"አባይ ውኃው ሞልቶ እሳት ይዞረዋል፣ ለመጥፋት ነው እንጂ መች ይሻገረዋል።" የአርሶ አደር ወግ

  Рет қаралды 37,300

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@አቡጊዳኢትዮ
@አቡጊዳኢትዮ 2 жыл бұрын
አማራዬ ጀግንነት የዋህነት ሩህሩህነት 🌷❤❤❤❤😍😍😍😍💪💪💪ክፍል ሁለት ልቀቁልን
@theim8107
@theim8107 2 жыл бұрын
የታወቀ ነው አማራው ጀግና ነው የኢትዮጵያ ደምመላሽ
@yetech6751
@yetech6751 2 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ!! እንዲህ እየተዘዋወራችሁ ገጠራማ ቦታዎችን ጠይቁልን አሳዩን፡፡ እሰኪ አማራን አስተዋዉቁት ፡፡ የኔ ምርጦች በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ፡፡ በርቱልኝ፡፡ ስትጠይቁ ና ስትጎበኙ ግን በጣም ዝቅተኛ ደረጃ ላያ ያሉትንም ያካተተ ቢሆን መልካም ነዉ ብዬ አስባልሁ:: ያኔ ድህነት ላይ ያለዉን ሰዉ ያለ ማንም ጠያቂ የ አማራ ማህበር ተጠናክሮ ራሱን አደራጅቶ መርዳት ና መረዳዳት ይጀምራል፡፡ ድሀ ቤተሰቦቻችንም በ ኩራት መኖር ይችላሉ፡፡
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደት ደስ የሚሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አማራዬ በርታ 💚💛❤
@terudilsabra2883
@terudilsabra2883 2 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ አማራ💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@QuotesTvEto
@QuotesTvEto 2 жыл бұрын
በርቱ ጋዜጠኞች ህዝባቹህን በየ በረሀው እየገባቹህ አስተዋውቁ በርቱ ።
@Tewodros52
@Tewodros52 2 жыл бұрын
ጀግናዎቼ ጋር ባሉበት ኑሮዬን ልመሰርት በጣም ሸንጦኛል፡ ሽምግልና ማንን ልጠይቅ፡ እነሱ ባሉበት እድሜ የሚጨምር ነው ፍቅራቸው፡፡
@mogeskassa3200
@mogeskassa3200 2 жыл бұрын
Where is Gewatsion?
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 2 жыл бұрын
አማራዬ ፋኖ እናቴ ከለላዬ በአዴን ነው ዋናው ተጠያቂ የአማራ ጠላት 1ኛ ገዱ 2ኛ ተመስገን 3ኛ ተሻገር እኔ ከ3ዓመት በፊት አማራውን አስታጥቁት መጥፎ ጎረቤት ያለው ሠላም ተኝቶ አያድርም አደራጁት እያልኩ ስናገር ስጮህ ነበር ናቁኝ የሚሰማኝ አጣሁ አማራ ኢትዮጵያን ከኔ በፊት ስላለ ብቻ ጠላት ያፈራው ትግሬን ብቻ አይደለም በቴዎድሮስ ዘመን እንግሊዝ፥ ጣሊያን፥ ጅቡቲን የነጠቀችን ፋረንሣይ፥ ሁሉም ነጭዎች ናቸው፧ አማራ እያንዳንዱ ወታደር መሆን አለበት"{በቃ መገደል}
@fgfffftfs3095
@fgfffftfs3095 2 жыл бұрын
የኔጀግኖቺ።የአማራዘር።እኮጀግና።ነውአላህይጠብቃቺሁ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
የዋሁ ጀግናው ወገኔ አምሐራዬ አቤት ውበት ጀግንነት ወኔ በስመአብ በርቱልን ኑሩልን ከሀዲ ጁንታ ይውደም
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 жыл бұрын
አማራ ጀግናነው ስነልቦናውም ጀግናነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን እሰይ።
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 2 жыл бұрын
የኔ የዋሆች ደሞቸ ዘራችሁ ይብዛልኝ
@ያረብ-ጐ2ኀ
@ያረብ-ጐ2ኀ 2 жыл бұрын
አማራ💞 ጀግናነው 💞የዋህነዉ💞
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
😘😘😘ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ጂግኖቼ በጣም ደስስ ይላል አማረዉ አዉን አድ አየሆነልን ነዉ 🇲🇱💪💪💪💪🇲🇱😘
@ተሜው7
@ተሜው7 2 жыл бұрын
በጣም የምዎደው ዝግጅት:: አንድ አስተያየት ግን አለኝ ጋዜጠኞች የሚሄዱበትን አከባቢ የሚገልፅ የባህል ልብስ ቢለብሱ በጣም ደስ ይል ነበር
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ
@blinkyouwillmisshim2862
@blinkyouwillmisshim2862 2 жыл бұрын
28:26 ጎጃምን አይረግጣትም💪🏾 ምርጥ ጋዜጠኛ እና የአማርኛ ቋንቋ መምህር!(BDA2007-G11) ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል! በርታ!!! ባለጌ አገራችንን አይቀማንም! በርቱ ጋዜጠኞች ህዝባችሁን በየ በረሃው እየገባቹ አበረታቱ! አማራነት እና ኢትዮጵያዊነት ከፍ ብሎ ይኖራል! 💚💛♥️
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
የዋሁ አማራ 😢ከስራ ውጪ ሌላ የማያውቀው
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 2 жыл бұрын
ይህ ሚዲያ እዴት ደስ እደሚል ደጉ ያገሬ ሰው ሰላምህ ይብዛልን
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 2 жыл бұрын
አማራ 😭💔🙏
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር እርሶ እደሩ እደሆነ ሊሰመርበት ይገባል💚💛❤️
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ 2 жыл бұрын
ሀገር ኩሩ ነሽ ብዙ ታሪክ አለሽ 🇪🇹
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 2 жыл бұрын
አማራ ❤️❤️👈😭💔🙏
@nadiyatesfaye4610
@nadiyatesfaye4610 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁል ግዜም ይርዳቹ ከናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
@באיומוגוס
@באיומוגוס 2 жыл бұрын
ክብር ለጋዜጠኛው
@adsdj3859
@adsdj3859 Жыл бұрын
Bravo!! አማራው ተራራው ኢትዮጵያ እናንተ እጅ ነው ምታምረው አቦ ሺ ዓመት ግዟት geberew እኮ እራሱ ከተማረ ይበልጣል እኮ ይገርማል aይ ሰብእና ❤️😘
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 2 жыл бұрын
እኔ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ 36 ዓመት ሆኖኛል፣ አገሬ ትናፍቀኛለች። የሚናፍቁኝ ግን እነዚህ ንጹሕ የዋህ ሰዎች ናቸው። አገሬም ስመለስ መኖር የምፈልገው እንደነዚህ ዓይነት ሕብረተሰብ መካከል ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ።
@samsonteklu9893
@samsonteklu9893 2 жыл бұрын
same here I left my home land 1960eth calender. I am still connected spiritually with my beloved people and country GOD bless Amhara people and all Ethiopians.!!
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 2 жыл бұрын
እ/ር ይመልሥህ
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 2 жыл бұрын
@@ህሌናዳኛቸዉ አሜን! አመሰግናለሁ
@ተዋበችወርቁ
@ተዋበችወርቁ 2 жыл бұрын
ዪችን ወለላ ሐገር አሉ አባቴ፡ ልክ ብለዋል ኢትዮጵያ ወለላ ናት ፍፁም ናት በሑሉ መስክዋ ሙሉዋ እናት አለም😘❤🥀
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
ልበ እሩህሩሑ የአማራ ህዝብ ልዩ ነው 🥰
@زهرهزهره-غ6س
@زهرهزهره-غ6س 2 жыл бұрын
ደስይላሊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ
@MF-ws8te
@MF-ws8te 2 жыл бұрын
አማራው ተራራው ተገፍቶ እማይወድቀዝ💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወገኖቸየ አይዞን ፍጣሪይ ይፍረዳል☝️
@neza6422
@neza6422 2 жыл бұрын
አበሳ ገበሬ እሰይይ ይቺን የመሰለቺ አገረ ሊያፋረሱብን አገራቺን የለለ የለም አየሯ ይመቻል አትክልቷ ወወወወወወወ
@እሙአብደላህዩቱብ-ደ2ተ
@እሙአብደላህዩቱብ-ደ2ተ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ በጊፊ ለማሠቃዬ ወገኖቻችን ፍትህ አይ ኩሜንታተሩች ለፈጣሪ ሥትሉ የሠው ሥቃይ ይግባችሁ ፍትህ በሉ ለብሸ ይበርደኛል እነሡ እደት ልሆኑ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል ጊደታ ያንች ወንድሜ አላም ባሌ መኖር የለበትም የወገን ሥቃይ የኛም ሥቃይ ነው ዩቱበሩችም ዝም አትበሉ
@יהונהוורתה
@יהונהוורתה 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ንግግርሽ የኛው የአማራቱ ቆጆ እናቲን ስትደፈር ሞት ይሻላል ወነት ነውወራዳው ወሻው የትግራይ ቢህረሰብ በአለም ትውልዱ ያፍራል ክብር ያለውን ህዝብ የውኃው የአማራን ህዝብ አወረድነው በለዋል የተዋረዱት የትግራይ ህዝብ ነው የደቂት የሾሮ የበርበሬ የዶሮ የልብስ ቅማል ነው ልብስ ሊባ ሸርሙጣ ናቸው ተብለው ይጠራሉ ልጆቻቸው የልጅ ልጃችው የሌባ ልጅ የሸርሙጣልጅ ተብሎ የሰደባል እፍረት ነው
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 2 жыл бұрын
My beautiful Amharaaaaaa
@zainabhashim9745
@zainabhashim9745 2 жыл бұрын
በጣም ድሥይላል
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዪ ወገኖች ወደት እንጩህ?
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 жыл бұрын
My Amhara people 😭🥰🥰🥰
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
አማራ ራሱን ችሎ ሀገር መሆን አለበት
@اللهوكل-ي2ي
@اللهوكل-ي2ي 2 жыл бұрын
ፍትህ ሰኡድ ለሚገኙ ወገኖቻችን እባካችሁ ድምፅ ሁኖቸው
@hawwa4434
@hawwa4434 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉአማራ
@danieltadele8910
@danieltadele8910 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@hololpc4033
@hololpc4033 2 жыл бұрын
አቤት አገራ ዛራም ልዩንሽ። የኔልዩወች። ውድድድ
@ሰላምለሰውዘርበሙሉሰላም
@ሰላምለሰውዘርበሙሉሰላም 2 жыл бұрын
እፋ ያገሬ ሰው
@semiramohammed824
@semiramohammed824 2 жыл бұрын
ላይክ አርጉ እስኪሚዲያወቻችንን አማራወች ግቡ
@زهرهزهره-غ6س
@زهرهزهره-غ6س 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድእስርቤት ለሚሰቃዩ እህትወንድሞች
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Be komehe tebekyne yeny gegenoche EGZABHER hagerachenene selame yargelen.
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 2 жыл бұрын
ጠላ አማረኝ
@khadijahkhadigah2876
@khadijahkhadigah2876 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ✋✋✋✋✋🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yedani5574
@yedani5574 2 жыл бұрын
አክሱም ሀውልቱ ይመታ, ታሪክ ይሰራ
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
ኢሄ ኮሜንት ያለጥርጥር የመሰሪው የወያኔው ነው ያለምንም ጥርጥር .
@አቡጊዳኢትዮ
@አቡጊዳኢትዮ 2 жыл бұрын
@@marmar803 ትክክል እነሱ ናቸው ታሪክና ሀገር የሚጠፉት!
@Tewodros52
@Tewodros52 2 жыл бұрын
እኔም የምመኘው እሱን ነው፡፡
@Tewodros52
@Tewodros52 2 жыл бұрын
በይበልጥ ይሔ የሰማእታት የሚሉትን ዶግ አመድ ማድረግ ነው፡፡
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 2 жыл бұрын
ግልገሉ ትኅነግ! አሁን ሁሉንም ፣በአለም ሚድያ ላይ የምትችሉትን ሁሉ ውሽት ተውናችሁ ሁሉን ቁማራችሁ ተበልቶ፣እዚህ ደርሰናል። ስለዚህ መሬት ላይ ምንም ሰለሌላችሁ 24/7 ሶሻል ሚድያ ላይ ኢትዮጵያውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው መወትውት ጀመርክ? ኢትዮጵያውያን አሸባሪወች አይደሉም።በምንም ምክንያት እኛ ኢትዮጵያውያን አገራቸን ማፍረስ የሚል ቅዥት በአምሮአችን አያልፍም። እዛው እናንተው( አጭሳችሁ) ቤተክርስትያን ውስጥ እንደምትፀዳዱት፣ብትፈልጉ ሀውልቱንም ወደ ወደሽንት ቤት ቀይሩት። ትኅነጎች የሰይጣን የሚጋልባችሁ ፈረሶች ናቸሁ።
@MoMo-id2ib
@MoMo-id2ib 2 жыл бұрын
Subhen Allah
@ስወድህልኑር-ጸ8በ
@ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 жыл бұрын
ሀብቶቹ ሢያምሩ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 2 жыл бұрын
የታላችሁ ትግሬዎች እናተስ የቁልቋል ተክል አላችሁ ወይ
@ewnetubihons3168
@ewnetubihons3168 2 жыл бұрын
አማራ ሆይ ፦ሶስት እውነታወችን አትርሳ፡፡ አንደኛው እውነት ወያኔ ደብረብረሀን የደረሰው በጀግንነት በልጦ ተዋግቶና በዉጊያ ብቃቱ ልቆ ሳይሆን በአብይ አህመድ የኦሮሙማ አዛዦች የ”አፈግፍጉ” ሴራና ተንኮል እንደዚሁም በወያኔ ረብጣ ብር ክፍያ ጭምር መሆኑን ታውቀለህ፡፤ስለዚህ የተሰራብህን ውድመትና እልቂት በልብህ ቋጥረህና አቂመህ ያዘው፡፡ ወያኔ ዲጋሜ ሊወርርህ እንደማይመጣም ማረጋገጫው መንግስት የሚነዛው ፖለቲካ ሳይሆን ተሸንፎ እጅ ሲሰጥና ይህንኑ አንተው ራስህ ስታረጋግጥ ብቻ ስለሆነ ይህንን ከማድረግ እንዳትዘናጋ፡፡ ሁለተኛው እውነታ ደግሞ ይህ ነው፡፤ በመሀል አገር እነ አብይ አህመድ "ሸኔ" እያሉ በሚያሞካሹት ኦነግ የደረሰብህ ተነግሮና ተሰፍሮ ያማያልቅ ግፍና በደል አሁንም እንዲቀጥልበት እየተደረገ ነው፡፡ ኦሮሙማ 31 ዙር ያሰለጠነው ዘመናዊ መሳሪያን እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመቶ ሽህወች የሚቆጠር ልዩ ሀይል በተጠንቀቅ የቆመው ለማን ይመስለሀል? የአማራ ልዩ ሀይልን ምስረታና ስልጠና አስመልክቶ እነ አብይና ፈረሶቹ እነደመቀ መኮንን የሰሩብህን ትረሳዋለህን? ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አይናብራወቹ የቁርጥ ቀን ልጆችህ እነጀኔራል አሳምነው ጽጌና ዶ/ር አምባቸው መኮንን በነአብይ የረቀቀ ሴራ ምን እርምጃ እንደተወሰደባቸው ትዘነጋዋለህን?? ሶስተኛው እውነታ ማስጠንቀቂያ ሲሆን አንተኑ ራስህን ይመለከታል፡፡ ቆርጠህ በአንዲነት ስትነሳ ለአጭር ጊዜም ቢሆን የጠላቶችህን አሰላለፍና ቁመና መዝነሀዋል፡፡ እነማን የት ላይ እንደቆሙ እንዳየሀው ሁሉ በጠላቶችህ ላይ ያነሳሀውን ክንድህን አበርትተህ፣ አጠንክረህና አንድ ሁንህ ተነሳ፡፡በቅድሚያ በውስጥህ ያሉ ለሆዳቸው የተሸጡ ሆድ አድሮችንና ከሀዲወችን አስወግድ፡፡ የጀመርከውን አንዲነት እንደብረት አጠንክረህ ቁም፡፡ ነፍጥህን እንዳናገብክ መሆንህን ይወቁ፡፤ በሆዳሞችም በተረኞችም ተታልለህ ከአቀድከው ግብ ሳትደርስ ትግልህን እንዳታቋርጥ፡፡ ብቸኛው መተማመኛህና በህይወትና በሰላም የመኖር ዋስትናህ “በጠላቶቼ አልገደለም “ብለህ በአርበኝነት ያነሳሀው ነፍጥ አስተማማኝ ድልን ሲያስጨብጥህ ብቻ ነው፡፡ ድርድር፣ ውይይት፣ ምህረት፣የብልጽግናን ካድሬ መቀያየርና ሹምሽር…ወዘተ አንተን በእኩልነት ሳይሆን የበታች ሆነህ እንድትኖር ማታለያወች ዘዴወች እንጅ የችግሩን ምንጭ የሚያደርቁ ሀቀኛ መፍትሄውች አይደሉም፡፡ አንድ ሁን፡፡ ፋኖን ተቀላቀል፡፡ በያለህበት ለሆዳሞችና ተረኞች እምቢታህን በተግባር አሳያቸው፡፡ ፋኖ የኔ ነው እኔም ፋኖ ነኝ ብለህ የአማራ ህዝባዊ ሀይልን ተቀላቀል፡፡ ልዩ ሀይሉን ተቀላቀል፡፤ በገንዘብና በመንደርተኝነት ከተሸጡት የጦር አዛዦች በስተቀር መከላከያ ሰራዊቱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነውና በአገሪቱ መከላከያ ልዩ ልዩ ተዋጊ ክፍሎች ውስጥ የአማራው ቁጥር እንዳያንስ መከላከያውን በስፋትና በከፍተኛ ቁጥር ተቀላቀል፡፡ ሊያጠፉህ የመጡ የወያኔና የኦነግ ጠላቶችህን ታገላቸው፡፡አሸንፋቸው፡፡ በዚህ አድራጎትህም ፖለቲክኞቹን አሳፍራቸው፡፡ከእንግዲህ በኋላ እንደስካሁኑ ሳይቀድሙህ የራስህን ወሳኝ እርምጅ ቀድመህ ውሰድ፡፡ በዚህም አድራጎትህ ሊያጠፉህ ከተነሱብህ ጠላቶች ራስህን ከማዳንህ ባሻገር ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት እንድትኖር ለምትፈልጋት ኢትዮጵያ ለአንዲነቷና ለነጻነቷ ከሚታገሉ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሀይሎች ጋር በጋራ ቆምክላት ማለት ነው፡፡ ነጻነትና እኩልነት የሚመጡት ነጻነትም እኩልነትም በትግል፣በእውነትና በተግባር ሲረጋገጡ ብቻ ነው፡፡
@esatfim5905
@esatfim5905 2 жыл бұрын
ሰሜን ወሎን ሆን ብሎና አቅዶ በትግራይ ወራሪ ጦር እንዳይነሳ አስደርጎ ካስደቀቀ በኋላ አሁን ደግሞ ደቡብ ወሎን ራሱ ለመዋጥ እየቋመጠ ያለው የሴረኛውና አስመሳዩ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይም አማራውን ክዶታል፡፤ ለነገሩ ዱሮስ ለአማራው መቼ ቆመና ነው? ገና ስልጣን ላይ ቂብ እንዳለ ነበር አማራን ያህል ታላቅ፣ ባለደማቅ ታሪክና የአገሪቱ ምሰሶ የሆነ ሰፊ ህዝብን በጨቅላና መንደርተኛ የኦሮሙማ አስተሳስቡ "ለአንድ ክልል ተብሎ ህገ መንግስት አይቀየርም"ብሎ በመናገር ብርቅዬ የአማራ መሪወችን በሴራ ገድሏቸዋል አስገድሏቸዋል፡፡
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 2 жыл бұрын
Jegenit wenesh yibekal!!
@yedero8641
@yedero8641 2 жыл бұрын
Amhara yewahaw bezer yemayetelew. Amharaw teraraw
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 2 жыл бұрын
የሃገር ዋልታ
@اسام-ح2ت
@اسام-ح2ت 2 жыл бұрын
ሠኔ 15 ሠኔ15 በተከታታይ አመት ጀግኖቻችን ተገደሉ 😭😭😭😭😭😭እስኪ ሰኔ 15 በሴራ የታሠሩትን አሥቀድመው የወያኔ ሤራ ያነቃቸውን አብይ አሠራቸው እነዛን አሥፈቱልን ያሉትን ባአደኖች ጭር ያርጋችሑ አማራ መቸም ኘጣ አይወጣ የሖዳም ስብስብ 🥺🥺
@ዜድአምሓራዋ
@ዜድአምሓራዋ 2 жыл бұрын
በቃ ጎጃሞቺ ዉሰዱኝ ሀገሩ አምሮኛል😜
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 жыл бұрын
እረተኝ ነጪ ጤፍ አመረሺ መሰል
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 2 жыл бұрын
ነይ 😂🙄
@BeeTube726
@BeeTube726 2 жыл бұрын
Web hizb
@sesayegobeza138
@sesayegobeza138 2 жыл бұрын
Wey wena edet des ylal amara mrer
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 2 жыл бұрын
ካደጅ ደሞ የትጊሬ ወድይፊጀወ የሠውልክ የማያቅ ቅማላም ቅማሉን አራጊፎነው የሚለክው አማራ በረላይ ያለመነ ትጊሬ የለም ወላሂ ጊን የማንም ልቅምቅም የሠውልክ አያቅም ሥለሆነ ደሴን አሩበት አላህ ይናልኩም
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 2 жыл бұрын
Aye Amara daguhezibe nurulegn
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
የበፊቱ አዘጋጅ ወደት ሄደ የማህበረሰቡን የአነገጋገር ዘዬቤ ይናገር ነበረ
@TonyMontana-om2fm
@TonyMontana-om2fm 2 жыл бұрын
Egypt is coming for you
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 жыл бұрын
Miririririr Yalk neger
@mekonnenteklemariam3273
@mekonnenteklemariam3273 2 жыл бұрын
እባካችሁ ቅራርቶውን ለቅሶ ሰታስመስሉት። ጥሩ ጥሩ አቅራሪዎች እያሉ ለቅሶ የሚመስል ቅራርቶ አታቅርቡ።
GERE EMUN PART 203 | ገሬ እሙን ክፋል 203
40:12
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 58 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 73 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 42 МЛН
🔥 ዝሙት እናፈጸመ ቪድዮ ለቒቑ / ዖንዱ ሕማ ኣሎ
48:49
ዳኒ ቤሪ reaction
Рет қаралды 4,9 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 73 МЛН