አባቴን አትምቱት !!! የኔ ሀብት እመቤት ካሳ

  Рет қаралды 169,530

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

tps:// • Video ወዳጆ አክባሪወች ውድ ቤተሰቦቼ እንዴተት ናችሁ አዲሱ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለም ታበረታቱኝ እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
#እርኛዬ #እመቤትካሳ #donkeytube #ebstv #emebet_kassa#

Пікірлер: 465
@use1K629
@use1K629 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ልዑል እግዚአብሔር 💔💔❤❤🙏
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
የኔ አባት የናትህ ቢጤ የዋህ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@حسبوناللهونعملاوكيل
@حسبوناللهونعملاوكيل Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ አለ ኒኢመተል ኢስላም አልሀምዱሊላሂ ሙሥሊምአድርገህ ለፈጠርከኝ ።።
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ሳህ አልሃምዱሊላህ
@seadaborena5714
@seadaborena5714 Жыл бұрын
❤❤
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Mendenew yale botachu metetachu yemetefokuru emneteshe lanchi new ena fukera ayasfelgeweme
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን ከበጨለማ ባርነት ውጭ ክርስቶስ ሞቶልሻል ህይወትን ሰጥቶሻል ዋጋ ከፍሎልሻል 😢
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
@@lemi7996 ለራሰሺ ተጠቀሚበት አቢቢይ አነፃፃሬይ ገዛ እውነቱው ይገባሻል
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
❤ እንደ መውለድ ምን ደስታ አለ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ እሙየ🌺🌼💐 የወንድሜ ስም ነው እኔም ሀብታሙ ነው ስሙ የኔ ሃብት ነው ምለው በጣምም የምወደው መከላከያ ሄዶ ድምጹን አጣሁ 😢 በጾለታችሁ አስቡልኝ በስደት ደከመኝ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
የኔየ አባት እደት እዳስለቀሰኝ አላህ ያሳድግህ ባባየ😥😥💔💔❤️❤️
@ሀዋወረባቦ
@ሀዋወረባቦ Жыл бұрын
ምንአስለቀሰሽ፣ሙስሊምአይደለሽ፣እየሱስፍጣሪያችንነውእኮእያለነው፣ወላጅአባቱንአይደለም፣አባቴያለው፣ነብዬላህኢላ፣አይሄእሰላም፣እንወዳቸዋለን፣ፍጡንእጅፍጣሪአይደለም
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
​@@ሀዋወረባቦመሥሎትነው እኔም አባቱበውብየነበር ለካ ንብዩላህኢሳነው ሚሥኪን እደሱውፉጡርነው የፈጠረኝመሥሎት በባዶእባውንዘርገፍው
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
የኔ ውድ እሕሕሕ እውነት ነው ለኛ ብሎ ካለሐፅያቱ ካለበደሉ 😭😭😭😭እሱ ተሰቅሎ ሞቶ ለኛ ሒወት ሰጠን ምን ይከፈለዋል 🙏የኔ ሐብት እድግ በል 🙏
@hawababotube2990
@hawababotube2990 Жыл бұрын
አምላክ እንደት ይሞታል ፍጡራን አምላኩን አሰቃይቶ ከገደለው አምላክነቱ እምን ላይነው?
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
​@@hawababotube2990 በፈቃዱ ስለ ሀጢያታችን የኛን ስጋ ለበሶ ሞቶልናል በመለኮቱ ግን የማይሞት ህያው ነው ።
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግ ❤እኛን ለማዳን ነው የተወገው የተሰቀለው😢😢😢
@emukal
@emukal Жыл бұрын
እሙዬ እህቴ ህግ የለም ልጅሽን አንችም ቆጠብ ብላችሁ ይችን ክፉ ቀን እለፉ ልጁን አእምሮን የሚረብሽ ነገር አታሳዩት😢😢
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግህ የናትህ ቤት ነህ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር 💋 የተዋህዶ ልጆች ውለዱ እንብዛ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን አጠፋ ምን አጠፋ እኔን አምላኬ😭😭 የኔ ዉድድድ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ኦ አምላክ ኦ ጌታ ስለኔ ሀፅያት እጅግ ተንገላታ እምላኬ ሆይ ስለኛ ሀፅያት ነው የተንገላታልን የኔ ውድ ቤቤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭🙏
@rechilove6490
@rechilove6490 Жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በልል አስለቀሰኝ እመቤቴን
@almazalmaz4881
@almazalmaz4881 Жыл бұрын
እግዚያቪሄር በጥበብ ያሳድግህ የእኔ ቆንጆ
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 Жыл бұрын
የአንችን ህይወት የቀየረ ጌታ የኛንም ሂወት እሲበራህመት አይኑ ይየን😢
@richseni123
@richseni123 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እኔንም አሥለቀሥኸኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለኛ ሢል ሞተ ተገረፍ
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አወ እግዚአብሔር ምንም ጥፋት የለበት እኔ ሀጥያተኘዋን ለማዳን እሱ ተገለታ
@DtggFhtty
@DtggFhtty 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@tsigemam6160
@tsigemam6160 Жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዴ
@aktelmobile5023
@aktelmobile5023 9 ай бұрын
የኔቆጆሥወድሽእኮየዋህፈጣሪይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒእመትህ እስላም
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Жыл бұрын
እሙየ ሰላም ልጅሺ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ የኔውድ
@belyeadisubelyeadisu512
@belyeadisubelyeadisu512 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ❤❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
በእኔ ሃጢያት ነው😢😢😢😢😢
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 Жыл бұрын
ልጄ እግዚአብሔር ይባርክህ
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግክ
@መሪምቱዩብወሎየዋ
@መሪምቱዩብወሎየዋ Жыл бұрын
የኔ ማረ አላህ ያሳድግልሽ እሙየ እኔም አስለቀሰኝ
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
የኔ መልካም❤
@DreamNest-ou9le
@DreamNest-ou9le Жыл бұрын
አላልሺም 😂😂😂ለምንአትጠመቂም
@berybawaneh2045
@berybawaneh2045 Жыл бұрын
የኔ አባት እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይሳደግህ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ Жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥሉበት aselamalekumi werahimatulahi weberekatuhu wudi yeharelijochi selamachu yibizamirixi poyitanebere pexulubeti
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
ጉል በቱን አምጭው አላለም የኔ አባት እድግበልልኝ ክክክክክክክክክክክክክ
@Hareg21
@Hareg21 Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@mazas3076
@mazas3076 Жыл бұрын
የኔባት እግዚአብሔር ያሳድግህ
@martha1043
@martha1043 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
ወይ መለወጥ አዲስ አበባ እኮ የማትቀይረው የለም
@genetteshome2182
@genetteshome2182 Жыл бұрын
Malate
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
ጌታእደት ይወጋል ሲጀመር
@امريانامعبدالرحمن
@امريانامعبدالرحمن Жыл бұрын
እኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@arguhayat5769
@arguhayat5769 Жыл бұрын
ወይኔ ልጂሽ አደገልሽ 💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq Жыл бұрын
Yena abate Egzabhir yasedegehi Amen
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 Жыл бұрын
Yene geta fetar yasadigih❤❤❤
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እንዴት ነው ፈጣሪ በፈጠራቸው ሰዎች ይመታል ለዛውም በፉጡር 🤔🤔
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
እሽ እህቴ በጨዋ ደንብ ስለጠየቅሽ ልመልስልሽ በመጀመሪያ ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ እሚችል ነው እሚሳነው የለም ለምሳሌ ያክል እኛን ሰው አድርጎ ፈጠረን እንስሳትን ደሞ ከሰው የተለዩ አድርጎ ፈጠረ እንዴት እንስሳትን ሰው አድርገህ አልፈጠርክም ብለን ልንጠይቀው አንችልም እሱ ይሁን ካለ ይሆናል እናም ከላይ እንደነገርኩሽ ምንም ስለማይሳነው ሁሉን እንደራሱ ፈቃድ ያደርጋል የሞተልን ደግሞ እኛን ለማዳን ሲል ነው ስለሚወደን ስለሚያፈቅረን መልእክተኛ ልኮ ሳይሆን እራሱ መጥቶ አዳነን አሁን አንች የሆነ በጣም የምትወጂው እሱም በጣም እሚወድሽ እንደሚወድሽም ብዙ ጊዜ የሚነግርሽ ሰው መጥቶ እንዲያይሽ የምትፈልጊው ሰው በራሱ ሳይመጣ መልእክተኛ ቢልክብሽ ወይንስ እራሱ ቢመጣ ነው እሚያስደስትሽ እሱ ቢመጣ ነው አደል ስለዚህ እኛን ስለሚወደን ራሱ መጣ ሁለተኛም ከእርሱ በቀር ንፁህ ሀጢያት የሌለበት ሰው ስላልነበረ እራሱ መምጣት ነበረበት መላእክትም እንዳይመጡ መንፈስ ናቸው ከመላእክትነታቸው ሊለወጡ አይችሉም የሰውን ስጋ መልበስ አይችሉም ይሄን ማድረግ የሚቻለው ፈጣሪ ብቻ ነው ስለዚህ ቅድስት ድንግል ማርያምን ሀጢያት እንዳይኖባት በጥበቡ ጠብቆ አዘጋጃት ከሷም ተወለደ አዳነንም እንዴት በፍጡር ሊመታ ይችላል ላልሽው የመጣበት አላማ ስለኛ ሁሉን ሊሆንልን ነው አርአያና ቤዛ ሊሆነን ነው አርአያ ማለት እርሱ የሚያሳየንን ነገር በምድር ስንኖር ለምሳሌ ፆም ፁሙ ሲል ፁሞ ነው ጠላቶቻችሁን ውደዱ ሲል እርሱም ለሰቀሉት ምህረትን እያደረገ ይቅር እያለ ነው ብቻ ሁሉንም ለማሳየት ሰው መሆኑን መመልከት ነው ሰው ሆኖ የሰውን ስራ ሁሉ አሳየን ነገር ግን በመለኮቱ ህያው ነው በስጋ ነው ይሄን ሁሉ መከራ የተቀበለው ደሞም በፈቃዱ ነው ራሱን አሳልፎ የሰጠን ። ቤዛ ሆነልን ስንል ደሞ ከላይ እንደጠቀስኩልሽ መድሀኒት የሚሆነን እርሱ ንፁህ ነበር የሰው ልጆች ሁሉ በድለው ነበርና ወንጀለኛ ሰው ማንንም ነፃ ማውጣት አይችልም ነፃ ለማውጣት እርሱም ከወንጀል ነፃ መሆን አለበት።
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አይይይ
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
አሁንሰ ሰደት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ Жыл бұрын
የእኛን ሀጺያት ባይከፍልልን ኑሮ የዘላለም ቤታችን ጨለማ በሆነ ነበር ቸር አባት ሆይ ይቅር በለን ማረን 😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ Жыл бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 ምን ያስገለፍጣል😡😡😡
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ Жыл бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 ክክክክክ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ ሰቂልኝ
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem Жыл бұрын
የከፈለላችሁ ለማን ነው በጫዋነት መልሽ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
እመቤትዬ የኔ ጐበዝ፣ ጠንካራ ሴት እንኳን ለዚህ ቀን አብሮ አደረሰን። ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Жыл бұрын
ምስኪን ሲያሳዝን እንኳንአደረሳችሁ በስደት ያለነዉ በሰላም ገብተን ለማክበር ያብቃን ።ደምሩኝ እህቶች የማዳም ቅመምነኝ❤❤
@ubaxapi5430
@ubaxapi5430 Жыл бұрын
😭😭😭😭የኔ ጌታ አልቅስህ አስለቀሰኝ የኔ አባት እድግ በልልኝ ❤❤❤
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
የኔ አባት ሲያዛዝ እድግ በልእግዚአብሔር ለኛስል ተገላታ ተሰቃየ በኛ ሃጢያት ተዘባበቱበት 😭😭😭
@efjkugoiyfse
@efjkugoiyfse 9 ай бұрын
ክክክክ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ለመላዉ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ❤🙏
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል:: አንቺ ከመወልድሽ በፊት ከኢትዮጲያ የወጣን ሰዎች የእውነተኛ ነሮአችሁን ነው ማየት የምንፈልገው:: ቤትሽን ስታጰጅ, ምግብ ስትሰሪ, ልብስ ስታጥቢ ለማጠብ ሳመናው ስንት እንድሚገዛ ...... በደንብ ሳይረዝም edit እያደረግሽ እስቲ ኑሮአችሁን በአጠቃላይ ማየት እንወዳለን ብዬ አስባለው:: ከቻልሽ
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 Жыл бұрын
የእኔ ጌታ 😭 ውግት ውግት አለ እመቤቴን አስለቀሰኝ ምን አጠፋ አለ። ምንም አላጠፋ የአለም ጌታ ለእኛ ብሎ ተንገላታ 😭 ይህ ሁሉ ለእኔ ለሀጠያተኛዋ ነውን ኦ! አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ 💔😭😭😭
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
አንቺ ናሽ እንዴ ያሳቃልሽው አይ ጌታ እንዴት ጌታ በፉጡራኑ ይጋራፈል ምስኪን 😂😂😂😂
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ Жыл бұрын
​@@alyayasenshewmolo3632 አችን ምን አግባሽ ያለመነ አይግባውም አወ እኛነን ያስቀልነው ባይገባሽ ነው እጂ ቢገባሽ አችም ነሽ ያስቀልሽው
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ Жыл бұрын
​የአሁን መሳቅሽ ቡሀላ ለቅሶነው የዛ ግዚ ይግባሻን በፊቱ ስቆሚ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ አራ ታይ አታስቂኝ እዳክምብሻላው ክክክክክ በይጋባሽ ናው ለልሽው ደሞ ግልፅ እኮናው ያምን ማመን ናው እዳዛ እያላቹሁ እራሳቹሁን አትሻውዱ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 አይ እህቴ ዛሬ የዛቅሽዉ ነገ ታለቅሻለሽ እደዉ ምን ብየ ባስረዳዉሽሽ የርጎ ዝብ አትሁሽ ምን አልከሠከሠሽ
@ተውሒድየሁለትሀገርስ-ኸ6ረ
@ተውሒድየሁለትሀገርስ-ኸ6ረ Жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ አልኒእመተል ኢስላም በፉጡር የሰው ልጅ የተሰቀለ የተወገረ የተገደለ አምላክ ስሌሌኝ ሱመ አልሐምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Жыл бұрын
የሆነ ነገር ልልሽ ነበር ሀይማኖታቸውን አገብረው የሰውን ሀይማኖት የሚያከብሩ ስላሉ እነሱን እዴከፋቸው ልለፍሽ እግዚ አብሄር ይመስገን በስሙ ክርስቲያን ላረገኝ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሳድግህ የኔ አባት 😢😢😢😢
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 Жыл бұрын
በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ ለእኔ ለኃጢአተኛይቱ ሲል ነው ጉኑን የተወጋው እግዚኦ ተዘከርነ በውስተ መንግስትን(፫)
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
ትንሹዬ ቆጆ ፈጣሪ በምነትህ ያጥናህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@ابشروبالجنت
@ابشروبالجنت Жыл бұрын
ግታ ተገርፎ ተንገላቶ እረ ተው ወደ አእምሮችሁ ተመለሱ እደት ተዋጠላችሁ ግን 😢
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Жыл бұрын
Eko subhanellah maymesel neger
@رحمهاحمد-ص6خ
@رحمهاحمد-ص6خ Жыл бұрын
እኔምየገረመኝ ተቀጥቅጦ በፉጡራን እንደትይሞታል ፈጣሪ አሏህወይ አልሀምዱሊላ አላኒኢመቲል እስላም
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ክብር ለአምላካችን ይሁን አሜን እሙዬ እንኳን አደረሰሽ አቢዬ ፈጣሪ ያሳድግህ
@sadias5325
@sadias5325 Жыл бұрын
በፈጠረው ፍጡር የሚገረፍ አምላክ አኡዙቢላህ ፈጣሪ እርሱ ከጎደሎ የጠራ ከድክመት የጠራ የሻውን የሚሰራ ነው የሚመታ የሚበላ የሚሞት አይደለም ተው ሞት ሳይቀድማችሁ አስተንትኑ እውነትን ፈልጉ የዘላለም ህይወታችሁንአተክሰሩ የጀሀነም እሳት ቀላል አይደለም ።
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
የእውነት ለኛ እየነገርሽን ነው ይልቅስ ለራስሽ አስቢበት የኔ ምስኪን እኛስ ህይወት አግንተናል ከባርነት ነፃ ወጥተናል ከእንግዲህ ባርነት የለም የምንኖርለት የምንሞትለት ክርስቶስ ብቻ ነው።
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ ውድች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን አሜን አሜን አባባዬ አለቀሳ እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድገህ 👌😍🙏
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለኔመተል እስላም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
አልሃምዱሊለህ ❤❤❤❤❤
@mekkam8181
@mekkam8181 Жыл бұрын
እይ ወላህ ❤❤❤
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደርገኝ ምድር የሙሀመድ የጭን ገርድ እስልምናን ለማያውቅሽ ታጠኝ አንች በሰይጣን የተደፈርሽ
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ወላሂ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@የጠፋውልጅ ክክክክክ ምን አውቃሽ ስላ እስልምና ለማያውቅሽ ታጣኝ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
የኔ አባት አመብርሀን ያሣድግህ 😢😢😢
@Rachael609
@Rachael609 Жыл бұрын
ግን ይሄ ህፃን ፍፁም አስፋውን ይመስላል ልበል
@TamaraSamha
@TamaraSamha Жыл бұрын
💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ Жыл бұрын
እግዛቤህር ፈጣሪነዉ ብላችሁ ፈጣሪን ፍጡር እደት ይመታዋል?😂😂😂😂 አይ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Жыл бұрын
Oww Emebetey yeny wed egezeyabher sayehon eyesus mehonun asetemrew bemesekel yetesekelew Ejochu yetewegut Eyesus new lebaby asetemrew. Esu egezeyabeher eyale new yemenagwrew
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 Жыл бұрын
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ እኔ ላልቅስልህ ልጅ ሆኘ እኔም እንዳንተ አዛኝ አልቃሻ ነበርኩ ማደግ መጥፎ ነው አሁን ግን ልቤ ይረበሻል እንጅ አላለቅስም ማደጌን ጠላሁት ጭካኔን ስላሳወቀኝ
@ወሎዬነኝእንደምነሽደሴ
@ወሎዬነኝእንደምነሽደሴ Жыл бұрын
ከሰው ተሸሽጌ የሰራሁትን ሐጢያቴያቴን አንተ ጋር ግን ሁሉ ግልፅ የሆነው ቸሩ አባቴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ 🙏😭🇨🇬
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Жыл бұрын
የኔ አባት አታልቅስ እሽ የዛሬ አመት አብረን ነበር የሠገድነው እሙ ምን ያልጨመረ አለ ብለሽ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ🙏
@keep.-5kgso74bc46j
@keep.-5kgso74bc46j Жыл бұрын
ልጅሽን ለምን ፊልሙን ታሳይዋለሽ እድሜው ስለማይፈቅድለት አይቶ አለቀሰ ትክክል አይደለሽም ህግ ቢኖር መቀጣት ነበረብሽ ልብ ይስጥሽ ግን አጠፋሽ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 8 ай бұрын
እረ ከንቱ ውዳሴ ሆነ ፃምና ፀሎት ስግደት እባክሽ በስውር ለሚያይሽ ስገጂ
@serkalmtesfaye
@serkalmtesfaye Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ለሱ ይሁን አሜን እሙ ስወድሽ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
የኔ አባት ውይይይይይይይይይ የኔ ጌታ ስለህፃናቶች ብሎ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢ኡኡኡኢኢኢኢኢፍፍፍ አምላኬ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢
@ሀቅየበላይናት
@ሀቅየበላይናት Жыл бұрын
እየሱስ ሙቶ ተገርፎ ሲሞት ማን ነበር አለምን የያዘው እየሱስን ማን ፈጠረው እየሱስ ገና 2 ሺ ምናምን አመቱ ከሱ በፊት ስንት ዘመን አልፏል ክክክክክክክ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
እኳን አቦሮ አደረሰን እሙዬ የአመት ሰው ይበለን🥰🥰🥰🥰
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
።yena geta 😭😭 Anchi demo yikita argiling naa betekiristiyan sitheji sefa yale kemis libesh qirxishn yemiyasay ayilebesim ok
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
አይ ልጆች ወነተኞች ንፁዎች አሳዘነኘ ይህ ህፃን ለጊታችን እየሱስ ክርሰቶሰ አለቀሰለት እኛ ትልልቆች ምን አለ አደህፃናቱ እሩሩህ ብንሆን ባለንበት ዘመን ተሰማምተን ብንንኖር በዘር ቆታ ውሰጥ ተዘፈቀን ሰውን የምናገዳድል ከዝህሰ ድርጊታቸን ተፀ ፅተን ንሰሀሰ መቺ ይሆን የመንገባው እመቤት ያሳድግልሸ ጥሩ አርገሸ አሳድገሸዋል በዝሁ ቀጥይበት እናቶች እደመቢት ልጆቻችሁን እሩሩህ ለሰው አዛኝ ሀገሩን የሚወድ ሰው አክባሪ ዘር የሚባል ነገር መሰማትም የለባቸውም ልጆች የሰወ ዘር ተቆጥሮ ብዙ መዘዘ ሰላመጣ ይህ ጉዳይ በጭራሽ ልጆች መነገር የለበትም እና እናቶች አባቶች ልጆቻችሁን በዝህ አይነት ካሳደጋችሁ ሀገር ሰላም ትሆናለች እላለሁ።
@yonaslakachew9136
@yonaslakachew9136 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንኳን ተሰቀልክ አንተ ባትሰቀል ኖሮ የእኛ ህይወት ጨለማ ነው ማረፊያችን ጋህነም በሆነ ነበር።(ታለቁ አባት አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫደ
@Markos-xl2ie
@Markos-xl2ie 3 ай бұрын
እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ደርሶ አየው ዘንድ ምኞቴ ነው
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 ай бұрын
ያሳድግ የእኔ ወንድም አሁን ሳድግ እባ አልመጣኝ አለ በአንተ እድሜ እንዳንተ ነበርሁ
@ነኝየበረሀዋእርግብ
@ነኝየበረሀዋእርግብ Жыл бұрын
እህ እየሱሥ ለምን ጌታ ከሆነ እራሱን አይጠብቅም ለምንሥ ይሰቀላልሥ አይ ኪሳራ
@የሚመካበእግዚአብሄርይመካ
@የሚመካበእግዚአብሄርይመካ Жыл бұрын
ሺ ግዜ የወጋሁት እኔን ምን ይዋጠኝ ይህ ልጅ በተናገረው ውስጤ የሰራውን ያውቃልና ገስፆኛል አምላክ በምህረቱ ይማረን😥😥😥😥
@مكيةال
@مكيةال Жыл бұрын
የኔ ማረ አይ ልጅ ፈጣረ አይመታም አይሰቀልም አይሰቃይም አረ እሱን ማንም አያሰቃየወም ሁሉን አሸኖፊ ነው አይን አላይ አይል ጃሮ አልሰማ አይል
@mousam573
@mousam573 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@munam75
@munam75 Жыл бұрын
ከዛ ከእበት ቦታ አውጥተውሽ አዲሳባ ላይ ስው አደረጉሽ
@pepes1
@pepes1 Жыл бұрын
Why lejoshun emtional tadergalashu 😡 yedegbet be sensereat.
@elcelc2278
@elcelc2278 Жыл бұрын
ዬኔጌታ ውይ አለቀስኩ አስለቀስከኝ ዬኔልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
አለማፈራችሁ ጌታ ተደበደበ ተሰቀለ ሰትሉ ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጁኡን
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 Жыл бұрын
ምን አገባሽ የዝንብ ወተት በማያገባሽ ጥልቅ አትበይ ደንጋይ አምላኪ ክፉ አናጋሪ ደንቆሮ እስከመሰሎችሽ ቆሻሻ በእንደናተ አይነቱ እኮነዉ አገራችን የምትበጠበጠዉ ይበጥብጥሽ እና
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ Жыл бұрын
ምን ኣገባሽ ድንጋይ ኣምላኪ ድሮም የድንጋይ ኣምላኪ ድንጋይ ነው የመሃመድ ተረት ተረትሽን ኣታነቢም ቡቹላ
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 Жыл бұрын
@@ገዳማትትግራይ መሀመድ እኮ የዘጠኝ አመት ልጅ የደፈረ ነዉ ይች ዉሻ ይሳን የሚሉ ኒቃብ ለባሽ ይች ቡችላ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
​@@ገዳማትትግራይ እናተ ከሰድብሌላ መልሰየላቹሁም እውቀት ከለለውሰው ሌላምን ይጠበቃል ሰድቢሆን እጂ
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 Жыл бұрын
@@tube-ms3iq ኧረ ባክሽ ልጠይቅሽ አንች መልሽኝ እስኪ የኛ አዋቂ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 Жыл бұрын
ስለኞ ሀጥያት በመስቀል ላይ ሞቶ በሶስተኛው ቀን ተነስቶ በክብር ያረገ በክብር በአብቀኝ የተቀመጠው በክብር የሚመጣው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ብርሀን አዳኝ ጌታ የዘላለም ህይወት ነው ።እንድንበት ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ልጁን ሰጠን።ኢየሱስ ጌታ ነው።❤🎉
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 8 ай бұрын
እ አምላክ ልጅ ይወልዳልደ ደግሞስ አምላክ ይሞታልደ ክክ ኧረ የናተስ ከፋ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ፅሎታችንን እንባችንን ለቅሷችንን ይስማል ልጂሽን ሀገሩን የሚዎድ የሚያገለግል ያርግልሽ እደግ አባቴ
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
ወደተፈጠርሽበት አላህይመልሥሽ
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hawatadele698
@hawatadele698 Жыл бұрын
ክክክክ የግድ እንባ. አልቅስ ተብለህ ነው እንደ
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
አስለቀስከኝ ቢቢየ ምንም አላጠፋም በኛ ጥፋት በኛ ሀጢያት 😢😢😢 ነው እንጅ ለኛ ሲል ነው 😢😢😢😢😢
@feker122
@feker122 Жыл бұрын
በመላው አለም የምትገኙ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅላት በአል አደረሳችሁ አደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን በስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠን
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf Жыл бұрын
ካሜራ ይዞ ሰግደት😅😅😅😅😅😅😅
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
@håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ Жыл бұрын
ዴሞ አሰጋገድ በሩጫ ነው እሳ የመጀመሪያ ጊዜ ሲሰግጉ ሰአት ሰጥቼ ያየሁት
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ Жыл бұрын
በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔቆንጆልጅ እድግ በልልኝ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Жыл бұрын
እዴ ጎጃሜ አይደለሺ የጎጃም ጠላ አጠምቂም
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እወነት ነዉ😢❤❤
@ሂዊባላገሯ
@ሂዊባላገሯ Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች❤❤❤ባቢ እድግበል
@hghytuu9326
@hghytuu9326 Жыл бұрын
የኔኣብሮማልቀስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@racheltakala7118
@racheltakala7118 9 ай бұрын
በኢብሪት የተፃፈ ሳኪት አየሁ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
የናቱ ቢጤ ሆደ ባሻ ባባዬ እንድ በልልን😢😢😢😢💋💋💋💋💋💋💞💞💞💞💞💞
@rere4822
@rere4822 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️😭😭😭🤲
በሳቅ ጨረሱኝ አቤት ወንዶች ሲያገነፉ
28:13
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 344 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 67 МЛН
ሳልፈልግ ላገባ ነው-----
11:51
Emebet Kassa
Рет қаралды 172 М.
አዲሱን ቤቴን መርቁልኝ November 25, 2022
15:39
Emebet Kassa
Рет қаралды 204 М.
ልዩ የበአል ዝግጅትና የማሲንቆ ነቆራ!
50:23
Neba Entertainment
Рет қаралды 129 М.