/በስንቱ/ Besintu S2 EP.5 "የአንገት ሞዴል"

  Рет қаралды 743,485

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Пікірлер: 212
@SADORATUBE
@SADORATUBE Жыл бұрын
አላህ ለሀገራችን በየአቅጣጫው ሰላምን ይስጠን፤ ከዚ ኑሮ ዉደነትም ተግላግለን ብርሃን እና ደስታን የምናይ ያድርገን።
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@rroselave2755
@rroselave2755 Жыл бұрын
አሜን
@pecefulllove2326
@pecefulllove2326 Жыл бұрын
Amiiiiiiin አሜንንንንን
@ሐይሚራያቲብ
@ሐይሚራያቲብ Жыл бұрын
አሜን🙏
@tizitawalker5455
@tizitawalker5455 Жыл бұрын
😊
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ ነው እናመሰግናቹሀለን መላ ክሩውን
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Жыл бұрын
በጣምየሚገርምአስተማሪድራማነዉለሚገባዉ፣ኢትዮጵያሀገራችንንሰላምያድርግልን
@badisirmolo-cu9fu
@badisirmolo-cu9fu Жыл бұрын
አለህ ሀገራችንን ሠላም የድርግልን
@SamriFisha
@SamriFisha 4 ай бұрын
8:11
@dagnuassefa2821
@dagnuassefa2821 Жыл бұрын
ያለ ሙሌ ግን ደሰ አይለኝም ፥ ሙሌ ( ጆኒ) በርታ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 11 ай бұрын
ፈታ ያደርጋል እወድዋለው❤
@betitube9564
@betitube9564 4 ай бұрын
S​@@Helenhelen-l5d
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
አቶ ገለታ ትግስትህን ወድጄዋለው በስንቱን ቀጥረህ ተሰቃየህኮ 😅😅😅😅
@የጅማዋቅመም
@የጅማዋቅመም Жыл бұрын
እውነት ነው በግጭት መሀል ከውስጥ ማይወጣ ቃል መወራወር እደቀላል ሊቆረጥ አይገባም
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
እሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሚስኪን ህዝብ እያፈናቀሉ ጎዳናላይ እየጣሉ ቤትግዙ እያሉ ያስተዋዉቃሉ አይ አይአገሬ
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
በስንቱን የሚወድ🤙🥰
@babitiwoman8263
@babitiwoman8263 Жыл бұрын
የእውነት ለመናገር በፊልሙ ላይ ገለታ የሚባለው ሁሌ ባየው ደስ ይለኝ ነበር። በሰው ሀገር ባዶ ቤት ያስቀኛል እሱን ሳየው
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ Жыл бұрын
Manew geleta
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 Жыл бұрын
@@ምንአዲስ-ቀ5ሸ የበስንቱ አለቃ
@genetyeabebe5993
@genetyeabebe5993 Жыл бұрын
​@@ምንአዲስ-ቀ5ሸየበስንቱ አለቃ ነዋ
@YidYidu
@YidYidu 9 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ
@felekechbender8373
@felekechbender8373 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድግልን ❤
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Жыл бұрын
አይ መዴልግ በሰዩ ናሂሩት አረ በሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤ የምወዳች❤❤
@mulukentesfaye8608
@mulukentesfaye8608 Жыл бұрын
መስኪ ስወድሽ እኮ❤❤❤
@AboAlzeen-k5m
@AboAlzeen-k5m 22 күн бұрын
ዝናቡነው ይከስረው❤በሳቅሙኩ
@FahimMehdya
@FahimMehdya Жыл бұрын
ሚገርም ድራማ
@EmuHiba
@EmuHiba Жыл бұрын
ባንዳ አለ በስንቱ😂😂😂 እውነትም ባንዳ
@super12star
@super12star Жыл бұрын
የበስቱ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍
@humehume-bd1ok
@humehume-bd1ok 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fibor
@fibor Жыл бұрын
The last message is hilarious❤
@ባርችነኝየስደቷ
@ባርችነኝየስደቷ Жыл бұрын
አይ ሙሌ ባሌለ ነገር አተራመሳቸዉ😂😂😂
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Hiruteyeeee❤beseyeee my favorite people ❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሙሌና ሙሉ አይ መጃጃል😂😂😂😂
@sonofelamida
@sonofelamida Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስቁት ያለ እነሱ ድራማዋ ደስ አትልም ያስቃሉ አደል
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 6 ай бұрын
Best show ever❤❤❤❤❤ 4:38
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ባሎች ሁሌ ሚስታቸውን ሌላ ሰው ሲያደቅ ያማቸዋል😂😂😂😂😂
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Жыл бұрын
I agree fighting among couples is allowed only when a dream becomes real. Couples should lie and like even the most hated side of their lover until it becomes real.
@abrahamafesha3369
@abrahamafesha3369 Жыл бұрын
Thank you.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ ሙሌ ትችላለህ እኮ👍❤️ የአንገት ሞዴል😂😂 ሁላችሁም ትችላላችሁ👍👋
@ibrahimnaji9347
@ibrahimnaji9347 Жыл бұрын
Very nice 👌
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤❤!
@Seble67
@Seble67 Жыл бұрын
በሴና ሂሩት ይህ ንትርካችሁ ናፍቆኝ ነበር እፍ ደስ ስትሉ🫶🫶🫶🫶🫶💚💚💚💚💚
@User_x1234
@User_x1234 Жыл бұрын
ምዕራፍ 1 የበለጠ ደስ ይላል
@انينهابتق
@انينهابتق Жыл бұрын
አይ ሙሉ ይች መነጠር አስሬ ትነካታለች 😂😂😂
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Жыл бұрын
ሙሉ እና ሙሌ 🤣🤣🤣❤
@mazamelkamaza7254
@mazamelkamaza7254 Жыл бұрын
አይ ሙሉና ሙልቀን የተመታቹ😂😂😂😂😂
@BonoSuno
@BonoSuno Жыл бұрын
ሙሌ የዚህ ሲትኮም ድምቀት 😂
@helengossa9237
@helengossa9237 Жыл бұрын
I love Mulu❤! She is so pretty and funny 😂
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
I can’t stop laughing 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sonofelamida
@sonofelamida Жыл бұрын
በሰንቱ ገለታ ሂሩት ሙሌ የምር ይችላሉ ያስቃሉ 😂😂😂
@ashenafiaddis3089
@ashenafiaddis3089 Жыл бұрын
የመጀመሪያው መጨረሻ ቀረበ መሰለኝ አርማጌዶን, አንባቢ ያስተውል በአለም ከዚህ በኋላ ምንም ጥሩ ነገረ አናይም አንሰማም ከተገለጠላቹ የዮሐንስ ራዕይ አስተምሩ ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን ደፍሮ (ተገልጦለት) የቤት ቀለም የአባት ስም የጎረቤት ሰም ባለፍ የመጨረሻ ዘመን በለ ነበይ ነን እምትሉ እንደ ዩሐንስ ራዕይ እስኪ የፍጻሜውን መንገድ አሰታውቁ
@ethiopiangottalent
@ethiopiangottalent Жыл бұрын
Esti besntun yemtwedu like👍
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
Wow I love this show 😅 oh my God ❤❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ በተለይ ለኛለባለትዳሮች ጠቃሚ ምክርአለው
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
አወ በስየ አባውራ አይደለህዴ ለምን አታዝ🥰🥰😂😂በስየ የዛሬው ንግግርህ ልክነህ👍👍
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ሙሉቀን በላት ሂሩትን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Nati_vip
@Nati_vip Жыл бұрын
Nice work
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
መስኪ ግን ምናለበት መአተብሽን ብታደርጊ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
አይ በስንቱ እስቲዲዮ የሚመጡ ሰዎችህን አንቀህ ጨርስካቸውኮ😅
@unboxingtube708
@unboxingtube708 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ አንገት አንገታቸውን ብቻ ሲያይ የነበረ 👍👍👍👍
@samerbelete579
@samerbelete579 Жыл бұрын
Inem😂😂😂😂
@ShibireBekele-e6k
@ShibireBekele-e6k 8 ай бұрын
wow😃😃😃😃😃
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Жыл бұрын
ኧረ በስዬና ሂሩቴ በሣቅ ሞትኩ😁😁😁 ሂሩቴ አንገትዋ 🙏🙏🙏💗
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወይ ሙሌ አዝግ መጨረሻ ላይ ዋጋውን አገኘ😁ልጆች እና የሒሩቴ እናት እና አባት ጠፉ
@EliasGebreyesus-p8q
@EliasGebreyesus-p8q 7 ай бұрын
Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdulkerimabd
@abdulkerimabd Жыл бұрын
በስንቱ❤
@መናፈቄንአልተውኩ
@መናፈቄንአልተውኩ Жыл бұрын
እደት ናችሁ 😢 የምወደው የልጅ አባት ባሌ በብሀር አስቸው ይዟት ይመጣውን ልጅ አገባ 😢😢😢አልቻልኩም መቊቊም😢😢😢
@SakiSanka-t2y
@SakiSanka-t2y Жыл бұрын
ሚረዳሽ ባይኖርም መተንፈስሽ ጥሩነው ቀለል ይልሻል
@seaditube7269
@seaditube7269 Жыл бұрын
አይዞሽ ጠንከር በይ ጦስሽ ይዞ ይሂድ እንኳንም ተጠረገ ቢኖርም አይጠቅምሽም ነበር
@Shh-ds1vd
@Shh-ds1vd Жыл бұрын
አይዞሺ በርቺ አትግፊ እጅ ተገፊ መገፉት ጥሩ ነዉ
@aapp8779
@aapp8779 Жыл бұрын
አይዞሽእማ ይብላኝ. ለእነሱ. ላችየተሻለውን. ይስጥሽ
@hayatabate2636
@hayatabate2636 Жыл бұрын
አይዞሺ ዉደአላህያበርታሺ
@kibromhagos-f7p
@kibromhagos-f7p Жыл бұрын
i like it besintu 🙏🤙🙏🤙🙏🤙🙏🤙🙏🤙
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
ወይኔ ሂሩቴ በተበላ እቁብ😂😂😂❤
@AddisDasash
@AddisDasash Жыл бұрын
ወይ እልው ክክክክክክ😂🎉🎉😂😂
@senaigzie3032
@senaigzie3032 Жыл бұрын
Where is weyzero zufan?
@hdjjd2116
@hdjjd2116 Жыл бұрын
በጣምነውየምታስቁኝ
@samj8453
@samj8453 Жыл бұрын
ብቻዬን እንደ እብድ ታስቁኛላቹ መገን እናንተስ😂😂😂
@senoiteaboye
@senoiteaboye Жыл бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤
@mesfindereje116
@mesfindereje116 Жыл бұрын
ዛሬ የበስንቱ ድራማ ነው ወይስ ማስታወቂያ ነው የሚታየየው? ኤረ የማስታወቂያ ብዛቱ በጣም ይደብራል
@mommom3462
@mommom3462 Жыл бұрын
ልኔ ብቻ ነው ቶሎ የማይከፋተው
@gulelatmoges3985
@gulelatmoges3985 Жыл бұрын
አዎ
@TeferaHimimo
@TeferaHimimo Жыл бұрын
ደረማቸዉ ጥረነዉ
@كوكيباياثيوبيا
@كوكيباياثيوبيا 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wow
@firrhwotferri6830
@firrhwotferri6830 Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤yidegim 😅
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
ሰቶች ከአንገታቸው የወረደ አለባበስ ምኑነው የሚያስደስታቸው ምኑስ ያምራል?
@ሰላምለሀገሬአስያነኝ
@ሰላምለሀገሬአስያነኝ Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹህ
@SimertTesfaye-z8b
@SimertTesfaye-z8b Жыл бұрын
በስንቱ ጅል ሆኖ ይሰራል ግን በጣም ምርጥ ሰው ነው።
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
የዛሬው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣አደከመኝ አይ ሙሉቀን🤔
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ችርቻሮ😂ሞዴሊንግ😅
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
አይ በስንቱ ስወድህ
@MenHen
@MenHen Жыл бұрын
Sle Anget siwera gen yanget matebun wedet wesedut
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Жыл бұрын
wey meskerem be senbet timhrt bet adgesh zare le tikim setiye bado angetishin kirishin betisesh teseriwalesh ehen dirama betam tigermalachu ebs stere ortodox ker eyasoleke ende fernj doro melemelachewun yakerbachewal ye meskerem yibas besitet eko ker atadergim endi kef yaregesh amlak zik madreginm yawkibetal 😢😢😢😢
@tedrosalem-f3c
@tedrosalem-f3c Жыл бұрын
I like Geleta😂
@MekdesYigezu-oi5kt
@MekdesYigezu-oi5kt Жыл бұрын
Mule❤mulu
@tse3696
@tse3696 Жыл бұрын
by amharic ሙሌ❤ ክምር
@YemaneTsegay-n8j
@YemaneTsegay-n8j 21 күн бұрын
Wow
@yohannesgmeskel401
@yohannesgmeskel401 Жыл бұрын
👍👍👍
@saraameda4300
@saraameda4300 Жыл бұрын
አለማየሁ ታደሰ በጣም የምወደው አርቲስት ነው ግን እዚህ ሲት ኮም ላይ ለምን መሃተሙን አወለቀ😢😢
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Жыл бұрын
Mine din nawe mahitab incatun nawe?
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Жыл бұрын
@@belayshebo3149ጭቃ ሰለ መሀተብ ምነቀከ መነፍቅ ምን ያቅነ
@natyhabesha-y7x
@natyhabesha-y7x Жыл бұрын
እናትህን ልብዳት
@saraameda4300
@saraameda4300 Жыл бұрын
@@belayshebo3149 leant weym leanche yemehon mels yelegnm egziabher lbona ystachew yesew lji endeh siwerd endet yasafral😭😭😭
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Жыл бұрын
አልሚ ወደ አረብ አገር የሚላከው ምንም አይጣፍጥ
@birtukanakalu5772
@birtukanakalu5772 Жыл бұрын
❤❤❤
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Жыл бұрын
እንድ ሕሩት አይነት ምስት መን ልየገኝ ይችላል
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml Жыл бұрын
እነ ናፍቃችሁኛል፡ክፍል፡2 የበስንቱን ድራማ፡እባካችሁ፡መቸ፡ነው፡የምታቀርቡት?
@bekitech
@bekitech Жыл бұрын
ወይ በስንቱ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ መተት ቢሰሩብሽስ
@madsking123
@madsking123 Жыл бұрын
Mulen yemtwedu❤❤
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
አንገት ብሎ ማማር😂😂😂😂
@AsratAsefa-iu8by
@AsratAsefa-iu8by Жыл бұрын
Ye hirute adinakiwoch yet nachiwu
@thomasspot1999
@thomasspot1999 Жыл бұрын
አስወዛው እኮ በስንቴ
@birukendalkachew7800
@birukendalkachew7800 Жыл бұрын
😂😂በስንቱ
@menetser
@menetser Жыл бұрын
ለኔ መስከረም ትለያለች
@ethiopiangottalent
@ethiopiangottalent Жыл бұрын
* hiruten yemtwedu eski reply
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 Жыл бұрын
አይ በስንቱ ገለታ ግን ትግስትሕን ሳላደንቀው አላልፍም እንደ በስንቱ አይነት አዘግ የሆነ ሰው ቀጥረ
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 Жыл бұрын
😂👍👍👍👏
@SeyOumr
@SeyOumr Жыл бұрын
በስንቱ አንገት አለው አንዴ? እዛ ቤት ግን አሽሙር አቁሙ ::በስንቱ ስተቱ አንገቱ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹህ ቆይ ማህተባቹህስ?? ማህተብ አዉልቃቹህ የምትሰሩት ለምነዉ ነዉከማህተባቹህ ድራማዉ በለጠባቹህ?
@solomonalem1136
@solomonalem1136 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት አዋቂ አዌ ዘናቡን ስለሚስት ተንብዮለት ዝናቡ ሚስት እንደሌለው ነግሮት ነበር። እዚህ ላይ ደግሞ ዝናቡ ሚስቴ ላይ ማን አድርሶት እያለን ነው።
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Ay Besintu 😂😂😂😂😂😂😂
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
አይ ሂሩቴ ገናዛሬ ተገኘሽ 😅
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
እውነትም ከቱ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 974 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 869 М.
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 24
20:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 224 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН