በሳውዲ አረብያ በአሰሪዋ መተት ተደርጎባት ለረጅም አመት ስትሰቃይ የነበረችው ሙስሊም እህታችን የዲያቢሎስ አሰራር እና ስልት ሲጋለጥ በመምህር ግርማ ወንድሙ

  Рет қаралды 171,754

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Күн бұрын

Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!

Пікірлер: 831
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከኔ እዴሜ ቀንሰህ ለአባታችን ለመምህር መላእክ መንከራት ግርማ ወንድሙ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ የሆን ጌታችን መዲኒታቸን አምላካችን ነው 😇😇😇🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪⛪⛪
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እመቤቴ መስገና ይደረስት አባታችን ኑረልኝ
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአባታችንለዘላለምኑረልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💒💒💒💔💔💔💔💔💔💋💋💋💋💋💋😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💋🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤👍
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር አያልቅበት አድሜ የማቱሳላን ይስጥልን አሜን አሜን!!!
@የስላሴልጅነኝ-ዀ7ኘ
@የስላሴልጅነኝ-ዀ7ኘ 4 жыл бұрын
ቅዱስ አዶናይ ኤልሻዳይ ተብለህ የምትመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ ለወገኖቼ እንደደረስክላቸው ሁሉ በጠላት እስራት ውስጥ ሆነን ለምንሰቃይ ሁሉ አንተ ድረስልን ከእስራታችን ፍታን ለአባታችን እድሜ ከጤና ስጥልን እመቤቴ ሆይ ሁሌም ቅደሚ ከፊቴ አሜን🙏
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 4 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@بنداباندا
@بنداباندا 7 ай бұрын
Amen
@yo.b1434
@yo.b1434 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነውና እኛንም እግዚአብሔር ይፈውሰን።
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 4 жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@አምላኬሆይማረንይቅርበለን
@አምላኬሆይማረንይቅርበለን 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaanfiqaadu9033
@hanaanfiqaadu9033 4 жыл бұрын
እኔም አድርገውብኝ ይሆን አስርዪ ሌላ ቤት መስራት አልወድም 10 አመት ሙሉ አንድ ቤት
@betibeti72
@betibeti72 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭🤲🤲
@ኤፍታሕ
@ኤፍታሕ 4 жыл бұрын
አባዬ. እርሶን የሰጠን አምላከ እስራኤል ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን. እድሜ ተቀንሶ ቢሰጥ የኔን እድሜ ቀንሶ ለርሶ በሰጠልኝ የማቱሳላን እድሜን ይስጥልን አባዬ. እኔም ሀገሬ ገብቼ በእርሶ የምፈወስበት ቀን ናፈቀኝ ተሰቃየሁ እፍፍፍፍፍፍፍ ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ ሀምሳለ ስላሴ እያላችሁ. ወንድሜ ዲያቆን ሀይለመለኮት ግርማ በጸሎት አስበኝ. ቢቻል ስሜን ለአባዬ ስጥልኝ በጣም ተሰቃየሁ. የአባዬ የመንፈስ ፍሬ መምህር ተስፋዬም አለልን ከሱም ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን. እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በዚህ ዘመን. የህዝብን የውስጥ ህመም የተረዳችሁት እናተ ናችሁ።
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
ወድሜ ሃይለ መለኮት እዴት እደምልህ አላቅም በጣም ቤተሰብ ታመስን በስጋ ታወው በነፍስ እድንድን ተግዛብሄር በታች ድረሱልን አባ መች ነዉ ፈውስ እሚጀምሩት እህ እስቲ ወገኖቼ በፆሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም እያላችሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
እኽት ወድሞቼ በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረስል አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭✝️✝️✝️💟💟💟💟
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም ለኔም ለልጄ ለቤተሰቦቼ ድረስ ፍታን ከጠላት እስራት አሜን
@dawitzewdu1998
@dawitzewdu1998 4 жыл бұрын
የአባን፡ስልክ፡የምትአውቁ፡አለምን፡በፈጠረ፡በህያው፡እግዚአብሔር፡በ0948636076,ላኩልኝ፡ቤተሰቦቸን፡ብትንትን፡አደረገብኝ፡እባካቹህ፡ቤተሰባቹህን፡የምትወዱ
@besthuawei414
@besthuawei414 4 жыл бұрын
እንቁአችን ደሥ ብሎናል እንደዚሕ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን የእንቁ ልጅ እንቁ የተዋሕዶ ፈርጥ ጸጋሕን ያብዛው አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@ህይወትአስካለማርያም21
@ህይወትአስካለማርያም21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@Tselot-z5k
@Tselot-z5k 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@firahiwotemuluya1787
@firahiwotemuluya1787 4 жыл бұрын
Dislike emiyadrgut eko davilos yalbachew nachew tegna ayidelum
@MeriMeri-kx2iw
@MeriMeri-kx2iw 4 жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
@rukiamohammed2351
@rukiamohammed2351 4 жыл бұрын
Plese የዚህን አዲራሻ ስጡኝ በፈጣሪ
@nebunebu224
@nebunebu224 4 жыл бұрын
amen amen amen
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 4 жыл бұрын
atakem endye, westachew yale.newa
@workutsehay6397
@workutsehay6397 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል መምህር አገልግሎት ጀመሩ ፈጣሪ ይመስገን
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መድሐኒአለም በረከትዎ ይድረሰን
@ኒህምያጓልተዋህዶ
@ኒህምያጓልተዋህዶ 4 жыл бұрын
ኣባየ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋ በረከታቸው ለሁላችን ይደርበን ክብርና ምስጋና ለሉኡል እግዚኣብሔር ኣምላካችንን ይድረሰው ያንን የመሰለ ኣባ የፈጠረልኝ የሰጠኝ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ🤲🤲🤲
@ashenafidessalegn1420
@ashenafidessalegn1420 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለመድሀኒዓለም ይሁን አሜንን
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 3 жыл бұрын
አባታችን እኔም ካገሬ ገብቸ ባየሆት እድሜ ይስጥልኝ አባታችን
@teklayteame9575
@teklayteame9575 4 жыл бұрын
ኣለማወቃችን እንጂ እግዚአብሔር ኣምላክ ብዙ ፀጋ ነው የሰጠን የተሰጠን ሕግ ከተከተልናው ። ለኣባታችን ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ኣምላክ።
@jmw7824
@jmw7824 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለእናንተ የደረሰ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት አባ በረከታችሁ ይደርብኝ
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን አባትየ በእረሰኦ ትምህርት ብዙ ነገር አግቻለሁ አባትየ አመሰግናለሁ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን ፫
@seblewongel122
@seblewongel122 4 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ሙስሊም ሲፈወስ ማየት ተአምር ነው አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት , እግዚአብሔር ይመስገን ::
@mahmoud1122332
@mahmoud1122332 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እኔም የእርሳቸውን ትምህርት ስሰማ ስፀልይ ስገርፈው በመጀመሪያ በጣም ያስገሳኛል ከዛ ቡልቅ ቡልቅ እያለ ይወጣል እግዚአብሄር ይመስገን ጠላቴን አውቄ እየተዋገሁት ነው። አባታችን እግዚአብሄር ያቆይልን ወገኖች እንበርታ እግዚአብሄር በአባቶቻችን ላይ አድሮ መንገዱን አሳይቶናል እና እኛ ከበረታን ጠላት በእኛ ላይ ስልጣን የለውም።
@turngogetu9012
@turngogetu9012 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ሥም የተመሠገነ ይሁን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጠወት
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው. እግዚ አብሄራ ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ ውድ አባታችን. ያገልግሎት ዘመንወትን ያራዝምልን አምላክ ሆይ. የፅድቃኔዋ. ማርያም. እናቴ. የነገራሁሽን. አደራ. ከስደት. መልስ. ዳግም. ለደጃሽ. አብቂኝ. እናቴ. ያላችማንም. የለኝ. ብቸንነኝ. ካልነግራሽ. ታውቂ አለሽ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 жыл бұрын
ግሩም ተአምር ነው የእግዚአብሔር ስራ
@ሁለተኪዳን
@ሁለተኪዳን 2 жыл бұрын
በእውነትቋለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ስደተኛዋነኝእናቴንና-አ9ደ
@ስደተኛዋነኝእናቴንና-አ9ደ 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ይግባው እልልልልልልል ተመስገን የኔ ጌታ
@tuotuo9398
@tuotuo9398 4 жыл бұрын
አሜንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንን፣አባታችን፣አድሜና፣ጤና፣ይስጥዎት፣፣🤲🤲🤲👏👏👏💚💛❤️🌾🌾🌾💐💐💐🇪🇹🙌👏
@expo3491
@expo3491 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም የደረሰልን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@saraalemnaw7801
@saraalemnaw7801 4 жыл бұрын
አባዬ እዴት እደምልወት አላቅም ቃላት የለኝም ያጥረኛል እግዚአብሔር ይመሥገን አንተን የሠጠን ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አባታችን እኔም ፈጣሪ ፈቅዶልኝ በእጆችህ በተዳበስኩ የዘላለም ምኞቴ ነበር እባካችሁ እህት ወንድሞቸ የአባን አድራሻ ሥልክ ቁጥር ያላችሁ እኔሥ እንደዚህ አያለዉ በተሥፋም እኖራለሁ ቤተሠቦቸ ግን በማያቁት ነገር እየተሠቃዩ ነዉ እና እባካችሁ ሥልካቸዉን የምታቁ
@hhfj9761
@hhfj9761 4 жыл бұрын
ስለ ማያልቀዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባን እና ሳይገባን እርሶዎን ሰቶናል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ለወገኖቻችን የደረሰ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን አሜን 🤲
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የታመሙት ሁሉ ይፈወሱ ኪዳነምህረት ትድረስላቸው አሜን አሜን አሜን
@እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለህወት ያሰማል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅወት እሰይ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እመቤቴ ድንግል ማሪያም ለኔም ድረሽልኛ❤💚💛💒💐🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ህዝቦቿን ይጠብቅልን በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ልኡል እግዚአብሔር ይስጦት አሜን
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ
@ሔዋንየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እድሜ ላንቱ ብዙ ትምርት ወስደናል አባየዋ የኛ መምህር ሃዋርያ
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው በእውነት አህዛቦችም እንዲህ ይፈወሳሉ እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን አሜን
@habtamyejimalij8957
@habtamyejimalij8957 4 жыл бұрын
ላባታችን እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፈጣር ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@ሁሉምከፉቃደካየኹንአምላኬ
@ሁሉምከፉቃደካየኹንአምላኬ 2 ай бұрын
እግዚአብሒር ይመሰገን እግዛኣብሔር ፀጋኡ ያብዛላቹህ ክብር አባታችን የሰደተ ለይ ልጅህ ወለተ ሰንበት ይባለለ ፆሎት ህሰብኝ 😢😢😢😢
@amtube1320
@amtube1320 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ለናተ የደርሠ ጌታችን መዳሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለኔም ይደርሥልኝ
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኡባኮ ይድረሱልን አባ አስብን በፆሎቱ🙏🙏❤️❤️💖✝️💖✝️💖💖✝️💖✝️💖✝️💖✝️💖
@የእግዚአብሔርባሪያ
@የእግዚአብሔርባሪያ 2 жыл бұрын
እዝጎ መሀረነ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባህ መምራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እናተየ አረብ ሀገር ያለነው እዲህያለም አለ ፈጣሪ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 4 жыл бұрын
አባታችንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ክርስቶስአባቴድንግልማርያ
@ክርስቶስአባቴድንግልማርያ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን እዴሜናጤና ያድልልል ✝️✝️✝️
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ፅጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን
@Dink159
@Dink159 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ና ጤና ይስጠልን።ለእኛ ም ፈውስን ያድለን።እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ከእስራት ይፍታን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ።😟😟😟
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑሩልን አባታችን ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ
@ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
ክብሩ ይስፋ የኛን እምነት እና አባታችን ለምትሳደቡ ልብ ይስጣችሁ ኑርልን የኔአባቴ
@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ
@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን
@cell7172
@cell7172 4 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ✝️🕯💚💛❤️
@ቀይባህርደምለው
@ቀይባህርደምለው 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ለጌታየ እናቱ
@tsegimurutsie3982
@tsegimurutsie3982 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ወንድሜ ሃይለመለኮት እግዚኣብሄር ይባርክህ ተባረክ እኔ በኣባታችን ትምህርት ነው የተፈወስኩት እግዚኣብሄር ይመስገን በትምህርታቾው ብቻ ከብዙ በሽታ ተፈውሼ ኣለሁኝ በኣካል ላገኛቾው ደም እመኛለሁኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 4 жыл бұрын
አባታችን በውነት ሳቆትን ነው የምመኘው ምክንያቱም አምላከ እስራኤል 🕯 በእርሶ እድሮ የብዙዎች ማንነት ተመልሳል የጠላታችንን ክፉ ስራ ስለትጋለጠበት እድሜ ይስጦት
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@sally-de7xt
@sally-de7xt 4 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሠማ አምላክ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው አባ
@CityEmacs
@CityEmacs 4 жыл бұрын
አባታችን የማውቃቸው አቡነ ጎርጎርዮስ እያሉ ነው በ97 ዓ/ም የስንቶቻችንን ህይወት የቀየሩና ተስፋና ህይወትን በተሰጣቸው ፀጋ ሳይታክቱ የዘሩብን ናቸው። ፈጣሪ የማቱሳላህን እድሜ ያድልልን።
@Eyob797
@Eyob797 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፠ እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባታችንን መምህር ግርማን ከነ ቤተሰባቸው፠
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገኘን እታችን አገልግሎት መስጠት ጀመሩ እንዴ ? እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹህ ባርኮና ቀድሶ ይስጥል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@atakltikiflay6371
@atakltikiflay6371 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አባ ሺ አመት ኑሩልን
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለዚህ ያብቃኝ
@تاتغغاتلف
@تاتغغاتلف 4 жыл бұрын
አባታችን ፆሎታችሁ ለኛም ይድረሰልን።
@Geniባላገሮtube
@Geniባላገሮtube 4 жыл бұрын
የኔ መዳምም ድግምታም መተታም ናት ድግል ማርያም በሰላም አገሬ ያስገባኝ ሴትዮየ አስፈርታኛለች ስትጮህብኝ እኮ እፈራታለሁ 😥😥😥
@God-db9vp
@God-db9vp 4 жыл бұрын
በጸሎት ኣትድከሚ ኣንቺ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
በጸሎት በርችን ደግል ማርያም አለች💒
@hanabiyahana3557
@hanabiyahana3557 4 жыл бұрын
Memher tesfay temhert teketaty
@gosachifra261
@gosachifra261 4 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ቁጥር 68 አድምጪ
@leena2439
@leena2439 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ፀጋሆት ያረዘምልን 1000ዓመት ኖሩልን አበቴ አሜን
@ethopietho398
@ethopietho398 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ፁጋውን ያብዛሎት ❤❤
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 жыл бұрын
ለአባታችን እርጁም እድሜጤና ይሥጥልን እሥቲ ለሠው የማልነገርው ብዙ ቁሥል አለብኝ እደእህት ወድሞቸ እደአባቱች ድግልማርያም ኪዳነምህርት ትፍታሺበሉኝ በፆሎትአሥቡኝ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 жыл бұрын
የመምህር ግርማ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 😭😭
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ለመፈወስ ያብቃን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 4 жыл бұрын
አባትችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግልገልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን አባትችን አንይም ከሰደት ትምለሰ እንደ ግዘይ በውፈሰ የእግዝአብሔር ፈቅዳ ይህን አሜን አሜን አሜን
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይኑሩልን እስከዘላለም
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 жыл бұрын
አባታቸን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይባርካልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምልን ❤️ አሜን አሜን አሜን
@MssChara-x5b
@MssChara-x5b 6 ай бұрын
ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@hawabonaa
@hawabonaa 3 жыл бұрын
Thank you God long live for our father the lady who was outcasts deivel she did it very very good job keep it up be continue I appreciate her .
@genetyoutube2815
@genetyoutube2815 3 жыл бұрын
Silk quxurachun comment lay asqamuxuliny
@firehatau9635
@firehatau9635 4 жыл бұрын
መምህር የገልገሎት ዘመነን የባረክ
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
እግዛቤር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል የድንግል እናቴ ስም ሲጠራ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን አባ ጸጋዎትን እድሜዎን ያብዛልን እህተ ሚካኤል ብለው አባቴ በጸሎት ያስቡኝ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛንም እግዚአብሔር ይፈውሰን
@qatardoha4548
@qatardoha4548 4 жыл бұрын
Amen egzabhre yemsegen abtachin endema tena yestiln
@አስበኝአባትሆይአስበኝእ
@አስበኝአባትሆይአስበኝእ 4 жыл бұрын
ለኛም ድንግል ማርያም ትድረስልን
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
amen amen amen
@nebunebu224
@nebunebu224 4 жыл бұрын
amen amen amen
@helenbaba2870
@helenbaba2870 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@za201
@za201 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@سارهعاتي
@سارهعاتي 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Жыл бұрын
አባታችን❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአቢሄር ማራቹ ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋዎን ያብዛልን በጸሎትዎም አስቡኝ
@TewahdoTube26
@TewahdoTube26 4 жыл бұрын
አባታችን እርስዎ ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላ ዕድሜ ይስጣቹ" ኑሩልን አባታችን
@zozoqtr689
@zozoqtr689 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺ አመት ኑሩልን እኛም እናተን አግኝተን የምንፈወስበትን ቀን የድንግል ማርያም ልጅ ያምጣልን እናተን ማግኝት ምንኛ መታደል ነዉ
@ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
@ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 4 жыл бұрын
ቁጥራቸውን እሲ ስጭኝ እህት
@fikiryemaryamlij7096
@fikiryemaryamlij7096 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ አድነኝ
@reahaldemble2659
@reahaldemble2659 4 жыл бұрын
Egziabher yematusalan edime. Yistot yezewtir tselote new 🙏 lenem bejot lemefewes lemedan yabikagn🙏 amen
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እንደ ለምን ተቋረጠጠጠጠጠጠጠ ወይኔ ተመስጨ እያየሁ ነበር ኃለመለኮት ሙሉውን ልቀቅልን ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@SmaDera-t4c
@SmaDera-t4c Ай бұрын
እግዚአቢሂር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋርይድልልን አሜን
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት እኛም ለመዳን እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@birhangebremariyam3954
@birhangebremariyam3954 4 жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ መድኃኔዓለም ለእኛም ይድረስልን ኣባታችንን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ይብዛሎት👏👏👏
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Amen🙏🏾
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ Жыл бұрын
በማርያም የትነው ሚገኙት
@belaynesh1211
@belaynesh1211 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
@ተመሰገንጌታየ-ኸ9ረ
@ተመሰገንጌታየ-ኸ9ረ 4 жыл бұрын
መምህራችን እድመ እና ጤና ይስጣቹ ለእኛም እንድንፈውስ ቁድስ ፍቃድህ ይሁን
@jerrygebresilasie5662
@jerrygebresilasie5662 4 жыл бұрын
Abatachen Memher giirma Egziabher kerso ga yehune amennnnñ
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለእነዚህ ቤተስብ የደርስክ ለእኛም ለልጆቼ ለቤተስቦቼ ድርስ በየሱስ ክርስቶስ ስም ዲያብሎስ ተቃጠል
@konjetgetachew5501
@konjetgetachew5501 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን
@ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ
@ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ 4 жыл бұрын
አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@fdhhtfhh.9264
@fdhhtfhh.9264 4 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት ለእናንተ የደረስ እግዚአብሔር ለእኛም በምህርቱ ይድረስልን በፀሎት አስብኝ ወለተኪዳን ነኝ ፍተናዉ ከባድ ነው
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Memehir Girma Wondimu Video 347 ሴት አይነ_ጥላ በወንዶች  ዲያቆኑንን በመተት
27:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 256 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.