KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
요즘유행 찍는법
0:34
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
1:00
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
Рет қаралды 1,108,710
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 238
@samira7639
Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ይሄን ድራማ የሚወድ ደስ የሚሉ ተዋናይዎች እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹ ለሁላቹም❤🙏🙏❤👍👍
@Rahurahmex
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitWubeye-oh6ks
Жыл бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤️
@tsehaytsehay301
Жыл бұрын
Ameen you too my sweet heart
@LomiLomii-q1r
Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@bdbdbbbbcvideo8483
Жыл бұрын
አሚን
@sewlesew601
Жыл бұрын
Amen amen amen
@Tsehayabune
Жыл бұрын
Amen amen
@Ethioselamy
Жыл бұрын
This is the best dramatic comedy ever.i felt like my house drama.its really 💯 ❤❤❤
@ebrahimmohammed6003
Жыл бұрын
ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት ሁሉም ሚስቶች እንዲ ገራገር ቢሆኑ
@HhxJjc-q7b
19 күн бұрын
የኔውድይ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@jomati5590
Жыл бұрын
የመስከረም ድምጽ ያምራል👍👍
@sebleebrahimsebleseble6996
Жыл бұрын
በስንቱ እና ሚስተይዋ በጣም ደስ የምትሉት ከነለጆቻችሁ በስንቱማ ይለያል😂😂😂😂😂
@natanlegesse
Жыл бұрын
ሂሩት ነው ስሟ
@hiwathabti1620
Жыл бұрын
እጀግ በጣም የምወዳችሁ ምረጥ ተዋናውች ❤❤❤
@SADORATUBE
Жыл бұрын
ይህን ድራማ እንደ እኔ በጣም የተመቻቹ እናም በጣም እሚያሰቃቹ እስኪ በ Like....👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@YewbenshAlemayew
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KidistAsrat
9 ай бұрын
@@YewbenshAlemayew😮❤😂III I
@universal8534
Жыл бұрын
Thank you, it's awesome from Atlanta Georgia my favorite drama 🎭 always
@cabdiraxmanxasanxasan9126
Жыл бұрын
መልካም ጁሙዓ አፍሪካውያን ሰላምና ፍቅር አሚን ❤❤❤❤❤❤❤
@SalmaSalma-s6l
Жыл бұрын
አሚን
@wyimam9103
Жыл бұрын
አሚን
@mayatube1107
Жыл бұрын
እኔና ባሌ እንደነበሴ ነን እኔ እንደሂሩቴ ነኝ ቃላት እለቅማለሁ በተለይ በልጀ ጉዳይ😂😂😂😂ባሌ ደግሞ ትኩረት አይሰጥም ስንከራከር እንውላለን እንደዛ አትበላቸው እንደዛ አይባልም ስንባባል እንውላለን😅
@munirataju1355
Ай бұрын
Warii akakoo garaan si dhukkube utuu kolfuu me like godha😂😂😂😂❤❤❤
@-Makbel-Bekele
Жыл бұрын
ይሄ ድራማ እንደኔ ሚያስቀው እና ሚመቸው እስኪ በ like👍 እናሳየው
@NesuAmen
6 ай бұрын
በስንቱ እወድአለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሳቅና.ስንቅ.ቲዩብ
Жыл бұрын
በስንቱ ምርጥ ሲትኮም ነው ❤
@MaryamDngl-tf2xk
7 ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ድራማዉ ግን እንደኔ የሚወደው ኣለ ኣልልም❤❤❤
@Mamamamaye
Жыл бұрын
አገራችንን ይጠብቅልን ❤ፈጣሪ
@sihammeki-g1e
11 ай бұрын
ilove you besintu/hiruta/hane/yenailove you besintu sitcom.
@berbantefeta
Жыл бұрын
ይህንን comment ለምታነቡ ሁላችሁ ፈጣሪ የማያልቅ በረከት ያፍስስላችሁ
@ZegeyeFetene-ky2vh
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@Azmrah
Ай бұрын
amen amen amen yarabe
@liyadaniel6230
Жыл бұрын
እንደ በስየ አይነት ባል ሊኖረኝ ነው ምፈልገው❤❤❤ እና ደግሞ ሂሩት ምንም ደህና ነገር መስራት እንደማይችል አድርጋ ችላ ስትለው እያናደደቺኝ ነው 😢 በ እውነት፡
@Cristiano-mf4vo
5 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:17
@anegach9112
Жыл бұрын
አሃሃሃሃሃሃ አይ በሰንቱ በጣም ነዉ ሚሰቀዉ😂😂😂😂😍😍
@akemanu48
Жыл бұрын
በድራማው ተዝናንቼ ስቄ በዚህ ቆሻሻ መጃጃያ የቫላንታይን ቀን ማስታወቂያ እርር አልኩኝ:: ከምር ግን የቲቪና የሚዲያ ጣቢያዎቻችን በምን ሞራላችሁ ነው ቫላንታይንን የምታሞግሱት?
@josseyofficial
Жыл бұрын
ድራማ በጣም አሪፍ ነው❤❤ ግን ማስታወቂያ ስልችት ነው የለኝ🙃🙃
@getunigussie8442
6 ай бұрын
asalfaw
@አላህወኪል-ረ7ገ
Жыл бұрын
እንደኔ በሠዉጓዳ የተሠቃያችሁ አላህ ሪዝቃችንንበሀገራችን የብዛልን ለኔምዱአአድርጉልኝ በስደተ ታምሚያለሁ
@Yenatube1343
11 ай бұрын
አላህ አፍያ የድርግሽ
@አላህወኪል-ረ7ገ
9 ай бұрын
አሚንንንን
@BatiBati-l6n
Жыл бұрын
Besntun yemetwedu eski like
@meseretgatanenh6662
Жыл бұрын
እኔ ደሞ ሄኒ ማነው እንደኔ ሚወደው
@MariamAdm-go9on
Жыл бұрын
በሥንቱንከነቤተሠቦቹ የምትወዱ❤❤❤🎉
@bisrat1269
Жыл бұрын
I love henokye🥰🥰🥰 so cute. TEBAREK
@amentezera5259
Жыл бұрын
Amen
@lemarcenter
Жыл бұрын
Comment ስጽፍ ሁለተኛው ሰው በመሆኔ ደስተኛ ነኝ፣ Like......
@Funworld-yf8df
Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk kotera gebah cerash des yelal
@ZegeyeFetene-ky2vh
Жыл бұрын
ጎበዞ አረጌልሺለሁ
@AbenezerTemesgen-tt5vc
Жыл бұрын
🎉
@tedted8833
Жыл бұрын
ለሚቀጥለው ሳምንት ከአሁኑ ኮመንት ጽፈሽ ወረፋ ለምን አቲሲዥም 😂😂😂😂
@muhamedmuhamed5114
Жыл бұрын
ይሻላል አሥተዋይ
@eyuelnegash2681
11 ай бұрын
በስንቱ ይመቹኛል ሀለሜ❤😂
@የራያዋ-ከ2ጰ
6 ай бұрын
አሥተመሪ እና አዝናኝ በጣም እወደዋለሁ
@Zufannigatu-ii1wf
Жыл бұрын
እስከዛሬ የልጆቹን ክፍል አይቼዉ አላቅም ነበር ዛሬ አየንዉ እስከዛሬ ለምን አይታይም እል ነበር😂😂😂
@mahletnegu
3 ай бұрын
በስንቱእንወድአለን❤❤❤❤❤❤❤
@amefke2069
Жыл бұрын
በስንቱ ስወዳችሁ
@hayatyesuf3896
Жыл бұрын
ሄኒየ ስወ ደው ቅመም❤❤
@GazzetegnawTube
4 ай бұрын
እኖዳቹሀለን💖💘💓💞💔💗
@ከአቢላኦኪሎ
Жыл бұрын
ደስ ይላል
@Humanity-c9w
Жыл бұрын
Involve Yohanes and his friend more frequently too plz
@Nesru23
Жыл бұрын
አቦ አንጀት አርስ የሆነ ስራ ነው ያቀረባችሁት ❤❤❤
@EYUELESUBALEW
Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቀቂ 😂
@Right-fr4pl
Жыл бұрын
Gel
@ማሕሌት
Жыл бұрын
እንዴት እደምወዳችሑ እኮበጉጉት ስጠብቅ ነበር
@Declanriceyoutube8092
Жыл бұрын
ቀልድ መዝናኛ +ቁምነገር አስተማሪ=በስንቱ ❤❤❤
@Atotaዩቱብ
Ай бұрын
እንደተ አባት መሆን ደስ ይላል
@Atotaዩቱብ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sirgutasefa8012
Жыл бұрын
በርቱ😊
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
አይ ሂኔ 😂😂😂😂በሳቅ አፍረሰኝ😂 ልጁች የሚሉት ሆላ ልክ አደለም ኖ ማለትም አለብን የማይሆነዉን
@mayatube1107
Жыл бұрын
ሁሉንም ኖ ማለት ስህተት ነው እኔ አሁን በጣም በዚሂ ጉዳይ አስባለሁ ነፃነትንና ቁጥጥርን እሽ አይሆንም የሚሉትን ስለልጅ አስተዳደግ ለመማር እሞክራለሁ በልጅ ጭንቅላት መስራት በጣም ከባድ ስራ ነው 😊😊😊
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
@@mayatube1107 ይከብዳል ግን ኖ ማለት ባለብን ሰአት ኖ ነዉ በቃ የሚጠቅመሠቸዉንና አቅማቸዉ የሚችለዉን አእምሮዋቸዉ ሚሸከመዉን ነገር ነዉ ማሠራት አለዛ ጫና ያረግባቸዉና ያላሰቦት ነገር ይገጥማቸዋል ልጂን ጉበዝ በርታ ማለት የምንችለዉ እነሱ ፍቅደዉ ወደዉ ችለዉ ለሚሰሮት ስራ ማበረታታት አለብን ግን እኛ ወላጆች እንዲሆኑ ምንፍልገዉን ነገር ማሸከም የለብንም ነፃነት አስፍላጊ ነዉ ግን ሳይበዛ እነሱን በማይጉዳ መልኩ ❤
@NahomMulgeta-p8k
11 ай бұрын
Bravo
@BirtukanLulie
5 ай бұрын
I❤You
@belaynesd5868
Жыл бұрын
እንደ በሴየ አይነት ባል ፈልጉልኝ ❤
@Ethioalbumstore
Жыл бұрын
Arif bal nw?
@aredogetenet4518
Жыл бұрын
እንደ ሒሩቴ አይነት
@abebawadmasubera4790
Жыл бұрын
እኔ አለሁ
@demarcatedlife
9 ай бұрын
🏃
@Msfkr6
8 ай бұрын
እንደ ሂሩት ከሆንሺ
@yonasmokonen7341
Жыл бұрын
በርቱ
@essayasnigussie5790
Жыл бұрын
ግሩም አጨራረስ!😂😂
@FentahunTazeb-y9v
2 ай бұрын
ድራማ ስነፅሁፍ መሳቅን ለምጀ፡በጭንቀት ተወጥኩኝ አሁን ተገድጀ፡ለህፃን ለአዋቂ ለአምሮ ግንባታ፡በግጥም ድራማ በአርቲስቶች ሙዚቃ ስንበረታታ፡ነበርነ የኖርነው በእውነት ህሊናችን የገነባነው፡በውስጥ ት/ትን ቀልድ ሳቅ የሞለው፡አሁን ግን ሳቅ ጠፍ ህሊናችን ደማ፡ለገዳይ ማጨብጨብ ልማት እንዳለማ፡ለህፃን አምሮ ቀን ሲሆን ጨለማ ፡መሳቅ የለም ብየ እናት ሀገር ታማ ፡እሚስቅልኝ ካለ ነበረኝ ቀልድማ።
@adbarungatu2820
Жыл бұрын
ሁሌም ግን አባት ሰተተኛ ማድረግ😢😢😢😢
@samuel_arse
Жыл бұрын
በዚህ ድራማ ላይ ባል 25% ሚስት 75% የመወሰን መብት ሆኖ እየታየኝ ነው🤔
@Mydream1212
Жыл бұрын
ከበስንቱ ቤት ብሎኑ ያልላላ ሂሩት እና የኔ ብቻ 😅 የበስንቱ ቤተሰብ እንደማመር
@HamelmaleHame
Ай бұрын
አኔ.አለሁልሽ
@TimnitAsamnew
Жыл бұрын
l want to see 🎉🎉😂
@GlowCell-lu3fg
Жыл бұрын
ምነው እኔም አይቸ ነበርበ😢😢ህልም😂😊
@YabtsegaFkremaryam
Ай бұрын
Koy hule endih lemndenew mitegyut aybadum malet new 🤔
@marywin101
Жыл бұрын
ኮሜንቴን ላይክ እንዳታደርጉ 😂
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
ለምን?
@AhmedDawud-hn3lb
Жыл бұрын
ይሄን ሲትኮምኮ ከመዉደዴ የተነሳ ሺባዉ ታመዉ ወይም .... እዳይቋረጥ ሰጋሁ ብላቹህስ ግድ እኮነዉ ብቻ ይመቻቹህ ቆዩልን
@sameerasameera6533
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ሥወዳችሁ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
Жыл бұрын
አሌክስ ስወድህ❤
@abaytaye-lt3
Жыл бұрын
በርታ
@bilprom8773
Жыл бұрын
Lemind new yihe drama balochin metfo image miyalabisew?
@tomaskasa2555
Жыл бұрын
ምንድነው ማስታወቂያ ጋጋታ ኡፉ😂
@Bekcomedy-g4f
Жыл бұрын
3 tegna comment negn😃😄😁😁😁😜😜
@HB-ig3hv
Жыл бұрын
Yezarew Acherares altemechenyim!!
@MelakuSaid
5 ай бұрын
wow😂😂😂😂😂😂😊❤❤❤❤❤
@manahailu2089
6 ай бұрын
Ma.è.troppo.bello
@bassemchaher6389
Жыл бұрын
Abateyew hulem ke leju ga kefu New betam teru mesale ayedelem
@DasashMeles
Жыл бұрын
ምንድነውፀጥያለው😂😂😂😊😊😊
@ልጂሀዩ
Жыл бұрын
ከፍቶኝ ነበር ዛሬ😢 ትንሽ አሳቃችሁኝ😅
@saliharayya2409
Жыл бұрын
❤❤❤
@Haftom.tom27
Жыл бұрын
ትንሽ የካሜራ ጥራት ብትጨምሩበት ደብዛዛ ነው
@Drs-x1p
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jelaludelil8276
Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ እናት
@newayteshome5109
11 ай бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ተባረኩ ቀጥሉበት
@selamawitalene2318
3 ай бұрын
Towards
@Azmrah
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@SamsonGetachwe-s1c
Жыл бұрын
እሂ ሰውዬ ምንድነወ ያወዛገበናል
@selamawitalene2318
3 ай бұрын
❤❤💙💙😂😂
@mesfinw3100
Жыл бұрын
ማስታወቂያ ቀንሱ
@TigistTigist-n6i
11 ай бұрын
ሂሩትዬ በስቱ ውድድ ኡፍ
@BrkaKurma
Ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏❤
@reduSif
11 ай бұрын
Arif
@TijiAnimayo
5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️🥰🥰🥰
@Emeye633
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NolawiNola
3 ай бұрын
❤😊🎉
@ayinads
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TekaDG
Жыл бұрын
ህፃናት ባልና ሚስት 😖😖 ሄኖክ ይሻላል ከሁለቱ
@EfrataZmdekun
11 ай бұрын
እንደ እኔ ኮሜንት እያየ ለመሳቅ ይግባኝ ሰው አለ ❔❓
@aliyiumer798
Жыл бұрын
Yemachachu
@Ethio12_e4
Жыл бұрын
ዮዮ እና ሳራ ቤቱ ገብታ አለወጣም ያለችዉ ደራማ የአመቱ ምርጥ ፊልም
@fetaledebele6814
Жыл бұрын
Kkkjkkkkkkk ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EmbetFelke
4 ай бұрын
❤😂❤
@ማንአልሞሽየማዳምቅመም
Жыл бұрын
ዛሬ ምን ሆናቹ ነው!???? 😢😢😢
@selfiemobile2515
Жыл бұрын
Are Baki happy valantay 😂😂
@Right-fr4pl
Жыл бұрын
Tebeda
@ካፕሪኖካፕሪኖ
Жыл бұрын
መስከረም ግን ምን ሁና ነው ያንን ያህል የወፈረቺው? በርሚል ልትሆን ነው እንዴ?
@gugesa
Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ
30:03
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
32:26
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
1:00
From Trash to Fashion! Watch How Create Stunning Applique Dresses Out of Garbage #Shorts
5-Year Crafts
Рет қаралды 56 МЛН
51:20
አዲስ ነገር አለኝ!! ...በማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም ... አምባሳደር ሆነሀል? አዝናኝ ጨዋታ ከተወዳጁ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 802 М.
35:39
/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,4 МЛН
5:05
January 24, 2025
Tomase Aderse
Рет қаралды 2,4 М.
21:22
Tom & Jerry | Trouble Everywhere | Classic Cartoon Compilation | WB Kids
WB Kids
Рет қаралды 248 МЛН
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 564 М.
1:06:14
ግብ.ረ ሰዶ.ማዊ ሆኜ እጻጻፋለሁ | ካረፈድክ ቅጣቱ ጣት መቁረጥ ነው | ከወራቤ እስከ ማይናማር የሄደው እስካመር
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 36 М.
18:14
Ethiopia - የትግራዩ ግርግር ተኩስ ተጀመረ፣ ''ሌላ ጦርነት ያሰጋኛል'' ፓርቲው፣ የአብዮተኞች ምክር በአዲስ አበባ፣ ''ዋስተና የለኝም'' ልደቱ
Feta Daily News
Рет қаралды 159 М.
28:58
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
EBC Entertainment
Рет қаралды 407 М.
15:53
🛑መንሱድ በርበሬ ታጠነ🛑 ላለመሳቅ ይሞክሩ🛑 ከቲክቶክ መንደር #መሱድ #እማማዝናሽ #seifuonebs #ethiopia #dinklejoch
Hayal Mediya
Рет қаралды 560 М.
34:05
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.26 "ሎተሪ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 840 М.
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН