No video

አባቷን አንቃ ልትገለው ስትል ያዝኳት ልትበቀለን ነው የመጣችው። ለየት ያለ ፍጡር የወለደችው ባዕድ አምልኮ ስለምታመልክ ነው።

  Рет қаралды 160,985

yneser ayne የንስር ዐይን

yneser ayne የንስር ዐይን

3 ай бұрын

አባቷን አንቃ ልትገለው ስትል ያዝኳት። ለየት ያለ ፍጡር የወለደችው ባዕድ አምልኮ ስለምታመልክ ነው።

Пікірлер: 1 200
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 3 ай бұрын
ኤህንን ጀግና ወንድማችን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ❤
@GetuFantu
@GetuFantu 3 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤
@user-zx5mr7pr9h
@user-zx5mr7pr9h 3 ай бұрын
አላህይጠብቅህ👍👍👍👍👍👍👍
@selamaraya6555
@selamaraya6555 3 ай бұрын
@@user-zx5mr7pr9hbikiiib
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 3 ай бұрын
ማን ይጠላዋል ይሄን ጀግና❤❤❤
@tariktemam893
@tariktemam893 3 ай бұрын
ቀላል እንወደዋለን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
ይሄ ጀግና ከጀመረ ጀምሮ ስራዉን የምታደንቁና የአብረሀምን አማማትና የአባቱን ያሉበት ሁኔታ ያሳዉቀን የምትሉ 👍
@abebamail3599
@abebamail3599 3 ай бұрын
Yesemayu geta yitebqewu abo
@HAILEABREHET
@HAILEABREHET 3 ай бұрын
Yenem tiyaqiye new
@mohammedmohammedkemal180
@mohammedmohammedkemal180 3 ай бұрын
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 3 ай бұрын
አው እኔም በጣም ጓጓሑ ያአብራሐም ነገር ግን አልሞተም በግጠኝነት
@genetkebede8735
@genetkebede8735 3 ай бұрын
😊
@user-mf6ep8np8b
@user-mf6ep8np8b 3 ай бұрын
አረ እህት ተብየዋ የቆየ በቀል ያላት ነው እምትመስለው ንግግርዋ ራሱ ያስታውቃል
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 3 ай бұрын
እኔም አላመንኳትም ሴትዮዋ ከሀያ ሁለት አመት በፊት ይችን ልጂ ከወለደች ከሷ በፊት ሌላ ይኖራታል ብየ አላምንም አሁን የነገርሺኝ የማውቀው ጉዳይ ነው ሲላት ነው ይሄን ያለችው
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 3 ай бұрын
እውነት ግን እህት በእህቱ ላይ ተንኮለኛ ናት ማለት ይከብዳል ቤተሰብ ደግሞ አይወዶቱም ማለት ይከብዳል
@JamilaKadier
@JamilaKadier Ай бұрын
እኮ እህቷ ምን ሆና ነዉ?
@Mililove447
@Mililove447 12 күн бұрын
እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት😌
@fitztek8119
@fitztek8119 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
@atsadesifue6965
@atsadesifue6965 3 ай бұрын
እውነት ነው
@adgi5072
@adgi5072 3 ай бұрын
በጣም በውነት😢😢
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 3 ай бұрын
ይህን ጀግና ወድማችነን የሚወድ እደኔ ላይክ
@selamgebremriam
@selamgebremriam 3 ай бұрын
እኒ ኤርትራዊትነኝ የዚ ጀግና፡ የ ኢትዮጵያውያን ትልቅ እንቁ የሆነ ሰውየው ሁሌም እከታተለዋለው በጣም ኣከብረሃለው፡ ሁሌም በምቲሂድበት በዚቀን የቁዱስ ኡራኤል ቀን ሁሌም ይጠብቅህ ኣባቴ የኢትዮፕያውያን የጀግኖች ምሳሌ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 ай бұрын
ጨናዊት ሀሳድ ረሳህ እንታይ አድኺ' አ'እትዊኪ ብዝዓባ ኢትዮጵያንን ዘርዕ ጨካናት #ፍንፉናት😷
@AbdellaKemer
@AbdellaKemer 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤,
@rabiyara2445
@rabiyara2445 3 ай бұрын
እናንተ ኤርትራዊያን የእውነት ፍቅርናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-ww7qb1st5f
@user-ww7qb1st5f 3 ай бұрын
እር በመድሀኒ አለም ይህ ሁሉ ስድብ ምን አመጣው እር ተው ​@@friyeamen9579
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehbubafantaw3311
@mehbubafantaw3311 Ай бұрын
እህት ተብዬዋ ግን ስታስጠሊ መርዝ ነች ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተን❤❤❤❤
@fantudesta2819
@fantudesta2819 3 ай бұрын
የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ይባላል። እህት ተብየዋ እንዲህ ካለች ማነው አይዞሽ ሊላት የሚችለው። ብርታቱን ይስጥሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን።
@abejegeta7284
@abejegeta7284 3 ай бұрын
የእህት ጥቆማ የሆነ ግልፅነት የሌለው የቂም ቋጠሮ ያለው ይመስላል የሆነ ድብቅ ነገር አለ።
@user-pz5zd3wh8h
@user-pz5zd3wh8h 2 ай бұрын
Ewnat new teru ehet bethon endazeh ba adebabay atawetatem naber eht malte eko ye enat metek nate
@abezash921
@abezash921 3 ай бұрын
የምትወዱት ይህን ልጅ😢🎉👍👈
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 3 ай бұрын
ይሄንን ጀግና ጋዜጠኛ በማግኘታችን የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ዕድለኞች ነን❤🎉❤🎉❤🎉
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 3 ай бұрын
100 ሺ እንኳን አልገባም ትገርማላቹ አሁን ይህን የምታነቡ ሁሉ ሰብስክራይብ አርጉ እኔ በ 3ቱም ስልኬ ነው ያረኩት ይህን ጀግና ያለማዶነቅ ንፍግና ነው
@user-em3hp2sy1u
@user-em3hp2sy1u 3 ай бұрын
እኔም በሁለቱም ስልኬ👍👍
@ZinetYemer
@ZinetYemer 3 ай бұрын
እኔ ደግሞ በአንዱ ስልኬ😂😂 ሰው ባለው ነው
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 3 ай бұрын
Me too lol guys subscribe to comments like amazing brother my Allah save him for evil
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 3 ай бұрын
Yene malkam ahunim yichamrilish
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 3 ай бұрын
Gobes Egzabeher ybarkish
@bezawoldu7027
@bezawoldu7027 3 ай бұрын
😢ማሳደጓ እራሱ ጎበዝ ናት
@tebakinegn-ww4sf
@tebakinegn-ww4sf 3 ай бұрын
እ/ር ሁሉን ያስተካክልልሽ ማንም ሰው በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ቢያልፍ ምን እንደሚያደርግ አያዉቅም። እህትሽ እህት ሳትሆን ጠላት ናት ክፉ ሰዎች ውድቀትን እንደ ጥሩ አጋጣሚ ይጠቀማሉ እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 3 ай бұрын
እኔ ከሁሉም ጋዜጠኛ ይህንን ጀግና ልጂ በጣም በጣሙ ነው ሚወደው ተይንጂ እህትሸን ይህ ሀይል ነው ሚትጠያት ይገርማል እናቴ እትዮጲያ ፈጣር ይጠብቅሸ
@Mesiiiii1234
@Mesiiiii1234 Ай бұрын
እደዚች አይነት እህት ታይቶም ተሰምቶም አያቅም 😢😢 በጣም ክፉ እህት ነሽ እሷ መጥፎ ብትህን. እደወለደችው ሽንት ቤት ትጥለው ነበር ነገር ግን አልጣለችም በዚህ ጊዜ ጤነኛ ልጂ ወልደው የሚጥሉ እናቶች አሉ እሷ መልካም ነች አንች ነሽ ተኮለኛ ባለጌ ጥሩ እህት ብትሆኒ ኑሮ ከጎኗ ትሆኒ ነበር.
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 3 ай бұрын
ወንድሜ በስስት ነው የማይክ ክፉ አይንካብን እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፉንክ❤❤❤❤❤❤❤
@jay-jay7567
@jay-jay7567 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 ай бұрын
አሜን
@BekibireBekiyejesus
@BekibireBekiyejesus 3 ай бұрын
Fexari yixebqew ❤❤❤
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 3 ай бұрын
ቀጮ በጣም ነዉ የምወድህ እያንዳንዱ ቢዶዎችህን በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
እኔም የምንወድው❤❤❤
@user-bn5bw1wy5z
@user-bn5bw1wy5z 3 ай бұрын
እኔምበጣምየምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k 3 ай бұрын
እህቴ ናት አሳልፌ መስጠት አልፈልግም እረ ከዚ የበለጠ አሳልፎ መስጠት አለ ታሾፊያለሽ ቢሆን ፀልይላት በንፁ ልብሽ ፍቅር ስጫት እርጃት ከባእድ አምልኮ እድትወጣ በፀሎት እርጃት ፈጣሪ የሚወደውን ስሪ እውነተኛ እህት ሁኛት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
😒አይግርምሽም እህትዋን እጠረጥራለው በ ንግግርዋ😒በ መንፍስ ቅናት መተት አስደርጋባት ነው ልጆች እንደዚህ እንዲውልዱ 🤔🤔🤔ምምምም
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 3 ай бұрын
ያስቃል የእህቴ ሚስጥር አላወጣም ትላለች ከዚህ በላይ መንቀኛ የእህትዋ ትዳር ያስቀናት ትመስላለች ኡፍፍፍፍፍ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@user-px5ry6ql7e
@user-px5ry6ql7e 3 ай бұрын
ባለቤትዋንም ጠይቀዉ
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 2 ай бұрын
ይች ምቀኛነች
@GorgeGor
@GorgeGor 20 күн бұрын
አንቺ እህት አደለሽም መጥፎ ነሽ
@user-kq2jl6xk9l
@user-kq2jl6xk9l 3 ай бұрын
እኔ የሚመስለኝ እናቷ ትክክል ናት በእውነት ክፉ ብትሆን ኑሮ ልጇን ከ20 አመት በላይ ብትደብቃትም በህይወት ተንከባክባ ይዛታለች እንገናም እህቷ በጥፋቷ እስር ቤት ገብታ እንደነበረች ተናግራለች ይህን ማጣራት ያስፈልጋል
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 3 ай бұрын
አውን እህቷ ትክክል ትመስለኛለይ ምክናቱም የጠቋይ መጭርሻ ይህውነው ቢውለዱ ቢውለዱ ሳክኛ ልይነው ፍጣሪ የሚሰጣቸው ጠቋይ ለራሱኳን አይሄንም እኳን ለሰው
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 3 ай бұрын
እንዴት ነውየምትከባከባት ልጅቱእኮ የሆነ ልዩ ጥንጥየዩ ሩም ጨለማ ውስጥ ብርሀን በሌለበት ለ22 አመታት በሰንሰለት ታስራ ደምበኛ ምግብ ሳይሆን ፈሳሽምግብ እየሶጧት እንደ አውሬ ነው ያሷዶጓት። ልጅቷ ገና በሀፃንነቷ ብትምትይሽላት ነበር።
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 3 ай бұрын
በሩጫ ነዉ የመጣሁት እንዴት አደርክ እንዴት ዋልክ አላህ በሔድክበት ይጠብቅህ ብርቅዬ የወንጀለኞች ጠላት።በርታ ጀግና ነህ💪💪💪😍
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
😒ምን አስሮጠሽ እሱ ውንበር ላይ ቁጭ ብሎ ነው ሚጠብቀን 😒😒
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 3 ай бұрын
@@user-kp2vl5fc3c 😁😁😁 አጠገቡ ልቀመጥ🤔🤔🤔
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
@@user-xu7ut7jk3y 😒😒ውረፍ ጠብቂ 😒እኛ ቀድመን 😒አንች እሱ ጋር ለመቀመጥ አሳፍሪ 😒😒በይ ውደ ዋላ ዞር በይ 😡አቦ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 ай бұрын
ስትሮጭ አደናቅፎሽ እንዳትወድቂብኝ።
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 3 ай бұрын
@@user-vg4ij4jb2o 😁😍
@enkuye5138
@enkuye5138 3 ай бұрын
ጋዛጠኞው..... እህትየውን ብትከታተላት የወ/ሮ መልካም ባል ልታገኝው ትችላለህ እሷ ባልየው የት እንዳለ እምታቅ ይመስለኞል ወ/ሮ መልካምን ወደ እስር ቤት ለመወርወር እህትየው የሸረበችው ሴራ ነው ከዚ በፊት ወልዳ ነበር ያለችው እኔ እህትየው ያለችውን አንዱንም አላመንኳትም እባክህን ባልየውን ፈልግእና አስታርቃቸው የወ/ሮ መልካም እህት ክፉ ሰው ናት
@user-qm5mk7qg2e
@user-qm5mk7qg2e 12 күн бұрын
እውነት ነው
@FrehiwotAsefa-ms9rs
@FrehiwotAsefa-ms9rs 27 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልልሽ ሁሉንም ለበጎ ነው ፈጣሪ የሚያደርገው እሱ አይሳሳትም መድሃኒያለም ያጠንክርሽ በርቺ በርቺ (የኔ ጀግና ወንድም በርታ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር)
@user-yf7gg5ns4w
@user-yf7gg5ns4w 3 ай бұрын
እቺ እህት ተብየዋ ግን የሆነ ነገር አላት ደሰ አላለኝም እናታችን ደሞ አይዞሸ 😢
@user-wz3og4ru1x
@user-wz3og4ru1x 2 ай бұрын
አረ ሁሉም ነገር ደስ አይልም!እውነት አይመስለኝም!ፖሊስ የት ሄዶ ነው?ደግሞ እንዲህ አይነት ልጅ አያደርግም!ሊያውም በትክክል ሳይያዝ!ሌላው ደግሞ ሆስፒታል እራሱ እንዲህ አይነት ልጅ ዝም ብሎ አይሰጥም!
@tezaLove
@tezaLove Ай бұрын
እውነት ደስስስ የሚል ነገር የለውም ስገምት የእህቷን ባል ትወደው ነበር ልጅ እያሉ 😂😂
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 3 ай бұрын
እህቷ ነች ተኮለኛዋ አጣራ በደንብ
@user-qm5mk7qg2e
@user-qm5mk7qg2e 12 күн бұрын
እውነት ነው
@hanifker6
@hanifker6 3 ай бұрын
እህቷ አወራሯ ደስ አይልም ለልጆቹ መወለድ የእሷ እጅ እንዳለበት ይሰማኛል ማለቴ በመተት ብቻ እህቷን በደንብ መከታተል ይኖርብሀል አጣራልን የልጆቹ እናት ፈጣሪ ይቅር ባይ ነውና እሱ ይቅ ይበልሽ የምር ምስኪን ናት 😢😢
@user-xc1sc3ym7t
@user-xc1sc3ym7t 3 ай бұрын
እባክ ባሎን አስታርቃት በጣም ታሳዝናለች መገለል እጅግ ከባድ ነው እግ/ር ይርዳሽ እህቴ አንተም ተባረክ አንዲት ነፍስ አድነአል ዋጋክ በሰማይ ነው እህት ተቢየዋ እ/ር ይቅር ይበልሽ እህትሽን ይቅርታ ጠይቃት
@chainamekuanent1553
@chainamekuanent1553 3 ай бұрын
ወድሜ ሴትዮዋ አይለኛ ትመስላለች እንጅ አላዋቂ ናት አንተ ፈጣሬ ይርዳህ በርታልን ጀግና ነህ
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 3 ай бұрын
ጀግና እናት ትውለድ መንታ❤❤❤
@SifenJorje
@SifenJorje 3 ай бұрын
አንተ መልካም ምርጥ ሰው የተበዳዮች የተጎጂዎች የእውነት ወንድም አንተን የወለደች እናት ዘሯ ይባረክ መድሐንያለም በሔድክበት ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ
@saudibrahim3498
@saudibrahim3498 3 ай бұрын
እኔም ኤርትራዊ ነኝ የህን ጀግና እወደው አልሆ አከብረዋለሆ❤❤❤🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@maxdz9446
@maxdz9446 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jf3wv8fh8u
@user-jf3wv8fh8u 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 3 ай бұрын
ኤርትራየኖችን በጣም ነው የምወዳቹ የእውነት ሰው/አፍቃሪዎች/ለወደዳቹት ታማኛች/በአገራቸው የማትደራደሩ ምርጥ ሰወች ኔቹ አክባሪያቹ ነኝ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 3 ай бұрын
ይህ የምትሰጭው አስተያየት የጥላቻ አስመሰለብሸም ባእድ አምልኩ ብዙ ሰው ያመልካል አድስ ነገር አይደለም እንደዜህ አይነት ሰወችን እግዚአብሔር ማስተዎል ይስጣቸው አንተ ጋዜጠኛ ጌታ ይባርክህ
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 3 ай бұрын
በትክክል
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 ай бұрын
አቶ ተካልኝ እግዚአብሔር አምላክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🤲🤲🤲
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
የልጅቷን እናት በጣም ተረድቻታለሁ ትክክል ነች የቤተሰብ ጉዳይ የቤተሰብ ነው ያቺ እንዳየዃት ከሆነ ባልዬውንም የምትፈልው ይመስለኛል አሁንም የት እንደሄደ ብታጣራ ከተቻለ ብታስታርቃቸው ደስ ይለኛል
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 3 ай бұрын
ነገ እውነቱ ስለምታመጣልን እጠብቅሀለን ጀግናው የልጆቹ እናት የምታወራው ውሸቷም ሊሆን ይችላል እውነቱ እጠብቃለን👍👍👍
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 3 ай бұрын
ተወዳጁ ጋዜጠኛዉ አተን አለማድነቅ ነፍጉነት ነዉ❤❤❤❤❤
@yamchtiarlo7916
@yamchtiarlo7916 3 ай бұрын
የእውነት ጀግነ ጋዜጣኛ ነህ❤❤ ይጋርመል የበእድ አምልኮ የለችው ልሆንም ይችለል😢😢😢 የክፍለአገር ሰው ስለ ሆነች እና ሞቶዋል የለችው ልጂ ደብቅ መኖረ😢 በረሱ
@Zebu918
@Zebu918 3 ай бұрын
አላህዬ ባተ እጠበቃለው ከደዚ አይነት ነገር በራህመትህ
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
🤲🤲🤲
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 3 ай бұрын
Amiin yarebii
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 3 ай бұрын
አሚን ያረብ ❤
@SamuSamu-it4jk
@SamuSamu-it4jk 3 күн бұрын
Amin❤
@Lcbe123
@Lcbe123 3 ай бұрын
አኔ በበኩሌ ይህች ሴት እጅግ በጣም አሳዝናኛለች የደረሰባት ችግር ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ተመልከቱ እንኳን ባእድ እህት የተባለችው የምታሳየው ጭካኔ ከባድ ነው ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ
@seraneshazenelign4544
@seraneshazenelign4544 5 күн бұрын
እንኳን አመለከች የቆየ ቂም አለብሽ ተናገረች እኮ ተፈጥሮዋ ወንድ እና ሴት ፆታ አላት አለች አለቀ የእህት አውሬ
@shemima5580
@shemima5580 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን❤ ቅመሞችዬ የማታ እንጀራ ይስጣቹ😘😘😘😘
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 3 ай бұрын
አማን ውዴዋ❤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 ай бұрын
እደት፤፤እህቶን፤፤ደት፤፤ትላለች፤ወዘመን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 ай бұрын
እረበናትች፤፤ነዉር፤፤ነዉ፤እህትችን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
🤲🤲🤲
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 3 ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤እህታለሜ❤
@Amiexym9189
@Amiexym9189 3 ай бұрын
የዚክ ጀግና አድናቂ 🥰
@ToroToro-il6oy
@ToroToro-il6oy 3 ай бұрын
.እህትየዋ.የሁነሴራ.ይዘነዉ.የመጣችዉ.ባሏ.ለሷ.እሚገባ.አልነበረም.እያለችነዉ.ተከታተላት.በሏን.ትፈልገዉ.ይመሥለኛል.ወድሜ ዘመንህ.ሁሎ.ይባረክ.
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
በእውነት። ነፍስ አለማጥፉታችሁ ፈጣሪ የፈጠረውን ፈጣሪ ይውስድ ብላችሁ መጠበቃችሁ ፈሪሀ። እግዚአብሄር ስላላችሁ ነው እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ
@asimaru5913
@asimaru5913 3 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የምትጋፈጠው ውስብስብ ያለ ነገር ነው እና እሱ ይከተልህ ደም መላሼ
@frtunagebregergs5182
@frtunagebregergs5182 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ የምንወድህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sj6dq9gx4l
@user-sj6dq9gx4l 3 ай бұрын
አንተ እኮ ምርጥ ጀግና እትዮጵው ❤❤❤ ስወድኮ
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 3 ай бұрын
እህቷ ነብሰ ጡር ሆና አይተሻል ብለህ እህቷን ጠይቅጀግናው
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 3 ай бұрын
ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ ለዉነት የቀምክ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ አላህ በህድክበት ይጠብቅህ ትለያለህ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ድንግል ማርያም ከነ ልጅዋ ጥላ ከለላ ይሁኑህ❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
የስደት እህቶች እና ወንድሞች ቅመሞችዬ አበረታትኝ አይከፈልበትም 👍🥰🙏🙏
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 3 ай бұрын
ኮሜተሮችኮ ተናግረው ነበር እሱ የተናገሩት ከመሬት ጠብ አትልም ሱበሀን አሏህ ትልቅ ክብር ይገባችኋል
@asdpeh3842
@asdpeh3842 3 ай бұрын
Yes❤❤እኛም አውቀናል ጉድጓድ ብሰናል 😄😄
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 3 ай бұрын
@@asdpeh3842 እኮ ሲበዛ የኮሜት አድናቂ ነኝ
@etsedebisrat8853
@etsedebisrat8853 3 ай бұрын
ተንኮለኛ የምትመሰይዉ አንቺ ነሽ ቅናት መንፈስ ልጅን የሚሰጥ ፈጣሪ ነዉ
@sarayousef2021
@sarayousef2021 3 ай бұрын
በጣም 😢
@astekastek1000
@astekastek1000 3 ай бұрын
እኔ መቶ በመቶ በአድ አምልኮ እንደ ምታመልክ አዉቄ ነበር እግዝያብሄር ቸር አምላክ ነዉ እንዲ ፍጥር አይፈጥርም በስማም አቤቶ መጨረሻዬ አሳምርልኝ ይሄ የሴጣኑ ግብር ነዉ ከሴጣን ጥሩ ነገር አይገኚም እኮ ምንም ቢደረግለትም አዎ የሴጣን ስራ ነዉ ንጉስ ሚዲያ ሚል በበአድ አምልኮ ዝንጀሮ ወልዳ ሞተ አሁንም ድጋሚ ዝንጀሮ ነዉ ያረገዘችዉ ገና አልተወለደም እና እዉነት ነዉ አይ ሴጣን ማይሰራ የለም እኮ እህቶ ኮመንት ካነበብሽ መምህር ተስፋዬአበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል ኬፋ ይቱብ ዘ ሚካኤል የይቱብ ቻናል እዬ ሱባኤ ግቢ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ንስሀ ገብተሽ በእምነትሽ በርቺ እህቶ እህትሽም ከበአድ አምልኮ አስወጫት ትምርቱ ስጫት እህቴ ገጠመኝ ትስማ እመቤቴ ትሰረወ
@user-vp2el1bs6e
@user-vp2el1bs6e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😮😮😮
@maxdz9446
@maxdz9446 3 ай бұрын
ትክክል 👍👌ገጠመኝ ቢያዳምጡ አሪፍ ነው ❤❤
@seble.......160
@seble.......160 3 ай бұрын
በሰው መፍረድ ተገቢ አይደለም
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 3 ай бұрын
አዎ ንጉሥ ሚዲያ አይቼዋለሁ🤔🤔
@mareabiga
@mareabiga 3 ай бұрын
መምህር ኤኖክ የት ነው የሚያገለግሉት ንገሩኝ በናታቹ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 ай бұрын
በጌታ በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ምንስማው ሁሉ ዘግናኝ ነው ጌታ ሆይ ፊዖምያችን አሳምርን አሜን ☝😢😢
@user-kf3mb2ld3r
@user-kf3mb2ld3r 3 ай бұрын
እህትዬው ይመስለኛል የጠላትነት ካልሆነ የአሁኑ ጥቆማ አግባብነት ያለው አይመስለኝም ባዕድ አምልኮ ለሚለው ሌላውን ሰው ካልጎዳ እምነቱ የሪሳቸው ነውና ሌላ ብዙ ልፋት አያስፈልግም
@jesusislord2367
@jesusislord2367 3 ай бұрын
Our Hero / ጀግናችን አንተ,ኮ ትለያለህ 1 million likes 👍 👌 👏 for you. Egziabher kante gar yihun. bemthedbet hulu yitebkh tla kelela yihunh. We love you brother ❤️
@user-qr8dc4wr7p
@user-qr8dc4wr7p 3 ай бұрын
በዚች ልጅ በጣም ፀድክ ሀያ ሁለት አመት ቀላል አይደለም ብር ተዘግቶ ከባድ ነው ተባረክ ክፉ አይንካህ ዘርህ ይባረክ ምን እላለሁ ልጂቱ ህክምና በማገኘቷ ደስ ይላል
@user-qm5mk7qg2e
@user-qm5mk7qg2e 12 күн бұрын
ሴትየዋ ልክ ናት እህትየዋ ናት ባለጌ ፈጣሪ አምላክ ፍርዱን ይስጣት
@Tesfanesh-bm9wu
@Tesfanesh-bm9wu 3 ай бұрын
እህቱዋ እዳለችሁ ብላ ምልክት ይኖራል ባሉዋ እንደት ምስጥረን አወጣሽ ይላታል ምስክር ምንድነው ያጠራጥራል ጀግና ጋዜጠኛችን የኛ ጀግና ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 3 ай бұрын
በጣም ግን ተገርማለሁ ይህ ሁሉ አያያቹ ሰብስክራይብ አለማረጋቹ ተገርማለሁ ይህን ጀግና ሰብስክራይብ ላይክ ያላደረገ ግን ትዝብት ነው
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 3 ай бұрын
Ene be2 selke nwe yemaywe
@Mesi971
@Mesi971 3 ай бұрын
እህትዬው ምንም አላማረችኝ በእርግጥ ይችም ጥሩ ሥራ የላትም ግን ምን አይነት ነገር ነው የተወሳሰበ ቤተሰብ 💔
@user-rb3iq9cy9l
@user-rb3iq9cy9l 3 ай бұрын
የኛ ጀግና አንተ እኮ ትለያለክ አምላክ ይጠብቅ ጥርት ያለ ስራ ነው የምታቀርበው አንዳንዴ ሌሎች የሚያቀርቡትን ታሪክ ምነው አንተ ብታቀርበው እላለው አጠያየቅ በጣም ምርጥ ነው ግልፅ ነው ኑርልን
@MesreteYihenew
@MesreteYihenew Күн бұрын
ሆን ብላ ነው ልትበቀላት ፍልጋ ነው እንጅ ትክክለኛ እህት እንደዚህ አያደርግም በዚህ ሰሀት አይዞሽ እንደማለት እንዲህ እይደረግም
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን❤ ማነው እንደኔ በጉጉ የሚጠብቀው ጀግናው ወንድማችንን💪💪💪
@amenamen2436
@amenamen2436 3 ай бұрын
ወድም ለመልካም ስራ አምላክ ይክፈልህ አባቷን አንቃ ልትገል ስትል ደርሼባታለሁ ያለችው እውነት ልሆን ይችላላ አተ ግን ጀግና ወድሜ እደኔ በልጆች ሰባረክ❤❤❤❤
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
እንም አምናለው በ መተትም በመተትም ነው ልጆች እንዲ ያረግችው 🤔
@user-be9cb1cu9o
@user-be9cb1cu9o 29 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ሀቀኛና ጀግና ሰው ያብዛልን
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 3 ай бұрын
እቷ ነች በመተት ልጁ እዲወለድ ያደረገችው😢😢😢😢
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 3 ай бұрын
በትክክል😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
አኦ እኔም ተጠራጠርኩ
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ግን በጥርጣሬ ሰውን መኮነን በፈጣሪ ያስቀጣል ሆ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
እኔም 🤔ተtራጠርኩ ስለ ባሏ እንዴት እንደምታውራ እህትዋን አጥባ አስጣቻት እሷ ግን የ ቤተስብ ነው ብላ mናግር አልፍለግችም እና እህትዋ ናት በ መተት እንደዚህ እንደምትውልድ ውንዱም ተውልድዋል ያለችውንም አምናለው ለምን በ ጀርባ እስዋ ስላለችበት ስለምታውቅ 🤔🤔
@semirasemiramohammed6625
@semirasemiramohammed6625 3 ай бұрын
ኢቺሴትዮ ባልየውን ፈልጋዋለች እህቷን እስር ቤት ለማስገበባት ነው ተንኮለኛትመስላለች
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 ай бұрын
የዚህ ጀግና ወድማችን የምንውደው❤❤
@YimtuTesfaye
@YimtuTesfaye 8 күн бұрын
ወንድማችን ኑርልን ❤❤❤😊😊😊
@alimoussanur1424
@alimoussanur1424 3 ай бұрын
አንተ የሰው ተቆርቋሪ ጀግና ነህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ ቀና ልብ ያላቸውና በጎ ስራ ወዳጆች ይብዙባት አንተንና ባልደረቦችህ ከኩፉ ሰዎች አሏህ ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 3 ай бұрын
ጀግና ችን እቺን እህታችንን ❤ ከአሁን በኃላ ልጆን እዳትርቃት የስነ ልቦና ህክምና እንድታገኝ ከህብረተሰቡ ጋርም እድትቀላቀል❤አድርግ።
@frusye6380
@frusye6380 3 ай бұрын
አንተ ጀግና❤ ስወድህ❤
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ድንቅነው ፡ ለዚች ፡ ለእሱፍጥረት ፡ እና ፡ ለዘመናት ፡ በጭንቀት ፡ ላለች ፡ እናት ፡ አንተ ፡ ላከ ፡ ጌታ ፡ እድሜ ፡ ዘመንህን ፡ ይባረክ ፡ አሁንም ፡ ፈጣሪ ፡የአንተን ድካም ፡ አይቶ የሚያስደንቀው ፡ ያሳይ ፡ በረታ ፡ በሂድክበት ፡ ሁሉ ፡ ጌታ ፡ ይቅደም ፡ ተባረክ ፡
@MelkamGeremew
@MelkamGeremew Күн бұрын
እዉነት ነዉ ልትገለዉ ትሞክራለች እኔም አባቴ በጀራናቴ ልጅእናበጀራናቴ ነዉየሞተዉ አቅም ስለለኝ ዉስጤን እየረበሸኝ እኖራለዉ
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 3 ай бұрын
ዩትዩብ እምመጣው አንተን ለመከታተል ነው አሏህ ይጠብቅህ
@mubeSoje
@mubeSoje 3 ай бұрын
አላህ የ2024 ዜሮ ዜሮ መኪና አላህ ይስጥህ መኪና ብኖርህ ስንት ቦታ ትዳርስ ነበር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊❤
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
አሚንንን ይሥጠው
@asdpeh3842
@asdpeh3842 3 ай бұрын
ለማንም ወጠጤ ስሰጡ ከሚውሉ ምን አለ ለዚ ጀግና ቢሸልሙት
@ArayasilasieMisganaw
@ArayasilasieMisganaw Ай бұрын
ወንድሞቸ እህቶቸ በሰው ከመፍረድ እባካችሁን እንቆጠብ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለውና!!ወንድማችንን ደግሞ እመብርሀን ከጎንህ ትቁምልህ ሥራህን ታቃናልህ በርታ!!!
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 3 ай бұрын
ወንድማችን ትለያለክ በእውነት አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው🙏 ሌላው ሁሌም ሰዉ ከአምላኩ ሌላ ሌላ ባህድ አምልኮ ካለው መጨረሻው እሳት ነው የሆነው ሆኖ ልጆቹ ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አርግዛ አምጣ የወለደችውን ልጅ መጨከኗ ያመል ሌላው ከሴጣኑ ጋር የገባችውን ውል ስታፈርስ በማህፀን ያለውን ልጅ ይጎዳል እግዚአብሔር የሱመንገድ እድንከተል በቤቱ ያፅናን እምነት ይጨምርልን ወንድማችን እግዚአብሔር መውጫ መግቢያክን ይጠብቀው
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 3 ай бұрын
ይህንኮሜት የምታነብ ሁሉ ክፉነገረ ከማያት ከመስማት እግዚአብሔር ይጠብቀን አተ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 3 ай бұрын
አሜን ይጣብቃን😢😢
@user-kf3mb2ld3r
@user-kf3mb2ld3r 3 ай бұрын
አቦ ተዋት እህትዬው ችግር አለባት ሴትየዋ ትኑርበት በጣም የተጎዳች ሴት ናትና
@shams9208
@shams9208 3 ай бұрын
ወንድሜሜ መዳንአለም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 3 ай бұрын
You’re best ever brother God protect you from bad things , I love you brother you’re genius 🌟♦️💎⭐️🏆♦️💕💯🏆⭐️
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅ የኛ ጀግና
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 3 ай бұрын
ሲጀመር እህትየዋ የተሙዋላ መረጃ አልሰጠችህም። ግራ ቀኙን አጣርተህ እውነታውን አውጣው። በርታ ጀግናችን።
@fantaabat
@fantaabat 3 ай бұрын
በእውነት ይህንን ጀግና ስብእናው አንድበቱን ደሥ ሲል በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ትግስቱን ያድልህ የኔ ጀግና በርታልኝ
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 3 ай бұрын
በርታ እግዝብሔር ይጠብቅህ ይህ መልከም ስራ ነው ብዙ እንደዝሁ ተደብቀው የቀሩ ልኖሩ ይችላሉ በርታልን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 ай бұрын
እህቴ ናት ቤተሰቦቼ አይወዷትም እኔን ነው የሚወዱት ማለት አይከብድም ምነው በትዳሯ ትቀኛለሽ እንዴ???ይልቅ ከእህትሽ ጎን እኝደመቆም አውጥተሽ ታሰጫታለሽ ሼም ኦን ዩ ባእድ አምልኮ ብታመልክ እንኳን ይህ የጨለማ ጉዞ ነው እህቴ ነይ ወደ ብርሀን ዉደ አባታችን ቤት እንሂድ አትያትም ነበር ከእህት በላይ ማን ይቀርባል!!!
@febanlove2876
@febanlove2876 3 ай бұрын
እግዚኦ የፈጠራችሁን ትታችሁ በአድ አምልኮ ለምን ንሰሀ ግቡና የድንግል ማርያምን ልጅ እመኑ
@ChxydNcgdhx
@ChxydNcgdhx 26 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን የምንወድህና የምንሳሳልህ ወንድማችን❤
@nolinoli9641
@nolinoli9641 2 ай бұрын
እቺ እህት ልትባል እይገባትም በእህትዋ ቁስል እንጨት የምትሰድ ናት ጋዜጠኛው ግን ተባረክ።
@genetsa3135
@genetsa3135 3 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን አሁንስ ያልሰማነው የለም 😢አምላኬ ሆይ ማረን😢😢😢
@khadejabh7203
@khadejabh7203 3 ай бұрын
Yemadam qimamochii yihen jaginaa like argut gayis ayikafalibatim ❤❤❤❤
@wubetaabraha8858
@wubetaabraha8858 3 ай бұрын
Great job Breothr it Everything you do እግዛቢሄር ይባርክህ ጀግነ ለህዝብ ደራሽ
@mahelet9539
@mahelet9539 Ай бұрын
ይቺ እናት እርዳታ ያስፈልጋታል የሀይማኖት አባቶች የየስነልቦና አማካሪዎች እርዳታ ያስፈልጋታል በአድ አምልኮ ካመለከችም በንስሀ እና በፀሎት ወደእግዚአብሔር እንድትመለስ እርዷት
@BemnetAngawu
@BemnetAngawu 3 ай бұрын
የኔ ውንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 ай бұрын
ግን 🤔እኔ እህትዋ ያለችውን ላምን 🤔እህትዋ በ ቅናት በ መተት እንደዚህ ልጆች እንድትውልድ 🤔ግጠር ህደክ አጣራ ግጠር ያለችው እህትዋን 🤔🤔በ ቅናት መንፍስ ስለ ባሏም ምታውራው የቅናት ይመስላል 🤔
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 3 ай бұрын
ወድሜ እኔ ምንም የምልክ ነገር የለም ኪዳነምህረት ትጠብቅክ❤❤❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
ከልጅነት ጀምሮ ተንኮለኛ ነች ላልሽው አልቀበልሽም ቤተሰብ መድሎ ካረጉ ልጆች ይጎዳሉ ክፉ ሊሆኑም ይችላሉ ዞሮ ዞሮ የአስተዳደግ ውጤት ነው ምንሽም አልጣመኝም ግን
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ክፉ እህት ናት 😭😭😭🤔🤔እኔ ለቤቱ ታናሽ ነኝ የመጨረሻ ልጅ ስለሆነ ሁሉም ለኔ ያደላሉ ታላላቆቼ እንኳን ሲጣሉ እኔ ነኝ ሽማግሌ ጥፋት ከሆነም ይቅር መባባል ነው ምን አልባት መጀመሪያ ቤተሰቦቻቸው የተጋቡት ጠንቋይ ሄደው በጠንቋይ ነው የቤተሰብ ኮተት ነው ለሷ የተረፈው:::አቶ ተካልኝ እግዚአብሔር ያክብሮት
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 31 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 257
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН