በትግራይ እያንዣበበ ያለው አደጋ እና የኤርትራ መንግስት ሚና!

  Рет қаралды 14,307

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

በትግራይ እያንዣበበ ያለው አደጋ እና የኤርትራ መንግስት ሚና!

Пікірлер: 61
@flowers-pg
@flowers-pg 5 күн бұрын
ኤርሚ በጣም ጉበዝ ነው በተለየ ነገር ብዙ ነገር ያውቃል በሌላ ቀን ጋብዘውና ረጅም ሰአት ስጠውና የማናቀውን ያሳውቀናል እውነቱን ነው የአኢትዮጵያ ግማሹ ህዝብ መለስን በተለየ ነገር ነው የሚያየው በዚ ጉዳይ ላይ ረጅም ትንተና ያስፈልገዋል በድጋሜ አቅርበው በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለትግራይ እናቶች
@tsehayderese9076
@tsehayderese9076 6 күн бұрын
Really he speak absolutlly correct❤❤❤thanks for this type of interview❤❤❤
@GenetKahsay-pq6ds
@GenetKahsay-pq6ds 6 күн бұрын
የእውነት በጣም ያማል እጅግ እጅግ ልብ ይሰብራል ያሳፍራል ፈጣሪ የናቶቻትን ፀሎት ሰምቶ ምህረት ያምጣልን ኤርሚ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ በርታ ከ ኣ, ኣ
@mogesegigu8367
@mogesegigu8367 6 күн бұрын
ይህ አሳዛኝ ምህላ ባየሁ ጊዜ፤ እኔም እንደ አብርሃም በላይ ልቤ ተስብሯል። ገራሚው ነገር ግን የራያ እናቶች ትህነግ የተባለው ጉደኛ ቡድን እየደገሰ ያለውን እልቂት ለማስቀረት ፈጣሪያቸውን በዚህ ደረጃ ሲማጠኑ፤ በአድዋ፤ በሽሬ፤ እና በአክሱም ከባቢ ያለች እናት የሰላም ድምጽ አለማሰማቷ ማየትን ነው ገራሚው ነገር። እንሰሳ እንኳ ሲታረድ እኡታውን እያሰማ ነው። የትግራይ እናት ከአንድ ቤት እስከ አራት ሰው ሞተውባት እያለች ለምን ለሌላ እልቂት ስትዳረግ ዝም ብላ እንደ ሚታይ የፍርሃት ሳይሆን በሆነ አዚም መደንዘዟ የሚያሳይ ነው።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 5 күн бұрын
@@mogesegigu8367 አይችሉማ ጠርናፊዉ ነዉ እዛ ያለዉ ሳይፈልጉ ቀርተዉ መስሎን እንዳንሳሳት
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 6 күн бұрын
የእነኝህ እናቶችን ልመና አላህ ይስማ መፈጠር ያስጠላል 😢😢😢
@salimselam9514
@salimselam9514 6 күн бұрын
አይ መለስ ነብሱን አይማረው🎉🎉 ለዚህ ሁሉ ዳረገን ባህራችንን ሸጠው
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 6 күн бұрын
Tigray people are the most wise people, they don’t even throw stones each other. TPLF is going to celebrate the 50th anniversary with the people in the highest level
@rttr3992
@rttr3992 6 күн бұрын
❌❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 6 күн бұрын
አሳዛኝ ፍጥረት 😢😢😢ነገ ደግሞ Genosider እያልክ ትከሳለህ
@MaledeBerhane
@MaledeBerhane 6 күн бұрын
የትግራይ ጉዳይ ውስብስብ ነው። ሁሉን የሚችል አምላክ የትግራይ እናቶችን ልመናና ጸሎት ሰምቶ ለክልሉ ይራራ እንጂ እያንዣበበ ያለው ጥቁር ደመና እጅግ አስፈሪ ነው።
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos 5 күн бұрын
GOD bless you pray for thise people very lovely people GOD keep for peace 🙏🙏
@elwoyeyabelo3979
@elwoyeyabelo3979 6 күн бұрын
ከየት ነው ግን የሆነ ነገር የጎደለባቸውን ሰዎች ሰብስበህ የምታመጣው? አንዱ ጡዘታም፣አንዱ ሴታሴት፣ሌላው አገጫም....
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 6 күн бұрын
የፈደራል መንግሥቱ ወደ ትግራይ እንዲገባ በትግራይ ግ/አ ግብዣ ቢደረግለት እንኳ ወደ ትግራይ መግባት የለበትም። ምክንያቱም ችግሩ የበለጠ ስለሚያባብሰው። አይግባ።
@abrhawoldemariam9428
@abrhawoldemariam9428 5 күн бұрын
ኢሳያስ በትግራይ ህዝብ ላይ ጀምሮት የነበረው የበቀል እርምጃ ማለትም ትግራይን ማዳከም በፕርቶርያው ስምምነት ምክንያት ስለከሸፈበት አሁን ለማሳካት ጥሩ አጋጣሚ ኢየተፈጠረለት ስለሆነ አድብቶ ኢየጠበቀ ነው ።
@yosiefsamuel2577
@yosiefsamuel2577 6 күн бұрын
Ermias yabatu kim alebet antes mnhn gedlebh yhone sheabia 1000 sheabia ymtlew long live sheabia
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 6 күн бұрын
Long live 🇪🇷 Eritrea and Oronia 😮
@ሚሚተካ
@ሚሚተካ 5 күн бұрын
ደነዝ
@michaela4946
@michaela4946 5 күн бұрын
መለስ ዜናዊ አስፍቶ የሰጣቸውን የጥላቻ፤ የተንኮል፤ የመለያየትና የጦርነት ባንዲራ ይዘው ለሰላም ሲዘምሩ ማየት በርግጥም ግራ እንደገባቸውና ልባቸው ከምን እንደተሰራ የማይታወቁ ፍጥረቶች እንደሆኖ ያሳያል። ልጆቻቸውን ቅቤ ቀብተው እየመረቁ የአማራን ህዝብ እንዲፈጁ ሲልኩም አይተናል። መጀመሪያ የመለስ ዜናዊን ባንድራ አውልቀው ይጣሉና ከወንድማቸው ከአማራ ህዝብ ጋር ይታረቁ። ይሄ ጠመዝማዛ በተንኮል የተሞላ ልባቸውን ፈጣሪ ያቃናላቸው። እኔ ምንም አያሳዝኑኝም
@iliyanaadane2329
@iliyanaadane2329 6 күн бұрын
ኤርሜጫ ዋቅጅራ
@mogestaye2644
@mogestaye2644 5 күн бұрын
እውነተኛ እና ሚዛናዊ ሚድያ የድጋፍም የተቃውሞም ሀሳብ ያላቸው አካላት ለውይይት መጋበዝ ነው። ከልሆነ ለአንድ ወገን ያደላ ከፕሮፓጋንዳ የዘለለ ሚና አይኖረውም።
@Merhaba-xj3sn
@Merhaba-xj3sn 5 күн бұрын
ያኔ ሲያሳድጉ ቆንጠጥ ቢያደርጓቸው ኖሮ ብልግና አብሯቸው ባላረጀ ነበር ። ለዚህ ባልበቁ ነበር ።
@hussenmohammed3603
@hussenmohammed3603 5 күн бұрын
If timelly acted Mr. Getachew's fate may be finding himself in his own Grave !!
@Welabu2002
@Welabu2002 6 күн бұрын
I didn't think so conflict between the two TPLF groups. Both work for similar goals
@MaledeBerhane
@MaledeBerhane 6 күн бұрын
If not, what is your personal suggestion?
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 6 күн бұрын
There will no be a war b/n the Debrestion group and the Getachew group. Because the two groups' goals are the same.Rather The groups's goal is to disintingrte Ethiopia. The two tplf groups sooner or latter will open war on the Federa Government.
@ForestEdward
@ForestEdward 6 күн бұрын
I didn't listen this guy answering your questions,ermi you are insulting our intelligence if you don't have anything to say it is better not to bring such silly person
@Gahdi-ig6hb
@Gahdi-ig6hb 4 күн бұрын
ውሼት ኣንድሰዉ ኣይደግፋቸውም
@YaredTesfay-t2t
@YaredTesfay-t2t 5 күн бұрын
እዚ ርእሲ ሓምሓም እንታዩ ዝብል ዘሎ
@segidgebremichael3969
@segidgebremichael3969 6 күн бұрын
I don’t what I am going to say with guys. Everything they talk is absolutely false. I was on the place what they refer, however, the reality was completely to the opposite. I know this guy have hate of the Eritrean people due to many reasons.
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 6 күн бұрын
Abraha belay ,the guest , is presenting a true history. Lets trust him.
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 6 күн бұрын
ወንድም ኤርማስ ለገሰ ሰላሜ ይድረስህ ቀጥዬ ከአሁን በፊት ፅፌልህ ነበር ስለ የኢትዮጲያ ትልቁ ችግር ከ200 ዓመት በላይ የሚመጣው ትግሬ ወያኔ ኢትዮጲያን በማፍረስ ተጠምደዋል ሌት ከቀን ኢትዮጲይ በማፍረስ ነው የሚሰሩት ግን የሚገርምህ በኢትዮጲያ ከ85 ቢሄር በላይ አለ ግን ከዚህ ሁሉ ቢሄር አንድ ሰው በትግሬ ሂዶ የሚኖር የሚቀመጥ የለም በፍፁም ሀሳቡን እንኳ የለውም ትግሬ ሂዶ የሚኖር የለም የለም
@ambachewwedegebreal7673
@ambachewwedegebreal7673 6 күн бұрын
Hi
@kidane6417
@kidane6417 6 күн бұрын
😂😂😂😂 gan ba wusat Tarik tanrlh
@pastortsegahelema
@pastortsegahelema 6 күн бұрын
berta Ermi endih endi anetun
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 5 күн бұрын
አቶ ኤርሚያስ፤ የውይይትህ አርእስት በትግራይ የተደቀነው አደጋ ይላል። ትግራይ የተደቀነባት አደጋ የለም። ይልቅ፤ አደጋ ላይ ያለቺው ሃገራችን የኢትዮጵያ ናት። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ከብልጽግና ጋር ምናልባት ቅሬታ ካለህ፤ ቅሬታህን በሁለተኛ ደረጃ አስቀምጠው።ሃገርህ ግን የቅድሚያ ቅድሚያ ላይ አስቀምጣት። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሃገርህ ኢትዮጵያ በtplf ፣ ሻዕብያና ግብጽ ምክንያት ወደ አደጋ እየገባች ትገኛለች። ስለዚህ ፤ ለልጀችህ ስትል ሃገርህ ኢትዮጵያን ታደጋት። መከታ ኹናት።
@AbdulrazakJamal
@AbdulrazakJamal 6 күн бұрын
Hi❤❤❤❤❤
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 6 күн бұрын
I don’t admire the interviewee for his past political stance. But I share his concern too. When we oppose any group we have to have free from hate. Then we will be honest what we talk about them. What the people of Tigray should know is that the warlords JUNTAS who clearly express themselves as part of Debretsion group TPLF should not get chance to implement their desire to the people of Tigray. A resistance movement should be established and the movement should ask the international community to denounce the attempt of the warlords JUNTAS. The interim government should also officially declare an emergency and inform the international community to deliver help to the interim government and denounce official the threats the warlords JUNTAS are imposed on our people. Besides the government in Addis may think this is the issue of Tigray, but committed grave mistake. A propaganda campaign should be launched to aware TDF members that their mission is to protect the people of Tigray not to obey orders from the warlord JUNTA to stand against their people!
@gosaalemu
@gosaalemu 6 күн бұрын
Nay Dr Debation ferse chray zebehalo new dame temtote new ytgrayrn yemamesew eda gadgocu weda mekaber ygebal
@asterberhane635
@asterberhane635 6 күн бұрын
ምንሊክን ጠይቀው. ኤርትራ የኢትዮጵያ ሆና ኣታውቅም. ኢትዮጵያ ወደብ ኖሯት ኣያውቅም
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 6 күн бұрын
There was no the name Eritrea until 1880EC. Before 1880 Eritrea's name was Mddri Bahri. It is was a provence of Ethiopia.The name Eritrea is disgnated by the Itali parlament. Eritrea was under Aksum kingdom. Under the Gondar KingShip. Unde Tedrose the 2nd. Under Yohsnes the fourth. Under King Haileselase.Under Mengestu H. So, Red Sea was part and parcel of Ethiopia.
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 6 күн бұрын
Yeh koshasha ke abiy maret tekebelo enda yeh aynet wushet yaramedal😂😂😂
@asterberhane635
@asterberhane635 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@asterberhane635
@asterberhane635 6 күн бұрын
የውሸት. ታሪክ. ሲያወራ. የማያፍር. ሰው
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 6 күн бұрын
የፕሮግራም አቅራቢው እና እንግዳው አቶ አብርሃ በላይ የሚናግሩት እውነተኛ ነው ። Read the true history of Ethiopia.
@merbel8555
@merbel8555 5 күн бұрын
የዋቅጄራ ልጅ መዘባረቅ አብዝተሃል ዘንድሮ።
@RezeneHaile-y6w
@RezeneHaile-y6w 6 күн бұрын
ትልቅ ሰው ሆኖ መዋሸት ኣያሳፍርም። ኣስመራ የገባው ሻዕብያ። መንግስቱ ከፈረጠጠ በኃላ ጀነራል ሑሴንም ሰራዊቱን ለእሳት ጥዶ ወደ ሳውዲ። ዓሰብ የገባም ሻዕብያ። ኣዲስ ኣበባም መድፉም ታንኩም ወያኔን እያገዘ የገባ ሻዕብያ። ሳሕል ላይ የወያኔ ታጋዮች ቢሰውም፤ ሽሬ ላይ፣ ከዛ በኃላ በመጨረሻም ከጎንደር እስከ ኣዲስ ኣበባ የሻዕብያ ታጋዮች ተሰውተዋል። Why are you guys always lying????
@salimselam9514
@salimselam9514 5 күн бұрын
ኔራል ሁሴን በአንድ ግንባር ብቻ ?የወንበዴ ገንጣይ ሻህቢያን 30 ሺህ ቆልቶዋቸዋል
@hussenmohammed3603
@hussenmohammed3603 5 күн бұрын
If timelly acted Mr. Getachew's fate may be finding himself in his own Grave !!
@hussenmohammed3603
@hussenmohammed3603 5 күн бұрын
If timelly acted Mr. Getachew's fate may be finding himself in his own Grave !!
“አልሆን ሲል!"፣ ከሀምዳይት ወደ ሁመራ፣ "TDF የሚባል የለም”
2:10:52
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
"የዘር ማጥፋት ክህደት" የለንደን ፋኖና የአማራ ማህበሮች
36:39
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
"ወደ የትም ማምለጥ አይቻልም"፣ "ኢሳያስን ሽማግሌ ማድረግ?"፣ "መቼም አዋጪ አይደለም"
55:42
የብልጽግና ፍላጎት ስለትግራይ እና ስለ ህወሓት
9:23
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 15 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН