አባዬ ሙሉ ፊልም l Abaye l New Ethiopian Full Length Movie l Abaye l 2024 l አባዬ

  Рет қаралды 234,796

Mok FP

Mok FP

Күн бұрын

Пікірлер: 728
@seblework-cy3tv
@seblework-cy3tv 12 күн бұрын
አባቱን የሚወድ አባቴ ነብስህ በገነት ያኑርልኝ የኔ ልዩ አባት❤😢😢😢
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
❤አሜን❤አይዞን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@RahemaRahema-l8t
@RahemaRahema-l8t 9 күн бұрын
እውነት ነው አባት ብዙ ሚስጥር አለው አባቴ ስብራቴ 🖤🖤🖤💔💔💔😭😭😭 አባቶቻችሁ ያሉላችሁ ሽ አመት ይኑሪላችሁ
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤አሜን❤ አይዞን🙏 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@RabiaEndris-uu5xq
@RabiaEndris-uu5xq 7 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤
@BeyoroHana
@BeyoroHana 5 күн бұрын
አሜን አሜን
@HeyiryaSiraji-y5u
@HeyiryaSiraji-y5u 3 күн бұрын
😢😢😢😢
@የኣቫቷ
@የኣቫቷ Ай бұрын
አባቱን የሚወድ❤
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ImanMohamad-c7l
@ImanMohamad-c7l 10 күн бұрын
እኔ አባቲ መመኪየ የደሲታየ ምጪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዙዙabdu-v8n
@ዙዙabdu-v8n 5 күн бұрын
አባቴዋ ኩራቴዋ መከታየዋ አባየ. ሙሉ የምሆነው ባአንተ ነው የኔ ንጉስ የኔ አባት አባየዋ ኑርልኝ እድሜህ ይርዘምልኝ በሰላም ያገናኘን 😘😘😘😘😘😘😘
@mokfp
@mokfp 4 күн бұрын
❤አሜን❤የሀሳብሽ ሞልቶ በሙላት በጤና በሀሴት ያገናኝስ ረዥም ዕድሜ ከፍቅር ጋር ይስጥልሽ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 күн бұрын
ስነት ባለጌ ልጆች አሉ የቤተሰብን ልፋት በዜሮ የሚያባዙ ።
@mokfp
@mokfp Күн бұрын
❤እውነት ነው ብዙ ልብ ሰባሪ ልጆች አሉ ልብ ይስጥልን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Sehada-c3r
@Sehada-c3r Ай бұрын
አባቴ እወድሃለው የኔ ልፋተኛ እድሜህን አላህ ያርዠምልኝ
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አሚን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@መንገደኛነውልቡሽ
@መንገደኛነውልቡሽ 14 күн бұрын
አባቴ የኔ ውድ በጣም ወድካለው ባለህበት ክፋ አይንካ ፈጣሪ ይጠቡቅህ ❤❤❤❤❤❤
@Filimon-vh5px
@Filimon-vh5px 22 күн бұрын
ሔኖክ በሒወቴ ከሰራቸዉ ፊልሞች ይሄኛዉ እጅግ ምርጥና አንደኛ የሚባል ትወና ነዉ ሔኖክ የሚያምርበት እንደዚ ጥሩ ትወና ላይ መስራት ነዉ ትርክ ሚርኪ የሆኑ ፊልሞች ስምንና ዝናን ያወርዳል እናም ወንድሜ ሔኖክ እንደዚ ልብ የሚመስጥ ፊልም በመስራትህ በጣም ተደስቼብሀለዉ በርታ ከትላልቅ አርቲስቶች ጋር ትወናህን አሳድገዉ
@mokfp
@mokfp 22 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 15 күн бұрын
ማለት የምፈልገውን ነው የጻፍከው ማርያምን 👍
@mokfp
@mokfp 15 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Haymibirukfans
@Haymibirukfans 10 күн бұрын
እኔ አባቴን ስለምወድህ ሁሉም አባት በጣም ያሳዝነኛል😢ረጅም እድሜ ለአባቶች❤️
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤አሜን❤ሰላማቸው ይብዛልን❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልኝ🙏
@BamlakNafkot
@BamlakNafkot 15 күн бұрын
ልጅቷ ምንም መተወን አትችልም ደረቅ ናት ምንም እንባ የላትም ደራሲው ካራክተር መረጣ ላይ ተሸዉዷል ሄኖክ በዚህ ፊልም ላይ ትወና አንደኛ ነህ በርታ
@mokfp
@mokfp 14 күн бұрын
❤ለሄኒ👏ይችላል👏 🖤ደራሲውም ያሻሽል ዘንድ ይመከራል🖤 የተሸወደው ግን ዳይሬክተሩ መሰለኝ😂 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ContentHorseRacer-jq8gg
@ContentHorseRacer-jq8gg 15 күн бұрын
የኔአባትም እደናትም አባት ም ለፍቶ ነው ያሳደገኝ የኔጀግናአባት እድሜህን ያርዝምልኝ ውለታውን ከፋይያርገኝ😥👏🙏
@mokfp
@mokfp 14 күн бұрын
❤አሜን ❤ሀሳብሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ🙏 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq Ай бұрын
Wow እንዳዝህ ነው መተወን ሄኖክ ድንቁን ገና ወደድኩት ። ከሴቶች እቅፊ ወጥቶ እንደዝህ አይነት ፊልም በደንብ መተወኑ ደስ ብሎኛል ❤
@ZizueyayaEyaya
@ZizueyayaEyaya Ай бұрын
ሁሌም ስራው ምርጥ ነው ግን ሰው ብቻአንዴ አጥላ ግን እውነት ሁሌም አብሮህ ነው ያለው እኔ ሁሌም አድናቂው ነኝ
@ዜድግሬሰርፋምሊ
@ዜድግሬሰርፋምሊ 4 күн бұрын
አባትነቴ የኔ ኩራት የኔ መጠሪያ መሸሸጊያዬ😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mokfp
@mokfp 3 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@BirkeWoldehanazegota
@BirkeWoldehanazegota 4 күн бұрын
አባቴ ኖርክልኝ ቢሆን ኖሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 3 күн бұрын
❤አይዞን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ❤ ❤ክብረት ይስጥልን🙏
@vibvib45
@vibvib45 Ай бұрын
የኔ አባት ዛሬ በህወት ባትኖርም ሁሉም እወድሀሃሀው ትናፍቀኛለህ❤
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@UaeKfn-p4n
@UaeKfn-p4n 19 күн бұрын
ለነትና ለአባቶች እረድጅምእድሜናጤና ይስጥልን
@mokfp
@mokfp 19 күн бұрын
❤አሜን❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@bayusisay2689
@bayusisay2689 Ай бұрын
ምን አይነት አባት ነህ የኔ ክንፍ አልባ መልዐክ 🦋አባትነት እንዲህ ሲተወን ማየት እንዴት ልብ ይሞላል ይህን የሰራቹ እጃቹ ይባረክ🙏🙏👏👏👏
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@tube-yx5uh
@tube-yx5uh Ай бұрын
ፊልሙን መጨረስ አልቻልኩም በልጅቱ በጣምምምምም እየተናደድኩባት ነው ለአባቷ ትንሽ እንኳን ክብር የላትም ስታስጠላ💔😭
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
😡ብግን እኮ ነው የምታረገው😡 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@BezuNegash
@BezuNegash 19 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@BezuNegash
@BezuNegash 19 күн бұрын
Ename abataye
@mharagmarag601
@mharagmarag601 19 күн бұрын
Betam. New yemtanadedew
@HanniMezemrr
@HanniMezemrr 24 күн бұрын
በዚህ ውስጥ እየበደልኩት የማይተወኝ አባቴ መድሀኒአለምን ነው ያየሁት አባቴ
@mokfp
@mokfp 24 күн бұрын
💞ገራሚ እይታ ነው❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ElsaYegeta
@ElsaYegeta 22 күн бұрын
Ewnat new❤
@BezuNegash
@BezuNegash 19 күн бұрын
Ewnte new midhaniyalme abataye
@TinsaeGebreslasyeTinsae
@TinsaeGebreslasyeTinsae 25 күн бұрын
"ቸግሮኛል ብዬ የሰው ሃቅ ብሰርቅ ችግር ጎርፍ ሆኖ ይወስደኛል"❤❤❤🎉🎉🎉
@mokfp
@mokfp 25 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 20 күн бұрын
❤❤❤❤አባቶቻችን እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል መላው ወላጅ ክብር ይገባዋል❤
@mokfp
@mokfp 20 күн бұрын
❤ረጅም እድሜ ከጤና ሰላም በረከት ጋር ይስጥልን❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@senaaaboggalaa1747
@senaaaboggalaa1747 2 күн бұрын
Uuufff batem yasanal 😢😢😢😢😢😢😢 yamal liju abet layi endezi 😢😢😢😢😢 la wade bela
@mokfp
@mokfp Күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@EmanEman-dy2fg
@EmanEman-dy2fg 8 күн бұрын
አባቴ ስብራቴ አባቴ የሁልጊዜ ህመም አባቴ አባቴየኔ ጠንካራ አባት በናፍቆትህ እንደተቃጠልኩ ቀርሁ ምነው ትራስህ በሆንኩ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔አይሞት 💔💔💔😭😭😭😭😭
@mokfp
@mokfp 6 күн бұрын
❤አይዞን❤ፈጣሪ የፈቀደው ሆኗል ተፅናኚ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@MeronDawit-z1w
@MeronDawit-z1w 5 күн бұрын
😭😭😭💔💔💔
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 18 күн бұрын
ዋው አባት ብሎ ዝም ልጅቷ ግን ታናዳለች በለማወቅም ቢሆን እውነተኛ ታሪክ ነው ሚመስለው ሄኒ ይመችህ ምርጥ ፊልም ነው
@mokfp
@mokfp 17 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ
@ነኢማመሀመዲ-መ4ጀ 4 күн бұрын
ግን እደዝህ አይነት ህሌና ቢስ ልጂ አለ አይይይይ ባባየ የኔ ስስት ቀጥም ብየ አላየው እየሳሳሁ እኳን ላገላታው አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ በሰላም እዳገኘው ሙስሊሞቺ በዱአ ክርስታኖቺ በጠሎት እፕግዙኝ ናፍቆኛል በዛ ላይ አሞብኛል ባባየ😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 3 күн бұрын
❤ፈጣሪ ይዳብስልሽ❤ በደስታ በሀሴት በሙሌት ያገናኛቹ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@እሙየየፍቅርሰው
@እሙየየፍቅርሰው Ай бұрын
አባየ የኔ ስብራት የኔ ከርታታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ምርጥ ዲራማነው አስተማሪነው❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤እናመሰግናለን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@GelilaAbebe-l9j
@GelilaAbebe-l9j Ай бұрын
ምን አይነት ቃላትን ነው የመረጣችሁት እንዴት ልብ ላይ ስንቅር ይላል ሄኒ የኔ አባዬ ኸረ እንዴት ቻልክበት የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስልህ😥😥😥😥😥❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 8 күн бұрын
እንደ ጠንቅዋይ አልጋ ላይ ሆ ነሽ ከምትድሞነሞን ሰርተሽ አባትሽን አትጦ ሪ ም ደነዝ አቃጠለችኝ 😢😢
@mokfp
@mokfp 6 күн бұрын
😡እውነት ነው ነደድን እኮ😡 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@senaaaboggalaa1747
@senaaaboggalaa1747 2 күн бұрын
Abye fkr😢😢😢 yen abet
@mokfp
@mokfp Күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@MahaAl-b7w
@MahaAl-b7w 5 күн бұрын
ሄኖክ 🎉ድቆ🎉🎉🎉ምርጥ 🎉🎉🎉ብቃት ሁሌም 🎉🎉እደዚተውን 🎉🎉🎉አደኛ 🎉ያልተነገረለት 🎉🎉🎉ቢኖር🎉አባትይላችሁ ሺ🎉🎉🎉አመት ይኑርልን 🎉🎉🎉🎉አባት ይልተዘመረለት 🎉🎉🎉🎉ምንእደምል🎉🎉🎉🎉ቃላትአጠረኝ🎉🎉🎉
@mokfp
@mokfp 4 күн бұрын
❤ሄኒ ይችላል❤ምን ዓይነት አስደማሚ ትወና ነው👏👏👏👏 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
በስማም እውነት መምሰሉ እግዚአብሔር አምላክ ልጆተሰጠኸኚ ላተም ለኔም የሚታዘዝ❤❤❤
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አሜን የተባረከ የእግዚአብሔር የእጅ ስራ የሆነ የክብሩ መገለጫ የሆነ ልጅ ይስጥ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት አንደኛ ፊልም ነው ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባይዬ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አሜን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ሣራደረጀ
@ሣራደረጀ Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሄኖክ ድንቁ ምርጥ ችሎታ ነው ሳላደንቅ አላልፍም share ይደረግ ቤተሠብ ብዙ ትምህርት አዘል ፊልም ነው❤
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ከልብ እናመሰግናለን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@FghDfhh-y6j
@FghDfhh-y6j 13 күн бұрын
ወላሂ በጣም ነው የማሳዝነው ከአባት ሀቅ አላሂ ይጣብቅን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 13 күн бұрын
❤አሚን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@betitadese1862
@betitadese1862 Ай бұрын
Waw 👌 ክብር ለአባቶች❤️ በዛ አጋጣሚ የልጄ አባት ውድ ባለቤቴ እና አባዬ እወዳቹዋለው ክፉ አይንካችሁ 🥰
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ZesghAgza
@ZesghAgza 9 күн бұрын
በጣም አሪፍ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤አሜን❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@gggrvheve
@gggrvheve 27 күн бұрын
እስኪ ሄኖክ በጣም ፊልም የመስራት አቅሙ ትልቅ ነው በሉ የምር ይችላን በተለይ ለየት ያለ ፊልም ላይ ቢሳተፍ😍🥳አቅሙ አለው
@mokfp
@mokfp 27 күн бұрын
❤እውነት ነው ይችላል❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@EmanEman-dy2fg
@EmanEman-dy2fg 8 күн бұрын
አባቴ ስብራቴ አባቴ የሁልጊዜ ህመም አባቴ አባቴ💔💔💔😭😭😭😭😭
@mokfp
@mokfp 6 күн бұрын
❤በርቺ እንጂ በሀዘን በማሰብ አትሰበሪ የአቅምሽን ሚያስደስታቸውን ህይወት በመኖር በመካስ ደስታን አግኚ❤❤❤
@tgworku4170
@tgworku4170 18 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እናመሠግናለን
@mokfp
@mokfp 17 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 11 күн бұрын
የኔውድ አባት ያለእናት እናትም አባትም ሁኖ አሳደገኝ እንጨት ተሸክሞ አስተማረኝ የኔ ምርጥ አባት ውለታህን ከፋይ ጧሪህ ያርገኝ የኔ ምርጥ አባት ❤️💙ሁሌም እወድህ አለሁ ምርጥ ድርሰት ነው ግን ዳይሬክተሩ ልጅቷን ግን ጥሩ ተዋናይ አልመረጠም ቢያንስ በምታዝን ግዜ ማስመሰል አትችልበትም ለዚህ ምርጥ ድረሰት ምርጥ እና ልምድ ያለው ተዋናይ ነበር መሆን ያለበት ሄኒ ምርጥ ተዋናይ😊
@mokfp
@mokfp 11 күн бұрын
❤እታረማለው👍እሻሻላለው🙏 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen 12 күн бұрын
ባባ ሀባቢ ምንም ሳታጎል እዚህ አዲርሰኸኛል እዲሜና ጤና ሰጥቶህ ልጡርህ ሀቢቢ ውለታህ አለብኝ😢😮😢😢
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
❤አሚን❤ ረጅም ዕድሜ ከጤና ከሙሌት ጋር ይስጥልን የሀሳባችንን ፈጣሪ ይሙላልን❤❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@እንደእግዛአብሔርያለማንም
@እንደእግዛአብሔርያለማንም 13 күн бұрын
ሄንዬ የምወድህ በምክንያት ነው❤❤❤❤ ከይ አባት😢😢❤❤❤❤
@mokfp
@mokfp 13 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@saadah216
@saadah216 4 күн бұрын
በጣም ልቤየሚሰቡፈልምነወ 😭😭
@mokfp
@mokfp 3 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Fatumamohammed-d2i
@Fatumamohammed-d2i Ай бұрын
የኔ አባት ሳይኖረው ልብስ ግዛ ካልነው አባት የሚገዛ እያላችሁ ገብያ ወስዳችሁ ሽጡኝ ይል ነበር የኔ ውድ አባት 😢😢😢
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 10 күн бұрын
እርእሱ የአባዬ ሲል😢የአባት ነገር አይሆንልኚም 😭
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 9 күн бұрын
Wow, I love it, ❤❤❤❤
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤Thanks 4ur support 🙏
@memeabeje7018
@memeabeje7018 Ай бұрын
ስላባት በተወራ ቁጥር አልቅሸ ልሞትነው አባቴ ነፈከኝ እኮ እባክ ድምፅክን እንኳ ልስመው የት ይሆን ያለከው😢❤❤
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku Ай бұрын
ብትኖርልኝ ምን ነበር በልጅነት አጣውክ አድጌ ሳላግዝክ ዝቅ ብዬ ሳልታዘዝክ እንደልጅ ምንም ሳላረግልክ ከብርድ ሳላስጥልክ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 17 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው።አረብ አገር በየማዱሙ ቤት ለፍታችሁ ለወነድ ገንዘብ የምትልኩ የእናትሸ ቤት ጣራ እያፈሰሰ እንዲሁም ከወንድም ሆነ ጎደኛ ከውጭ ገንዘብ እየተላከላችሁ ለዚሕ ፊለም ላይ እንዳየነው ነጫጭባ ውርጋጥ አይነት ገንዘብ የምትሠጡ ይሄ ለእናንተ ነው።ሁሉም ባይሆንም ቁጥራችሁ ቀላል አይባልም ።ትምሕርት ውሠዱ።
@mokfp
@mokfp 16 күн бұрын
❤ልብ ያለው ልብ ይበል አ❤ ❤እናመሰግናለን ክብረትን ይስጥልን🙏
@user-ec21
@user-ec21 Ай бұрын
በጸሎታቹህ አስቡልኝ አባዬን አሞብኝል ገብረስላሴ እያላቹህ ልጀ አይንሺ ናፍቀኝ እንዳለኝ ዛሬ ጨቆኛል😢
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ፈጣሪ ይዳብስልሽ በምህረቱ ይጎብኝልሽ🙏
@soniyanuru4434
@soniyanuru4434 Ай бұрын
አላህያሽርልሽ ያኔስሙቶብኛል😭😭😭😭
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ 29 күн бұрын
ፈጣሪ ይማራቸዉ
@HussenHassan-nz8pm
@HussenHassan-nz8pm 25 күн бұрын
እኔም አባቴ ናፍቆኛል ፈጣሪ ይማርልሽ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 11 күн бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህቴ
@Ahmed-h8f5r
@Ahmed-h8f5r 2 күн бұрын
አባየ
@mokfp
@mokfp Күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@NUnknown-zc1pe
@NUnknown-zc1pe Ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ፊልም ነዉ አባዬ ነፍሰህት ባፀደገነት ያኖርልኝ
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አሜን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@BezuNegash
@BezuNegash 19 күн бұрын
Nebes yemare
@SameeraShukoor
@SameeraShukoor 10 күн бұрын
ሄኒ የኔ ጀግና በርት ወድምነቴ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን ወይም በዛላይ አርፍ ፊልም ነዉ አስተማሪ ያባቴን መልፋት አስታወሥከኝ 😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን❤ሄኒያችን ጀግና አስደማሚ ምርጥ ነበር❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Huda19998
@Huda19998 12 күн бұрын
አባቴ ናፈቀኝ ነብስህ ይማረዉ😢😢😢
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
❤አሜን❤አይዞን ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ZelalalemAwgchew
@ZelalalemAwgchew 19 күн бұрын
የኔ ወርቅ አባቴ አድሜ ህን ያርዝምልንግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mokfp
@mokfp 18 күн бұрын
❤አሜን❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 10 күн бұрын
አባቴ በኔ ምክንያት ሊያዝን አይደለም ለደቂቃ የደስታው ምንጭ ነኝ ምንም ግዜ ዛሬም ነገም አባቴን በጣም እወዳለው አከብራለው አባቴ ህይወቴ ነው ❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከኔ ቀንሶ
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤አሜን❤ሰላማቹ ይብዛ❤ረጅም ዕድሜ ከጤና ከሙሌት ከፍቅር ጋር ያድልልን🙏 ❤ክብረትን ይስጥል 🙏
@petrossolomon4496
@petrossolomon4496 Ай бұрын
የሰው አባት እንዲህ ክንፍ አልባ መልአክ ይሆናል የኔው ኸረ ተው ቀልብ ግዛ አንዴ እንኳን ልጄ ብለህ ፈልገኝ ኸረ አባ በስንቱ ልቅና😥😥😥😥😥🔥አባዬ🔥ይሄ ፊልም ግን Masterpiece ነው
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@surasura8791
@surasura8791 Ай бұрын
Ayzone❤❤❤❤❤
@Lulubutajra
@Lulubutajra Ай бұрын
በሚዲያ እኮ ጥሩ አማራጭ ነው ትገናላቹ ኸጥተህ ፈልገው🎉😢😢 አይዞህ
@abduytube8052
@abduytube8052 Ай бұрын
ትክክለኛ አባት እደዝህ ነው ሳይበላ አብልቶ ሳይለብስ አልብሶ ሳያምርበት አሳምሮ እሱ ጓብጦ ቀና አድርጓ በጣም አስተማሪ እና ምጥ ድራማ ነው አስለቅሶኛል።
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@EkiruMohammed
@EkiruMohammed 9 күн бұрын
ምንምፊልምቢሆንምግንበጣምያሣዝናል....ሄኒ.ምርጥሠዉ.........የኔአብሮመጨነቅ
@mokfp
@mokfp 8 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ጋው
@ጋው 7 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 6 күн бұрын
❤🙏
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 Ай бұрын
ግሩም! ድርሰት:: ምርጥ ተዋንያን በተለይ ሄኖክ ድንቁ::
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤እናመሰግናለን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es Ай бұрын
Wowowow በጣም ምርጥ ፊልም ነው እጃችሁ ይባረክ ድንቅ የሰራችሁት በእንባ ታጅቤ ነው ጨረስኩት😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ከልብ እናመሰግናለን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@kingofcool-yn9qo
@kingofcool-yn9qo Ай бұрын
ምርጥ ፊልም ጉልበታችሁ ይባረክ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን በርቱ
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@ibnselamu7941
@ibnselamu7941 Ай бұрын
ሞክ ካንተ ሁሌም ምርጡን ነው የምጠብቀው ከምርጦችም አንዱ ይሄ ሆኖዋል👍
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤❤አመሰግናለው❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልኝ🙏
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 12 күн бұрын
በዚህ ልክ ልጂ ወላጂን ያስጨንቃልዲ ግን? በፈጣሪ እኔስ እናትና አባቴን አርጉልኝ ብዬ አስጨንቄ አላቅም ተውት አልፈልግም ነው የምላቸው በልጅነቴ ወደ ስደት ወጣሁ❤❤❤❤❤❤ዛሬ የነሱን ደስታ ብቻ ነው የምፈልገው
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
❤ በቤተሰቡ ላብ ሸርታቴ የሚጫወትማ አይጠፋም❤ ቤተሰብን ማገዝ ማስደሰት እጅግ ደስ የሚል መታደል የሚያሰኝ ነውና ጀግና👏👏👏👏👏👏 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@teumayimen5881
@teumayimen5881 15 күн бұрын
እኔ አባቴ በልጂነቴ አጥቼው እናቴ ስታሳድገን የምንፈራው እናታቺንን እንዳናሰድብ ብለን አሁን ራሳችንን ችለን አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለራሱ ይለፋል አባትም ይናፍቃል
@mokfp
@mokfp 14 күн бұрын
❤ይመቻቹ ክብር ምን እንደሆነ ማወቅ መታደል ነው❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@EmanEman-dy2fg
@EmanEman-dy2fg 8 күн бұрын
አባቴ ስብራቴ አባቴ የሁልጊዜ ህመሜ አባቴ አባቴ💔💔💔😭😭😭😭😭
@mokfp
@mokfp 6 күн бұрын
❤አይዞን❤❤❤
@KedijaYesuf-z6s
@KedijaYesuf-z6s 13 күн бұрын
የኔ ውድ አባት አብረኸኝም ባትሆን ሁኔም እወድሀለሁ🥹🥹💔
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@seidhassen3573
@seidhassen3573 Ай бұрын
ምርጥ ፊልም🎉🎉🎉🎉
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@kiyaye-fj5hr
@kiyaye-fj5hr 16 күн бұрын
አባትነትኮ ልዩተፈጥሮነው😢አባወድሐለሑ
@mokfp
@mokfp 15 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት አንዴ ብቻ ሽማግሌው ደንግጦ ሲቀር ሳኩ እንጂ ወላጆች ብዙ መስዋዕትነትን ይከፍላሉ እኛ ልጆች አይገባንም የኔም እናትና አባቴ እንዴት እንዳሳደጉን ስንት መስዋዕትነት እንደከፈሉ እድሜና ጤና ይስጣቸውና ብድር መላሽ ያድርገን ለሁለት ወላጆች
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አሜን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@argetoall6484
@argetoall6484 Ай бұрын
አሜን
@MekidesWonde
@MekidesWonde 10 күн бұрын
Lij Tebiyewa Sitasitela Abat Eko kibur New😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
😡በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖባት ነው😡 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@AmeraZheter
@AmeraZheter Ай бұрын
ልብ የሚነካ ትምህርት ሰጪ እና አስለቃሽ ፊልም ነው ይመቻችሁ ተባረኩ ❤ እንዲሁ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት 😮 እናመሰግናለን
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@JEMILSherif
@JEMILSherif Ай бұрын
ማስተር አብነት ቢደርስላቸው አሪፍ ነበር 😂 ግን አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
ጁሷን ነው😂 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 19 күн бұрын
አይሻልም መልዕክተኛው
@mokfp
@mokfp 19 күн бұрын
@@saraaamarech5920 🤣🤣🤣
@yonisha9156
@yonisha9156 Ай бұрын
አባዬ 👏👏👏
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክበርልን🙏
@ethi9683
@ethi9683 Ай бұрын
ሄኖክ የሚሰራበትን ፊልም ማየት እንደኔ በጣም የሚደብረው ይኖር ይሆነ እላለው። ሴቶቹ እንኳን እንደ ባልታዛር ስለሚያዩት የሚጠሉት አይመስለኝም
@Mes-k2w
@Mes-k2w Ай бұрын
ዋው ዋው❤❤❤🎉🎉🎉 እውነትም አባዬ ምን አይነት ጥልቅ ፍቅር ነው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 🎉🎉 በእውነትም ህይወት ውስጥ እግዚአብሔር እንዲህ አይነቶችን አባቶች ያብዛልን🥰🙏
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አሜን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@alfaruq-s6q
@alfaruq-s6q Ай бұрын
አባትነት ከዚህም በላይ ነው ግን የወላጆች ልጆችን ነፃነትን ለመስጠት ብለው ልቅ አድርጎ የማሳደግ መጨረሻውን አሳይታችሁናል ፊልም ስለሆነ ብቻ መጀመሪያው ጠፍቶ መጨረሻው ያማረ መሆን የለበትም ህይወት እንደዚህ ናት ጨልማ ጀምራ ጨልማ ታበቃለች ይሄንንም በዚህ አይተናል ብዙ ዋጋ ተከፍሎላችሁ አድጋችሁ ከዋጋችሁ በላይ መሆን ቢያቅታችሁ እንኳን ከዋጋችሁ አትውረዱ ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ የሚባለው አባባል አንዳንደ እውነት ይመስላል
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤እንዴት ልብ የሚሞላ ሀሳብ አስተያየት ነው❤ነገሮች መስተካከል ካለባቸው ሁሉም ሳያረፍድ መንቃት አለበት❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Hana-q8z
@Hana-q8z Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ልብ ያለዉ ከእዚህ ፊልም ይማርበታል ምርጥ ነዉ በርቱ
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤እናመሰግናለን❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@kalidoumerali8451
@kalidoumerali8451 Ай бұрын
በቃ ህይወት እንደዚህ ናት ዳሀ ሳያልፍለት ነው የሚሞተው ምናለ ፊልም ላይ እንኳን ብታሳልፉልን
@Nibaelu
@Nibaelu Ай бұрын
kkkkkkk
@Nunu-f8w
@Nunu-f8w Ай бұрын
ኮሜንትሽን አይቸ ማየቴን አቆምኩ ማልቀስ ሰልችቶኛል😢
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤እኛ ደሀዎች እኮ ፍቅር ነን❤አታይውም አባዬ በልጁ ያለው ደስታ❤ ደግሞ ኑኑዬን እይው ቆንጅዬ ትምህርት አለው በያት😂😂
@Medi-z3p
@Medi-z3p Ай бұрын
Kkkkkk😂😂😂wedegewalwe
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 Ай бұрын
@Nibaelu አያስቅም
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr Ай бұрын
ልጅቱዋግን በዚህልክ ባባቱዋላይ መጨከንግን አይ የከተሜሰው ያማል አባይየ ናፈከኝ
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
አሀ ኸረግ ወዴት ወዴት ከተሜን በሙሉ ልናከፋው የማይደረገውን😂😂 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@HshgwgHggqgg
@HshgwgHggqgg Ай бұрын
ኡፍ ምን አይነቷ ደነዝ ናት እደው እኛ የመዳም ቅመሞች በስቱ እንቃጠል በኑሯችን ጠቃጥለን በትሩክ ፈልም ጠቃጥለን በኛወችም ተቃጥለን በስቱ እንቃጠል ሆ ወገን አበዛችው
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Zebura-r5v
@Zebura-r5v 29 күн бұрын
ተመስገን ጓደኛአለኝ 😂😂😂😂
@SamsungBdy-o9n
@SamsungBdy-o9n Ай бұрын
በእውነት ዛሬበጣም አስተማሪ ፊልም ሰራህ
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@SuleSule-gv4fb
@SuleSule-gv4fb 27 күн бұрын
I love you my Dad ❤❤❤
@mokfp
@mokfp 26 күн бұрын
❤Thanks 4u support ❤
@SaifulRamaa
@SaifulRamaa 12 күн бұрын
እኔስ አንድም እኮ አላለከስኩም ምክነቱም ያባት ፍቅር አላውቀዉም🥺🥺💔💔💔💔💔
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
🖤እዚህም ያው ነው ባናለቅስም መንፈሳዊው ቅናት አድሮብናል ምናለ ልብ ገዝቶ አባቴ አባት ቢሆነኝማ ብያለው🖤 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@hayatsayd8019
@hayatsayd8019 9 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
❤🙏
@seblebirhane3681
@seblebirhane3681 11 күн бұрын
እንደዚህ አይነት አባት ከየት ይገኛል ? የኔ አባት ልኑር ልሙት ጣጣ የለውም የት እንዳለሁ እንኳን ማወቅ አይፈልግም
@mokfp
@mokfp 11 күн бұрын
❤አያስቀናም አሳቢ አባት እኮ ማሰቡ እራሱ በቂያችን ነበር🖤😢 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Hamzasdgajkfw
@Hamzasdgajkfw 16 күн бұрын
ውይ አሁንስ ያማርኛ ፊልም ማየት አስጠላኝ አረ ደራሲዎቹ ምንድነው መጽፉት አጣቹ ቢያንስ አጨራረሱን ቆንጆ ከስቃይ ቡሀላ ደስታን ብጨመሩበት ወየም ከህንድ ኮርጁ ባለፈው ደቃን ሳይ ብስጭት ብዬ ነበር ዛሬ ደግ ይሄ አረ ይደብራል ብቻ የታወቁ ተዋኒያችን ፍለፊት ትለጥፋና አርዕስ በትልቁ ትጽፋላቹ እርዕስ ብቻ ኤጭ🙄🙄🙄🙄🙄
@mokfp
@mokfp 15 күн бұрын
🖤እንዲህ የሚነግረን አተን እኮ ነው አይገባንም አ🖤
@احمدالطراونه-ب3ر
@احمدالطراونه-ب3ر 9 күн бұрын
መኔቱ የትረገመሸ ንሸ ልወደ በለሸ አባትሸን አፈረ በይ
@mokfp
@mokfp 9 күн бұрын
😡አበገነችን እኮ😡 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@selammebrie2438
@selammebrie2438 Ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው በእባ ጀምሬ በእባነው የጨረስኩት።አባዬ ለዘላለም ኑርልኝ።ያንተን ክፍ አያሳየኝ🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አሜን በደስታ በሀሴት በጤና ይኑሩልሽ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@NebratSamae
@NebratSamae Ай бұрын
😢😢😢አሜን
@kasaneshmitku
@kasaneshmitku 16 күн бұрын
የልጅቷ ካራክተር በጣም ያሰጠላል የወጣት ጥሮተኛ ለመቀለብ ለአባቷ የዚህን ያህል ማገላታት በጣም ያስጠላል አባትየው ያሳዝናል
@mokfp
@mokfp 16 күн бұрын
❤ ክብረትን ይስጥልን🙏
@AMANAMAN-v7p
@AMANAMAN-v7p 27 күн бұрын
አባቴ❤❤❤❤
@mokfp
@mokfp 27 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@AbNt-i8c
@AbNt-i8c 14 күн бұрын
ድሮስ የተቸገረ አባትሽን እያስቸገርሽ ጥሩ ነገር ሊገጥምሽ ነበር ባለጌ 😢😢😢
@mokfp
@mokfp 13 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@MaskaramHaylo
@MaskaramHaylo 12 күн бұрын
የአባት ፍቅር ባላቅም ግን ልቤን በጣም ነው የነካኝ❤❤❤❤❤❤❤
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@مباركمانع-د6د
@مباركمانع-د6د 23 күн бұрын
አባዬን ልረሳዉ ብሞክርም አልቻልኩም አባዬ ዝምታክ ጨነቀኝ ቆይ ግን ለምን ይሄን ያክል ዝም አልከኝ አባዬ ስትሄድ ራሱ ለምን ቸዉ አላልከኝ ለመጨረሻ ጊዜ ዝም እንደምትል እያወክ እራሱ ዝም አልከኝ አባዬ አልቻልኩኝም አባ ቆይ ግን ማንን አኖርክል ለየዋዋ ልጅ😢😢😢😢😢እወድሃለዉ አባዬ መቼም ከልቤ አጠፋም ሁለም ትኖራለህ😢😢😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 22 күн бұрын
❤አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@مباركمانع-د6د
@مباركمانع-د6د 22 күн бұрын
@@mokfp አመሰግናለሁ
@mokfp
@mokfp 22 күн бұрын
@@مباركمانع-د6د 🙏
@Kaleabsolomon346
@Kaleabsolomon346 Ай бұрын
አሁን ይሄ ፊልም ነው ቢባል ማን ያምናል🙆‍♀️ ምን አይነት ምትሀት ነው ❤ልብን ሰቅዞ የሚይዝ እስትንፋሴ ቀጥ እስክትል አባዬ ሙት አለቀስኩ😪 ልጅህ እንደዛ ቅጥል እንዳላረገችኝ 😡ራበኝ ስትል አልቻልኩም😢😢😢 እንዳያልቅብኝ ዝም ብዬ ሳይ ማዳም ይዛኝ ብባረር እራሱ ምንም እስካይመስለኝ አሸነፋችሁኝ🔥🔥🔥 አባዬ🔥🔥🔥
@asmam-x4t
@asmam-x4t 15 күн бұрын
Yene Abet ende nebere ye Asedegegn Zare Astawsku😢😢😢😢😢😢😢
@mokfp
@mokfp 14 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@asmam-x4t
@asmam-x4t 14 күн бұрын
@mokfp Amen Fetare gen hulum ye chelal Zare Dereshalow Ye Nagehun isu yekal Enem Adaku Ka Ahun bohala La Abate Ina la Wendimoche beye ma nor Alebenye
@mokfp
@mokfp 14 күн бұрын
❤ጀግና የልቦናቹህን መሻት ይፈፅምላሹ ሙሉ ደስተኛ ቤተሰብ ያርጋቹ❤❤አቦ በብዙ ተባረኩ🙏
@asmam-x4t
@asmam-x4t 14 күн бұрын
@@mokfp Amen Antem Teberekelegn Erasen Astawasku Be tarahe gedetahen iyewataynow La Abate biye la wandme Ina ihetoche biye Ye Gede Me serat Alebegn biye ka Agar Wetiche iyesawunow Getan masgen Enasu inde marum Gidetahen Iye watawunow Amesegenalow Sila hulum Wendme🙏
@gggrvheve
@gggrvheve 27 күн бұрын
በነገራችን ላይ የልጅቱ እርግዝና የምር አይመስልም ቢያስ የውሸት መሆኑን ባታስነቁ🙄እና በርቱ ሄናንም ከፍቅር ፍልም ይልቅ አባትነት ያምርበታን🥳በርቱ
@mokfp
@mokfp 27 күн бұрын
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@Yonas-s5k
@Yonas-s5k 26 күн бұрын
ሰው ተመስጦ ሲኮምትያስቀኛል 😀😀እና የእውነት እንዲሆን ፈለግሽ ዋ😂ፊልም እኮ ነው
@abaytube1595
@abaytube1595 12 күн бұрын
እውነት ነው ብሎ ፊልምን የሚያይ አለዴ😮😅😅😅
@Yonas-s5k
@Yonas-s5k 12 күн бұрын
@abaytube1595 እውነት እንዳልሆነ ካወቁ ታዲያ ለምን የእውነት ይኮምታሉ 🤣 B
@gggrvheve
@gggrvheve 12 күн бұрын
@@Yonas-s5k አተ ደሞ ታሪኩን መምሰል አለበት ግዴታ🙄
@mekdysisay8118
@mekdysisay8118 13 күн бұрын
Henok 👍👍👍👍wow the best Actor
@mokfp
@mokfp 12 күн бұрын
❤Hena talented amazed behaved actor proud of him👏👏👏👏👏 ❤thanks 4ur support 🙏
@HfrfgcfFutdx
@HfrfgcfFutdx Ай бұрын
ኣይ የኔ ኣባት ምናለ 😢😢😢😢😢ኑረህልኝ ቢሆን😢😢💔💔💔🖤💔🖤💔🖤
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤አይዞን❤እግዜር የፈቀደውን አይደል የሚያረገው❤❤🙏 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@HfrfgcfFutdx
@HfrfgcfFutdx Ай бұрын
@@mokfp ኣሜን
@Alem-s5x
@Alem-s5x Ай бұрын
ልጂቱ ግን እግደ ልጂነች እኔ የአባትን ፍቅርን ባላቅም በእንጀራ አባትነው ያደኩት በጣም ፍቅር የሆነ አባትነው እወደዋለሁ ወላሂ ነብሴንም እሰጠዋለሁ ❤
@mokfp
@mokfp Ай бұрын
❤ደስ ትላላቹ❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
Doka Official Trailer | Ethio-China Film and TV Festival 2024
2:43
Ethio-China Film and TV Festival
Рет қаралды 4,4 М.
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 703 М.
ህይወት ባጋጣሚ ሙሉ ፊልም - Hiwot Bagatami New Ethiopian Movie 2024
1:36:28
Sofi Cinema - ሶፊ ሲኒማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
የነፂ ሽማግሌዎች ገቡ እልልልልል💝🙌
17:06
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 81 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН