በተወዳጅ እና ምርጥ ተዋንያኖች የተካሄደ አዝናኝ ዉድድር የኢቢኤስ የገና ፕሮግራም/EBS Gena Special Program With Celebrities

  Рет қаралды 1,988,414

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 2 800
@noorhussain1501
@noorhussain1501 6 жыл бұрын
ወላሒ እደዚህ ሥቄና ዘና ብየ አላቅም መልካም በአላል ወገኖቸ ያአላህ እሥከ መጨረሻዉ በሳቅ የለሑም ይመቻቸሑ በዉጪም በሀገረም ዉሥጥ ያላቸሑት የክርሥትና እምነት ተከታዩቸ መልካም በአላ *ከህታቸሑ f ሥደተኛ ነኝ ግን ደሥታቸሑ ደሥታየ ነዉ*
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@cheltigudeta4796
@cheltigudeta4796 6 жыл бұрын
Kkjkk
@aregunahmed2380
@aregunahmed2380 6 жыл бұрын
እር በሳቅ ሞትኩ እኔ አልሀምሊላ ሙሲሊም ነኝ
@ስምምንያደርጋል
@ስምምንያደርጋል 6 жыл бұрын
በጆሲ ፕሮግራም ሳለቅስ በዚህ ስስቅ በአርቲስቶች ዉትድርና ፕሮግራም ስስቅ እንባዬ አለቀ
@hayatmustafa828
@hayatmustafa828 6 жыл бұрын
ኧረ ተዉ እህቶቸ አላህን ፍሩ ነብዩ ሰ ዐ ወ እኔ የማዉቀዉን ብታዉቁ ትንሺ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሣችሁ ነበር ብለዋል እኛ ታዳ የት ነን እህቶቸ አላህ ሂድያ ይስጥሺ
@shambleapptube
@shambleapptube 6 жыл бұрын
በመላዉ አለም የምትገኙ የክረስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሠላም አደረሠችሁ መልካም በአል🙏🙏🙏✟✟✟..............✟✟✟......✟✟✟🙏🙏🙏
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 6 жыл бұрын
ለሁላችን.መልካም.በአልይሁንል.
@selamhenok9607
@selamhenok9607 6 жыл бұрын
Inkuan abro aderesen
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 жыл бұрын
shamble app tube ekwani abero adrsne
@tigsthailu733
@tigsthailu733 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk
@SaraSara-zl7xf
@SaraSara-zl7xf 6 жыл бұрын
አሜን
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 6 жыл бұрын
መልካም ባል የሰደት ካደኞቼ ሙስሊም ነኝ ግን አብሮነት ታችን ፍቅሯችን ለዘላለም
@sdetegnawa4385
@sdetegnawa4385 6 жыл бұрын
እሜን እናመሠግናለን😍😍
@hayatmustafa828
@hayatmustafa828 6 жыл бұрын
ሙስሊም እንደሆንሺ እየመሰከርሺ እንኳን አደረሳችሁ አላሁ አክበር ሀራም ነዉ እህቴ አላህን ፍሪ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 6 жыл бұрын
አሜን እህቶች
@sarontigbusaron1474
@sarontigbusaron1474 6 жыл бұрын
ታምራላቹ
@ማሂየድንግልልጂ
@ማሂየድንግልልጂ 6 жыл бұрын
አሜን ማር
@Tube-rq3kq
@Tube-rq3kq 5 жыл бұрын
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስጣችሁ
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@maserat1616
@maserat1616 5 жыл бұрын
ዋዉ፣በጣምደስይላል፣ፈታነዉ፣ያረገችሁን፣ሁላችሁንም፣ፈጣሪ፣ይባርካችሁ፣
@asnakechhone3620
@asnakechhone3620 4 жыл бұрын
አሜን ጎንደሬዋ
@hanayirga4132
@hanayirga4132 4 жыл бұрын
አሜን
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ
@tinsaehaile5832
@tinsaehaile5832 2 жыл бұрын
የebs ይቅዳሜ ከስአትና ይእሁድ ከሰአትፕሮግራም አዘጋጆች ለእዲስ አመት ዝግጅት የተጫወቱት ጌም በጣም የየምደንቅ ትርጉም ያለ ነው እነሱ የጠበቁት ገንዘብ ቀርቶ የሃገርን እንድነት የሚገልፅ በመሆኑ በጣም ደስ የሜል ፈታኝ ርዝናኝ አስትማሪ ጌም በመሄኑ በጣም በጣም ደስ ይላል::
@abduis4343
@abduis4343 6 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በስደት ያላችሁ ክርስቲያን እህቶቼ አብሽር ሀገራችን ገብተን የምናከብርበት ቀን እሩቅ አይደለም😢 መልካም በኣል እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነው😘😍
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
አሜን እህታችን እናመሰግናለን 😘😘😘
@nebamekonen7888
@nebamekonen7888 6 жыл бұрын
Hayuuuuuuuuuu
@selamawitdebele6087
@selamawitdebele6087 6 жыл бұрын
Enemesaganal betam leboneshan ayeqayarawu
@mekdiliyuu5374
@mekdiliyuu5374 6 жыл бұрын
😘😘😘😍😍
@sdetegnawa4385
@sdetegnawa4385 6 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን😘😘😍
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል በጣም ዘና ያደርግ ነበረ እናመሰግናለን
@fisalalal7943
@fisalalal7943 5 жыл бұрын
1and
@mamelove4410
@mamelove4410 6 жыл бұрын
ሰሀር በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት በራሶ ውበት ነው ብዙ ግዜ የምትወጣው ይህን የፈረስ ጭራ አትለብስም ዋው ታምሪለሽ
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 6 жыл бұрын
Mame Love ጥሎብኝ እጅግ በጣም ነው የምወዳት!
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 6 жыл бұрын
እኔም......
@milikyaze9148
@milikyaze9148 6 жыл бұрын
ሜካፕም ብዙም አትቀባም
@ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ
@ኢቲዮጲያለዘላለምትኑረአሃ 6 жыл бұрын
Mame ልክንሽ
@maliyausaman7882
@maliyausaman7882 6 жыл бұрын
Mikii kkkkkkkkkkkkkkkkk
@tesgagerlenjamo2105
@tesgagerlenjamo2105 5 жыл бұрын
የምገርም የፕሮግራም ነበር።በጣም አዝናኝና ለስፖርታዊ እንቅሰቃሴዎች ብዙ ዋጋ እንዳለ የተማርንባቸዉ ፕሮግራም ነበረ። እወዳችዋለሁ መልካም የገና በዓል።
@suragirma
@suragirma Жыл бұрын
vfgdf
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 5 жыл бұрын
የምር በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ምችት ድልት ይበላችሁ። እኔ ግን ምንም አይነት አያሸንፈኝም ገጠር ስለተውለድሁ ከገደል ወድ ገደል ከፍየል እና ከጦጣ ጋር ስዘል ነው ያደኩት እስኪ ላክ ግጩኝ
@vzwrmmelemuiose9164
@vzwrmmelemuiose9164 4 жыл бұрын
@Marry Tekalegn mkvgsyi Dme
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 6 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ። 😘😘💖💖
@enu-u9m
@enu-u9m 6 жыл бұрын
እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም በጤና አደረሳቹሁ ወገኖቼ 😁ሚኪዬ እኔ እንደዚህ ልደባለልልህ በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ ሁላቹም አሪፍ ናቹሁ በርቱ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 6 жыл бұрын
ደብሮኝ ውሎነበር እናንተን ሳይ ሳቅበሳቅ ሆንኩኝ ደስ ትላላችሀ መልካም በአል ይሁንልን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርአሜን
@iloveyouethiopianhirutnegn2594
@iloveyouethiopianhirutnegn2594 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ጨዋታ ነበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ብአላችሁ ደስ ይለኛል በዞላይ ሁሉንም እወዳችሁ አለሁ
@ssmm3925
@ssmm3925 6 жыл бұрын
ውድ የወርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@hrj1695
@hrj1695 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 6 жыл бұрын
እኮን.አብሮአደረሰን.ያመት.ሰውይበለን
@temseganamelaka1750
@temseganamelaka1750 6 жыл бұрын
Enkan abero aderes amen yena konjo
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
@@Gabour-qt1wc ቅድም ምን አድርጌሽ ነው በአህዛብ ቁጭት እኔን ትሰድቢኛለሽ ቆይ ላግኚሽ ብቻ በቃሪያ ጥፊ ነው የምልሽ
@ryudgh8327
@ryudgh8327 6 жыл бұрын
በሀገርም በውጭም ያላችሁ ውድ ኢትዬጵያውያኖች የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር በአል ይሁንላችሁ
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 6 жыл бұрын
I'm Muslim ye chirsitina imnat taktayoch ba mulu inkuwan la gena 🤶 beal adersachu Ethiopia one love 💚❤️💛
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
እኔን ማማየ💓
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 6 жыл бұрын
Amen enkan abro adrsen. Ye hagriy lijochi
@sdetegnawa4385
@sdetegnawa4385 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን 😘😍
@ሉሲከኮልፌ
@ሉሲከኮልፌ 6 жыл бұрын
Yena Konjooo Enkan Abero Adersen
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
ሚኪ ክክክክ ወይኔ በሳቅ ሺቴ አመለጠኝ 😀😀😀😀😀ዉይ እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም ሚኪ ለሺ በማለት ጨረሰዉ:: ደስ የሚል ጫዎታ ነዉ ::ህይወትም እንድህ ናት ስእወድቅ ስንነሳ ነዉ::💚💛♥መልካም የገና በአል 🌷🌷💚💛♥
@alexdaniel9837
@alexdaniel9837 6 жыл бұрын
Babemezeke
@ዳግምትንሳኤ
@ዳግምትንሳኤ 6 жыл бұрын
ሽንታም 😂
@Dev-qz9sq
@Dev-qz9sq 6 жыл бұрын
Lelela ken dayper tetekemi 🤣
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
@@ዳግምትንሳኤ 😀😀😊
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 жыл бұрын
@@Dev-qz9sq የለኝማ አንች /ተ ከገዛሽልኝ/ኝ እሽ😂😂😀😀
@Martha_Takela
@Martha_Takela 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ውፍረት ለዚህ ጨዋታ ፈታኝም መሆኑን ከሆነ ሰው ተማርኩና በቀን 1 ጊዜ ልበላ ወሰኩ ብቻ ደስ ትላላቹ
@የሺየድንግልማርያምልጅY
@የሺየድንግልማርያምልጅY 6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን 😘💖
@susuy-belayleji1214
@susuy-belayleji1214 6 жыл бұрын
በቃ ዛሬ ማዳም ጋ መጣላቴ ነው ሥልኬ ላይ ፍጥጥ ብየ ዋልኩ😳 እንደው ፕሮግራሙ ሁሉ ደሥ ሢል
@mesitube318
@mesitube318 6 жыл бұрын
Enam baya chewechibgn zara silke lay afxcha
@samerhussan1637
@samerhussan1637 6 жыл бұрын
እኔ ረሱ ቤት አፅጂ ተብዬ ደረጀው ስር ተቀምጬ እያዬው ነው ዛሬ ገዳለችኝ
@susuy-belayleji1214
@susuy-belayleji1214 6 жыл бұрын
@@samerhussan1637 እኔ ደግሞ ጋህዋ ሥሪ ተብየ ከሻሂው ፐርሙሥ ሄል ጭምር አየ ሀሀሀሀሀ
@samerhussan1637
@samerhussan1637 6 жыл бұрын
@@susuy-belayleji1214 ክክክክክ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ማትእብፈቅረነው
@ማትእብፈቅረነው 6 жыл бұрын
እናተን እያየሁ የማዳምን ሮዝ አረረብኝ ስዋዳቹ በላይክ አፆናኑኝ
@hiwet___dagehiwet___dage6914
@hiwet___dagehiwet___dage6914 6 жыл бұрын
ዝበይዉ አችነሽ ያረረ እሩዝ ያበላሽኝ እዉይ
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር
@ልጓማጦይባየውሎፍቅር 6 жыл бұрын
@@hiwet___dagehiwet___dage6914 eimseiras😩😩😩😩
@አልሀምዱሊላአላኩሊሀ-ሐ1ቈ
@አልሀምዱሊላአላኩሊሀ-ሐ1ቈ 6 жыл бұрын
ማትእብ ፈቅረ ነው kkkkkkkkkkkkkkkkkkkikkkk
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
አይዞሽ ❤️
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ እኳን ለገና በአል በሰላም አደርሳችሁ ፕሮግራሙን በሳቅ እባየን ጨርሻለው ግን ሙሀመድ ይፍታ ቀዪች እሱ እስፓርት ሲሰራ አየዋለው አድናቂው ነኝ ተዋቶታል አርጓዴ ግን ሴቶም ወድም ጎበዝ ብያቸዋለው ሰማያውይ ወፍራሙ ሰውየ አወዳደቁ ከምር ማዳም እስከምትሰማኝ ፍትክ ብየ ነው የሳኩ ዝርግፍ ዝርግፍ ሲል ወፍራሙ በሳቅ ውይይይይ ደስ ሲል ግን እኔ ብሆን ሁሉንም እሰርዋለው ከምር ከዚህ ስት ፎቅ እየወጣን ባጠቃላይ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@addishabeshawitnegn5488
@addishabeshawitnegn5488 5 жыл бұрын
በእውነት በባዓል ቀን ክፍት ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የገና ጫወታ ስከታተል በጣም ደስ አለኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 6 жыл бұрын
የኔ በአል የሚያልፈው በ KZbin ነው እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን
@ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ
@ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ 6 жыл бұрын
ከቤተሰብ ተለይታችሁ ወይም በስደት አለም ሁናችሁ ምታሳልፉ እህት ወንዶሞቻችን አይዞችሁ እሽ እንዳይከፍችሁ በebs ፈታ እያላችሁ አሳልፉት
@sofiyaabdlmjid3391
@sofiyaabdlmjid3391 6 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷
@islamnura9882
@islamnura9882 6 жыл бұрын
@@sofiyaabdlmjid3391እሺ. Eihitachin
@hermela4279
@hermela4279 6 жыл бұрын
thank you 😊
@ስምምንያደርጋል
@ስምምንያደርጋል 6 жыл бұрын
ሚኩ ለመወዳደር በመምጣትህ ብቻ አድናቂህ ነኝ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ኧረ በሳቅ ሞትኩ ያገር ልጆች ፍቅር ❤❤❤እኮናቹህ እኛን በስደት ሁነን ፈታ አረጋቹህን
@mesertadis3457
@mesertadis3457 6 жыл бұрын
አሜሪካን ከመጣሁ 15 አመት አልፎኛል እውነተኛ ሳቅ የሳኩት በዚህ show እና በቁጥር 1 የወንዶች ጉዳይ ድራማ ነው። ተባረኩ በዚሀ ግፉበት
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
መልካም በአል እስኪ ማነው ስራ ቦታ በየፕሮግራሙ እየተፅናና በአሉን ያሳለፈ ለማንኛውም በሰላም ስደት ያልን ልጆች ሁሉ ለሀገራችን ያብቃን
@desselove3737
@desselove3737 6 жыл бұрын
አሜን ግን ከፍቶኝ ዋለ
@zeinabnehme6749
@zeinabnehme6749 6 жыл бұрын
Amen
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
@@desselove3737 አይዞሽ እኔም እንዳንችው ነኝ ግን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው አንድ ቀን ከቤተሰብ ጋር እናከብራለን
@tsinathasset6645
@tsinathasset6645 6 жыл бұрын
Amen
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 6 жыл бұрын
amen(3)lanchimi
@ሠሚራየራያያዋቅብጥብጥ
@ሠሚራየራያያዋቅብጥብጥ 6 жыл бұрын
ደሥሢል፡ያዝናናል፡መልካም፡በአል፡እኔኳ፡ሙሥሊምነኝ፡በሣቅነዉ፡ያመሸሁት፡አልሀምዲሊላሂ፡
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
Edachi ayenetu MN ale she beweledi. Enanesegnalen marr
@ሠሚራየራያያዋቅብጥብጥ
@ሠሚራየራያያዋቅብጥብጥ 6 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 የኔቆንጆ
@hiwotlache2396
@hiwotlache2396 6 жыл бұрын
Wey mekiy kkkkk
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 6 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት ባእል አደረሳችሁ አደረሰን ተዋንያን ፈታ አረጋችሁኚ ደብሮኝ በስደት ባእል በመጣቁጥር ተደብሬ ዘና አረጋችሁኝ
@Omar-uo4pq
@Omar-uo4pq 5 жыл бұрын
Enkon legena beal aderesachihu betam sea yemil nebe feta zena belenal abo selamachihun yabzaw Ethiopia lezelalem tnur💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@tgfkcretgfkcre7585
@tgfkcretgfkcre7585 5 жыл бұрын
በስማም የሌለ ጫወታ ነበር በፍቅር አየሁት እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
እ#ንኩዋን አብሮ አድርስን የአምት ስው ይብልን #ክመዳም ቤት ውጥን ክእራሳችን ቤት ሆነን ለማሳልፍ ያበቃን #አሜን በሎ እህቶች !
@zeinabnehme6749
@zeinabnehme6749 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ይሄምያልፋል-ዠ6ቐ
@ይሄምያልፋል-ዠ6ቐ 6 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ አሜን
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 6 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.ማር.እኔምሁሌ.ፀሎቴ.እሄነው.አይቀርም.አድቀን.
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 6 жыл бұрын
Amen
@ዉቢትኢትዮጵያ
@ዉቢትኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@maremmo1698
@maremmo1698 6 жыл бұрын
እኔ ምለው ጎዳና ለይ የወደቀ ሰው እያለ ለአርቲስቶች የሚሰጥ ሰጦታ እንደማሽቃበጥ ነው
@ephtube291
@ephtube291 6 жыл бұрын
አርትስት ሚልየነር ነው ያለሽ ማነው።የአርትስት ገንዘብኮ ህዝብ ነው ምን ኣለው።
@nahommiku4038
@nahommiku4038 6 жыл бұрын
Its not Hollyhood its Ethiopian artist you're talking about honey. Didn't you see that famous legend women begging for money last month who has been working in every single Ethiopian movie or drama in whole her life but obviously with no house to live in or no food to eat. Its very sad!
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Ertis Min Alew Damo
@addisaweke7444
@addisaweke7444 6 жыл бұрын
እደሚመሥለኝ አሺናፊወች ወሰደው ደካሞችን የሚርዱት ይመሥለኛል ከዚ ለነሱ ዋራል ነው አሺናፊ ተብሎ የሚሰጣቸው
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Anchi ergachew astyayet becha lalew yechemrltal yelelew endanchi ayntu esum yewsdbtal
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ክርሥቲያን ላደረገኝ አምላክ ክብር ምሥጋና ይገባው
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ 6 жыл бұрын
በጣም
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Amen Betam
@gelilaalebel4402
@gelilaalebel4402 6 жыл бұрын
amen#በጣም
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀለመመናቀር
@ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ
@ኑራየወሎልጅደሴወረኢሉ 6 жыл бұрын
ክክክ ወሬ አለብሽ
@abebaabe733
@abebaabe733 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችዉ ለጌታችን የልደት በአሉ ያገሬ ልጆች ጨዋታዉ በጣም ደስ ይላል መጨረሻችዉን እስከማይ ቸኩያለዉ
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
ይህን ባየውት ቁጥር ልቤ እስክፈነዳ ነው የማየው በጣም ገራሚ ነው ደስ ይላል የኢትዮ አርቶች ውድድድድድድድ🙏👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕🌹💖💖❤❤
@neimahassen1268
@neimahassen1268 6 жыл бұрын
ወይይይይይ ዛሬ በሳቅቅቅቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወላሂ በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራምነው ደስ ስትሉ
@branishbranish6291
@branishbranish6291 2 жыл бұрын
በተላይ ሚክ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኮን አደረሳቹሁ የመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በውጭም ባገር ቤትም ያላችሁ መልካም በአል እመኝላቹአለሁ ♥♥♥
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 6 жыл бұрын
Amen Amen
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 6 жыл бұрын
ማን ፈቀደልሽ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 6 жыл бұрын
@@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ ማለት
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 6 жыл бұрын
እኮን አደረሳቹ ለማለት አላህ አይወልድም አይወለድም ብጤም አምሳያም የሌለው አላህ ልደት ብለው ሲያከብረሩ አንቺ ተባባሪ ነሽ አንድ ልብ ሁለት ነገር አቲዝም ስለዚህ ሙስሊም ከሆንሽ የፈጣሪ ልደት ብለው ሲያከብሩ ያበረታታሻቸው ነው አላህ ይቅር ይበልሽ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 6 жыл бұрын
@@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ግን አንድ ነገር ይህን ያልኩት ልቤ አምኖበት ሳይሆን ኢቶዮያዉይ እነት ስለተሰማኝ ነው ኢቶዮያውይ ደግሞ እኛ የነሱን እነሱ የኛን እድናከብር አስተምራኝ አለች አገሬ በራሳችን ጊዜ ሀይማኖት ባናሰድብ አሪፍ ነው እነሱ የሚያረጉትን እራሳቸው ያቃሉ የኔ እኮን አደረሳቹሁ ማለት መልካምነት እጂ ለሌላ አይደለም ሙስሊም ከሆንሽ ላልሽው አልሀምዱሊላህ አወ ሙስሊም ነኝ።
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
ወይኔ ጋሽ አያልቅበት ሚኩ በሳቅ ገደለኝኮ 😂😂😂😂😂😂 ሁላችሁም በእውነት በጣም ነው ያዝናናችሁን እናመሰግናለን
@fikir2101
@fikir2101 Жыл бұрын
Kaleye, yen Fikir yen konjo Efffff Temsgen dese ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I love you guys 💓💗🙏❤️🙏🙏❤️
@samrawitwoldegebreal6148
@samrawitwoldegebreal6148 6 жыл бұрын
I am so Happy that we have this in our country. Who ever open this mall bless him or her
@andnet2276
@andnet2276 6 жыл бұрын
*እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የብረሃን ልደቱ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ባላችሁበት መልካም በዓል 💖💖💖💖💖💖* እንኳን ደህና መጣችሁ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 6 жыл бұрын
እኮን.አብሮ.አደረሰን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ
@እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ስደት አለም የሚትኖሩ እህቶች &ወንድሞች
@zeinabnehme6749
@zeinabnehme6749 6 жыл бұрын
Enkune. Abero aderesn
@hrj1695
@hrj1695 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
@ddt826
@ddt826 6 жыл бұрын
አሜን እንኳን አቡሮ አደረሰን
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 6 жыл бұрын
ቴዲና ጎሳዬ ታሪክ የሰሩበት ዘፈን kzbin.info/www/bejne/bJfIlmedaph_rZo 🙏🙏🙏
@ተመሰገንአምላክተመሰገንአ
@ተመሰገንአምላክተመሰገንአ 6 жыл бұрын
Amen
@omnaassefa782
@omnaassefa782 6 жыл бұрын
ቦታው በጣም ይገርማል! እንደዚህ አይነት የመዝናኛ ማእከል ገንብተው ላገራችን ላበረከተው ለ ጋስት ኢንትርተይመንት ሞል ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው።
@kidusjo948
@kidusjo948 2 жыл бұрын
መለመር
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
በጣም አዝናኝና አስቂኝ ነበር አብሶ ሚኪ ወንዶችን ለማግባት ይቺን መፈተን ያስፈልጋል
@reenatube6617
@reenatube6617 6 жыл бұрын
ዘነባ ጀግና በድራማ ላይ ብቻ መስሎኝ ነበር ጀግንነትሽ ለካ ጀግና ነሽ ያምራል😍😍😍😍
@susuhassen7220
@susuhassen7220 6 жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ😄😘 መልካም በዓል ይሁንላችሁ😍❤
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 6 жыл бұрын
ሙስሊም አይደለሽ? ??
@kalhonaaho8232
@kalhonaaho8232 6 жыл бұрын
@@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ so what do you mean
@nanadjahidin7626
@nanadjahidin7626 6 жыл бұрын
ሙሀመድ ሚፍህ በጣም አጥብቀህ አዳምጠኚ ወላሂ አንተን የመሰልክ ቆጆ ምነው መጥፎ ስራ አጠቃህ በአላህ ስም ልጠይቅህ ከዚህ ካለህበት አጥፊ ሂወት አኡዙቢላሂ ብለህ ምጥቅብለህ ውጣ ሞት ሳይቀድምህ ቅደመው ምነው ማሜ ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራህ በህዋላ ምነው 1 ነገር ላስታውስህ ዝንቅ ከሚል መፅሐፍ ያነበብኩትን ያኔ አልቅስ በነፍስህና በስሜትህ ተበልጠህ ለትናንሽም ሆነ ለትላልቅ ወንጀሎች በቀላሉ እጂ የስጠህ ቀን ያኔ አልቅስ 2 ለሙዚቃ ለድራማና ለፊልም ውስጥህ ሲነካ ለቁርአን ልብህ ሲደነድን '''''''''''ወዘተ አላህ ህይሩን ይምራህ ያረብ አዛኙ
@tenalehulum
@tenalehulum 6 жыл бұрын
@@nanadjahidin7626 'ኣሏህ' ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራ አይችልም ፤ ምክንያቱም ፡ - 'ኣሏህ' በፀሐይና ብርሃኗ እና በሺዕራ ኮከብ ይምላል ፤ [ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ እና መናት] የሚባሉ ሴቶች ጣዖቶች ልጆች ነበሩት ፤ (ቁርኣን፡ ምዕ. ፺፩ [አል-ሸምስ]፡ ቁጥር; ፩ ፨ ምዕ. ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥሮች; ፩፣ ፲፱-፳፣ ፵፱ )። በተጨማሪም ስለ'ኣሏህ'ና ልጆቹ ታሪክ [ጉግል] ላይ ፈልጎ ማወቅ ይቻላል ። - ሙሐመድ ታምራቶች እንዲሰራ አልተፈቀደለትም (አልወረደለትም)፡ በግልፅ የሚያስፈራራ ብቻ የነበረ ግለሰብ ነበር (ቁርኣን፡ ምዕ. ፳፱ [አል-ዐንከቡት]፡ ቁጥር; ፶ )። - ሙሐመድ በመልእክቱ ከተጠራጠረ ኦሪት[ተውራት] እና ወንጌል [ኢንጅል] ወይም መፅሐፍ ቅዱስ ን ያነበቡትን ይጠይቅ ተብሎ ታዟል ይላል (ቁርኣን፡ ምዕ. ፲ [ሱረቱ ዩኑስ]፡ ቁጥር; ፺፬ )። ስለዚህ በፀሐይና ኮከብ የሚምልን 'ኣሏህ' ን እና ታምራትን የማይሰራና የሚጠራጠር ሙሐመድን ማመን አይቻልም ።
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
@ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 жыл бұрын
በለው በለው ዩትዮብ ብገባ ጢም ብሎአል ከየትኛው ልጀምር ባዴ ለቀቃችሁት የኦርቶዶክስ በአል ደስ የሚለኝ የሚአዝናኑ ፕሮግራም ይበዛል ይመቻችሁ❤
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
😍😍😍😍
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 6 жыл бұрын
ጀሚላ መሀመድ Ya ortodokse bicha man adaragew yakeristiyan bahale naw
@niceprice2350
@niceprice2350 6 жыл бұрын
ጀሚላ መሀመድ ዋዉ
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው አብዥው የኢትዬጽያ ህዝብ ኦርቶዶክስ ነው ገና እንበዛለን
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 6 жыл бұрын
Jemila..Anchim yemechish..prgoramun gin endemetayew Muslim wendemochena ehetochinem yasatefe new .Gin Orthodox Haimanot Mezenagna new malet aydelm ..chegeru yalew ye televition prgramoch Ke Bealu Alama wech Yenged ena Mastawekia yalchewn prgramoch mesrat lenesu aterafi selhone new.enji Bealu Ye Getachin Medhanitachin kal Medhanialem .ye Mebetachin Kidst dingel mariamin seawi Sega Lebso..egan ye sew lejochin ke mot lemetadeg endesew meweldun ena ledet bealun Makeberia new enji mezenagna aydelm. yehin megenzeb yasefelegal.
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ
@መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ 6 жыл бұрын
ሁልልችሁንም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ ስወድሽ!፥ሰሀርዬ ስወድሽ! ሙሉ ቀን፥ሄለን በድሉ!.....ሁላችሁንም ነው የምወዳችሁ ወይኔ እንባዬ እስከሚወርድ ነው የሳኩት
@madeenamadeenakonju5582
@madeenamadeenakonju5582 4 жыл бұрын
ወላሂይ እንደዛሬየ ሰቄየአላወቅም በተለይ ያሳቀኘ ሚኪይ
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ Жыл бұрын
ሚኪዬ አይዞህ በሳቅ 😂😂ሁሉም የምወዳቸው ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ🙏❤❤
@mazamazamaza1082
@mazamazamaza1082 4 жыл бұрын
Woow! baxaamnaw Yazenanachun Enamesegenalan:; yatashanafachut badiggami ashashelu ashanafiwochu dagmo bartu elalaw;:
@jaxmilo6306
@jaxmilo6306 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደራሳችሁ አደራሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን😍 እናመሰግናለን ውዶቼ ወይኔ ሚኪ ሳቅ በሳቅ😀😀😀😀
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 6 жыл бұрын
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ክክክክክክ 😆😆😆😆😆😂😂😂😂😂😂😂
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 жыл бұрын
ለሙሀመድ ሚፍታህ እና ለአረንጓደ ለባሿ 👍👍👍
@ሰአዲማርለእናትዋ-ጨ6ቸ
@ሰአዲማርለእናትዋ-ጨ6ቸ 6 жыл бұрын
ክርስታን እህትና ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳቹ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አዝናናችሁን አቦ ይመቻችሁ የማሜ ቁመት ይመቻል ቁመት መኖር ለዚ ለዚ ይጠቅማል kkkk
@rovallove672
@rovallove672 6 жыл бұрын
በጣም አዝናቶኛል በውጭው አለም የምናየውን አይነት አገሬ ላይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ተከታታይና ቋሚ ልምምድ ከህፃናት ቢጀምር መልካም
@rovallove672
@rovallove672 6 жыл бұрын
ነው!!!!!!!!!
@የጨርቆሷ31ቀበሌ
@የጨርቆሷ31ቀበሌ 6 жыл бұрын
አዩ ግርማ በጣም አምሮብሻል የማለዳ ኮከቦች ውጤት
@baty957
@baty957 6 жыл бұрын
ስወዳት አምሮባታል ብቻ በጣም
@Dubai-ow8zb
@Dubai-ow8zb 6 жыл бұрын
Wwwwww bunti hoden.aqosolchuti dasss yilaal baxam now yasqant batlye mike baxaaam azazinonyal gen baxam aznanyi naber
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 6 жыл бұрын
betam min mamar becha..mider artist negna bay hulu gudun afelachew..eko...kkkk..be ketfefo ena genfo yetdebelebel hulu...aketote sigote ena mewetat aketote siyakasit esuwa gin atefachew kuch alech..setamir...
@አልሀምዱሊላህአለክልሀል
@አልሀምዱሊላህአለክልሀል 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው ሁላችሁልም እምወዳችሁ እማከብራችሁ አርቲስቶች አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን
@basa9990
@basa9990 6 жыл бұрын
Woww woww nice
@saismuzocsais9982
@saismuzocsais9982 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለክልሀል
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
በስደት ብቻየን ብሆንም ደህና ዘና አደረጋችሁኝ እግዚሀቤር አይለያያችሁ
@jonajay9232
@jonajay9232 6 жыл бұрын
♥️ halane konjo sewdse
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብይውዴ
@oromiafirst6797
@oromiafirst6797 4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ብጫ ለብሳ የተጫወተች ሴትዮ። በጣም ጎበዝ ነች
@cristianoRonaldo-li5oc
@cristianoRonaldo-li5oc 4 жыл бұрын
አረብ አጋርናዉ የላሁት ግን የናታ አድናቅናኝ የቴድና የቃልክደን አድናቅናኝ ከዳማናዉ በላይ የምላዉ ፍልም በጠም ታዎደጅ ፍልም ናዉ ሁሌም በልቤ ይኖራል።
@kozykedir4099
@kozykedir4099 6 жыл бұрын
ክሪስቲያን ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
እሜን እህት
@fekerasmar7102
@fekerasmar7102 6 жыл бұрын
Hi wow
@hayatmustafa828
@hayatmustafa828 6 жыл бұрын
አይባልም ሀራም ነዉ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 6 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@frah8567
@frah8567 6 жыл бұрын
ሃያት የጂማዋ I support d/r Abiy አይባልም እህት ሀይማኖታችሁ ትክክል ነው እያልሽ ነው ማለት እኮ ነው ስለዚ ወደፊት ከማለት ታቀቢ
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 6 жыл бұрын
ወይኔ በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ሚኪ ወፍረት ቀንስ😃
@Hanna-mi4dv
@Hanna-mi4dv 4 жыл бұрын
Hhh
@hanihanicho8069
@hanihanicho8069 6 жыл бұрын
ሴቶቹ ይሻላሉ አረ የ ኢ/ያ ወንዶች ስፖርት መስራት አለባቹ::ቴድየ የኔ ቀጮ አድናቂክ ነኝ
@ኣዲስደተኛዋ11
@ኣዲስደተኛዋ11 6 жыл бұрын
እንካን ለገታችን መዳንታችን ለእየስስ ኩርስቶስ ልደት በሰላም ኣደረሰን ።ውይ በጣም የሚገርም ጨዋታ ነው ፈጣሪ እትዮጽያን እና ህዝቦቻን ይባሪክልን በጣም ደስ ይላል መኪየ በጣም ኣዝናናሀኝ እመሰግናከን ።ፈጣሪ ያመት ሰው ይበልን ኣሞን ኣሜን ኣሜን
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Ena gen Muslim betam new yemtgermug ezi men tadrgalchu behdachubt eha seytan alah eyalch aslchachun kezi wetu seyastelu bentachu
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 6 жыл бұрын
I am from Eritrea I love micky he is the best and cool guy
@genilema9503
@genilema9503 6 жыл бұрын
ዋው እንዴት ጓጉቼ እንደጠብቋቹ እንኳን አደረሳቹ ለብርሃነ ልደቱ
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 6 жыл бұрын
ሚኪ በሳቅ እንባዬን ጨረስከው
@abdiitayibu5996
@abdiitayibu5996 6 жыл бұрын
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ g
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 Жыл бұрын
ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደርሳችው አደርሰን🎉🎉🎉
@Aaaaa-xq5ih
@Aaaaa-xq5ih Жыл бұрын
የምር በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሀዩ ጎበዝ በዝሁ ቀጥይበት አትተይው❤
@ሓዩየሀለበማኛ
@ሓዩየሀለበማኛ 5 жыл бұрын
በሳቅ ሠዎቹ ተኝቶ አሥደነገኩ መሠለኝ 🍿🍿🍿
@saraaberham2074
@saraaberham2074 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በስደት ላይ ያላችሁ አይዟችሁ አንድ ቀን ሀገር ገብተን እናከብረዋለን
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg Жыл бұрын
እውነት ነው አንድ ቀን እንገባለን 😢😢😢😢
@ያነኝ
@ያነኝ 6 жыл бұрын
ዋው ይሄንን በጉጉት ስጣበብቅ ነበር ያዝናናኛል ብዬ አስባለሁ
@منياحمظ-ح3ك
@منياحمظ-ح3ك 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አረ ሚኪ በሳአቅ ገደልከን ለነገሩ መሞከርህ እራሱ ሀሪፍ ነው ማሜ ደግሞ በቁመት ጠቀስከው ያው ጨዋአታው ደስ ይላል አዝናአናአችሁን በስዴት ሆነን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
እዴ እኔ ራሱ ቁጭ ብየ ላየሁት በጣም ከበደኝ ጎበዞች ናቹ የምወዳቹ ተዋኒያዎች
@nejatmohammed3779
@nejatmohammed3779 6 жыл бұрын
እስፖርት የመስራት ልምድ ይኑረን ውድ የአገር ልጆች
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
@ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 6 жыл бұрын
ውይ አሁንስ በጣም ከፋኝ ሁሌም ዓመት በዓል ስደት ላይ ነው ማሳልፈው መቼ ይሆን ያሰብኩት ተሳክቶ ሃገሬ ገብቼ ዓመት ብዓል ከቤተሰቦቼ ማሳልፈው ኡፍፍፍፍ እግዚአብሄር አምላ አንተ ርዳኝ ካንተ ሌላ ማንም ሚረዳኝ የለምና
@zeinabnehme6749
@zeinabnehme6749 6 жыл бұрын
Ayzoshe
@سعيدامام-ت3ن
@سعيدامام-ت3ن 6 жыл бұрын
አይዞን ይሳካል ማር
@sulaiman2656
@sulaiman2656 6 жыл бұрын
ሚኪ እረ በሳቅ ገደልከኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@sofyeyonas4099
@sofyeyonas4099 4 жыл бұрын
😂😂😂👈
@sofyeyonas4099
@sofyeyonas4099 4 жыл бұрын
ወይኔ ሙትኩኝ እኔም😂😂👈
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አደርሳችሁ ሚኪ አሳቅኽኝ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 6 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁ገና አሁን አየሁት በስማም ከፍቶኝነበረ ዘና አረጋችሁኝ ምችት ይበላችሁ ❤❤❤❤❤እወዳችኃለሁ
@ryntube7483
@ryntube7483 6 жыл бұрын
ሚኪ በጣም ነው ያሳቀኝ ዘለህ ፍርጥ 😅
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Seid Legas እኮ kkkkkk
@AaaBbb-ro4zq
@AaaBbb-ro4zq 6 жыл бұрын
አይሚኪምንበደለካቸወነውየተጫወቱብህ።kkkkkk
@appkwt9495
@appkwt9495 6 жыл бұрын
💚💛❤🏃
@iloveyoumom9597
@iloveyoumom9597 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 6 жыл бұрын
በጣም ነዉ የተመቺውኝ
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
ከሴት አዩና ሰሀር ከወንድ መሀመድና ሙሉ አለም ጎበዝ ናቸው
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ስሀርን ስወዳት የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 6 жыл бұрын
ወይ ሚኪ ከመጀመሪያውም እንዴት እንደሚሆን ስገምት ነበር ወይ ዛሬ ፈነዳው ማሪያምን በጣም ታምራላችሁ በጣም ኑሮልን በጣም ፈታ አርጋችሁን በጣም ለየት ለየት ያለ ግን በጣም የሚከብድ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
በጣምነው ዘና ያረጋቹኝ በተለይ ሚኪ በጣም አሳዘነኝ የሄለን ሳቅሽን ስወደው በርቱ
@የጁነይድቤተሰቦች
@የጁነይድቤተሰቦች 6 жыл бұрын
እባካችሁን ሰብስክራይብ አድርጉን የተለያዩ ጣፋጭ እና ተወዳጅ ፕሮግራሞችን ለኡማው እናቀርባለን በተለይ ትልቅ ስራ የምንሰራው ገጠር አከባቢ የሚገኙ ዳኢዎችን በማቅረብ የገጠሩ ህዝብ ከሺርክ ለማላቀቅ ነው የምንሰራው። በአላህ ስም ሰብስክራይብ አድርጉን።
@የገጠሯነኝስደተኛዋየገጠሯ
@የገጠሯነኝስደተኛዋየገጠሯ 6 жыл бұрын
ካመት ያድርሳችሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ቃልዬ ስወድሽ
@muradeshetu6721
@muradeshetu6721 6 жыл бұрын
ሶፊ ትናትና የበላሻት አዲት ብስኩት ጠቀመችሽ ከከከከከከከ
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
@islamnewhiwotejennatnewmig5154 6 жыл бұрын
Tamri kuwait Tamri 😂😂are zare comment hoden akoselegn
@ኢሙነኝወለየዋ
@ኢሙነኝወለየዋ 6 жыл бұрын
Tamri kuwait Tamri ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@amenamansour6263
@amenamansour6263 6 жыл бұрын
😁😁
@moodnood7984
@moodnood7984 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sanchezabrha4613
@sanchezabrha4613 4 жыл бұрын
አ/ሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ ይላል
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ደሞ ደስ የምትሉ አርቲስቶች ናቸው ❤ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንደዚህ ፈገግ ብሎች ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎ
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 6 жыл бұрын
ሠላምን የመሠለ ምን ትልቅ ፀጋ አለ ደሥ ሥትሉ በጭዋታው ደሞ በሚኪ ዝና ፈታ ብያለሁ
@asiawow-cz4oj
@asiawow-cz4oj 6 жыл бұрын
አሜንለሁላአቹህለክርስቶስቤተስቦችእንኳአንአደርሳቺሁ
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 6 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ነው የተዝናናውት
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 6 жыл бұрын
እኛ ሽትቤት አጥበን አስር ሽብር የልተከፈልን እናሱ ብሩንም ጨወታወንም ኮመኮሙት እኮ ማሻ አላህ
@medinyutubmedinyutub96
@medinyutubmedinyutub96 5 жыл бұрын
ኸረ በጣም ምናለ ሠርተው ለማይበሉት ሙሥኪኖች ቢሠጧቸው ሠርተው ለሚበሉት በሥበብ አድርገው ከመሥጠት
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃልዬ ይህን ቆንጆ ድር ብሎኛል ጥንክር ነሽ አይዞሽ ሁላችሁም እወዳችኋለሁ
@tt4141
@tt4141 4 жыл бұрын
ሚኪ የመጨረሻ ነዉ ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂በጣም ዴስ የሚል ፕሮግራም ነበር ከፍቶኝ ነበር የዋለዉ ፈታ ነዉ ያልኩት ይመቻችሁ💚💛❤❤❤😘😘😍😍😍😍
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН