No video

ባዩሽን አክስት አደረግናት || በመተት ስራ አብራካችንን ብናጣም ፈጣሪ ግን ክሶናል

  Рет қаралды 41,993

ክህሎት

ክህሎት

Күн бұрын

ባዩሽን አክስት አደረግናት || በመተት ስራ አብራካችንን ብናጣም ፈጣሪ ግን ክሶናል
#eyohamedia #donkey #kehelot #rohe

Пікірлер: 51
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 Жыл бұрын
ወልዶ ያጣ ይረዳቹኃል ይህንን ነገር ከእኔ በላይ ሚረዳው የለኝም እኔም እግዚአብሔር ስጠኝ አጣው ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የባረከ እኔንም ይጉብኝኝ😢😢
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እመቤቴ ልጃችሁን ታሳድግላችሁ በባለፈው እተረቢ በጣም ነበር የተሰማን ቤቲ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ 😍
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
ሠጭም ነሺም እግዚአብሔር ነዉ ፍቅርና ትዳርም የእግዚአብሔር ስጦታ ናቼዉ በፍቅር ያኑራችሁ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ አይዞአቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ ጠብቆ ደብቆ ሸፍኖ
@marinaer12
@marinaer12 Жыл бұрын
በእግዚአብሄር ብቻ እመኑ ትድናላችሁ 🙏🏼
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ረጋ ያሉ ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ ጥንዶች ናቸው። ከዛ ኹሉ ፈተና ወጥታችሁ እዚህ ስለደረሳችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ደግማችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ።
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ዉዶች ቅዱስ እሩፋኤን ተማጸኑ እርሱ ይጠብቅላችሁ ገጠመኝ አዳምጡ
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ልጅ😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
@@TsehayAbebaw1216 🙁እረ እኔ የክርስቶስ ልጅ ነኝ ::መምህር ተስፋዬ ደሞ ትምህርታቸው ሕይወታችንን ቀይሮ አንቅቶ እግዚአብሔር ይመስገን የንሰሐ ሕይወት እንዲኖረን ለ እግዚአብሔር መገዛትን ተምረናል ኤልሻዳይ አባቴ የተመሰገነ ይሁን:::እና ለመምህር አዎ የመንፈስ ልጆች ነን አባታችን ነው ::አባትስ ቢሆን ተገኝቶ እንደሱ ያለ አባት ጹሙ ጸልዩ ስገዱ አምልኮ እግዚአብሔር እወቁ ::🙄ጠቋይ ጨሌ እ መተት እነ ሾህን በሾህ በጣም ተራ እና እግዚአብሔር ቤት የሚያርቁ ናቸው 😔😔😔
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
​@@tigisit2534 ትክክል ነሽ አህት
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
@@seve3476 ❤️
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንካን እግዛብሄር ካሳቹ🙏🥰 የከዚ በፊት ታሪካችሁን ሰምቼ አዝኜ ነበር በናተ ቻናል መውለድሽን አውቄ ደስ ብሎኝ ነበር በድጋሚ እንካን ደስ አላቹ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ በብዙ ልጅ ይባርካቹ❤
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
በክርስቶስ ከሁሉም ኢቶ በሮች ይለያሉ እርጋታቸው ከናለባበሷ ስወዳቸው የተወለደውንም እግዛብሔር በጥበቡ ያሳድገው እናተንም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@user-rn4fi4jo5p
@user-rn4fi4jo5p Жыл бұрын
ሰዉ ጠላቱን ካላወቀ አምላኩን አያቅ በርቱ ጎበዝ
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
በማርያም ስም ሰው ለሰው የማይተኛበት ዘመን እመብርሀን ጠብቂኝ እንዲ የሚያረገውን በትክክል ባውቅ ወይም ከደረስኩበት አልፋታውም
@deebiitube9121
@deebiitube9121 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ሰጭ ነው ሰዉን የሚፈጥር እና የምገድል እግዚአብሔር ነዉ። ማርያም, ሚካኤል ማንኛውም ፍጡር እግዚአብሔርን ኣግዞ የምሰረ ስራ የለም። የእግዚአብሔር ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ስጡ። በክርስቶስ እየሱስ እመኑ በነፋስም ትድንላቹ። በእሱ ብቻ። ለላ ፍጥረት ታዉት።
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እንኳንም ማሪያም ማረችሽ እንኳንም ደስ አላችሁ እመቤቴ ታሳድግላችሁ
@user-yu7rn2un5o
@user-yu7rn2un5o Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እግዚአብሔርአ አብዝቶ ይባርካችሁ የተወለደችዉንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ሌሎች ብዙ ልጆችንም ዉለዱ❤❤❤❤❤❤
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c Жыл бұрын
የምወዳችሁ እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ተክሳችዋል❤❤❤
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Жыл бұрын
ኧረ በፈጣሪ ስም ምን ዓይነት ጋዜጠኛ ነው???? ፀፀት የለባችሁም ብሎ መጠየቅ???? ለማንኛውም ግን መንፈስ ምናምን አትበሉ እግዚአብሔር ሰጠ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ወሰደ🙏🙏🙏 የአባ ገብር ኪዳንን ስብከት ተከታተሉ🙏🙏🙏
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
አየ ጋዜጠኛ ፀፀት የላችውም ወይ ብሎ ይጠይቃል 9 ወር እርግዛ ለፍታ ስታጣ እንዴት አይስማትም ❤
@senaitghebremicael3279
@senaitghebremicael3279 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ lejachu be tebeb yasadegelachu esu yemisanew neger yelem AMENNNNNNN
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
ሣቅደሥ ይላል ዉዴእመኑ አይዛቹሁ አላህ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Жыл бұрын
መተት አይሰራም አትመኑ የቀመሰሽዉ ነገር ነዉ እነጂ መተት ሰልጣን የለዉም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እንኳን ደስ፡ያላቹሁ፡ፈጣሪ፡እንኳን፡ካሳቹሁ፡ስላለፈው፡ነገርም፡ፈጣሪ፡ይመስገን
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች በጣምነው የምወዳቸው💞💞❤
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
Desi sitiluu egzihaber amlak yasadigilachu emabete kenante tihun❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Ftari beslame yasadgelachihu
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
አላህ ያሣድግላችሁ❤❤
@sasahuleshsolomon2614
@sasahuleshsolomon2614 Жыл бұрын
ስታምሩ
@user-ts8oc1xx7v
@user-ts8oc1xx7v Жыл бұрын
Egzabere yasdgelachwu ❤❤❤
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊 ውድድድዶ
@yimernone4387
@yimernone4387 Жыл бұрын
congrats to the couples
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Esey ekelelele enkuwan des alachihu kidanemhiret tasadgilachihu kek8fu neger titebkachihu
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
ፍቅር ናችሁ እናንተ ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын
እንኩን ደስ አላችሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ይሄን መተት ጨመቃችሁት በቃ እለፉት ለበጎነው ብላችሁ መዳኒት እንጂ መተት አይባልም የቀመሰችው ነገር ስለሆነ መተት ቢሆን እደዚህ ያምርባችሃልዴ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ቤቲዬ🥰🥰🥰🥰
@Hana-js5dd
@Hana-js5dd Жыл бұрын
🥰🥰
@user-fl3rn1ur4l
@user-fl3rn1ur4l Жыл бұрын
Emebete tasadigilachu
@user-gn6nk8qj3e
@user-gn6nk8qj3e Жыл бұрын
❤❤❤
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Жыл бұрын
Please Google about SIDS, it will explain your child death more. Medical cause and explanation also stated. You will save many other by sharing this information.
@weyafamily4573
@weyafamily4573 Жыл бұрын
ሰሰዬ ፀጉርህን ተቆረጥ
@meseretniguse8684
@meseretniguse8684 Жыл бұрын
💕💕💕💕💕
@tirinushayele5547
@tirinushayele5547 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
አይሠው ጪካኔኔ
@cyrhufhzudj
@cyrhufhzudj Жыл бұрын
🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 112 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 76 МЛН
ፀጉሬን ተቆረጥኩት አዲስ አበደ አላመነም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቆጣኝ
22:16
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 379 М.
የአጥር ወፍ አትስማሽ Hanna Yohannes:
27:36
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 343 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 112 МЛН