🎵 አቤነዘር ፍቃዱ | አንተን ብቻ እያየሁ | Apostolic song | Apostolic church of ethiopia | Abenezer Fekadu

  Рет қаралды 29,403

Apostolic Songs With Layrics 🎵

Apostolic Songs With Layrics 🎵

Күн бұрын

Singer Abenezer Fekadu
Apostolic Church of Ethiopia
አይኖቼን ከሚታየው ነገር አንስቼ
በሰጠኸኝ ተስፋ በእምነቴ በርትቼ
ደመናና ንፋሱን መጠበቄን ትቼ
ግራ ቀኝ ሳልል ወደ አንተ አቅንቼ /2/
አንተን ብቻ እያየሁ በትዕግስት እኖራለሁ አንተን ብቻ እያየሁ
አንተን ብቻ እያየሁ እጠብቅሃለሁ አንተን ብቻ እያየሁ
አንተን ብቻ እያየሁ ተስፋ አደርግሃለሁ አንተን ብቻ እያየሁ
አንተን ብቻ እያየሁ በእምነት እኖራለሁ አንተን ብቻ እያየሁ
1) አምናለሁ ሸለቆዬ ይሞላል
ላንተማ ከቶ ምን ይሳንሃል
ላታደርግ አንተ አትናገርም
አንደበትህ ሽንገላን አያውቅም
ሀሰት አትናገርም
2) ከማድጋው ዱቄቱ እንኳን ቢያልቅም
ዘይቱ በማሰሮው ውስጥ ባይኖርም
ጎዶሎዬን እያየሁ አልቆዝምም
ችሎታህን አልጠራጠርም
ተስፋን በአንተ አልቆርጥም
ቢጎድል ባይጎድል እኔ አላማርርም
ዘገየብኝ ብዬ አላጉረመርምም
ነገሬን በጊዜው ውብ ታደርገዋለህ
በትዕግስት ልጠብቅ አምላኬ ታምኝ ነህ
ለኔ ታማኝ ነህ አንተ /3/
ለኔ መልካም ነህ አንተ /3/
ለኔ በቂ ነህ አንተ /3/
Subscribe our channel / @apostolicchurchsongs
#AbenezerFekadu #Apostolicsongs #ApostolicChurchOfEthiopia

Пікірлер: 30
@asial.s4772
@asial.s4772 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ አንተ ብቻ ለእኔ በቅ ነህ 👐👐👐
@SaNight-og5wu
@SaNight-og5wu Жыл бұрын
አንተን ብቻ ያየሁ ተስፋ አደርጋለሁ 😢😢😢😢😢😢❤❤
@Mekeds-y8z
@Mekeds-y8z 5 ай бұрын
አንተን ብቻ እያየሁ እጠብቅሀለው 😢😢😢😢 አንተን ብቻ እያየሁ በእምነት እኖራለው
@buentertainment5807
@buentertainment5807 Жыл бұрын
ኢየሱሴ በቂዬ ነህ! የዘላለም አባት ሆይ ኢየሱሴ ሆይ እወድሃለሁ!
@AmanuelKasa-uh9rf
@AmanuelKasa-uh9rf Жыл бұрын
Ameeeeni yesus tabarik ❤❤❤❤
@TagschaAdad
@TagschaAdad Жыл бұрын
አሜን አሜን 💕💕🙏አሜን አሜን
@sanuyosef7439
@sanuyosef7439 Жыл бұрын
አንተን ብቻ ያየሁ ተስፋ አደርጋለሁ አሜን
@BarakaB-tf8bm
@BarakaB-tf8bm Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@brenchemaatouk8278
@brenchemaatouk8278 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️
@amsalamsal6143
@amsalamsal6143 Жыл бұрын
Amen❤️
@MeleseashamoBushero
@MeleseashamoBushero 5 ай бұрын
ይቻላል ሁሉም 😭😭😭😭😭😭😭
@selamyegetaliji8662
@selamyegetaliji8662 2 жыл бұрын
Amen amen 😭😭📖🛐🕎🤲☝️☝️☝️☝️
@apostolicchurchanidamilakl6556
@apostolicchurchanidamilakl6556 2 жыл бұрын
ameeeen😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙌🙌
@mihret-ds7kg
@mihret-ds7kg 9 ай бұрын
Amen 😢😢😢🙏
@tirunashsodano7013
@tirunashsodano7013 2 жыл бұрын
AMENI
@mikimikibeyene2636
@mikimikibeyene2636 2 жыл бұрын
Amen amen
@sifankiya8798
@sifankiya8798 2 жыл бұрын
Ameeen🙌🙌🙌🙌
@HanaWondimu-w2g
@HanaWondimu-w2g 7 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤amen
@brightfuturedream
@brightfuturedream 2 жыл бұрын
❤❤❤
@phonephones7302
@phonephones7302 2 жыл бұрын
Amenn😭😭😭😭🙏
@tagemerid1351
@tagemerid1351 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Konjitteshome-uf3hz
@Konjitteshome-uf3hz 7 ай бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mobizone7117
@mobizone7117 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🙆‍♂️
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen eyesus yebarki wendim Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen amlakewoyi s tesfachin ante nehi eyesus anten bicha eyayewu be tesfa inoralewu anteni bicha eyayewu be tigsti inoralewu anteni bicha iyayewu etabiqalew 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🧎‍♀️😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️Ameeeeen Ameeeeen eyesus kiberi mesgana lante yehuni amlakewoyi simi yekberi amlakewoyi 😭😭😭😭🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤲🤲🙏🙏🙏
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
oh amlakewoyi lè ine melkam nehi ante le ine beqii nehi ante eyesus 🤷‍♀️🤷‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🙏
@Konjitteshome-uf3hz
@Konjitteshome-uf3hz 7 ай бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@phonephones7302
@phonephones7302 2 жыл бұрын
Amen😭😭🙌🙌🙏
@amsalamsal6143
@amsalamsal6143 Жыл бұрын
Amen 😭😭♥️♥️🙏
@MisganGoa
@MisganGoa Күн бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
Yawekebetal
6:11
Carol Fekade - Topic
Рет қаралды 34 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 63 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 58 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Apostolic Church Of Ethiopia slow Mezmur Mix#1
29:57
Glory Apostolic Mezmur
Рет қаралды 58 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:17
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 41 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19