በዚህ ዓመት ቦታችሁን ትለቃላችሁ| የነብይ ኢዩ ጩፋ አስደንጋጭ ትንቢታዊ መልዕክት| ዮናታን አክሊሉ ከቸርቼ ውጡ ያላቸው ሰዎች ስም ዝርዝር

  Рет қаралды 15,827

Natanim Media

Natanim Media

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@HaregewoyinTilahun
@HaregewoyinTilahun 2 күн бұрын
ዮኒ የጌታ ጀግና በርታ የዳዊት ቤት እየበረታ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ እንደመጣ አንዲሁ በክፋት የተነሱብህ ሁሉ ፈራሁላቸው
@getudesalegn-p5o
@getudesalegn-p5o 20 сағат бұрын
ተውት ጌታ ይቅር ይበለው ዮኒ በርታ ጌታ ካንተጋር ነው
@AbenezerGeremew-b2i
@AbenezerGeremew-b2i 2 күн бұрын
ከጠማማ መለየት ግድ ነው ዬኒ በርታ ❤
@assefahonja5758
@assefahonja5758 Күн бұрын
Yone, you are quite right. God bless you. You blonges to Jesus.
@FadrDfaf
@FadrDfaf 3 күн бұрын
እግዝአብሔርን የማይፈራ ህዝብ ከሆነ መብቱ ነው ቅዱሳንን ከምበጠብጡ ህዱ ማለት ጥሩ ነው ያለው እውነት ስገባቸው ይመጣሉ
@Yemegnu
@Yemegnu 2 күн бұрын
ዮኒ በትክክል ተናግሯል ፤ እንደ አቡና አይነቱን የአጋንንት ተላላኪና ተመሳሳዮቹን ውጡ ቢል ! ሌላም ችግር ያለበትን የማይለወጥ ወይም ሰዎችን የሚበክልን ሰው ቢያስወጣ ማንም አይቃወመውም ። እንደውም እሱ ቅን ሆኖ እንጂ በደብዳቤም ማባረር መብቱ ነው ። ይህም ሌሎችን ምእመን ከመጠበቅ እንዲሁም ጤነኛ ወንጌልን ለማስተማር በሽታ አስተላላፊ ተንኮለኞችን ማስወገድ የአንድ ቤ/ክ መሪ ግዴታው ነው ። የተናገረው ሚስጢር አይደለም ፣ ምክንያቱም ውጡ ያላቸው ሰዎች እስካሉ ድረስ ሚስጥር ሊሆን አይችልም ። ስለዚህ የአቡና የስም ማጥፋት ወሬ የከሸፈ ይሆናል ። አቡና የተባለውን ክፉ መንፈስ የተጠናወተውን ሰው እግዚአብሔር ይድረስለት !!! ይህንን ቅናትና ተንኮል ይዞ መሞት የለበትም !!!
@DerejeAsmare-zk1gi
@DerejeAsmare-zk1gi Күн бұрын
የግሉ ቸርች አረከው እንዴ። የሚጠሉኝ ይወጣሉ አይባለም። ቤተክርስቲያን በሽማግሌዎች ነው የተመሰረተችውም መመራት ያለባትም። እራሱ ባለቤቱ ኢየሱስም ተሳድቧል ። በሽማግሌዎች ወይም በመሪዎች ጉባኤ ታይቶ ነው ከቸርች የሚሰናበተው። አንተ በግለሰብ የሚመራ ቸርች መደገፍ የለብህም ።
@Amezen-m9z
@Amezen-m9z 2 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ዘላለምሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪልኝ ❤❤❤
@genettakel7722
@genettakel7722 2 күн бұрын
ትክክል ከነድካሙ ዮናታ ይበልጥብናል የውንድሞች ከሳሽ ወድቆል
@abebechkumsa
@abebechkumsa 21 сағат бұрын
የኒ ማኛ አቡና...ወዘተ ዬናታል አክሊሎ እኳን ቆሞ ሞቱም ይበለጣችዋል የሱን ያህልእሩብ የእሩብ እሩብ ሙራልም ብቃትም የላቸውም ከእዉቀት ነፃናቸው
@AkremNegash
@AkremNegash 20 сағат бұрын
ዮናታን አክሊሉ እውነተኛ መንፈሳዊ አስተማሪ ነው ። አቡና ግን የዘመኑ አለ የተባለ የእባቡ ምላስ ሚሰራበት የእባቡ አፍ ነው ሃሳዊ ነው
@Gelataajaibsisa
@Gelataajaibsisa 23 сағат бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ከጎኑ ስላ ሆኔ እግዚአብሔር መልካምነው በርታ ዮኒዬ ያእሉ ዒሉምነት 666 ስራ ያፈረሴ ይሁን
@Amezen-m9z
@Amezen-m9z 2 күн бұрын
አረ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ተው ተው ተው በመመለስ ማረፍ አለ ተመለሱ ወደ ፍቅር
@ephremmehari2095
@ephremmehari2095 2 күн бұрын
ዮናታን ድንቅ መምህር ነው የተናገረውም ትክክል እኮነው
@SeliFasil
@SeliFasil Күн бұрын
Yonatan aklilu is man of God we love you yoni be strong ❤❤❤
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 Күн бұрын
የቤተ ክርስቲያን ዱርዬዎች ድሮም ነበሩ አሁንም አሉ ዮኒ በርታ
@Eyosi-j6y
@Eyosi-j6y 18 сағат бұрын
በዮናታን አክሊሉ አትምጣብን ❤
@SisayFeleke-e4h
@SisayFeleke-e4h 2 күн бұрын
" የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13) እንኳን ስለ ትርፍ መቁሩጥ ምስል ሊሆን ብዙ ወጣቶችን ክተስፋ መቁሩጥ ነጻ ያወጣ ሰዕ ነው!!!😊 " የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13)" የዚያን ጊዜ ትጠራለህ እግዚአብሔርም ይሰማሃል፤ ትጮኻለህ እርሱም። እነሆኝ ይላል። ከመካከልህ ቀንበርን ብታርቅ፥ ጣትህንም መጥቀስ ብትተው፥ " (ትንቢተ ኢሳይያስ 58:9)
@AneneDesissa
@AneneDesissa 2 күн бұрын
❤❤❤yoni you are right hundred percent 💯
@AsnakechnukeArakea
@AsnakechnukeArakea 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@awelyasin2942
@awelyasin2942 2 күн бұрын
Tadia min yitebes
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 күн бұрын
እንደው ሁሉም እንዲሁ ሆንኩ እየሱስ ክርስቶስ በጥፊ ተመቶ ተዋርዶ ነው እኛን ያደዳነው ከዚህ በላይ ችግር ቢደርስባችሁ ምን ልትሆኑ ነው እኔ ሁላችንም አላምንም በአሁኑ ግዜ
@AwekeTariku
@AwekeTariku 2 күн бұрын
ዮኒ ተዋቸው አስተምረን እኛ እንሰማሀለን
@tamrudebela204
@tamrudebela204 2 күн бұрын
ዮናታን በጣም ትክክል ነዉ
@mekiyemekiye8615
@mekiyemekiye8615 2 күн бұрын
አይመለከትም. ሳዉ ስም መበላሽ ብቻ ናው እናንተ ምርጣው እርፉ ዮን ይቀጥላል በርታ ዳድዬ. ዬ ጠላት ዉሬ አትሰማም
@LidiyaKiya
@LidiyaKiya Күн бұрын
Tebarki jegna set nesh
@HaregewoyinTilahun
@HaregewoyinTilahun 2 күн бұрын
አረተው አብና ጌታምህረት ያድርግልህ ወሬ ከመለቃቀም እና ከማውራት ሰለወንጌል ሰለ ልጁ ብትናገር ሕይወት ነው አለበለዝያ አርቲቡርቲህን ትውልድ ላይ አትዝራ።
@FantayeBisrat
@FantayeBisrat 23 сағат бұрын
በእርግጥ ቤቱ የዮናታን በምድር ይኖርበት ዘንድ በላቡ ያፈራው ሀብት ቤት ከሆነ ንግግሩ ትክክል ነው ። እንደ ቤተክርስቲያን ከሆነ ግን የቤተክርስቲያን ራስ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ እንጂ ውጡ ፣ ሽሹ እንጂ አሽሹ ፣ እውነትን አስተምሩ እንጂ እውነትን በሚተቹ ሰዎች ብዙ ግዜአችንን እንድናጠፋ አይመክረንምና ፤ ሁሉን የሚያይና ሁሉን የሚችል ጌታ ለቀባቸው አገልጋዮቹ እንዴት እንደሚዋጋላቸው አስቀድሞ ያውቃልና ። ወንጌሉን በእምነትና በታማኝነት ከእኛ ክብር እና ጥቅም ይልቅ ጣልቃ እየገባ ሳያንቀው ስለ ጌታ ክብር ብቻ መስበክ በራሱ እንዴት መታደል ነው ።
@sarawarke154
@sarawarke154 18 сағат бұрын
We need Jesus.
@metiworku1601
@metiworku1601 2 күн бұрын
ዋሾ እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ ያገልግል ጌታ ኢየሱስ ቤቱ ስነግዱ የነበሩትን ገለባብጦ ነው ያባረራቸው እግዚአብሔርም ከእሱ ጋር ነው የወገኖች ከሳሽ ተጥሏል
@romansmret4908
@romansmret4908 2 күн бұрын
እሰይ የኔ እህት ጌታ ይባርክሽ ትክክል መልእክት ነው
@ADANECHJALDO
@ADANECHJALDO 2 күн бұрын
Yohn,end,iyu, ✅✅✅✅✅💯✅💯
@ADANECHJALDO
@ADANECHJALDO 2 күн бұрын
Yohn,end,iyu✅✅✅💯💯💯💯✅✅✅
@FreFre-kn8by
@FreFre-kn8by 2 күн бұрын
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@RepiGuleleFullGospelBelieverCh
@RepiGuleleFullGospelBelieverCh 2 күн бұрын
ሁሉም comment ዮኒን ይቀበላል አብያተክርስቲያናት ሁላችን እንቀበለዋለን ዬናታን አክሊሉ እንቀበልሃል። እዩ በርታ
@Buzneshzange
@Buzneshzange Күн бұрын
ዮን በትክክል ነው
@yegezu534erifo
@yegezu534erifo 2 күн бұрын
ዮንኮ ልክ ብሎዋል ለምን ብትሉኝ እንኳን ዮናታን እየሱስም ምን ጠቀመው እንደኔ ዩዳ አይነት ሰዎች
@elsayohannes1681
@elsayohannes1681 2 күн бұрын
Don’t we’re those one day God justice and truth will come judgment of the Lord it will come to pass Evil is Don’t Jesus Christ is coming stay strong We pray for you God is with you
@tigstzelelew3276
@tigstzelelew3276 2 күн бұрын
Yoni❤❤❤❤
@Aynalemhailu-r5f
@Aynalemhailu-r5f 2 күн бұрын
Menem weset yelebetem ewnetun new yetenagerew ehete wendemem yonime tebarki
@aklilebirhan9324
@aklilebirhan9324 2 күн бұрын
ምንድነው በድብቅ የተናገረው ማይክ ይዞ በድብቅ ይባላል እንዴ በአደባባይ እየተናገረ ጥላቻችሁን እዛው ዮኒ ያለህ አማራጭ መቀጠል መቀጠል ብቻ ነው በርታ
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 2 күн бұрын
ትክክል
@ArikashElias
@ArikashElias 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MillionZeleke-t1c
@MillionZeleke-t1c 2 күн бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ለመሆኑ መሪ አነንደዚህ ነው ጌታ ይባርክህ ማንም እንዲህ ብሎ መንጋውን መጠበቁ ምን ድንው ስህተቱ አሁነም እንደዚህ አፋችሁን አታላቁ ምን አይንት ሰው ነው እንዲህ የሚዘባርቀ የዩቱብ ቃላተኞች አትተውቁም አንዴ ሰው ዮኒ ማኛን ይከተላል ወንደሜ አገልጋይ ዮናታን ማንም ምንም ይበል አንተ ግን አገልግሎትህን ፈፅም አንደውም ፓስተር ነን እያሉ ለመንጋው የማይጨንቁ ከዚህ ትምህርት ይውሰዱ ጌታ ይባርክህ አግለገሎትህ ይብዙዎች በረከት ስለሆነ ይቀጥላል።
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 3 күн бұрын
Bezih zemen asteway yemihon zem yilal. Let's pray ttelat liard liattefa yitegal. Tseleyulachew
@HabtamuWorkalemahu-gi3kz
@HabtamuWorkalemahu-gi3kz 2 күн бұрын
ማንኛችሁም ለምትናገሩት ለያንዳንዱዋ ቃል ጥንቃቄ አድርጉ ይልቅም በዚች በሽርፍራፊ ዘመናችን በወንድማማች መካከል ጠብን የምትዘሩ ተጠንቀቁ መከራ ድንገት ያገኛችኧል።
@emebetgmariam
@emebetgmariam 2 күн бұрын
ደግ አደረገ ወሬ ያሰከረው ሁሉ ዮኒ ይቀጥላል ጠላቶቹ ይደቃሉ ልቀቁለት
@Aklilu-g1v
@Aklilu-g1v 2 күн бұрын
አይን እኮ በ ባልደረባው አመን ለይ መጨረሻውን,Please nika Abu
@awelyasin2942
@awelyasin2942 2 күн бұрын
Yoni Ye gna Jegina Good Job
@Ashenafi-kq3uo
@Ashenafi-kq3uo 2 күн бұрын
አቤል አቡና ባክህ ተወን። ንስሐ ግባ ወደ ጌታ ለመቅረብ ሞክር ። አንተ የለቡ ፍሬ ኩርንችት ላይ አድገህ አልፈርድብህም ያ ነው ጨካኝ ያረገህ መንፈሳዊ አስተዳደግህን እናውቃለን ።ተቦክቶ ሳይለሰንበት መሬትላይ የደረቀ ቅርፅ የሌለው ለምንም የማይጠቅም ሲሚንቶ
@KefaShewa
@KefaShewa 2 күн бұрын
አጨብጫቢ
@mduzzol9917
@mduzzol9917 21 сағат бұрын
አይ ዮናታን መስቀል ዘቅዝቆ መልበሱን የረሳነው መስሎት እዳይሆን 🤔😏😡🔥😅
@wosenyelhegebrye970
@wosenyelhegebrye970 2 күн бұрын
እውነቱን ዮኒ ከዚህም በላይ ማለት ይገባዋል
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj 2 күн бұрын
ወሬና አሉባልታ እየለቃቀማችሁ ከማስታረቅ በማጣላት ከሴይጣን የባሰ የምታባላ የእግዚሐብሔር ሃይል ይገስፅህ።
@KirosTemesgenGidey
@KirosTemesgenGidey 2 күн бұрын
እደአብና አይነቶች የወጌል ጥላት እቅፍት ወድምህ ቢበድልህ ይቅር በል ነው የሚለው አክቲቤሰት አልቀረብህም
@ImuTg
@ImuTg 2 күн бұрын
ምድረ አሽቃባጭ ይሔን ማለት ምንድነው ግዚያቹን ደሕናነገር ስሩበት
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 2 күн бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል። ²³ ነገር ግን ጠብን እንዲያመጣ አውቀህ ከሰነፎችና ካልተማሩ ምርመራ ራቅ፤ ²⁴ የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር ለማስተማርም የሚበቃ ለትዕግሥትም የሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጣላ አይገባውም።
@Amezen-m9z
@Amezen-m9z 2 күн бұрын
ዮናታን የተናገረው እውነቱን ነው አውን ይውጡ ይለዩ አያስፈልጉም ደግሞም ዮኒን የሚያስቆመው የለም ፌሬው ምድርን ወርሶል
@Aynalemhailu-r5f
@Aynalemhailu-r5f 2 күн бұрын
Gobeze
@ShimelesAbebe-f6p
@ShimelesAbebe-f6p 2 күн бұрын
Yoni tekekel new
@WegayehuDeti
@WegayehuDeti 2 күн бұрын
Yonatan yetenagerew tikikil new.
@MesertMesert-ew7ku
@MesertMesert-ew7ku 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZoraZora-v6l
@ZoraZora-v6l 3 күн бұрын
እየቆራረጣችሁ አታቅርቡ
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 2 күн бұрын
ምኑን ነው ድብቁ ፀረ ኦርቶዶክስ ነው
@azebgedam7050
@azebgedam7050 Күн бұрын
🤔Lemin tashmonemunutalachu tikikil yalhonehwn tikikil aydelem belu yeEgzaber betekrstian malet sefi bahr nat, lik Bahr kifuwnim melkamunim fitret endeyaze Hulu! Geta Eyesus yaltekebere silemin tivozonina mewodedin kesew felek?🤔
@FikirteKeryan
@FikirteKeryan Күн бұрын
የዮናታን አምላኪዎች ልብ ይስጣችሁ
@senasafikre
@senasafikre 2 күн бұрын
አቡና አንተን የተቆጣጠረው የጨለማ አሰራር የተመታ ይሁን
@KetshelaYetagesu
@KetshelaYetagesu 2 күн бұрын
Bedibik tenagro. Ayawkm eg bicha nw yemeferw
@Abonesh-b5v
@Abonesh-b5v 2 күн бұрын
Dege adereg dege adereg
@LidiyaKiya
@LidiyaKiya Күн бұрын
Yoni jegna ayzoh yebereta yiqexl
@MogasSamuel
@MogasSamuel 3 сағат бұрын
Yoni barita egzihaber ka ante gare now
@WegayehuDeti
@WegayehuDeti 2 күн бұрын
Yidres letenagariw timihrtna kutan leyteh iweq.
@HabteYohannes-ut7yp
@HabteYohannes-ut7yp Күн бұрын
duriye😂😂😂😂😂😂
@yomamasofat2596
@yomamasofat2596 2 күн бұрын
አቡና የተበልክ ሰዉ እዉቀትክ ራስክን ይገልካል ብሆንእንኳን በጨለማ ላሉት ጥሩ ምሤሌ ለመሆን ሞክር ከልቻልክ ደግሞ ዝም በል ፍሪድ በራስክ አታምጣ
@SaraTeressa-nf6wn
@SaraTeressa-nf6wn Күн бұрын
😂Anta saytan Ka Yonata Aklilu laye lakahe weta .Yonata leke nawe .Anta Yonas mag an takatel ya Abel abuna abuna.....
@meseretbekele-i9i
@meseretbekele-i9i Күн бұрын
አንቺ አቡዬ አተይም
@GelayneshGabiso
@GelayneshGabiso 22 сағат бұрын
Getan. Bitagenyi. Yihi dinki. Ayihonibim,
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 күн бұрын
ጥርግ ይበሉ
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 2 күн бұрын
Younatan edeze yalako teqawamochun yemtetebabarochu Alastair new milaw qoye machinew lenate migebachu
@AbiKassa-dw5xn
@AbiKassa-dw5xn 2 күн бұрын
አንተ ግን የወንድም ከሳሽ ምን አይነት ስው ነህ እረተው
@AgaferiMarkos
@AgaferiMarkos 2 күн бұрын
የወንድሞች ከሳሽ ተጠሎአል
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 18 сағат бұрын
Esti yonin lekek argut yisrabet enantem siru tewut mikenga menfes ewnetun new alasera alachu yerasachun siru please min aynet bad spirit!!
@Tagay-n1q
@Tagay-n1q 2 күн бұрын
መሀላ ከሰይጣን ነው
@KetshelaYetagesu
@KetshelaYetagesu 2 күн бұрын
Yone berta
@yemsrachgetachew2720
@yemsrachgetachew2720 2 күн бұрын
ዮናታን ድንቅ መምህር ነው የተናገረውም ትክክል እኮነው
@SeraSera-r4y
@SeraSera-r4y 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@WufkYphgj
@WufkYphgj 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KetshelaYetagesu
@KetshelaYetagesu 2 күн бұрын
Yone berta
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
3ልጅ የበላው ጅብ 😱|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025
8:20
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 14 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН