KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ሰኢድ ወደየመን ሊመለስ ነዉ የሰኢድ ዉሳኔና የአዩ ሁኔታ
10:54
Surprise akkasii argee hin beeku |Abbaakoo waliin waggaa 1 booda wal argine
9:17
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
14:33
🛑በተኛበት ፀጉሩን ቆርጫ ፕራንክ አረኩት በጥፊ አቃጠለኝ መላጣ አረኩት ሰኢድ አበደ✂️✂️
Рет қаралды 74,820
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4 М.
FUTUM CROCHET
Күн бұрын
Пікірлер: 331
@fatumaahmedseid
Жыл бұрын
ከፀጉር ቤት ሀዋ የደንበኛ ብር ሰረቀች kzbin.info/www/bejne/fXm6c2V8raulZrs
@TamemaTm
Жыл бұрын
😅😅😅❤❤❤
@MaashoMuham
Жыл бұрын
Akka natti bareda
@missesflove9291
Жыл бұрын
ሱመያ ግንስወዳት❤
@GrDgg
Жыл бұрын
እኔ የሱቢህ ሶላት ካለፈኝ ቀኑ ሁሉ ይጨልምብኛል ያንጨናጭኛል ይደብረኛል ወላሂ
@ሥአዳመርሣ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ኢማንይስጠን
@ጡበዩቱብtubatube
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እደስብ ሰለት አነም እደ እስር ሰለት ደስሚለኝ ንገር ዬለሚ ❤❤❤❤
@hayatabdu-ui4dz
4 күн бұрын
ወላሂኔሜ ውሎየ ሲያስጠላ ጅልነው የምሆነው አልደሰትም የአላህ
@mulu5
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ማነዉ የበላዉ አላለም አይ ሰኢድ በቃ ሱመያ ፕራንክ ከጀመረች ገደለችሁ😂😂😂😂
@BINTYIMAMtube2223
Жыл бұрын
በሰላት አትቀልዱ ሳአቷን ጠብቃችሁ ስገዱ ምንም ቢተኙ መቀስቀስ አለብን ከወደድናቸውና ካዘንላቸው
@wvwge460
Жыл бұрын
ሣህ ❤❤
@ttiyettiy4565
Жыл бұрын
ሱመያ የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ሙቼ ነው እምውዳችሁ 3 ታችሁንም አቺን ስይድን ጀሚላን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesamare7722
Жыл бұрын
😂😂😂ሰይድ ትግስቱ ደሞ ማነዉ የበላዉ ሲል ነው የሳቀኝ በጣም🤣🤣🤣🤣
@alimaothman9700
Жыл бұрын
የኔ ባል ቢሆን ጨጓራየን ያወጣዋል ከቻለ 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሣቅ ሰይድ ሣላደቅህ አላልፍም ትግሥትህ
@TT-lz3sz
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
😁😁
@zdmohammed
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄን ያክል ክፉ ነው ማለት ነው አላህ ይስቱር😂😂🤔
@alimaothman9700
Жыл бұрын
@@zdmohammed ወድልጅ ሆዱን እና ጸጉሩን ይወዳል አሉ ለዛ ነዉ እጂ ያን ይሀል ክፉ አይደለም አልሃምዱሊላህ
@ensallahtube702
Жыл бұрын
ሱሚ እንደምወድሽ ማንበነገረሽ ገለገልሽው ፀጉሩን አባገብረሃናን መስሎ ነበር
@zebibaabate4026
Жыл бұрын
ወይኔ ሰይድ ማነው የበላው አላለም😀😀😀
@lonymimi5154
Жыл бұрын
እየሰማሸ አይደል እየተላወሰ ጉድ ነወ እኮ
@userenter2635
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤ኧረ በሳቅ ኧረ እኔም እንቅልፍ አልኛም እኔም እሞክረዋለሁ ፋርማሲ ሄጄ የእንቅልፍ መድሀኒት ስጡኝ ብላቸው መውሰድ ከጀመርሺ ሁሌም መውሰድ አለብሺ አሉኝ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
Жыл бұрын
እዲህ ይሻላል ባንዲ ፊቱ ከቦናው
@z.d7914
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅አወዙቢላህ እራሱን አይቶ ደነገጠ😅😅😅
@ktube8920
Жыл бұрын
ደግ አደረግሺው ክክክክ ይሻላል እንደዚ
@AwetTube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በፈጣራ ይብዛለሸ ሀገረች ሰላም እንድንት ፍቅር ይብዛለሸ በረቻ🥰🥰🥰🥰👍👈
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ ሱመያ እንዳው ምን በቅቷት ይሆን ፣አኩርፋ ብሎክ አድርጋኛለች ብሏል ይታረቁ ይሆን
@jemelaHassen
Жыл бұрын
ማለት ነው ማለት ነው አበዛሽ እሧ
@حضرمحمدسيد
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ ሡመያ ሠይድ ግን በጣም ጥሩሠውነው የኔ ቢሆን ይቀለጣጥመኝነበር. እኔም አልሞክርምጂ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@jgyt4322
Жыл бұрын
😂❤
@fayizamohammed
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኮን ደህናመጣሺ ዉደ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን በርች ዉደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mymunahussen1263
Жыл бұрын
ወሏሂ እኔ በግሌ ፅጉሩ በጣም ስላደገ አያምረኝም ፅጉሩን የሚያንጨባርር ሰው ያስጠላኛል
@saw430
Жыл бұрын
😂😂😂ማነዉ የበላዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@zdmohammed
Жыл бұрын
ማነው የበላው አላለም ወይ ጉድ 😂😂😂😂🤗
@Ameinat.askar.Amestori
Жыл бұрын
ጸጉሩን ሙሉ ቢቆረጥ ጥሩ ይሆናል. ከላይ እዳደረጋችሁት.
@hawaseid3477
Жыл бұрын
ሌላቢሆን በያዘው ይመታትነቨር ትግስተኛነው ሰኢድ😂😂😂😂😂❤❤
@WarkieDebassa
9 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ ማሻሻል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውጤት ጠንክሪት አለው
@meditishu8014
Жыл бұрын
ክክክክእባየ እስኪመጣኝነውየሳኩት ምርጥፕራንክ
@Wankooshow
Жыл бұрын
ክክክ😂🎉
@bintyimam-vt9hf
Жыл бұрын
አይሱመያግፍሽ😅😅 ሰይዶ ምንበላውአላለም😅😅
@abbunitusaa6849
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@wewee1399
Жыл бұрын
ማሻአላህ ትግስተኛ ነው ሰያው
@fafisiedtube5591
8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ. ወበረካትሁ አህለን ሞክሽ ሱመያ ና ስይድ ስወዳቸው ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው
@fayizamohammed
Жыл бұрын
ጉድ ሰራሺዉ 😂😂😂😂😂
@ሰናይትአዳለም
Жыл бұрын
ጉድእኮነው
@zeynibadaoud9686
Жыл бұрын
እኔምለው ሰይዶ እክዱ ላይ ነቅሳት አለውድ ያየሁ መሰለኝ እደኔ ያየ ካለ እጅ አውጡ
@getawondeufgm1791
Жыл бұрын
ወይ ፍራንክ አላየንም
@zenebeh
Жыл бұрын
ማዳመጫዉ እዲመታሽነዉያመጣሽዉ እደዉምጎበዝነዉ ወዶችበፀጉራቸዉአይደላደሉም
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
Жыл бұрын
እንደዛሬየ ስቂ አላቅም ማነው የበላው አላለም 😅😅😅😅
@zaynadnshukrie754
Жыл бұрын
እንኳንም ቆራሽው ያስጠለበት ናበር
@fatumamohammed975
Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሱመያ ዩቲዩብን በስርአት የምሰሪው❤❤❤❤❤❤❤❤አለባበስሽ አነጋገርሽ አቤት ስረአት
@seadiYTube
Ай бұрын
አህለን እህታችን ሀራም አይክ
@ukmk676
Жыл бұрын
😂😂😂😂woi sumaya in marate😂😂😂😂❤❤❤❤
@saramaood7497
Жыл бұрын
ክክክ ማዳመጫው ምን ይሰራል
@ZeharaMohammed-n4i
4 ай бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሠለ 😂😂😂
@ጂጂነኝየመርሳዋ
Жыл бұрын
ማለት ነው ማለት ነው አሰለቸሽን
@MeremYmar
Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ትግስተኛ ነዉ ሌላ ቢሆን ድረሽሽን ነበር የማጠፋሽ😂😂
@Oroomoo11
Жыл бұрын
Sumaayaa hojii ke nyadhuu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@የስደቷልእልት
Жыл бұрын
ወይኔ. ንቅሳት. አለው. እጁላይ. ወይስ. አይኔነው
@nanjajemel5231
Жыл бұрын
ወይኔ በለሊት ፖራክ አይይይ ይቱበሮቺ ሚስኪን እቅልፍ የላቺሁም😂😂
@seadahusin634
Жыл бұрын
እኮ
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
ብር እኮነው እዴት ይተኙው በህልማቹው እራሱው መሰራታቹው ይቀርም
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
Жыл бұрын
@@tube-ms3iq ክክክክ
@zedahmed9371
Жыл бұрын
@@tube-ms3iq😂😂😂
@Sነኚየራያዋ
Жыл бұрын
ማነዉየበላዉ😅😅😅😅😅
@FatumaYesuf-wc9ur
7 күн бұрын
ፋፉ የስይድ ሚስት ነሽ ዴ 😅
@መሪምቱዩብወሎየዋ
Жыл бұрын
ወዮ በሳቅ ሰራሽለት ማነው የበላዉ አላለም ክክክክክ
@jemilakedir9261
Жыл бұрын
ቅይ እኔ ምለው ጸጉር እሰከ ሚላጭ ድረስ እንዳት አያቁም ሁላቹም ባለሚዲያዎች ጥያቄ የሆነብኝ እኔ ለምሳሌ እንቅልፍ በጣም ውስዶኝ ከተኘው መዳሜ ከሳሎን ከጠረች ድንግጥ ብዬ ነው የምነሳው ገና የክፍሌን በር ሳታኳኳ ነው ሆ ግራ ገባኝ እኮ😂
@haytomer9818
Жыл бұрын
አንቺማ ከሰዉ ቤት ተሳቀሸ ነዉ የሜተኝዉ እነሱ ከቤታቸዉ ድዉ ብለዉ ያለ ሀሳብ ነዉ የሚተኙት
@umbekir1585
Жыл бұрын
@@haytomer9818 አዎ ለዛ ነው
@asagedtegenu5898
Жыл бұрын
😂😂ሡምዪ እሣኑቅረሺበት😅😅😢
@hasatpice9198
Жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሀመ ወበረካትሁ ሡመያዬ እኳንደናመጣሽ ወይ መቅበጥ በያዝሽው እጨት እኳን አልፈለጠሽ መቸም ትግስቱን ተማምነሽነው ሆሆሆሌላ ቢሆን በያዝሽው ነበር የሚጠርግሽ ጀሚላዬ አሏህ ያሣድግሽ ከምሀላችሁ ውን ውን ትላለች ልጅኮ የቤት ድምቀት ናቸው በጣም ልጅ እወዳለሁ ይስጥሽ በሉኝስኪ😢
@ራቢአቲዩብ-ኈ5ጰ
11 ай бұрын
ሰላምነው አመሰግናለሁ መለስኩ 🌷
@martahailu4634
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም፣ አንኳንደናመጣሸ፣ዉድአህቴ፣በርች❤❤❤😂😂😂
@አሚራአህመድ
Жыл бұрын
አረ በሣቅ
@zeenatz1233
Жыл бұрын
ማነው የበላው አላለም😂😂
@mymunahussen1263
Жыл бұрын
ደግ አረግሽ ሱመያየ 😂
@AbcAbc-zr4nb
Жыл бұрын
ወየሁ ማነው የበላው😂
@saedmohammed8159
Жыл бұрын
አይይ ከዚሁ ብሦ ሙልጭ ልታደርጊው ❤
@qamuti1
Жыл бұрын
ወይኔ ሰራሽለት😂😂😂
@KamuMedia
9 ай бұрын
walakum sealam wearahuamtuhi weabarakatuhu Eadat nachu Ahalan bearach❤❤🎉🎉❤❤😂
@miftahitube12
Жыл бұрын
ሱማያ ሳራሺላት😂😂😂😂
@fatiyatube9629
Жыл бұрын
ሱማያ የስራሽን ይስጥሽ ❤ክክክክክ
@ابةاب
Жыл бұрын
ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ቀንሽ ይደብራል 🤣🤣
@አባቴናፋቂ
Жыл бұрын
ጥሩ አረግሽ ሱሱ😂😂😂
@Simpleboybikram276
8 күн бұрын
Wau nice brother ...😊😊😊🎉🎉🎉
@ethiopian7940
Жыл бұрын
በማይቀለደው ቀልድ
@rahmaethio9602
Жыл бұрын
ማነዉ የበላዉ ክክክክ ወይሱመያ
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወእኔ ሰይድ
@radyahibrahim9276
Жыл бұрын
Sayido betam tiru sawu new bewuneti ❤❤❤
@tgay5642
Жыл бұрын
ጀግነሠ ሰራሽለት
@እሙቢላልዩቱብ-ዸ1ደ
Жыл бұрын
ወይ ስመያ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Astr-xj5mp
Жыл бұрын
ሴትኮ ተኮል አትጠንስስ😂😂😂
@ibsaaHararge
Жыл бұрын
ዴግ አርክሹ ሞላጣ ባልሽ ❤🤣🤣🤣🤣
@NaniNani-yc2ql
Жыл бұрын
አንቺ የሠዉ ብራለምደሺነዉ
@seid2023
Жыл бұрын
ሱመያ ❤ማለት ነው❤ እምትለዋን አማረኛ አትደጋግሚ ፓስተር ያስመስልሻል😂 እየቆጠርኩ ነበር 17 ደርሸ ደከመኝ ተውኩት😂
@حضرمحمدسيد
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀበጣም ታበዛዋለች ለምዶባት ነው
@ameenaaa1098
Жыл бұрын
ክክክክክ አሳቅሽኝ ልማዷ ነውኮ
@ghghh3547
Жыл бұрын
ከከከከከከከከከ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
Жыл бұрын
ጎደሬዎቺ ማለት ነው ያበዛሉ
@weynua-tube
11 ай бұрын
ወአለይካም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ክክክክ ጥፊሽን ቻያት
@hindiyaajeyila6469
Жыл бұрын
Wallha osoo jarsa kiya naa ajesaa
@SAmu-wh2lp
Жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂😂መናው የበለው አረ በሰቅ
@TibaToto-c4z
4 ай бұрын
ሚስትበጥፊአይመታም
@EImantube
Жыл бұрын
ሱሜ ዉይ በሳቅ ኪኪኪኪ
@tesfaygebremedhin-662
Жыл бұрын
Anci goboz nesh esu gn yemote ahya now
@HawiiOro-ek5cr
Жыл бұрын
Hojii kee nyadhuu sumayaa
@aminaashoo319
Жыл бұрын
Atile iramurii kisii
@saw430
Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@egezabhairyemesgen4258
Жыл бұрын
እንቅልፍ የሚወስደው ፍሩት በአማረኛ ስሙ ምንድነው ኢትዮጵያ አለ ወይ ? መልሱን የፊልኝ እባክሽ
@LeyleYoutube
Жыл бұрын
ክክክክገደልሺወ
@oneallahbcha
Жыл бұрын
እዴት እደሳኩኝ😂😂😂😂😂
@user-jx5bb4bv6
Жыл бұрын
ለፕራክ፣ተምቀሠቅሽ፣ለሦላትአቀሠቅሽውም
@Creativeideas2.0p
Жыл бұрын
Intresting video👍
@Zxz07881
Жыл бұрын
የዛሬንአያርገዉና እኔም ባሌንላጭቸዉ አዉቃለሁ ቀንላይ ፂሙን እየተቆረጠ ሲቸገርአይቸዉ እኔላስተካክልህ ብለዉ አንችንአምኘ ፂሜንአለኝአናደደኝና እተኛበት እመሀል ላይ ልጭትአረኩት😂😂😂ከዚያበኋላ እምፈልገዉን ጠይቄ እንቢአይልም
@vjj822
Жыл бұрын
mashalhaa mashalhaa sumee koo ❤❤❤❤❤
@abduytube8052
9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቻይዉ አይዞሽ በርች ጡር ስራ ነው ደምራለዉ ደምሩኝ
@halimawallokamise7825
Жыл бұрын
😂😂😂manwu yebalawu xaguren alalam ire basakee😂😂😂😂😂😂😂
@oromiyaoromiya7709
Жыл бұрын
Wayoo garaa kiyaa saidii bayee rifatee mastawitiratii ofii argee jenanii
@user-jx5bb4bv6
Жыл бұрын
የኔባልቢሖን፣ገሎኝነበር
@medinaseid4251
Жыл бұрын
ወላሂ እንደት ፈታእንደአልኩ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
Жыл бұрын
😂😂😂ያችንአይደለምስምያ
@sofiyagenemo4433
Жыл бұрын
Sayidoo.misikinaa 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩
10:54
🔴ሰኢድ ወደየመን ሊመለስ ነዉ የሰኢድ ዉሳኔና የአዩ ሁኔታ
ሀያት Family Hayat
Рет қаралды 100
9:17
Surprise akkasii argee hin beeku |Abbaakoo waliin waggaa 1 booda wal argine
AYU - Haadha Milkii
Рет қаралды 17 М.
0:28
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН
1:31:41
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 18 МЛН
13:24
ስለ ግንኙነታቸው አወሩ!! Seid and Sumeya (ሰኢድ እና ሱመያ) with fegegita React
Fegegita React
Рет қаралды 271 М.
23:19
በኪዳነ ምህረት ምን ተደረገልን???#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #best #husband #ተመስገን
TG&GIZE
Рет қаралды 188
22:09
obbolessa ibisisha fi Nasra gursum dhukkee wali irra kassani itti bohar funny
Sifanbale
Рет қаралды 10 М.
3:05:42
Fall Asleep Fast: Deep Relaxing Music, Sleep Music, Meditation Music, Sleeping Music ★135
Soothing Relaxation
Рет қаралды 25 МЛН
26:10
በበዓል ቀን የተከሰት እጅግ አስደንጋጭ እና ከባድ ክስተት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 186 М.
14:40
Sumaya Pranki Godhe Naharkati Gagabde Luluqi Alla Bitanee Su'ura Anatu Bilchese Nyanee
ADAMA TUBE
Рет қаралды 64 М.
26:17
ከአረብ ሀገር ስትመለስ በቤት ሰራተኛ ባሏን የተቀማችው ሴት መጨረሻ |#ለዛ #leza #ግርዶሽ #girdosh #liyu #slehiwot #መንታሲኒማ
Liyu Film ልዩ ፊልም
Рет қаралды 65 М.
25:25
ቆንጅት ሜካፕ ተቀባብታ ስትወጣ ደረስንባት.ናሂና ውብዬ በሳቅ ወደቁ😱😂
Nahi Tube
Рет қаралды 170 М.
3:03:09
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
إذاعة ثمانية
Рет қаралды 135 МЛН
0:28
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН