በሶሻል ሚዲያ ልትከተሏቸው የሚገቡ ሰዎች

  Рет қаралды 64,203

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Күн бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ በሶሻል ሚዲያ ልትከተሏቸው የሚገቡ 10 ትላልቅ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎችን ይዘን መተናል። እነርሱም፦
1. ዳዊት ድሪምስ
2. ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ
3. ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ
4. አሸናፊ ታየ
5. ስነወርቅ ታየ
6. Echart Tolle
7. Oprah Winfrey
8. Jordan Peterson
9. Jay Shetty
10. Sadhguru
11. Steve Harvey
12. Tony Robbins
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በ0977774422/0977772288 ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት ደዉለው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 364
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
የኔ እህት አንደኛ ሊሆን የሚገባውን ውድ የሆነውን በህይወታችን አንደኛ ልንከተለው የሚገባን ኢየሱስን መከተል ነው በሱ ነው የምናተርፉው ያልሻቸው ሰዎች በሙሉ ምድራዊ እውቀትን ልናገኝበት እንችላለን ነገር ግን ኢየሱስን በመከተል የምናገኘውን ሰላምና እረፍት ማንም አይሰጠንም ኢየሱስ ክርስቶስ የጥያቄ ሁሉ መልስ ነው ኢየሱስ ያድናል
@blen5911
@blen5911 Жыл бұрын
Exactly tebarki wede mederawei ngr keri nw
@eCareGlobal-r8j
@eCareGlobal-r8j Жыл бұрын
Jemari#Phente.....
@abina216
@abina216 Жыл бұрын
Wey gud mejemeria gn videow slemn endemiawera gebtokal/shal 😶 malete semtekwal/shwal gn ☺
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
@@abina216 ሰምቼዋለሁ በነገራችን ላይ ዳጊን መቃወሜ አይደለም ምትደነቅ ሴት ናት ግን ሰው የሚናገረው ውስጡ ያለውን ያለፈበትን አይደል ያንኑ ለማካፈል ነው ያገሬ ልጆች እወዳችኃለሁ
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
@@eCareGlobal-r8j ጀማሪ ጴንጤ 😂 ግን በጊዜ ቆጠራ ከሆነ ጀማሪ አይደለሁም ግን ኢየሱስን ስትከተል ሁሌ ጀማሪ ነህ ያገሬ ልጆች እወድሃችኃለሁ
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
እኔን ተከተሉኝ የሚል ሰው በበዛበት ጊዜ ሌሎችን ተከተሉ ብሎ ማለት ቅንነትሽን ያሳያል ተባረኪ ።
@zemizmff7078
@zemizmff7078 Жыл бұрын
ኣንድ ሰዉ ቀረሽ ማን ያዘዋል እሸቱ ኡነት እሱም በጣም ኣስተማር ሰዉ ነዉ ዳግየ ❤ ከምር ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጣቹ ኑሩልን 👏
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
ይጮሀል ችግሩ. የማናዘዋል በጩኸት ትምህርት አለደ😂😂
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
@@user-zy8bt6tm2e exactly 💯right I'm get shocked when his start talking...haa his not calm person .
@eyobeshete4252
@eyobeshete4252 Жыл бұрын
​@@user-zy8bt6tm2e kkkkkk
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ Жыл бұрын
ኑሮ አልተወደደም 😂
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
@@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ ክክክክ
@zlove8820
@zlove8820 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ዳጊየ ሁሉም ኣንችን እንደ ጠቀሙሽ እኔም ተጠቅሜ ኣለሁ ከነሱ ኣንቺም እራስሽ ከሚባለው በላይ ጠቅመሽኛል ኣንድ ቀን መድረክሽ ላይ እንደ ምናገር እርግጠኛ ነኝ እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
ውድ ዳጊ ሁሌ ስለ ምድራዊ ስኬት አበክረሽ ስተሰብኪ ነው የማውቅሽ ስለ ሰማያዊው ዓለም 🌍 ምን እንደሚሰማሽ ብትነግሪኝ ደስ ደስ ይለኛል 🎉🎉🎉 አመሰግናለሁኝ !!
@Hana-v8k
@Hana-v8k Жыл бұрын
ሁሉም እዉነት ነዉ ማራያምን እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤
@DebteraMedia
@DebteraMedia Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊዬ ሁሉም የጠራሻቸው ሰዎች ይጠቅሙናል። ነገር ግን አንድ ቪዲዮ ብጸሪልን እንዴት አንድ ነገር ላይ ያንነ መማር የፈለግነውን ነገር እስክናጠናቅቅ ማለቴ ነው። ምክንያቱም እንደሚታወቀው የKZbin Algorism suggest እያደረገ ሚያመጥው ከዚህ በፊት ያየናቸውን ነግሮች ስልሆነ ያኔ ያነን እንከፍትና ልንማር የገባነውን ትተን ሌላ ውስጥ እንገኛልን። እንደምጸሪልን ተስፋ አደርጋልሁ።
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
ዳውይት ድሪም ፣ዶክተር ወዳጄነህ፣ ማንያዘዋል እሸቱ ፣ስነወርቅ ታዬ ፣አቶ አሸናፊ እንዲሁዳ ዳጊ ❤በጣም እከታላቸዋለሁ ወጣቱ በሚገባው ቋንቋ ነው የሚያናግሩት እናመሰግናለን
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ Жыл бұрын
ዳጊዬ አንችን በመከተሌ ደስተኛ ነኝ ጠንካሬ ተስፋ ብርታትን የምትሰጭ ድንቅ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
ለደግ ቃላትሽ በጣም አመሰግናለው።
@eneyehaile
@eneyehaile Жыл бұрын
ሌላው ደሞ ይሄ ያንቺን ትልቅ ቅንነትን ነው የሚያሳየው እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ እኔን ብቻ ተከተሉኝ አለማለትሽ በእውነት ትልቅ ክብር ይገባሻል ❤ የኔ መልካም
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Жыл бұрын
ዳጊዬ አንቺም የምትደነቂ ትሁት ብዙ ስራም የሚጠበቅብሽ ታላቅ ምሳሌ የምትሆኚ ነሽ አንቺንም መከተል!!አንድ ታላቅ ሰው ትውልድን በማነፅ ትዳርን በመጠበቅ ታላቅ ተጋድሎ ያደረገ ትልቅ ሰው ፖስተር ቸሬ!!!!!!!!!!!እረጅም እድሜ የምንመኝለት መምዕራችን ❤❤❤
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ዳጊዬ አመሰግናለሁ የሚገርመው ነገር ሁሉንም ሚድያ መጠቀም አቁሜ አሁን የገለፃቸውን እየተማርኩባቸው ነው ባአጫር ጊዜ ውስጥ ብዙ ነገር አትርፋለው
@tizitagetachew6353
@tizitagetachew6353 Жыл бұрын
መልካም ሴት ያወቅሽውን/ሰዎች እንዲለወጡ የምታደርጊው ነገር ጥሩ ከምላቸው ነገሮች ናቸው ተባረኪ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ፡፡
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@brkti_tube
@brkti_tube Жыл бұрын
ይገርማል ዳጊየ የጠቀስሻቸው ሁሉም እከታተላቸዋለሁ ሲገርም
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
የቄሳርን ለቄሳር ለእግዚአብሔርን ስጥ የሚለው ቅዱስ ቃል ስሰማ ደስ ደሰ ደሰ ይለኛል ❤
@kokebteriesa7931
@kokebteriesa7931 Жыл бұрын
ክብርት ዳጊዬ ነቅቼብሻለሁ እጅግ አመሰግናለሁ 🙏🙏 በጣም እወድሻለሁ ❤❤
@imblessed5731
@imblessed5731 Жыл бұрын
😮😮😮 WOW Dagi, በጣም ነው የምወድሽ you are so amazing Dagiye , እኔም የህይወትን ዋጋና How to mange it የተማርኩባቸው አሁንም የምማርባቸው ሁል ግዜ የ ሀገሬ ልጆች ከነዚ ሰዎች ቢማሩ የምላቸው ሰዎችን ባካፍል 1. JOSEPH Murphy በጣም የሚገርመው ከኢትዮጲያዊ ራባይ አብድላ አንድ ተማሬ ነበረ 2. WAYNE DYER 3. LOUISE HAY 4. ABRAHAM HICKS and MICHAEL SINGER ሌሎች ብዙዎች አሉ እነዚህንም ቢያዳምጡና ቢከተሉ ብዙ ማወቅ ይችላሉ ❤❤❤
@melkamhasab1780
@melkamhasab1780 Жыл бұрын
I follow Abraham Hicks bizu temiryalhu
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳግዬ እድሜ ለሶሻል ሚድያ እንድ ማር እንድ ለወጥ ለራዳኝ
@kidistsibhatu6403
@kidistsibhatu6403 Жыл бұрын
ዳጊዬ ጌታ አሁንም አሁንም ሞገስ ያብዛልሽ ሰዎች እንዲቀየሩ ያየሽውን እንዲያዩ አንቺ የደረስሽበትና ያወቅሺውን ለማካፈል የልብሽን ቅንነት ያሳያል ከአንቺ ብዙ እየተማርን ነው ተባረኪ
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Жыл бұрын
YOU, MANAZEWAL AND NETSANET ALSO GIVEING TO US AMAZING SERVICE.THANK YOU ALL. STAY BLESSED!!!
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊየ እኔ እራሱ አንችን እየሰማሁ ብዙ ተለዉጫለሁ 😍እወድሻለሁ ❤
@argawshurala
@argawshurala Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ አንቺና የጠቀስሺያቸው ሰዎች ጭምሮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ ኢትዮጵያ እናንተን ስለ አገኘች ታድላለች እኔ ምኖረው ምንም ውጭ ሀገር ብኖርም የናንተ ፕሮግራም ተከታታይ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እወዳቹሓለው ሁላቹንም❤❤❤
@medinaendris273
@medinaendris273 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔን የነገርሽኝ ያክል ነው የተሰማኝ በጣም አመሰግናለሁ,,,,,ግን የቀረሽ ሰው አለ እሱም,,,,,,አንቺ እራስሽ ዳጊዬ ነሽ💚
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
ሁላችውም ምርጥ ናቸው ለትውልዱ የምታረጉት ጥረት እናመስግናለን
@እሙከድር
@እሙከድር Жыл бұрын
ዳጊሻየ ትለያለሽእኮ ባቺና በስነወርቅ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ የኔ ጀግና ❤❤❤❤
@martayohannes6242
@martayohannes6242 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ እንዳጋጣሚ ዩትዩብ ላይ አግኝቼው እከታተለዎለው እንዴት ድንቅ መምህር ነው ህይወትን የሚያቀሉ ፎርሙላዎችን ፈትፍቶ የሚያጎርስ ነው።
@bintyimam-vt9hf
@bintyimam-vt9hf Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔመምህሬበጣምነውየምወድሽ ወላሂ ባችትምርት ብዙተለውጫለሁ በስደትአለምላይሆኘነውየምከታተልሽ አላህይጠብቅሽ❤❤❤
@meronkebede1347
@meronkebede1347 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አሪፍ ነገር ነው የነገርሽን
@eyerusalemsolomon9353
@eyerusalemsolomon9353 Жыл бұрын
መድኃኒአለም አባቴ! ምንም እንከን የለሽም የኔ ውድ እህት። ምናባቴ ላድርግሽ የኔ ደግ❤
@selammiki1043
@selammiki1043 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሽ ከአንች ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስከነ መላ ቤተሰቦችሽ❤❤❤
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Жыл бұрын
አንድ ሠው እረሳሽ እሷም አንች ነሽ ዳጊዬ አንችም ልዩ ሴት ነሽ ለኛ ትልቅ ራእይ ነሽ🥰🥰እግዚአብሔር ከሙሉ ጤና እድሜ ይስጥሽ👏💙😘
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 Жыл бұрын
❤❤❤❤ትክክል ነሽ በጣም ማመስግናቸው ሰዎች ነው የጠርሽው ነተለይ ዶር ወዳጀነህ ትልቅ ባለውለታየ ነው ብዙ ነገር ኣስተምርኛል ትግስት ዋልተንጉስ ፓስተር ቸሪ ሁላቹ እናመሰግናለን 💕💕🌷🌷🌷🌷🇪🇷🇩🇰🌹🌹
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏የኔ ቅን❤❤ስወድሽ እኮ❤❤
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዳጊ የሰው ማኛ ስወድሽ ነፍ አመት ኑሪልን💚💛❤️🙏🙏
@TigistTg1921
@TigistTg1921 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ሰው ነሽ እህቴ ልጅሽን ያሳድግልሽ እህቴ የሰው ችግር ስትሰሚ የምታለቅሺ መልካም ልብ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሀቴ እኔ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ትምህርትሽን ብማር መልካም ምኞቴ ነው እህቴ እግዚአብሔር ከነቤተቦች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ስታለቅሺ ሳይሽ እኔም በጣም አለቅሳለሁ በርቺ ስሰማሽ ብርታት ነሽ እህቴ
@hiwet4029
@hiwet4029 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ጀግና ነሽ ልዩ ነሽ እውነት የሂወት ቅመም ነሽ አንች የምታስተምራውን ዳጊ ላይፍ ክላስ መማር እፈልጋለሁ መክፈል ለማይችሉ ተማራዎች ለሆኑ ህልም ያላቸው ያንችን ስልጠና መሰልጠን ለሚፈልጉ ሰዎች የምሰጭው ክላሰ አለሽ ወይ የምሰጨረውን ትምህርት በጣም መማር እፈልጋለሁ
@samiasamia6300
@samiasamia6300 Жыл бұрын
ዋው ዳጊየ ደስ እሚለው ነገር ሁላቸውንም አዳምጣቸዋለሁ የአሁን ሀይል የሚል ምርጥ መፅሀፍ አለው ወደአማረኛ የተቀየረ
@qonjitmh1933
@qonjitmh1933 Жыл бұрын
Thank you for sharing, you are one who deserves to be at the top of the list, an inspiring woman
@emualmu8637
@emualmu8637 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
ምርጥ ስው ነሽ እህቴ ትለያለሽ መልካምነትሽ ዘወትር ይቀጥል ደስ ይላል ጎበዝ ነሽአክባሪሽ አድናቄሽ ነኝ ❤❤❤
@naeima2254
@naeima2254 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ዳጊ ኦሥካሁን ምን እየሠራሁ ነበር እድትሉ ያረጋችኋል ካልሽው ከወሠድሽ አንቺ ብታካፍይን🙏🙏🙏
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
ዳጊዬ እወድሻለሁ ።Thank you
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 Жыл бұрын
Amazingly I am following almost all the individuals you mentioned, but I am left with knowledge and getting in challenge with action. You are my pointer in the direction, so I thank you. You are a gift to us. I have a great message for this country and this after I changed in advance and, You have played a big part in my transformation. Thank you again.
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
Thank you for kind words , i am sure you will achieve whatever you want in your life . You are on the right path ❤️❤️❤️
@ተግራይዝዓደይ
@ተግራይዝዓደይ Жыл бұрын
ዳግየ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 ግን ዳግዬ አሪፍ ቢዝነስ የምትለው ካለ አካፍልን በናትሽ ከቁጥር ሂወት መዉጣት እፈልጋለሁ ?
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ዳጊሻ ቅመም ትልቅ ስው ግርማ ሞገስ ያላት ሴት ከ እውቀት ጋር❤ strong l women appreciate you 🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
❤❤❤🙏👍👌
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ዘፕወር ኦፍ ናው የሚለውመፅሀፍ በአማርኛ ተተርጉሞይሸጣል እንደ መግዛት ይቻላል ወይ???????==
@Daniel-zr8hv
@Daniel-zr8hv Жыл бұрын
@@tube-yi8tg አዎ ተተርጉሟል የአሁን ሀይል ተብሎ
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
​​@@tube-yi8tgሀያትዮ youtube ላይ Full Audiobook.ታገኛለሽ የአሁን ሀይል ብለሽ ታገኛለሽ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
@@hamameyonas4604 ማለት የአማርኛውን መፅሀፍ መግዛት ፍልጌ ነበር የት ነው እማገኘው
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 Жыл бұрын
ዳግ እግዚአብሔር ይመስገን አለን
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Жыл бұрын
እኔ የምከተላቸዉ ሰዎች እኔ መሆን የምፈልገዉን ሆነዉ ያሳዮ ሰዎችን ነዉ። Dr.Myles Monore ግን በቃ የኔ የህይወት አስተማሪዬ ነዉ። ቀጥሎ echhart Tolle በጣም ምወደዉ ሰዉ ነዉ። በህይወቴ እፈራዉ የነበረዉን ነገር ያሸነፍኩት the Power Of Now የሚለዉን መፅሀፉን ካነበብኩ በኋላ ነዉ....ለኔ ሶስተኛዉ Stephen R. Covey ነዉ። ምኖረዉን ህይወት ቀድሜ አይምሮዬ ዉስጥም በወረቀትም ጨርሼ እንድጀምር አግዞኛል። በህይወቴ ላይ ለዉጥ ለማይሰጡኝ ሰዎች ጊዜዬን አልሰጥም! የJay እና ሚስቱ ቪዲዮዎች አንደኛ ናቸዉ። i Love him💖 👉ያንቺን ምርጦች ወድጃቸዋለሁ የኔም ምርጦች ናቸዉ።
@halimab609
@halimab609 Жыл бұрын
ቆንጆ ማስታወሻ ነው እያስታወሽን ያለው ዳጊዬ ምርጥ ቅን ሰው ነሽኮ
@haymanotbelete5014
@haymanotbelete5014 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ዘመን ድንቅ ሴት ደሞ ፈጣሪ ይማርሽ❤🙏 እና ከተማርሽባቸው ተምረን ለመለወጥ ያብቃን አስተዋይ ልቦና ያድለን አንቺንም ፈጣሪ ይባርክሽ🙏
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@haymanotbelete5014
@haymanotbelete5014 Жыл бұрын
ኦ የኔ እናት አክብረሽ እንደመለሽልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሐገር ቤት ስገባ እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤🙏
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
እውነት ነው ዳዊተይ ህልሜ እንዳውቅ ኣድርጎኛል እናም ጅግናየ ቀጥየበት
@አሰኻል
@አሰኻል Жыл бұрын
ደጊየ malkam sawo betam new emwedsh💗ke ትግራይ ilove you 🥰🥰
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 Жыл бұрын
ዳጊዬ ይህን ጀግና ። ቅን ልብሽን ይጠብቅልሽ። እሺ እናመሰግና
@adissalemu1028
@adissalemu1028 Жыл бұрын
እኔ ሁሉንም እከተላለሁ በተለይ ዶ/ር ወዳጀነህ❤❤
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Жыл бұрын
አንቺን እራሱ መከተል ብልህነት ነው።ዳጊዬ በርቺልን እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እ / ር ይስጥሽ!
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
ዳጊየ በጣም ነው እምወድሽ ማርያምን የእኔ ውድ ድንግል ማርያም ባማላጅነቴ ትጠብቅሽ በሄድሽብት ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እምወድሽ የእኔ ውድ ዳጊየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@foziaabdellah1021
@foziaabdellah1021 Жыл бұрын
ዳጊዬ እወድሻለሁ የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤❤
@mery-w4l
@mery-w4l Жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ነሽ😍💞👌
@metadeladugna2376
@metadeladugna2376 Жыл бұрын
አሸናፊ ታየ እሚገርም የንግግር ቃና ያለው ህይወትን እሚያይበት መንገድ የተለየ ነው ሙሉ ሴሚናሮቹን ተከታትየው አለው ነጻነት ዘነበንም ሾውሽ ላይ ብትጋብሽው ትውልድ ያተርፍበታል
@brktimamaye-qc5gs
@brktimamaye-qc5gs Жыл бұрын
በጣም እውድሻለው ዳጊየ
@kona_studio
@kona_studio Жыл бұрын
አንቺን ብቻ መከታተል በቂ ነበር ግን እውቀት መጨረሻ ስለሌለው እንዳቺ አይነቶችን አዳምጣለሁ ግን you are the best #1
@zaifzaif4196
@zaifzaif4196 Жыл бұрын
የኣሸናፊ ታዬ ትምርት በጣም ነው ሚገባኝ ለሁላቸውም ናመሰግናለን
@fevenbezabih2471
@fevenbezabih2471 Жыл бұрын
ድቅ ሴት ሺ ዓመት ኑሪልኝ እህቴ ❤️❤️❤️
@Nevinhope
@Nevinhope Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@ዓወትኣሸብር
@ዓወትኣሸብር Жыл бұрын
ክርስቶስ መድሃኒኣለም ይባርከው ዕድሜ ዘመንሽ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው የምከታተልሽ እና ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው ሌላሶሻል ሚዲያ ለመከታተል ትግስት የለኝም ምናለ በፌት ብሆን እላለው ሀገሬ ኢትዮጵያ እያለ ቢሆን ግን ምን ዋጋ አለው የአዲስ አበባ ልጅ ይበላል ይጠጣል መዝናናትን እመርጣለው ሦሻል ሚዲያ ትዝም አይለኝም እርቄ ሥግደት ሥወጣ ሦሻል ሚዲያን የምከታተለው እሱንም ሀገር ሲናፍቅ አሁንም እሩቅ አይደለም እመጣለው
@bziuybziuy9770
@bziuybziuy9770 Жыл бұрын
ዳግዬ እኔ ደግሞ አንች በመከተሌ ብዙ ነገር አትርፌሁ አመግንናለ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው። ❤️
@RoseAdamu-w6g
@RoseAdamu-w6g Жыл бұрын
Dagiyee betam ewdishalhu fetari yibarkish arif sew nesh
@arsamaliga2910
@arsamaliga2910 Жыл бұрын
ዳጊየ የምወድሽ የኔየዋህ እግዚያብሔር ይባርክሽ እደው እባክሽ ለሁለት ቀንም ቢሆን ወደደሴ ሂጂማ ሁሉነገር እያላቸው ጭልም ብሎባቸው እቤት የተቀመጡ አሉና ትንሽኳ inspire ታደሪጊያቸዋለሽ ለነሱስ ማን አላቸው ብየነው ካጠፋሁ አርሙኝ ❤🙏
@FD_Tube
@FD_Tube Жыл бұрын
❤❤😂😂
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
ዳጊዬ ከሰዋሰው ማንነት ጋር መገናኘት ከጥልቁ ወደ ውጭ የመነጨ ኑሮ the power of now.......በርቺልኝ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
እኔ ሁሉንም እከተላቸዋለሁ አንድ ምርጥ ሰው እረስተሻል ማን ያዘዋል በጣም የምወደው አስተማሪነው
@firaolahmed153
@firaolahmed153 Жыл бұрын
Deacon Henok Haile is just different he’s a gift from Our Lord and Our God Jesus Christ🙏🏽 Our beloved holy Mother of God St Mary has blessed him with so many Wisdoms and gifts so that he writes lots of books full of Wisdom and Holy spiritual books 📚 Glory be to Our Lord and Our God Jesus Christ and He’s beloved Mother St Mary To have Deacon Henok In our Generation
@conrad720
@conrad720 Жыл бұрын
ይመችሽ
@alemayehumekuria
@alemayehumekuria Жыл бұрын
እኔን ብትከተሉ የተሻለ ሰዉ መሆን ትችላላችህ ዳጌየ እንወድሻለን በርቼ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ዳዊት ድሪምስ ዶክተር ወዳጄነህ አቶ አሸናፊ ዳጊ ዳግማዊት ስነ ወርቅ ታየ በጣም የምወዳቸዉ ሰዎች ናቸዉ❤❤❤
@fatumayimam
@fatumayimam Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን ግን ማንያዘዋልን እረስተሻል እሱም ጎበዝነው
@lishantakele
@lishantakele Жыл бұрын
aygermem dagiye hulum yeterashachew sewoch they all are my favorites. dagiye thankyou so much i am sure 1 ken beakal agegneshalehu. thank you so much Echart Tollen endawkew slaregshign.
@fasika123
@fasika123 Жыл бұрын
Where is manyazewal ??
@beinspiredwithhawit.2854
@beinspiredwithhawit.2854 Жыл бұрын
😯 I am startled! dagiye you won't believe me if I tell you I am already following almost each and everyone of your suggestions from abroad and surely dawit dreams and You locally (I promise I will check on all of your suggestions locally since it is you my role model who is recommending 😊 ) and am witnessing a lot of changes in my life and I am feeling like I am knowing a lot on how to make my dreams come true and finally I am going to making it happen ✊...tnx dagi for being an inspiration for me and other voluminous ethiopian girls.
@fanuyesifenenat2726
@fanuyesifenenat2726 Жыл бұрын
Dagiye ewnat yanchin program siketatel aymiroye be desta yimolal ❤ betam nw miwedesh madenkesh
@bemenet-sf1dy
@bemenet-sf1dy Жыл бұрын
ዳጊ አኔ በጣም ነው የምውድሽ ግን ዛሬ በጣም አዘኝለው ለምን ማን ያዘዋል አላለሽም😢😢😢😢
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 Жыл бұрын
ዳጊ በትክክል ካቺ ጀምሮ ሁሉም ምርጥ ሀሳብ ነው የምታካፍሉን❤
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 Жыл бұрын
የጠቀሻቸውን ሁሉ እወዳቸዋለሁ አሁን ደሞ የበለጠ እዲከተላቸው ነው ያረግሽኝ አመሰግናለው
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
Thank you so much You’re so special Hod bless you
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Жыл бұрын
Dagiya began enameseginalen silesetshin mikir timirt tebareki ulachunim egziaber tebiko tiwildu bewiket tantho yasayen
@temutube6321
@temutube6321 Жыл бұрын
ክበሪልን ፈጣሪ በሄድሽበት ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግን ፣ ሰላሟን ይመልስልን ። ዳጊይ ፈጣሪ ያጠክርሽ የእዉነት አሁን ባለሁበት ሁኔታ ያንች ምክር ጠንካራ እንድሆን አያደረገኝ ነዉ ። በርችልን❤❤❤❤❤❤❤
@eneyehaile
@eneyehaile Жыл бұрын
Doctor ወዳጄነህስ?ማንያዘዋልንስ እረሳሻቸው ዳጊዬ?
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
ዳጊዬ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤
@SelamawitTeddy
@SelamawitTeddy Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን በጣም ነዉ የምወደው በጣም ቃላት የለኝም ጎበዝ ሰው ነው እንደምታነሺው እርግጠኛ ነበርኩ
@tsigeredategegne208
@tsigeredategegne208 Жыл бұрын
Thank u rasene yegeltsgne newe yemslnge fetari yerdane
@muluneshabreham4815
@muluneshabreham4815 Жыл бұрын
Dagi Thank you and much Love from Jimma. I am your flower and all individuals you mentioned I got A lot. But my problem is to Action. I need your Taring. I love you.
@hayathayatkuwt6748
@hayathayatkuwt6748 Жыл бұрын
የእኔ ጀግና አችን መከተል እራሱን የቻለ ህይወት እድኖረን ያደረገናል የደውይትን መፀሀፍ እንደት ማገኘት እችላለሁ ኩዌት ያላችሁ ንገሩኝ ማንበብ አልወድም ግን አሁን ማንበብ እደአለብኝ ነው የገባኝ
@JESUS-711
@JESUS-711 Жыл бұрын
Ke Amazon ale
@ኤልሮኢየድንግልልጅ
@ኤልሮኢየድንግልልጅ Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቅን♥
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc Жыл бұрын
ማንያዘዋል የተግባር ሰው ነው ማስመሰል የሌለው ቅን ሰው ብትጠቅሲው አትጎጂ🤨
@selambelay557
@selambelay557 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደሸ ዳጊየ
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
አንድ ያልተመለሰ ጥያቄ? 100 ጥያቄ ስትምለሽ አጠብካለው :: ለሰዎች ንግግር ቦታ አለመስጠት ተምሬ ግን ስናገሩ የሚከፋኝ በንግግራቸው ነው ውይስ በኔ ፔን ቦዲ ነው??? 🙏🙏🙏🙏 መልሱ አባክሽ? 🙏🙏
@hudaawamleh4668
@hudaawamleh4668 Жыл бұрын
Thank you so much👍♥️🙏 habibtii
@muss5435
@muss5435 Жыл бұрын
Anchinm amazing nesh betam eyaterefn new thank you❤❤❤
@nejatabderzk7905
@nejatabderzk7905 Жыл бұрын
I follow most of them you are right dagiya they are the best and you are the best too thank you , love you ❤❤❤❤
@Nevinhope
@Nevinhope Жыл бұрын
Thank you for sharing Dagye
@meznagha
@meznagha Жыл бұрын
thank you
እድሜ?
17:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 89 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 2
24:43
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 87 М.
5 የጠቀሙኝ ነገሮች
24:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 49 М.
የምንዘነጋው ትልቁ መፍትሔ! @dawitdreams
28:57
Dawit Dreams
Рет қаралды 120 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН