አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!

  Рет қаралды 239,112

Zebiba Girma

Zebiba Girma

Күн бұрын

Пікірлер: 893
@mesitakele1042
@mesitakele1042 Ай бұрын
የወለደውን ልጅ የሚደፍር አባት ባለበት ግዜ እንዲህ አይነት አባት ማግኘት ሰጦታ ነዉ 🙏መጨረሻችሁ ይመር
@ሂክመትTube
@ሂክመትTube Ай бұрын
ደምራኝማር
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb Ай бұрын
​@@ሂክመትTubeደመረኩሺ🎉🎉🎉 አንችም መልሺ🎉🎉🎉
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Ай бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ምርጥ ባል ላልወለዳት ልጅ ምርጥ አባት ሆኖ መገኘት መታደል ነው።የኔ ቆንጆ አባቴ በሆነ እመኝ ነበር አለች።
@enatendawoke116
@enatendawoke116 Ай бұрын
እንኳን የሚወዳድት የባለቤቱን ልጅ ሰው እኮ እፀድቅ ብሎ ሰውን ይረዳል
@genitabeebe3342
@genitabeebe3342 Ай бұрын
Baay,ee namati toltu ebbifaama❤❤❤❤
@ሂክመትTube
@ሂክመትTube Ай бұрын
ደምራኝማር
@MeronSeyfu-x1v
@MeronSeyfu-x1v Ай бұрын
እውነት አብራችው አርጁ ትዳራችው ይባረክ መጨረሻችውን ያሳምረው አይለያችው
@helentadesse5825
@helentadesse5825 Ай бұрын
እውነት መታደል ነው እንደዚህ ያለ ባል የሰጠን ሴት ልጀ ፍቅር የሚሰጥ ነው የምትወደው እግዚአብሔር ይባረክህ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Ай бұрын
በስማም የልጅሽ ፈገግታ ጥሩ አባት መሆኑ ይመሰክራል ደስ ሲል ጀግና አባት 💪👏🙌🔥💪
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Ай бұрын
ዘቡ እስኪ private life ሽን አደባባይ አታውጪው። ትዳርሽን ሽሽግ ፣ ድብቅ አርገሽ ሌላውን አሳይን
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if Ай бұрын
ልክ ነሽ ግን reality life መስራት ፈልጋ መሰለኝ. አምላክ ይሸፍንላት
@ZebebAli
@ZebebAli Ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@BazuBazu-s6t
@BazuBazu-s6t Ай бұрын
አዎ ያስተምራል
@EkramAssefa-g2l
@EkramAssefa-g2l Ай бұрын
የሀበሻ አይን እንጨት ያደርቃል እኔ እሚወደዱ ሰወች ሳይ ማሻ አላህ ብዬ በሙሉ አይኔ ራሱ አላይም እሳሳለሁ
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔርን የያዘ አያፍርም ትስራ የምንወዳት እንያት የኔ አመለ ወርቅ ስወዳት🥰
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Ай бұрын
ከሰው አይን ይጠብቃቹ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Amin
@Sghs-i7x
@Sghs-i7x Ай бұрын
እሜንንንንን❤
@osratgold7930
@osratgold7930 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🥰🥰
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my Ай бұрын
ህፃናት ንፁህ ልብ ነው ያላቸው እኮ ኡፍፍ!! እንደ ህፃናት ካልሆናችሁ መንግስተ ሰማያት አትገቡም አለ ጌታ ኢየሱስ ❤እግዚአብሔር ደሞ የልቧን መሻት ሰጣት
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ Ай бұрын
በጣም ቅን የሆነ ሰው ነው ማስመሰል የሌለበት ደግ ሰው ሆኖ የተፈጠረ ነው እግዚአብሔር ያደለው ሰው ነው ደግነትን ፀጋ ነው እስከመጨረሻው ያብዛልህ🙏 ዘቡዬ ልጅሽም ደግሞ በጣም ስነስርአት ያላት ቆንጅዬ ልጅ ናት መልካም አባት አድሏታል ላንችም መልካም ባል አሁንም ውለዱ ክበዱ ትዳራችሁን ይባረክ🙏❤️💐
@GODISGOOD-tn4fe
@GODISGOOD-tn4fe Ай бұрын
ኢሱ በእግዚአብሔር መኪና እየነዳህ ወደ ኋላ አትዙር አስጨነከኝ በተረፈ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@Nevergiveuphg
@Nevergiveuphg Ай бұрын
ከ ሃበሻ አይን ይሰውራቹ ዘቡየ💛
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 Ай бұрын
የእኔ እንቁ ወይኔ ስነስርአቷ አወራሯ ደስ ስትል ዘቡ ጀግና እናት ነሽ👍😍😍
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ዘቡየ ኢሱየ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን ኦሚን አብሳላትን መድሀኔያለም በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤
@GabiYamarama
@GabiYamarama Ай бұрын
ኢሱዬ አተ ለብዙ ወንዶች አርያ የምቶን ምርጥ ሰው ነክ ❤❤❤❤❤
@abibeshah
@abibeshah Ай бұрын
❤❤❤
@meronalem2663
@meronalem2663 Ай бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን ሰው የወለደውን ልጅ በሚከድበት ጌዜ እንዲህ አይነት መልካም ድንቅ የዋህ ቅን ንፁህ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ጀግና ልበ ሰናይ ሰው ማግኝት በጣም መመረጥ መታደል ያስፈልጋል ይህንን ባህሪህን ፈጣሪ አይቀይርብህ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ከሀጢያት በስተቀር የሳብከውን ሳይሆን ያላሰብከውን ነገር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ የኔ ውድ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እንኳንም ፈጣሪ የተመኝሽውን አባት ሰጠሽ እድግ በይ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ በቤታቹሁ ፍቅር ሰላም ደስታ ሀሴት ይሁኑላቹሁ የ
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Ай бұрын
This guy is a rare breed- the more I watch your videos the more I respect and admire him. God bless you all.
@Mesu-u7y
@Mesu-u7y Ай бұрын
ኢሱዬ መልካም ሰው ነህ ይህንን ባህሪህን እንዳትቀይር ዘቢባዬ እወድሻለሁ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Ай бұрын
መባረክ እኮ ነው ዮሚ ይሄን የመሰለ አባት ፈጣሪ ነው እደስጦታ የሰጠሽ አምላክ ይጠብቃቹ❤
@N33Natty
@N33Natty Ай бұрын
የእውነት፣መውልድ እበትም ትል ይውልዳል፣ዋናው ማሳደግነው ምረጥ አባት፣እድሜ ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
አላህ ትዳርሽን ያሳምርላችሁ በልጆች ደሞ ተባረኩ ❤
@mago2251
@mago2251 Ай бұрын
የራሱን ልጅ ለሚክድ ጥሩ ምሳሌ ነህ ተባረክ
@Eildana
@Eildana Ай бұрын
የልጅቶ ደስታ ኡፍፍ❤ተባረክ አቦ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ዘራችሁ ይብዛ❤🙏
@KassechAsmamaw
@KassechAsmamaw Ай бұрын
ገና በዜህ ደግነትህ ይጨምርልሀል ተባረክ እሱይ
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Ай бұрын
❤❤❤በርቱልን እፃናት መቼም ደስተኛ ይሁኑልን !!
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Ай бұрын
ጀግና አባት የሚገርም ሰው ዛቢባ ባል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZaaZm-b9f
@ZaaZm-b9f Ай бұрын
መታደል ነው ማሻ አላሀህ ብያለሁ
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት አይቶ ነው የሰጠሽ ይሄን የመሰለ አበባ❤እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@BazuBazu-s6t
@BazuBazu-s6t Ай бұрын
ፈጣሪይ መጨረሳችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abrhamaregawi7599
@abrhamaregawi7599 Ай бұрын
ኡነት በዚ ዘመን እንደዚ ኣይነት ባል ኣባት ማግኘት መታደል ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
የኔቆንጆ አደገች ደግሞ ስርአቷ በዚህ እድሜዋ እንድትንሺ ልጅ አይደለች እድግበይ❤❤❤❤መልካም አባት❤❤❤ መልካም እናት❤❤❤❤ስላሉሺ ተመስገን🙏❤❤❤
@onelove2401
@onelove2401 Ай бұрын
The way he superiors a little girl you make me cry I swear to God e/g aykyrbat pls especially for her little girls it’s very emotional ❤god bless you your marriage.
@dagi582
@dagi582 Ай бұрын
ከአይን ያውጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ዘራችሁ ይብዛ
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Ай бұрын
this guy is one in million. what a kind and caring gentleman!. I personally encourage them both to post more videos of them. it's educational. they are showing selfless love to society. Also, the gentleman can be a role model for many irresponsible, unkind, selfish, and uncaring habesha men. I covered this marriage from every demonic attack and evil doers in the blood of Jesus Christ, Amen.
@rahelmamo1009
@rahelmamo1009 Ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታስቀኑ❤
@MeronAdem1216
@MeronAdem1216 Ай бұрын
አባቷ ነው!!!!!❤❤❤
@kidantube11
@kidantube11 Ай бұрын
ዘቢባየ እግዚኣብሄር ደስየሚል ሂወት ሰቶሻል❤❤❤
@hiwi7095
@hiwi7095 Ай бұрын
This is so heartwarming. Your family has such a special bond! Keep spreading the love!
@BirhanTesfaye-n8u
@BirhanTesfaye-n8u Ай бұрын
በአለም ላይ ልዮ እጅግ በጣም ልዮ አባትና ባል እንድትሆን እግዚአብሔር ይርዳክ ድንግል ማርያም ቤታችሁ ትግባ ዘቢባዬ ኑሮሽን ቤትሽን ደስታሽን በቤትህ ብቻ አድርገው
@AliaWatad
@AliaWatad Ай бұрын
እግዚአብሄር ቤተሰብሽን ይባርክ ልብ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
@Mahlet-p4u
@Mahlet-p4u Ай бұрын
በጣም የምወድሽ የተረጋጋሽ ነሽ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@astertadesse9906
@astertadesse9906 Ай бұрын
I did watch the surprise video classroom it was nice😢 and touchy❤❤❤ God bless her. She grew up fast😊
@NejuYimer
@NejuYimer Ай бұрын
አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የልጅን ደስታ የምትፈልግ አባት እስክታርጁ ድርስ ሁሌም በሳቅ በደስታ እንድትኖሩ እመኛለሁ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን የምትድሩ የምትኩሉ ያድርጋችሁ ባይ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v Ай бұрын
የሰው አይን እንዳትገቡ የምር ሳሳሁላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@EkramSelmanBekele
@EkramSelmanBekele Ай бұрын
አላህ ይጠብቀቸዉ መለት ነዉ ፈርቼለቸወላዉ ወላሂ
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 Ай бұрын
ዘቢባዬ ይገባሻል አንቺ ንፁሕ ሴት ነሽ ዘመናችሁ ይባረክ🎉🎉🎉🎉
@bayushchala-n3d
@bayushchala-n3d Ай бұрын
የኔ እናት በጣም ጥሩ ባል ነው የሠጠሽ ዘቢባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ልጆችሽ ይደጉልሽ ስታምሩ ምንም የማታካብዱ ብቻ እሙማማማማ😘😘😘😘🙏🙏❤❤❤
@alemwoldeyoans6730
@alemwoldeyoans6730 Ай бұрын
መድረክ ነዉ አባትነት መታደል እንጄ መታገል አይደለም ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባርከዉ❤
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Ай бұрын
የኔ ዱንቡሼ ስነስርዓት ያላት ልጅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ልዩ ጣፋጭ ልጅ እሱም ጀግና እና ምርጥ አባት አላህ ይጠብቃችሁ ዘቦ አንቺም ምርጥ እናት እና ምርጥ ሚስት ነሽ ይመቻችሁ ❤❤❤❤
@azietube
@azietube Ай бұрын
ስታምሩ ከጥሩቤተሰብየተፈጠረሰውእንደዚነው ሁሌም እግዛብሆርበፍቅር ያኑራችሁ
@እማዬየኔናፍቆት
@እማዬየኔናፍቆት Ай бұрын
እኔም እንደ እሱዬ ዓይነት የእንጀራ አባት ያሳደገኝ ከ 5አመቴ ጀምሮ ከአባት በላይ ነው እሱ ሌላ አባት እንዳለኝ ሲነግሩኝ አላምንም ነበር ወላሂ ካደኩ በኋላ ነው እውነተኛ አባቴን ተቀብዬ እሱ ጋር መሄድ ምናምን የጀመርኩት በጣም ነው የምወዳችሁ ቤታችሁ የሰላም የፍቅር ይኑላችሁ ❤
@helenzewidu6196
@helenzewidu6196 Ай бұрын
የእኔ መልካም ንፁ ልብ ስላለሽ ፈጣሪም ካሰሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@fitsumyasabu4522
@fitsumyasabu4522 Ай бұрын
ምን ያህል የራስሽን ህይዎት ለሰዎች ማጋራት ጥቅም ጉዳቱን መገመት ባልችልም ለአንች ግን ስለሆነለሽም መልካም ነገር ሁሉ በጣም ደስ ብሎኛል
@Salem-x3w
@Salem-x3w Ай бұрын
❤የኔ ቆንጆ እኛም እንወድሻለን ዙቡዬ። ሁላችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉት። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ።❤
@AfomiaBelay-su6fq
@AfomiaBelay-su6fq Ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ. ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ከአይን ይስጣችሁ ልጃችሁንም ያለውን ሚስጥር አታውሩ. ብዙ ምቀኛ እንዳለ አትርሱ በተረፈ አብሽሩ ፈጣሪን ያዙ እሱን ያያዘ ምንም አይሆንም
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Ай бұрын
ዘቡየ። በጣም ነው የምታምሩት እግዝሐቤር ከአይነ‍እ ያውጣችሁ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ እና በራሳችሁ የምትመማመኑ መረርጥ ወላጆች ናችሁ❤ ግን በሚዲያ ስትወጡ ሁለታችሁም አንድ ሁናችሁ መሆን አለበት ምክንያቱም ጥሩ ኮመንት እዳለ አሉ የሰውን ትዳር በጥባጮች እዳሉ ማወቅ አለባችሁ በተለይ ወንዶች የዋሆች ናችው የሱየን። አዘጋጂው። ለሁሉም ዝግጅ እዲሆን። በተረፈ ከናንተ ብዙ እጠብቃለን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ። 🤞🏽🙌🏼🙏🏼
@Yehallelu
@Yehallelu Ай бұрын
መድሀኒያለም አባቴ ለልጄ አባት የሚሆን መልካም ሰው ስጠኝ🤲 አብራቹ አርጁ ክፉ አይያቹ🙏እረ ተው ኢሱ መንታ ወንድም ካለህ
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Ай бұрын
😅😅😅
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በጣም ታምራላችሁ 🤲🙏💙💗💗💚💛❤️💚💛❤️
@fadluawal3469
@fadluawal3469 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ስትር ያርግላቹ ውዴዋ አይን መጥፎ ነው በጣም Divel አይስ ይቅርብሽ የተደበቀ ነገር መጨረሻው ያምራል ብዙ ሰው አይቻለሁ እርቃናም ጓደኞችሽን ባልሽ ፊት አርቂ አትፈታተኑ ወንዶችን። በኋላ እዬዬዬ ነው
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Ай бұрын
መታደል ነዉ ክፍ አይያችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤❤❤
@astertadesse9906
@astertadesse9906 Ай бұрын
She is so quiet 😍 ❤
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ Ай бұрын
Ohh God this little girl her future is bright God bless you little one ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ConfusedBackpacker-nr7dt
@ConfusedBackpacker-nr7dt Ай бұрын
አባት ማለት ያሣደገና ፍቅር የሠጠ ነው እንጂ መውለድ ብቻ ትርጉም የለውም ጌታ ያክብርህ ወንድሜ አይለያቹ እሥከ እርጅና አብራቹ ኑሩ ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ❤❤❤❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ብርክ ያርገው💕💕💕
@ejgtue522
@ejgtue522 Ай бұрын
ወላድት አምላክ ከነልጆ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ❤❤❤ደሰሲትሉ በመቤቴ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Fetiya-f5t
@Fetiya-f5t Ай бұрын
ዮሚዬ የኔ ጣፍጭ አላህ ያሳድገሽ
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Ай бұрын
የኔቆንጆ እድግ በይ ለመጦር ያብቃሽ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@BazuBazu-s6t
@BazuBazu-s6t Ай бұрын
እዉነት ግን እኔም ለልጄ አባት አገኝ ይሆን
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Ай бұрын
እኔም 😢አገኝ ይሆን ያረብ 🤲
@ElihamSherafu
@ElihamSherafu Ай бұрын
Inem yehul gez hasabe esunaw
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
የኔ ቢጤ😢😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
ኡፉ እኔም
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 Ай бұрын
@@ነፃነትየድንግልልጅ አላህ ያዉቅልናን
@ethioeritrea8583
@ethioeritrea8583 Ай бұрын
ዘቡ ቆንጆ , እመብርሐን በ ባል ባረከችሽ ኢሱ የኔ አንበሳ ተባረክ እናትና ልጅ ውድድ በማረግክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
ዬሚ ቆንጆ እድለኛ ነሽ ምርጥ አባት አለሽ😍😍😍😍😍😍
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 Ай бұрын
Mashallah mashallah Beautiful family my Allah bless you and protect you with your beautiful family ❤❤❤❤
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
የአመቱ ምርጥ አባት ቤታቸው ሁሌም በጤናና በፍቅር የተሞላ ይሆን ልጆቻችሁን አላህ ያሳደግላችሁ ትልቅ ደረጃ የሚደርሱ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@mhmh7628
@mhmh7628 Ай бұрын
እኔም አለኝ ከአባት በላይ ያሳደገኝ ከልጅ በላይ ሽአመት ኑርልኝ አንችም አይቀየርብሽ መልካም አባት❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Ай бұрын
የህቴን ልጅ ነው የምትመልሰው❤❤❤አላህ ያሳድግልሽ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Ай бұрын
ቤታችሁ ፍቅር ብቻ ይሁን ስለሆነ አላህ ይጠብቃችሁ አይወሰድባችሁ ❤❤❤❤❤
@senaitsissay4420
@senaitsissay4420 Ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በዚህ ቀጥሉ። ስነስርዓታቹ ደስ ይላል። ባለጌ ዩትበሮች ምክንያት የሀገራችን sociale midia አማሮን ነበር።
@Sነኝየጠይሙአፍቃሪ
@Sነኝየጠይሙአፍቃሪ Ай бұрын
የእዉነት አባትሁናት እደረጃዉ ትደርስና ሰዉበሚስፈልግህ ሰአት ተወለድካቸዉ ልጆች በላይ ሁና ታገኛት አለህ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
እባካቹ ታዋቂ ሰዎች ብዙም ኑሯቹን አታሳዩ ድብቅ በሉ በእግዚአብሔር ፊት ብቻ ታዩ ፈተናው ይበረታባቹሃል
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Ай бұрын
በርቺ ዘቢዬ ፍቅር የሆናቹ ፋሚሊዎች ኢሱ ዮሚ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዙዙየሚኒሊክልጅጎንደርዉስ
@ዙዙየሚኒሊክልጅጎንደርዉስ Ай бұрын
የኔ ማር ተባርኪ ይወሚ❤❤
@mestewatmesfin5278
@mestewatmesfin5278 Ай бұрын
ይገርማል የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል??? የኔ እናት ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ያሳየኝ። ይኸ ደስታ በየግዜው ይጨምር አደራ ኢሱ አደራ በእመቤቴ የምር ጨርሸ ሳየው ስሜቴን መቆጣጠር አቃተን። እድግግግግግግ በይልኝ 😊
@MaryKonjo-j5t
@MaryKonjo-j5t Ай бұрын
She is very pretty and sweet little girl ❤❤❤
@MedinKiduse
@MedinKiduse Ай бұрын
የኔ ፍቅር አላህዬ ያሳድግሽ ኡፍ ❤❤❤❤❤ አይለያቹ
@Netsi19344
@Netsi19344 Ай бұрын
አንዳንድ ከቡዳ አይኖች ይጠብቃችው በጣም ነው የምታምሩት ❤
@MesrakLegesse
@MesrakLegesse Ай бұрын
ዘቡ በጣም መልካም ሴት ነሽ እድለኛ ነሽ ልጅሽም አንችም ምርጦች ናቹ ኢሱዬ የፍቅር ሰው አቦ ፍቅር ሰላም ጤና ይጨመርላቹ ብዙልን ❤❤❤
@rishane9576
@rishane9576 Ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ኣባቴ ቢሆን እመኝ ነበር ኣሁንም ከኣባት በላይ ኣባትሽ ነው ማሬ በኣሁን ሳኣት ደሞ ኣባት የሚባሉ ስለወለዱ ብቻ እንጂ የኣባት ሃላፊነት የማይወስዱ ብዙ ኣሉ ኣንዱ የልጀ ኣባት ነው ስለዚ ማምየ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለዚ ለመልካሙ ኣባትሽ ኢሱ እና እናትሽን ወግ ማእረግ እንድታሳያቸው እመኝልሻለው ውዴ እድግ በይ እና ዘቡየ እና ኢሱ ትዳራቹ ሂወታችሁ ልጆቻቹ የተባረከላቹ ይሁን ውዶቸ ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@TegaMaryam
@TegaMaryam Ай бұрын
ሰብስክራይብ አደረኳቹ ለምን የኢሱን ቃለመጠይቅ አይቼ በጣም አደነቅኩት ትለያለህ በጣም ቤታቹ ይባረክ ከሰው አይን ያውጣቹ
@HanaWorku-g6w
@HanaWorku-g6w Ай бұрын
እዉነት እኔም ለማግባት ጓጓሁ ለልጄም ለኔም አባት የሆነ አባት ይስጠን
@nardoslema5024
@nardoslema5024 Ай бұрын
እግዚያብሄር ምንይሳነዋል ይስጥሻል❤❤
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር Ай бұрын
አላህ ይስጥሽ❤❤❤
@emanhussen75
@emanhussen75 Ай бұрын
የሁለችንም ምኝት ነው
@MimiKiflu
@MimiKiflu Ай бұрын
አሜን 🙏
@sadatmohamedahmed
@sadatmohamedahmed Ай бұрын
ene alhu
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃቸው ወንድማችን ስትነዳ ግን ወደ ሀላ እየዞርክ አታውራ መጥፎ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@MulualemKebede-x2v
@MulualemKebede-x2v Ай бұрын
ዘቡ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ውድ አንቺ እኳ ትክክለኛ ሴት ትዳርሽ ይባረክ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤
@merr219
@merr219 Ай бұрын
ተባርከሻል ዘቡዬ❤
@elizabethgebre7425
@elizabethgebre7425 Ай бұрын
ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ ላንች መልካም ባል ለልጅሽ መልካም አባት ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ
@WideAdugna
@WideAdugna Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከክፉ ነገር ሁሉ።።።
@TekleyihansBetelhem-fg2ju
@TekleyihansBetelhem-fg2ju Ай бұрын
ዮሚዬ የኔ ወርቅ እድግ በይልኝ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤
@Hayutiyuti21
@Hayutiyuti21 Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እውነት መታደል ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት መልካም ባል ለሚስቱ መልካም አባት ለልጆቺ አላህ ሆይ አረ ለኔ ለስደተኛዋም ስጠኝ ያረብ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
ማርያምን መታደል ነው
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
@የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤
@alemsied9717
@alemsied9717 Ай бұрын
አላህ ከሰው አይን ይጠብቃቲሁ❤❤❤❤
@FetyaYassin
@FetyaYassin Ай бұрын
አላህ ያሳድግሽ
@HananAragaw
@HananAragaw Ай бұрын
ዘቡዬ ንፁህ ልብ ስላለሺኮነው እግዚያብሄር ያሳድግሺ የኔ ማር ልክ እደናትዋ የዋህ ልጅ እግዚያብሄር ይባርካችሁ😍😍😍
@TMO-c6d
@TMO-c6d Ай бұрын
እፉፍ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤❤የኢሱ ቦተሰቦች ስላየናቹ ደስ ብሎናል እዳስለቀሰችኝ😢😢😢መጨረሻ
@Jodi377
@Jodi377 Ай бұрын
I am so happy for your daughter. She got a father figure in her life. she doesn’t have to deal with daddy issues!💕💕
እሱዬ አብሳላት ላይ ጨከነባት !
24:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 118 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
ደስ የሚል ቀን!
7:08
Zebiba Girma
Рет қаралды 209 М.
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ
10:08
Zebiba Girma
Рет қаралды 196 М.
Trhas gal keren INTERVIWE master
25:14
SAMRO ENTERTAINMENT
Рет қаралды 26 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН