//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05

  Рет қаралды 78,472

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 157
@KalitsionLebanon
@KalitsionLebanon 3 сағат бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16😊🎉
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 3 сағат бұрын
በነብይነቱ አምናለሁኝ
@fhchchchdyydyf3460
@fhchchchdyydyf3460 Сағат бұрын
እየሱስ እራፍት እኮ ናው ስሙ ብሩክ ይሁን
@Hayat-j1m
@Hayat-j1m Сағат бұрын
er twun weyne😡😡😡😡
@KalitsionLebanon
@KalitsionLebanon Сағат бұрын
@@JemalHassen-jl8ei ጌታ ነው 🥰
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 50 минут бұрын
​@@JemalHassen-jl8eiእኔም 😂😂 ግን ሰበካው ድራማው ጋ ይጋጫል
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 4 сағат бұрын
ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@Aregashbirha
@Aregashbirha 4 сағат бұрын
Yes❤❤❤❤
@MominaTube-l4t
@MominaTube-l4t 4 сағат бұрын
አብ ምነው 😂😂😂
@healthget
@healthget 3 сағат бұрын
አይ ሉተር የሰራህን ይስጥህ ሰውን ሁሉ ለ atheists ልታደርገው ነው
@melakutsegaye3338
@melakutsegaye3338 3 сағат бұрын
የእናንተስ ከፍ። እረ እንዝናናበት። ለኛ ህይወት እኛ እናቃለን።
@abmd7541
@abmd7541 3 сағат бұрын
ወንድም ታዳ እየሱስን መምሰል ነዋ የሰራውን ከሰራሀሰ ፈጣሪህ ጋ ትደርሳለህ
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 29 минут бұрын
Nowrich city ይመለከቱ አላለም😂😂😂
@MeriemMuha
@MeriemMuha Сағат бұрын
አናጋው ግን በጣም ነው ደስ የምትለኝ ስወድህ 😊🥰🥰🥰🥰
@ZenebeZoe
@ZenebeZoe 3 сағат бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@addisGirma-o1b
@addisGirma-o1b 19 минут бұрын
ስወዳቸው የእውተት
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 2 сағат бұрын
😂😂😂አዬበስቱ አልማዝ ባለጪራ አላለም😂😂😂
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 сағат бұрын
መልእክቱ ገራሚነዉ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉በስዬ❤
@የሞኬንግስት
@የሞኬንግስት 3 сағат бұрын
በሰላምውላችሁ በሰላም እዴሩ የሰውልጆችሁሉ ክፉአይንካችሁ ዴጉአይለፋችሁ አብሺሩ ኢንሻአላህ ያልፋል
@ሽሮ_ኢትዮ
@ሽሮ_ኢትዮ 3 сағат бұрын
በስንቱን ግን ያሳዝነኛል አንጀቴን በላህው እኮ አቦ አላህ አንጀትህን ይብላው 😢😂❤
@EyerusTeshoe
@EyerusTeshoe 4 сағат бұрын
ማነዉ.እደኔ.በጉጉት.እሚጠብቀዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotWeldearegay
@HiwotWeldearegay 3 сағат бұрын
"Almaz bale chira "😂😂😂
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 2 сағат бұрын
አንጋው ሰለ አየሁ ነው የመጣሁት❤😂
@Fasika23
@Fasika23 3 сағат бұрын
ሁሌም ሐሙስን በጉጉት ነው ምጠብቀው አይ አሌክሶ ምርጥ አርቲስት ❤
@የሞኬንግስት
@የሞኬንግስት 3 сағат бұрын
ሱበሀንአላህ አልሀምደሊላህ አላህዋክበር ለኢላሀኢለላህ ሱበሀንአላህወቢሀምዲሂ ሱበሀንአላህ አልአዚም ለሀውላወላቁወተኢለላህ አላሁመሰሊአላነብይናሙሀመድ ስለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉❤❤❤
@Hayat-j1m
@Hayat-j1m Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaAli-t1b
@HawaAli-t1b 2 сағат бұрын
አጋጋው ተርፏል እንደ😂😂😂🤣🤣🤣❤😊😊😊😊
@febenmitiku28
@febenmitiku28 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂 አረ እንዴት ቻልክበት በስንቴ😂
@Simcell3
@Simcell3 Сағат бұрын
እየሱስጌታ ነው
@nastanetkibret4107
@nastanetkibret4107 4 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m 5 сағат бұрын
ወይኔ ዛሬ ገለታ የሂሩቴ አድናቅዎች እስክ በ👍👍👍👍👍👍
@SADORATUBE
@SADORATUBE 5 сағат бұрын
ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ ጀማሪነኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@NewandNow-yw3cg
@NewandNow-yw3cg 5 сағат бұрын
Demerku
@hararshopping6882
@hararshopping6882 5 сағат бұрын
Enedemamer
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly 5 сағат бұрын
Berta demerehalew
@jemalseidAhmed-i9p
@jemalseidAhmed-i9p 4 сағат бұрын
መች መች ነዉ የሚለቀቀዉ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Сағат бұрын
ሽንጥሽ😂 እግሬ ስር ምን ይስራል😂😂
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 4 сағат бұрын
የኔ ዉዶቼ እንኩዋን በደህና መጡልን ደስ ስትሉይን 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@TamenechBeti
@TamenechBeti 4 сағат бұрын
Basi🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😅😅😅
@JsvJdb-y1z
@JsvJdb-y1z 2 сағат бұрын
ሁሌም ብትመጡ ከሁሉም እናንተ ትሻላላችው
@sarademeke99
@sarademeke99 4 сағат бұрын
ተወኝ እንዲችው ልጨርሳት😂😂😂
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 4 сағат бұрын
Love you guys ❤❤❤❤❤ 0:44
@MeriMeri-m4k
@MeriMeri-m4k 2 сағат бұрын
angagauuuu😂😂😂
@mintesinotmulugetaminte4126
@mintesinotmulugetaminte4126 2 сағат бұрын
በጣም ነው እንዴ አፍታም የወንከው👎👎👎👎 በጣም ነው እንዴ የወፈርኩት👍👍👍👌👌👌
@saramaood7497
@saramaood7497 55 минут бұрын
ክክክ አይ በስቱ ትንሽ በጣም
@BetyLidya
@BetyLidya 2 сағат бұрын
በስዬ በጣም ነው እንዴ የወፈረኩት አለች ሂሩቴ😂😂😂
@eagle4452
@eagle4452 Сағат бұрын
😂🤣🤣🤣 እናንተ ባትኖሮ ሀሙስ ማን ያስቀኝ ነበር
@Asirar-lg7zk
@Asirar-lg7zk 2 сағат бұрын
Jarsaa susinaa as jiraa 😅😅😅😅😅
@Abuzu-hq9xm
@Abuzu-hq9xm 4 сағат бұрын
በስንቱ የሳቄ ምጭ ❤️😘
@AgmasAzie
@AgmasAzie 5 сағат бұрын
መስኪን፡በጣም ነው እምወዳት
@WasanyTeklu
@WasanyTeklu 3 сағат бұрын
እናተ ባትኖሩ በስደት ምን እሆን ነበር የሳቄ ምንጩች❤❤❤❤
@Muhidin-p5z
@Muhidin-p5z 5 сағат бұрын
በስንቱ❤❤❤❤❤
@AlemtsehayAdmase
@AlemtsehayAdmase 3 сағат бұрын
ብስቱየ በጉጉት ነዉ የምነጠብቃቺህ እኳ❤❤❤❤❤
@AbelGetinet-m5s
@AbelGetinet-m5s 2 сағат бұрын
"Tnsh bexam"
@NejatNeju-b3b
@NejatNeju-b3b 4 сағат бұрын
እስቲ የመዳም ጩህት የሰለቻቹ ማታ እንቅልፍ አታቹ ጠዋት የአላርም ጥሪ ያሰለቻቹ የእረፍት እንጀራ የናፈቃቹ የት ናቹ
@نتنت-ث7ص
@نتنت-ث7ص 2 сағат бұрын
አለን ማማዬ ለኸይር ነው አብሽሪ 😢😢😢
@wakbekawakawaka
@wakbekawakawaka 3 сағат бұрын
ere mnw mastawekiya beza
@Tigisthayme-wh1wo
@Tigisthayme-wh1wo 2 сағат бұрын
Masatawaka baza gin
@Rrtech-k6y
@Rrtech-k6y 3 сағат бұрын
Man keskis alek des yilal😂😂😂😂
@DanasewHB2112
@DanasewHB2112 3 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 😅
@Sara-c8p5e
@Sara-c8p5e 2 сағат бұрын
አንጋጋው በቃ ቤተኛ ሆንክ እዚህም😅😊
@wakemamo-t7f
@wakemamo-t7f 5 сағат бұрын
በሳቅ ልገለኝ ነው በስንቱ
@AserateMamush
@AserateMamush 5 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@sonofelamida
@sonofelamida 4 сағат бұрын
አንጋጋው 😂😂😂
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y 4 сағат бұрын
መስክ የእኔ አንዳኛ ስወድሽ
@fasilendale27
@fasilendale27 4 сағат бұрын
😂😂❤❤❤😂😂❤❤❤
@AhaduMenzir
@AhaduMenzir 5 сағат бұрын
The best Amharic comedi movie in the history
@AyerusAyerus-f8c
@AyerusAyerus-f8c 3 сағат бұрын
አጋጋው🎉🎉🎉🎉
@wwxx662
@wwxx662 2 сағат бұрын
❤❤😂😂
@abdumobile5469
@abdumobile5469 3 сағат бұрын
ውዳችየ ብዙ መሰዋትነት የከፈልኩበት ባሌ ከዳኝ ምንላድርግ ተስፈየሁሉ ጨልሞል
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv Сағат бұрын
አይዞሽ ውዴ 😢አይ ወንዶች ምን ይሻላቸዋል
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በሥቱ ቆረጠእ😂😂😂😂😂😂😂
@በስንቱ-ሰ5ለ
@በስንቱ-ሰ5ለ 4 сағат бұрын
ስለምወዳችሁ ስሜን በስንቱ አልኩት ♥
@TamenechBeti
@TamenechBeti 4 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️😊
@danidire1557
@danidire1557 2 сағат бұрын
በአለም ላይ ካሉ 3 ከባዱ ቻለንጅ ጥቀስ ካላችሁኝ። 1ኛ= የተራራ ቋጥኝ እሱን ሽቅብ መዉጣት 2ኛ=በገመድ ታስረክ ከከፍታ መዝለል 3ኛ ምን እንደሆነ ታቃለክ = ሚስትህን፤ ፤ወፍረሻል ፤ማለት ።ኧረ ቋጥኝ በስንት ጣዕሙ። ኪኪኪኪኪ ፤ሐቅ ነዉ።የደረሰበት እጁን ያዉጣ 👆
@Rawdamouhammedhassan
@Rawdamouhammedhassan 2 сағат бұрын
😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@BasaGabi-j1b
@BasaGabi-j1b 5 сағат бұрын
የባሰ እንትን ድራማ ማነው እንደኔ የሚወደው🎉🎉🎉
@وسنمكاشا
@وسنمكاشا 4 сағат бұрын
አጋጋው በሶሲ ፍቅር በረኪና ጠጥተህ ሞተህ አልነበርም ትናት😂😂😂
@SikoSalo
@SikoSalo 3 сағат бұрын
😂😂ኮ
@Hነኝከወደወሎ
@Hነኝከወደወሎ 4 сағат бұрын
ምድነው ማስታወቂያ በዛሳ😮
@abukitube1151
@abukitube1151 4 сағат бұрын
በሲ የኔ አድርቅ😂
@HabtamTube8
@HabtamTube8 4 сағат бұрын
አንጋገው 😂😂😂😂 እዚህም ልታንጋጋ ነዎ
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 4 сағат бұрын
መሬም ቆንጆ
@YordanosBogale-g5m
@YordanosBogale-g5m 4 сағат бұрын
Betam newu ende yewoferkut😂
@azebfikadu-b4r
@azebfikadu-b4r 3 сағат бұрын
በስንቱ 😂😂😂😂😂😂😂
@blenabeselom
@blenabeselom 4 сағат бұрын
yeliju akuam klete eyaregegn new
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 5 сағат бұрын
😂 የበስንቱን ድራማ ማነው እደኔ የሚወደው ይነበባል አይደል 👆😂
@tutututu-j5e
@tutututu-j5e 57 минут бұрын
ማስታወቂያቸዉ በዛ
@BiraşkadamıBiraşkadamı
@BiraşkadamıBiraşkadamı 4 сағат бұрын
አናጋው😂
@AsmiLegesse
@AsmiLegesse 3 сағат бұрын
ደቂቃው በጣም አነሰ ለዛውም በሳምንት አንድ ጌዜ እየተለቀቀ😢😢😢
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 4 сағат бұрын
😂😂😂❤❤❤
@Tsedale-t5r
@Tsedale-t5r 3 сағат бұрын
ማሮችየ አድስ ነኘ ደምሩኘ ❤❤❤
@Solmohammed-rw3fr
@Solmohammed-rw3fr 4 сағат бұрын
አይይይ የጂም ቤትን ጉድ አሰጣችሁት😅 በድራማ መልክ በከተማው ላይ ያሉ ጂም ቤቶችን ገመና ዘረገፋችሁት😂 -ሚስቱን ለስራ ጉዳይ ከአለቃዋ ጋር ሆና እንድትርቅ የፈቀደ፣ -ሚስቱን አረብ ሀገር የላከ፣ -ሚስቱን ወደ ዩኒቨርሲቲ የላከ፣ -ሚስቱን ጂም ቤት የላከ ካገኘህ፦እንደሱ ያለ የዋህ ወንድ የትም ልታገኝ አትችልም።
@gerab7613
@gerab7613 2 сағат бұрын
መታከም መታመም ነው እንዴ🤔
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 4 сағат бұрын
አንጋጋው😂
@HabtomWeldegebriel-g6h
@HabtomWeldegebriel-g6h 5 сағат бұрын
Besntun mistun kemawu
@Mezmur_YouTube
@Mezmur_YouTube 4 сағат бұрын
እንደ እኔ በስንቱን ጠብቆ የሚያይ;?
@Hawa-ki3lw
@Hawa-ki3lw 4 сағат бұрын
አየ የህሽማግሌክክክክ
@Mearg-f5q
@Mearg-f5q 5 сағат бұрын
ብስንቱ ድራማ ብቻ የሚወድው 🎉
@borutube5013
@borutube5013 Сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ የክርስቲያኖች ፆም እየበሉ ፆም አይከብድም ክክክክክ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 29 минут бұрын
ምን ማለት ነው
@MeseretMesi-r1f
@MeseretMesi-r1f 13 минут бұрын
አንቺ ሌሊቱን ሙሉ ስጠስቂ እያደርሽ ፆምኩ ትይ አደለ ክፍት አፍ
@DANIPRO12
@DANIPRO12 3 сағат бұрын
አይ እናንተ ጥቁር ህዝቦች በጣም ታስቁኛላቹ ወኔ ለራሳቹ ያላቹ ምንም የሌላቹ ግን ደግሞ ግራ ምታጋቡ ፍጥረታት ናቹ ብሎ አንድ ጀለስካ ሲተቸን በጥፊ ስለው ጥርሱ ወለቀ ሸቤ ተወርውሬ 3 ዓመት ከጠጣው ቦዓላ ተፈትቼ ይኸው አለው ዳኒፕሮ ነኝ ደምሩኝ❤
@እኔጎንደሬነኝ
@እኔጎንደሬነኝ 2 сағат бұрын
እስር ቤት ስለከረምክ ደመርኩህ❤
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv Сағат бұрын
እኔም ደመርኩህ
@HaileFentaw
@HaileFentaw 4 сағат бұрын
300 አስገቡኝ 😢
@HELENNATAN-n9l
@HELENNATAN-n9l 4 сағат бұрын
@Marktube1212
@Marktube1212 4 сағат бұрын
የበስንቱ አድናቂዎች 200 አስገቡኝ እስኪ ❤❤
@መቅዲ21
@መቅዲ21 4 сағат бұрын
😂😂
@smtube3485
@smtube3485 5 сағат бұрын
የትኛውን. በሬ. ቀስቅሰው ቀስቅሰው. አደረጉት. አውሬ. አላለም. ተግባብተናል. እይ. ሾርኔ. ድል. ለአማራ. ፍኖ.
@Brooksolomon-f2q
@Brooksolomon-f2q 5 сағат бұрын
Besa sakachen nw besintu upcoming
@abelbeti640
@abelbeti640 3 сағат бұрын
Sentence yfgal mnga fikde
@MariamSusu
@MariamSusu 5 сағат бұрын
በሴ😂😂😂
@AnduamlakEsubalew
@AnduamlakEsubalew 5 сағат бұрын
Ante yeshermuta lij besew dem kelid enateh tebeda
@bekelchabarii312
@bekelchabarii312 2 сағат бұрын
ለማስታወቂያችሁ ብለን እንዴት እንየው😏 tv ነው you tube😏🙄
@mintesinotmulugetaminte4126
@mintesinotmulugetaminte4126 2 сағат бұрын
Maslef Techelshe Bri
@Mensur_adem_kesheger
@Mensur_adem_kesheger 5 сағат бұрын
gbdaw lij bemenfiya new yetenefaw
@NAtan-h4b
@NAtan-h4b 5 сағат бұрын
Wow
@tsedekemulugeta-l6o
@tsedekemulugeta-l6o 3 сағат бұрын
ድራማ 5 ደቂቃ ማሰታወያ 24 ደቂቃ ለምን ለምን ለምን አለ በስቱ
@መቅዲ21
@መቅዲ21 4 сағат бұрын
😂
@yenuh3757
@yenuh3757 4 сағат бұрын
በስንቱ
@ab1mas421
@ab1mas421 5 сағат бұрын
be bibtu new enďe ýemishenàw
@ashenafitesfaye-s3q
@ashenafitesfaye-s3q 5 сағат бұрын
hiiiiiiiiii
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 S1 Ep1
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 660 М.
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 29 М.
First day in Switzerland 🇨🇭🇨🇭
22:22
jahnny
Рет қаралды 12 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН