በተኛበት ላጨነው😱 ተናደደ😡

  Рет қаралды 63,639

remu khan

remu khan

Күн бұрын

Пікірлер
@የራያዋ21
@የራያዋ21 8 күн бұрын
እኔ በረሙ ሳቅ ልቤ ዲው ዲው እያለ ነው 😂😂😂ማዳም ድረሽ
@ሃበሻዊ
@ሃበሻዊ 8 күн бұрын
እነዚህን ጓደኛሞች አብሮነታቸውን የሚወድ 💪
@Zade-h7p
@Zade-h7p 8 күн бұрын
ረመዳን በማድራሱ ዳስ የለው ብቻ 👍🙏🎉🎉❤😂😂😂
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 7 күн бұрын
allahoma belekenea remedane bessha beselame
@AishaOmer-i1r
@AishaOmer-i1r 8 күн бұрын
እናቴ ወደ ፈጣሪ ከሄደች ጀምሮ ታናናሾቸን ለማሳደግ ያየሁት ችግር የናቴ ሀዘን 😢 የ አላህ በዱአ አትርሱኝ😢
@Lijfozi
@Lijfozi 8 күн бұрын
ጀነተፊርዶስይወፈቃትአይዞሽ😢😢😢
@medicoffeeshow3758
@medicoffeeshow3758 8 күн бұрын
አብሽሪ ውደ አላህ የሚወደውን ይፈትናል በርች እናበረታታሻለን❤
@MymunaMymunaHussen-y5j
@MymunaMymunaHussen-y5j 8 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ አሏህ ያጠንክርሽ እናትሽንም አሏህ ይራህማቸው
@MuliNursedas
@MuliNursedas 8 күн бұрын
አብሽሪ😢😢
@KhadizaKhadiza-c6l
@KhadizaKhadiza-c6l 8 күн бұрын
አላህ ይዝነላት አብሽሪ ሁቢ ዲኒያ አይደልች አይዞን
@ሉሉሻነኝወሎየዋ
@ሉሉሻነኝወሎየዋ 8 күн бұрын
ናታን ወላሂ ሲል በጣምነው ያማረበት ጉዞ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ
@ahmeddop9904
@ahmeddop9904 8 күн бұрын
Tey baksh lelas
@Hayat-j1m
@Hayat-j1m 8 күн бұрын
Betam new miyamrbet 😂😂😂​@@ahmeddop9904
@Password0123
@Password0123 8 күн бұрын
anchi rasu welahi beysti
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 8 күн бұрын
ለሱአሚን አችግን የለበሽዉን ተመልከች የሰቀልሽዉ ፍሮ ፋይል አይእናተ 😢😢ኢጭ
@ZaharaEmam-z9k
@ZaharaEmam-z9k 8 күн бұрын
አሚንንንን
@ቻይናነፍቃሪይሃቦፈጣሪ
@ቻይናነፍቃሪይሃቦፈጣሪ 8 күн бұрын
ከተንኮል ከሴታ ሴት ነፃ የሆኑ ምርጥ ልጆች እባካቹ በቀን 2ት ልቀቅሉን😂❤
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 8 күн бұрын
ረመዳን መጣ አንድ ወር ከሳምት ቀረው በሰላም አላህ ያድርሰን ያረብ🎉🎉
@Toyba-k5p
@Toyba-k5p 8 күн бұрын
ኢንሻአላህ❤❤❤
@RuqiyyaHusein
@RuqiyyaHusein 8 күн бұрын
Ameen inshallah
@saeda-seid
@saeda-seid 8 күн бұрын
ኢንሻአላህ
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 8 күн бұрын
امين إنشاءلله🤲
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 8 күн бұрын
አሚን ኢንሻ አላህ
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w 8 күн бұрын
ይሄን ጀምአ የምትወዱ👍👍👍👍ግጩኝ❤
@سميرة-ت5ط
@سميرة-ت5ط 8 күн бұрын
Simrt qonjo alesh❤❤❤❤
@mekiymo
@mekiymo 8 күн бұрын
የኔዉድሁለየምጡሩሰዉነሽ
@remukhan1786
@remukhan1786 8 күн бұрын
Subscribe ያረጋቹ ኑኑ ሳሙኝ😘😘😘 Chocolate Family 🍫
@mariamawit8112
@mariamawit8112 8 күн бұрын
Remusha checolate 😍😍😍
@mariamawit8112
@mariamawit8112 8 күн бұрын
I am the first
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 8 күн бұрын
​@@fafitube1አግተሽዉነዉ ይናፍቅሻል😜😜😜
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 8 күн бұрын
ረሜ የኔቸኮሌት🍫🍫❤️❤️🤫
@mariamawit8112
@mariamawit8112 8 күн бұрын
@@fafitube1 agentesh new
@abdulselamfedelu4396
@abdulselamfedelu4396 8 күн бұрын
እንዴት ቃሉ ያምርበታል በአላህ ደሞ ጣቱ በሻሀዳተይን ☝️እያረገ እኮ ነው ወላሂ እሚለው ሂዳያውን አላህ ይወፍቅህ🤲 ኡፈይ አልቻልኩም ግን😂😂😂😂😂😂
@ikeruJEMAL-o6w
@ikeruJEMAL-o6w 5 күн бұрын
ሙስሊም አይደለም እንዴ😢
@NebilKedir-l6p
@NebilKedir-l6p 8 күн бұрын
ይሄን ጀመአ ምቶዱ ኑኑ ሳሙኝ😘😘😘
@YjhyrYjgff
@YjhyrYjgff 7 күн бұрын
ባቶዲ በግዲህ 😂😂
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 8 күн бұрын
ከሴት ከመጀጀል በቃ ፉ ነው ይህ ይሸለል😅😅😅😅 ናቲ ክክክ ወላሂ ሲል ሲያምሪበት
@saadase4968
@saadase4968 8 күн бұрын
ናታን ሙስሊም ነውዴ አንጀቴን በላው በውነቱ😂 ብዲርህን ሁሉንም ዜሮ አዲርጋቼው😂መልጠህ ደግሞ አልተቆጣም ቶለ ሳቀ ሌሎቻችሁም እንደሱ ሁኑ ከተደረገ ቡሀላ ማኩረፍ ይቅር👍
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 8 күн бұрын
ማነው እደኔ ይሄን ጀማአ የሚወድ በላይክ🎉🎉
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 8 күн бұрын
ናታን ወላሂሲል አደትያምርበታል አላህ ይምራህ ያረብ🎉🎉
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 8 күн бұрын
ናታን ወላሂ ሲል ሲያምር 💜💜😘😘
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 8 күн бұрын
ሙስሊም ነውዴ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 8 күн бұрын
@MerdiaHasan አይደለም ለኢሳም እና ለረሙ ብሎ ነው ግን በጣም ደስ ይላል ወላሂ ሲል
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 8 күн бұрын
@HayuEmureyanamharawit አላህ ይወፍቀው ያረብ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 8 күн бұрын
@@MerdiaHasan አሚንንንን☝☝
@WoloBorena
@WoloBorena 8 күн бұрын
@@HayuEmureyanamharawitለነሱ ብሎ ሳይሆን ለምዶበት ነው😏
@hawamohammed9876
@hawamohammed9876 8 күн бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ሴትጋ የማትጋተቱ ማለት የማይተቃቀፍ ማለቴነው አላህ በሀራም ስለማይፈቅድ ምርጥ ጎደኝነት ነው አይለያችሁ የምር
@Anuki24-tubee5
@Anuki24-tubee5 8 күн бұрын
ረሙ የኔ ቾኮሌት❤
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 8 күн бұрын
አ😮😮😮
@MkMofh-rk1mj
@MkMofh-rk1mj 8 күн бұрын
@ZebibaAhmed-h6k
@ZebibaAhmed-h6k 8 күн бұрын
😂😂😂
@saeda-seid
@saeda-seid 8 күн бұрын
ጀማአወች እግራችሁን ቆርጨ ነው ፕራክ የማረጋችሁ አላለም እያንዳዳችሁ ጉድችሁ ፈላ ደብሮ ነበረ በናተ ዘና አልኩኝ ስቀጥል የመዳም ቅመም ረመዳን 39ቀን ቀረው አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ❤❤❤❤❤❤
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 8 күн бұрын
አሚንን❤❤
@KuyeLoveNani
@KuyeLoveNani 8 күн бұрын
ከዝህ በፍት የሶፋዉ ነገር ግር ብሎኝ ነበረ ግን ሁለት አይነት ነዉ አሁን ሁፉ ብያለዉ ግን ጀማቹ ዋዉ ከጥፍ ጀማዉ እናንተ 100% ተበልጣላቹ ❤
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد 8 күн бұрын
አወ ማሻአላህ ሳላዉ ሰፊ ነዉ 2ሶፋ
@FdcJcxc
@FdcJcxc 8 күн бұрын
ዳኒያን ሁለየ አምጡልንንን 😂😂😂የሳቄምጭ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ በርቱልኝ❤❤❤
@RatebBajjali
@RatebBajjali 8 күн бұрын
ረሙ የኔ ቾኮልት😘
@CjFi-g2t
@CjFi-g2t 8 күн бұрын
አይ ናታንዬ ደግሞኮ የዋህ ነው ወላሂ ሳቁ የኔ አባት ኡፍፍ 🥹🥰🥰🥰
@1ያአላህ
@1ያአላህ 8 күн бұрын
ናተን አይዞ የጋጥመል😅❤ እሳም የጀመአው ድምቀት❤️🔥🗣
@f-io7sj
@f-io7sj 8 күн бұрын
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤❤
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 8 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም❤❤❤
@HajibahassenHajibama
@HajibahassenHajibama 8 күн бұрын
Sellellahu aleyhi weselem yahabibuna ressullellah
@feruzaferuza-k9j
@feruzaferuza-k9j 8 күн бұрын
ሰለላህ ወአሌ ወሰለም
@ZebibaAhmed-h6k
@ZebibaAhmed-h6k 8 күн бұрын
Solelahu aleyhi weselem
@AshrekaTamam
@AshrekaTamam 8 күн бұрын
Sellolalehi woselemi
@heymi6630
@heymi6630 8 күн бұрын
ወይኔ ይሄ ጀመአ ሱስ ሆነብኝ 🥰በጣም ነው ደስ የምትሉት video 30 ደቂቃ በሳምንት በእያንዳንዳቹ acc 2 video 👌
@fufutube2
@fufutube2 8 күн бұрын
ወይኔ በአላህ ደሞኮ ወላሒ ሲል አፉ ሲጣፍጥ ልብ ያቀልጣል ልዩ እኮ ናችሁ አይለያያቾሁ❤❤❤
@MerdiaHasan
@MerdiaHasan 8 күн бұрын
ሙስሊም ነውዴ ማሻ አላህ
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 8 күн бұрын
የምር ደስ ትላላችሁ ውዴታችሁን እስከዘላለም ያድርግላችሁ
@imuusrausri8293
@imuusrausri8293 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ኢሳም ፀባይ ሠናይ ❤❤❤ አትመና አና ዘዋጅህ❤❤
@MoSg-e8v
@MoSg-e8v 8 күн бұрын
ደኪሞኚ ክለሲን ሲገበ እነቲን አይቺ ዲከሙ ዊዲት እደሂደ አለቅም የኛ አዚጎቺ አላህ ይጠብቀቹዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 8 күн бұрын
ደስ የምትሉ ወጣቶች በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ 🎉🎉🎉
@zuzuan-z6n
@zuzuan-z6n 8 күн бұрын
ናታንየ የምር አያስጠላም እሽ ያምራል❤❤❤ አይዞን
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 8 күн бұрын
እውነት አይረዝምም ዘናነው የምታረጉን ብቻ ግን እዳትቀያየሙ እና ከባባድ ፕራንክ አትደራረጉ ስትስቁ ደስ ይለኛል ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ😘😘😘
@Makitub-f7x
@Makitub-f7x 8 күн бұрын
ወይኔ ናታን ግን መልክ ብቻ አደለም ፀባዩም ያምራል እሳም ቢሄን የተላጨው አላህ ይርሀምክ ይቀብርህ ነበር😅
@MozaRrrr
@MozaRrrr 8 күн бұрын
😅😅😅😅
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 8 күн бұрын
ክክክክ
@krmmeskeremeyasu
@krmmeskeremeyasu 7 күн бұрын
ማናዉ እንደነ ከልቡ የሳቃዉ😂😂😂😂😂😂 ኤሄንን ጀማ ክፍ አይንካቸዉ❤❤❤
@ZeHara-h6e
@ZeHara-h6e 8 күн бұрын
የነዚህን ልጆች ጓደኝነት በጣም ነው ደስ የሚለኝ አላህ ይጨምርላችሁ እኔ ውጪ ሀገር ነው ያለሁት እና ዘያራ ልመጣ ነው ባገኛችሁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ወላሂ ብያለሁ
@Habiba-l9m5m
@Habiba-l9m5m 4 күн бұрын
ወላሂደሥሥትሉ አላህአይለያችሁ እሥክመጨርሻው ደሞኮይሥቃል የኔውዶች😂😂😂😂😂❤❤❤
@ganzabe1632
@ganzabe1632 8 күн бұрын
እንደዚ አይነት ይሻላል የሰዉ ድክመት ካማውራት ቤ ሰዉ ደካማ ጎን ኬ ምትባሻሸቁ ይሄ ይሻላል ባታላይ ቤ ዳጊ
@ራቢነኝSeid
@ራቢነኝSeid 7 күн бұрын
ናታን ወላሂ ብሎ ሢምል ካፉ ማር ጠብ ይላል ያአሏህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምርራህ መልካም ምኞቴ ነዉ ሥለ እሥልምና የሚሥተምሩ መፃሀፎችን ሥጡት ረሙ ኢሡ በተረፈ አሏህ ይጠብቃችሁ❤ ትለያላችሁ ሁላችሁም
@ZuzuRebi
@ZuzuRebi 8 күн бұрын
ወላሂ ሲል ያምርበታል ናቲ አላህ ሂዳ ይስጥህ ደምሩኝኝኝ የመዳም ቅመሞቺዬ
@Ggg-f4w
@Ggg-f4w 8 күн бұрын
ምርጥ ጀማ እንኳን ሠላም መጣችሁልን የኒ ምርጦች😘😘😘
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 8 күн бұрын
እኔ የማያችሁ ደጋግሜ ነው ቀጥሉበት ሴት እንዳትጨምሩ አደራ. ትመቹኝ.አላችሁ. ብቻ ስታወሩ ተደማመጡ. አትጠገቡም በተረፈ
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 8 күн бұрын
🤣🤣ስታስቀኑ ሳቃችሁ ቀልዳችሁ ደስ ትላላችሁ ናታን ግን ሲደሰትም ሲያዝንም ቶሎ ነው ጀማው ትመቹኛላችሁ 😅😍😍😍
@عايشه-ر4ي
@عايشه-ر4ي 8 күн бұрын
በጣምደስየሚሉ ጓደኛሞችናቸዉ🎉🎉የምትሉ🎉🎉
@ሀውሊThio
@ሀውሊThio 8 күн бұрын
መካከለኛ እረሙ ካንቨ😂 ግን ሥታወሩ ተራ ጠብቃችሁ አውሩ ርርርርርርር አትበሉ😂
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 8 күн бұрын
ሁለችሁም እንደ ነቲ ቻይ ሁኑ የምር ነቲ ምርጥ ነው ጨወታ ይችላል
@Mekiyatube2063-o2d
@Mekiyatube2063-o2d 8 күн бұрын
ምርጥ ጀመአዎች ትለያላችሁ ደግሞ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ስሩ ከሴት ከምናምን ከመላላጥ የፀዳ በራሳችሁ ሙድ ፈታ ብላችሁ ፈታ የምታደርጉን ቀጥሉበት ግን በመሀከላችሁ መቀያየም እንዳይኖር በተለይ ዳጊዬን እንዳታስቀይሙት በጣም ነው የሚያሳዝነኝ 🥰
@AllBaad-v3h
@AllBaad-v3h 8 күн бұрын
ናታን ግን የዋህ ነዉ❤🎉
@hananahmed8538
@hananahmed8538 8 күн бұрын
እረ ወገን ስው እንደት ነው እንደዚህ የሚተኛው እኔ በርቀት እንኳ የተኛ ስው ሲገላበጥ እነቃለሁ እንኳን ጆሮየ ላይ ይሄ ድምፅ ተደቅኖ አይደለም
@ZemZem-g8n
@ZemZem-g8n 8 күн бұрын
ረሙየ ቸኮሌት ❤❤ኢሱ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ
@mraiyammaiya78699gmilccm
@mraiyammaiya78699gmilccm 8 күн бұрын
እንዳትለቃቸው❤❤❤
@MominaGesse
@MominaGesse 8 күн бұрын
መሻላህ ናታን ውለሂ ሲል ያምረበታል ውላሂ ❤❤ቢሰልም በጣም ደሰ ይል ነበር❤❤❤
@ራህሙነኝ
@ራህሙነኝ 8 күн бұрын
እኔም ሰማሁት ሲያምርበት ግን ሙስሊም አይደለም ሳህ😢
@Fatima123Ali-y2e
@Fatima123Ali-y2e 7 күн бұрын
ናታን ግን ምስኪን ሌሎቻችሁ ብትሆኑ ግን ታለቅሱ ነበር ግን የምር አምሮበታል።
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 8 күн бұрын
ወላሂ ሲል ደስ ሲል❤❤❤ናታል😅ተበላህ❤
@ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ
@ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ 8 күн бұрын
ሰገጤው መነፅሩን አውልቅ አላለም ረሙ😂😂😂
@ZeHara-h6e
@ZeHara-h6e 8 күн бұрын
ናታንየ ወላሂ ሲል ሲያምር አፌ ቁርጥ ይበልልህ❤❤❤❤
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ 8 күн бұрын
እደው ወይኔ ይህን ጀማአ ስወዳችሁ ልጁ ግን ሙስሊም ነውደ ወላሂ ስሊ ደስ ሲል😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@SemiraAlmu
@SemiraAlmu 8 күн бұрын
አድልም
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 8 күн бұрын
ወይእናተልጆች ፈታዘና ደስትላላችሁ 😂😂😂
@Pnice-o1o
@Pnice-o1o 8 күн бұрын
ማሻአላህ በጣምነዉ እምታምሩት❤❤❤
@Ozkekdi
@Ozkekdi 8 күн бұрын
እህየውአሳቁኝ 😂😂😂ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 8 күн бұрын
ይሄ ፕራክ የሆኑ አረቦች ይሰሩታል እየተለጫጩ😂😂😂ጀመረችሁ እናተም
@CharaMai
@CharaMai 8 күн бұрын
ውድሞቸ ደስስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@susubaba-gc2ok
@susubaba-gc2ok 8 күн бұрын
አቤት ኢሂን ጀማ ስወዳቹ❤❤
@Hayat-t5r
@Hayat-t5r 7 күн бұрын
Yrzem 🎉🎉🎉🎉gudachw eyandandshi melata lthonu nwwwww😂😂😂😂😂😂
@rawudasulman
@rawudasulman 8 күн бұрын
ወላሂ እነዚ ጀመዋች ፈታ ነው የሚታረጉኝ ይመቻቸው 🤣🥰🥰🥰ግን ኢስሐም ቤት video የማትለቁት 😢😢😢
@21-xe9tg
@21-xe9tg 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁ ፍቅርን እንደ ሸሚ ያልብሳችሁ ❤ናታን አምሮብሃል
@GhjHytr
@GhjHytr 8 күн бұрын
ወይኔ ይሄ ጀመአ ደስ ስትሉ የሳቄ ምጮችች❤
@Fęŕůžä-c2p
@Fęŕůžä-c2p 8 күн бұрын
Siwadachu welilha ramuye❤❤❤❤
@ሱመያ-ተ4S
@ሱመያ-ተ4S 8 күн бұрын
ሰዉ ደህና ልብ አለዉ እኔ ኮሸሽ ባ ቁጥር ሰዉ ጥላ እነቃለሁ አይ የሰዉ ቤት ሀሳብ እኮ😢😢 ማን እንደቤት አላህ በቤታችን ያሳርፈን🎉🎉 ያረብ
@Rukeyediris
@Rukeyediris 8 күн бұрын
እኔም ነኝ
@medi-f9y
@medi-f9y 7 күн бұрын
ክክክክክክ አይ ናታን የኔ ሚስክን ተጫወቶብህ ድግሞ ወላሂ ስትል ያምርብሀል አላህ ይምራህ
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 8 күн бұрын
በርታ ረሙ መልካም ሰዉ❤🎉
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 8 күн бұрын
አፊያ የኔ🍫🍫❤️
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 8 күн бұрын
@Elhem-kd1hg አለሽ እንዴ ዉዴዋ❤
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 8 күн бұрын
ጀማችሁ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ድሮ እኮ አላውቃችሁም ነበር ረሙን ብቻ ነበር የሚውቀው አሁን ሱስ ሆናችሁብኛል
@abdulselamfedelu4396
@abdulselamfedelu4396 8 күн бұрын
ወላሂ የወንድልጅ ውበቱ ግን ፂሙ ነው😂😂😂😂
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 8 күн бұрын
ጀማአው ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@kiyomi-m8h
@kiyomi-m8h 8 күн бұрын
የናታን ሳቅ😂😂😂😂😂video ይርዘም🥰
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 8 күн бұрын
ከዚህ በለይ አረ ተይ😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 8 күн бұрын
Er beka kelalawe anestare endew yensu rejem new
@Wawwa-v1p
@Wawwa-v1p 8 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሲምር❤❤❤
@FoziyTube
@FoziyTube 7 күн бұрын
ደስ ስትሎ ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያችሁ
@MakiKabxe
@MakiKabxe 8 күн бұрын
እናንተ አዝጎች የማዳምን ጩሐት ምረሳው እናንተን ሳይ ነው የሳቄ ምጮች ስወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂
@UrruhrrHrr
@UrruhrrHrr 8 күн бұрын
ረሙየ አብርሺ ናሩቲን አትርሳቸዉ አስታርቃቸዉ
@Ethioteub
@Ethioteub 8 күн бұрын
ረሙዬዬዬዬ 🎉🎉
@MariamandAsiyaመሪያምእናአሲ
@MariamandAsiyaመሪያምእናአሲ 8 күн бұрын
ሰብስክራይብ
@GgsHvs-b3i
@GgsHvs-b3i 3 күн бұрын
እሱ ግን ሲተኛ ይሞታል ልበል ምንድነ ነው እንደዚህ መጋደም 😂😂😂😂😂😂
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 8 күн бұрын
ናታን ወላሂ ሢል ሢያምር
@SemiraSadik-v8e
@SemiraSadik-v8e 2 күн бұрын
እኔ ወላሂ እንደዚ ስቄ አለላቅም በዚ ጀመአ 😂 አንተ የመሬት ጉድ ኩኩሩሩ ቢስሚላህ ዳኒሻ 😂 የጭቃ ብይ የምተትመስለው ልጅ 😂 ሰላም
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 8 күн бұрын
ወላሂ ፂም አይቆረጥም ሀራም ነው የወንድ ልጅ ዉበቱ ፂሙ ነው
@Alexguadie-f1p
@Alexguadie-f1p 8 күн бұрын
ኧረ ብቻየን በሳቅ ገደሉኝ የምር ጓደኝነታቸዉ ግን በጣም ደስ ይላል የምትሉ
@ወሎየዋዋዋዋዋ
@ወሎየዋዋዋዋዋ 8 күн бұрын
እግራችሁን ቆርጨ ነው ፕራክ የማረጋችሁ አላለም 😅😅😅🦵🦵🦵🦵🦵 እያዳዳችሁ ጉዳችሁ ፈላ😅😅😂😂
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 8 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@JemilaAbdu-xy1ps
@JemilaAbdu-xy1ps 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@jerijeri-j6l
@jerijeri-j6l 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂አፍንጫውን እንዳናነሳው ግን አላለም😂😂😂አረ ተነሳኮ ፂሙ ሲነሳ አፍንጫውም ጠፋ😂😂😂😂😂😂🙆
@Wawwa-v1p
@Wawwa-v1p 8 күн бұрын
ወላሂ አለ ሙስሊም ነው እንደ ማሻአላህ
@ኤ-c5g
@ኤ-c5g 7 күн бұрын
አላህይጠብቃቺሁ ደስስትሉ😂😂🎉🎉
@HawaTube-q6e
@HawaTube-q6e 8 күн бұрын
እቅልፍና ሞት አንዲ ነዉ ይል ነበረ አባቴ ሚስኪን አሳዘነኚ😢 ወላሂ ስል ደግሞ ሳምሪ😂😂😂
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ 8 күн бұрын
እዉይ ሙሥሊም ነወይ ሁፍ ወላሂ ሢል መጣፈጡ አፊ የኔወድም ❤🎉
@ኢክራም-ሐ9ቘ
@ኢክራም-ሐ9ቘ 8 күн бұрын
ሙስሊም ነውእደ ወላሂ ሲል ደስሲል
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 8 күн бұрын
በጣም ወላሂ ሲል እርቅቅ ያለ ነው
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 8 күн бұрын
በጣም
@LubabaLubaba-u2t
@LubabaLubaba-u2t 8 күн бұрын
ስታምሩግን ወላሂ ታስቀናላቺሁ❤❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 8 күн бұрын
አቦ ትለያላችሁ ደስሰትሉ😂❤
@FatmesrTbeTam
@FatmesrTbeTam 8 күн бұрын
ማሻአላህ በጣምነዉእምታምሩት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 8 күн бұрын
ረሙካን ቸኮሌት በርታልኝ🍫🍫🍫❤️
@EathuEathu
@EathuEathu 8 күн бұрын
ኣራ በጣም ነው ምዝናናው እኔ ዬማደም ቅማም ነኝ ማደም አስከፍታኝ እውልና ይነታን ሳይ በጣም ነው ደስ ይምለኝ 😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ምንደቹ
@fafitube1
@fafitube1 8 күн бұрын
የጀመአው አድራቂወች👍🤗
@maraim-h3r
@maraim-h3r 8 күн бұрын
ለቤታችሁ አድስ ነኝ ለኮሜት ማለቴ ነዉ ግን ጀማኣችሁን በጣም እዎዳችሗለሁ ረሙ ቸኮሌት በርቱ እዎዳችሗለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@Lijemanየናቷ
@Lijemanየናቷ 7 күн бұрын
ብከፈም እናታን ሰይ ምረሠዉሥ ነገር ያሠቄ ምጯች😢😢😢❤❤
ጀማዉ አባቴን አስቀየሙት😡😞
26:05
Natan Tiruneh
Рет қаралды 67 М.
ሚስቴን ና ልጄን ትቻቸው ወደ ድሬደዋ ……. @Hope_nani
27:01
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 35 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ዳጊ ተበቀለኝ😡😡
29:29
remu khan
Рет қаралды 83 М.
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
remu khan
Рет қаралды 444 М.
ዳጊን በሚስቴ ፕራንክ ኣስደረኩት 🚨 🤣
36:08
ቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ ምሽት ድራማዎች !
1:19:48
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 3,2 М.
ዳጊ አለቀሰ🥹
38:31
Natan Tiruneh
Рет қаралды 103 М.
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 115 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН