No video

"አቤ ከቤ ነኝ ከአሰላ "በሬዲዮ ጨዋታዎቹ የምናውቀው ... /ልዩ እንግዳ በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 126,794

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 134
@loveyou7562
@loveyou7562 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ማለት እራሱን የቻለ ቤተመፀሀፍ ነው ትልቅሰው!! ረጅም እድሜ ተመኘው !!!
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ ልክ እንደማቃቸው ነው የሚሰማኝ ብዙ ጊዜ ከምስማቴ አንፃር ዋው ምርጥ ሰው አቤ ከቤ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ራሡ
@tilahung3043
@tilahung3043 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ :: ትውልዴና እድገቴ አሰላ ነው :: አሰላ በጣም ብዙ ታሪክ ያላት ምርጥ ኢትዮጵያውያን ልጆች የፈለቁባት አገር ነች እድሜና ጤና ይስጥህ ::
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ሬዲሆ ሲከፈት አቤ ከቤ እሰማ ነበር ረጅም እድሜ ይስጥህ አቦ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
እኔም ከምር በተላይ 90ዎቹ አከባቢ 😃😃😃
@nabil_arsenal
@nabil_arsenal 2 жыл бұрын
አሊ ባይ ከጨለንቆስ?
@dawitalemu1578
@dawitalemu1578 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው ምወድህም እማደንቅህም..... ረጅም እድሜ እና ጤና እና እድሜን እመኝልሃለው።
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ምርጡ ሰው እረጅም እድሜ ይስጥክ ከምር ይሄን ሰው በደንብ ያዙት
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ በስመአም ድሮ ልጅ ሆኜ የምሰማው ስም በሬዲዮ እድሜና ጤና ይስጥልን አቶ አቤ🙏🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እቤ ከቤ ትልቁ ላይብረሪ አድናቂህ ነኝ ዬኒዬ ደጉ ስው የመጋላዋ ልጅ ጣቃ እየጠቀለላችሁ ልትገናኙ ስትሉ የለዯቹህ አባቷ የድሮ አራዳ ነበሩ ወደ ወጣትነት የፍቅር ግዜ መለስከኝ በወቅቱ የተስማህን ስሜት መገመት ይቻላል ስታሳዝን 😪 ያለፈ ታሪክ ነው ደስ ይላል ❤️
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
እኔአኮ አላምንም አቤከቤ ከአሰላ ው ውውውው እ ኔኮ አላምንም ደስ ሲል አይያልሞተሰው አጀብ ወላህ አንዴት ደስ እንዳለኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አቤከአሰላ
@user-hx8hg7eh1q
@user-hx8hg7eh1q 2 жыл бұрын
ወይኔ አቤ ከቤ ገና ስልኩ ሲነሳ ሄሎ ሲሉ ነበር ድምፃቸውን ለምለያቸው ሙሉ ስማቸውን ሳይናገሩ አቤ ከቤ ካሰላ ከድምፀ በተጫሪ በቪዲዮ በማየቴ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ✝️🙏🙏🙏🇨🇬ከዘጠኝ አመታት በኋላ ማየትና መስማት ያልሞተ ሰው እንዲህ ይተያያል ።
@burtukanasffa8249
@burtukanasffa8249 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ብዙ መረጃ የዘ ሰው ነው እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@user-cn2zv1fg9s
@user-cn2zv1fg9s 2 жыл бұрын
ወይኔ አቤ ሁል ጊዜ እሰማው ነበር 90 ዎቹ
@nezaman0753
@nezaman0753 2 жыл бұрын
አቤ ምርጥ ሰው የድሮ ደንበኛዬም ጎረቤቴም ስወድህ የሰው ፍቅር ያለው ሰው አክባሪ ኦኦኦኦህህህህህ ትህትናው አረ ብዙ
@lidacall9041
@lidacall9041 2 жыл бұрын
የአሰላችን ድምቀት አቤ ከቤ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
@jebini42
@jebini42 2 жыл бұрын
Selam aselle
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ድሮ ሁሌ በኢቲቪ አርሂቡ ፕሮግራም ላይ አቤ ከቤ ከአሰላ እያለ ይደውል ነበር አቤ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@muludegene6121
@muludegene6121 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ማለት የኢትዬጵያ መዝገብ ነው።እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን።
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 2 жыл бұрын
ወይኔ ebs በጣም እናመሰግናለን ወላሂ በጣም ማየት ምፈልገውን ሰው ነው ያየሁት ባለፈው ሀጂ አሊ ባያቆን በትዝታችን በ ebs ስታሳዩን አቤ ከቤን ባየሁት ብየ ነበር ለማንኛውም እንኳንም ኖረ በዘጠናዎቹ የማይረሳ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በጣም በጣም የዱሮ ትዝታ ከባድ ነው
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤ ከቤ ከአሰላ መላው የህዝበ ክርስቲያን በያላችሁበት እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱሲ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳችው እንድሁም አሰሎችን በሙሉ እንኳን አደረሳችው
@keberedejene1047
@keberedejene1047 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ከአሰላ ! ድንቅ የማስታወስ ጥበብ የተጎናጸፈ ተንቀሳቃሽ ቤተ መፅሃፍ ። ከድምፅ ባሻገር ተክለ ቁመናውን በማየቴ ደስ ብሎኛል ።
@burtukanasffa8249
@burtukanasffa8249 2 жыл бұрын
ተከባከብት ክብር ይገበዋል በጣም ምርጥ ሰው ነው
@getahungizaw20
@getahungizaw20 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ባየውት የምለው ሰው ቢኖር አቤ ከቤን ነበር የአርሄቡ ን ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡትን እንግዶች ማንነታቸውን /የህይወት ታሪካቸውን ሲያስቀምጥ በጣም በጣም አንባቢና መረጃ በሰአቱ የሚደርሰው ሰው መሆኑን ተገንዝቤለው
@lamlamalamou9032
@lamlamalamou9032 2 жыл бұрын
በጣም የማከብረው እና የማድንቀው አቤ ከቤ ከአሰላ እረጅም እድሜና ጤና እንመኛለን
@alemuworkie1066
@alemuworkie1066 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ከአሰላ ምርጥ የሬዲዮ ፕሮግራም ተሳታፊ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@migameskhun8039
@migameskhun8039 2 жыл бұрын
Abe Gobez...you are an institutional memory for our country. Berta.
@abrhakalayu936
@abrhakalayu936 2 жыл бұрын
አቤ ከአሰላ እና ሹመት ከጎንደር ትዝ ይሉኛል
@liliayana174
@liliayana174 2 жыл бұрын
ውይኔ የልጅነቴ ትዝታ አቤ ከቤ ከ አሰለ፣አኒባል የንቆብ ከጨለቆ
@user-ms8gg4kz8p
@user-ms8gg4kz8p 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ካሰላ ዋው ለመጀመረ ግዜ ሳየው በጥያቄ &መልስ ኣውቀዋለው ሀጂ አሊባዮ የዕቁብ ከጨለንቆ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
ምን ብዬ ልግለፀው 👌 ሚሞሪ ፍላሽ ሲዲ ዲቪዲ ካሴት ራድዬ ቲቪ መፃፍ .... ከእነዚህ ሁሉ በላይ ነው ይሄ ሰው አይምሮውን ይዞ አፈር ውስጥ ባይገባ ብዬ እመኛለው ለእኔም ባይሆን ለልጆቼ ቢያስረክብ ቢቻል 👍
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
አይ ስውር ነው አይባልም ተብሎም አይጠየቅም የምትፅፉትን እወቁ ቢሆንም እንኳን ልቡ የበራ ነው
@salamasalama5787
@salamasalama5787 2 жыл бұрын
ውይ ደሥ ሲል የመጀመሪያ ደዋይ
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ
@user-wb9si4gd9r
@user-wb9si4gd9r 2 жыл бұрын
አቤ፡ከቤ፡ከአሰላ፡በግብርና፡ምርት፡አንጋፋ፡ከሆነችው፡አርሲ፡ክፍለ፡ሀገርየአሰላ፡ድምቀታችን፡በጣም፡ምሁር፡ሰዉ፡እናትና፡አባቴ፡በልጅነትህ፡ከእናትህ፡ጋር፡ወዳጆች፡ነበሩ፡በጣም፡ነው፡የሚወዱህ፡እኔን፡አታዉቀኝም፡ታላቆቼ፡በጣምያደንቁሃል፡ስላየዉህ፡ደስ፡ብሎኛል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ምርጥ እንግዳ ነው ኑርልን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
የ90 ዎቹ አቤ ከቤ ወደኃላ መለስከን እረጅም እድሜ ከጤናጋ
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 2 жыл бұрын
ማርታ ደጀኔ ከ4 ኪሎም በጣም አስታውሳታለው።
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
አሊ ባያቆ ከጨለቆ አቅርቡልን
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ለአሁኑ ዘመን ጋዜጠኛ ትልቅ ትምህርት ነው የተረጋገጠ ሀሳብ ይዘህ ለመናገር ነው የምታደርገው ሁሉም ባይሆኑም እንብዛሙ ዩ ትዩብ ገንዘብ ለማግኝት ያልተጣራ ያስተላልፋሉ
@tesfayechala6373
@tesfayechala6373 2 жыл бұрын
Yagere Lij Abe kebe yaselaw respect
@manyzwalenbiale7314
@manyzwalenbiale7314 2 жыл бұрын
ፀጊ ግን ብስለት እየጎደለሽ ነው ልበል
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ምቀኛ ነህ
@haimasilase1900
@haimasilase1900 2 жыл бұрын
Betam aytehatal, melke bicha nech?
@kinghabesha8038
@kinghabesha8038 2 жыл бұрын
wow Abe ስለ አይሁ ደስ ብሎኛል😍😍 Thanks m&y🔥🔥🔥
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
አቤ ያገር ልጅ እያረጀ መጣ ግን አሁን ብትን ጨርቅ እንደጉድ ነበር ድሮ ከሱ እምንገዛው ካግልር ሳንወጣ እውቁቱ ዱግሞ ጥግ ነው ሱቅ ቁጭ ብሎ ራሱ መፀሀፍነበር እሚያነበው እድሜ ይስጥህ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ትልቅ ሰው ብዙ ሰነድ አላቸው በደንብ ለመጪው ትውልድ እንዲተላለፍ በዘመናዊ መንገድ ተገልብጦ ቢቀመጥ ጥሩ ነው::: የሰለጠነው አለም የመቶ አመት ቅጅ ይገኛል::: የእሁድ ጠዋት ሬዲዮ ፕሮግራም ቅጂ በታደሰ ሙሉነህ ምንም ዙገባ የለም አሉ እውነት ነው??
@helenzeray1117
@helenzeray1117 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ከአሰላ በጣም ነው የምወድህ በኢቢኤስ ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@medafissehaye7893
@medafissehaye7893 2 жыл бұрын
Wawwww Tsemiyo nearki
@helenzeray1117
@helenzeray1117 2 жыл бұрын
እወ ብዙሕ ሬድዬታት ይከታተል ስለዝነበርኩ ይፈልጦ እየ
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው አምልክ ይጠብቅህ
@Abrar5280
@Abrar5280 2 жыл бұрын
የዬናስ "ከሸፈው የጠበሳ ሙከራ"ታሪክ ያስቃል።kkkk
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 2 жыл бұрын
አቤ በአካልም አውቅሀለው ብሎም በዚህም በድጋሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@haymanothailu7703
@haymanothailu7703 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ከአሰላ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ
@nahomeyene2633
@nahomeyene2633 2 жыл бұрын
በህይወቴ ማየት የምፈልገው ሰው አቤ ከቤን ነበር። ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አንተ ማለት የታሪክ ላይብረሪ ነህ ።
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
ሁሌም እራድዩ ስከፍ አቤከቤነኝ ከአሰላ የሚላትቃል መቼምአይረሳኝ በዛ ላይ አስተያየቱ ንግግሩ ገራሚነው
@habtamunegash854
@habtamunegash854 2 жыл бұрын
tnxs a lot to mesele mengistu
@babibroker7659
@babibroker7659 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ የሀገሬ ልጅ 1ኛ ነህ
@ethiolove7431
@ethiolove7431 2 жыл бұрын
He is a big Library, lot of respect to you Abe kebe
@meremyoutube5959
@meremyoutube5959 2 жыл бұрын
አረ በአላህ ሥልካችሁን እዴት ነው የማገኘው አያቴ አልቅሳ ልትሞትነው ወዱ አያቴ ልጀልጀ እዳለ ሞተ እሷም በጣም ታሣዝናለች ውትድርና እዴሔደ አልተመለሠም በመግሥቱ ሀይለማሪያም ጊዜነው በልጅነቱ የወሠዱት አባቴ ከኛ አገር ከወጣሁ ተመልሸኮ ለመምጣት አገሬን አላቅም እያለ እያለቀሠ ነው የገባው አገባቡን እያሠቡ ሁለየም ያለቅሣሉ ቁመቱ ረጅም ሥለሆነ ብቻ ወሠዱብን ነው የሚሉት ግን የሔደባት 3ት ልጅነበር ከሶስቱ አዱ መሞቱን ተረዱ አዱ በጡረታ ወቷል ይሄንን ግን ሞቱን ሥላልሠሙ ነው የተጎዱት እባካችሁ ተባበሩኝ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ካሰላ ፥-የብዙ ኪነጥበብ ባለሙያዎች ዶክመንት፣የእውቀት ባላባት፣የቡዞዎች የስራ ባለሙያዎች መረጃ የሚገኝበት ላይብረሪ ናቸው እንኳን ደና መጡ !!!!!
@mekbebaschalew7883
@mekbebaschalew7883 2 жыл бұрын
Waw!! Abe Kebe Silayehu Betam Desbilognal!
@euist7290
@euist7290 2 жыл бұрын
ወይኔ አቤ ከቤ በልጅነቴ አብዝቼ ስሙን ምሰማው ሰው ነበር
@heaventube9890
@heaventube9890 2 жыл бұрын
አቤ የሀገሬ ሰው እንኳን ደና መጣ እንኳን አደረሰን❤❤❤❤
@shegatimeofficial3958
@shegatimeofficial3958 2 жыл бұрын
Abiye bless u
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 2 жыл бұрын
በጣም ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ ነህ አሁንም በርታ
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ከአሰላ እየሰማሁ ነው የኖርኩት የማያቀው አይነት ነገር የለም ስለቀረበ ደስተኛ ነኝ
@bayee6021
@bayee6021 2 жыл бұрын
የአቤ ከቤ ህይወት ታሪክ እና የሚድያ ተሳትፎ በዶክመንታሪ መሰራት አለበት,
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
እቤ ከቤ እናመስግናለን
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ውይ አቤ ከቤ ሚገርም ሰው ባለፈው fb ላይ ጥያቄ ተጠይቆ አስታውሸው ነበር
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ዋዉ በድምፅ የማዉቀዉ ከ2007 ጀምሬ ነበር በሬድወ🕊 አቤ ከቤ ከአሰላ
@gashaw9373
@gashaw9373 2 жыл бұрын
Abe Kebe, the satellite library!
@kerimseid413
@kerimseid413 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ካሠላ❤❤❤❤❤
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
እኔ ዱሮ መውቀው አቤ ከቤ ከአሰላ ሲል ሁሉም ጣይባዎች አንድ አይቅርም እሄሰው ከምር FM"ላይ አይጠፋም በድምጽነው መውቀው እኔ አብዬ ዉብቷ የአሰላሰው
@kirubelkfele9517
@kirubelkfele9517 2 жыл бұрын
ድምር በየነ ከጨርቆስ ነበር ነብሱን ይማራዉ
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
ሁሉም ለአንድ ሰው በጣም ይገርማል
@gemechisqashaa996
@gemechisqashaa996 2 жыл бұрын
Akmeal shifta ke Nekemte WOW long live A Kabe
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 2 жыл бұрын
ምን ብዬ ላድንቀው❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ጋሼ አየለ ማሞን አስታወሰኝ ነብሱ ይማረውና በጣም ትልቅ ስጦታ መቸም ያሉ ገሮችን መያዝ እረ ዝፈን እረ አዘፈኑንል መስታወት የሚለውን ጥላሁን የክቡር ዘበኛው እንቁ
@addistube8191
@addistube8191 2 жыл бұрын
እረ እነ ዮኒ አታዳሉ ምነው አቶ አጎናፍርስ ተረሱ ?😁😁😁😁
@addistube8191
@addistube8191 2 жыл бұрын
@UCj7grMe5FYPo-993LUWDjOA አንተ ሆዳም መጀመሪያ የእኛን አድረገህ ጠይቅ እንጂ 😁😁😁 ብቻህን ስትበላ አይደብርህም ?
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ከአሰላ የረጅም ጊዜ ጋዜጠኛ ነው የማያውቀው ነገር የለም ።
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀቱ ይገረመኛል!!!"!!
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ የለመድኩት ስም 👌👌👌
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 2 жыл бұрын
Ejeg Betam Mewdew Bezu Bezu Yadamtkut Abe kebe Edmena Tena Yesteh
@galehnabinchannel
@galehnabinchannel 2 жыл бұрын
Semoga tuhan memberkatimu ,sehat selalu dan panjang umur
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ የመጨረሻ እዉቀቱ የሚገርመኝ ነበረ በዛ ዘመን ሬዲዮን ተቆጣጥሮት ነበረ አንበሳ ሰዉ ነህ
@azmachastatikew
@azmachastatikew 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሰው ነው
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
በግንቦት ወር 1987ጀመረ።
@melikumbayam4415
@melikumbayam4415 2 жыл бұрын
Ere simun resahu enigi yemerahi bete deway neber
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 жыл бұрын
ለአብሮሆት ላይብረሪ ማስረከብ ነው ህዝቡን ለማስተማር አቤ ከቤ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 жыл бұрын
አብዬ ስወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 жыл бұрын
Abe kebe 🙏🏿
@hayalsewhayal9104
@hayalsewhayal9104 2 жыл бұрын
Yoni. Ato Amdael bet yehon ? Taqa cherq Betu ?
@shibireethiopia8705
@shibireethiopia8705 2 жыл бұрын
Kaa Asella wow
@muluethio1974
@muluethio1974 2 жыл бұрын
Kaljinta jamero badmse becha nbr emkaw aba kaba ka asla erjime edma la abtachen
@user-mt8rr9nm8q
@user-mt8rr9nm8q 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ የመዲምቅመሞች አበረቶኝ አዲስ የቱም ከፍቺለሁ አንሻአላህ በረሳስራ አመጣለሁ አሰደጉልኝ
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
ጋሽ አሊባይ ያእቆብንም አቅርቡልን እባካችሁ!
@yonathan2895
@yonathan2895 2 жыл бұрын
Yehona gize karibo nebar iko
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
ዮኒ መቼም ጥርስ አታስከድንም
@mimiyoutube6796
@mimiyoutube6796 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ልጅ ሆኜ በርድዮ የምስማው
@seidamir3988
@seidamir3988 2 жыл бұрын
Ene abee kabe hulum radio lay eydewla misatf sew becha nbr mimslage
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
አቤ ከቤ ላይብረሪችን
@fasiku8187
@fasiku8187 2 жыл бұрын
Abe kebe ke Asela and Martha Dejene asetawesalew ,90 wochu lay
@teotewodros39
@teotewodros39 2 жыл бұрын
ዮናስ፣ ለሚዲያ የማይመጥን ቃላቶችና ቋንቋ ባትጠቀም፣ የፕሮግራሙን ደረጃ ካለበት ከፍ ታደርገው ነበር። ይታሰብበት።
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Thank u Dear.
@ahmedrahmeto6296
@ahmedrahmeto6296 2 жыл бұрын
Haji Ali bay ka calanqo
@melesetamene5246
@melesetamene5246 2 жыл бұрын
Sorry abe kebe Ayne sewur new ende?
@lijatkilt2097
@lijatkilt2097 2 жыл бұрын
eniyew emberber mibalim neber kale akrbulen ebs soch
@tsgieteresabeyene6128
@tsgieteresabeyene6128 2 жыл бұрын
አሰላን የማስታውሰው በአቤከቤ ከአሰላ ነው
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 15 МЛН