋ ብድርህ መልስ የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ 🙆🙆🙆🙆🙆😂😂ኤፋ 100k እናስገባው😢😢😢ኤፋ በትግስት 100%ነው
@EshetuChufamo-n2h
5 ай бұрын
🙏👍
@anshaebrahim3901
5 ай бұрын
ውይ አብርሽ ትግስት የለውም
@Afiya.tube_2
5 ай бұрын
ግድ ነው 😂❤❤
@Bereket842
5 ай бұрын
😂😂❤@@Afiya.tube_2
@Dubush-p1y
5 ай бұрын
10/10
@djjdjchkv
5 ай бұрын
እናቴ ናፍቃኝ ነዉ😢 ዉድ እህቶቸ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ❤
@Elhem-kd1hg
5 ай бұрын
የኔዉድ እኔምናፍቃኛለቺ አይዞን😢
@FatimaFatima-pl3zv
5 ай бұрын
እኔም ናፍቃኛለች የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@lc09o95
5 ай бұрын
እና ላይኩ የናትሽ ናፍቆት ያወጣልሻል እንዴ ሆሆ
@honey_h7y
5 ай бұрын
ደምሩኝ
@djjdjchkv
5 ай бұрын
@@lc09o95 አዉቃለሁ አያወጣልኝም ግን ደግሞ እንደኔዉ የናፈቁ እህቶቸ እኛም አለን አይዞን ሲሉኝ ያበረቱኛል🥰
@dyudg1840
5 ай бұрын
ኤፍሬም በጣም ትግስት ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጠና ይስጣቹ ወንድሞች ❤
@tamramohamed563
5 ай бұрын
ይሄ ይፍሬም የሚባል ልጅ ታፉ ክፉ አይወጣም ባለፍው ሙቤ ፍቅረኛውን ይዞ ቢሄድ ጸጥነውያለው ትግስቱን ስወደው❤❤❤❤
@HalimaH-iq7hs
5 ай бұрын
Tigistu 100%
@GoogleAcaont-vj6rg
5 ай бұрын
ምርጥወድምነቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samriwtmakonenn4268
5 ай бұрын
በጣም ይደነቃል❤😢🎉
@WiaTube770
5 ай бұрын
ኤፋ እና አብርሽ የጋሽየ ልጆች የምትወዱ እስኪ50k አስገቡኝ
@እራፐሯ
5 ай бұрын
ዊናዬ የኔ አባት የኔ ምስጊን እናስገባሀለን አይዞክወንድም ግን ጠፍተሀል በሰላም ነው
@HamelmalTesfaye
5 ай бұрын
ዊና አይደለም በሱ ስም ተከፍቶ ነው@@እራፐሯ
@HAYAT-z7z
5 ай бұрын
ፌክ ነዉ@@እራፐሯ
@tfgddyfyg38750
5 ай бұрын
እኔም ደምረኘ
@እራፐሯ
5 ай бұрын
@@HAYAT-z7z እሽ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ አስተዋይ
@Slibana8k
5 ай бұрын
ቀጣይ ለሀይሚ ስጦታ ስጣት አብርሽ🥰🥰
@CharaMai
5 ай бұрын
አብርሽ ኤፋን አታስጨንቀው የምትሉ❤👍👍የጋሽየን ልጆች የምትወዱ እደኔ በላክ ደምሩኝ❤👍👍👍🙏
@sariyefikrsew
5 ай бұрын
Pirank bezabet efa chalew😂😂😂
@GoogleAcaont-vj6rg
5 ай бұрын
@@sariyefikrsew ብድርህንመልስየምትሉ
@BirukTuba5335
5 ай бұрын
አብርሾን እና ኤፊን የምትወዱ እስኪ ላይክ
@ruqayaruqaya2179
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@TemesgenBogale-j2g
5 ай бұрын
Helu
@GgRe-v8w
5 ай бұрын
👍👍👍
@GgGh-d2y
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@aynujesus9359
5 ай бұрын
እኔ አንቺን በጣ እወድሻለሁ ❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
5 ай бұрын
😢😢አብርሽ እባክህ ኤፍሬምን አታስጨንቀው ኤፍሬም ትግስተኛ ከአፉመጥፎነገር የማይወጣው መልካም ልጂ ነው
@Esatubeኢሳቲዩብ
5 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@nigesttadesse4985
5 ай бұрын
ኤፍሬምዬ በጣም ነው ያሳዘነኝ ለወንድሙ ያለው ክብር
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@nigesttadesse4985 ደምሪኝ
@genetgenet6578
5 ай бұрын
በቀጣይ ደሞ ለሀይሚ ሰጦታ ይሰጣት የምትሉ❤
@tfgddyfyg38750
5 ай бұрын
ሳብስክራይብ አርግሊነኝ❤
@zebibaimran2350
5 ай бұрын
,ወንድም ብሎ ዝም የወንድም ጥግ ነው መቸም ትግስቱና አክብሮቱ ልዩ ነው አላህ አይለያችሁ እኔ ከመቶ መቶ አስር ሰጥቼዋለሁ ❤❤
@sabag.zemichael5194
5 ай бұрын
ዋው በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት የታላቅነት ክብር የሚሰጥ ምርጥ ታናሽ ወንድም ኤፋፋፋፋፋፋ❤❤❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
5 ай бұрын
ኤፍሬም ትግስትህን ወደድኩት አብርሽም ከኤፍሬም ትንሽ ውሰድ😂❤❤❤❤❤
@hyagfddgfddhhdd
5 ай бұрын
ኤፋየ ትግስትህ 💯ወይኔ 25%ቢሰጠዉ ኣብረሃም ጭራሽ ትግስት የሚባል ነገረ የለዉም😮
@genetiyegeta2444
5 ай бұрын
Ara 2tum Dees yilalu😰
@GT-eg1fd
5 ай бұрын
ኦዉ አብርሸ ትገርማለህ ኤፍሬም በጣም ጎበዝ እዉነተኛ የታናሸ ወንድም ተግባር ነዉ ያሳየህን ቅን ጨዋ ክብር በል 100 በመቶ ሰጥቼሀለሁ አብርሽ ሰለሰጦታዉ 👌👌👌ጎበዝ እግዜብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@thottirajan2896
5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢🎉🎉
@AbeyAse
5 ай бұрын
አሜን እማየ❤🎉🤲⛪️✝️
@UgDy-v6u
5 ай бұрын
አሚን የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zuzubinitiseidi
5 ай бұрын
አሚንንን ያረብ❤
@user-yz8wq8
5 ай бұрын
ኤፋ በጣም አሳዘነኝ ለዎንድም ክብር አሎ ዴሞ ኤፋ ብድርህ መልስ የምትሉት ❤😂👍
@zaintmuhammad1310
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አረ አስጨነከዉ ሚስኪን
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@zaintmuhammad1310 ደምሪኝ
@samriwtmakonenn4268
5 ай бұрын
መገን ጨዋነት መገን ትግስት ዋዉዉዉዉ እምባየን አመጣዉ😢😢😢😢😢👍
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
5 ай бұрын
ኤፍሬም ትግስተኛነው 100 ይገባዋል ❤❤❤❤❤
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@ኩንፈየኩን-በ6ሠ ደምሪኝ
@boltinabdo9122
5 ай бұрын
ኤፈፍሬም በጣም ትግስተኛ ልጅ ነው 🥰🥰🥰💯💯✅✅
@bbppbbpp9897
5 ай бұрын
የኔ አባት አስዘነኝ የምረ ኤፍዬ እግዚአብሔረ ይባረክህ
@Tybatube
5 ай бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ😢😢😢
@JrururuRirut
5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@ayshaa-mj1oy
5 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
@እሙአልፈሪድጉራጌዋ
5 ай бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@MSal-e5q
5 ай бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱላህ ወበረከቱሁ
@FatemaFatema-zr9xk
5 ай бұрын
Wl wr wb
@S-sis
5 ай бұрын
እውይ ኤፋ ለታላቅ የልዉ ቦታ ደስ ሲል 🥰🥰🥰ከ 100%100 ኤፋ ጀግና ነህ 👌👌
@tigistbali4982
5 ай бұрын
ዋዉ ይፍሬም በጣም የሜገርም ትግስት ነዉ የአለህ ሁሌም በዚ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ በአላቹህበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@Afiya.tube_2
5 ай бұрын
ሁሉም ሰው በሚወደው ሰው ቀልድ አያዉቅም❤🎉🎉ኤፋዬ ብድርክን መልስ😂❤❤
@2-nl9dw
5 ай бұрын
ኤፍሬም😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብድሩን ይመልስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@Tewabechpetrostub
2 ай бұрын
ምና አይነት የተባረከ በትስብ ነው ያስዱጉ👍🏼የምር ደስ ሲል የኔ ትዕግስቶች ❤️❤️❤️❤️ኑሪልኝ የምትሉኝ 🤣🤣🤣
@Ethiopipian
5 ай бұрын
እናቴናፍቃኘነዉ😢ዉድእህቶቸላይክአድርጉኘደሰይበለኘ❤
@emanseid-qj9pu
5 ай бұрын
ላይክታዳ የናትሽን ናፍቆት ያስታግስልሻልደ😅😅😅
@Sable-yu2rn
5 ай бұрын
እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ አግዙኝ በማርያም 🙏🙏🙏❤️❤️
@zara-z2x4o
5 ай бұрын
አይዞሽ❤❤❤እህቴ
@rhamtistore5049
5 ай бұрын
እሽ እኛ ውድ እንኳን አንችን እነሱንም እንኳን እያደረግን ነው።
@Birtu607
5 ай бұрын
ደምሬን😂
@zelalemtegistu
10 сағат бұрын
አብርሸ እድሜ ይስጥህ ምቀኞችህን ከእግርህ ሰር ይጣልልህ በተለይ ያን መሰሪ ዳንኤልን
@RAWUDA-zk6jm
5 ай бұрын
አብርሽም ሚሢኪን ለሤት ያለዉ ክብር አላህ ያዋዳችሁ
@CharaMai
5 ай бұрын
ይከን ኮሚት የምታነቡ እህት ወድሞቸ አላህ በያለንበት ሰላም ያድርገን ከመጥፎየገር ይጠብቀን ❤❤❤እደኔ በስደት ያላችሁ የርፈት❤እጀራ ይስጠን❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ🙌🙌
@ZeynebZeyneb1
5 ай бұрын
አሚን አንቺም. ኧላህ. ይጠብቅሽ. ሀቢብቲ ❤❤❤❤❤
@ZeynebZeyneb1
5 ай бұрын
@ekramemohamad7392 ምን አልሽ ውድዋ
@dfghxvbb4310
5 ай бұрын
ታላቅን ማክበር እንደዚህነው ዋው ኤፍዬ ትለያለክ 100%ማርያምን❤❤❤❤❤
@saramamo5332
5 ай бұрын
ኤፋ የወንድም ጥግ እንኳን ላንተ ለሩታ ምርጥ መከታ ወንድም ነህ አብርሽ መከታ ወንድምህ ነው ኤፉ ቀኝ ክድህ ነው ካንተ ጋር አብሮ ብዙ ለፍቷል እግዚአብሔር ይባርክህ
@Esatubeኢሳቲዩብ
5 ай бұрын
እህቴ ሳሪ ደምሪኝ
@KsaKk-hz9yh
5 ай бұрын
አብርሸ ኤፋን አታሰጨንቀው የምትሉ ❤❤የጋሸየን ልጆች የምትወዱ እደኔ በላክ ደምሩኝ❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍😍
@ብርሀንየአባትልጅ
5 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች ፍቅር ይሆኑ ልጆች ናችው ኤፋ አሳዝነኝ ማነው እንደኔ የስው ደስታ የማያስደስተው ጋይስ❤❤❤❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
5 ай бұрын
አቤቱ ለወድሙ ያዉ ክብር እግዚአብሔር ፍፃሜ ህን ያሳምረዉ ኤፋየ የኔ ወንድም❤❤❤
@hihihihi8372
5 ай бұрын
አብርሽና ኤፋ የሃይሚን ❤❤❤ልደት ያክብሩ ደግሞ ቃል ገብተዋል የምትሉ👍👌😂😂😂
@Yiyguc
5 ай бұрын
ኤፋ ለምን አብርሽን አታቅፈዉም ስጦታዉን ሲሠጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
5 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች መልካም የተባረካችሁ ለጓደኞቻችሁ ያላችሁ ክብር መተሳሰብ መረዳዳት አንደኛ ናችሁ 🙏🙏አብርሽ ቤተሰቦች ሁላችሁም ኤፋን አሳድጉት የምር❤❤❤❤❤
@Esatubeኢሳቲዩብ
5 ай бұрын
ሰላምዬ እንደማመር 🎉🎉
@tiji-b9w
5 ай бұрын
አብርሻን እና ኤፊን የምትወዱ እስኪ ላይክ የኔ ውድች❤❤❤
@maskarmaskar3510
5 ай бұрын
እግዛብሄር. እስከ. ዘላለም አይለያቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@anshaebrahim3901
5 ай бұрын
ኤፋ ትግስተኛው 100 ይገባዋል❤❤❤
@TsegeMekoya
5 ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ታናሽና ታላቅ ሲከባበር ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ
@MomonaBerhe-w2n
5 ай бұрын
ኤፋየ የኔ ጌታ ለሰው ያለው ክብር❤❤
@TizitaTubeትዝታ6
5 ай бұрын
ሁለት ደስ የሚሊ ወድማሞች❤ኤፊ የኔ ጌታ😢
@baddayl3242
5 ай бұрын
አይ የኔ ጌታ😂😂😂😂
@baddayl3242
5 ай бұрын
ግን አይፈርድም😂😂😂😂
@ف-م4ذ
5 ай бұрын
አብርሽ ቀናሁባችሁ የምትገርሙ የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ሀይሚማ በጣም ነው የምወዳት ስርትዋ እርጋትዋ በቃ ጨዋ ልጅ ብቻ ተባረኩልኘኝ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistAssefa-m8e
5 ай бұрын
አብርሽ፡ቀጣይሀይሚን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስጦታይሰጣት
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
5 ай бұрын
የኔ ውድ አብርሽዬ የሩታ ንጉስ ለሚስቱ ያለው ክብር❤❤❤❤
@Samira-o1q
5 ай бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺
@saadaside7640
5 ай бұрын
አሚንያረብ
@kairyah
5 ай бұрын
አሚን
@Tigest639
5 ай бұрын
አሚንን 😢🙏❤️
@ሳምሪጓልራያማቻሬ
5 ай бұрын
እፋየ የኔ የዋህ ያለህ ክብርና ትእግስት❤
@ف-م4ذ
5 ай бұрын
ወይ ኤፍሬም መጣም ጨዋ ልጅ በስርአት ማደግህን አሳይተህናል የተባረከ ቤተሰብ ጋሽዬ ተባርከዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesAbera-vs1hc
5 ай бұрын
ኤፏዬና አብርሽዬ ክልብ እንወዳችዋለን ፊጣሪ ፉቅሩችሁን ያብዛው🙏🙏🙏🙏
@samriTube12-hm3kc
5 ай бұрын
ጌታን በጥፍ ይበልጥሀል ትግሥት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraBarKot
5 ай бұрын
አብትሽ ኤፍዬ ውድድነው የማደርጋችሁ የጋሽዬ ልጆች እናትና አባታችሁ የተባረኩ ናቸው
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
5 ай бұрын
አብርሽ ገና ዞሬ ስጦታ ሲሰጠዉ አየሁ❤👍👍
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ
@HxHd-v3y
5 ай бұрын
ኤፋ እኮ በጣም ለዋህ ትእግስተኛ ኣስተዋይ ልጅ ነህ እስት(100)ሺ እናስገቦው👍👍👍
@hayatuaeamar7538
5 ай бұрын
እሩታዬ ግን ይህ ሁሉ የሰው መውደድ ሚስጥሩ ምን ይሆን 🥰🥰🥰🥰
@Jamela-ql5eh
5 ай бұрын
በጣም የሰው መውደዲ ይስጠን ያረብ እደ ሩታየ በጣም ነው የሚሳሳላት ኤፉ ሩታየን ማርክ ኤልዱ ሀይሚ በጣም ነው የሚሳሱላት ማርክ ትንሾ እህቴ ሩታየ ናት ይላል ❤❤❤❤❤
@ekrem24-r6x
5 ай бұрын
እኔ በንድ ቀን ነፍቀኛለች 😢ሩታ ሲሉ የለች መስሎኝ ነበር❤😢
@nfffdt931
5 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ እንዴት እንደሚወዳት የኔ ኣስተዋይ ❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
5 ай бұрын
ከላይ ነው ስጦታው ❤❤❤
@f8863-z7k
5 ай бұрын
ምርጥ ሰው ኤፋዬ🎉❤አብርሽአታስከፋው😊😊
@SiseySisey-nv1ry
5 ай бұрын
ጋሸዬ ማዝርም የዋህ ሰለሆኑወ ልጂቻቸወም የተባርኮውነቸው🎉🎉🎉🎉
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
5 ай бұрын
😔❤የኔ ወርቅ እህት ወንድሞቸን በጣም ነዉ እምወዳቸዉ ትንሾቸ ታላቆቸም ጋር ተከባብረን ነዉ እናማ አብርሽ ኤፋ በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
5 ай бұрын
@@መለኛትዩብእሽ
@faisalglgf29
5 ай бұрын
ዛሬ በጣም እግዝብሄር አወጣኝ ሀማሙ ቁልፉ ተስብሮ እዛው በረኪና ደደፍቸበት ልሞት እግዚብሄር አወጣኝ መስኮት ስብሪ ወጣሁ አይ 😭 እንዴት እንደደነገቱ ❤❤❤❤
@ያአላህበሪያናኝ
5 ай бұрын
ለምን ቆለፍሺው
@faisalglgf29
5 ай бұрын
@@ያአላህበሪያናኝ ሽት ቤት ልጠቀም ላጥበው ቶለበብ ሲሉኝ እንግዳ ሊመጣ ነው ቸኩየ ማርያምን አሁን ድንጋጤው ልሞት ነው እረ ስደት ይቅር
@ፍቅር-ወ3ሰ
5 ай бұрын
የኔ ማር አንኳን ፈጣሪ አዉጣሽ😢😢😢😢😢😢
@SameraSamera-i8f
5 ай бұрын
❤❤❤
@zedahmed-j1j
5 ай бұрын
እኩዋን ፈጣሪ አተረፈሽ😢😢😢😢😢😢
@GenetTadese-ig3fy
5 ай бұрын
ውይ ኤፋዬ እንባዬ አስመጣብኝ እውነት እሺ ብሎ ሲሄድ አብርሺ አታስከፋው በመጨረሻ ስጦታ ሲሰጠው ደስ አለኝ ስወዳችሁ
@eakrame1244
5 ай бұрын
እናቴ ናፍቃኝ ነዉ😢ዉድ እህቶቸ ላይክ አድርጉኝደስ ይበለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sghhdhdhdh
5 ай бұрын
ማነው እዴኔ የጋሸያ ልጆች የምትወዱ በላይክ ደምሩኝ 👍👍👍❤❤❤😍😍
@abrehatgebrhansgebrhans9400
5 ай бұрын
ዋውውውውውው ትእግስት ኤፍረም ጥግነው የዋህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Zade-h7p
5 ай бұрын
ከቡርኬ ቤት ሰይጫርስ ያመጣ መነው 😮😢😊🎉😂😂😂😂😂
@FunnyBreakfast-rq3pg
5 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂 አየዙረት
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
5 ай бұрын
አኔ
@mamilove-di8tw
5 ай бұрын
እኔ ሩታዬ አለች ብየ ብመጣ የለችም😢😢😢
@خديجها-س9ل
5 ай бұрын
አይዞህ ኤፋ 100 ሰጥቼዋለሁ ትግስተኛ ነው
@bandrahmed2106
5 ай бұрын
ኤፍሬም የኔ ወድም እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረህ የኔ የዋህ❤🧡🧡🧡❤
@Werkatarekegn
5 ай бұрын
አብርሀም እና ሩታ በሀይሜ ዩቲብ ለምንድነዉ የማትመጡ 100k አስገቦት
@ALem-l3r
5 ай бұрын
አወ😢😢😢
@Werke_10tube
5 ай бұрын
Awo ymtu
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
5 ай бұрын
ቡርክ ጋር እየመጡ አይደል
@FatumaAssen-qu3hp
5 ай бұрын
ሀይሚ አደለም ለራሶ ለሰው ተርፍለች አታነካኩ እነሱ ጨዋ የሚከባበሩ ፍሚሊናቸው ሲጀመር ሀይሚም ኤፊም የአብሪሽ ውጤት ናቸው ሩታም ጭምር አታሽቃብጡ አዛኝ መስላችሁ😊
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
5 ай бұрын
@@FatumaAssen-qu3hp እኮ አሽቃባጭ ናቸው
@halimahili1287
5 ай бұрын
ወይኔ እንደትአሳዘነኝ ኢፌአብርሺ የሰሪህን ❤❤❤❤❤ብድርህንመልስኢፍ❤❤❤
@beranamagarsa9437
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ እድሜ ይስጠቹዉ ❤❤❤❤❤ዋዉ ስታምሩዉ❤❤❤
@Alemaztube_21
5 ай бұрын
ምንድነው ነገሩ😂😂
@chkf2289
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Semufika45
5 ай бұрын
😂ፕ😂ራ😂ን😂ክ
@Zyneb-pw3cf
5 ай бұрын
አልሚየ ጫን ያለነዉ
@TTTT-t5h
5 ай бұрын
@@Semufika45እስኪ ደምሪኝ ማሮችየ
@Zyneb-pw3cf
5 ай бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ አለምየ
@LubabaHasel
5 ай бұрын
ወይኔ ሲያሳዝን ዛሬአብርሸ የስራህን😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@adadnech122
5 ай бұрын
ኡኡኡኡ ኤፈዬ የኔ ጌታ ተለቅን ማክበሪ ተማሩ ጋሼ ተድለሃሊ❤❤❤❤
@HighOne-rt9oi
5 ай бұрын
ታናሽ እና ታላቅ በጣም ነዉ ምወዳቹ 8:24
@Esatubeኢሳቲዩብ
5 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@Burte-mj1li
5 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች ትለያላቹ ቀጣይ ደሞ ለሀይሚ ይሰጣት ስጦታ🎉🎉🎉
@GabiGabi-vc7ee
5 ай бұрын
የኔ ታገሽ ኤፍዬ ትግስትህን ይጨምረህ❤❤❤❤
@Hasinatube
5 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቸው የምትሉ 1000አንድ ሺ ላይክ ግጩኚ👍
@HawaAli-s4o
5 ай бұрын
የሩታየ ንጉስ አብርሽየ የተግባር ሰው❤
@ኡሙ
5 ай бұрын
አላሆ ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገሮች ሁሉ ከአይን የውጣችሁ እድሜናጤና ይሥጣችሁ
@mulubelete9336
5 ай бұрын
የኔ ልዩዎች❤❤❤የጋሽየ ልጆች ስወዳችሁ❤❤
@infodubai3233
5 ай бұрын
ከ1000እስከ 1000 ትግስት ጥግ ድረስ ኤፍሬም ከምር ምርጥ ወንድም❤❤❤❤❤❤
@አክሱማዊት
5 ай бұрын
❤❤❤❤100% እውነት ትግስቱ 😮 ነው
@yalemtilayechinaehet1540
5 ай бұрын
በጣም እምወዳቸው 2ወንድሞች ነበሩኝ ሁለቱንም በስደት ሆኜ ነው ያጣሀቸው እናንተን ሳይ ወንድሞቼን ነው ማስባቸው ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@FoziaFOZia-h9b
5 ай бұрын
አይዞሽዬኔእህትፈጣሪካችጋይሁን
@yalemtilayechinaehet1540
5 ай бұрын
@@FoziaFOZia-h9b አሜን አሜን አሜን እህት
@YeshiAmare-wz7rz
5 ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤ወንድም ያላችሁ ታድላችሁ😢😢
@SelamDesalegn-t6i
5 ай бұрын
100%ታበራክ አብርሽ ግንስራ የጋርማል❤❤❤
@Emantube19
5 ай бұрын
አብርሽ ሁሉንም ለመበረታት የሚታደርገዉ ናገር ደስ ዪለል የሁናት
@ggGg-m8q6i
5 ай бұрын
ታናሽ ወድሜን በጣም ነው አወደው ግን ሞቶብኛል ነብሱን የማረው በሉልኝ😢😢😢😢😢😢
@of651
5 ай бұрын
😢አይዞሽ
@ThffRugt
5 ай бұрын
አይዞሽ😢
@zufanTube-wc7mc
5 ай бұрын
ነብስ ይማርው አይዛሽ ማማዬ🙏😥
@شفيقشفيق-ض1ل
5 ай бұрын
ነፍስ ይማር አይዞሽ😢😢
@VusduVusdud
5 ай бұрын
ነፍስ ይማር እህቴ አይዞሽ ሁላችንም ባለ ቁስል ነን በስደት ላይ እኔም ታላቅ ወድሜን አጥቻለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኢት-ፈ3ደ
5 ай бұрын
ኤፋዪ የኔ የዋህ የኔ ትግስተኛ 100% ይሰጠዉ የምትሉ👍
@MOMisMyLife-xe4sl
5 ай бұрын
100👍👌ደግሞ 9:37 በዚን ስኣት ኣይመታኝም ቁመት እኩል ነን ወይ ወፍራለሁ ኣይነካንም ብለህ ከሆነ ኣሁንም እመትሃለሁ 😂ሶ ኤፋ ስጦታ ስያንሰው ነው ማለት ለ ኣብርሽና ሩትየ ፍቅር ከ ጸሃይና ከ ዝናብ የሚከላከል ጥላ ማለት ነው ለፍቅራቸው እቲል እስከ ዛሬ መስዋእት እየከፈለ ካጠገባቸው ያለ የዋህ እና ኣዛኝ ነው ለደጋፊም ትልቅ ክብር ያለው ልጅ ነው 😢 ሶ እንካንም 100k 1M እንካን ያንሰዋል So let's go 100k 💪
@Semufika45
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@شفيقشفيق-ض1ل
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RutiAtasikfig
5 ай бұрын
ኤፊ 100k ለሩት 50k በሁለት ቀን እንግፋቸው ያላህ
@SidraEthio
5 ай бұрын
ኤፋ ግን በጣም ትግስተኛ ነው😊😊
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
ደምሪኝ
@gjfdhgj-my5vv
5 ай бұрын
አቤት ክብር ቁርጥ ብሮወቸን❤❤❤❤❤❤ኤፋ
@drtt2855
5 ай бұрын
ኤፉ በጣም ምርጥ ሰው ለወንድም ያለው ክብር❤❤
@መለኛትዩብ
5 ай бұрын
@@drtt2855 ደምሪኝ
27:12
ለውድ ሰው ውድ ስጦታ
Esam & Ekram
Рет қаралды 113 М.
20:14
ከ ጋሽዬ ጋር ተገናኘን//እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😰😰
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 165 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
26:12
አብርሽን ለሁለት ተጫወትንበት.የአመቱ ምርጥ አዝናኝ ፕራንክ🤣😂😂
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 263 М.
20:03
አብርሽ እና ሩታ አገኘናቸው.ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ወሰኑ😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 229 М.
14:38
ሚስጥራቸዉ ወጣ
Bese19-tube
Рет қаралды 2,5 М.
18:02
ሩታን ካገኘዋት እንደ ቀልድ አንድ አመት ሞላኝ.የአመቱ ምርጥ ስጦታዬ ነሽ❤️🫶
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 149 М.
19:39
🛑ማርክ ከኛ ተደብቆ የማይሆን ነገር ሊያደርግ ነው 😱
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 112 М.
17:04
🛎️ሀይሚን አናደድኳት ከዚ በኋላ እንዳታናግረኝ😳😭
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 207 М.
26:20
ፅጌ እና ዲኒ መሃል ያልተጠበቀ ነገር እና ቲክቶከሮቹ ምን ነካቸው 😳
Ale Tube
Рет қаралды 342 М.
19:04
ደስ የሚል ጊዜ
Wina ዊና
Рет қаралды 171 М.
19:26
ሩታ ከአብርሽ ጋር ሆና ተበቀለቻቸው😱🤭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 331 М.
20:05
ጋሽዬን ልጅህን ዳርልኝ አሉት.አዝናኝ ቪድዮ part2 ተደገመ🤣🤣🤣
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 320 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.