✅ አባቴ ስለ አዲስ አበባ ዝና ለገጠር ቤተሰቦቻችን ተረከላቸው ! ሳቅ በሳቅ አደረጋቸው 🤣 ማሪቱ ለገሰን ብቻ ሳያገኛት 😂

  Рет қаралды 89,406

Tossa tube

Tossa tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ተመልካቾቼ - በቻላችሁት መጠን ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ ❤👍 ✅ እነ አይዬ የሚቀርቡበት - ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1:00 ይቀርባል።
@rabia4266
@rabia4266 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ቤተሰቦችህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ❤❤
@TigstStotaw
@TigstStotaw 11 ай бұрын
😂😂😂
@TigstStotaw
@TigstStotaw 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf 11 ай бұрын
😂😂😂
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf 11 ай бұрын
ጉደኛ ቤተሰብ ። አላህ ክርሜያችሁን ያስረዝመው
@malikatamn2589
@malikatamn2589 11 ай бұрын
እደገጠር ሰው የዋህ ሩህሩህ የለም በእውነት ብሮኮች ናቸው እድሜ እና ጤና ለገጠር አባቶች እና እናቶች
@TigstStotaw
@TigstStotaw 11 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 11 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 11 ай бұрын
በጣም መከባበር ያለዉ ገጠርነዉ
@aberakura9580
@aberakura9580 11 ай бұрын
አባ ሰይድን ተረባርበን ሀጂና ዑምራ ብንልካቸው ደስታዬ ወሰን የለውም።
@bestnews-4227
@bestnews-4227 11 ай бұрын
ልክ ነው ። ወላሂ የኔም ሀሳብ ነው
@ethiopiantiktok7763
@ethiopiantiktok7763 11 ай бұрын
እኔም የበኩሌን አጋለሁ። አባባን ማስደሰት አለብን
@muharemfuad9515
@muharemfuad9515 11 ай бұрын
እኔም ወላሂ❤❤❤❤❤
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 11 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብነው የምር
@zeyinbomer
@zeyinbomer 11 ай бұрын
100 Asegbutena yihdalu sher adergu
@dawitdeva8950
@dawitdeva8950 11 ай бұрын
አባባ ከነ ልጃቸው ዶንኪ ቲዩብ ወይም ሰይፉ ላይ ይቅረቡ የምትሉ። ላይክ 👍
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@Zamani1983
@Zamani1983 11 ай бұрын
ግን አዳነች አበቤ ብለህ ግባማ ፊሥቡክ ለቃቸዋለች አባባን​@@Tossatube.
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 ай бұрын
​@@Tossatube. አረ በአላህ በጣምምም ነበር የማሰቀወ ክክክክክክክ የኛነገር ቃል ገብተን ቃላችንን አፈረሰን
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 11 ай бұрын
አወይቺአመዳም😂😂😂😂❤❤❤​@@Zamani1983
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 11 ай бұрын
ከከከከከከከከ
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 11 ай бұрын
ይሄን የመሰሉ ምርጥ አባት እስከዛሬ የት ነበሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደጉ ባላገር ያገሬ ሰው ደግ እኮ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ላባታችን ❤❤❤😂😂😂😂
@ethiopiantiktok7763
@ethiopiantiktok7763 11 ай бұрын
የእኔም ግርምት ነው
@አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
@አልሀምዱሊላህአለነእመቲል 11 ай бұрын
ዳይ መጪ ረመዳን ነው ወደአላህቤት መካን አሳያቼው የምትሉ በላክ አሳዩኝ 🇸🇦👍👍💕
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@FelahTube
@FelahTube 11 ай бұрын
የእኔስ ዱዓ ሀጅ እንድታስረደጋቸዉ ነዉ የዱሮ እናቶቻችን ለባሎቻቸዉ ያላቸዉን ክብር ተመልከቱ የዛሬዎቹማ
@AyatMensur
@AyatMensur 11 ай бұрын
እንደማመር ውዴ❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 11 ай бұрын
እናሳድግለት ቻናሉን አባቱን እዲያስደርግ
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ለሁላችን አላህ ይወፉቀንን ያረብ
@sofi8983
@sofi8983 11 ай бұрын
የጦሳ ቤተሠቦች ደምሩኝ ❤❤❤
@semirasemira4968
@semirasemira4968 11 ай бұрын
ወላሂ ስደት 11 አመቴ የዉነት ሳቅ ናፍቆኝ ነበር ዛሬ ግን አባባ አሳቁኝ እድሜና ጥና ያረብ
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 11 ай бұрын
😊😊
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 11 ай бұрын
ደስስስ ሲሉ እፍፍፍ ንፁህ ልብ
@bilwahi
@bilwahi 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰሚራ ደህና ነሽ
@semirasemira4968
@semirasemira4968 11 ай бұрын
@@bilwahi ዎለይኩም ሠላም ወራህሠቱላሂ ወበረካትሁም አልሀምዱሊላህ ደህናነኝ
@sofi8983
@sofi8983 11 ай бұрын
የኔው ደምሪኝ❤❤❤
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 11 ай бұрын
አይ ትዝታ እኛም ድሮ አባታችን ሩቅ ቦታ ተሄዴ እንናፍቅ ነበር ሲመጣ ታዬነዉ ሩጠን እንቀበለዋለን😢 አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥልን ለሁሉም እናት አባቶቻችን❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 11 ай бұрын
አሚን
@اموعباسانشالله
@اموعباسانشالله 11 ай бұрын
እረ ገበያ ሂደው እስኪመለሱ ወላይ በር በር ነወወ የምናየው አይይየ
@maryetube14585
@maryetube14585 11 ай бұрын
እኔም አባቴን ጧት ሂዶ ትንሽ ቆይቶ ሲመጣ ከአጥሩ ሩጨ ነበር የምቀበለው አሁን ትልቅ ሁን ሰው እስከሚስቅብኝ ድረስ
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 11 ай бұрын
​እኔ መገዲ ላይ ተቀመጨ ገበሀተኛ ሲያል እናቴ አላያችሁዋትም እልና እየመጣይነው ይሉኛል የማያቆትን ምን ገዝታልኛለይ እላለሁ😅😅😅
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 11 ай бұрын
በቀጣይ እናትህን ሀሊመት አስጎብኝልን ነጎጎት እጠብቃለን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ጀመል ልጂ ይውጣልህ
@sofi8983
@sofi8983 11 ай бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት❤❤
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 11 ай бұрын
በፍጥነት መምጣታችን አባ ሰይድን እንዴት እንደምንወዳቸው ያሳያል 💐❤
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 11 ай бұрын
ቸሩ የገጠር ሰዉ ደስ ሲሉ ሽ አመት ይስጣችሁ
@mulumebetzena8480
@mulumebetzena8480 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት እና አባት ነው ያሉህ የእናት እና አባት ምርቃት ከልብ ነው ይደግፋል በሕይወት ውስጥ እናትህንም አዝናናቸው ቀሚሳቸው የገዛህላቸው ቆንጆ ነው። ተባረክ!!!
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@لبابه-ز4ح
@لبابه-ز4ح 11 ай бұрын
Endewu Allah yakoyyih
@لبابه-ز4ح
@لبابه-ز4ح 11 ай бұрын
Endezare sike alawukim
@MoussaFarah-py5bc
@MoussaFarah-py5bc 10 ай бұрын
ወንድሜ ስትል እናቴን መሠለችኝ እኛ እንደጀማል ለቤተሠቦቻችን ደሥታ እንሁን ጀምየ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤
@sofiaahiemd
@sofiaahiemd 11 ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍፍ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው እኳንም የገበሬ ልጅ ሆንኩ ማሻ አላህ ደሰ ሲሉ😢😢😢😢 ቁርጥ አባቴን ውሬ ሁሉ አላህ ሆይ አባቴን በሰላም በጤና አገናኝኝ ውንድም ጅማል አላህ እድሜ እና አፉ ይሰጥልህህ🤲🤲🤲👈👈👈👈
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 11 ай бұрын
መልካቼው ቁርጥ አባቴን አነጋገር
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 11 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 11 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@Shanko12
@Shanko12 11 ай бұрын
ደሰ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም በጣም ነው የሳኩት እናትሕም ፍቅር የሆኑ ናቻው ሳቃቸው ያሰደሰታል የ አባት ወግ አዋቂነት ቀልደኛነት አብሮ ውሎ የሚያድሩት ጎደኞቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው እድለኞች ናቸው
@Fatumafatuma-mohammed
@Fatumafatuma-mohammed 11 ай бұрын
እኔም ወላሂ😂😂😂
@rakyi2023
@rakyi2023 11 ай бұрын
ሰው በወለደው ሲጠቀም ደስ ይላል መሻአላህ መሻአላህ አላህ ያቆየወት አባቴን ይመስሉኛል አባቴዋ ሳላይህ ትተህኝ ሄዲክ የሀቢቢ😢😢አላህ ይራህምክ
@sofi8983
@sofi8983 11 ай бұрын
የኔ ውድ ደሞሪኝ በቅንነት❤❤
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 11 ай бұрын
የኔ ባላገር የኔ የዋህ አያወይ ከእናንተ በመፈጠሬ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ሁሌም ኮርቸ እኖራለሁ የኔ ደጋጎች
@sofi8983
@sofi8983 11 ай бұрын
የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 11 ай бұрын
አቦ አተ ጨዋ ልጂ አባትህን እዳስደሰትክ አላህ አተን እድሜ ልክህን አላህ ያስደስትህ ያረብ ወላሂ በሳቅ ልሞት ነዉ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 11 ай бұрын
​@@Tossatube.ወንድም አለም ከይቅርታ ጋር ያላለህ የነቢ ያለህ የሚለውን እድተው ምከራቸው ሽርክ ስለሆነ በሂወት እያሉ ታደጋቸው አላህ በዱኒያም በአሄራም በደስታ ኑሩ
@aHabiba-p6n
@aHabiba-p6n 11 ай бұрын
አባቶች እናቶች ሺአመት ይኑሩልን ድምቀቶቻችን አላህ እረጂም ሀያት ይስጥል ያረብ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@عثمان-ص1ر
@عثمان-ص1ر 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንያረብ
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 ай бұрын
መሻአላህ ደስ ሲሉ ማዘር በሳቅ ፈረሡ ፈገግታቸው ሽቅርቅር ያሉ ቆጆ ሹቲው ሲያምር
@WorkuTadessa
@WorkuTadessa 4 күн бұрын
ሳቅና ደስታቹህ ሌላው ላይ ይጋባል አቦ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ።
@tb463
@tb463 11 ай бұрын
የኔ እናት የታችኞቹን አገር አያጠፋም የኔ ፍልቅልቅ እናት😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 11 ай бұрын
😂😂
@tb463
@tb463 11 ай бұрын
@@AyatMensur እሽ
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 11 ай бұрын
የኔአባት እድሜና ጤና ይስጦት ወድም ጀማል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስ እዉነት ምርጥ የገጠር ልጂ ነህ
@Semufika45
@Semufika45 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም ፈገግታ አይለያችሁ ወላሂ ፈገግታችሁ ያስተጋባል ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ቤተሰብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልህ
@ghh5860
@ghh5860 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት ና አባት እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ደጉ የወሎ ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 11 ай бұрын
የኔ አባት ሳየው አባቴ ትዝ ይለኛል አባትህን አላህ እርዝም እድሜ ይስጥልህ. እኔ አባቴን ያጣሁት ስደት ሁኘ ነው እደግር እሳት ያገበግበኛል. እደግር እሳት ብስ አላህ ይዘንለት ህልሜ ከገር ስገባ. ብዙ ቦታ አስጎመኘዋለሁ እያልኩ አስብነበር ግን አላህ ያለው ሆነ አላሀምዱሊላ በስ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@KedirAli-r4l
@KedirAli-r4l Ай бұрын
ወንድማለም አንተ ነሕ የቤተሠብ ሀቅ የምትወጣው እድሜ ይሥጥልህ
@gutamesele5604
@gutamesele5604 11 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ብድሩን በልጆችህ አግኘው ወላጆች በህይወት እያሉ እንደዚህ ማስደሰት ትልቅ በረከት ነው:: እነሱ እኛን ሲያሳድጉ የከፉሉት ዋጋ ቀላል አይደለም እና የወላጅን ድካምና ውለታ አለመርሳት መልካም እና ምርቃታቸው እና ፀሎታቸው ኑሮህንም ያቃናልሀል ልጆችህም ይባረካሉ:: እናትህ እና አባትህ ቢታዩ የማይጠገቡ የዋህ እና ገራገር የፍቅር ሰዎች ናቸው የፍልቅልቋ እናትህ ፈገግታ የቤቱ ብርሀን ነው የአባትህ ጨዋታ ማር ነው አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተም ተባረክ በርታ!!!
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 11 ай бұрын
ወይ የኔ አባት በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂እንኳን አስጎበኘሀቸው እንዲ ነው የምንኖረው ምሲኪን የኔ አባት
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው የምንወዳችሁ የዋህ ደግ የኢትዮጵያ ህዝብ ሠላም እድሜ ጤና ተመኘን
@Guragamusicofficial
@Guragamusicofficial 11 ай бұрын
የፍቅር ህዝብ ጣፍጭ አደበት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን (ከጉራጌዎቹ መንደር
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 11 ай бұрын
እድሜወት ይርዘም አባባ ከዚህበላይ ሀጅና ኡምራ ለማድረግ ያብቃችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 11 ай бұрын
እንኳንም ሰላም ተመለሱ ምርጥየገጠር ወግ ነው ያወጉን እድሜ ይስጥዎት ❤❤❤❤❤❤
@YmamSeid-l6f
@YmamSeid-l6f 11 ай бұрын
ውይይይ ደስ ስትሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👌👌👌👌👌👌👌👌
@sofi8983
@sofi8983 11 ай бұрын
የኔ ውድ በመልካምነት ደምሪኝ
@Ty23r
@Ty23r 11 ай бұрын
እኳንም ወሰድካቸው በቆይታቸው ደሥተኛ ነበሩ ቆይታቸውን ሲያሥረዱ ደሥ ሢሉ እረጅም እድሜ ለአባታችን
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 11 ай бұрын
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረሰረኩት አባባ ሰይድ ምርጥ ሰዉ ግን አአ የገቡትን ቃል አፈረሱ ገና ከመግባታቸዉ 😂😂😂😂😂😂 አዳች አለዉ አላሉም እናም ምርጥ ቤተሰብ ሁሌም በሳቅ በደስታ ኑሩ 😊
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 11 ай бұрын
ጀሙግንእናትናአባትህናቸወይ ወንድሜ ታድለህ አባዬ ሁሌም ሳቁልኝ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 11 ай бұрын
የኔባትዋ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ አባቴን በጣምነው እምወደው❤❤❤❤❤😂😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@yamtube8790
@yamtube8790 11 ай бұрын
ቤተሰብ ደስይላል ነገር ግን አባትህ በልጅነት የተናገሩትን አስታውሰህ አባትህ ፊት ላይ የተመለከትኩት አንድነገር አቻለሁ እርሱን አታስታውሳቸው መልካም አይደለም በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው አብሽሩ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fish618
@fish618 11 ай бұрын
❤❤❤የአማራ ህዝብ❤❤❤ ለእናንተስ ጦርነት አይገባችሁም ህጻናቱ ሲያሳዝኑ ደስ ሲሉ ሳቅና ጨዋታ ሰላማችሁ ይመለስ❤❤❤❤ ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 11 ай бұрын
የኔ አባት አገር ስገባ አድቀን አባጋር በዋልኩ ❤❤❤❤😂😂
@werkwasenait5394
@werkwasenait5394 11 ай бұрын
አበባ እሚገረም ቤተሰብ ነው ሁልጊዜ ደስታ ሰላም ፍቅር ይብዛላቺሁ እረጂም እዲሜ ከጤናጋርይሰጣቺሁ ተባረኩ🙏😍😍😘
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@ZeynabSeid-f8m
@ZeynabSeid-f8m 11 ай бұрын
ወይዘሮ ሀሊማንም አስጎብኝ ጀም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ጀማል ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
እሽ በቀጣይ! ሁለቱም በጋራ ይጎበኛሉ፡፡ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@EndrisMohammed-rh3mx
@EndrisMohammed-rh3mx 11 ай бұрын
ጀማል ጀምዛ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር የወላጅን ሀቅ በስሱም ቢሆን እንዴት መንከባከብ እንዳለብን ፈር ቀዻጃችን ነህ እና እጅግ እጅግ በጣም እናከብራሃለን እንወድሃለን። አባትህም እጅግ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የሆኑ አባት ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥልህ በቃ ብዙ ሐሳብ ሲመላለስብኝ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ነው የሚለቀኝ እና ባለህበት ይመችህ ።
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
🙏
@demissietigist
@demissietigist 7 ай бұрын
አንተ ወንድሜ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ቤተሠቦችህን ይጠቡቅልህ አባትህን ከተነገራቸው እንዲሁም ጥንካሬያቸውን ሳላደንቅ አላልፍም
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 11 ай бұрын
ወይ እናትህ አባትህ ፈገግታቸው ማሻአላህ እድሜአቸው ይርዘም ፍቅራቸው ደሞ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 11 ай бұрын
@@Tossatube. አብሽር ወንድሜ አደርጋለሁ
@SofiyaMohammed-fd7vi
@SofiyaMohammed-fd7vi 6 ай бұрын
የኔ አባት የደጋጎችሀገር ሀገሬ ሥገባእንሻ አላህ አያቸዋለሁ❤❤❤❤
@AavvBbvv-vb3fy
@AavvBbvv-vb3fy 11 ай бұрын
ጀግና..ነህ..አላህ..ይጠብቅህ..አባትህን..አላህ..ረዢም..እዲሜ..ይሲጣችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@meryemali4042
@meryemali4042 11 ай бұрын
መሻአላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልክ ለቤተሰቦችህ መሻአላህ እናትቲ ሳቋ ደስ ሲል
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 11 ай бұрын
የኔአባት በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤እኮንሰላም ተመለሱ❤❤❤❤
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 11 ай бұрын
ያሰላም እናችን ፈገግታዋ ብቻ አይጠገብም ማሸአላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ሲሳሳሙ በቅናት የለሁም የኔ ምርጥ እናትና አባቶቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዴግሞኮ ፈገግታቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 11 ай бұрын
ወይኔ የኔአባት ደስሲሉማርያምን ዝብየሳያቸው አያቶቸነው የሚመስሉኝ አኗኗራቸው እራሱ ከኛሰፈርሰውጋአድነው የኔአባት አያቴንቀሐጪደግሞም❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 11 ай бұрын
@@Tossatube. እሸ ጀምየ አመሰግናለሁ በርታ 🥰❤️
@ራህማየመርሳዋቀበጥ
@ራህማየመርሳዋቀበጥ 11 ай бұрын
ማሻአላህ ደግሞ አሁን የማዘር ተራ ነው ረሱል ሰ አ ወ ካባት ከናት ማን ይበልጣል ሲባሉ 3 ግዝየ እሙክ እሙክ እሙክ ነው ያሉት እናም ማማን አስደስት ጀነት ማዘር እግር ስር ናት ወድምዬ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
እሽ በቀጣይ! ሁለቱም በጋራ ይጎበኛሉ፡፡ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
@jemijemi9368
@jemijemi9368 11 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ አባት ወላሂ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 11 ай бұрын
የኔ ወርቆች ደጉ ባላገር ደስ ስትሉ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቤተሰቡን በሙሉ ስታምሩ አባቢ ጫዋታቸውን አልጠግብም ከምር ዉብ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 11 ай бұрын
እንደማመር ውዴ❤
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 11 ай бұрын
ወይኔ ታድለህ እናትህ በጣም ደስ ይላሉ ለሁላቸውም ረጂም እድሜ ይሰጣቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ፈገግ አደረጉን አላህ እድሜና ጤና ለሁሉም ይስጣቸው
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 11 ай бұрын
የመዘጋጃ ቤቱ ጨዋታ እማማ የታችኛውን መንደር አይጠፉም አቤት ቅኔ❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@FelahTube
@FelahTube 11 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ የለሁም ወሏሂ የእናቱ ፈገግታ ያሰላም
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 11 ай бұрын
የማማ ሳቅ ይለያል የኔ እናት በሳቅም በለቅሶም ነዉ ያየሁት ፍቅርማ በእነሱ ቀረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@userenter2635
@userenter2635 11 ай бұрын
አባባ እንካን ወደ ቤቶዎ በሰላም ተመለሱ🙏👌❤አንተም ተባረክ መልካም ልጃቸውነህ እንካን አሳየሀቸው ቃል የገብትን እዳይረሱ የማናት አህያ😂😂ወይት ተገናኝቶ 😂😂ደስ ሲሉ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@MALAKMohmd-yg5my
@MALAKMohmd-yg5my 4 ай бұрын
የኔ ውደ አባት ማርያምን ደብሮኝ ጨንቆ ነበር ፈታ ደረጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu 11 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ❤
@Ayesha-jx5gm
@Ayesha-jx5gm 11 ай бұрын
ምርጥ እናት ናቸዉ ፈገግታቸዉ ብቻ በቂ ነዉ😊
@Zewdyeqw
@Zewdyeqw 11 ай бұрын
እረጂም እድሜ ለአባታችን ደስ ሲሉ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 11 ай бұрын
❤❤❤እድህ ያሉ የጨዋታ ለዛ ያላቸውን አባት የትደብቀሀቸው ኑረህ ነው ማሻአላህ አባትህ ደስስሲሉ ጨዋታቸው ለዛቸው እኔ እነሱን ሳይ ነፃነት ይሰማኛል ደስስይሉኛል ሁሌም አምጣልን እኒህን አባት❤❤❤❤
@HannaLegesse-w3q
@HannaLegesse-w3q 11 ай бұрын
አባቴ ወሎን እሳቸው ውሰጥ ነው የማያት አቦ እድሜ ጀባ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@mubarekma3443
@mubarekma3443 11 ай бұрын
ማሻ አላህ እድሜዎት ይርዘም
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 11 ай бұрын
እሠይ መዳም ወጣችልኝ ያባባን ወግ ልኮምኩም😂❤
@Tube-vj8sm
@Tube-vj8sm 11 ай бұрын
እንም እየኮመኮምኩነው ወጣልኛለች 🤣🤣🤣👈
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔምዳገትሂዳለች😂😂😂😂😂😂
@hbintbaba9440
@hbintbaba9440 11 ай бұрын
ኧረኔስ አባቴን መሰሉኝ ወላሂ ማሻአላህ እድሜ ጤና ይስጥዎት አባታችን
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@yimm9742
@yimm9742 11 ай бұрын
አጎቴን ሰይድ አህመድን አስታወሱኝ! የኢትዮጵያ አባቶች እኮ ተመሳሳይ ናቸው! ወሎ ገራገሩ!
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@lubabalov5920
@lubabalov5920 11 ай бұрын
ደሰ ሲሉ ማሻ አላህ ምርቃታቸው አባቴን አሰታወሱኝ ያረብ ሀገራችንን ይሄን የዋህ ህዝብ አተ ከበላ ነጃ በልልን 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemabera3458
@alemabera3458 11 ай бұрын
የኔ አባት ለእርሶስ ቃል አጣሁሎዎት ምናለ ባገኝዎት የሀገሩ ማማር ምንኛ መታደል ነው ምነው አንድ ዘመምድ ቢኖረኝ አባቴ ኑሩልኝ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@alemabera3458
@alemabera3458 11 ай бұрын
@@Tossatube. በደስታ ወንድሜ በተለይ አባትህን ሁሌ ይዘህ ብቀርብ ደግነትን የዋህነትን ብዙ የሚማሩ ሰዎች ይኖራሉ በተለይ አንተ በደንብ የታነጽህ ነህ ሚዲያውንም ለሰዎች በግልጽ አብራርተህ የምታቀርበው ድቅ ነው በርታልኝ ወንድሜዋ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 11 ай бұрын
ኮመንቴን አመስግኑልኝ ታፍኘ ኖሬ አሁን ከፈተልኝ Tosaye ጀግናዉ ወንድማችን ባባየን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን አንተንም አላህ ያለምከዉን ሁሉ ያሳካልክ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ዶንኪ ቱይብ ይቅርቡልን የምትሉ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 11 ай бұрын
@@Tossatube. ውይ ወንድም እስልኬ ላይ ላሉት ጓደኞቼ ሸር አማደርገው በዛላይ አባቴ ጋ ብዙ ነገራቸው ይመሳሰላል የዛሬ ሁለት አመት ታሞ ደሴ ሆስፒታል ተኝቶ በመስኮት ወደውጭ ሲአይ የሆነ ባለስልጣን ለህንፃ ምርቃት ተጠርቶ በጋርድ ታጅቦ አየ ልጀ ምን ሰርቆ ይሆን እጅ ከፍንጅ ያዙት አለ እኛ በሳቅ ስንወጣ ከሆስፒታል ሁሉም ደበርው እዛ የታመሙት ሁሉ ዘና ያርጋቸው ስለነበር ታሞኮአን ከስደት እስክመለስ ከምቀጥር ብየ እህቴን አምጭልኝ አልኳት ተገርሞ ሊሞት የመገናናኛን ህዝብ አይቶ ይህ ሁሉ ከቶ ምግብ በልቶ ያድራል አለ አሉ ሌላ ሴትዩ ደግሞ እንድሁ ዜና ሲቀርብ እግዚአብሔር ይመስገን ብለው ከቅምጣቸው ብድግ እሚሰማቸው መስሎቸው የኔ የዋሆች እድሜያቸው ይርዘምልን በርታ ወንድም አለም
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 11 ай бұрын
የኔአባት፣የሽትቤቷ፣ነገርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ታዲለህ፣ይህን፣ሁሉ፣በሂወት፣ማሳየትህ፣እዲለኛ፣ብኮን፣ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
@ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ 11 ай бұрын
አንደ ሹርባ ይገተታል😂😂😂😂😂😂 እረጅም እድሜ አባቴ በቀጣይ አሊመት ትጎብኝ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 11 ай бұрын
አሊመትኮ ታቀዋለይ ግን ቡሀላ ባዲ ይጎብኝ
@hawa5330
@hawa5330 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 11 ай бұрын
አበባ አነጋገር ሸጋ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልን አይ ምርቃት ደረሰ ይላል የድሮ ምርቃት ዛሬ ሰማን ትውስታ አያቴን ትዝ አለኝ ይቀጥል ይበል አቦ ምርቃቱን ለብቻህ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 11 ай бұрын
በአባየ ጉብኝት እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ እኔ ም ጎብኝቻለሁ ወላሂ አይቸው የማላቀውን ነውያየሁት❤❤😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 11 ай бұрын
እኔም
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 11 ай бұрын
በጣምምም ወላሂ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 11 ай бұрын
አየ ወሎ ማሩ የኔ አባት ደሞ የቤተሰቡ የዋህነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Tzum2t
@Tzum2t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ብድርህን በልጆችህ አግኘው ጀማልየ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@gggogggo1033
@gggogggo1033 11 ай бұрын
መሸአላህ የመዳም ቀመሞቺ እኛንም ያሰብነውን አሳክተን ለሀገርቺን ያብቃን በተሰብጋ በሰላም በፍቅር እምንኖርበትን እድሚና ጤና ይስጠን ❤❤❤❤❤❤
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu 11 ай бұрын
የኔናት መጣህልኝ አለቺ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@tamerHusain-h6p
@tamerHusain-h6p 2 күн бұрын
አባባ ደስይላሉ እረጅም እድሜ ይስጠወት
@-worldweird665
@-worldweird665 11 ай бұрын
የሚገርም ፕሮግራም። ጉደኛ ቤተሰብ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@hayat6939
@hayat6939 11 ай бұрын
ማሻአላህ ቡያለሁ የቤተሰብ ፍቅር ያየሁበት የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛነኝ ወላሂ እረጅም እድሜ ተመኝሁ ❤❤❤❤❤❤
@ረሂማደሴ
@ረሂማደሴ 11 ай бұрын
ኧረ ታው 100k 🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@Gobeze-e7u
@Gobeze-e7u 4 ай бұрын
መልካም አባት ናቸው እድሜእና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saeda2365
@saeda2365 11 ай бұрын
በሳቅ ፍርስ ነውያልኩት ይመችህ ወዲም❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@menberuzemene5119
@menberuzemene5119 11 ай бұрын
በእውነት አባቴን ነው ያስታው ስከኝ አደሜና ጤና ይስጥልህ ለአባትህ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@makdah1928
@makdah1928 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ። አውሮኘላን አብራሪው ግን እንዳንት አይነት ምርጥ አስተማሪ ውጤት እንደሆነ ንገርልን🎉🤩
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 11 ай бұрын
ማሻ አላህ እታለም እንዴት ነሽ አቦ ወይ ሀገሬ ኧረ ገልሻን አሳየን እንጅ አታውቀውም እንዴ ገልሻን ትምህርት ቤት
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 11 ай бұрын
@@Tossatube. እሺ ኢንሻ አላህ
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የእኔ አባት ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ላይክና ሼር አይረሳ ❤👍
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 ай бұрын
አባባ እኮ ሲያስቁና ሲያዝናኑ ልዩ ናቸው ህፃናቶቹም የአባባብ ጫወታ አይተው ይስቃሉ ፣ይሳሳማሉ ፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 11 ай бұрын
አባት ያላችሁ ታድላችሁ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ 🙏 እኔግን አልታደልኩም 💔😭😭😭💔💔💔
@Tossatube.
@Tossatube. 11 ай бұрын
አሚን! ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 11 ай бұрын
የኔአባትዋ እድሜይሥጣችሁ እስይ ማንአየበት ሀገርማየታችሁ. አልሀምዱሊላ❤❤❤
@ኡሙሙሰአብ
@ኡሙሙሰአብ 11 ай бұрын
እውነት አገር ስገባ መዘየር እፈልጋለሁ እደው አላህ አሳክቶልኝ።እድገባ ዱአ ያርጉልኝ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 11 ай бұрын
አብረን እንሄዳለን❤❤❤
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 11 ай бұрын
አብረን እንሄዳለን
@Dusta-e6z
@Dusta-e6z 10 күн бұрын
የኔ አባት በጣም ደስ ስትሉ በጣም ነዉ የምታምሩት የሀገራችንን ደብ እያሳየኸን ነዉ እዲሜ ይስጥልህ ፈጣሪ
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
የ15 ዓመት የጎዳና ህይወት በ1 በቀን ምን ሆኑ || ወደ አዲስ ምዕራፍ
28:46
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН