KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
/በስንቱ/ Besintu EP 26 "የዲ.ኤን.ኤው ውጤት"
26:22
/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
38:30
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
So Cute 🥰 who is better?
00:15
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
Рет қаралды 684,673
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 377
@messitube1
2 жыл бұрын
ረሱል(ሰዐወ) ከ5 ነገሮች በፈት 5 ነገሮችን ተጠቀሙበት ብለውናል 1) ወጣትነትህን -ከመሸምገልህ በፈት 2) ጤንነትህን - ከመታመምህ በፈት 3) ሀብትህን- ከመደኸየትህ በፊት 4) ነፃ ጊዜህን - ከመጨናነቅህ በፊት 5) ህይወትህን - ከመሞትህ በፊት
@yasmeenyasmeen8049
2 жыл бұрын
ሰለላህ ወአለይ ወሰለም አላሁመ ሶሊ አላሙሀመድ ወአሊ ሙሀመድ ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለላህ
@johnfeday1394
2 жыл бұрын
🤮🤮 ጣኦት
@yasmeenyasmeen8049
2 жыл бұрын
@@johnfeday1394 የምን ጣኦት
@mohammedrashid2280
2 жыл бұрын
Peace up of him ( ሰ አ ወ )
@TheHabesha869
2 жыл бұрын
ከ ድራማው ጋር ምን አገናኘው ታዲያ ይሄን ? ሰዐወ ቅብርጥስ
@eyuelnegash2681
2 жыл бұрын
እደኔ አለማየውን የሚወደው💚
@kidankidankidankidan7031
2 жыл бұрын
የምትናገሯቸው ቃላቶች የባልና የሚስት ክብር ለልጆቹ የምትሰጡት ክብር የኢትዮጵያ ባህልን አይወክልምምምምም
@Naniya254
2 жыл бұрын
ምን የተለየ ነገር ተነጋገሩ? እንዲያውም በጣም ጥሩ ነገር ነው የምናየው የ ኢትዮጵያ ባል ያለውን አመለካከት እኮ እናውቀዋለን
@marywin101
2 жыл бұрын
Bedemb yeweklal endewm yansal
@savelanati3721
2 жыл бұрын
😅😅😅😅
@eniyewasmare243
2 жыл бұрын
ይህ ድራማ የመናናቅ...የስርዓት ማጣት...የበጎ ያለሆነ አስተሳሰብ ምሳሌ ነው።በተለይ በምናከብራቸው አርቲስቶች መሰራቱ ያሳዝናል።
@AntneheYared
Жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ተዋናይ ድራማውም ምርጥ ነው
@asteradem8823
2 жыл бұрын
ሁሌም የማትስለች ምርጥ ድራማ😂👌👌👌👌👌🤙በጣም አሪፉ
@DibabaCarmarket2790
2 жыл бұрын
🙏❤️
@user-Zareenawloachin
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ለተማረበት ሰውውው
@ayelechmulatu3543
2 жыл бұрын
አሌክስዬ ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ከረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@abdujemal2597
2 жыл бұрын
እረይህሸባ ትወና ጠላሁ
@10M_views54
2 жыл бұрын
😂ኸረ ለእነዚህ ምርጥ ተዋንያን አንድ ሺህ like ይገባቸዋል ። ሀሙስ ምሽቴን አደመቁልኝ👌 እስቲ የምታስማሙ ካላቹ 👍👇like like እያረጋቹ
@habetamumulugeta678
2 жыл бұрын
ይህ ሲትኮም በጣም አስፈላጊ ነጥቦችን ያነሳል
@Lore9072
2 жыл бұрын
እዚህ ድራማ ላይ ሚስትየው ባልየውን የምትነቀው ነገር አስገራሚ ነው
@Yosef-vd1zl
2 жыл бұрын
ትውልዱ ላይ ለማስረፅ የፈለጉት አጀንዳዎች አሉዋቸው። ከነዚህ አንዱ የምዕራባውያን የfeminist ወይም ሴታዊነት። በእኩልነት ስም ሴቶችን ያልሆነ ነገር በማስተማር ቤተሰብ እንዲፈርስ ለማድረግ ነው ።
@betselottadesse4391
2 жыл бұрын
ትክክል
@leenaleena2941
2 жыл бұрын
ቀሽም ባል ውሌም እንደተናቀ ነው
@Abiye723
2 жыл бұрын
Mn asbew new enstochn blt egnan demo mogn adrgew mislun, wendoch guday yelem wey behageru?😁😁😁😁😁😁
@Lore9072
2 жыл бұрын
@@leenaleena2941ቀሽም ማለት? ካራክተሩ የራሱ የሆነ የህይወት ግንዛቤ ያለው ምንም የማይወጣለት መልካም ባል ነው። ሴቲቱ እንድታሸማቅቀው፣ እንድታወርደውና ክብርም እንዳትሰጠው ለምን እንድተፈለገ አልገባኝም። የባልና ሚስቱ ንግግር ባለበት ሁሉ ካሁን አሁን ምን ብላ ልታዋርደው ነው ብሎ መሳቀቁ ገደለን። ለምን እንዲህ እንዲሆን እንደተፈለገ ግልፅ አይደለም
@eniyewasmare243
2 жыл бұрын
ይህ ድራማ በስልጣኔ ስም የዘቀጠ የሰብህና ደረጃን የምናይበት ሆኖዋል ።እነደዚህ የወረደ ድራማ እስ ካሁን አላየሁም
@matiwosabera6137
2 жыл бұрын
ግን የተማሪዋ ዩኒፎርም ኮሌታ አስገራሚ ነው።አስቡበት ልክ አይደለም
@meyekasa5478
2 жыл бұрын
በ ሳምንት ሁለቴ አርጉት Alex👏👏👏👏
@branelfkrufikru1728
2 жыл бұрын
የዘቀዘቃችሁት መስቀል መልሶ እንደሚዘቀዝቃችሁ አትጠራጠሩ።አለማየሁ ታደሰን በጣም የምወደው አርቲስት ነበረ ነገር ግን የምንወደውን ያህል ከመጥላታችን በፊት የዚህን ድራማ አላማ ያስረዳን ግግብረሰዶማዊነት ባህሪ እያንጨባረቀ ያሉ ነገሮች ተደጋገሙብን
@atti13
2 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው አበዙት
@branelfkrufikru1728
2 жыл бұрын
@@aterera1047 ሲነጋ ስድብሽን እቀበለዋለሁ
@Cristiano-mf4vo
5 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1 0:20
@uaedxb6960
2 жыл бұрын
ወይኔ ግን ሚስትየው ለባሏ ያላት ንቀት በጣም ይደብራል እሷ ስላላከበረችው ቤተሰቦቿም አላከበሩትም ባል የፈለገ ነገር ቢሆን ክብር አለው ባል በእግዚአብሔር ይመሰላል ሚስት በቤቱ ክርስትያን ትመስላለች በእውነት እህቶች ባልን መናቅ እግዚአብሔርን መናቅ እንደሆነ እወቁ ባሎችም እንደዚሁ ቤተክርስትያንን መናቅ ማለት ነው መከባበር ያለበት ትወና ቢሆን መልካም ነው ትውልዱ ከኛ ምን ይማር ብሎ ማሰብ መልካም ነው ስላሳቀ ብቻ ዝብሎ መነዳት ያስጠላል
@God-db9vp
2 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@adugnashore1479
2 жыл бұрын
ዘሩ ሞላ እና አዛሉ ጨዋዎች ነበሩ
@አሃቲ
2 жыл бұрын
1. የልጆቹ የዩኒፎርም ኮሌታ ምንድነው እባካችሁ???? 2. ሂሩት ለበስንቱ የምታሳያቸው ነገሮች፣ ንግግሮች ወጣ ያሉ እና ንቀትም ይታይባቸዋል። ባህላችንን ሳንለቅ ብዙ ማሳቅ ይቻላል
@degfebire2673
2 жыл бұрын
Donkoro nesh drama Iko naw
@አሃቲ
2 жыл бұрын
@@degfebire2673 ደንቆሮ ምንድነው? ለማንኛውም የ እግዚአብሔር ፍጡር አይሰደብም!
@degfebire2673
2 жыл бұрын
@@አሃቲ ድራማ ማሆኑን ካለዎክሽ እንዶሞ የ21ኛ ክፍሌ ዘማን ምርጥ ዶንቆሮ ነሽ
@savelanati3721
2 жыл бұрын
ድራማው ለማሳቅ ሳይሆን ለማስተማር ነው እንደዚህ አይነት ሴቶች የሉም ልትይ ነው ደግሞ አልናቀችውም
@mekiltmekilt
2 жыл бұрын
Brother Ewenetin Drama New Ehite
@enderasu1670
2 жыл бұрын
ፍላጎት ይበልጣል!!!
@bez-nunu
2 жыл бұрын
የሂሩቴ አባት ስራ ነገሩ ሁሉ በሳቅ ነው ሚገለኝ🤣🤣
@eniyewasmare243
2 жыл бұрын
መረን የለቀቀ ድራማ ማለት ይ ሄ ነው
@ayalkibutware-el3my
Жыл бұрын
besintu is the best actor all time😊
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
የኔነሽን በጣም ነው የምወዳት
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
ምርጦችዬ ስወዳቹ
@wepentowepento6312
2 жыл бұрын
ልጆቹ ኮሌታ ላይ ያለውን የተዘቀዘቀ መስቀል ምንድን ነው?
@mariouset142
2 жыл бұрын
በስንቱ ስወድህ
@maheltendale
2 жыл бұрын
ተው እንጂ አለማየሁ ታደሰ ምንን እያስተማርክ ነው ለሚስኪኑ ማህረሰብ ምነካህ እኛ አኛ እንካኳን ይገባናል ምንን እያመለከትክ ነው ትውልዱ ከእናንተ ምን ተምሮ ይለፍ የእስካሁኑ ምንም ነገር ያለበትም ነበር ነው እናንተንም መንግስት ደጓማችሁ ይቺ ሳንቲም ናት እኮ እህት እና ወንዱሙን እያገዳደለን ያለው ምንን እያመለከትኩ እንደሆነ ሁሉሽም ታውቂያለሽ እና ለእናተም ተበጥሶላችሁ ነው ኢሉምናቲን ለሚስኪኑ ማህበረሰባችን እያሳሳቃችሁ እስላሙም በእምነቱ ሄዶ ለሀገሩ እንዳይፀልይ ክርስቲያኑም በእምነቱ ሄዶ እንዳይፀልይ እናተ ተዋንያን ደግሞ ይሄንን ትውልድ ጉድጓድ ተቆፍሮ ግባ እያለው እያለ ይሄ መንግስት አንተ 666 እያመለከትክ ለትውልዱ ታስተላልፋለህ እውነት ካንተ ይሄን አልጠብቅም እንዴ የእውነት 😭😭😭😭
@እግዚአብሔርፍቅርነ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@derejelove9115
2 жыл бұрын
Gobez lik likachewin new yenegershachew👍👍👍👏👏👏
@abiel7190
7 ай бұрын
one of the best comedy ever!!!
@abrehammoarenda9281
2 жыл бұрын
የተማሪዎቹ uniform ኮሌታ ላይ ያላው ነገር አስተካክሉ ሳታውቁት ከሆነ
@HabeshaFunclub417
2 жыл бұрын
የሳቃችን ምንጭ ናቹ እናመሰግናለን
@emebettakele
9 ай бұрын
Yeeni gen ambessa nnat
@beingstrong3839
2 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው አብሶ የሙሉቀን ገፀ ባህሪ በጣም ያስቃል
@እግዚአብሔርፍቅርነ
2 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች መሳቅ ብቻ አይደለም አትኩራችሁ በውስጡ የሚተላለፉትን አደገኛ መልክቶች ለማየት ሞክሩ ባለፈው የሴት ልብስ ለብሶ ትኩር ብሎ ሲያየው ምን እንዳለው አትኩራችሁ ለማየት ሞክሩ ወንድና ወንድ ናቸው ስለዚህ ለምን ባለትዳር አይደለህ ብሎ ጭኑን ሸፈነ ምናለበት አትኩሮ ቢያየው ደግሞስ ይሄኛው ሲያየው ለምንድነው ፈዞ ያየው ወንድ እንደሆነ ያቃል እንደ ሴት ሆነ አልተወ አንተ እያለ ነው ያዋራው ስለዚህ በዚህ ውስጥ ምን ለማስተላለፍ ፈልጋችሁ ነው በውጩ አለም የምንጣላውን ቆሻሻ ስራ እያስተዋወቃችሁ ነው ወይስ ምንድነው ዛሬ ደግሞ ልጆቹ የለበሱት ኢንፎርም ላይ መስቀልን ዘቅዝቀው መጡ እባካችሁ እያሳሳቃችሁ የምታስተላልፉትን በማር የተለወሰ መርዛችሁን አቁሙ እኛ ዝም ብንላችሁ እግዚአብሔር ዝም የሚላችሁ እንዳይመስላችሁ ተዋናዮቹ የምሰሩት ስራ ገብቷችሁም ሆነ ሳታውቁ በስተት እባካችሁ እራሳችሁን ፈትሹ🙄🙄🙄🙄🙄
@fireamsalu7177
2 жыл бұрын
የመስቀሉ ነገር ገና ሲጀመር ለምን ብያለሁ።
@Yosef-vd1zl
2 жыл бұрын
ይህድራማ የሚያስተላልፈው መልዕክት በጣም አደገኛ ነው። አብዛኛው ተመልካች ግን ማሳቁን ብቻ እንጂ ትውልዱ ላይ እየሰራ ያለውን ድብቅ አላማ አልተረዳም። የሚሰማ ይስማ። ebs ላይ ፣ ደራሲው እና አዘጋጆች ላይ ጫና በመፍጠር እንዲያስተካክሉ መደረግ አለበት ።
@abebeche722negash
2 жыл бұрын
በ እምነት ስም ንግድ አቁሙ ሰው የማያስበውን በግድ እንዲያስብ አትድርጉ በትክክል ብዙ በጣም ቆሻሻ ሥራ እየተስራ ነው እሱን ለይታችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነው ይሄ እነሱ የሚሰሩት ሥራ እጅግ ስንፕል የኖርማል ኢትዮጵያዊ ቤት ያለ የማህበረሰባችን ኑሮ ነው እጅግ እያገነናችሁ ፔጁ እንዲጠላ ለማድርግ የምትሰሩ መሰሪዎች ናችሁ ::እንጂ ወንዶች በግሩፕ የሚደፈርባት ሴቶች እናቶች ህጻናት በገሃድ በገዛ ቤተሰቦቻቸው በአሰሪዎቻቸው እየተደፈሩ ያሉባት ሀገር ነን ያለነው :: እስኪ ስለነሱ ሰርታቹ አሳዩን የሆነ ነገር አድርጉ እምነት ሀገር አርክሶ ጸጉር እየሰነጠቃቹ ስትፈላሰፉ ሳይ ክፋታችን በሁሉም ነገር ነው ::አማኝ እንመስላለን በውስጡ መርዝ አለው ::የበስንቱ ሥራ እጅግ መልካም ሥራ ነው ::ግን በደንብ ተከተተልኩ የናተ አካሄድ ፔጁን ለማሥጠላት የምትጥሩ ምቀኞች ናችሁ ::መስቀሉን ምናልባት ሳያውቁ ሊሆን ይችላል ::ድሮ በደጉ ዘመን እነልመንህ ይሰሩ ነበር በጣም ያስቃል ::አሁን ይሄ ቅስፈት ከመጣ በሁላ ነው ስንጥር መሰንጠቅ የመጣው :እንጂ ሴት እየመሰሉ ይሰሩ ነበር ::ምንምም ተንኮልም እደዚህ ቆሻሻ አስተሳሰብም አናውቅንም አያውቁምም ነበር ::አሁን ግን ልክ ታስቦ እደተስራ እያስመሰላችሁ እናተው አራሳቹ ይሄንን ቆሻሻ አስተሳሰብ እየጫናችሁ ነው በምልካም ፔጁ ላይ ::ወላ በሉ ::
@abebeche722negash
2 жыл бұрын
@@Yosef-vd1zl ቀዳዶች ምቀኞች 😡😡😡ምናባክ ነው ሰቀቀን የያዘክ???ሰርተህ ብላ!!!
@lidujesuse910
2 жыл бұрын
@@abebeche722negash በትክክል የማይገናኝ ነገር ነው የሚያወሩት ትምህርት ቤት ከሀይማኖትና ከዘር የፀዳ ነው የግልም የመንግስትም ትምህርት ቤቶች ቢሆኑ መጠየቅም ካለበት ትምህርት ቤቱ ነው ሲቀጥል በባለፈው ክፍል ላይ አሌክስ ጎንበስ ብሎ ያየው ከስር የለበሰውን ቱታ ነበር አሌክስ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው ባለቤቱንም ያገባው በተክሊል እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ እንዳንዴ እንከን ብቻ መመልከትም ጥሩ አይደለም ሆን ተብሎ ድራማው እንዲጠላ አስመሰለባችሁ
@haregwoubeshat5274
2 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
እንዳትበላሽ እኔ ቀልድ አላውቅም😂😂😂 አይ ውርዬ❤
@hellenteddy6735
2 жыл бұрын
ምንድነው ለህብረተሰባችን ማስተማር ማሳወቅ የፈለጋችሁት? ባልና ሚስት መከባበር የለባቸውም ነው? አባት እና እናት ለልጆች መጥፎ አርአያ መሆን አለባቸው ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ ስብዕና እና ግብረገብ መኖር የለበትም ነው? ምንድነው?
@maraquiefoodandart2377
2 жыл бұрын
እኔ እምለው ከዚህ በፊት ወንዱን ቀሚስ አልብሳቹህ አመጣችሁት። አሁን ደግሞ yoga የሚሉትን የህንድ ቡዳ ትምህርት እጁን የ 666 ምልክት አድርጎ አመጣቹህ። ምንድነው እያደረጋቹ ያላችሁት? ሌላው መስቀሉን ዘቅዝቃቹህ ነው ያስቀመጣችሁት።
@etushmoga2557
2 жыл бұрын
እረ መስቀሉ እረረ
@atti13
2 жыл бұрын
🤔 በጣም
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
አይ በስንቱ በገዛ እጅህ የየኔ ደስታ አመለጠህ
@mesisweet9447
2 жыл бұрын
መስቀሉ ለምን ተዘቀዘቀ ????????😡😡😡
@gabelavebast
2 жыл бұрын
በጣም እምወዳቹ ሰወች
@thequeenofsheba3408
2 жыл бұрын
I too had sound and video sync problems on my smart TV. So I watched this episode with my phone. I hope you will be able to solve the problem. Thank you 🙏
@AsdAsd-tb5fo
2 жыл бұрын
መሳቅ መሳለቅ ነዉ የምታዉቁት እነ በስንቱ ግን አካሄዳችሁ ወዴት ነዉ??????! ልጅቱና ወንድሟ የለበሱት ኮሌታቸዉ ላይ ያለዉ መስቀል ለምን ተዘቀዘቀ የየት ትምህርት ቤት ልብስ ነዉ? በስንቱስ ምልክትህ ምንን ነዉ ሚያመለክተዉ??? መቼም ሀገራችን ላይ ማይታይ ነገር የለም የመስቀሉ ጠላት በይፋ መጥቷል
@vincentvan680
2 жыл бұрын
😹
@amyclass5355
2 жыл бұрын
መስቀሉ ተገልብጦ አይታችኋል የልጅቷ ዩኒፎርም ላይ
@SamiraSamira-vx4br
2 жыл бұрын
ልጆቹ አንገታቸው ላይ ያለው ምንድነው መስቀሉ ተዘቅዝቋል ይህ ድራማ ምንድነው አሰረዱኝ የገባችሁ
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
2 жыл бұрын
መደመር ምልክት ነው
@atti13
2 жыл бұрын
አው ዘቅዝቀውታል ይዘቅዝቃቸውና
@Hihi-fd9hr
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ጠያቂዋን ማየት ነው.. አረ ሰሚራ!!!!
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
2 жыл бұрын
@@Hihi-fd9hr መቸም ሙስሊም ሁና ስለመስቀል አታወራም. የስደት ስሟ ነው.
@SamiraSamira-vx4br
2 жыл бұрын
@@Hihi-fd9hr የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ይህ ድራማ ባለፈው ሙሌ ሴት ሁኖ በስንቱ ወደ ጭኑ ተመለከት ከዛ ባለ ትዳር አደለህ አለው እንዴ ባይሆንስ ወንድ አደል ምኑሙ አያምርም ይህ ድራማ
@edenmelkam6629
2 жыл бұрын
Des alesh😂yene😂 I love it so much tnxs dears😊
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ 😂😂😂
@ermiasbeyene3236
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ነገር ግን የዮጋው ጽንሰ ሐሳብና የተማሪዎቹ ዩኒፎርም አሉታዊ ነገሮች እየተነሳበት ስለሆነ ብታስተካክሉት ደስ ይለኛል ውዶቼ
@philips5757
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ
@lidiyaseyum9009
2 жыл бұрын
የነ በስንቱ ትዳር ግን ንቀት ይበዛዋል ሚስት በዚህ መጠን ባሉዋን ማናገር
@pommytibebe830
2 жыл бұрын
እውነት ነው ልክ አይደለም
@savelanati3721
2 жыл бұрын
ድራማውን በደንብ ከተከታተልሽው እሷ በትምህርትም በገቢም ትበልጠዋለች እሱ ደግሞ የበታችነት ስሜት አለው ፈሪ ነው ለዛ እሷ ያው እንዳልሽው ነው ንቀት ሳይሆን ትወደዋለች ግን እሱን በትፈልገው መጠን አልተለወጠም ያ ደግሞ ያናድዳታል እሷን አይደለም እኔ ተመልካችዋን ያቃጥለኛል ደግሞ አትርሺ ዘመናዊ ባልና ሚስት ናቸው 😅
@lidiyaseyum9009
2 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ምንድነው ሊያስተላልፉ የፈለጉት የተማረች ሴት ግዴታ ባሉዋን መናቅ ወይም ማበሻቀጥ አለባት እንዴ መልህክቱ እንደዛ ነው ማለት በተሻለ አገላለፅ መግለፅ ይችሉ ነበር ዘመናዊነት መቼም እንደዚህ ነው አትይኝም ያው ኢቲዮጲያዊነትም እኮ አለብን
@Oumlizaaa
2 жыл бұрын
@@savelanati3721 👏👏❤👌👌👌
@taleffyeshitila6696
2 жыл бұрын
እኔ ጥናት ስጀምር ልክ እንደበስንቱ ነው የሚያደርገኝ 😩😩😩😩 አይዞን በስንቱ እኔ ተረድቼሀለሁ የደረሰበት ያውቀዋል።
@Anu-v7y
2 жыл бұрын
Pls uniform lay yalewun Mesqel astekakilu
@OfficialetessamTube7951
2 жыл бұрын
ወይ አሌክስ😂😂😂😂😂በሳቅ ገደለኝ
@bartocanbb7142
2 жыл бұрын
ደሰትሉ ይመቻችሁ👌
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
2 жыл бұрын
Besetuye ekan Dena metake hirute Yen leyu sewedachu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
እውይይይይይ በስንቱ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@atti13
2 жыл бұрын
ኢሉሚናቲ
@hanayouseph7579
2 жыл бұрын
መስቀሉን ለምን ተዘቀዘቀ ተገቢ አይደለም
@እግዚኦተሰሐለነ
2 жыл бұрын
አለማየሁ ሃይማኖተኛ ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር አሁን በጣም አፍሬብሃለሁ በጣም ታሳዝናለህ በዚህ ልክ አንተን በማየቴ አስጠልተኸኛል ዮጋ የሰይጣን አምልኮ ልምምድ ታሳያለህ? መስቀል ተዘቅዝቆ ያለበት ዩኒፎርም የነገ አገር ተረካቢዎችን ልጆች ታስለብሳላችሁ ? ግን ወዴት እየሄዳችሁ ነው? እግዚአብሔር ይጠይቃችሁ። ምን ይባላል።
@fitihzegeye5418
2 жыл бұрын
Ye BESNTU Beteseboch 👋👋👋👋❤️❤️❤️❤️❤️
@yeserashmalede1687
2 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ግን ደግሞ ብዙ ጥያቄ የሚፈጥር ድራማ የልጆቹ ዩኒፎርም ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል፣ዮጋና የበስንቱ የጣት ምልክት፣ ወንድ የሴት ልብስ ፣ የባልና ሚስት የንቀት ጥግ ብቻ አስቡበት ማስተማር የፈለጋችሁት ምንድን ነው?????
@tgamen8670
2 жыл бұрын
የልጆቹ ዩኒፎርም ላይ ያለው መስቀል አልገባኝ
@ermiyasbahru
2 жыл бұрын
የተዘቀዘቀ መስቀል ነዋ
@tgamen8670
2 жыл бұрын
@@ermiyasbahru አዎ ልክ አይደልም በዚ ድርማ ላይ ጥቃቅን የምመስሉ እያሳቁ ግን ሌላ መልህክት ያላቸው ነገሮች እያየን ነው
@adicho5964
2 жыл бұрын
What kind of cross is that upside down? If Somebody knows pl let me know
@atti13
2 жыл бұрын
አላማቸው ምን እንደሆነ አይታወቅም
@Hihi-fd9hr
2 жыл бұрын
መስቀል አይደለም
@suarfelgetaneh3369
2 жыл бұрын
በስንቱ ኢሉሚናቲ ልትሆን ነው እንዴ👌👌😂😂
@ስስቴነሽድንግል
2 жыл бұрын
መስቀሉ ቢዘቀዘቅ እኮ የሚደንቃቸው አይደሉም የጴንጤ ስብስብ ነው ድራማው
@meheretseifu4897
2 жыл бұрын
እኔ የምለው የልጆቹ ዩኒፎርም ሸሚዝ ኮሌታ የተዘቀዘቀ መስቀል የሆነው ለምንድነው? የምን ት/ቤት ነው? በባለፈው በስንቱ ሙሉቀን የሴት ልብስ ለብሶ የማይሆን አስተያየት ሲያየው ነበር። የዚህ ድራማ አላማ ግን ምንድነው? በምንወዳቸው ተዋንያኖች ምንድነው ሊነግሩን የፈለጉት?
@Yosef-vd1zl
2 жыл бұрын
ይህድራማ የሚያስተላልፈው መልዕክት በጣም አደገኛ ነው። አብዛኛው ተመልካች ግን ማሳቁን ብቻ እንጂ ትውልዱ ላይ እየሰራ ያለውን ድብቅ አላማ አልተረዳም። የሚሰማ ይስማ። ebs ላይ ፣ ደራሲው እና አዘጋጆች ላይ ጫና በመፍጠር እንዲያስተካክሉ መደረግ አለበት ።
@atti13
2 жыл бұрын
አውነት ነው አላማቸው ምን እንደሆነ አይታወቅም
@maloomafinamaa.walite.naqi850
2 жыл бұрын
Negeri ati felifulu nagerenga hula agerenem yemitabalute bemaygebchu iyegebachu new yemesaluchuni ataweru isu yante wayime yanichi gimete new
@fantahun1
2 жыл бұрын
🤔
@yabserahawan2164
2 жыл бұрын
ስራ የላቹም 🙄
@fsumtadesse7461
2 жыл бұрын
አለማየሁ መቼ ነው የሚሣካልህ😂😂😂
@bahiruhailegebreal9731
2 жыл бұрын
ድራማ መሆኑን አስብ ፣
@dadebodadebos6508
2 жыл бұрын
አይ ሙሌ !!!😆😆
@amant5905
2 жыл бұрын
ሁሌ ምከታተለው ሲትኮም ነው ግን በልጆቹ ዃሌታ ደስ ኣይልም
@ፀዳለማሪያምዮቱብ
2 жыл бұрын
ደህና ድራማ መስሎኝ ነበር ግን----።
@atti13
2 жыл бұрын
ምንም ደህና አይደለም የ666 ተግባር ላይ ናቸው
@kon7612
2 жыл бұрын
ሐሙስ እስኪመጣ እኮ ይጨንቀኝ ጀመር😀😀
@abricommultimedia399
2 жыл бұрын
አይ ሀሙስን በጉጉት ብጠብቀው ቆይቶ ይመጣል
@kon7612
2 жыл бұрын
@@abricommultimedia399 እ የጠበቁት ነገር መርዘሙ አይቀርም
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
የዛሬው ምንም አልጣመኝም በተለይ የበስንቱ
@seyoumnaji3828
2 жыл бұрын
የዛሬው የማይመስልም የማይጥም ነው
@woinyalemu24alemu12
2 жыл бұрын
ኤዲት አደራረጉ አሳቡን ዝብርቅርቅ አደረገው
@fireamsalu7177
2 жыл бұрын
አሌክስ ባንተ በጣም ነው የማዝነው እንደዚህ አይነት ትውልድ ገዳይ መልክት በማስተላለፍክ እናም መስቀል ተዘቅዝቆ እያየክ ዝም በማለት። ፈጣሪ ይመጣባችሁል እናንተ ለገንዘብ ብላችሁ ተገቢ ያልሆነ ስራ ለምትሰሩ።
@fmgmhnj797
2 жыл бұрын
በመስኮት የገባው የማታ ፀሀይ መሆኑ ነው
@habtamugetahun3174
2 жыл бұрын
ውይ ሳቁ ቢቀር ኢቢኤሶች
@belaygebru6875
2 жыл бұрын
ምንድነዉ አሳባችሁ በፆታዉ በመስቀሉ በ666ምልክት አልበዛም እባካችሁ ተዉ
@atti13
2 жыл бұрын
በጣም አበዙት
@hassenhamze8419
2 жыл бұрын
መስኪዋ
@betelhemendale1075
Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው መሳቅ ማቆም አቃተኝ በተለይ በስንቱ በጣም ነው ያሳቀኝ
@dinatube6757
2 жыл бұрын
ግን ለምን ይሄን የመመሰጥ ዮጎ የሚባል ስፖርት ባትሰሩ ባእድ አምልኮ ነው እኮ ኧረ ተው??
@onethiopia5609
2 жыл бұрын
ከደራሲዎች መሐል በእውቀቱ ሥዩምን ጨምሩት ትንሽ እያለቀባችሁ ነው የማያልቅበት እሱ ነው
@NumberSeven49
2 жыл бұрын
ሜዲቴሽን ትጠላለህ! 🤣🤣 አሌክስ ማኛ! love it!😅😍
@davewendesen5438
2 жыл бұрын
Alexo mejemeria gerah neber yeteseberew esua beza setizh wedekegn keyerkat
@kukulu99
2 жыл бұрын
ዘመኑ ተቀይሯል ማለት ነው ንግግራቸው ቁጣ የተሞላበት ብቻ ነው በጣም ይደብራል ?
@solomonamenie8438
2 жыл бұрын
ዛሬ ቪዲዮ እና ድምፅ አንድ አይድልም ቢሰተካክል ጥሩ ነዉ
@wondwossenify
2 жыл бұрын
kolitawa asetewelachutal tegelebetuwal mesekelu ....yeniformuwa shemiz
@melakuagize9318
2 жыл бұрын
ድምፁ እና ምስሉ አዳነች አቤቤ እና አዲስ አበቤ ሆኗል ......አልተገናኘም!!!
@ልጂሀዩ
2 жыл бұрын
እስኪ እዚህ ድራማላይ በስንቱ የሚመቸው🤙🤣🤣
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
ደስ አለሽ 😂😂
@fsumtadesse7461
2 жыл бұрын
ወጌሻው ተመቸኝ😂😂
@mesfin74
2 жыл бұрын
ምንአይነት ኤዲቲንግ ነው ድምፅወዲያ ምስል ወዲ እባካችሁ ይህን ምርጥ ድራማ በቴክኒክ ችግር አታበላሹት ድምፅና ምስል አልተገናኝቶም
@mamilove4934
2 жыл бұрын
ከታች የተሰጠው comment ግን የእውነት ሰምተውት ነው??? ምኑም አይገናኝም እኮ ድምፅና ምስል
@gabrielhaileyesus3026
2 жыл бұрын
ሀገር እየጠፋ ነው ምን
@ermiyasbahru
2 жыл бұрын
መስቀል እየዘቀዘቃቹ አታስቁም።
@atti13
2 жыл бұрын
🤔 በጣም
@habtamugirma7095
2 жыл бұрын
Aytek motekal
@kingcell9524
2 жыл бұрын
አሌክስ ካለ ሳቅ አለ...!!
@abrish338
2 жыл бұрын
እንደኔ ስዩሜን የምትወዱት
@thelordismyshepherd3714
2 жыл бұрын
ሚስት ባሏን የምትናግርበት መንገድ ይሰቀጥጣል! ምን እያስተማራችሁ እንዳለ አስባችሁት ይሆን???
@kalkidanarega8871
2 жыл бұрын
ሐሙስ በጉጉት የሚጠብቅ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
Жыл бұрын
ልጆቹ አንግታቸው ላይ ያለው የእኒፎርም ምልክቱ መስቀል ተሰቅዝቆ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
@birhans9950
Жыл бұрын
Dabuls maskali lamindinew yetzakazawu fatarii yekir yebalchu Dabuls films
@ሲፈንየናቷ
2 жыл бұрын
መስቀሉ ምድነዉ የተዘቀዘቀበት ምክንናት
@atti13
2 жыл бұрын
የተመታ ትውልድ ነው
26:22
/በስንቱ/ Besintu EP 26 "የዲ.ኤን.ኤው ውጤት"
ebstv worldwide
Рет қаралды 922 М.
38:30
/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
ebstv worldwide
Рет қаралды 487 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
25:16
ታኣምራዊ ዝኾነ መርዓ
ማዕበል ተከዘ
Рет қаралды 76
9:26
Ethiopia የትራምፕ አስደንጋጭ ዉሳኔ | ትራምፕ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት አወጁ | Semonigna
Semonigna ሰሞንኛ
Рет қаралды 8 М.
29:06
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 21
Addis Movies
Рет қаралды 938 М.
7:33
[በስንቱ] "አድሱ ጎረቤት" Part 1😂#ethiopia #funny #drama #views #ebs #worldcup
Hamzish_king5
Рет қаралды 523
39:33
/በስንቱ/ Besintu EP 40 "ሂሴን አልውጥም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 980 М.
51:20
አዲስ ነገር አለኝ!! ...በማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም ... አምባሳደር ሆነሀል? አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 803 М.
44:17
SAGI COMEDY New Eritrean Comedy KOMPLASEN Part 6 ኮምፕላሴን ሓዳሽ ተኻታታሊት ኮሜዲ 6ይ ክፋል 2025 sagi comedy
Sagi Comedy
Рет қаралды 7 М.
36:21
በስንቱ/ Besintu EP 12 "ገብቶሃል አይደል?"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
24:21
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 06 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 06
EBC Entertainment
Рет қаралды 418 М.
6:29
የልጄ ት/ቤት ምዝገባ !
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 269 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН