/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "

  Рет қаралды 1,213,434

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 540
@sunmedia1883
@sunmedia1883 2 жыл бұрын
ዛሬ በስንቱ ስለተሳካለት ደስ ብሎኛል የዛሬው የ በሴ ድል ነው😂😂😂 ይህ ሲትኮም የእውነት ግሩም ነው ከ ማዝናናቱ ባለፍ ትምህርት ሰጭነቱ በጣም የተዋጣለት ሲትኮም ነው በርቱ ቀጥሉበት
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ 2 жыл бұрын
🤣😂
@amanuelgulilat8163
@amanuelgulilat8163 5 күн бұрын
THANK YOU. REALLY YOU ARE MY TEACHER LIKE MY FATHER.
@ate6814
@ate6814 2 жыл бұрын
እንደ ዛሬ በድራማ ስቄ አላቅም 🤣🤣🤣🤣 አንደኛ ድራማ ነው 👌
@leaassefaw7061
@leaassefaw7061 2 жыл бұрын
Me too 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 2 жыл бұрын
በስንቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳካለት 😂😂😂 My dude! ❤😂😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ቀላል ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በስንቱን በጉጉት የሚጠብቅ 😍😍😍😍👍👍👍🍃
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
በስቱ አያይዞ እነሱን ይበላል ምግብ ውይይ እረ በሳቅ 😂😂😂ትልቅ መልእክት ነው👍
@myhero6436
@myhero6436 2 жыл бұрын
የፓለቲከፕኞችን ሴራ በድራማ ገልጸውታል እኛን ያባሉናል እነሱ ይበላሉ
@samrawitleul1368
@samrawitleul1368 2 жыл бұрын
@@myhero6436 v
@samritame
@samritame Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በቤተሰብ መሀል መናጋገር የመሰለ ነገር የለም 🙏
@10M_views54
@10M_views54 2 жыл бұрын
በስንቱ 100% የሚመቸው👌👇👍
@HewuletKindu
@HewuletKindu 10 ай бұрын
Awa❤❤❤❤❤❤
@HawaAbubaker-u7z
@HawaAbubaker-u7z 2 ай бұрын
10000%
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
ወይኔ ድቅ ድራማ ነው በጣም ነው ምዉደዉ ሁሌ ብለቀቅ ደስ ይለኛል
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 2 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ በስቱ አፋጅቻው ምርጥ ትምህርት ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ድብቅ ሚስጥር አለው
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 2 жыл бұрын
አሁንማ አገረ ሰላም ስለወረደ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
እነበስቱ መጣቺሁ እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምግዜም ታስቁኝ አላችሁ የዛሬው ሳቅ ይለያል እትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
ውይ በስንቱ አዝናኝ ፣አስተማሪ ፣ድብቅ ገበና ፣የልምድ ልውውጥ ነው!!!!!
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 2 жыл бұрын
በስንቱ ክፍል 17 በጣም ይለያል ተንኮል እንደዚህ ሲጣፍጥ ሰምቸ አይቸ አላውቅም ድንቅ ብቃት።
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ሚስጥርህን የሚያውቅ ሰው ባሪያው ያደርግሃል አለ😂😂😂
@MewledtsegaDemisse
@MewledtsegaDemisse Жыл бұрын
በስንቱ ፍልም ጥሩ ነው❤
@rootsflex9331
@rootsflex9331 2 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው!
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
ሰላማቹሁ ይብዛ አገራችን ሰላም ያርግል ከእናት ጡት ነካሽ ይጠብቀን
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
ልልልል ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ሰላም ሊመለስ ከጫፍ ደርሷል እስኪ ደስ ያለው ብቻ👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zipcode9826
@zipcode9826 5 ай бұрын
መድሃኒትሽን ዋጪ የኔ እናት
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 2 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት ምጠብቀው ይሄን ድራማ ብቻ ነው wow በቀ wow ነው በስንቱ ግን ይችላል 😍
@piccipicci4847
@piccipicci4847 Жыл бұрын
አየ በስንቱ እነሱን አያይዞ ኬኩን አልበላም😂🎉
@fitsumtessema7456
@fitsumtessema7456 2 жыл бұрын
this is so much better, hope you continue to balance your characters like this on future episodes, this was fun!!
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 5 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤ 4:34
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 2 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ደስታሽ ይመለስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kabeman1867
@kabeman1867 2 жыл бұрын
እውነት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሰላም ለአገራችን ይሁን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 👌👌👌👌👌
@DawitSolomonguru
@DawitSolomonguru 2 жыл бұрын
Alexo you nailed it. You all are amazing
@samuel_arse
@samuel_arse 2 жыл бұрын
27እስካ28ደቂቃ ላይ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ታዉናሃል! እናሱ ሸቅሎ ይባላሉ ግን ህዝቡን ካህዝብ ያባላሉ ለማንኛም ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@b-life6497
@b-life6497 2 жыл бұрын
እውነት ድራማ እንዲህ አሸንፎኝ አያውቅም ሁሉ ነገሩ ውብ ነው ድርሰቱ ጡዘቱ ትወናው ከትዕይንት ትዕይንት እየጣፈጠ የሚታይ ነው ሆ እንቅልፍ ነሳኝ እኮ ተባረኩ!!!
@tuuyui2830
@tuuyui2830 2 жыл бұрын
The confidence besntu has today 🤣🤣🤣
@Martem79
@Martem79 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@danielfarada5300
@danielfarada5300 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል በጣም አሪፍና አስተማሪ ነዉ በርቱ
@heniboy16
@heniboy16 2 жыл бұрын
እንኳን ድስ አለሽ ሀገረ ኢትዮጵያ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት 🙏🇬🇭
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 2 жыл бұрын
😂😂😂 ሰላም ለጋና ነው ለኢትዮጵያ
@Reemshewa
@Reemshewa 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ይቺ ነች ባንድራችን
@OfficialetessamTube7951
@OfficialetessamTube7951 2 жыл бұрын
@@abibossmeka7974 🤣🤣🤣🤣
@asteraster7659
@asteraster7659 2 жыл бұрын
@@abibossmeka7974 ክክክክ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@@abibossmeka7974 ውዴ ደምሪኝ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
ከባህርዳርድረድ መጥተው ለምን አልተሳሳሙም?
@obsehika5518
@obsehika5518 Жыл бұрын
Mn malet new altesasamum malet yamachual ende
@yeshiworkyabay3990
@yeshiworkyabay3990 2 жыл бұрын
ሚስጥር ሚስጥርን ያስጠብቃል ማለት እንደዚህ ነው የእነሱን ሚስጥር ላለማስወራት የሱን ሚስጥር ጠበቁለ ትአይ በሰንቱ አንዳንዴ ችግሮቻችን ከኛ በላይ ያለ ችግር አይመስለንም ግን የባስ እንዳለ መረዳት አለብን
@yewbdarayele5441
@yewbdarayele5441 Жыл бұрын
አሜን ሰላማችን ይበዛ
@tsehayabay5045
@tsehayabay5045 2 жыл бұрын
የሁሉንም ሚሥጥር ዝርግፍ ይሻላላል በሥንቱ እንግድነቱ ቀርቶ ፀቡ ገነነ በጣም ደሥ ይላል በርታ አሌክሥ
@የእመብርሀንባረያነኝ
@የእመብርሀንባረያነኝ 2 жыл бұрын
በስመአብ እዴዚህ ስቄ አላቅም እረ ወይኔ በእውነት በጣም ደስስስስ ይላል
@abewutube
@abewutube 2 жыл бұрын
እረ ሰወች ኢትዮጵያ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ ፊልሞች በጣም ምርጥ እየሆኑ እንዳሉ እኔ ብቻ ነው የሚሰማኝ...በስንቱ ' አደይ ' ኦካቻ ሌሎችም
@masihaabashaachannel5329
@masihaabashaachannel5329 2 жыл бұрын
በብፁዓን በጣም ረድእ በኢ ሰዎችን ሁሉ በሙሉ አንጫጫቸው
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@AhmedSayed-xp3ym
@AhmedSayed-xp3ym 2 жыл бұрын
kk
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
ልቤ በሳቅ ቢፈርስ ምን ትጠቀማላችሁ? ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ::
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውውው እውነት ነው 😂😂😂😂😂 እያሳቀ የሚያስተምር❤👍🙏
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
እያሳቀ የሚያስተምር ምርጥ ሲትኮም
@desashdegu1746
@desashdegu1746 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@TeddeMulatuu-t1z
@TeddeMulatuu-t1z 5 ай бұрын
Basiye baxAmii baxAmii nawuu yemi wadii
@keriyyaawoal4274
@keriyyaawoal4274 2 жыл бұрын
Aref temrti new thanks
@genetberhanu1797
@genetberhanu1797 2 жыл бұрын
ከአገራችን ሰላምእና የበስንቱ ፊልም ደስየሚል ሳቅአስቆኛል ምርጥ ደራሲ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 2 жыл бұрын
ወይ ተጫረስ እዉነትነዉ ሁሉም በየቤቱ ብዙ ሚስጥር አለ ይመቻቺሁ😂😂😂😂😂😂
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ባይዘዌ በጣም ያስተምራል እውነት ነዉ ሁሉም ሰው ጋ አንድ አንድ ትልቅ ሚስጥር አለ
@የእዉነትወዳጅ
@የእዉነትወዳጅ 2 жыл бұрын
ያንቺን ምስጥር ተናገሪ መጀመሪያ. ከዚያ የኔን እናዘዛለሁ ሞስኮን ስልሽ.
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
@@የእዉነትወዳጅ ክክክክክክክክክክክክክ እሺ የግጥም አፍቃሪ ነኝ ግጥም በጣም እወዳለሁ ሶ የግጥም ሱስኛ ነኝ በተለይ የነ አባ ገብራና የነ ኤፍሬም ስዩም የነ ኢዩኤል ድረብ የ አርቲስት ሜሮን ጌትነት የ ህሊና ጌታቸው የ ህፃን ሴና ጌታቸው የነ ፅጋዬ ገብረ መድህን በጣም ብዙዎቹ አሉ ለግዜው ይህን ካለኩ ይበቃል ብቻ በቀን አንድ ሁለት ግጥም ሳላነብ አለውለም
@የእዉነትወዳጅ
@የእዉነትወዳጅ 2 жыл бұрын
ተግስቷ ደስ ይላል. ለኔም ታነቢልኛለሽ እኔም እሰማሻለሁ
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ጦርነትሽ አከተመ ስባል ሰምቼ እግዚአብሔርን አመሰገኩ እናንተም አመስግኑልኝ
@daginar1915
@daginar1915 2 жыл бұрын
mechersha ly yalut melktoch teksmi nachaw eysake yastmral tebarku🙏
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
በስንቱ ይመቹኛል ይመችህ አለሜ💚💛❤
@yohannesyemataw6410
@yohannesyemataw6410 2 жыл бұрын
My favorite tv drama
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሱሶቼ ስወዳችሁ
@360studio35
@360studio35 2 жыл бұрын
OmG Besntu for the first time tesakalet.....temechegn
@eyrusalemtube762
@eyrusalemtube762 2 жыл бұрын
በስመአብ የዛሬው ይላያል በሳቅ ጨረስኩት በስቱ አፋጫቸው እኮ😂😂😂
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 2 жыл бұрын
ምርጥ ትወና፡፡
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 2 жыл бұрын
Betam aznananun tebareku you are the best Aleko
@brukhaymanot
@brukhaymanot Жыл бұрын
አስተማሪ + አዝናኝ ሲትኮም
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 2 жыл бұрын
befetari betame nawe yasakute nurelegn betame nawe ymewdacu
@Hananbeharu-q8u
@Hananbeharu-q8u 2 ай бұрын
ሚስጥር ጠቅላላ 🤣🤣🤣ወጣ ወይ ጉድ🤣🤣🤣🤣
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በስንቱ ስወድህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ናፍቆታችን እንኳን ሰላም መጣቹ
@ሀሪፍአይቸኩልም-ረ3ወ
@ሀሪፍአይቸኩልም-ረ3ወ 10 ай бұрын
ልክ በሀያ አራተኛ ደቂቃው ሌላ ሚስጥር አገኘ ግን አይችልበትም
@surafel_abi4044
@surafel_abi4044 2 жыл бұрын
Good message
@ermiasmulat8856
@ermiasmulat8856 2 жыл бұрын
we need such creative plays in the future
@addisahemd2795
@addisahemd2795 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂በስንቱ ተሳካለት ዛሬ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂
@zed2848
@zed2848 Жыл бұрын
እኔ ካሜንት ለማንም አልፃፍም በጣም ለገረመኝ ሢቀር ዋዉ 100%100
@yabseratesfaye5298
@yabseratesfaye5298 Жыл бұрын
it is the most funny season all of 36 it's so good
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
መገን በስንቱ የአባባን ወደ እማማ ታላክካለህ አደል በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂🙈
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy 2 жыл бұрын
ባስተ መጨራሸ ኬኩን ቢቻህን በለህ 😂😂 በስንቱ 1ኛ 👍👍
@surafelsamuel1986
@surafelsamuel1986 2 жыл бұрын
yehen derama ayto yemayemare yale ayemselegnem deramawe n betam eyewdedkut metaw
@derejesiyum8623
@derejesiyum8623 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሳኩት ተባረኩ
@shimelsaweke5467
@shimelsaweke5467 2 жыл бұрын
የሚገርም ትወና ነው .....
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 жыл бұрын
Thank you guys all cru
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 жыл бұрын
Today's episode was special 😂😂😂
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
ወይኔ በስንቱዬ በእራሱ ጊዜ ተበላ😂😂😂
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
በስንቱ ስወዳችሁ ሰላም ለታላቋ ሀገራችን ኢትዮጵያ💕🇪🇹👍
@abelmesfin-8811
@abelmesfin-8811 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቀጥሉበት ግን ከቻላችሁ በቀን በቀን ይሁንልን
@mendelay6645
@mendelay6645 6 ай бұрын
መሬት ጠቓጣጠራት ማለት ነው በስንቱ 😂😂😂😂😂😂
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
ኧረ ስታስቁ ቤተሰብ😂😂😂ደስ እሚል ነው
@bethelabate3611
@bethelabate3611 2 жыл бұрын
Best comedy.Thank you all.
@selammulugeta3542
@selammulugeta3542 2 жыл бұрын
Alexo slalebet new enji sitcomu aymestm
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 2 жыл бұрын
Thank you 😊 great episode 👏
@fiqeryoutube8273
@fiqeryoutube8273 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩ ወይኔ በስንቱ አፈጃቸው እኮ🤣🤣
@nebiyoubelayneh6024
@nebiyoubelayneh6024 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሌክስዬ 💝ስወድክ 💝አንደኛዬ 💝ሁሉም ቤተሰብ ዉብ 💝👌ታምራላችሁ
@etsegenetayele9943
@etsegenetayele9943 Жыл бұрын
Alemayehu Eyagon degemkew yemtgerm neh .
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 2 жыл бұрын
ሠለም ለሀገሬ ፍቅር ለወጋኔ በይ ነኝ በስደት የለችሁት እህት ወንድሞቼ ፈጣር በሠለም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ።
@emanamillon
@emanamillon Жыл бұрын
😂😂😂😂 betam yasekal yethis yleyal😅😅😅😅
@emanamillon
@emanamillon Жыл бұрын
kebabs dardrs mutuwEnd et altusasamum.
@yordanostsegay3783
@yordanostsegay3783 2 жыл бұрын
Wer enebesntu. Endaw egziabhier ystaxhehu zene feta tadergalachehu
@tubetube4903
@tubetube4903 2 жыл бұрын
አየ ሙሌ ካውያ ...አለ በስንቱ😂😂😂😂😂😂የስራህን ይስጥህ በስንቱ አፋጃቸው😂😂😂😂
@seadaabateabate2745
@seadaabateabate2745 2 жыл бұрын
anchachakachew besntu
@abidushefa377
@abidushefa377 2 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል በስንቱ ቆልፈሀል ይመችህ
@nefisaas4178
@nefisaas4178 2 жыл бұрын
Besak firfr alkugn....yimechachihu abo
@abediabedu9147
@abediabedu9147 Жыл бұрын
Afr new
@surafialwondmu3331
@surafialwondmu3331 Жыл бұрын
mesikelu tezekizikiwal
@dejenefikadu3006
@dejenefikadu3006 2 жыл бұрын
Ere Alex, Fetari edime ena tena yistek wendime, Yemigerm ye beteseb timirt nw hizek yemetakew. Abo Yimechik!!!!
@ሀሪፍአይቸኩልም-ረ3ወ
@ሀሪፍአይቸኩልም-ረ3ወ 10 ай бұрын
ወይኔ ቤቱን ባንድ እግር አቆመው በስንቱ ፈራሁለት ግን
@abayhailu5756
@abayhailu5756 Жыл бұрын
Bsintu ebet abetabet.....bchayen lmen blo....endgena Hager politica KZbin sew mabetabet😂😂😂
/በስንቱ/ Besintu EP 16 "ውለታ"
27:55
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 19 "ያለ እኛ"
29:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 18 "የፍቅር  ነገር"
35:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
በስንቱ/ Besintu EP 13 "የሩዝ ውሃ "
25:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺ - የጩቢቲ አንፍር😂 ቀልዶች
23:50
Ethio John ኢትዮ ጆን
Рет қаралды 69 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН