No video

አባቷን አስለቀሰችው ! አሁን የመክሊት እድሜ 12ነው ቢባል ማን ያምናል!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 33,561

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 83
@shegerinfo
@shegerinfo 8 ай бұрын
ሊንኩን በመጫን የ መክሊት ሾ ቤተሰብ ይሁኑ 👉 kzbin.info/www/bejne/d3ecpn6JhaeYg5osi=HW9WZ2dWg3OcYQ-I
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
መሥዬ ታርኩ ምርጥ ሠውነው እኛ ከዚህ በፊት እነርሡ ግቤ ተከራይተን ነበረ የምንኖረው ከወንድሞቼ ከጓደኞቹ ከታርኩ ጋር እንደ ቤተሠብ ናቸው እኔ ከአገር ብርቅ እጠይቃለሁ መክሊት በጣምነው ያደገቹ መሥዬ ወንድሞቼ ጓደኞቹ 1997ምርጫ ግዜ ከሞት ያዳናቸው ታሪኩና እናቱ ናቸው ፌደረላ ሌገልዋቸው እቤት ድረሥ መተውነበረ በእግዚአብሔር ሀይልና ታሪኩና እናቱ ናቸው ያተርፋቸው ታርኩ እንወድሀለን ነፍ አመት ተመኘሁልህ
@MeklitshowEthiopia
@MeklitshowEthiopia 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም መስራት ለእራስ ነው ። ቀን ያልፋል መልካም ስራ ግን እስከ እድሜ ልክ አብሮ ይኖራል ።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
ታሪኩ እጅግ በጣምበጣም ጀግናሠውነው ወንድሞቼ ጓደኞችከ20በላይ ወጣቶች ናቸው ከሞት ወደ ህይወት ያኖራቸው ታሪኩይ በጣም አመሠገንሀለሁ
@MeklitshowEthiopia
@MeklitshowEthiopia 8 ай бұрын
በጣም አስደሳች ቆይታ ነበረን በጣም ተደስቻለሁ እናንተም እንደምትዝናኑበት አንጠራጠርም ።
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 8 ай бұрын
ዋው የመጨረሻ ነው የተደሰትኩበት በርች🌹🌹
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 8 ай бұрын
መክሊትዬ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍❤
@mimit4032
@mimit4032 8 ай бұрын
You are amazing 🥰
@negutube
@negutube 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ ባለፈው እናቱን እሚፈልገው ልጅ እናቱጋ ተገናኘ የሚል ዜና መስማት የናፈቀው
@user-so1ov8qs8s
@user-so1ov8qs8s 8 ай бұрын
❤❤ me too
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 8 ай бұрын
አረ እኔም ያረብ
@netsanetlemma8426
@netsanetlemma8426 8 ай бұрын
wey betam
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 8 ай бұрын
ይገርማል ድምፅዋ ብቻ ያልተቀየረው ❤ እደጊ መክሊት
@marthachane9777
@marthachane9777 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ከእግዚአብሔር በታች እናትና አባቷ ለዚህ ስለአበቃችኋት ምስጋና ይገባችኋል።
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 8 ай бұрын
መክሊት ሀቅ አውሪ መክሊት እድሜሽ 12 ነው ? በእውነት አባየን ደጋግመሽ ጠይቂው እኔ ጠረጠርኩሽ 😂😂እሽ ይመችሽ በርች ❤❤ወይኔ በጣም ነው ደሞ እምታምሪው ካይን ያውጣሽ❤❤♦❤♦
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 8 ай бұрын
መሲዬ ስወድሽ ከትልቁ ትልቅ ከልጆች ጋር እንደልጅ ሆነሽ የምትጠቀሚው የቃለት አጠቃቀም ተመራጭ ያደርግሻል❤❤❤
@fekertasfaw4949
@fekertasfaw4949 8 ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይፈፅምልሽ መክሊት ቆንጆ
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በዕውቀት ያሳድግሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ይሸፍንሽ እደግ ቤተሳቦችሽም ፈጠር ይጠብቀቸው
@askaleejigu7698
@askaleejigu7698 8 ай бұрын
መሴ ስለ ኳተር በተክርስቲን ድምጽ ሁኝ እሺ ገንብ እየሰበሰበነው❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
እስኪ በዛውም ሞፈርና ቀበር የያዘ ገበሬ በድሮን ስለሚገደለውስ ?????????????????????????????????
@Were-gn3rd
@Were-gn3rd 8 ай бұрын
መስዮ ይህቺልጅ በዚ ከቀጠለች በጣም ታዋቂ ነው የምትሆነው ጎበዝ ናት ።በርቺ ብያለሁ
@DddZdes
@DddZdes 8 ай бұрын
በአሁን ትውልድ ሚወለዱ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ በስለው ሚወለዱት በዛ ላይ ሰውኛ ያላቸው ለወደፈት ተስፋ አለው ትውልዱ እነ ሙሠኛ ነገረኛ ጎጠኛ ከተሸኙ ሰላም ይሆናል ጎበዝ በርች አደራ እዳትቀዠቀዢ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፁዎ እራሱ ሲያምር እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ
@user-sd5ni5yu8c
@user-sd5ni5yu8c 8 ай бұрын
በረቱ የተሻለ ቦታ እንደማይሽ አልጠራጠርም ተከታታይ ድራማዎች ላይ በእድሜሽ የሚመጥን በርቺ ።
@bute5158
@bute5158 8 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ጥሩ ቤተሰብም አላት እግዚአብሔር እያከበርሽም ወላጆችሽን እየሰማሽ ስትሄጂ ከዚህም በላይ ትገለጫለክ ደርባቢት ብየሻለሁ መጥፎ ጔደኞ አትግጠሚ መጨረሻም መልካምና ጤነኛ ሆነሽ አገርሽ ለ ትልውዱ በረከት ሁኚ
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 8 ай бұрын
ስትጣፍጥ❤❤
@vortexgaming2732
@vortexgaming2732 8 ай бұрын
Tariku has excellent personality. I am happy to see him and his beloved daughter. Meski his sister is one of my good friends. Respect to All of his family .❤
@matimess7213
@matimess7213 8 ай бұрын
ታሬ ከ 25 አመት በሆላ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል
@arenateka5632
@arenateka5632 8 ай бұрын
Egziabher yebarksh❤❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 ай бұрын
ኢንስፔክተር ታሪኩ ጎሹ ስምህን የተወሰኑ ፊልሞች ላይ ባውቅም በአካል ዛሬ ነው በደንብ የለየሁህ፣ ታዳጊ መክሊት ታሪኩ ጎሹ እንዳሰባችሁት ለታዳጊዎች ( ዕድሜያቸው ከ11 እስከ 18 ላሉ) የሚሆን ይዘት ያለው ጥሩ ፕሮግራም ይዘሽ ከመጣሽ በእርግጠኝነት ብዙ ተመልካች ይኖርሻል፣ ምክንያቱም አብዛኛው የኢትዮጵያ ዜጋ ወጣትና ታዳጊ ስለሆነ ነው፤ መሲ አንጪም ልክ እንደሁልጊዜው እይታ ማግኘት አለበት ያልሽውን ጉዳይ ይዘሽ ስለቀረብሽ አመሰግንሻለሁ!
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 8 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤
@user-dz5rp9zn5h
@user-dz5rp9zn5h 8 ай бұрын
መጀመሪያ የትንሸ አዋቂ ፈጣን ብልህ የአሰራ ሁለት አመት ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ 🙏 ❤ በመቀጠል አባት እና እናት በጣም እድለኛ ናችሁ በጣም ደሰሰሰ ይለል ልጅህ እንዲህ አይንህ ባይንህ ማየት በጣም ደሰሰሰሰ ይላል እውነት
@user-dz5rp9zn5h
@user-dz5rp9zn5h 8 ай бұрын
መሲየ ደግሞ በጣም የምወድሸ ያንቺ መልእክት አንድም አያመልጠኝም ከምን የተነሳ ይመስልሻል ? እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አማልክት ይስጥሽ 🙏❤🙏
@josejimenez2753
@josejimenez2753 8 ай бұрын
ድምፇ በጣም ያምራል
@astarasaro2061
@astarasaro2061 8 ай бұрын
Wawu❤❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 8 ай бұрын
አርትስቱ ኑ like አርጉ 19፣21 ነን እድምያችን ስትሉ አናምን እያልናቹ ነበር sorry ብለናል 🤣🤣🤣🤣
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 8 ай бұрын
እድሜ ይመርመር 12 በስህተት እንዳይሆን 21 ነው ብዬ የወሰድኩት
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 8 ай бұрын
የዚህ ትዉልድ እዱሜ አይሸዉዱም ትክክል ፩፪ አመቷ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 8 ай бұрын
ወይኔ የኔ ፍልቅልቅ ወይ ደስ ስትል ❤❤❤
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 8 ай бұрын
ካለዛሬም አላየዋትም እመብርአን በዘርፋፋ ቀሚሷ ድብቅ ሽፍን አርጋ ታሳድግሽ የኔ እናት ካይን ያውጣሽ እማ❤❤❤❤
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 8 ай бұрын
የዘጠናወቹ ነን እንጂ ልጅ ሆነን ያደግን ከሚሊወኑ ወድህ የተወለድ ያደምማሉ እህቴ እኔን ስትመክረኝና ለራሷ ያላትን አቋም ሳይ ራሴን ይገርመኛል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 8 ай бұрын
ስታምሪ መክሊት
@musafukiisea5257
@musafukiisea5257 8 ай бұрын
የኔ ማር ።
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 8 ай бұрын
❤❤❤ከአይን ያዉጣሽ ❤❤❤
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 8 ай бұрын
አሜን እህቴ ምትጣፍጥ ልጅ ናት እግዚሐብሔር ይመስገን❤❤❤
@-nt5np
@-nt5np 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መክሊትዬ ። ❤❤❤❤
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 8 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት እግዚአብሔር ያሳድግሸ ያሰብሸው ሁሉ ይሳካልሸ አሜን
@user-ve4mi2vr4z
@user-ve4mi2vr4z 8 ай бұрын
አቤት አንደበቷ መጣፈጡ በርቺ ቆንጆ።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
Egziabher le kumineger yabikash yene wed ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🌷🌷
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤❤
@zamfirst9353
@zamfirst9353 8 ай бұрын
Tariku Goshu we went to Wingate Vocational School together. I’m so happy to see you doing wonderful ! I’m happy for you that you have such a blessing daughter!
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 8 ай бұрын
እድግ በይ የኔ ቅመም
@workeneheda5714
@workeneheda5714 8 ай бұрын
ታሬ I'M happy to see you after 30 years
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 8 ай бұрын
Mesiye anchim yemedelech fegegta mulu yehonech lji😍😍😍😍😍😍
@user-il2jl8bj6o
@user-il2jl8bj6o 8 ай бұрын
1 2 አመት ፈጣሪየ 1 8 ትመስላለች
@melakumelkamu9676
@melakumelkamu9676 8 ай бұрын
በጣም እሪፍ ቤተሰብ አለሽ በርቺ በእርጠኝነት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ 👍
@Dghhd-lh5nu
@Dghhd-lh5nu 8 ай бұрын
ስወዳት የኔቆጆ
@-nt5np
@-nt5np 8 ай бұрын
እኔ የገረመኝ 29k ተመልክቶች የመክሊትን ቻናል ግን ሰብስክራይብ ያደረጉት 300 ቢሆኑ ነው እባካችሁ አይከገልበትም እና እቺን ታዳጊ አበረታቷት
@kerawdgebryes8056
@kerawdgebryes8056 8 ай бұрын
yene konjo
@MiaMia-od7cx
@MiaMia-od7cx 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 8 ай бұрын
ልጅ ልጅ ሆኖ ሲያድግ እንጂ ከእድሜው በላይ እንደዚህ ሲንጣጣ አይመቸኝም ብቻ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ።
@tgtigu1516
@tgtigu1516 8 ай бұрын
የኔ ማር እደጊልኝ ተበርኩ ሁላችውም❤🎉🎉
@skt4681
@skt4681 8 ай бұрын
መክሊት ሾህ
@user-ph4bb1sr7g
@user-ph4bb1sr7g 8 ай бұрын
Atasekun
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 8 ай бұрын
ሰለኯተር፤ከማሰብ፤አገራችሁ፤ጸልy
@musafukiisea5257
@musafukiisea5257 8 ай бұрын
🎉😊
@user-fe8nn2lr8y
@user-fe8nn2lr8y 8 ай бұрын
ውይ ይቺ ልጅ ፊልም ድራማ ለይ ስትተውን ባያት በጣም ደስ ባለኝ
@mengistutena5164
@mengistutena5164 8 ай бұрын
ቅመሜ ብያታለሁ እድግ በይልኝ ለቁምነገር ያብቃሽ
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 8 ай бұрын
ስትገርም እደጊ ቆንጆ
@selamawitniguse4972
@selamawitniguse4972 8 ай бұрын
echi lej sheb erbe lay yemtesraw nech?
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 8 ай бұрын
ሱብሀነላ 12 አማት
@workeneheda5714
@workeneheda5714 8 ай бұрын
Tare I'm very happy to see you with Your seet baby girl ❤ if u remember me Workeneh Colfe high school Tare I want to talk to you b
@redwave4776
@redwave4776 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 8 ай бұрын
kezehe bebelte melku kefta lay yaderseshe edegelege mekeliteya
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 8 ай бұрын
መሲ ያን እናቱን እሚፈልግው ልጅ እንደት ሆነ
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 8 ай бұрын
Demsu zemari teksten yemslal
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 8 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🙇👈
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 8 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 8 ай бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 70 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 56 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,4 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН